33ኛ ኤፍታህlive እንመካከር እንወያይ ( 0927 58 0758 )

  Рет қаралды 33,375

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 ай бұрын

Пікірлер: 257
@asterasefa3076
@asterasefa3076 2 ай бұрын
መምህር እኔም ማታ ማታ መልክአ ሩፋኤልን በማደርስበት ሰአት መብራት ጠፍቶ ነበር እና በሻማ ነበር የምፀልየው እና የቤታችን ግድግደው ላይ በጣም የሚያበራ መስቀል አየው እና ከየት መጣ ብዬ ሻማውን ቦታ ቀይሬ አስቀመጥኩት አሁንም አልጠፋም በስልኬ መብራት አብርቼ አካባቢዬን ለማየት ሞከርኩጅ ምንም የለም በቃ ይሄ የቅዱስ ሩፋኤል ታአምር መሆኑን አወቅኩኝ እና ይሄንን ተአምር አድርጎልኛል ከዛ ቀን በኃላ መልክአ ሩፋኤል ሳላደርስ አላድርም ቅዱስ ሩፋኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን....
@semret8073
@semret8073 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ ወለተ ሚካኤልን ወለተ ጊዮርጊስን በፀሎትሽ አስቢን ❤❤❤🙏🙏🙏
@libanosferew1333
@libanosferew1333 Ай бұрын
አስካለ ማርያም ብለሽ በፀሎት አስቢኝ ቅዱስ ሩፋኤል በጣም ነው ምወደው ታድለሽ
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-zu2gv1ev9h
@user-zu2gv1ev9h 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንዴት ነክ ?ባለፋው ጊዜ እናቴን አሞብኝ ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ነገሪነበር ❤መምህር ላይብ ሲገባ እመሰክራለው ብዬ ተሰዬ ነበር እናቴ ተሽሎአታል እግዚሐብኤር የተመሰገነ አመሰግኑልኝ
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤
@richkiyu3862
@richkiyu3862 2 ай бұрын
ellllll እግዛቤር ይመስገን
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 2 ай бұрын
Egziabhier❤ymesgen
@johnbelay3321
@johnbelay3321 2 ай бұрын
the devil is defeated!!!
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@saniatube2360
@saniatube2360 2 ай бұрын
❗️የሠማዕቱ አባታችን ቅዱሰ እስጤፍኖ አምላክ ሆይ ,,,,,,,,,እኔ ቆሻሻዋ ባሪያህ እና ተሰፍሰላሴ ከነተማሬዎችሁ ከመከራ ሰጋ ከመከራ ነፍሰ አድነን ጠብቀን ዛሬም ዘውትርም ለዘላለሙ አሜን ፫🤲🤲 በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር መምህር ክበርልን
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 2 ай бұрын
Amen amen amen
@solomongebru-gk5qx
@solomongebru-gk5qx 2 ай бұрын
አሜን
@user-mikias12
@user-mikias12 2 ай бұрын
ኣሜን
@khngkhan7289
@khngkhan7289 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mt8gf6eh6i
@user-mt8gf6eh6i 2 ай бұрын
Amen amen amen
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 2 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን መምህር በጣም ደስ ይለናል አጫጭር ቪዲዮ እያመጣህ አስተምረን 👏
@DawitTub.
@DawitTub. 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ የምትሉት ሁሉ የቅዱሳን አምላክ ያስባቹ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ታስባቹ💚💛❤💐💐💐 ሀገራችን ሰላም ያርግልን💚💛❤💐💐💐
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 Ай бұрын
​@@user-uv5io9kg8rሪጋ ዝፍትን ምክሪ ልዩ ይክአል ሩት ይልክሞ ሩት ይይይይይይ😢ይሓትት ይህ ይህ ጽይልይይልልል❤ምንት ዩጅ
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 Ай бұрын
​@@user-uv5io9kg8rሪጋ ዝፍትን ምክሪ ልዩ ይክአል ሩት ይልክሞ ሩት ይይይይይይ😢ይሓትት ይህ ይህ ጽይልይይልልል❤ምንት ዩጅ እድ
@semret8073
@semret8073 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️
@roziawoke1301
@roziawoke1301 2 ай бұрын
ይሄ ዘመን ግን በጣም ያስፈራል የሰው ልጅ ከእንስሳ አንሶ በጣም ወርደናል እግዚአብሔር በቸርነቱና ባለፉት አባቶች ቅዱሳን እዲምረን ተግተን እንፀልይ ማስተዋል እዲሰጠን ቃሉን እናብብ ሌላው ሁሉ አላፊ ነው ይህ ዘመን አልፎ መልካም ጊዜ መቶ እደታሪክ ነበር እድንል ለዛ ያብቃን ኢትዮጵያ ሀገራችን ከዘመኑ አውሬ ይጠብቅልን 🤲🤲😢😢😢
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi 2 ай бұрын
ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተሰጠ ቃል ኪዳን ነው። ቅርብ ጊዜ ለደግ የዋሁ መድኀኒትነቱ ተግባራዊ ይሆናል። እመብርሃን ከተመረጡ ትደምራ ከሚመጣው መከራ በቀስተ ደመናዋ ትከልለን።አሜን!
