37ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram and mobil

  Рет қаралды 35,205

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 ай бұрын

Пікірлер: 297
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 2 ай бұрын
የቪድዮው መርሐግብር በጣም ነው የወደድነን ብዙ ነገር እየተማርን ነው እንዲህ ግዜህን ሰጥተህ እንደሚገባን አብራርተህ ንፅር አድልገህ ስለምታስተምረን እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሐይልና ብርታት ይስጥህ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ተሥፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ ከተማሪዎቹ ጋር ይጠብቅልን የነገ ሰው ይበለን አሜን ❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 ай бұрын
የመናፍቋን ሴትዮ ሙሉ video የት ማየት እችላለሁ ( ምን youtube ላይ ነው እንግዳ ሆና የቀረበችው) ኤፍታዬ እህቴ??
@MeserMissy-xm1ip
@MeserMissy-xm1ip 2 ай бұрын
አረ ማየተም አያሰፈለገም እኔ ቀፈፊ ነው ያለቸኝ መምህር ደና አረጎ አሠተመሮናል 🙏
@zabibaali9470
@zabibaali9470 2 ай бұрын
Ewunet new .
@user-wv4vq2lp7i
@user-wv4vq2lp7i 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 2 ай бұрын
Ewnet new ❤🥰🙏
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 ай бұрын
የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ቅዱስ አማኑኤል አባታችን ምህረቱን ይላክልን❤
@user-lp8lk4jm6o
@user-lp8lk4jm6o 2 ай бұрын
🙏amen
@MariamMariam-xe2md
@MariamMariam-xe2md 2 ай бұрын
ኣሜን❤
@asedMariyame
@asedMariyame 2 ай бұрын
የዘመናችን እንቁ ሐዋሪያ መምህርዬ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@tirfefulas2123
@tirfefulas2123 2 ай бұрын
በአንተ ላይ ሆኖ ሲሰራ እያየን ነው ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብህ
@onelove1703
@onelove1703 2 ай бұрын
እቺ እህታችን አሁንም ያንተን ትንታኔ ስትሰማ ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት ወደ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመጣለች ህልሟ የእግዚአብሔር እሷን እንደፈለገ ያስታውቃል መምህርዬ አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ የተባለው ላንተ ነው የማትገባበት የማታወጣው ጉዳንጉድ የለም
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ጥሩ የማንቃትና የጠላትን ሴራ የማጋለጥ ስራ ነው የጀመርከው በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 2 ай бұрын
ይገርማል እኔ የተረዳሁት መጀመሪያ ከሀገር ያሶጣት ዉጭ ያለዉን የሴጣን ሀይል ሊጨምርባት ነዉ ምክንያቱም ሄዳ ምንም አላደረገላትም ግን አንዴ መካደም ስትጀምር በደረቴ ገባ ያለችዉ አሁን መጨረሻ ደሞ ለኛ ወሳኝ ሰው ነሽ ብሎ እሳት የመሰለ በጨረር ነገር በደረቴ ገባብኝ ያለችዉ ሌሊት ሌሊት ባህር ላት ሴጣን ሲወርድ አያለዉ ያለቸዉ ኢተዬጵያ ሂጂ መንገዱ ጥሩ ነዉ አላት አጠቃላይ ሙሉ ቻርጅ አርጋ የኢተዬጵያን ገብታ ህዝቡን በመናፍቅነት እንድታሶርስለት ሙሉ ሀይል አርጎ ነዉ የመጣዉ እግዛብሄር ከሚጠፉት ይሰዉረን ህዝብም እግዛብሄር ይጠብቀዉ እኔ ካንድ ፓስተር በላይ በነሱ የሚጠፋዉ ህዝብ ነዉ ሚያሳዝነዉ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 ай бұрын
የምትለቃቸው ቪዲዮዎች አስተማሪ ናቸው ቀጥልበት መምህሬ❤❤
@senaitgetachew471
@senaitgetachew471 2 ай бұрын
እንዲህ የጠላትን ሴራ አጋልጥልን ለኛም አይናችንን ግለጥልን። ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅህ።
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 ай бұрын
በትክክል ብሀር ውስጥ ልክ እደሰው ነው የሚኖሩት አጋንቶች እኛም ጋር በክፍል ሀገር ያየ ሰው አለ በዛ ላይ እረኞችን እያስገቡ ደማቸውን መጠው አውጥተው ገለው ያወጧቸዋል 😢😢😢😢😢😢ምገድ ላይም እደሰው ይሄዳሉ ሰው በቀን በጠራራት ማታም ከተራራ ወደ ተራራ ባየር ላይ ይሻገራሉ ማብራት እያበሩ ይሄም የአየር አጋንት ነው የመምህርን ትምህርት እደምናዳምጠው 😢😢😢😢😢እናቶቻችን በቀን መታ ምገድ ላይ ያገኙታል
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 2 ай бұрын
የአማኑኤል አፅብሃ ምስክርነት ይናገራል 😢😢 እውነት ነው
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 ай бұрын
Enie bekakumien ken lielit tenesten wede sebel snhied betkkl mebrat eyabra aychewlaw keza besmeab weweld wemenfes kdus snl bektsbet mebratun atefaw
@DergishetMiss
@DergishetMiss 2 ай бұрын
አባካችሁ እንቃ ግዜው ከባድ ነው። መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን!!! እግዚያብሔር ልባችንን ይክፈትልን አሜን።
@selamdura5936
@selamdura5936 2 ай бұрын
በጣም እውነት ነው ወደ ጅማ አካባቢ ልጆች ጠፍተው በሳምንት ወይ በሶት ቀን ስፈለጉ ቆይተው ይመጣሉ :: ደቼ የምትባል ሰይጣን ስው መሰል ወስዳቸው ባህር ውስጥ አቆይታ የምገርም ወርቅ በወርቅ የሆነ ቤት እና ወተት እያጠጡአቸው እቆይትው እንደለቀቋቸው ምጥተው ይናገሩ ነበር ብዙ ለማመን የምከብዱ ነገሮ አሉ::
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 2 ай бұрын
እናቴም ትነገረኝ ነበር ባህር ውሰጥ እሚኖሩ ሰዎች አሉ ትልነበር ሰጋለበሰ አጋንንት መሆናቸውን አታቄም ለዛ ቀትር ላይ ወንዝ ሰትሸገሩ አማትቡ ትለናለች ጥላ ከዘረጋቹ እጠፉ አድልጅ ትምህረርት የሻይ ክበብ ትሰራበር ፖሰቲ እየጠበሰች ተሸክማነው በቀትር ወንዙን ተሻግራ ነበር ትምህርትቤት እምትሄደው እና ተለክፋ ማቃ ማቃ ሞተች
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 2 ай бұрын
እኒየም ሰምቻለሁው
@user-qj9mt1po8n
@user-qj9mt1po8n 2 ай бұрын
ewnati naw ename samechalew faxare yexabeqane
@user-my6ow7dt5u
@user-my6ow7dt5u 2 ай бұрын
እሚገርም ነዉ ሁሉም ቦታ እደ ሰፈሩ ይለያያልና በኛጋ ደሞ ጫካ ዉስጥ ወይም ዛፎች በብዛት የሚገኝበት ቦታ እዉስጡ የስኒዉ እቃ ስቅጨለጨል ይሰማል ሰዎቹም ሲያዎሩ ይሰማል ግን አናያቸዉም እነሱን ፍለጋ ጫካዉን ሙሉ እዞራለን ግን ምንም የለ አዳዶች እናቶች ደሞ ከጫካዉ የሚያምር ሲኒ አገኘን በለዉ የዘወ ወደቤታቸዉ የመጣሉ😢
@user-cw9hp3mi8g
@user-cw9hp3mi8g 2 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ❤❤❤
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ በታሰቢያ ክብረ በዓል ቅዱስ አማኑኤል ሁላችሁንም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ መምህርዬ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በዚህ ማብራራት ትምህርትህን ቀጥልበት በጣም ተጠቅመንበታል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@Asmi715
@Asmi715 2 ай бұрын
Amen Amen Amen enkuwan abro aderesen
@Geesad
@Geesad 2 ай бұрын
ዘመኑን የዋጅህ እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ❤
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብመምህራ ተስፋዬ አበራ አደሮ ያስትማርን ያመክርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@endiendi2772
@endiendi2772 2 ай бұрын
እግዚሀብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህርዬ
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 2 ай бұрын
መምህርዬ እድሜ ለአንተ እና ለቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም እና ሌሎቹም የመናፍስትን ውጊያ ላስተማሩን አባቶች የክፉ መናፍስትን ሴራ እና መፍትሄውን ጾም ጸሎት ስግድትን የቅዱስ ቁርባንን ህይወት ላስተማራችሁን። ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈላችሁ ዘላለማዊው እውነተኛው መድሃኒት ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከናንተ ጋር ይሁን።
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 2 ай бұрын
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን ተመሰገን❤❤❤❤❤
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
መምህር ይቀጥል እጅግ አስተማሪ ነው ባለቤቷ እራሱ እመኑኝ ጥያቄ ፈጥሮባት እራስዋን እንደምትፈትሽ የበቀደሟም እንደዛው ❤❤❤❤
@hhhvj
@hhhvj 2 ай бұрын
መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን መርሀ ግብር ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው በዚኸው ይቀጥል የሚገርመው እኔ አሁን ካለሁበት ካረቦች ቤት ሰወቹ የሉም ግን ልጅቷ እራሷን መቅሰላ ልትሰግድ እግሯን ታጥባ ስትሄድ አየኋት መጡ ብየ ስሄድ ማንም የለ ውሀው ግን በትክክል በላጡ ላይ ፈሷል የታጠበችበት ይለያል😢 ሁለተኛ ቀን ደግሞ ሁሉም ፀጥ ብለው ተኝተው ሴትዮዋ በመጥብሀው በር ስታልፍ አየኋት ድጋሜ ሳይ ማንም የለም ተኝተዋል😢
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 2 ай бұрын
ፀለይ በርቼ የነሱ መንፍስ እዳይፈትንሽ እህታለም
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 2 ай бұрын
ሰላም ለናት ይህን የተዎህዶ ልጅቻች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል ወርሐዊ በዓል ወድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መዳን በስጋ እና በደሙ ነወይ አጅ በሌላ የለም
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ❤እመ አምላክ ትጠብቅልን❤ላይቭ ስትገቡ አማትቡና ግቡ እንዳትመሰክሩና እዳትጠይቁ የሚፈልግ አካል ነው ሚያስፈራችሁ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 2 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ይች እህታችን የአንተን ትምህርት በርግጠኝነት ተከታትላ እንደምትለወጥና ወደ ነበርችበት እምነቷ እንደምትመለስ እናምናለን ❤❤❤
@FetleWork-ke2zm
@FetleWork-ke2zm 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር በእውነት በጣምነው የምናመሠግነው
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የዚህ ዓለም ነገር እጅግ ከባድ ነው እና በሃይማኖት እና በምግባር አፅናን ከሚድኑትም መካከል አድርገን ማስተዋሉን ስጠን።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለመድሐኒያለም በአል በሰላም አደረሳችሁ አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ከነቤተሰቦችህ በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ይጠብቅልን አግዚአብሔር አየረዳህ አስከሁን አያቀረብከዉ ያለዉ ትምህርት በጣም አስተማሪ ነዉ ይህ ደግም የበለጠ ለማያምኑ ሀይማኖታቸዉን የለወጡ ኦርቶዶክስ ለሚወቅሱ ትልቅ መልስ ነዉ
@keroskeros5466
@keroskeros5466 2 ай бұрын
መምህር በባሕር ዉስጥ ያሉት ቡና የሚያፈሉ ኣሉ ኣየሁ ያለኝ ስዉ ኣለ እዉነት ነዉ❤❤❤❤
@user-tp2jz3bs4j
@user-tp2jz3bs4j 21 күн бұрын
በእውነት እኔም ልጅ ሁኛ ብዙ ልጆች ይነግሩኝ ነበር በስመ አብ
@UserB721
@UserB721 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ስላምመጣህ የመምህር ቤተስቦች ሁላችሁም እንኳን ለውረሀዊዩ መድኃኒአለም አድረሳችሁ ለነገው ለአመቱ አማኑኤል አድረስን ❤
@user-cy2xs1pr5j
@user-cy2xs1pr5j 2 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ✝️✝️✝️
@savannasav2609
@savannasav2609 2 ай бұрын
ቀጥል መምህር በጣም ጥሩ ትንታኔዎች አስተማሪ ነው ሴትየዋ ያየችው እራሱን አዳል ሞቴ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ወደ ተዋሕዶ ይመልሳት።
@user-if7po8kj9p
@user-if7po8kj9p 2 ай бұрын
መምህር በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ተመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ይቀጥልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikirtedesalegn4657
@fikirtedesalegn4657 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንዴት ነህ መምህረ
@MimiShashemene
@MimiShashemene 2 ай бұрын
መምህርዬ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አንተን ስለ ሰጠን ይክበር ይመስገን
@AberashBirhanu
@AberashBirhanu 2 ай бұрын
Liveየሚለውን አልሰማም ነበር የራሴ ስንት ችግር እያለብኝ የሰውን እየሰማው ለምን ልጨነቅ ብዪ ነበር አሁን አቀረብህ ቆንጆ ነው በዚህ ቀጥል እኛም እድሉን አግኝተን እስክናገኝህ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብኤር ፀጋውን ያብዛልክ❤ በጣም እናመሰግናለን።የሚገርም ቆይታ ነበር በእውነት በአንተ ላይ አድሮ የሚሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ። መምህርዬ የቪዱዮ ፕሮግራም ምርጥ ነው ለብቻው ይቅረብ ለምን ከብዙ ንግግር በዋላ እንደገና የስልክ ውይይቱ አንተን ያደክምካል ስለዚህ ቢቻልክ ላይቩን የስለክ ጥሪ ለብቻ አድርገው ፡ እግዚአብኤር ካንተ ጋር ይሁን እማፍቅር አትለይክ እንወድአለን❤❤❤❤
@SaraSara-hq9il
@SaraSara-hq9il 2 ай бұрын
ሰላም ለዚ ቤት መምህርየ ሰላምህን ይብዛልን በጸሎት አስበኝ ጻድቃነ ማርያም እያላች ወገኖች😢
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 ай бұрын
መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ከእና ቤተስቦችክ ያአኑርልን በአንቴ ትምህርት ከጭለመ ወደ ብርሃን ተመለስኩ ለአንቴ የምለው ቀለት ያጥርኝል❤❤❤❤❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውውን ያብዛልህ አሜን
@MariamMariam-xe2md
@MariamMariam-xe2md 2 ай бұрын
በፀሎታችሁ ኣስቡልኝ ወንድሜን ኪዳነ ማርያም ብላችሁ በእግዚአብርሔር ስም ኣደራ😢
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 ай бұрын
እረ በስመአብ ስንት ነገረ ነው ያለው በጣም ይገርማል እሱ በቸርነቱ ያድነን በዝህ ዘመን የተሰጠን መምህር ተስፋዬ እድሜጰጤና ይስጥህ ትልቅ የምያነቃ ትምህርት ነው
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 2 ай бұрын
አይ መምሕር ማብራርያውን ይቀጥል በጣም ይጠቅመናል በርታ ድንግል ከነቤተሰቦችሕ ይጠብቅሕ
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 2 ай бұрын
Amen Amen Amen klak hiwet yesman yene merhey embrhn Eent kefeu negr tebkeki yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
ነገ ግባ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ቀጥልበት ቀጥልበት አግዚአብሔር ይርዳህ አማፍቅር ታግዝህ ❤❤❤
@TutuEshetu
@TutuEshetu 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር በጣም የሚገርም ትንተና ነው በየቀኑ የሚያስደምም የሴጣን መረቡ የሚገርም ነው ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ማን እንደሆርቶዶክስ የሚገርመው እልማን በቀኝ ሳይሆን የምትተረጉመው በግራ ነበር ግን የሚገርመው አሁንም በህይወቷ አብራት የሚጋዝ እንደሆነ እገምታለሁ (መነፈሱን በትከሻዋ ) እንዳለ ይሰማኛል
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 2 ай бұрын
የመምህርን ትምህርት ስሰማ ሁሉ ነገር የተዘጋው ሁሉ ይከፈታል መንፈስ ቅዱስ አለው የምር ተጠቀሙበት ምዕመናን እኔ የተጠቀምኩበትን ነው ምነግራችሁ
@nhgyhr-mj9kj
@nhgyhr-mj9kj Ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን❤❤❤❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 2 ай бұрын
ይቀጥል ግን መምህራችን ላይቩን ለኛ ብትሰጠን እንዲህ አይነት ማብራሪያውን ግን በቢዲዎ አድርገህ ብትለቅልን እናዳምጣለን በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያስረዳከን ላይብ ስትመጣ ግን በጣም ብዙ ሰው የሚፈልገው ስልክ አናግረከን ጥያቂያችንን ብትመልስልን መምህራችን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወይ ጉድ የዛሬው ደግሞ ይባስ እርሱ አጀምሮ እራሱ አሰፈጻማት የሚገረመው እኮ አንዴም ፀበል ሄድኩ ወይ የእመቤታችንን ወይ የቅዱሳንን ሰም የጠራቸው ቦታ የለም አንዳንዴ እንዴት በከፉ መያዝ ነው ከዚህም በኃላ ደግሞ ጥፋቷ ሰለሚበሰ የጊዜ ባለቤት ከጠላት አፋ ይንጠቃት
@user-dq7dg4kj4m
@user-dq7dg4kj4m 2 ай бұрын
መምህር ቤሩት የምሠራበትቤት የመጣ እንግዳ የአንገቴን መስቀልወደውጭ አድርጌ ሳስተናግደው መስቀልሽንደብቂው አንቺ ያቃጥለኛል ሲለኝ ገርምኝ እሰይ እግዲያው ማያቃጥልህ ነበር ያልኩት።
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን❤❤
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 2 ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@user-yw2rb9xs7w
@user-yw2rb9xs7w 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-vc1tv7cy7g
@user-vc1tv7cy7g Ай бұрын
መምህር እጂግ በጣም ዴሥ የሚል ነገር ነው ይቀጥል እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yrgg1047
@yrgg1047 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 egzbiher tsegawun yabazalh ❤❤❤🙏🙏🙏ye qetel memehir
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo Ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛል እግዚአብሔር ይመስገን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ❤❤
@nhgyhr-mj9kj
@nhgyhr-mj9kj Ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መምራችን❤❤❤❤
@qatardoha5076
@qatardoha5076 2 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ በጣም እየተፈታተነኝ ነዉ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 ай бұрын
Egzio meherene Keresetos abatu ante aseben keduse Egziabeher Arebochu bebezat menafeset new yemiyiamelekut kenesu gar bezu amet serechalhu beretalen meherene Egziabeher yitbekehi
@aass5403
@aass5403 2 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት 🥺🙏🙏🙏
@kedestmegersa7701
@kedestmegersa7701 2 ай бұрын
መምህርየ ቃለሕይወት ያስማልን የህይወት ዘመንክን ይባርክልን
@user-dj7fz5go9l
@user-dj7fz5go9l 2 ай бұрын
መምህር 😢😢😢😢 በምን እደማገኝ አላዉቅም ብቻ ማገኝት አለቻልኩም 😢😢😢 እናም ባለማወቅ የሰዉ መዉደድ አደረጊልሁ ሰለመናፍሰታት አሁን ሲገባኝ ያደረኩት ነገር ሰተት ነበር እናም አሁን አተን ካወኩ ጀምርሬ ተቀይሪ አለሁ ጥሩ መነፈሳዉይ ሁኛልሁ እሰገድ አለሁ እፆም አለሁ ነሰሀ ለመገባት በጣም ጓጉቻልሁ እናም አሁን ላአይ እሚሰጨነቅኝ ነገር እራሴ የሰዉመዉደድ ያረኩት ትዝ ይልኝ እና አለቀሳልሁ 😢😢😢😢 እንዴት ብየ ጨቀላቴ ላይ ላጠፋዉ😢😢😢 እህት ወድሞች አሰቡኝ በፆልታችሁ ወለተ ሰላሴ ብላአችሁ❤❤❤
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 2 ай бұрын
በጣም እየተማርንበት ነው ቀጥልበት መምህራችን
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር❤❤❤
@maranata-th6me
@maranata-th6me 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዝኣቢሄር ይጠብቅህ
@MerMer-rm4md
@MerMer-rm4md 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 2 ай бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር ❤
@Keraj21
@Keraj21 2 ай бұрын
Memhrachen betam Enamemeseginalen yanten tmrt mesmat kejemerkugn jamerw bezu negeroche new behiwete yetekyera kelibe amesegnlew🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cd4up8jt9w
@user-cd4up8jt9w 2 ай бұрын
አሜን
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን 🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@etinishdubai8269
@etinishdubai8269 2 ай бұрын
Elllellllellll amen amen amen
@firehiwotshiferaw4134
@firehiwotshiferaw4134 Ай бұрын
የጠፉትን እግዚያብሔር ወደቤቱ ይመልሳቸው አሜን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 ай бұрын
መምህር ቨዲየውችን በጣም አሰተማሪ ነው ቀጥልበት
@Eskiyalfyalefal
@Eskiyalfyalefal 2 ай бұрын
መምህር እንዳዉ አንድ ቀን ደፍሬ online ገብቸ ባወራህ ደስ ባለኝ ግን እፈራለሁ ስንት ጉድ አለ መሰለህ በየቤቱ ብቻ ፀልዩልኝ ሁላችሁም በስደት ነኝ ወለተ ሰንበት ነኝ
@ShewayeAyanew-ku4wb
@ShewayeAyanew-ku4wb 2 ай бұрын
አወ በትክክል መምሕር ተደጋጋሚ ሳልጠራ አቤት እላለሁ ከኋላየ የቆመም ይመስለኛል
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 2 ай бұрын
Enamesegnalen Memhir
@abrahamgebrelibanos2898
@abrahamgebrelibanos2898 2 ай бұрын
ከገጠመgen ይልቅ እንደዚ አይነት video ይሰራልን ምትሉ like 👇
@SamsungA-hk4it
@SamsungA-hk4it 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SelfaniSelfani-zr8ve76.
@SelfaniSelfani-zr8ve76. 2 ай бұрын
በጣም ጥሩነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@giotomasfaha
@giotomasfaha 2 ай бұрын
Yes it’s
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 2 ай бұрын
አሜነ አሜን አሜን🙏🙏🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
ቃላህዉት ያስማልን ተስፈ ሰላሴ። የቃጥል❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
እልልልልልልልል❤❤❤ ተመስግን ስእናት ና አባትቨ። አሁን። ሴቴያዋ። የተንገረቾው አየንተ አንቾ ፆም ፀሎት አረገቨ❤
@mnda1998
@mnda1998 2 ай бұрын
አስተማር ናቸው ቀጥልበት መምህር❤❤
@user-cy2xs1pr5j
@user-cy2xs1pr5j 2 ай бұрын
መምህርዬ ቃል እንዴት ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@TigistAsrat-jy6lg
@TigistAsrat-jy6lg 2 ай бұрын
መምህር በርታልን ፈጣሪ እረጀም ያገልግሎት እደሜ ይስጥክ 🙏
@user-nn1pq4qn1h
@user-nn1pq4qn1h Ай бұрын
Mana dhaba baay’een keenya waa’ee amantii osoo hin beekiin waan baay’ee keessa galee garuu waan kana keessa ba’uun aarsaa guddaa nama kafalchiisa kun hundi dursine walaluu keenya garuu waan baay’een baradhe midiyaa kanarra waaqayyoo baraaf jireenya keessan haa eebbisu❤❤❤❤🙏🙏
@annahanna8932
@annahanna8932 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ መምህርዬ በርታልን በእውነት ስንት ነገር ተማርንብህ ዘላለም ያኑርህ❤️❤️
@user-gk8co7wx8m
@user-gk8co7wx8m 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ሰላም ነህ የኛ እንቁ
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤
@hanankahsay5483
@hanankahsay5483 2 ай бұрын
selam memhr zare betam asfelagi tmhrt nw degagime bsmaw yemaselech sile haymanot ena mgbar aydel memhr? des eyalegn begugut adamtalew tebareklin edmena tena yadlk yeagoligulet gizekn yibarklih betesebkn yitebk ye KUDUS MICHAEL AMLAK..
@betelihem6451
@betelihem6451 2 ай бұрын
Mamheracen betam Lebam nahe ezgabehare zamenahen yebarkalhe.
@meseret742
@meseret742 2 ай бұрын
ከእኛም በጣም ባድ ቡዙ ሠውየፈጅ ብሀር አለ እና መምህር እውነትክን ነው በእኛ ሀገር ትልቅ ወንዝ አለ በጣም የሚፈራው ወንዙን ተሻግረን የምንሄድ ከሆነ ወይ ኖግ ወይ ቆሎ አለዚያ እንጅራ የሆነነገር ጣሉለት ይባላል እና ደግሞ በቀትር በወንዙ አትሄዱ ቡና የሚያፈሎበት ሰአት ሰለሆነ ፈንጃል ተሠብራለችው የባላል ቡና ያአፈላሎ ልብስ ያአጥባሉ ከብሀር ወተው ፀሀይ የሞቃሎ ይባላል አቤት በእኛ ሀገር ቡዙ ሰው የሚያመልከው አል እና ቡዙ ነው የአለ ሰአት ሲሂዱ ፈንጃል ሰብረው ነው ተብለው የታመሞ የተነኩ የሞቶ አሉ እና ድግስ ደግሳችው በደ ብሀሩ ጡለሽ ጣሉ ይባላል
@mariazemichael-tu1wb
@mariazemichael-tu1wb 2 ай бұрын
Egzeabher bereketu redietu yabzalih memhrachin
@shewitabebe3375
@shewitabebe3375 2 ай бұрын
Memeher lemetastemerewu temehert betam amesegenalehu ene gen betam efelegehalehu selkehen embi belognal
@user-uw2xh7jm4c
@user-uw2xh7jm4c Ай бұрын
እውነተኛ መረዳት ያለው ይንገረኝ አሁንስ ግራ ገባኝ ወገን እየሱስን ማመን ነው ወይስ ሀይማኖት ነው የሚያድነው ?
@yeshireg3824
@yeshireg3824 2 ай бұрын
Mameher degel mareyam kan mola betasabochik texabeqeki❤❤❤❤
@mesfinberhe9265
@mesfinberhe9265 2 ай бұрын
Please continue!!!
የእናንተው ድምፅ ፦ የእናት እርግማን መንፈስ ለዘመናት ቤተሰብን ሲያምስ
1:44:48
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 30 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 24 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН
41ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:29:41
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 36 М.
51ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:00:00
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 32 М.
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 111 М.
18ኛ መንፈሳዊ እንግዶች ፦ የካህን ሚስት ቀምቶ ያገባ ደብተራና የእናት ጎዳት
1:26:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 30 МЛН