38 | መከራ ከሚያመጡብህ ከሦስት አይነት ሰዎች ልብህን ጠብቅ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 22 ፥ 47 - 53

  Рет қаралды 60,213

Ayat Mekane Yesus Church

Ayat Mekane Yesus Church

6 ай бұрын

38 | መከራ ከሚያመጡብህ ከሦስት አይነት ሰዎች ልብህን ጠብቅ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 22 ፥ 47 - 53

Пікірлер: 106
@ethiopiaartistfans7900
@ethiopiaartistfans7900 6 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ አንተ የእኛ በረከት ነህ ስለ አንተ ጌታን እባርካለው
@mulukaypaghian4157
@mulukaypaghian4157 6 ай бұрын
ሁሉጊዜ ትምህርት የሚገኙበት ቃል ስለምታስተምር ጸጋ እዲበዛልን በነገር ሁሉ ተባረክ
@kidy2988
@kidy2988 4 ай бұрын
kesye egzabher abzito yibarkot
@hawiroth9237
@hawiroth9237 5 ай бұрын
ማመን እና መውደድ ልዮነቱ ዛሬ ገባኝ። ማመን እግዝሃብሄርን ብቻ ።😢 ዛሬ እንባ እንባ አለኝ😢😢 ግን ይቅር ማለት ስለአስተማርከኝ ዳግም እድሁ እድወዳቸው ስለረዳኽኝ አመሰግንሃለሁ።😊 በእውቀት መመላለስ መኖር የእግዝብሄርን ቃል መማር።😊 ሰውን በክፍ ስራው ከመጥላት ይልቅ ብንች መናድድ ሳይሆን ጊዜ ጠብቆ እውነትን ላይ መነጋገር።😊 ልብን መጠበቅን ስለአስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ።❤
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g 6 ай бұрын
ተባረክ እኔም በሀይለኛው የልጄ አባት ሰብሮኛል ጌታ እንዲረዳኛ ፀልይልኛ ተባረክ🙏👌
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 5 ай бұрын
የኔ እህቴ በይቅርታ ከልጅሽ አበት ጋር ታርቅሸ ከአግዚአብሔር ጋር ታስማሚ አኔ ከ 4 አመት በፊት ባበለቤቴ እና ቤተሰብ ክዳት ደርሶብኝ በይቅርታ አብሬው ኢየኖሩኩ ነዉ።አይዞሽ ሁሉም የለፈል ።
@hopemezmur
@hopemezmur 5 ай бұрын
በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ!እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክህ!
@user-wx1od1kv9c
@user-wx1od1kv9c 26 күн бұрын
tmhrth yitegnal gata yibarkh 🙏🙏🔥🔥🔥
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ:: ፀጋውንም ያብዛልህ:: ቄስ ትግስቱ ተባረክ::
@user-rm3kz9gh1l
@user-rm3kz9gh1l 4 ай бұрын
ቄስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ መልእክት ነው። 🙏🙏🙏
@meronsara
@meronsara 4 ай бұрын
ቄስዬ ለምልምልን 🙏🙏🙏❤️
@diribatasamaofficial8170
@diribatasamaofficial8170 4 ай бұрын
Idimeh rajim yihun Qeesiye
@LetaKefena
@LetaKefena 5 ай бұрын
ቄስ ጌታ ኢየሱስ የረባርክህ። ድንቅ መልዕክት ነው😍
@Roman_Tadesse
@Roman_Tadesse 4 ай бұрын
ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይጠገብ ትምህርት! በህይወቴ ብዙ መርዛም የሆኑ ሰዎች አልፈዋል:: መርዛቸው እስከዘለቄታው የጎዳኝ እንዳሉ ሁሉ እንዲሁም ከአንዳንዶቹ በብዙ ትግል ከመርዛቸው ጥቃት አገግሜ የተረፍኩበትም ጊዜ አለ:: ግን በዚህ ሁሉ ጊዜ ሥጋዊ ትግል እንጂ መንፈሳዊዉን አላከልኩበትም:: አሁንማ ብዙ ነገር ገባኝ!😊😍
@werqayehuolani8104
@werqayehuolani8104 4 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ 🙏🙏
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 5 ай бұрын
የተናገርከው ሁሉ በኔ ላይ የሆነ ነው እግዚብሄር ምህረት ያርግላቸው
@user-wj4zd2yt5j
@user-wj4zd2yt5j 4 ай бұрын
ገታ ዘመንህን ይባርኪህ ገባታችን❤❤❤
@binievents9086
@binievents9086 4 ай бұрын
ቄስ መንግስቱ ተባረክ ለኔ ትልቅ ትምሕርት ነው ። ሉኣላዊው እግዛብሔር ኣንድ ኣምላክ ቀሪ ዘመንሕን ያብዛው ለ በረከት ሁን የበለጠ ተባረክ 🎉
@user-bf1ox1yo5k
@user-bf1ox1yo5k 6 ай бұрын
ቄስ የጊዜውን መልክት ነው የምታካፍለን ተባረክ ፀጋ ይብዛል
@semharteklehaymanot7257
@semharteklehaymanot7257 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ❤
@BeziBe
@BeziBe 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ለኔ ትልቅ ትምህርት አገኘሁበት
@tamegebre9455
@tamegebre9455 5 ай бұрын
ወንድም ቄስ ትግስቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም።❤❤
@shimelschekole1164
@shimelschekole1164 4 ай бұрын
አሜን
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ጌታ ይባርክህ።
@zewduadera4526
@zewduadera4526 4 ай бұрын
ውድ ቄስ ትግስቱ ብዙ ጊዜ የመከራዎቻችንን ምንጭ በትክክል ካለማወቅ የተነሳ በብዙ መላላጥ ውስጥ እናልፋለን አንተ ግን በእውነት ድንቅ መልዕክቶችን እያስተማርከን ነው ጌታ ዘመንህንና ቤተሰብህን ይባርክ
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 5 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖን ከዚ እጥፍ የሚጓዙበት እድሜ እና ፀጋ ይብዛሎት
@falemgarmentfactory2590
@falemgarmentfactory2590 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@user-kg9oj3xy1b
@user-kg9oj3xy1b 5 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር በዕዉነት ይባርክህ አሁንም ይጨምርብህ።
@simerettilaye8464
@simerettilaye8464 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው።
@deboamare5171
@deboamare5171 6 ай бұрын
ቄስ ትዕግስቱ ዘሮት ይባረክ !!! ምንክንያቶቹና እንዴት እንዳልፍ አለመረዳቴ ጎዳኝ በጣም በጣም ህይለኛ ትምህርትና ምን አለበት ቀድሜ ይህን ብማር ያልኩበት ስብከት ደግሞ ያለፍኩበትን ታሪክ ነው የተናገሩት ቄስ እንዴት እንዴት ተሸውጄ ነበር ቀያፋን ጌታን ካላወቀ ያልኩበት ጊዜ ጥበብና ጸሎት የሚያስፈልገውን በ እልህ ብዙ ነገር አበላሸሁ
@kondaleabate9857
@kondaleabate9857 5 ай бұрын
My God bless you Woww…. Nice massage
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 5 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ 🙏🙏🙏
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 5 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ቄሰ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshiwasmesfin9696
@yeshiwasmesfin9696 5 ай бұрын
Jesus!!! So mighty teaching !!
@zenebenegash2315
@zenebenegash2315 5 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት!ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን። ዓለማውያን ቢጠሉን ፣መንገድ ቢዘጉብን አይደንቅም። አእምሮአቸውን ዓለምና ሰይጣን እንጂ እግዚአብሔር አይመራውም።ግን ከእርሱ ቁጥጥር ውጪ አይደሉም። መልካም አድርገህላቸው፣እውነትን ስለተናገርህ ብቻ እንቅፋት በመደርደር የታወቁት አማኝ ነን ባዮች እምነተ_ ቢስ አማኞች እንጂ። አንዳንዶች ስለሚፈሩህ መንገድህን ይዘጋሉ፣ የእነርሱን አለማወቅ ደብቀው፣ያንተን አለማወቅ ያወራሉ። ሀኬተኞች በር ዘጊዎች ናቸው። ግን በመከራ ውስጥ እንድታልፍ ያደረጉህን በአንድ ነገር ይጠቅሙሃል፦ ጠንካራ እንድትሆን፣ በእግዚአብሔር ላይ እንድትተማመን፣ ጠንቃቃ እንድትሆን በግልፅ የምትናገር እንጂ ፈሪ እንዳትሆን ሳይወዱ በግድ ይቀርፁሃል። ይቅር በላቸው ግን የሰሩትን ጥመት አትርሳ መልሰው እንዳያጠቁህ! አታርቃቸው ግን በርህ ገበብ አድርግላቸው።
@hopemezmur
@hopemezmur 5 ай бұрын
በወዳጅ የተከዳቹ ሰዎች ብቻቹሁን አይደላችሁም !ልባችንን እንድንጠብቅ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁነን!❤
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 5 ай бұрын
አሜን
@korebmount1203
@korebmount1203 4 ай бұрын
የሚገርም ነው በዚህ ውስጥ ነው በምንም እይነት መለወጥ እይችሉም እኔ የምኖረው መለየት የማልችለው እሁን ሰው እሁን እፈር የመከራዬ ምንጭ ብዙግዜ ተሰባብሬ የእግዚአብሔርን መንፈስ እስመርሬያለሁ ግን ብዙ ተማርኩ ጌታ ይባርክህ
@user-km6fq2yx3m
@user-km6fq2yx3m 5 ай бұрын
እኔ በልጄ ተከሰሰ ልቤ አዝኖ ነበረ ጌታ ተምሬለው❤❤❤❤❤❤❤
@woynshetfeleke8879
@woynshetfeleke8879 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጥሩትምህርት ነው ተከታታይ ትምህርት ቢኖረው ተመኘሁ
@burtaye-eyesus1428
@burtaye-eyesus1428 5 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቄስ ተባረክ
@user-sm1xx8ks1m
@user-sm1xx8ks1m 6 ай бұрын
ተባረክ ድንቅ መልክት ነው
@ethiopiaartistfans7900
@ethiopiaartistfans7900 6 ай бұрын
እኔ በዝ ውስጥ እያለፍኩ ነው ያለሁት በዙ ልብ መሰበር እና በእንባ ነው የሰማሁት😭
@elizabethhaile9604
@elizabethhaile9604 6 ай бұрын
በርቺ
@AsterAmbo
@AsterAmbo 6 ай бұрын
Ayzosh
@yosefsaba6386
@yosefsaba6386 6 ай бұрын
Tsiga yebezaleshe berchi sister
@frehiwotkelelaw5401
@frehiwotkelelaw5401 6 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@davidaddis2525
@davidaddis2525 5 ай бұрын
Ayzosh Geta ale.
@linadani6276
@linadani6276 5 ай бұрын
ዋዉ ምን አይነት ትምህርት ነዉ😢Thank you 🙏
@thomaslarisch8812
@thomaslarisch8812 5 ай бұрын
Thank you Kes God bless you.🎉
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 5 ай бұрын
የመከራ ምንጮች ልባችንን እንዴት መጠበቅ አለብን?! #1 በከንቱ የሚጠሉንን ምን እናድርግ? -በጥበብ ከነሱ ጋር መኖር ነው። #2 እውቀት የሌላቸውን ሰው ምን እናድርግ? - እውቀትን ማስተማር ነው። #3 በሰይጣን መንፈስ የተሞሉ ናቸው። -በትእግስት ማለፍ ነው።
@edenaraya8849
@edenaraya8849 6 ай бұрын
Geta yesus ybarkh kes tgstu egzabher amlk xegawun ybzalgen
@user-ui7bl1iu5e
@user-ui7bl1iu5e 4 ай бұрын
ቄሰ ተዕግሰቱ ጌታ ይባርክ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ትምህርቱን የተከታተልኩት አሰተማሪና እያለፊኩ ያለበትን ነው የተማረኩት ፀጋ ያብዛልህ
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 5 ай бұрын
አነባበቡ ብቻ ይባርካል ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ።
@frehabte7107
@frehabte7107 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-xx9fi4ku2r
@user-xx9fi4ku2r 4 ай бұрын
አንተ የእኛ በረከት ነህ::
@eyasugetachewdelebo7216
@eyasugetachewdelebo7216 5 ай бұрын
ድንቅ መገለጥ❤❤❤❤
@aidavuignier4522
@aidavuignier4522 6 ай бұрын
Egziaebihr yebarkh
@tadesechmamo4290
@tadesechmamo4290 5 ай бұрын
ቄሰዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።
@kelbessadaba9033
@kelbessadaba9033 5 ай бұрын
God bless you Kesu betam atsnantognal.
@abnetrikitu6215
@abnetrikitu6215 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ቄሰ
@chalakotola5955
@chalakotola5955 5 ай бұрын
❤❤❤Egziyabher yebarkeh
@disisaz
@disisaz 5 ай бұрын
Tiru timhirt new gin Eyesus bizu seatat new yetesekayew, tinish dekika aydelem endalkew
@MinaseThomas
@MinaseThomas 5 ай бұрын
እኔ አገልጋይ ነኝ ያለሁትም በንድህ አይነት ሕይወት ነው እናም እነሱየሚያገለግሉት እግዚአብሔር ከነው እንደሚለይ አስባለው እንጅ የፈለገ ያክል ቢለወጡ እኔ እንደ ወንድም አላምናቸውም።
@ewnetmenager9003
@ewnetmenager9003 6 ай бұрын
Yemigerm timrt leniema lalehubet hunieta mels yehone timrt geta yibarkh wendimie
@SmilingBabyTurtles-ny8hj
@SmilingBabyTurtles-ny8hj 5 ай бұрын
Amen igzabr abzto yibark❤❤❤🎉🎉🎉
@user-cz9pd5if7v
@user-cz9pd5if7v 5 ай бұрын
@hargwayerbecho6361
@hargwayerbecho6361 6 ай бұрын
GBU 🙏🏼❤️
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 5 ай бұрын
kes lezelalem geta yebarekeh
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 6 ай бұрын
Thank you so much ቄስ ትግስቱ 🙏🙏🙏 God bless you more 🙏
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 6 ай бұрын
GBU more and more
@tigistwube395
@tigistwube395 6 ай бұрын
thanku
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 6 ай бұрын
ተባረክ ቄስ
@tsionmichael3182
@tsionmichael3182 5 ай бұрын
Pasteryee zemenehe yebarke
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 6 ай бұрын
Geta Eyesus yibarkot kes zamani yibark
@natanmuluken
@natanmuluken 4 ай бұрын
Tabare
@user-cz9pd5if7v
@user-cz9pd5if7v 5 ай бұрын
Like
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 5 ай бұрын
በተለይ በትዳር ውስጥ አብራችሁ ብዙ ዘመን ኖራችሁ በሥጋ አምሮት ተታልለው የሚክዷችሁ ክፉ የልጅነት ዘመን አጋሮቻችን በላያችሁ ሲያመነዝሩ እና በትላልቅ እና ትናንሽ ነገር ሁሉ ሲክዱአችሁ የልብ ስብራቱ እጅግ ከፍ ያለ እና ለልብ ፈውስም እጅግ አዳጋች ነገር ነው።
@haimanotgellaw2650
@haimanotgellaw2650 5 ай бұрын
🎉😊
@americaemanu2906
@americaemanu2906 5 ай бұрын
Liki nesh betam libi yisebiral
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 5 ай бұрын
ልብ ግን በእግዚአብሔር ይጠገናል ስለዚህ ልብን ለሚጠግን ጌታ አሳልፎ መስጠት፣ መፀለይ፣ ይቅር ማለት፣ ደግሞም የሕይወት መውቻጫ ከእርሱ ዘንድ ነውና ልባችንን መጠበቅ። ራስንም መመርመር ግድ ነው!
@meronyohannes588
@meronyohannes588 6 ай бұрын
Ere segawe yebzalen kebade new
@genetyosef7626
@genetyosef7626 5 ай бұрын
Bruk neh Tigesteye
@zeritufelekekibret2013
@zeritufelekekibret2013 5 ай бұрын
እውነት ነው ትዕግስት እስከመቼ?
@iphonetastic648
@iphonetastic648 5 ай бұрын
አረ ጠፍተሃል ቄስ ወልካም እሽሽ❤❤❤😘😘
@kidistmengistu
@kidistmengistu 5 ай бұрын
Thank you sir. Great teaching
@berhanemoges1148
@berhanemoges1148 5 ай бұрын
Me too I don’t agree because it’s painful 😢
@emebaemuti951
@emebaemuti951 5 ай бұрын
2ኛ ሳሙኤል 3 ፦27 ላይ እንደሳመው አላየሁም ልክ ነኝ ? ማቴ 26 ፦ 50 ኢየሱስም ወዳጄ ሆይ ለምን ነገር መጣህ? አለው ፡፡
@frehiwotkesero2607
@frehiwotkesero2607 5 ай бұрын
Dear brothers and sisters ayat mekanyesus church yetugar nw?
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 5 ай бұрын
yeteyakew meles 1Ymekera mekeneyat ,1kehadi sewoch,2eweket yelelachew sewoch ,3,alefew yetesetu 9beaganenet yeteyazu) 2enedat enasetenaged 1 yemejemeriyawochen leben bemetebeke ,huletenochen bemasetemare ,sosetenocen bemetagese ena betelot
@tadesechmamo4290
@tadesechmamo4290 5 ай бұрын
በጌታ በየሱስ ክርሰቶሰ ደም ከነመላ ቤተሰቦችህ ተሸፈን።
@brketadese
@brketadese 5 ай бұрын
ቄ ስ ት እ ግ ስቱ ጌታ ይ ባ ርክ ህ አ ን ተ ባ ለ ፍ ከ በ ት ፈ ተ ና እ ያ ለ ፍ ኩ ስ ለሆነ በጣም በ ግ ራ መ ጋ ባ ት ው ስ ጥ እ ያለ ሁ ባ ለ በ ት ጊ ዜ ነው ያ ን ተ ን ት ም ህ ር ት ስ ሰ ማ ነው መ ል ስ ያ ገ ኘ ሁ ት❤️❤️❤❤❤❤❤❤ ቱ
@zezugeber2025
@zezugeber2025 6 ай бұрын
ቄስ የጊዜውን መልክት ነው
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የመረጠዉ የሓዋራያት አለቃ አድርጎ የሾመዉ ፔጥሮስ የእዉቀት ማጣት ሳይሆን ለጌታ ካለዉ ፍቅር የተነሳ ነዉ ጆረዉን የቆረጠዉ ። መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የመረጣቸዉ ያከበራቸዉን ሓዋረያት አለምን ትተዉ ለመፈንሳዊ ሒወት የተከተሉትን ሓዋረያት ሰጋዊ ናቸዉ እዉቀት የላቸዉም የምንል የምንዳኝ እኛ ማነን ዳኝነቱን ለፈንጣሪ እንተዉ ። ነን
@ToranBurte-Gojjoo
@ToranBurte-Gojjoo 4 ай бұрын
@falemgarmentfactory2590
@falemgarmentfactory2590 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@frehiwotkesero2607
@frehiwotkesero2607 5 ай бұрын
Dear brothers and sisters ayat mekanyesus church yetugar nw?
@DereseTadese
@DereseTadese 5 ай бұрын
ቄስዬ አንተን የሰጠን ጌታ ለዘላለም የተባረከ ይሁን። ከእግርህ ስር ተቀምጠው የጌታን ቃል የሚሰሙ ወገኖቼ ምንኛ የታደሉ ናቸዉ ።እግዚአብሔር ስለህዝቡ ስለእኛ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 161 МЛН
የአማኞች ንጥቀት - በወንድም ሙሌ
1:18:24
Ethiopian Evangelical Church in Cologne
Рет қаралды 1 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН