70ኛ ገጠመኝ፦ ( ተአምር ነው ) የተናቁ ሰዎች ምንጊዜም በክፉ ወይም በደግ ስራቸው ሳይታወቅባቸው እስከጥግ ሄደው ያሸንፋሉ

  Рет қаралды 61,208

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 673
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@lambklip3950
@lambklip3950 Жыл бұрын
.MICHAEL
@lambklip3950
@lambklip3950 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏is good
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን።
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 Жыл бұрын
Betechalen meten enitebaberalen
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Жыл бұрын
mamir Ebakhni silkhni askamitilign lagagniki Efaligalewu
@seifuayele6663
@seifuayele6663 Жыл бұрын
የቤቱ የቤተሰብ ደስታና ተስፋና ያመጣሺዉ አነሱ አርሴማ ብለዉሻል እኔ '' ደግሞ እህተማርያም '' ብዬሻለሁ ቸሩ መድሃኒያለም በረከትና ፀጋዉ ያድልሽ ። በፀሎትሽ አስቢን 🙏
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
በዚህ በጠቋርና ራሔሎ ሽህ አንበሶ ወዘተ ሌሎችም ዛሮች አማካኝነት ቤተሰብ ጋር በጣም የከረረ ፀብ ተጣልቸ ከልጆች ሁሉ የጣዖት አምልኮት ግብር አልሳተፍም በማለቴ አይ የደረሰብኝ ፀብ ና መከራ እጅግ በጣም ከባድ ሁኔታ ደርሶብኝ ነበር ነገር ግን በሰንበት ትምህርት ቤት የተማርኩትን ትምህርት ሙጭጭ ብየ ይዠ የተወሰኑ ገዳምም ስሳለምና መጨረሻ ላይ ፈተናዉ ሲበዛብኝ አንተ ከልጆቸ ሁሉ ክፍሌ አይደለህም እስከ መባል ደረስኩና የመጨረሻየ ጉዞየና ስለት ና እኔና ክርስትና ሀይማኖቴን ወይ የማጠብቅበት ወይ የምተዉበት ቀንና ቦታ ይህ ብየ ግሸን ደብረ ከርቤ ላይ የምታዉቁት ትኖራላችሁ አባቶች ሲያስጎበኙንና ሲያስተምሩን የወይራ ዛፍ አለች ትርጉሟ ብዙ ነዉ አንድ አባት እንደነገሩኝና እዉነት እዚህ ቅዱስ ቦታ ላይ መጥቻለሁና እግዚአብሔር ሆይ አንድ ቤት ሆነን የተለያየነዉን ቤተሰብ አንድ አድርገን ብየ በጠየኩበት ጊዜ መቸም ሞት ለበጎ ነዉ ባልልም አንድ አብራዉ የምትካድም ልጁን በሞት ያጣል በጣም አዘነ ተከዘና ከዚህ በሁዋላ በቃኝ ብሎ ቤት ዉስጥ የነበረዉን ጣጣና አምልኮት አዉጥቶ ገደል ወርዉሮ ንስሀ ገብቶ ለቅዱስ ቁርባን በቅቶ ከዚህ አለም ተለይቷል በነገራችን ላይ በጣም የማይቀርበኝና ምንምጠየማያስብልኝ ብዙ ነገር የከዳኝ የነበረዉ ልክ ንስሀ ሲገባና ቅዱስ ቁርባን ሲወስድ የመጀመሪያ ጥያቄዉና ፍላጎቱ ወደ እኔ ነበር ይገርማል በዚህ አጋጣሚ ይህንን ፕሮግራም የምትከታተሉ ወንድም እህቶቸ የሰንበት ትምህርት አባላት እናንተ ቤተክርስቲያን ትምህርት እየተማራችሁ እየፀለያችሁ ያላችሁ ቤት ዉስጥ አምልኮተ ጣዖት ካለ ፍፁም ሰላም ከቤተሰብ ዉስጥ እንዳትጠብቁ ነገር ግን አብዝታችሁ ፀልዩ ተማሩ ጠንክሩና መጨረሻዉን በድል ታገኙታላችሁ እኔ በዚህ ጉዳይ ምስክር ነኝ
@sehenyee
@sehenyee Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ምን ይከፈለዋል ለመድህኒያለም
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ክብሩ ይስፍ እናትና ልጁ ከኛቤት 30አመት ሲካደም ነበር እኔም ብዙ አደለምጅ ሰንበት ትምህርት ጀምሬ ነበር ግን ባዓል ነው የሚመስለኝ እህቴ አብሬ የሚሰሩትን የሰራው ነበር ስደት ወንቸ የጣወቱን ሁሉን ነገር አዘጋጅቸ እሄድ ነበር በጣም ሰራለሁ ግን ገንዘቤ አይባረክም ቤታችን ሰላም የለው እናትና አባቴ ተለያዩ ከዛም በሽታው እኔም ስደት ሁኘ ትዳር ይዠ ልጆች ወልጀ ከልጆቸ ጋር ደሮ እና ጥሬ ምንም የማመልከው ነገር የለኝም በስደት ሁኘ ስብከቱን ትምህርቱ ሰምቸ ከቤታችን የነበረ ኮተት አውጥቸ አስጥየዋለሁ ከባሌ ጋር ሰላም የለኝም መንፈሳዊ እድሆን አይፈልግም በጣም ነው የሚንቀኝ በመንፈሳዊ እነቴ ብፀልይም አልሳካልኝ አለ ልጆቸ ሁሌ በሽታአ ሰቃያቸው እናቴ ግን ንስሀ ገብታ ቅዱስ ቁርባን ወስዳ ትገኝልኛለች በጾሎት አስቡኝ በመንፈሳዊ ሂወቴ እድጠነክር ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል ብላችሁ
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋው ያብዛልህ
@sehenyee
@sehenyee Жыл бұрын
ወንበር ልያዝ ብዬ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። አዳምጬ እመለሳለው ማነው ገጠመኝ እያዳመጠ እንደኔ ብዙ መልስ ያገኘ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ በይ ተጠጊልን መጥተናል 👏👏
@sehenyee
@sehenyee Жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j ኖር ብያለው ግቡ ቤት ለእንግዳ
@wudeyadessa1181
@wudeyadessa1181 Жыл бұрын
Lelelelelelelelele Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y Жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4jhhhhhh
@genetgenet6609
@genetgenet6609 Жыл бұрын
እግዝኣብሄር ይመሰገን በጣም ደስየሚል ነገር ነው እህታችን የኔ ጀግና 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል በጣም ደሰ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@user-lr5hm5wy2f
@user-lr5hm5wy2f Жыл бұрын
አሜን
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የምስጋና የአምልኮት ስግደት ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
@dahlakdeneke2914
@dahlakdeneke2914 Жыл бұрын
ምእመናንን ለኔም ቅዱስ እሩፋኤል ታአምርን አድርጎኛል ክብር ምሥጋና ለአምልካች ይሁን
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከመላው ቤተሰብህ በሰላም አደረሳችሁ!
