3ቱ ለፊታችን ጥራት ዋነኛ መዳኒት ናቸው ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 114,492

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

26 күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ፊታችን #ቆዳ #እንዴት #ገናጥበብ
Song from KZfaq Audio Library:
Gemini - half.cool
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from KZfaq audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF

Пікірлер: 311
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 24 күн бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138 🇪🇹 +251913287952 🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
@AyalechYeshitila-uv8ze
@AyalechYeshitila-uv8ze 23 күн бұрын
Tky
@elizabethasrat8271
@elizabethasrat8271 23 күн бұрын
እንዴት ነሽ ኤልሲ? ስለ ቆዳ እንክብካቤ ያለኝን አመለካከት ስለቀየርሽኝ በጣም አመሠግናለሁ ። እዚህ ውድ ነገር ካልተጠቀምን ቆዳችንን የጎዳነው እንዲመስለን አድርገውናል። እቤት ምንም እሳት ያልነካው የተጨመቀ ወፍራም ካስተር ኦይል ነበረኝ ነገር ግን ፊቴን ስቀባው አይኔ ሊጠፋ ደርሶ በህክምና ነው የዳንኩት። የገዛሁበት ቦታ ስጠይቅ እሳት ሳይነካው የተጨመቀ ስለሆነ ነው አሉኝ። አንቺ አይንሽ ስር ስትቀቢ ስላየሁ ጉዳት የለዉም?? እባክሽን ግልፅ አድርገሽ ብታብራሪልኝ። 🙏
@ayaha3449
@ayaha3449 22 күн бұрын
እኔ ዱባይ ነዉ ያለሁት መላክ ትችያለሽ???
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 22 күн бұрын
እኔ ሳኡድ ትልኪለሽ ወይ??
@user-iz2wj1oc9f
@user-iz2wj1oc9f 21 күн бұрын
እኔሳውዲ,ነኝእቃለገዛት,እልጋለው,ቁኝር,ዋትሳፖ,ላኪልኝ
@mayaalgaw12
@mayaalgaw12 23 күн бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እኔጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤
@dhfg336
@dhfg336 22 күн бұрын
Amennn
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 21 күн бұрын
አሜን
@user-yj7ye7hh7j
@user-yj7ye7hh7j 21 күн бұрын
Amen
@fritahaylurodas8374
@fritahaylurodas8374 12 күн бұрын
Amin ❤❤
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 24 күн бұрын
እኔምልሸ አና ቺራሰሸ ልቅም ያልሸ ቆጆነሸ ሣላደንቅሸ አላልፍም ግን ፊት የዉሰጥ መቸም ግር ይሰልኛል ለምሳሌ የምታለቅሴት የምትጨነቅ አየር እራሱ እተዋፆ አለዉ ፊት ቶሎ አይቀበልም አመጋገብ ና ባጠቃላይ ደሰታ ከሌለ ምንም ለዉጥ አይመጣም አንቺ በየጊዜዉ ለምታሰተምሪነ ተቀብለናል በርቺ
@nursespage2016
@nursespage2016 24 күн бұрын
100% true, life stress is the dangerous one.
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 22 күн бұрын
ትክክል እኔ ውስጤ ሰለም ከሆና ፃጉሬ አይረግፍም ፊቴ ፋ ይላል ግን ቡዙ አስለቀሽ ነገሮች የገጥሙኛል እከፋለው
@user-gh3vv8lb7y
@user-gh3vv8lb7y 22 күн бұрын
እውነት ነው እህቶቸፈጣሪ በቃችሁ ብሎ በሰላም ወደሀገራችን ይመልሰን እዛው ብንሆን ብዙ ነገር ይቀልልናል ከዚህ ጭቀቱ እቅልፍ ማጣቱ እኔ ሶስት አመት ሊሞላይ ነው ዬትም ዎጥቸ ተናፍሽ አላቅም ሁሌ ቤት እፍፍ ከዛም አልፎ ሰላም ያለው እልተኛ ሁሌ ቅዠት በቱ ችግር አለበት በጣም ነው ያስጠላይ በፆለታችሁ አስቡይ😢😢😢😢😢​@@user-eh6cc6vj1j
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 22 күн бұрын
በትክክል እኔ ያች ሴት ነኝ ፊቴ ጭልማ ሁኗል ፀጉሬ እንደጉድ ይረግፋል😢😢😢
@ንማጀ
@ንማጀ 21 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነሽ
@bisratayele2826
@bisratayele2826 24 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ ! ቅን ነሽ ! በተለያዪ ሙያ እንዳንቺ አይነቶች ብዙ ሁኑ ! ይሳካላችሁ !
@lacomgaga
@lacomgaga 23 күн бұрын
እምትገርምና ደስ የምትል ሴትዮ ... ከቤተሰቦቿ ጋር የምታወራ ነው እሚመስለው! clever, straightforward and plesant!
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 23 күн бұрын
ኤልሲ አሁን እኔ ፊቴን እንዲህ ስጠፈጥፍ ቢያዩኝ አስረው ወደ ፀበል አበደች ብለው ቤተሰብ😳Castor oil is great for skin quality. it can moisturize ለማዲያት ግን ምንም አልሰራልንም....ስለዚህ እስከዛሬ ተጠቅሜው ስላልሰራልኝ የአንች ማዲያት ሲለቅ እንደገና እጀምረዋለሁ ኤልስዬ❤ስለ በጋ ሽቶ ለምን አትስሪም ግን summer መጣ እኮ😢
@hibesttekachew1893
@hibesttekachew1893 23 күн бұрын
🤣🤣🤣
@MayoshaTa
@MayoshaTa 23 күн бұрын
🙆🤣🙆🤣🙆🤣🙆🤣ልክነሽ
@edushge8228
@edushge8228 23 күн бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ ❤❤❤
@SameraSamira-ge2bk
@SameraSamira-ge2bk 24 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 22 күн бұрын
Thank you so much ❤❤❤
@yalemzeleke
@yalemzeleke 20 күн бұрын
Thank you 🎉
@hewotdabab5751
@hewotdabab5751 21 күн бұрын
Thank you❤️❤️
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 22 күн бұрын
እናመሰግናለን
@welotube463
@welotube463 22 күн бұрын
እናመሠግናለን ሀሪፍ ነገር ነው ያስተማርሽን የኔ ፊትኳ ከባዝሊንና የህጻኑቹ ኑኑ ኦይል ነው እምቀባው አለቀ ተጠናቀቀ😂 ማክፕ እንኳ ከምን ተጀምሮ ከምን እንደሚያልቅ አላቅም 😂 እንደኔ ሜካፕ እንደት እንደሚቀባ እማታቁ😅
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 22 күн бұрын
እኔአለሁልሽ ፊቴን እኳንሜካብ እና ቫዝሊንአላስነካም
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 22 күн бұрын
እረ እኔም ነኝ ይሕንንም ሌላውንም አያለሑ ግን አልሞክርም😂
@user-xp2pc4mo4e
@user-xp2pc4mo4e 21 күн бұрын
አረ እኔም አለሁልሽ 😅
@Freweyni555
@Freweyni555 22 күн бұрын
Thank you
@embeteendale5497
@embeteendale5497 24 күн бұрын
Thank you Dr Elat
@siumshewit6663
@siumshewit6663 20 күн бұрын
Thank you ❤❤🙏🙏🙏
@ethiodelu9928
@ethiodelu9928 23 күн бұрын
እናመሠግናለን
@smeneshasefa3782
@smeneshasefa3782 22 күн бұрын
Grazie mille Elisy konjo ❤
@genetdejene4180
@genetdejene4180 24 күн бұрын
I like ur approch
@betelehembelete9341
@betelehembelete9341 18 күн бұрын
ወይ ኤልሲ ማስመጥ የግልሽ ነው ❤😂
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 10 күн бұрын
የሴጣን ሽንገላም ሔዋንን እንዲህ ነው ያሰመጣት
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 24 күн бұрын
ኤልስዬ እናመስግናለን በርች 👌👍👍
@tsigeredatedela9856
@tsigeredatedela9856 24 күн бұрын
የጨነቀዉ እርጉዝ ያገባል ሲብስበት.......ጨርሱት ወገን
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 23 күн бұрын
የልጅነት ፊትና ቆዳ ይሆናል ያልሽው አያስኬድም.። በእድሜ የሚመጣውን መቀልበስ አይቻልምና።
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 24 күн бұрын
🙏🏽 very useful 👍🏽
@Nbcom490
@Nbcom490 23 күн бұрын
My number one youtuber elsyeeee love you 😍
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 12 күн бұрын
Elsi betam new metamrew thx ❤️❤️❤️❤️😀🙏
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 18 күн бұрын
Thanks so much Elsy ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 22 күн бұрын
ጎበዝ በርች ❤❤
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 24 күн бұрын
100% true
@rosamussa8619
@rosamussa8619 22 күн бұрын
Wooooow dear like the way you says
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 15 күн бұрын
Tbareki Eht ❤
@user-yi5ij2kv5k
@user-yi5ij2kv5k 23 күн бұрын
Disclaimer: Castor oil can trigger breakouts for those with oily skin. She said she has dry skin, so I assume this video is for those with dry skin.
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 22 күн бұрын
ጌታዬ እረ ሀብት ስጠኝ እራሴን ልከባከብ
@user-Weynua
@user-Weynua 22 күн бұрын
😂😅😅
@user-jm6ye9dm8j
@user-jm6ye9dm8j 20 күн бұрын
😅😅😅😅
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 20 күн бұрын
Amen lenem
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 17 күн бұрын
Kkkk
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 22 күн бұрын
ያኔ ጀግና ቆፍጠን ብለሽ ስትማክሪን እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤
@shewagirma5459
@shewagirma5459 23 күн бұрын
አኤልሲ አመሠግናለሁ
@rosamussa8619
@rosamussa8619 22 күн бұрын
Well done
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 24 күн бұрын
Elssi konjjo thanks❤❤❤
@hablefikirwolle1733
@hablefikirwolle1733 22 күн бұрын
ኤልሲ ሜካፕ እኮ ከፊታችን ካረፈ ጀምሮ ወደ ሲስተማችን ነው የሚገባው።ይልቅ፣እንደ ድሮው በራሳችን ውበት ብንጠቀም እና ብንከባከበው እራሳችንን ከብዙ በሽታ እራሳሽን እንከላከላለን
@ethiodelu9928
@ethiodelu9928 23 күн бұрын
አመሠግናለሁ
@user-eu5qr3ut3h
@user-eu5qr3ut3h 10 күн бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርች ❤❤❤❤ ለወዛም ፊት ምን ይሻላል
@wardewarde9415
@wardewarde9415 22 күн бұрын
Beautiful ❤️❤️❤️❤️
@habibasualih6686
@habibasualih6686 24 күн бұрын
ምክርሽ ጨዋነትሽ ደስ ምትይ ሴት ነሽ ከይቅርታ ጋ ቅድብሽ ብታስተካክይ ውበትሽን ቀንሶታል እንደ አስተያየት ውሰጅው
@user-cs4nw7ny2i
@user-cs4nw7ny2i 23 күн бұрын
ቅንድቧ የሚለቅ አይመለኝም እንደ ታቱ ነገር ይመስለኛል በቃ ተዋት
@user-gf1xz2gn3y
@user-gf1xz2gn3y 24 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 23 күн бұрын
እንኳን ደህና አገኘኋችሁ ውዶችይ 🙏❤️🙏
@fatimasulamuhamed1697
@fatimasulamuhamed1697 21 күн бұрын
Goebez nesh betam
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 24 күн бұрын
Tebareki Elsiye ❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 23 күн бұрын
Amen 🙏 Amen ውዴ 🙏❤️🙏
@user-hz1fe1dr9c
@user-hz1fe1dr9c 22 күн бұрын
Hoho tewu enji ande masaj ande metu minew shewa
@yorusaliemrussom7406
@yorusaliemrussom7406 23 күн бұрын
Elsie adiss yalen bemn nagenew alene caster ❤❤❤
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 23 күн бұрын
@geneteden4343
@geneteden4343 24 күн бұрын
ጎበዝ እኔ እንካን የምንም ሜክአብ አርተፍሻል ተጠቃሚ አይደለሁም ዞማ ፀጉር የልጅ ፊት የመሰለ የፊት ቆዳ አለኝ ምክንያቱ ጃፓን ነው የምኖረው ውበት ሳሎን የለም እንዲሁም የጥቁር ሰው ሜክአብ ቤት ይሁን ሜክአብ የለም ከውጭ ማስመጣትም ላኩልኝ ማለት አልፈለኩም ምክንያቱም አንዴ ሁለቴ ላኩልኝ ማለት እችላሎህ ቀጣይ ማለት ስለማልችል ከዚህ የተነሳ ፊቴ ፀጉሬ ምንም አይነካዉም ምንም አልሆነም 😄🙏
@Jojogeb1
@Jojogeb1 23 күн бұрын
ጃፖኖችማ ጥሩ ጥሩ ክሬሞች አሏቸው አየሩስ ቆንጆ ነው እንዴት ነው? እኔ የጃፓን ሴት ማድያት ያለባት አይቼም አላውቅ እህቴ
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 22 күн бұрын
betam konjo nesh berch demome leki nesh
@hanny7217
@hanny7217 23 күн бұрын
Elsye yene konjo ❤guant argo metegnat yalshiw ngr besak nw yegedelshign iko😅
@bezaadinew2704
@bezaadinew2704 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-gs4kh2we1c
@user-gs4kh2we1c 24 күн бұрын
አይ ኤልሲ ውድ እኮ ነው ከየት አባቴ አምጥቼ ገዛለው
@user-yz1ss2yt6l
@user-yz1ss2yt6l 23 күн бұрын
ብርትት ብይ ቆንጅይ
@hilinafisseha8381
@hilinafisseha8381 23 күн бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ እርጉዝ ነኝ እና castor oil መጠቀም እችላለው ወይ pls tell me thanks
@hshhssbhs4429
@hshhssbhs4429 8 күн бұрын
Hi elsy thank u for everything . I have a question I never ever use in my face in my life now almost going to age 50 but still my face beautiful every body say ur face is look like young I always take cold water even shower but if I start now is it ok ????? Please give me some advice thank u .
@robbarber5017
@robbarber5017 20 күн бұрын
ስለወንዶችም ብትሰሪ አሪፍ ነው
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 24 күн бұрын
🙏🏻❤️❤️❤️
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 23 күн бұрын
❤🎉
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 24 күн бұрын
Elesu well come. anche ko accsesu alesh" egna ko be ferjed aleken!!!!
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 24 күн бұрын
soapu mene ayenet behone yemeretal?
@helenyemane8787
@helenyemane8787 24 күн бұрын
Selam Elsiye shfon cherk alesh wey?
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 22 күн бұрын
❤❤❤
@Meseret-ut6qo
@Meseret-ut6qo 22 күн бұрын
Hi Elsy please im living Manchester how can I get caster oil in your shop or to order please thanks
@senaitsemere2515
@senaitsemere2515 20 күн бұрын
Where is the link caster oil please send in comment
@MeronMeri-on5ub
@MeronMeri-on5ub 24 күн бұрын
ኤልሲ❤❤
@samrawitadmasu2871
@samrawitadmasu2871 24 күн бұрын
አበረታች እህት ስለሆንሺኝ አመሰግንሻለሁ በርቺልኝ💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💐
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie 19 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@user-ui4ft2qo4g
@user-ui4ft2qo4g 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:26
@mesretalmo7420
@mesretalmo7420 23 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏
@nitsuhgeta694
@nitsuhgeta694 23 күн бұрын
Kedebsh gin kanch gar ayhedem anchi konjo nesh
@tigistteshome3883
@tigistteshome3883 23 күн бұрын
Elseya i am liveing in South Africa. I want Castor oil. Haw can I get? Can you explain for me please Elesya?
@lw2086
@lw2086 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ዛሬ ግን በሳቅ ገደልሽኝ የድብደባው ነገር በተለይ የጭንቅላት ድብደባ እኔላይ አይሰራም እራስ ምታት ነው ሚደፋኝ እንዲሁም ሰበበኛ ነው አናቴ❤😘
@umuayub4868
@umuayub4868 20 күн бұрын
Selam edet nesh en yemnorw siwez new Edet new yemagegw kaster oyl 🙏
@essaessa4842
@essaessa4842 20 күн бұрын
Castor oil le erguz set yhonal elsu
@Diboraethio21
@Diboraethio21 22 күн бұрын
እሄንን ፊት መምታት ከዶክተር ማንዴላ ቲውብ ላይ ተምሬያለሁ ግን ደፍሬ አልተገበርኩትም
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 17 күн бұрын
how long it takes to get the products anybody knows?
@SofiTub12
@SofiTub12 18 күн бұрын
ሰው ስላም ካለው
@EldanaHyabu
@EldanaHyabu 21 күн бұрын
Elsy I need the castor oile I m from usa
@direharerej
@direharerej 24 күн бұрын
ኤልስይ ካስተር ኦይሉን አዲስ አበባ ላለነው እንዲት ልናገኘ እችላለን ተባበሪን ኤልስይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eh7yq4yf6w
@user-eh7yq4yf6w 22 күн бұрын
Moltoal
@destakeremela5137
@destakeremela5137 22 күн бұрын
ፋርማሲ ውስጥ ታገኛላችሁ ሞልቷል ከድሮ ጀምሮ የጉሎ ዘይት ነው በአማርኛ
@MekdesGebremedhn
@MekdesGebremedhn 23 күн бұрын
Hi do you have Shea butter in websites sold out how can I get it?
@destakeremela5137
@destakeremela5137 22 күн бұрын
ebay ወይም አማዞን ላይ በተሻለ ዋጋ ትገኛላችሁ
@mercy2243
@mercy2243 18 күн бұрын
Wanaw westschun tenkebakebu, enkelfachun tegnu, megbachun belu ketechale juice ( smoothie) tetu, sekuwar akumu, , ke stress eraku .. keza webet ke west wede wechi new.. keza ketelo elsiye yalchew yeredal
@user-pk4xx1tp6g
@user-pk4xx1tp6g 24 күн бұрын
Kaster öil edat agaglaw?? Pls
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 24 күн бұрын
ኤልሲሻዬዬ ውድድ🥰🥰🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 23 күн бұрын
ወዬ ማሬ 🙏❤️🙏
@NeimaAbduljabar
@NeimaAbduljabar 22 күн бұрын
Salam I am living in Calgary Canada. How do I get your product
@AkramMohammad-hg4wp
@AkramMohammad-hg4wp 11 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ብሉ ማጅክም አገኛለሁ?
@meazamekonnen9487
@meazamekonnen9487 6 күн бұрын
Please custor oil የት አገኛለሁ እህቴ እባክሽ ያለሁት አዲስአበባ ነው
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 24 күн бұрын
How much is it and where can we find?
@GudataaAlamu
@GudataaAlamu 23 күн бұрын
Carstr oil fitlay mqbat fitlayTsgur yabqilal yilalu Farmsistoch Ewntnw wy
@bruknigatu997
@bruknigatu997 23 күн бұрын
Hi Sister, I have a quick question. I’m sorry I don’t have time to read all the comments maybe the answers is on the comment, but my question is do you have a store here in US? so I don’t have to pay the shipping money which is $15I believe please let me know. I was trying to buy the C oil. Please let me know. Thank you.
@destakeremela5137
@destakeremela5137 22 күн бұрын
አሜሪካ Walgreen ውስጥ በጣም ቆንጆ ኦርጋኒክ ኮልድ ፕሬስ አለ
@addiss5360
@addiss5360 24 күн бұрын
Do you ship to the USA? If so, pls I need more info
@hananbedru-us9zm
@hananbedru-us9zm 24 күн бұрын
elsy please caster oil addis abeba gebtual bewign wde
@bethlehem43
@bethlehem43 24 күн бұрын
Ye gulo zeyit new eko. Ale
@hanahailu1890
@hanahailu1890 23 күн бұрын
ኤልሲዬ ሙቀት ያልነካው ማለት ምን ማለት ነው
@RediatRedu-bt7ss
@RediatRedu-bt7ss 19 күн бұрын
Eseki be tefexero yemizegaj ngr negerin endena deha lehonut
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 24 күн бұрын
ኤልሲ♥️ፍቅር ♥️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 23 күн бұрын
ወዬ ማሬ 🙏❤️🙏
@user-ge1xt4cv2s
@user-ge1xt4cv2s 23 күн бұрын
እናት እባክሽ ለፊት የሚኦን ክሬም እንዴት አገኛለሁ አርጂኝ እብስክሽ
@gedamawitethio6915
@gedamawitethio6915 23 күн бұрын
ስላም ላንቺ ይሁን ኤሲዬ ኖርዌይ ትልካላችሁ?
@shewatsehay1
@shewatsehay1 23 күн бұрын
ሜካፕ የማትቀቡ ካላችሁ ጠዋይ በውሀ ታጥባችሁ መጀምሪያ ካስተር ኦይሉብ ተቀቡት ከዛ የጸሀይ ክሬሙን ተቀቡት ለማታው ከአልመን ኦይልጋ ወይም ከኮናት ጋር ቀላቅላችሁ ተቀቡት በጣም ምርጥ ነው
@weinnysissay659
@weinnysissay659 23 күн бұрын
ስውራ ቀላል ነው መሰለኝ ።ውስጥሽ ጣና ከሌለሽ ምንም ብትቀቢው ብታሸሞነሙኝው ይው ነው
@user-mk8fl6kg8h
@user-mk8fl6kg8h 17 күн бұрын
ሰላመም ዉዴ ክሬሙ የማታ መሆን አለበት እና ደሞ ለወዛማ ፊት ይሆናል
@kinamelekaketoch613
@kinamelekaketoch613 16 күн бұрын
Ethiopia lalenew endet new prodactun maggnt yemnchilew?
@wbanchiarsema7568
@wbanchiarsema7568 17 күн бұрын
ፈቴን የአለርጂ ማድያት ያስቸግረኛል ፊቴ ይጠቁራ ሽፍ ይላል ያሳክከኛል ፊቴን አበላሸኝ መፍትሄ
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
እንዴት ብስጩ እንደነበርኩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
15:32
КОГДА СОСЕД КУПИЛ ИНОМАРКУ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,3 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 25 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2 МЛН