ከመቃብር ጉድጓድ የተረፈው ሐዋርያ!! መጋቢ ዳንኤል መኮንን

  Рет қаралды 76,901

Semay Tube

Semay Tube

Ай бұрын

#Encounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
#duet
#መጋቢ ዳንኤል መኮንንounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
#Daniel Mekonin
#መጋቢ ዳንኤል መኮንን
የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: @getish316
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
#ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288

Пікірлер: 471
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
የSemay Tube ቤተሰቦቻቸ‍እን ይህን የምስክርነት ለብዙዎች እንዲደርስ ። ብዙዎች የመንፈስ ጥማት እንዲፈጥር ሼር በማድረግ ወንጌልን አብራችሁን አገልግሉ። ❤🙏🙏 ተባረኩ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
Done ❤
@Jony_1986
@Jony_1986 Ай бұрын
Is there a Part 2?
@user-lj7ce8fr1z
@user-lj7ce8fr1z 27 күн бұрын
እባካችሁ ፖስተር ገዛኢን አቅርቡልን
@user-lj7ce8fr1z
@user-lj7ce8fr1z 27 күн бұрын
እባካችሁ ፖስተር ገዛኢን አቅርቡልን
@kidistkebede993
@kidistkebede993 14 күн бұрын
The Father of the Nation ❤
@LemlemSolomon-iq6gs
@LemlemSolomon-iq6gs 12 күн бұрын
ፓስተር ዳንኤል ባለፈዉ ሁለት ሶስት ሳምንት ያንተን ስብከት እሰማ ነበር ምሽት ነዉ በፈረንጅ ኣቆጣጠር 11ኣከባቢ ኣልጋ ላይ ተኝቼ ነበር :ስብከትን ከጨረስክ በመጨረሻ በሱስ የምትሰቃዩት ቁሙ ልጸልዩላቹ ስትለን እኔ ኣልተነሳሁም ነገር ግን እጆቼን ወደ ላይ ኣንስቼ ኣሜን እያልኩ ኣለቅስ ነበር :በዉስጤ የሆነ ሰላምና ደስታ ይሰማኝ ነበር ፕሮግራም ተጨርሶ ተኛዉ: ለነገዉ በሚገርም ሁኔታ ሲጋራዉ እንኳን ላጨሰዉ ሳየዉ በጣም ኣስጠላኝ: በቀን ከ 10 በላይ ለ40 ዓመት ያህል ኣጭሽያለዉ ኣሁን ግን ነጻ ወጥቻለዉ: ክብርና ምስጋና ለየሱስ ይሁን: ሶስት ሳምንት ሁኖኛል ሽታዉ ሁሉ እያስጠላኝ ነው : ጌታ ይባርክህ ፓስተር መኮነን::
@nebiyatkebede1218
@nebiyatkebede1218 7 күн бұрын
AMEN GETA YEBAREK
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 10 күн бұрын
በዚህ ሰው አማካኝነት እግዚአብሔር በ70ዎቹ እጅግ አስደናቂ ሪቫይቫል ገልጦ ነበር። ቢጻፍ እጅግ ብዙ መጻሕፍት የሚወጣው የእግዚአብሔር ታሪክ የተከናወነበት ዘመን ነበር። እባካችሁ ስለዚያ ሪቫይቫል አብዝቶ እንዲያጫውተን ደግማችሁ ጋብዙት🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 8 күн бұрын
እንደዛ እናደርጋለን
@tigi886
@tigi886 Ай бұрын
ይሄ ሚዲያ በሩቅ ሲያገለግሉ የምናያቸዉን የእግዚአብሔር ሰዎች የህይወት ምስክርነታቸዉን እያሰማችሁን ስላላችሁ ተባረኩ 🙏
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px Ай бұрын
ፓስተር ዳንኤል መኮንን በኦሎምፒያ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ፀልየህልኝ ጌታን በእንባ የተቀበልኩበት ቀን በጣም የምወደው ያቺ ቀን ብትደገም እላለሁ ። ከሁሉ የሚገርመኝ አጋንንት ቤተክርስቲያን ሳይገባ ከሩቅ ነበር የሚጮኸው ። አሁን እኮ ከእኛው ጋር አምልኮ ይወጣል ። ወገኖች ያ ዘመን እንዲመጣ አጥብቀን መፀለይ አለብን።
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን። ደሞ በዚ ዘመን ያ revival እንዲመጣ እንፀልይ
@samuelzegeye8594
@samuelzegeye8594 22 күн бұрын
Great revival is coming
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 29 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እጅግ የማከብርሆት አባት ነዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@noilkiyas98
@noilkiyas98 10 күн бұрын
❤🙏😘
@tesfahunmulualem3413
@tesfahunmulualem3413 27 күн бұрын
እጅግ የተወደዱ ታላቅ የወንጌል አርበኛ የእግዚአብሔር ሰው እኔ የአስረኛ ከፍል ተማሪና ኦርቶዶክስ እያለሁ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላሁት መንፈስ ቅዱስ የሚለውን የእርሰዎን መጽሀፍ አንብቤ ነው። እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ወንድሞችና እህቶች ተሞልተዋል። ይህ ምሰከርነት መፅሀፉ ላይ አለ። ይህ የሆነው በ1983 አመተ ምህረት ነበር። ስብከታቸውን ሰምቼ የማልጠግበው ነው። ድምፃቸው እንኳ ይናፍቃል። በእግዚአብሄር መንግስት ስላደረጉት አሰተዋፅኦ ሁሉ እናመሰግናለን።
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@user-xj8jl2yg8h
@user-xj8jl2yg8h 17 күн бұрын
ፓስተር አንተም ለዚህ ዘመን በረከታችን ነህ እንወድሃለን🎉🎉🎉 ም
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
የተወዱ የእግዚአብሔር አገልጋይ የኢትዮጵያ ሰጦታ ፖሰተር ዳንኤል ብዙ እድሜ ጤንነት ይሰጦ።
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏
@himanotkebede8495
@himanotkebede8495 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊው ሃዎርያው ጳውሎስ እንኳን የጌታን ቃል ተናግሮ ሳየው እባረካለሁ ዘመንህ ይጨምር ብዛልን ለምልምልን የእግዚአብሄር ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@tariktruth2271
@tariktruth2271 Ай бұрын
በጣም አጠረ፡ ጋሼ ዳንኤል እርሶን እግዚአብሔር ለምድራችንም ለእኛም ለአማኞች አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ባልጨረሱ እያልኩ ደቂቃው ፈጠነብኝ ። ዘመኖት ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Ай бұрын
ጌታ ሆይ በታሪክ ሁሉ ውስጥ ለስምህ የዘላለም ዝና ይቀርልህ ዘንድ ክብርህን ለመግለጥ የምትጠቀምባቸው ሰዎች ስላሉህ ስምህ ብሩክ ይሁን🙏 በዚህ ምስክርነት የጌታ መንፈስ አገልግሎኛል አባት ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን እግዚያብሔር ይባርክዎት አዘጋጆችም ጌታ ስለተጠቀመባችሁ ስሙ ይክበር ተባረኩ🥰🙏
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
ይደንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ። እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏🙏
@samymulu7110
@samymulu7110 29 күн бұрын
ይድኔ ተባረክ የፍቅር ሰው❤
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 27 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Johnjesus830
@Johnjesus830 Ай бұрын
ሀዋርያው ፓስተር ዳንኤል እንወዶታለን❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Thank you 🙏….
@eb6259
@eb6259 Ай бұрын
አቤት ሞገስ😍, አቤት እርጋታ❤❤❤❤ ህይወትን ከ seniors ሰዎች እንደመስማት የሚያስደስት ነገር የለም❤❤ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙌🙌 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-ns3nv9ec8i
@user-ns3nv9ec8i 29 күн бұрын
ዛሬ የዘመናችንን ህያው ምስክር አቀረባችሁ። እናቴ በጌታ አይደለችም። ግን በኦሎምፒያ መሠረተ ክርስቶስ የነበረውን ክብር እንዳየች ትናገራለች። ጌታ በጣም ተጠቅሞባቸዋል። ክብሩ ለጌታ ይሁን 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@voiceofmaranatha6053
@voiceofmaranatha6053 Ай бұрын
በጋሽ ዳንኤል አገልግሎት ተከታታይ ትውልድ ተባርኳል። ይህ የ54 ዓመት አገልግሎት እና ከመንፈስ ቅዱስ ያል ኅብረት በትንሹ አንድ መጽሐፍ ይወጣዋል እና ፓስተር ዳንኤል ይህ የመጨረሻው ትወልድ ይነቃ ዘንድ በዚህ ርዕስ መጽሐፍ ይጻፉልን።
@lemlemwoldegerima2784
@lemlemwoldegerima2784 Ай бұрын
እውነትም መጋቢ የእግዛብር ቃሉን ለተጠማ እንደ ውሃ የምታጠ ጣ የእግዛብር መልክተኛ ነህ ለትውልዱ ሲል እግዛብህር ዕድሜ ጠና በረከት ያብዛልሕ ::❤️🌹❤️
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@kelemeworkzenbaba4229
@kelemeworkzenbaba4229 12 күн бұрын
ይሄ ሚዲያ በሩቅ ሲያገለግሉ የምናያቸዉን የእግዚአብሔር ሰዎች የህይወት ምስክርነታቸዉን እያሰማችሁን ስላላችሁ ተባረኩ
@israelalge
@israelalge 29 күн бұрын
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” - ዕብራውያን 13፥8
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@liyuworktade7184
@liyuworktade7184 29 күн бұрын
አቤት ጨዋነት ያልነገሩን ብዙ ታምራት እንደሚኖር አምናለሁ በመፅሀፍ ቢያስቀሩልን አዲሱ ትውልድ እግዚአብሔር ቅርብ አምላክ እንደሆነ እንድናውቅ በብዙ ይረዳናል የዳ/ር አሰፋ አለሙን መፀሀፍ አምብባለሁ ተጠቅሚበታለሁ። ተባረኩ ፖስተር ዳንኤል
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@eleni9688
@eleni9688 29 күн бұрын
ፓስተር ዳንኤል በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው የምድራችን በረከትናቸው እግዚአብሔር በእረጅም ዕድሜ እና ጤና ይባርኮት❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@MeazaDaniel
@MeazaDaniel Ай бұрын
ፓስተር ዳንኤል እጅግ ነዉ የምንወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ የተባረክ የእግዚአብሔር ባርያ።
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@7777382
@7777382 Ай бұрын
እንደዚ ተቀድቶ የማያልቅ ጸጋ ያለባቸውን ኣባቶች ትሞክሮ ያላቸው የእግዚኣብሄር ጆነራሎችን ጋብዝልን !! ኣሁን ለቀጥል ልስማ!! ወይ ጌታ !!!
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 Ай бұрын
እናንተን እግዚአብሔር ስለሰጠን ነዉ ወንጌል እዚ የደረሰዉ። እግዚአብሔር እድሜና ጤናይሰጦት
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@zetseatgirma9068
@zetseatgirma9068 Ай бұрын
ጋሽ ዳኒ በጣም ነው የምወዶት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት❤...ክፍል ሁለት እጠብቃለን ሰማይ ቲዩቦች እናንተም ተባረኩ❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@maranata1484
@maranata1484 Ай бұрын
ስለ እርስዎ ያነበብኩት የጋሽ ገዛኢ መጽሀፍ ላይ ነው "ምስክርህ ትዝታዬ ነው" በሚለው መጽሀፋቸው። እርሶን ለማየት እጓጓ ነበር ዛሬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል። የጌታ ባርያ አሁንም ዘመኖትን ጌታ ያለምልመው ፍጻሜዎም የማረ የሽልማት የአክሊል ይሁን። ❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@zezugeber2025
@zezugeber2025 Ай бұрын
ከዛንቺስ ወንጌል ብርሃን አሰታውሶታለው ተባረኩ ፓስተር❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
የምንወዳቸዉን ፓስተር አባት ጋሽ ዳንኤልን መስማት ደስ ይላል ረጅም እድሜና ጤና ሀይልና ብርታት ይስጥልን ተወዳጅ አባታንን ነዎት
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏
@user-sp2fu1nk3d
@user-sp2fu1nk3d 29 күн бұрын
ጌታን ያገኘሁት በ73ዓ /ም መስከረም ወር ኦሎፕያ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ ላይ በእርሶ ስብከት ነው ጌታ አግዞኝ እስካሁን ከጌታ ጋር አለሁ። ምስክርነቶን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከ እኔ በኋላ ጌታን የተቀበሉ ብዙ ፍሬ አሎት
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
ክብር ለሱ ይሁን
@hirutkidane5100
@hirutkidane5100 Ай бұрын
ኣቤት እርጋታዎ ንብል ያረሰልሳል የተወደዱ ሃዋርያ ዳንኤል፡ በዘመኔ እርስዎ የመሰሉ የጌታ ኣገልጋይ በዚች ምድር በማየቴ ኣምላኬን ኣመሰግነዋለሁኝ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@tsigedinku2372
@tsigedinku2372 Ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!! በወጣትነትህ ይህንን ሀሉ ድንቅ ተአምራቱን የገለጠብህ አምላክ እስከ አሁን በአንተ ከሰራው የበለጠ በእጥፍ የሚሰራ ፀጋ ይጨመርልህ!!! ወገኖቼ መጠበቅ እንዴት ያደክማል ግን ጠብቅ ተብያለሁ እና እጠብቃለሁ ያልከው ጌታ በሀገራችን ላይ ታላቅ ሪቫይቫል መጥቶ እንደምናይ አምናለሁ። እድሜ እና ጤና ይጨመርልህ!!!
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 28 күн бұрын
የዛሬ 25ኣመት በዋሽንግተን ወርልድባንክካባቢ ለእኔናለጏደኛዬ ፀልየህልን በለቅሶና በእንባ ጌታን ኣመስግነን ነበር በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
Praise God 🙏🙏
@michaelshenkoru4985
@michaelshenkoru4985 Ай бұрын
ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር የትውልድ አባት አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ !!! ፓስተር ዳንኤል ቀሪ ዘመኑትን የሰላም ፣ የደስታ ፣ የጤና ፣እንዲሆንሎት እመኛለሁ 🙏🙏🙏 የ Semay Tube አገልጋዮች እግዚአብሔር አግልግሎታቹሁን ይባርክህ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር ዳንኤል ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ አሁንም ፀጋ ይጨመርልህ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
ጋሽ ዳንኤል ጌታ ይባርኮት የናተን ምስክርነት ስሰማ በናንተ ግዜ በተወለድኩ እላለው እድሜ ይስጣቹ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@selamselam366
@selamselam366 Ай бұрын
ፓስተርዬ የፍቅር ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ለምልምልን ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@biniyamfekadu435
@biniyamfekadu435 Ай бұрын
ጋሼ ዲኒዬ እንወዶታቱን እርሶ የሕይወት ምሳሌዎቻችን ናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 29 күн бұрын
አስገራሚ ና ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነዉ ጌታ እየሱስን አመሠግናለሁኝ በእርግጥ ያንጻል ፓስተር ዳንኤልን በአገልግሎታቸዉ ቀድሞም እወዴችሀለሁኝ ።ተባረኩልኞ።አሜን በጌታ በእየሱስ ሥም አሜን።
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@chichigodana2902
@chichigodana2902 Ай бұрын
ፖስተር ዳንኤል በእርሶ ስብከት ብዙ ተባርኬአለሁ። እግዚአብሔር ይባርኮት እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይጨምርሎት።
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Amen 🙏
@yanmercy8195
@yanmercy8195 Ай бұрын
ጠላት ግን እግዚአብሔር በፓስተር አልፎ ሊሰራ ያለውን ድንቅ ከብላቴናነቱ ሊቀጭ አስቦ ነበር እግዚአብሔር በኛ ያየው ግን መፈፀሙ ግድ ነውና እነሆ ለብዙዎች ማምለጥ ምክንያት ሆነ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@senaitgebre6509
@senaitgebre6509 Ай бұрын
ፓስተርዬ ለምድራችን እግዚአብሔር ከሰጠን አባቶች አንዱ ነህ። በአገልግሎትህ ብዙ ጌታ ባርኮኛል። ፓስተርዬ በጣም ነው የምወዶት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት❤❤❤። ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመኖትን ይባረክ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 Ай бұрын
የምናከብራቸው የምንወናቸው፡ እንቁ ፣ የሆኑ፡ የእዚያብሄር ሰው እናመሰግናለን። ብዙ እድሜ : ከብዙ ፡ በረከት ጋር።
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን አሜን
@kebedef.dibaba4758
@kebedef.dibaba4758 Ай бұрын
ወንድሜ ብርክ በልልኝ ይህንን የከበረ የእግዚአብሔርን ሰው ኢንተርቪው ስለአደረከው። ብርክ በልልኝ። ከልቤ የምወደው የእግዚአብሔር ሰው ነው። ተባረክልኝ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏
@LeyGeb
@LeyGeb Ай бұрын
Love and respect for pastor Daniel (man of god)
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Thank you 🙏
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 Ай бұрын
ሐዋርያ ዳንኤል በጣም እንወዶታለን ረጅም እድሜ ይስጥልን...Semay tube ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@Taredan77
@Taredan77 Ай бұрын
ፓስተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም ነው የማከብሮት 😍ጌታ እየሱስ ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@user-bd1il1bh4n
@user-bd1il1bh4n 29 күн бұрын
ጌታን ያግኘሁት በእርስኦ ትምእርት ነው 19&H street Washington DC ረዥም እድሜና ፅጋ ይብዛሎት
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@berekettemesgen1555
@berekettemesgen1555 4 күн бұрын
ጌታ ይባርኮት ፓስተር
@Encounter_
@Encounter_ 4 күн бұрын
አሜን
@biruktayiteyore9627
@biruktayiteyore9627 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እጅግ እንወድሃለን ፓስተር ዳንኤል ❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Thank you 🙏🙏🙏
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Ай бұрын
ዛሬም መንፈስ ቅዱስን ደግሞ ቢሞላኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በእርሳቸው በካሴት አገልግሎት ነው መንፈስቅዱስ የተሞላሁት
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
እንደልብሽ መሻት ይሁን
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danielbekele5666
@danielbekele5666 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ቸር ነዉ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@RihanaSeid-vi1yn
@RihanaSeid-vi1yn 29 күн бұрын
ፓስተር በምስክርነቱ በጣም ታንፀናል ዘመንዎ ይለምልም
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@bortokanhoweidy9881
@bortokanhoweidy9881 4 күн бұрын
አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥ እኖዳሃሌን ታባርክልን❤❤❤❤❤❤😊😊
@user-ki1sf9hn9z
@user-ki1sf9hn9z 29 күн бұрын
የኛ ዘመን ነብያቶች ምንም ድንቅ ትእምርት ሳይኖር ጩኽትና ቪድዬ እንደሳቸው አይነት ፅጋ ያለበት 1 ስው ቢነሳ
@dawitwoldeyohannes667
@dawitwoldeyohannes667 7 күн бұрын
semay tubeዎች በብዙ ተባረኩ እንደሳቸው ያሉ አባቶችን ማቅረባችሁን ቀጥሉ
@Encounter_
@Encounter_ 5 күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@meskremketema145
@meskremketema145 Ай бұрын
የተወደዱ የእግዚአብሔር አገልጋይና የትውልድ አባት የብዙዎች አባት የሆኑ ፓ/ር ዳንኤል መኮንን ስለ እርሶ እግዚአብሔርን እናመሠግናለን!! እንዳሉት እግዚአብሔር የክብሩን ሃይል ለቤ/ክ መልሶላት የእናንተን አእላፋትን በምድሪቱ ላይ ያብዛልን እንደ እናንተ ምሣሌ የሚሆኑ አያሣጣን አሁነም ለምልሙ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የትውልድ በረከት ኖት እና ከልቤ እወዶታለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@peace2all51
@peace2all51 9 күн бұрын
እንኳንም ይህ ድንቅ ለምስክርነት ተመዝግቦ ለትውልድ መተላለፍ ቻለ
@Encounter_
@Encounter_ 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@bortokanhoweidy9881
@bortokanhoweidy9881 4 күн бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነዉ😊😊😊❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kassahunmelese696
@kassahunmelese696 Ай бұрын
The man of God
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 29 күн бұрын
አቤት ትህትና አቤት ፍቅር ጋሽ ዳኒ በጣም ነው የምወድዎት!! ዘመንዎ ይባረክ !!❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@AzebAb
@AzebAb Ай бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አሁንም በርታልኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን አሜን
@rb2782
@rb2782 Ай бұрын
ክቡር ለእግዚአብሔር ይሁን, ፓ/ር ዳኒኤል መቸስ ኢትዮጵያዊ ሐዋርያ ጳውሎስ ኖት. ሰማይ Tv በጣም ነው ማመሰግናቹ ፓ/ር ዳኒኤል ስላቀረባቹሉን በጣም ነው ምናመሰግናቹ. በጣም ነው የምወዳቸው ቀን ከለሊት ብሰማቸው አልጠግባቸውም. እግዚአብሔር አምላክ በላያቸው ላይ የሚገርም ሞጎስ ነው ያፈሰሰው እሳቸውን አለ መስማት አይቻልም. ፓ/ር ዳኒኤል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት. ፣🙏🏼🙏🏼🙏🏼✝️❤️✝️❤️
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን እኛም እሸሳቸውን በማቅረባችን እጅግ ደስተኞች ነን። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ እሰይ እንዴት አይነት መልካም ሰው አቀረባችሁልን
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
እናመሰግናለን ስለምትጠብቁን ።
@user-zv6ow2yk2n
@user-zv6ow2yk2n 7 күн бұрын
በጣም ግሩም አገላለፅ።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ(ሽ)።
@Encounter_
@Encounter_ 5 күн бұрын
አሜን 🙏
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 29 күн бұрын
ይህን ዘመን እወደዋለሁ ምክንያቱም ጋሽ ዳኒ እኔ ሳልወለድ የሰበኩትን የወጣትነታቸውን አገልግሎት አይቼ ደሞ የአዛውንትነታቸውን ትምህርት እሰማለሁ አፍሮውን ጋሽ ዳኒ ከሌላኛው ጋሽ ዳኒ ጋር አስተያያለሁ የእግዚአብሔርን ቸርነት አስተውላለሁ !! ታዲያ በዚህ ዘመን እንዳለን ክርስቲያኖች የታደለ አለ ? ጌታ በየዘመኑ ስለሚያስነሳልን ልጆቸ ለዘላለም ይባረክ !!አሜን !!
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Ай бұрын
ውይ ጨዋነት ውይ የጌታ ክብር ውይ ትህትና ታማኝነት እውነተኛነት የቃል ሙላት ... ብዙ የሚነገርለት በአገልግሎቱ የተደረገ ድንቅ ተአምር ቢኖርም እንድ ዘመኑ ራሳቸውን የሾሙ ነብይ ሃዋርያ ተብዬዎች ራስን ማጉላትና ማሳየት የሌለበት ልብን ለጌታ ብቻ የሚማርክ ድንቅ ምስክርነት ! ሃዋርያው ዳንኤል ጊታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@naniyemulugeta8009
@naniyemulugeta8009 Ай бұрын
ምን አይነት ምስክርነት ነው!?እድሜ ልክ ታአምር ጌታ እየሰራባቸው ነው ክብር ለጌታ እጅግ የምወዶትና የማከብሮት ፖስተሬ ❤❤❤❤Biography መፃፍ አለበት ብዙ ብዙ እንጠቀማለን ውድድ!! ተባረኩልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@hanagebregziabher1234
@hanagebregziabher1234 5 күн бұрын
የኣባቶች በረከት ይድርብን
@Encounter_
@Encounter_ 5 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@mosesmygrace8515
@mosesmygrace8515 26 күн бұрын
ጋሽ ዳንኤል እጅግ ትሁት፣ ድንቅ መምህር ፣ ልዩ ሞገስ ያለው የምወደውና የማደንቀው የወንጌል አርበኛ ነው!
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@yirgalemtsegaye3618
@yirgalemtsegaye3618 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ስለሰራህው ድንቅ ሥራ ስለ ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን ክብር ምሥጋና አምልኮ ስግደት ላንተ ብቻ ይሁን ።
@user-cw7bt2vr3u
@user-cw7bt2vr3u Ай бұрын
መጋቢያችን ጌታ ዘመንዎትን አገልግሎቶን ይባርክ🙏 እውነተኛ ባለራዕይ ኖት 🙏
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
እናመሰግናለን
@mululisanework2095
@mululisanework2095 24 күн бұрын
ፓስተር ዳንኤል በምስክርነትህ ተባርኬአለሁ ጌታ አሁንም አብዝቶ ክብሩን ይግለጽብህ
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ።
@getachewkotisso3561
@getachewkotisso3561 26 күн бұрын
Dear Pastor Daniell Mekonen !! I enjoyed watching your Testomany . May God Abundantly bless you and Iwodihalew Be Geta Fikire Iwodihalew Getachew Kotisso
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
Thank you for watching
@bezaassegu7384
@bezaassegu7384 16 күн бұрын
ድንቅ ምስርነት! እግዚአብሔር ይባረክ:: እናቴ በፖስተር ዳንኤል አግልግሎት ነው የተፈወሰችው:: በሷ መዳን ዘር ማንዝሯ ጌታን አግኝቷል:: በዚህ ዘምን እንደዚ የተቀቡ አገልጋዬች ያስነሳልን🙏🏽
@Encounter_
@Encounter_ 16 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@assefatsige5279
@assefatsige5279 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት! አሁንም ጌታ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጦት!
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 24 күн бұрын
ፓስትረ ዳንኤል ገራሚ ታሪክ ነው። ጌታ ግን የረዥም ዘመን አገልግሎቱን እስከ ፍጻሜ ይዞታል። ስሙ ይክበር።
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይክበር
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Ай бұрын
ክብር ለጌታችን ይሁን🙌🏽
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን
@MrsKK1624
@MrsKK1624 27 күн бұрын
One of the greatest Ethiopian Gods general!! I have the privilege to come and witness while you minister at our of your service, I a was supper young in Christ and age as well but I will never forget the power of God I have felt that day!! Literally the super natural power of God!! We thank you Sir for your commitment to the Lord we celebrate you and give you your flowers while you are still amongst us. We Love you 🙏🏽
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 24 күн бұрын
አቤቱ ጌታ የሱስ የክብርህን ኃይል በእኔ ይገለጽ። የኅይማኖት መልክ ቀርቶ የኃይልህ ዘመን ይምጣልን፡ አሜን።
@Encounter_
@Encounter_ 24 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@AmeleworkBelay
@AmeleworkBelay 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ሰለፓ/ር ዳንኤል እዲሜና ጤና ይጨመርለወት።
@Encounter_
@Encounter_ 13 күн бұрын
Amen 🙏
@fikirabera6175
@fikirabera6175 28 күн бұрын
Wow! What a wonderful testimony ❤ I have no word it have a great lesson for our generation and I imparted.... hunger to the holy spirit again❤ God bless you pastor Daniel Mekonnen I love you so much! And Semay tube crews bless you more❤🙏
@LawofGod
@LawofGod 8 күн бұрын
He prayed for my brother while he was a child, he had an open heart that needed surgery ! But God healed through him.
@Encounter_
@Encounter_ 8 күн бұрын
Praise God
@yererterara6698
@yererterara6698 10 күн бұрын
ክቡር የእግዚአብሔር ባሪያ አባታችንና መምህራችን ፓስተር ዳንኤል እጅግ ድንቅ የህይወትና የአገልግሎት ምስክርነትና ለዘንድሮ የተረማመሰ የቤተ እምነትና የቃዡ አገልግሎት አገልጋዮች ትልቅ ምክር ስለሰጡን እግዚአብሔር ይባርኮት ለኛም ለቅዱስ አገልግሎት ለምንፍጨረጨረው መልካም ምስክርነት ነው የሰጡን እናመሰግናለን
@Encounter_
@Encounter_ 10 күн бұрын
እናመሰግናለን
@atseduzena5966
@atseduzena5966 7 күн бұрын
Let the redeemed of the Lord say so. Ps. 107:1. A wonderful personal testimony may the Lord bless you, brother P. Daniel. Ps. 92:12-14.
@berhanufantu843
@berhanufantu843 25 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነዉ!! በእርግጥ ነዉ የጌታ አላማ ያለበትን ሰዉ ለማሰናከል ጠላት የማይቆፍረዉ የማይቧጥጠዉና የማይወረዉረዉ ጠጠር የለም እጅግ የተወደደ በዘመናችን ጌታ ካስነሳቸዉ ሰዎች አንዱና የተወደዱ ናቸዉ. ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏
@user-ej7sc1uz3u
@user-ej7sc1uz3u 24 күн бұрын
የእውነት አገልጋይ እነተኛ አባት ትህትና ፍቅር ከመንፈሳዊ እቀት ጋር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 23 күн бұрын
አሜን
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Ай бұрын
በጣም የምወዶት ፓስተርዬ ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
🙏🙏🙏
@prophetDanielTafereSimeng
@prophetDanielTafereSimeng 28 күн бұрын
ሀዋርያ ዳንኤል እርስዎ የቤተ ክርስቲያን በረከት ነዎት በጣም ነው የምባረክብዎት አሁንም ዘመንዎት ይለምልም
@lideyagadi5724
@lideyagadi5724 27 күн бұрын
በጣም ነው የምዎዶት ፓስተር ፣ እግዚአብሄር አሁንም ፀጋዎን ያብዛሎት የማይጠገቡ አባት ኖት እወዶታአለሁ በልጅነቴ በወንጌል ብርሀን ቤተክርቲአን ነው ያደኩት በፀጋዎ ተካፋይ ነበርኩ ስለዚህም በእርሶ አገልግሎት ብዙ ተባርኬአለሁ ስለዚህም በእርሶ ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር
@Encounter_
@Encounter_ 25 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@atsedezewde6777
@atsedezewde6777 28 күн бұрын
እውነተኛ የጌታ አገልጋይ የተባረክህ በአንተ አገልግሎት ቁጥር የሌለው ነፍሳት ወደ ጌታ መጥቷል ቀሪው ዘመንህ ይባረክ
@Jestice4all
@Jestice4all 4 күн бұрын
Gashe Daniel, a long over due personal testimony for the Glory of God! Amen!
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዛሬም እግዚአብሔር አምላካችን ይሰራል የክብሩ ሀይል ይምጣ
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 Ай бұрын
በጣ ድንቅ ምስክርነት ሲያልቅ ተናደድኩ :: በጆሮአችን እንደተረት ከብዙ የሰማነውን የህይወት ምስክርነት ዛሬ ከሀዋርያው ዳንኤል አፍ በመስማቴ በጣም እድለኞ ነኝ :: የእግዚእብሄርን ክብር በምድራችንበባርያዎቹ ተ ጠቅሞ ብዙዎችን የፈወሰብት ከብዙዎች ሰምተናል ዛሬ በኛ ዘመን ይህ ድንቅና ተአራት እንዲደገ ምና ብዙዎች ከዲያቢሎስ እስራት እንዲፈቱ ምድራችንም በእግዚአብሄር ሰላ ም እንድትሞላ እንፀልያለን ! በክፍል ሁለት ደግሞ በብዙ የእግዚአብሄርን ክብር እንድንሰማ እንጠብቃለን
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳናል ።
@pastordanielmekonnensisay4535
@pastordanielmekonnensisay4535 Күн бұрын
የትውልድ አባት መልካም ምሳሌ የተላበሱ የእግዚአብሔር ሰው
@Encounter_
@Encounter_ 23 сағат бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@hiwoteeshetu7742
@hiwoteeshetu7742 Ай бұрын
My spiritual father , every day I follow your step . I Remember your teaching. I saw Your love , passion . I don't forget.
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
Praise God
@mesk_erem
@mesk_erem Ай бұрын
ኦኦኦኦኦ አባ እንዲህ አይነቶችን አባቶች አብዛልን በንግግር የሚያንፁ አባት እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@AbynahLire
@AbynahLire 10 күн бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ናህ
@Encounter_
@Encounter_ 5 күн бұрын
Thank you
@GospelLightChurchGLIC
@GospelLightChurchGLIC 29 күн бұрын
መንፈሳዊ አባቴ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር እመኝልሃለሁ።እወድሃለሁ። ሰማይ ቲዩብ ምነው በተከታታይ ክፍል ብታረጉት በጣም አነሰ
@Encounter_
@Encounter_ 28 күн бұрын
ፓስተር በምስክርነቱ በክፍል ሁለት ብዙ እንሰሚነግረን ተስፋ እናደርጋለን። እግዚአብሔር ይረዳናል
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አባቴ ❤❤❤❤❤ ምንም አልልም ኑርልን ፀጋ ይብዛልክ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን
@tilahungizaw2528
@tilahungizaw2528 Ай бұрын
እራሱን ሳይሆን እራሱን ደብቆ ግርግር ጩኸት ሳያበዛ ጌታ ኢየሱስ እና የማዳኑን ወንጌል ጌታችን በዘመናት መካከል የሰራዉን እየሰራ ያለዉን ድንቅ ስራዉን ብቻ እየገለጠ እያስተላለፈ ያለ ድንቅ ሚዲያ !!! እንዴት ነፍሴ ሃሴት እንደምታደርግ በእናንተ ስራ እግዚአብሄር ፈፅሞ ይባርካችሁ ከእናንተ ጋር ይሁን በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ ስም እወዳችኃለሁ !!!
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
እናመሰግናለን። ክብር ለጌታ ይሁን
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 29 күн бұрын
በጣም እንጂ ጣልቃ እየገባ ሀሳብ የሚያስጠፋ የሌለበት ፍሰቱን የጠበቀ አካሄድ ነው ያለው። ...ነገር ግን አንድ የምትጎረብጠኝ ጥያቄ አለች ? በእኔ ግምት ልክ ያልሆነች "ኢየሱስን ይወዱታል ?"የምትል ።
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 28 күн бұрын
እዉነትም የእርስዎ ሕይወት እንደስምዎ ነዉ እግዚአብሔር ዕድሜዎን ረጅም እንዲያደርገዉ ፀሎታችን ነዉ ::
"ስፍራህን አትልቀቅ " #ፓስተር ዳንኤል መኰንን  #2022/2014 #Ethiopia# #Preaching
53:23
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 41 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 1,1 М.