@elizabethteshome384
@elizabethteshome384 Жыл бұрын
UU
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
እልልልልል🥰🥰🥰 ደስ ሚል ነው የኔ አባት ቅዱስ ሩፋኤል ልጃቹን ይጠብቅላቹ 🤲
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ሰለ ማይነገር ውለታው ተመስገን ብቻ ነው ያኛ እኔም ለበተሰቦቸ ለመቀየር ያብቃኝ ሰይገባኝ በኔ ፀሎት ሳይሆን በርሱ ፍቃድ እኔማ ሐጥያተኛ ቁሻሻ ነው እመቤቴ ማርያም የኔ እናት ቅደምልኝ
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
ከስራ ጋር ሆኜ ነው እያረፍኩ አዳምጬ የጨረስኩት በተለይ የቤት ሰራተኛዋ የተጫወተችው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው እግዚአብሔር እንጀራ ያውጣላት ያማረ ህይወት ያማረ ትዳር ልጅ ሀብቱን በረከቱን ጭምር ልዑል እግዚአብሔር ይስጣት
@user-kn9tz4ow8l
@user-kn9tz4ow8l Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን።መምህር አደራ ይህህ ገጠመኝ ወደ ትግርኛ ቀይርልን ወደ ቤተሰቦቻችን መላክ እንፈልጋለን ገጠመኝ አማርኛ አይሰሙምና አደራህን እባክህ የሰሜኑ ህዝብ በዚ መናፍስቲ የተጠቃን ነን መምህራችን።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር ከመላ ቤተሰብህ ጋር የአመት ሰው ይበላችሁ👏👏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ልቦናችንን ይክፈትልን እነሆ ጀመርን ለማዳመጥ .... 50 ደቂቃ ስደርስ አልቻልሁም ያስለቅሳል በስመአብ የእግዚአብሔር ስራ ትክክለኛውን ያወቀችበት መንገድ በጣም ድንቅ ነው በስመአብ እልልልልልል 👏👏👏👏👏እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በቀኝ ታቁማት እንዴት የሚያስደስት ነው ። አርሴማ የሰራችው ስራ ድንቅ ነው ትእግስትሽ የሚገርም ነው👏 የቅዱስ ሩፍኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን👏👏 እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ሐናዬ እምወድሽ እህቴ.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
@@mimizeniwork4500 አሜን ሚሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙌👏👏
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Жыл бұрын
አቤት ድንቅ ትምህርትን ያስተላለፈውን ሼር አንበል እንቀየር መምህር ተባረክ ተመስገን አምላኬ እስካሁን የተማርነው በተግባር እናድርግ
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ይሁን
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
የእግዝአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን በእውነት መምህሬልቤ መቆጣጣር አቻልኩምበደስታ እልልልልል በእውነት አረብ ቤት ሆኜ ደስታዬን አልቻልኩም መምህር ይሄ መምህሬ ያንተ ውጤት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ለሁላችሁም መልካም በዓል ይሁንላችሁ። ቤተሰቦቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ እሴተ ገብርኤል ብላችሁ።
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 Жыл бұрын
አፈ ወርቅ የኔ መልካም, እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አልልልልልልልል,,,,, የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!!!! ይህን ቤተሰብ ነፃ ያወጣ አምላክ በብዙ የተመሰገነ ይሁን!!! አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ባከበረው በወደደው የሰው ልጅ ዘላለማዊ ህይወት ላይ መስራት መታደል መመረጥም ነው! keep it up please!!!!!!!!!!!!
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
መምህርየ እየ እኮ የሚገርም ታርክ ነው እልልልልልልልል,,,,,,,,,,,,,,,,ታሪኩ ልዬ ነው እህታችን ሰራተኛዋ በንፁ ልብሽ ቀናውብሽ ለእናንተ በንሰሀ ያጠበ አምላክ እኛንም ከሀፁያት ይጠበን አሜን'''''
@abathunashenef4108
@abathunashenef4108 Жыл бұрын
እልል! እልል! እልል! የእግዚአብሔር ስም ዘላለም የተመሰገነ ይሁን! መምህር ጸጋውን ያብዛልህ፤ ፈተናውን ያቅልልህ፤ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!
@zainabethiobi7169
@zainabethiobi7169 Жыл бұрын
መምህር በጸሎት እህቴን አስቡልኝ ወለተ ዮሐንስ 🤲🤲🤲😢
@habtamupetros8781
@habtamupetros8781 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ!!!
@yefekerenatyeselam6149
@yefekerenatyeselam6149 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል የቅድስ ሩፋኤል አምላክ ስሞ የተመስገን ይሆን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እባብ ነው።
@shalom1097
@shalom1097 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው እልልልልልልልል ብያለው አስተዋይ ልቦና ይሰጠን መምህራችን እግዚአብሔር ይክበር ሰይጣን ይፈር
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ መምህሬ ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በመልካም ሐሳቦችህ ሁሉ የምትወደው መላዓክ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ይቅደምልህ🙏
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ስም የተመሰገነ ይሁን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን አሜን🙏🕊
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-addisalem1213 ቤተሰብ አርጉጉኝ
@user-gx4ky2ri9d
@user-gx4ky2ri9d Жыл бұрын
ወለተ ስለሴ ወለተ ተክለ እንደ ቤተሰቦቸ በፀሎት ሃስቡን የ ተውህዶ ልጆች መምህራችን
@seifuayele6663
@seifuayele6663 Жыл бұрын
🙏 ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም የመምህር ተስፋዬ አበራ የገጠመኝ ፕሮግራም ተከታዮች እንኳን ለብረሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
@senaitgmariam3743
@senaitgmariam3743 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ከነመላ ቤተሰብህ አደረሰህ
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@salam-cj3vi
@salam-cj3vi Жыл бұрын
እሰይ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህወት ያሰማልን መምህር
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so አዳምጬ እመለሳለው ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@user-iy9cs6ps1b
@user-iy9cs6ps1b Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ሰምተን ፍሬ እድናፈራ አምላካችን ይርዳን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
አምላኬ የልቤን ጭንቀት ታያለህና ልብና ኩላሊት የምትመረምረው አምላክ የራቀውን ባሌ መልስልኝ አበርታኝ አምላኬ እኔንም መጨረሻዬን አሳምርልኝ ባሌን መልስልኝ
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አይነልቦናየን ክፈትልኝ አይይይይ እንየስ ጨነቀኝ በፀሎታችሁ አስብኝ መምህር ከነቤተሰቦቼ የእዉነት ይገርማል ወድሞቼ አዉዳመት ስደረስ ልጋደሉነዉ እምሉት በጣም ይከብዳል😭😭😭 ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስብኝ 😭😭😭😭
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያርዝመው በቤቱ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን💒💒💒💒
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሠማልን እሰይ በጣም ደሰ ይላል እነርሱ የረዳ አምላክ ሁላችን ይርዳን 🤲👏💘
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን አንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yohannesmershabelete2
@yohannesmershabelete2 Жыл бұрын
ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ!
@user-fy1ev6sq8j
@user-fy1ev6sq8j Жыл бұрын
amen🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ዋውውውውውውው እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አቤት መታደል ሠራቸኛዋ እመብረሐን ትባረክሸ የእውነት ጀግና ነሸ
@teshebest6410
@teshebest6410 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህንን ታሪክና መልዕክት ትምህርት ስሰማ እግዚአብሔር ሊረዳኝና ሊያግዘኝ ከክፉ መንገዴ ሊያወጣኝ አጠገቤ እንደቆመ በእግዚአብሔር ተስፋ አደረኩ ። ኮሜንቴን አይታችሁ ያነበባችሁ የእመቤታችን የአስራት ልጆች በጌታችንና በዓምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስራ የተባረካችሁ ምርኩዝነቱንና ድጋፉ ያልተለያችሁ በቤቱ በክብር በማመስገንና በመማጸን ዘወትር ያልተለያችሁ የኦርትዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታይ የሆናችሁ መንፈሳውያን አባቶቼ እናትና አባቶቼ ወንድምና እህቶቼ ብርሀነ ስላሴ ብላችሁ በጸሎት እበረታ ዘንድ ከጥፋት መንገዴ እወጣ እድን እፈወስ እባረክም ዘንድ በጸሎት እንዳትረሱኝ በአዛኝቱ በአማላጅቱ በጌታዬና አምላኬ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አደራ እለምናችኋለሁ ? ? ? ዛሬ ጥር ሁለት ነው ። ይህችን ቀን ያዙ እንዳትረሱም ። እኔ ከመድሐኒያለምና ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ከስህተቴ በንስሐ ልመለስ ወስኛለሁ ! በጸሎት እንዳትረሱኝ ጀምሪያለሁ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ የድንግል ማርያም ልጅ አባቴ መድሐኒያለም ይርዳኝ ። አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። በስም የማላውቃት ያቺን ደግና አስተዋይ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት ከምኞቷ ከፍላጎቱዋ ያገናኛት አሜን !
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እልልልልልልልል ደስሲል መምህር እኔግን ክፍት ብሎኛል ማረያምን ዛሬ እያለቀስኩኝ ነዉ ይምፅፍላቹህ የነካዉት የጓዉለት ትዳር ሁሉ ይበላሻል ያፈቅረኩት ሁሉ ለኔ እይሄኑም ሳምራዊቷ ሴት በለኝ ሰለቸኝ በቤተሰቤ የዛር መፈስ ህይዋቴ ምስቅልቅሉ ወጣ ተስፍየ እመብፁን ነት ስደቱም አገሸገሽኝ ብቻ ተመስጌን ሁሉ በርሱ ሆነ እድሜ ይስጥህ መምህሬ
@abayteshome3857
@abayteshome3857 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የእኔ አይነት እድል ሆኖ ነው
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
@@abayteshome3857 አዉሪኝ ስልኬን ልተዉልሽ ወይ ? ከምህር ፍሬዋች አድሰዉ ላግኝ እንመካከር እህት መልካም ሁኝ
@abayteshome3857
@abayteshome3857 Жыл бұрын
@@tigisteadanichእሽ ደስ ይለኛል እማ
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት እንዴት ደስ ይላል ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
የግእዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህታችን እንኳን ደስአለሽ የዚንቤት ህወት ፈፍሬ እዲያፈሩ የረዳሽ የኛስደተኛው እህታችን እግዚአብሔር ከፍያለእጀራ ይስጥሽ እኛንም አልቦናችንን ይመልስልን እውነትም አሰርሴማ🙏🙏🙏🙏
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c Жыл бұрын
መህምረ ሰላም ይብዛ እንኳን አደረሰ ጌታችን መዳንታሀችን የኢየሱስ ክርሰቶስ ልደት ባሀል በጣም ደሰሰል አምላከ ቅዱሳን ባል ያጣን ልጁም ያጠዉ ሁሉ እግዚአብሔር ይረዳን አሜን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@helenhelen349
@helenhelen349 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደርሳችህ ለጌታችን ለመደኒታችን ለእየሱስ ልደት ገና ባዓል አደርሳችህ አደርሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይህ ሁሉ ባንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ የኛ ልዬ መምህር💠💠💠💟💟💟💐💐💐🌺🌺🌺🕊🕊🕊🕊
@addisalam5158
@addisalam5158 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማለንን መምህር🙏 እንኳን አደረሰችሁ 🙏
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ደስስ ሲል በእውነትት።
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
ተመስገን ጌታ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አቤር አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ይሁን ይደረግልን መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት በጣም አሣታሚ ነው
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
መምሕር ሰላም ሰላም ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም ለመጥመቁ ይሀንስ ወራዊ በአል እንካን አደረሰክ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብረሀነ ልደቱ ስለ ሁሉም ነገር እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ባል እና ሚስት እንኳን ደስ ያላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን፫
@alebotube
@alebotube Жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ተመስጨ ነው የስማሁት ጌታሆይ ማስተዋሉን ያድለን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ፣እንኳንለጌታችን መድኃኒታችን ለብርሃኑ ልደቱ የእየሱስ ክርስቶስ ለልደቱ ጥምቀቱ በዓል፣እርሶንም ቤተሰቡን አቅፎ ደግፎ በሠላም አደረሶት፣አደረሣችሁ።አሜን!!!
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 Жыл бұрын
ተክለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ሁላችሁም መምህርየ ወንድሜ ነዉ እባካችሁ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን በረከታችው ይደርብን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች በዐሉን የሰላም የፍቅር የጤና ያአንድነት ያረግልን ሀግራችንንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ በምህርቱ ያስበን መምህራችን እስከቤተሰብህ እንኳን አድርሳችሁ
@alemgetachew1618
@alemgetachew1618 4 ай бұрын
የተባረከች ሴት ፣ከአረብ ሀገር ያመጣት እግዚአብሔር ለእነዚህ ሰዎች ብሎ ነው የእግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅኔፍ ነተመሰገነ ይሁን ለእኛም ህይወት አምላከ ቅዱሳን ይድረስልን።
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለልደታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 Жыл бұрын
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይስፉ ቸሩ መድዓለም ተመስገን
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x Жыл бұрын
እኔም አልጋላይ እሸና ነበር በልጅነቴ በቀን ካየሁት ሠው ጋር አብሬ አድርነበር በህልሜ ማለትነው አሁን ይሄነገር ገብቶኛል ወንድልጅ በጣም እጠላነበር ማግባትን ሣሥብ ያሥጠላኝ ነበር አሁን ያሁሉ ነገር አልፎ የልጅ እናትና ባለትዳርነኝ እግዚአብሄር ጨርሦ እንዲምረኝ ከእሥራቴ እንድፈታ እማምላክ ትርዳኝ ከኔ የበረታችሁ አሥቡኝ በፀሎታችሁ
@nebiyatdesta249
@nebiyatdesta249 Жыл бұрын
የቅድስ እሩፋኤል አምላክ አንችን የረዳ እኛንም የተቸገርነውን በሙሉ ይርዳን ።
@EftahBelen
@EftahBelen Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ስለምታደርግልን ነገር ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረስህ መላእክትህን እየላክ ከክፉ የምታድነን፣ የሚያስፈልገንን ሁሉ በጊዜውና በሰዓቱ የምትሰጠን አባት፣ የምትንከባከበን የንጉስ ልጆች ያደረከን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን! ❤ ይገርማል እሷ በቅንነት የሰውን ቤት ስታስተካክል አምላክ ደሞ የሷን ቤት እያስተካከለ ነበር ተመስገን!🤲 መምህር ግርማም ተማሪዎቻቸውም ተባረኩ የብዙ ሰው ህይወት በናንተ ትምህርት እየተቀየረ ነውና እግዚአብሔር ያብዛችሁ❤❤❤
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km Жыл бұрын
በእውነት ደሰ የሚል ግጠመኝነው መምህር
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለበአለ ልደቱ እግዚአብሔር እዝነ ልቦናችንን ከፍቶልን የምንማረዉን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
መምህር ሠላምህ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምካችን በቸእነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እንታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥዱሥቱ ቅዱሣን አንሥት አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ አብርሀምሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ሥለ ጳጳሣት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@_patience1001
@_patience1001 Жыл бұрын
አሜን እንከô አብሮ አደረሰን! ተመስገን እልልልልልልልል መድሃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን፡፡
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Жыл бұрын
መምራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ኢንቁ አስተማሪ እኔ በበኩሌ በጣም ነው የሚወዷቸው ማርያም 🥲❤️❤️❤️❤️
@tesfayabekele8907
@tesfayabekele8907 Жыл бұрын
አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራች ።እግዚአብሔር የእገልግሎት ዘመንህን ቸሩ መድሀኒያለም ይስጥልን በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 Жыл бұрын
መ/ር ዛረ ጽዋ በት ዛረ ያንትን ት/ት አስከፍቸ ነበር ደስ ይላል ሁሉንም አሳምንኩኝ መንፍስ ቅዱስ በጣም ረዳኝ ኧልልልል በ30 "ዮሐንስ አንብሳ"
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@meseretnegatu2122
@meseretnegatu2122 Жыл бұрын
መምህር ለዚህ ገጠመኝ ቃላት የለኝም ሽአመት ኑርልን
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ። መምህር ረጅጅጅምምም...እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@redeactef
@redeactef Жыл бұрын
መምህር ሰላም ነው? እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ሰላም ነን በርታ አይዞሕ ገጠመኝ ስትለቅ በጣም ነው ውስጤ የሚረካው ምክንያቱም ዛሬደግሞ። ምን አዲስ ነገር እማራለሁ ብዬ ነው አሰፍስፌ የምጠብቀው። ብዙ ነገር ተምሬበታለው ተለውጬበታለሁ።
@tinayekonjo6949
@tinayekonjo6949 Жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግሒያብር ይመሰገን መምህር ኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜንእልልልልልልል እውነት ስራው ድቅ ነው አቤት እዴት ደስ ይላን ጥላት እርር በል ውይ የሁላችን መጨረሻ ያማረ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@user-xt3wn7ll3f
@user-xt3wn7ll3f Жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መምህራችን አሜን አሜን 🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መላ ቤተሰቦችህ ጭምር መምህሬ_
@netsolo8225
@netsolo8225 Жыл бұрын
እልልልልልል መምህርዬ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እንደሚያከብርህ እማፍቅር እንደምትወድህ አምናለሁ ቁድስ ሩፋኤልዬ ክብር ደስስስስ እንደሚለው አምናለሁ
@user-hx7ml4mp7e
@user-hx7ml4mp7e Жыл бұрын
እኔ ዛሬ ስለሰማሁት በጣም ደስስስይላል እግዝአብሔር የሚሳነው የለም እንዴት ደሰ ይላል መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ
@hayah5385
@hayah5385 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እሚሳነዉ የለም ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
መምህር እንኩዋን ለብርሀነ ልደቱ አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እግዛኣብሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለመድሃኒኣለም ክብር ምስጋናን ለእርሱ ይሁን አሜንንንን🙏🙏🙏
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለሱ ምን ይሳነዋል የተቆረጠ ተስፋ የሚቀጥል አምላክ ነው ክብር ይግባው
@helenhelen8545
@helenhelen8545 Жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰላቸው ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ለኛም ይድረስልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ አቤቱ ማርን አቤቱ ይቀር በለን
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልል
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
ሰለ ማይ ነገር ስጣትዉ እግዚአብሔር አመላክ ይመስግን አሜን🙏⛪️🕊
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር በቁ
@DehabaronMeles-fq2fj
@DehabaronMeles-fq2fj Жыл бұрын
ክብርምስጋና ይድረሰዉ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም የድረስልን
@sevenp7pri789
@sevenp7pri789 Жыл бұрын
መምህር አበራ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደሥ የሚል ገጠመኝ ነው
@sitayewwogayew8463
@sitayewwogayew8463 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ በእውነት ቃላት የለኛም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ⛪️❤🙏
@user-vv9er8jl2j
@user-vv9er8jl2j Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለውሉም እካን ለዝ አበቃቹ እህቴ ተባረክ ቃለህወት ያሰማልን መምራችን አሜን
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 Жыл бұрын
ተባረክ መምህር በጣም ትልቅ ትምርት ነው የተማርነው!!!
@mimifirew1943
@mimifirew1943 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእርሱ ምን ይሳነዋል፡፡ ቢሮ ባልሆን እልል ብየ አላበቃም ነበር መምህር አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ውድ የተዋሕዶልጆ እህት ወድሞቼ መምራችን እንኳን አደረሰክ ከነቤተሰቦችክ ❤❤
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
እንክዋን አብሮ እደረሰን መምሕር በእውነት በየግዜው የምትለቃቸው ትምሕርቶች ሕይወታችንን የሚለውጥ እና በሑላችን ቤት ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ትምሕርት ነው መምሕር ያገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 187 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 36 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 75 МЛН
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 73 М.
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
68ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሴቶችን መርፌ መውጋት የሚፈራ ዶክተር ሚስጥሩ
1:13:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
ድብትርናና የተዋረሱት አጋንንት መጨረሻው ( ደብተራ ፅጌ ( ሃይማኖት የለሹ )
1:39:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.