@kinhasaboch6309
@kinhasaboch6309 2 ай бұрын
መምህር ይህንንማ መስበር ነው። ይሄ የካቶሊኮች ድብቅ ሴራ ነው እዚህ Europe የምናየው ነው።ምላሱን ያወጣ የስድብ አፍ ያለው super hero ብለው የሚጠሩት ፊት ነው ምን ጉድ ነው ዘንድሮ እግዚአብሔር ይገስፃቸው
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ መታሰቢያ አደረሳችሁ መምህር በጣም ተናፍቀህ ነበር ማርያምን ተምርትህ ሱስ ነዉ የሆነኝ መምህር እየ እማ ፍቅር ትጠብቅልን መልካም ቆይታ ነበር
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
የቅድስት ኪዳነምህረት ምልጃ የእናትነት ፍቅሩአ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙ ተምረናል እንዲሁም ደውላችሁ ያስተማራችሁን ሁሉ ከእናንተ ተሞክሮ ብዙ እውቀት አግኝተናል እግዚአብሔር ይስጥልን👏⛪
@sisaybrhanu7563
@sisaybrhanu7563 2 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወላተ ሚካኤል ነኝ
@MimiEthiopia1
@MimiEthiopia1 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን። እኔንም ለአንዱ የተባረከ ተማሪህ ብትድረኝ ጥሩ ነበር።
@bahasharief8251
@bahasharief8251 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ❤❤❤❤❤
@mulubelay3831
@mulubelay3831 2 ай бұрын
የትናንት ላይቭ አልፎኝ ነበር አሁን ገና ላዳምጥ ነው. መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤የደብተራ ራስ ምታት
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 ай бұрын
እኔም አሁን እያዳምጥኩ ነዉ እህቴ
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r Ай бұрын
እኔም ገና አሁን እያደረገ መጥኩትነዉ😢
@user-rs3nz9py5d
@user-rs3nz9py5d 2 ай бұрын
መምህር አንተ የምታቀርብልን ሁሉም አስተማሪ ነው ስለዚ ቀጥልበት ❤❤❤
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 2 ай бұрын
መ/ር ቤተክርስቲያን ገድ ፈልቷል ብዙ የሚታዩ ነገሮች አሉ ግን ለምን የሚየዉቁ አባቶች ዝም ይላሉ ፍርሀት ወይስ ምናገባኝ? እነሱ ከላማ አላቸዉ መምእመናን ተሽለዋል እግዚአብሔር ቀን ያዉጣልን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 ай бұрын
ፀጌ ማርያም ወለተ ጊወረጊስ ብርሀነ መስቀል ብላቹሁ በፀሎት አስቡን በስደት አይኔን የቡዳ መንፈስ አሰቃየኝ😢😢😢
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 2 ай бұрын
መምህራችን❤በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርነው❤ቃለህይወትን ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቅልን አሜን
@tigistbekele3574
@tigistbekele3574 Ай бұрын
አሜን
@user-xo8wl5wi1t
@user-xo8wl5wi1t Ай бұрын
ከዚህ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል እያላችሁ እናቴንም አሞብኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ እባካችሁ አስቡልኝ 🙏🙏🙏
@user-lj6yg8xb2s
@user-lj6yg8xb2s 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 ай бұрын
መምህርት በእውነት በአንቴ ትምህርት ስቱን አውኩ በትህምርትቤት ያልተመርኩት ን ተሚሬለው እግዚአብሔር ይስጥልን አሁንም እመብርሃን ልቦናችን ትክፈትልን እኔ ያአለውባት ቤት በለፌ ስሞን የወንድ አርቴፊሽል ገዚቶው አያውትና በጠም ነው የደነገጥኩት
@Sintesin
@Sintesin 2 ай бұрын
እንዴት ስነበትክ ምምህር እንኳን አደረሰህ እንኳን ደና መጣህ በጣም ያሳዝናል በቤተ ክርስቲያናችን አልቀና ተወረናል የፌልም አክተር የመሰለ እሮቦት
@solomonadal948
@solomonadal948 2 ай бұрын
ወንድማችን ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
😢😢😢 ኡፍፍፍ የዝሙት መንፈስ እህታችን የኔ ታሪክ ነው እኔም በጣም እየተፈተንኩ ነው😢😢😢
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r Ай бұрын
እኔም😢😢😢
@DawitTub.
@DawitTub. 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ደህና እደሩ ምእመናን ☦️🕊
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 2 ай бұрын
ዛሬ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን። መምህር መልእክት አስቀምጫለሁ እየው
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 ай бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ደስ የሚል ውይይት ነበር
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 ай бұрын
መምህርዬ ቃ ህይወት ዬሰማልን እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወረሃዊ መታሰብና በዓል አደረሳችሁ ደዋዮች በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተማማሪን ከአንደበታችሁ የበለጠ የራሳቹን ታሪክ ስንሰማ የበለጠ ነው ደስ የምለን በርቱልኝ የመምህር ፍሬዎች አዎ መምህረ አንዳድ አስተማሪ ቪድዮች እንደዝህ አሳየን ጥሩ ትምህርት ነው🥰
@UhHv-kd7im
@UhHv-kd7im Ай бұрын
ኲኲዲቃ
@bahasharief8251
@bahasharief8251 2 ай бұрын
መምህርየ ለመናገር ቃላት ያጥርኛል ያባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልን መምህርየ ያንተ አቡነሃብተማሪያም ቅዱስ እሩፋየል ለኔም ደርስውልኛል መምህርየ ውዴ የሚለው ቃል የእግዛብሄር ስም አደል ውዴ ብየሃለው ምክኒያቱም ውዴን ነው የስጠህን የስማይ አምላክን ❤❤❤❤❤
@makeaname7305
@makeaname7305 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አሱቡኝ የመምህርየ ተማሪዎችየ
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 Ай бұрын
መምሕር ሳጥናኤል በጣም ብዙ አጭበርባሪዎችን ፈጥሯል : ቅዱሥ ሚካኤል ይሰርልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@johnbelay3321
@johnbelay3321 2 ай бұрын
God bless you and your family forever
@mntesnot8977
@mntesnot8977 2 ай бұрын
እኔም አንድ ቀን እመሰክራለዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎታቹህ አስቡኝ ፅጌ ድንግል
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ሰነበትክ ተሥፋ ሥላሴ የዛሬው ሊቪ ብዙ ነው የተማርነው እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን መምህር ግን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ገጠመኝ ሰምቶ ያልተቀየረ ምእመናንን አሉ ብዬ አልገምትም ለምን ከነሱ አዷ ምስክር ነኘ እግዚአብሔር ይመስገን ብያንስ ከዘፈን ከሱሪ ከአላስፈላጊ ነገሮች ለመውጣት እየተፍጨረጨርን ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጆ ይሁን አሜን ፫🎉🎉🎉
@user-vx9mb3wm1l
@user-vx9mb3wm1l 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@netsolo8225
@netsolo8225 2 ай бұрын
መምህርዬ ብዙ ህፃናት ወንዶች የሚያማምሩ ቤተሰቦቻቸው የጥፍር ቀለም ቀብተዋቸው አይሁ ኢትዬጵያ ውስጥ። ና የደቡብ ልጆች ሊስቲሮዎች ሙሉ ለሙሉ እግራቸውን ተቀብተው አይቻለሁ
@newuser4534
@newuser4534 2 ай бұрын
እውነት ነው እውነት ማስተዋሉን ይስጠን ሁሉ ነገራቸው ፎርጅድ እግዚአብሔር የስጠህን በቂ አይደለም ማለት ነው ከዚህ ይስውርን አሁን እማ ብሶባቸዋል ብቻ ያስፍራል
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 2 ай бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ❤❤❤
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 2 ай бұрын
❤Wede mechereso negne eyadameteku bewenet edema tena yesetelen memeherachen❤
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ነው ስ❤🎉🎉🎉
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በማሀል የምታስረዳው ነገር በጣም ነው የምጠቅመን እናመሰግናለን 💚💛❤💐💐💐
@user-vx9mb3wm1l
@user-vx9mb3wm1l 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከነቤተሠቦችህ በሠላም በጤና ያኑርልን የአለም መደኃኒት
@yrgg1047
@yrgg1047 2 ай бұрын
Memehir tesfaye egzbiher tsegawun yabazalh bertalenan yeqatel bezu temartochin agenchebatalew Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 2 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ነገር የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት በእምነት ፀተን ዲቢሎስን ድል የምናደርግበት አቅም ፀናት መድኃኔ አለም ያድለን ለይኩን ፫
@aynalemmesfin-yy2wn
@aynalemmesfin-yy2wn 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤በመብራት ችግር ላይቭ አልተከታተልኩም ነበር ዛሬ እየሰማሁነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ መምህራችን❤❤❤
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ ትናትና አልፎኝ ነበር እስኪ ላዳምጥ ❤
@selamawitgitet7401
@selamawitgitet7401 2 ай бұрын
መምህር እኔም አክሶም ፂዮን ማርያም መቅደስ ውስጥ ያሎ ስእል አድህኖላይ የሳሎት ሰዎች ፎታቸው ተለጥፎዋል ያውም ፀጉራቸው የተገለጠ ነው ስለዚህ በየዋህነትም ይሆናል እንደኔ ግን ስለመንፈስ መቃወም ስለማያቆነው
@shiwayeyemariyamlij8549
@shiwayeyemariyamlij8549 2 ай бұрын
ቃለህይዉት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ዉውይይት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እናመሰግናለን❤❤
@BelayneshWendosen
@BelayneshWendosen Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 2 ай бұрын
ወለተ ስላሴን ቅዱስ ጊወርጊስ በምልጃው በፀሎቱ ይርዳሽ አይለይሽ
@tekleabtube7192
@tekleabtube7192 2 ай бұрын
Amen
@user-od4df4ht9b
@user-od4df4ht9b 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጉድ ነዉ ማስክን ይጨንቀኛል ኮሮና ጊዚ ስንወጣ በጭቅ ነበር እስከማወጣዉ ቤት ገብቼ
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን በእዉነትእፁብድቅነዉና ጥበቃዉአይለየንክብርምስጋናለድግልማርያምልጅ
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን. ጸጋው ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-gk8co7wx8m
@user-gk8co7wx8m 2 ай бұрын
እንኳን ደናመጣህ የእኛ እንቁ
@tsiongetaneh539
@tsiongetaneh539 2 ай бұрын
እረ እኔም USA ቤቴዉስጥ ቀስተደመና አይተን ቲክቶክ ላይ ፕስት አድርጌአለዉ ገርሞኛል ምህርዬ
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 2 ай бұрын
እኳን ደና መጣክልን መምህሪችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Ай бұрын
ቡዙ ነገረ ትምነረናል ምመህር ቃል ህይዉት ያሰማልን
@user-zf2vl7nq5h
@user-zf2vl7nq5h Ай бұрын
እንኳን በደና ተታየን አባታችን እድሜና ጤና ይጨምር ፈጣሪ አሜን
@sameeratig5424
@sameeratig5424 Ай бұрын
ወለተ ገብርኤል በፀሎታችሁ አሰብልኝ የመምህር ተሰፋየ ተማሪዎች እናቴ በ 4:24 ጣም ተማብኝ ነው ከዳናቸ እመሰክራለሁ በፀሎታ አሰብን ወለተ ጊዮርጊስ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 Ай бұрын
በእውነት ግሩም ት/ት ነው
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Ай бұрын
አሜን ❤️ አሜን ❤️ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 😊
@tejnesh5645
@tejnesh5645 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእዉነት ብዙ ትምህርት ተምረንበታል ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም እናመሰግናለን።
@user-gw1dg5gz8o
@user-gw1dg5gz8o 2 ай бұрын
Memihiriye enikuani beselami metahi
@hiwotferede4654
@hiwotferede4654 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ 😢ይጎብኘን
@user-nb3nn9kq9q
@user-nb3nn9kq9q 2 ай бұрын
እንኮን ደና መጣህ መምህራችን😍😍😍😍
@yeshihaile
@yeshihaile 2 ай бұрын
Enku memeherachin tsegawun yabzaleh yagelgelot zemenehn yarzemew
@user-vx9mb3wm1l
@user-vx9mb3wm1l 2 ай бұрын
ይሠማል
@KabtamYifru
@KabtamYifru Ай бұрын
አውነት ነው መምህር በህልም የኔባለቤት እደተናገርከው ያሳየውን በማግሰቱ ያየውን ያጋጥመዋል
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 2 ай бұрын
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey embrhn Eent kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tj8ts7fh3e
@user-tj8ts7fh3e Ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 ай бұрын
አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮ አምጣ መምህር ሳናውቅ አልቀናል እኮ
@melattiruneh431
@melattiruneh431 24 күн бұрын
God bless you and your family.thanks you for teaching us ❤.
@Amen9334
@Amen9334 2 ай бұрын
Yihe yena tarike new welete Michael eyalachu be tselotachu asebugn kèzh fetna endiawetagn 😢😢😢 enatenim amobignal geneta mareyam be tselotachu asebulegn
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@sossinanepsi1044
@sossinanepsi1044 2 ай бұрын
ወተሳዲቅንሰማአቱአንደልጀነታአሰባት🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏❤
@user-xw5tb1do9c
@user-xw5tb1do9c Ай бұрын
በፀሎት አስቡን ሀብተ ዮሀንስ እና መለተ ስላሴ ብላቹ የመምህር ቤተሰቦች
@almazhidru1987
@almazhidru1987 Ай бұрын
በስምኣብ ኣረ እንደእባብ እኮነው እምስለከለከው ቻጰስትኩ ኣረ ንገረን የአንደኡሞውና የቸኩሌቱም እባክሀ መምህር
@axum250
@axum250 2 ай бұрын
አብዛኛው የካቶሊክ ቤተ አምልኮ ይህ ስእል አያሌው
@tigest3176
@tigest3176 2 ай бұрын
Egezbehre yimesegne
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 2 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንመምህር፣ቴሌግራምህእንዴትማግኝትይቻላል?በጣምብዙየምነግርህነገርነበረኝሁል"ግዜሰላምደስታየሚነሳየጠላትው"ጊያውስጥነኝእፍፍፍፍ፣እናምጭንቀትናበከቱመፍራትውስጤተናውጦብኛልምንላድርግ፣ከዚህሁኔታውስጥለመውጣት😢
@Ayelech-wd4rs
@Ayelech-wd4rs 2 ай бұрын
ፅጌ ማርያም እህታቹ በፀሎታቹ አሥቡኝ
@user-co4hp9xd3q
@user-co4hp9xd3q 2 ай бұрын
Mamarchi kale hoyit yasmalen egzaber amalk yexabiqelin ❤❤❤
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi 2 ай бұрын
የቀስተደመና ጉዳይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ መድረሱ ያመለክተናል።
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 Ай бұрын
እኛ በተወለድን ባደግንበት ቦታ የትምህርት መድሀኔት መውሰድ የተለመደ እና ኖርማል ነገር ነው እንደ ጥበብ ነው የሚታየው እኔም ወስጅ ነበረ ግን ምንም አልሰራልኝም እንዲያውም የበለጠ ሰነፍ ተማሪ ነው የሆንኩት
@BelayneshWendosen
@BelayneshWendosen Ай бұрын
ይሰማል መምህር
@user-rn4ho3ht1r
@user-rn4ho3ht1r Ай бұрын
❤❤❤❤❤መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@samrawit-nv6pv
@samrawit-nv6pv 2 ай бұрын
እኔም ሆድ በፀሎት ስአት ድምፅ አሰምታር በጣም የተመታ ሠው ድምፅ አባቴ እናቴም ሠሙ ከበኙበት ማነው እስኬባል እና ብዙ ታምር አለ ያልተነገረ
@retaretakalehiwetyasemalin7786
@retaretakalehiwetyasemalin7786 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቸው እህት ወንድሜች በፀሎት አሰብኝ ወለተ ሰንበት በላቸው
@EteneshAmera
@EteneshAmera Ай бұрын
ይሰማል
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Ай бұрын
ይሰማል ወንድማችን❤
@user-qy1ze5mk1v
@user-qy1ze5mk1v 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደናመጣህ
@user-zy5sq4hx3k
@user-zy5sq4hx3k 2 ай бұрын
ጥሩ ነው
@BelayneshWendosen
@BelayneshWendosen Ай бұрын
ይሰማል ጥሩ ነው
@user-vx9mb3wm1l
@user-vx9mb3wm1l 2 ай бұрын
ጥሩነው በጣም
@mesihmesihin
@mesihmesihin 2 ай бұрын
enkuan beselam metak memhr
@henostesfay2128
@henostesfay2128 2 ай бұрын
Enqa bselam bexska Mamihr ❤❤❤❤
@weinishettekeste480
@weinishettekeste480 2 ай бұрын
ይስማል
@user-qy1ze5mk1v
@user-qy1ze5mk1v 2 ай бұрын
ጡሩ ነዉ
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
የጠቋር ስልታዊ  ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትዉልድ ይዳን
40:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 43 М.
7 Fatiha 7 Ayetel Kürsi 7 İhlas 7 Felak 7 Nas Kur'an-ı Kerim Rukye
24:23
fussilet Kuran Merkezi
Рет қаралды 77 МЛН
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
❤ 114ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram& Mobile
3:04:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 130 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН