148ኛ ፈተና ገጠመኝ፦እንደው፦ ጌታ ይጠብቀኛል እንጂ ባለትዳር ስለሆንኩኝ እንዲህ አይነት ታሪክ ሲያጋጥመኝ በራሴም ላይ እንዳይደርስ አጥብቄ እፀልያለሁ

  Рет қаралды 177,231

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

11 ай бұрын

Пікірлер: 1 000
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 11 ай бұрын
እኔ ስለ መምህር ተስፋዬ አንድ ነገር ልበል በውጭ ተሰድጄ መኖር ከጀመርኩ 12 አመት ሆነኝ ስራ ስገባ ከአሰሪዎች ጋር አልስማማም ተስማምቼ ከሰራው ደግሞ ገንዘቡን አጠፋለው ብቻ ምን አለፋቹ ዘርዝሬ የማልጨርሰው ፈተና ነበረብኝ አንድ ቀን የኔን ሂወት የቀየረውን የላይቭ ውይይት እያካሄደ ገብቼ ተመለከትኩ ኤፍታ በሉ ሲል ከልቤ ኤፍታህ አልኩ ነገሬ ሁሉ ተቀየረ 12 አመት ምንም ያልነበረኝ ሴት በ 7 ወር ቤት ሰራው ገንዘብም አስቀመጥኩኝ ከዚ በላይ ግን ሁሌ ነበር የማለቅሰው አሁን ግን ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥህ አመሰግናለው የኔ ሂወት መቀየር ከ እግዚአብሔር በታች ያንተም ውጤት ነው ❤❤❤
@woynialemu7611
@woynialemu7611 11 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ ለኔም ፀልይልኝ
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 11 ай бұрын
@@woynialemu7611 እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ በርቺ እኔም አስቢኝ ሁሉ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር በግዜው ውብ አድርጎ ይሰራል
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ብዙዎቻችን በመምህር ትምህርት በስጋም በነፍስም ተጠቅመንበታል እኔም 5አመት ለፍቼ በትኜ በትኜ ባዶጀን ነበርኩ አሁን ባንድ አመቴ ብዙ ነገር እግዚአብሔር አደርገልኝ በበርከት ሞላኝ ተመስገን ሌላ ምን እላለሁ
@mehritk
@mehritk 10 ай бұрын
አረ እኔ እንደዛ ነኝ አሁን ግን ጨነቀኝ ከእዚአብሔር በታች ማማከረኝ ሰው አጣሁኝ 😢😢😢😢
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 10 ай бұрын
@@mehritk አይዞሽ በፅሎት በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ የት ነው እምትኖሪው
@zezumeke1689
@zezumeke1689 11 ай бұрын
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጤናችንን ሃገራችንንም መድኃኒያለም ሰላሟን ያምጣልን ያለንበትንም ሃገር እሱ ይጠብቅልን
@tadsawodaje1162
@tadsawodaje1162 11 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ❤️ በእውነት ክብር ይገባሀል🙏 ያንተን ትምህርት በመስማቴ ብዙ ነገር እንዳውቅ ረድቶኛል ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜህን ያስረዝምልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህራችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@user-ic5ex7cn6n
@user-ic5ex7cn6n 11 ай бұрын
❤❤❤
@yewoynshetdesta2029
@yewoynshetdesta2029 11 ай бұрын
@@user-ic5ex7cn6n ፨፨?
@yeshistillefors3387
@yeshistillefors3387 9 ай бұрын
Memihir igizihaber behuluneger yiridah
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 11 ай бұрын
እዴት ደስ ይላል መምህር የአተን ትምህርት ስሰማ የተመኘሁትን ሁሉ እግዚአብሔር እደሚሰጠኝ ተስፋየ ይጨምራል አመሰግናለሁ ❤
@amanuaela2370
@amanuaela2370 11 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ክፉ ከሚያሰቡብ እና ክፉ ከሚያደርጉብን ሰዎች ጠብቅ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር አምላክ ይሰጥልን።
@mesihaile580
@mesihaile580 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም እግዚአብሔር አስተማረኝ የእኔ ታሪክ ነዉ የሰማሁት የመምህር ተማሪዎች ወለተጊዮርጊስ ብላችዉ በፀሎት አስቡኝ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Kidus_micael_abate
@Kidus_micael_abate 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ❤ጠላትክ ያልቅስ ያው የደስታ ቢሆንም ❤ሰሚ ብቻ ሳይሆን አዳማጭ ያድርገን 30 60 100 የምናፈራ እና የምለወጥበት ያድርገን ❤
@mahdertadesse8031
@mahdertadesse8031 11 ай бұрын
ለቅዱስ ቁርባን አብቃኝ🙏💖⛪️
@user-ym9dc9sj4q
@user-ym9dc9sj4q 8 ай бұрын
መምህር ተስፋየ ረጅምምምምምምምምም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለው 👏👏👏
@jemalawel2944
@jemalawel2944 11 ай бұрын
መምህር ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል ፀልይልኝ ለሷ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ
@user-if3yw2sp8j
@user-if3yw2sp8j 10 ай бұрын
በነገሮች ላይ እራሳችንን እንድንመለከት፣መምህር ባቀረብከው ገጠመኝ ውስጥ እኛ የት ቦታ እንዳለን ስንመለከት ለችግሮቻችን መፍትሔ እናገኝበታለን ጥሩ ትምህርታዊ ገጠመኝ ነው።
@user-su6yk8cy1w
@user-su6yk8cy1w 10 ай бұрын
Yegzeabhar tsega
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 11 ай бұрын
በጣም ሚገርም ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለውአረብ ሃገር ያለነው ቡዙ ችግር ስላለብን በጸሎትአስቡን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰👏
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ታሪኪን ቀይረው😢 መምህርዬ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሁ አብዝቶ ይስግልን ቃለህውት ያሰማልን ግሩም ነው ታሪኩ
@user-yy5xg9im8u
@user-yy5xg9im8u 11 ай бұрын
ለነሱ በጣም ደስ ብሎኛል የነሱ የደረሰ ቸሩ መዳሐኔያለም ለኛም ይድረስልን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@semira7706
@semira7706 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@rahelsamson2798
@rahelsamson2798 11 ай бұрын
Amen 🙏
@alembayable5335
@alembayable5335 11 ай бұрын
​@@emebetmerga7291😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 11 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን
@user-md1fe4jy8c
@user-md1fe4jy8c 11 ай бұрын
AmaneAmane
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️🙏
@LaketchHirpa
@LaketchHirpa 11 ай бұрын
መምህር ያኑርልን እኔም ባገኝህ የኔም ጨለማ ቢገፈፍ ደስ ይለኝ ነበር።
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
በጣም የሚገር ገጠመኝ አቤት መታደል መንፈስ እንዲጋለጥ ያደረገች ልጅ እግዚአብሔር ይባርካት❤❤ የፀሎት ውጤት ነው ይከ ሁሉ❤❤
@selititie2167
@selititie2167 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በፀሎት አስቦኝ ፍቅርተ ማርያም ብላቹ እህት ወንድሞቼ
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 11 ай бұрын
መምሕር ፀጋውን ያብዛልሕ በእውነት እኔ ምን እንደምልሕ አላውቅም እኔም በሰው ሐገር ሰራተኛ ቀጥሬ የኔንም የባለቤቴንም ልብስ በእረፍትዋ ቀን ወስዳ ስትመለስ ይዛ ባባግዋ ደብቃ አመጣች እኔም እግዚያብሔር እይው ሲለኝ የልብሱ ጫፍ ወጥቶ አየኹት በጣም ደንግጩ መዝሙረ ዳዊት አንብቤ አቃጥዬ ጣልኩት በጣም የሚገርመው ደሞ ገጠመኙን ስስማ አዙሮኝ ልወድቅ ነበር ብቻ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ ፀጋውን ያብዛልሕ
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 11 ай бұрын
ምን ዓይነት ትምህርት ነው ? ይሄ እኮ በእያንዳንዱ ቤት ያለ ነው ። የትኛው ቤት ነው ሰላም ያለበት ? ይህን የመሰለ የትዳራችንን ችግር የምንፈታበት ትምህርት ቀርቦልን ሳለ ታዲያ ግን እኛ መንፈስ መንፈስ ይላል እያልን እናላግጣለን ። የመዳናችን ቀን ቀርቦ ሳለ ፣ የቤታችን ሰላም ሊመለስልን ተቃርቦ ሳለ ፣ ጎጇችን ትዳራችን ሊደምቅልን እየቀረበልን ሆኖ ሳለ በልባችን ጠማማነት፣ በምላሳችን ርዝመት ስቃያችንን እናራዝመዋለን ።ትዳራችን እንደተበጠበጠ ከአመት አመት ይሸጋገራል ። አምናም ያው ነው ዘንድሮም ያው ነው ። ምን አለበት ልባችንን ብናለሰልሰው ? አስተሳሰባችን ደረቅ እንጨት ባይሆን ምን አለበት ? እንዴ ! ለአይንም እኮ የሚያምረው የለመለመ ዛፍ ነው ። ምነው እንደ አረንጓዴው እንደ ለምለሙ የእኛም ልብ እና አመለካከታችን ለስላሳ እና እርጥብ ቢሆን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@MekedsMerid
@MekedsMerid 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 11 ай бұрын
እንኳን ለርእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሳችሁ።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🥰🙏🥰🙏🥰
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን❤❤❤
@user-rk5bx4it9v
@user-rk5bx4it9v 11 ай бұрын
😊😊
@robelalem2014
@robelalem2014 11 ай бұрын
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 11 ай бұрын
የኔ አባት መምህርዬ ስታለቅስ አስለቀስከኝ እመብርሀን ትጠብቅህ ❤የዚህ ቤተሰብ ታሪክ በከፊሉ የኛ ቤት ነው😢
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 11 ай бұрын
በስላሴ ስም ወይ ብቻ ሁላችንንም መድሀኒ አለም ፍፃሜያችንን ያሳማርልን
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 11 ай бұрын
እኳን ደናመጣህ መምህር ዛሬ እመቤታችን ናት እኳን አደረሣችሁ በማሬም አሞኛል በስደት መንፈስ እየተጫወተብኝነው ሁላችሁም በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ 😢😢
@user-sv1ti4ps5o
@user-sv1ti4ps5o 11 ай бұрын
ወላዴት አምሊክ ታስብሽ🙏🙏🙏
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 11 ай бұрын
ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር ይማረሽ🤲🤲🤲
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
እመብርሀን አለሁ እመብርሀንአለሁትበልሽ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 11 ай бұрын
@@kasechkasech6651 አሜን አሜን አሜን ሁላችሁንም 🙏🙏
@asde301
@asde301 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🌺🌺🌺 እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ 🕊🕊🕊
@bere2532
@bere2532 11 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@beminethabta1505
@beminethabta1505 11 ай бұрын
እማምላክ ታስባቹ❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 11 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@yengusenshdereje
@yengusenshdereje 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያለባችሁ
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሳማልን እመቤቴ ትጠብቅል መምህራች እኔ ቃላቶች ሁሉ ያጡሩኛል ኣንተን ለመግለፅና 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤❤
@user-ed1rx2lq7t
@user-ed1rx2lq7t 11 ай бұрын
የኔ እንቁ መምህሬ እግዚአብሔር ከነመላው ቤተስቦችህ እናቴ ማርያም እማ ፍቅር የምትወዳት ትጠብቅህ
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 11 ай бұрын
መምህረይ ኣምላኽ ቁዱሳን ምሳኻ ይኹን ዝሓወይ ኩሉ ግዝየ ❤❤❤❤❤
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 11 ай бұрын
መምህር እረዠም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 4 ай бұрын
ትልልቅ የአገሪቱን ባለሥልጣኖችም በሰይጣን ቁጥጥር ሥር ያሉ ስለሆነ እንደው ብርቱ ጸሎት አድርግና እኛም እናግዝሀለን ነጻ እንዲወጡ ጥረት እናድርግ እስቲ! ሙሉ ኢትዮጵያም ፈውሷ ይፈጥን ነበር።
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 11 ай бұрын
እኔ ይሄ ነገር ግራ ግብት ብሎኛል ወንድሜንም አጣሁት ህይወታችንም ምስቅልቅል ያለ ነው ፈቅ የለ ብቻ ፈጣሪ መንገዱን ይምራን ከባድ ነው እግዚአብሔር ያቅልልን በህይወት ኖሮ መፈተን ጥሩ ነው በወጣትነቱን አጣሁት ወንድሜን እህህህ ቁስል ብቻ
@yo-di-t
@yo-di-t 11 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ተስፋስላሴ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል እማ ፍቅር የምትወዳት የምንወዳት የሁላችን እናት ከነመላ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ትጠብቀን እኛንም በዚህ ትምህርትህ እንድንነቃና እንድንለወጥ እማ ፍቅር ትርዳን ኣሜን ኩፉ ለራሱ ኩፉ ለራሱ የሚሉትን አንድ ፃድቅ አባት ነበሩ እና ሁሉን ኩፉ ለራሱ ይሆንበታል የቤቱ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይከፍለናል ለሁላችን እንደእጃችን ምንም ቀኑ ባናወቀውም ሰላም ዋልልን
@mehritk
@mehritk 10 ай бұрын
እባከቹ 16 አመት ሙሉ ህወትይ ባካና ኖሮ ኖሩኩኝ 3 ሞላን ንስሃ ገብቸ ቁዱስ ቁሩባን ከተቀበሉኩ አሁን ግን በጣም ከባድ ጭንቅ ወስጥ ነው ያለሀሁት ምን ማዲረግ እዳለብኝ ሁሉ ጠፍኝ ከእግዚአብሔር በታች ማማኪረኝ ሰው አጣሁ 😢😢😢ወለተ ማርያም ብላቹ አሱቡኝ
@zemmayared1921
@zemmayared1921 11 ай бұрын
መምህራችን ባንተ ትምህርት በጣም ጥሩ የሆነ ለውጥ እያደረግን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ::
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እኔ በስደት ተማሪ ነኝ በኦላይን ግን ዛሬ ላይ በጣም ፈተና ዉስጥ ገብቸ አለሁ አይኔን ያመኛን ሰወቹን በጣም እፈራለሁ ፍርሃት ይሰማኛን ከቻሉ ምክረዉን ይለግሱኝ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@zezumeke1689
@zezumeke1689 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ ❤❤❤❤❤
@asde301
@asde301 11 ай бұрын
ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች👍👍👍
@elesaelesi3284
@elesaelesi3284 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣክ እረጅም እድሜና ጤናን ከቤተሰብ ጋር እመቤቴ ትስጥክ ወለተ ማርያም ብለክ በፀሎት አስበኝ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 11 ай бұрын
መምህሬ እንዳንተ ዓይነት ሰው ያብዛልን
@TsgeredeM
@TsgeredeM 11 ай бұрын
መምህርችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ ንቁ መምህር ❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማ እፍቅር ትጠብቅህ ❤❤እንኳን ለእናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤❤
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን ❤❤ጣላትህ ያልቅስ የስደት አባቴ መምህሬ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ❤❤
@elias0829
@elias0829 11 ай бұрын
መምህር 1000 አመት ኑርልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 የኔ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ካንተ ጋር ይሁን! ዘንድሮ እግዚአብሔር ለያጠፋቸዉ ተነስቷል ከየቦታዉ ይሔ ስራ ነዉ የሚጋለጠዉ! እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃችሁ ተባረኩ ✞❤✞🙏
@Tizita341
@Tizita341 11 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ከፍ ከፍ ያለ ይሁን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ቃለሂወትን ያሰማልን በርታ መ/ር እመቤቴ በለተቀኑዋ ጥላ ከለላ ትሁንህ ተመስገን ማዳሜ መልካም ናት እኔም ስራዬን አክብሬ ልጆቹዋን ተከባክቤ ተከባብረን ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤
@yegebreail
@yegebreail 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን 🙏
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጡልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏
@user-rv6px9cn4v
@user-rv6px9cn4v 11 ай бұрын
መምህር እኔም ከዛሬ 7አመት በፊት ለጎረቢት ከስደት መልስ ስጧታ ብየ የሆነ ጉርድ ሰጥቸ ተለቀብኝ በለው ተቆርጧ መለሰችልኝ እኔ አሁንም በስደት ነው ያለሁት ግን አሁንም የባልተቤቴን ልብስ ከተሰጣበት እየወሰዱ እየቀደዱና ደም እየቀብ መልሰው አጥር ላይ ያጠለጥሉታል አለኝ ጠናውም በጣም ነው ያጣው አዳደ አይኑን አዳደ ጆረየን ያመኛል ይላል የከብቶቻችንማ በጣም ነው ባህርያቸው ሁሉ ልውጥወጥ የሚለው ታስርው ሁሉ ጭድ እየበሉ ይነፍቸዋል አጣቆ እደበላ በሌም አባት የለው ወድም የለው ብቻ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ከሱ ጋር በጣም ጠንካራ ገበሬ ነው ያመርታል ከስው በላይ ነው የምናስገባው ግን አመትም አይደርስ ምምህር እንዳም መላው ጠፍቶኛል እኔም በስደት እፍፍፍ ክፉ ጎረቢት ያለው ሰው እግዚአብሔር መልካም ጎረቢት ይስጣችሁ ወገኖቸ 😭😭😭😭
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 9 ай бұрын
አይዙሽ ሰፈራችሁን ቀይሩ አዳድ ጉረቤቱች ክፉ ናችዉ 😢😢ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@beminethabta1505
@beminethabta1505 11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ወመህራችን ህማምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም ትሁት ወንዲ አለ እግዚአብሔር አሁንም ሠላማቼውን ያብዛልንንን❤❤❤ በደስታ ስታለቅስ አብሬህ አለቀስኩ መምህርዬ ከፍፍ በልልን
@user-ob2de3rp4g
@user-ob2de3rp4g 11 ай бұрын
መምህራችን ልዕል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤
@Ggg-em2cw
@Ggg-em2cw 11 ай бұрын
በስመአብ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በውእነት ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን መልካምሁን መልካሙን እድታገኝ የተባለዉ በዚችሰራተኛ ሰርቶ ታየ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-uf1bi9pv3m
@user-uf1bi9pv3m 11 ай бұрын
ግምቴ አልሰራም መምህር ለማኑም በጣም ደስ ይላል ልጆቻቸው ለቁም ነገር በቅተው ለብዙ ነፍሳት መዳን ምክንያት ያድርጋቸው
@tadegabera4745
@tadegabera4745 11 ай бұрын
"ወልደ ኪሩቤል " ን በፀሎት እሰቡኝ :: 🤲🤲🤲
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 ай бұрын
እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን
@emebetengdawork3335
@emebetengdawork3335 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር አንቴን ምከንያት አድርጎ የመጣህ ለብዙዎች ድነት ነዉ
@limalima4922
@limalima4922 11 ай бұрын
ሚገርም ነዉ መምህሬ ያኑርልን አንተን የእማ ፍቅር ልጂ
@fasika4227
@fasika4227 11 ай бұрын
እኔም ሂወት ውስጥ ትልቅ ችግር እዳለ አውቃለሁ ነገር ግን እሚያግዘኝ ሰው ነው ያጣሁት መምህር ተስፈየን ማግኘት እፈልጋለሁ ።
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን በይሁሉም ገጠመኝ እራሴን አገኛዋለሁ ❤ዘመኔ በከቱ ይነጉዳል እዲሜየ 36 አመቴ ብዙ ችግር አለብኝ እግዚአብሔር ይፍታሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ወለተ ማርይም ብላችሁ አስቡኝ እህት ወንዲሞቸ😢😢😢በመብርሀን እዘኑልኝ
@user-dq4ol4pf5o
@user-dq4ol4pf5o 11 ай бұрын
መላኩኡራኤልይፍታሽ
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም
@user-uc5fr1mc2w
@user-uc5fr1mc2w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍታልሽ ችግሮችሽን ሁሉ የኔ እህት
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 11 ай бұрын
@@user-uc5fr1mc2w አሜን አሜን አሜን የሁላችንንም
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 11 ай бұрын
እኔም ልብስ ላኩልኝ ብየ የባሌ ቤተሰብ ስለነበረች ልብስ ላኪልኝ ብየ ለኔና ሽፎንና ቀሚስ ላቃጥለው እንዴ ልጆቸ ገንዘቡን ልኬ እቢ ብላኝ በስት መከራ ላከቸው ከዛን በሆላ ጤናም ለኝም ልጆቸም ተነግረው አይሰሙም ባሌም በጣም ይሰድበኛል ሰላም የለነም ፈዛዛናቸው በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ትንሣኤ ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ብላችሁ
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 11 ай бұрын
ልክነዉ መምህር የቤት ሰራተኛን የቤተሰብ አካል አርጎ ማየት መልካም ነዉ የሚገርምህ በዚህ በስደቱ አለም እራሱ በጣም በዙ አፀያፊ ነገር ያረጋሉ ሰወቹ በጣም ይፀየፉናል ስሀን ማንኪያ እኛ የምንጠቀምበትን በጃቸዉ ለመንካት እንኳ ስለሚቀፋቸዉ ምልክት ያረጉበታል እና አንዳንድ የሌላ አገር ዜጎች ሽንታቸዉን ከምግብ ጋር ሰርተዉ ይሰጧቸዋል ምራቃቸዉን መትፍትማ ተዉዉ ብቻ ለኛም ትግስቱን ለነሱም ማስተዋልን ይስጠን😢
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 11 ай бұрын
እኔም ክፉታችን ሳስብ የእግዚአብሔርን ቸርነት ሳስብ በጣም ነዉ የማዝነዉ የእግዚአብሔር ቸርነ ደግነት ትግስቱ በጣም ነዉ የሚገርመኝ እንደዉ መቸነዉ የሰዉን ከምናይ እግዚአብሔርን ለምነን የራሳችን ሒወት የምናየዉ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ❤❤❤🎉🎉 ኤንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ የመምህር ተስፋየ አበራ ተማሪዎች 🥰🥰🥰🥰
@aberhathagos4268
@aberhathagos4268 11 ай бұрын
አሜን
@user-mh8vg8xo3f
@user-mh8vg8xo3f 11 ай бұрын
Egzabeher yimesgen❤❤❤
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 11 ай бұрын
አሜን❤እንኳን አብሮአደረሰን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 11 ай бұрын
አሜን❤እንኳን አብሮአደረሰን
@eewweeww8598
@eewweeww8598 11 ай бұрын
እንኳን ደሂና መጣህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 11 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ምን አለበት ሁሉም ሰው ቢድንልን ትምህርትህ ለሁሉም ቢደርስልን😢😢 መምህርየ ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ይጠብቅልን ሁላችነም ለሀገራችን ጸልዩልን እግዚአብሔር ያግዘን እንኳን ለወለላይቱ ለድንግል ማርያም መታሰቢያ ክብር ብአል አደረሳችሁ😢😢😢😢
@habhabshi5767
@habhabshi5767 9 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ይገርማል እዉነት በጸሎት አስቡኝ እስኪ ወለተ ማርያም ብላችሁ መምህር እኔ በስደት ላይ 18 አመቴ ለቤተሰብ እረድቼ ወደራሴ ተመለስሁ በሚገርም ሁኔታ ቤት ሰርቼ ስጨርስ የናቴ የብቻ ልጇ ነበር ለኔ አረዳችኝም ብሎ ገብቶ ተቀመጠ ዉጣ ቢሉትም ባቅሙ ተቀምጦ 6 አመት ሆነዉ እናም ብገባም ለህይዎቴም አስጊ እደሆነ ይነግሩናል እናም ሂዎት ይቀጥላል ብዬ በተስፋ አልሁ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ❤እግዚያቢሔር አምላክ የእኛንም መጨረሻ ያሳምርል አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ❤❤❤
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 11 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን ሱሰሞት ቀለል ያለ ይመሰላል ግን በጣም አሰተማሪነው ይገርማል መድሃኒያለም ክብረ ይግባው መምህርየ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@messimessi7609
@messimessi7609 11 ай бұрын
መምህር. እንኳን በስም መጣህልን. እግዚአብሔር ይመስገን.
@saniatube2360
@saniatube2360 11 ай бұрын
በጣም የማይገመት ገጠመኝ ማንም አያሰታውለውም የቤት ሰራተኝው ሰለ ቀሜሱ ማረያምን ገጠመኝ 149 ፈተና ገጠመኝ አዳምጡት👈 እራሱ በፎቶ ማንም በአልበም ማለት ነው ማን ያሰታውላል ኧረ መምህረ እሚገረም ነው እድሜክ ረጅም ያረገው
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d 11 ай бұрын
የአግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው መምህራችን ረጅም አድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ov3hi6tq6b
@user-ov3hi6tq6b 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን መጣህልን በተማርነው ሁሉ በተግባር እድንኖረው ያድርገን
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 11 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነው ገና ዛሬ ቁጭ ብዬ አዳመጥሁ ምን እኔም ቤተሰብ ቤት ያለዉ እርኩስ መንፈስ መቼ ይሆን የሚለቀዉ መሐጸን ዘግቶ 20 አመት ሆናቸዉ እናቴና የናቴ እህት ይሄ የዲያቢሎስ ስራ ነው መምህር ስልክህን አግኝቼ ባናግርህ ደስ ይለኛል መሔድ ከቻልህ የኔን ቤተሰብ አትርፍልኝ በስዴት ሆኜ ስመክራቸዉ አይሰሙም ጸበል ሂዱ ስላቸው እባክህ መምህር አግዘኝ ቤተሰቦቼ አደጋላይ ናቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ቁጥርህን አስቀምጥልኝና ላወራህ እፈልጋለሁ ❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 11 ай бұрын
#የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው!🤲💚💛❤#Egzibher yikiber yimsgen memihir AMEN (3) masetewalun yadeln 🤲👂👈
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
አሜን😢😢😢
@baftahadas1264
@baftahadas1264 11 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ለእህታችን የደረሰላት ለኛም ይድረስልን
@mesiman2550
@mesiman2550 11 ай бұрын
መምህሬ 149 (ስለ በፎቶዉ ስልብና) ላይ ያቀርብከዉ ብዙ ነገር አስተምሮኛል አስታዉሶኛል እኔ ለእናቴ አስቤዛ አድርጌ ስመለስ የአጎቴ ሚስት ምን ይዘሽ መጣሽ ብላ የምትጠይቀኝና የምታስጨንቀኝ ነገሯን አስታወስከኝ.በተለይ ሁሌም ከቤታችን ብዙ ነገሮችን በብድር ሰበብ ተወስደብን ነበር ...ብቻ ብዙ ነገር እንዳስታውስ አድርጎኛል አመሰግናለሁ መምህሬ
@selam801
@selam801 11 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@kalye.tube.
@kalye.tube. 11 ай бұрын
የኔ ሆደ ቡቡ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@aberhathagos4268
@aberhathagos4268 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ከነቤተሰባቸው ይጠ ቃልን አሜን
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 11 ай бұрын
መምህር እኔ ሁሌ ያንተን ገጠመኝ ጀምሬ እተወው ነበር 😢 ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተሳክቶልኝ ጨረስኩት ❤ እባክህ በምን ላግኝህ ? እኔም ብዙ የምነግርህ ነበረኝ 😢😢😢
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማለጅነት ጥበዋዋ አይለየን። አባታችን "ለቲቪ፣ለሶፋው ፣ለፍትህ ፣ለብፌው ቦታ አግኝታችሁ መስገጃ ቦታ የለኝም ብላችሁ ምክንያት ትሰጣላችሁ ብለዋል " እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏 እጅግ የተማርንበት ገጠመኝ ነው በሰራተኛዋ በሽቄ በሰራተኛዋም ተደሰትሁ።እነሱም እንደ ቤተሰብ በማድረጋቸው ደስ ይላል ስለአሰሪዎች ስለሰራተኞችየተናገርከው መልካም ነው መምህሬ ። ቂም ቂምን ትወልዳለች ፍቅርም ፍቅርን ትወልዳለች 👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@medi574
@medi574 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 11 ай бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ በምታቀርበው ገጠመኝ ህይወቴን እንድመረምርና እንዳውቅ ሥለረዳህኝ አመሠግናለው ❤❤❤❤❤
@sinafiktekola-ij9yu
@sinafiktekola-ij9yu 11 ай бұрын
መምህር በቅርቡ ነው ወደ ት/ትህ የተቀላቀልኩት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 11 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም የእውነት እነግራችኋለሁ ስደት ከወጣው ዛሬ ወደ አስር አመት ይሆነኛል ነገር ርዕሱን ብቻ አንብቤ አልፈዋለሁ ምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ረጅም ነው የሚል ከውስጥ ይሰማል ግን ተጋፍጫ አላዳምጥም የሆነ ቀን አንዱን ለመስማት ጀመርኩና በዛው አቋረጥኩት በጣም ረጅም ስለሆነ እያልኩ ረሳብ ይዘኛል ዛሬ ግን በግድ ጀመርኩ እስቲ እግዚአብሔር ይግለፅልሽ በሉኝ እግረኛ ሚዲያ ላይ ከሰማው በኋላ በግድ ጀመርኩኝ
@eyerusalemtsegaye
@eyerusalemtsegaye 9 ай бұрын
ይገርማል በርቺ እኔ የእሱን ትረካ እያዳመጥኩኝ እኔም ሱባሄ እየያዝኩኝ ብዙ ነገር ተለወጠ ግን የሆነስእት እቆምኩኝበቃ በረከቴን ወስዶብኝ እሁን ትግል ላይ ነኝ በርቱ እህቶቼ እሽንፋት እዳምጡት የምትችሉ ከሆነ ንስሀ ግቡ ስገድ❤
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መምህራችን በርቻልን👍👍👍
@taytotayto5037
@taytotayto5037 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@habtammelese9415
@habtammelese9415 11 ай бұрын
በጣም ደስየሚል አስተማሪትምህርትነው የእግዚአብሔርስሙ የተመሠገነ ይሁን መምህር ይሔ ሁሉ በአንተ ምክንያትነው እመብርሀን ሥሟ የተመሠገነ ይሁን መምህር እኔ በልጅነቴ እናቴ ውሀ ተደፋ ብላነው የምመተኝ በዛላይ ከባሌ ጋር ሁሌ እንላቀሳለን ይደበድበኛል እኔበጣም እሳደባለሁ አሁላይ በህልሜ እባብ አያለሁ አንዳንድቀንእገለዋለሁ አንዳዴ ያመልጠኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ አገኝህ ይሆኔል😢😢😢
@mairyleb9245
@mairyleb9245 7 ай бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@obhwd3134
@obhwd3134 11 ай бұрын
እንዃን ደና መጣክ መምህርዮዬ ሰሚ ብቻ ሳይሆን የሰማነው እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን እኔ ህፃን እያለው በጣም አለቅስ ስለነበረ ሁለቴ ጭንቅላቴላይ እንቁላል አፍርጦው የአይንጠላ ብለው አንድ ቄስ አውጥቶውልኛል እና እኔ ደሞ በጣም ደካማ ነኝ የበረታሁ አይደለሁምና እስኪ ማአዛኪሮስ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወልድሞቼ
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 11 ай бұрын
ማአዛ ክሮስ ኮስም ነው"አይዞሽ እህት አለም ከስደት ስንመለስ እግዝኣብሄር ይረዳናል አይዞን ምን ይሳነዋል ፈጣር በጸሎት እንበርታ እህተዋ👏✅️🥰🥰
@aregusisay-hx5pz
@aregusisay-hx5pz 11 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህርዬ❤❤❤
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 2 ай бұрын
በጣም ገራሚ ነው 😢 እኔ ግን እዝህቤት የገባሁት ተልኬ ነው ግን ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ አዳዲግዜ እኔም ላለመሆን የምፈልገው ነገር ነበረ ግን አልችልም ምን አልባት በፀሎት ቢወገድልኝ ብየ አጥብቄ ፀልያለሁ ፈጣር ፀሎትሽን ይስማሽ በሉኝ እኔም ጤነኛ አልሆኩም ለሱም ጤና አል ሰጠው ጨክኘኮ ልለፈው ብልም ባልናገረውኮን እኔ ጤና የለኝም ምንአልባት ከስደት መልስ ፀበል ያስፈልገኛል ❤❤❤❤❤😢
@zezumeke1689
@zezumeke1689 11 ай бұрын
መምህር በምታቀርበው ገጠመኝ የሁሉንም ቤት ነው ያነቃከው እንደውም ገጠመኙ ብቻ ሳይሆን በመሀል የምተሰጠው ትምህርት በእራሱ እኛን በደንብ ነቅተን ተግተን እንድንነቃ እንድንሰግድ ውስጣችንን እንድንፈትሽ ስላደረክ በዙሪያ ያለሁሉ ይባረክ እኛም እንባረክ አሜን
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሼር ላይክ እይደርግን እንጀመር ከእናታችን እመቤታችን ከሰንበት ረዴት በረከት ያካፍለን❤
@samueldarsema7322
@samueldarsema7322 11 ай бұрын
Egziabher yimesgen
@ghada1723
@ghada1723 11 ай бұрын
ፍጣሬ.ጥብቅን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@bezidani7105
@bezidani7105 11 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 11 ай бұрын
አቤቱ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ በኔ ምክንያት ሰዎች ፈተናዉስጥ እንዳይገቡ እኔንም ፈተናዉስጥ ከሚከት አንተ ጠብቀኝ😢😢
@user-oo8qd4vg7r
@user-oo8qd4vg7r 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምህር በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሥላሤ በሥደት ነዉ ያለሁት መንፈሥ እያሥጨነቀኝ ነዉ🙌😭😭😭😭😭😭
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 25 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 13 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
223ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ተጥሎ የተገኘው ልጅ ከአመታት በኋላ  የማን ልጅ ቢሆን ትላላችሁ
1:13:32
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 25 МЛН