No video

4 ኪሎ የሚገኙት ተወዳጅ ጁስ ቤቶች ጋር ከዋለልኝ እና ሰላም ጋር በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 119,392

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 321
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
እስቲ በስደት ያለነው ተደራጅተን አትክልት እናምርትና የአገሬን ሰው እናብነሽንሸው እኛም ተጠቅመን እነሱም ተጠቅመው ድህነትን እናባር ምኞቴ ነው
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነበር
@jenethussen5334
@jenethussen5334 4 жыл бұрын
እኔ ተሣታፊ ለመሆን ፍቃደኛ ነኝ ምኞቴም ነበር በዚህ አጋጣሚ
@Kwt-jt8hf
@Kwt-jt8hf 4 жыл бұрын
አው.ይሸለል.ኢንደውም.ከተስማማቹ.የኔ.የበቴ.ማሬት .አላ.አብረን ኢንረስነ.አተክልት.ኢንዝረ.ማነው.ሲልጤ.አገር.የሚሄድ.ኢጅ.አውጡ
@maryamhussain8044
@maryamhussain8044 4 жыл бұрын
@@Kwt-jt8hf እኔ
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n 4 жыл бұрын
መሬት ከየት ይገኛል
@genethilu5403
@genethilu5403 4 жыл бұрын
እስታድየም የነበረ ጁስ ነው የማውቀው በጣም እወደው ነበር 😍10ኣመቴ አለፈኝ በስደት ስመጣ የአራት ኪሎ መጥቼ ልጠጣ በሰላም ለኣገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ::ኣሜንንንንንን ብያለሁ ::
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 3 жыл бұрын
Le hagersh yabkasj
@mahalambatube1120
@mahalambatube1120 4 жыл бұрын
አይ ዋጋጋጋጋ አትክልት ለጤና አሪፍ ነበር ግን ዋጋው ለበሽታ ይሰጣል ክክክክክክክክክክ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
😁
@mahadareshume506
@mahadareshume506 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@betitube12
@betitube12 4 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም
@user-hs1ry2gl4v
@user-hs1ry2gl4v 4 жыл бұрын
😁😁😁😁
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 4 жыл бұрын
😁😁😁😁
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 4 жыл бұрын
ወላሂ ግን የኢቶ ኑሮ በጣም ተወደደ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሀብታምስ አብል 5መቶ ብርም ቢሆን ይበላል ደሀዉስ ያምረዋል ምናለ ኑሮን አላህ ባረከሰዉ ያረቢ ስት ሚስኪን አለ ወላሂ የቤቱ ኪራይ ብቻ ያሰለቻል
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
አይ ለኢትዮጵያ ትንሽ ጨምሯል እንጂ እዚህም ዋጋው ያው ነው ኪሎ ቱፋህ አስር ሪያል ነው ስትመነዝሪው ያው ነው
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 4 жыл бұрын
በምንዛሬዉ ብዙም ብልጫ የለዉም ለኛ እዉጭ ላለነዉ ቀላል ሊመስለን ይችላል ነገር ግን ኢቶ ስንት ሚስኪን አለ ወላሂ ኑሮ ቢረክስ ጥሩ ነዉ
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 4 жыл бұрын
*ወይኔ ዋጋው ደሀው እዳይበላው ነው እንዴ አፕል አምስቷን ፍሬ 120 ብር እመዳም ቤት መጫወቻ ሆኗል እኔ ዞርም ብዬ አላየው አገራችን ወዴት እየሄደች ነው ደሀዎች እዴት ነው መኖር የሚችሉት በጌታ*
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 4 жыл бұрын
Yemareyam Negn እደ አገራችን አፕል አይመረትም እናት አሁላይ አልፎ ቦታ ይጠይቃል አቦካዶ ርካሽነው
@fateenahabdalah4455
@fateenahabdalah4455 4 жыл бұрын
ሠላምአለባበስሽያምራልግንችፕእስቲኩ
@user-gv1gz4iv2p
@user-gv1gz4iv2p 4 жыл бұрын
አፕልን ድሀ የት ያውቀዋል ብለሽ ነው እኔ ኢትዩ እያለሁ አይቸ አላውቅም ስደት ከመጣሁ ነው ያየሁት
@user-nw5um1gj7o
@user-nw5um1gj7o 4 жыл бұрын
@@user-gv1gz4iv2p እኔም አላውቀውም አሳቅሽኝ ግን
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 4 жыл бұрын
የዛሬ 4 አመት አፕል5ፍሬ 75ብር ነበር ባመት10ብር ጭማሬ አሣይቷል ውይጉድ ይገርማል
@user-gl5ce5fz3u
@user-gl5ce5fz3u 4 жыл бұрын
ዋሌ ኪችን ገብተህ የምትቀማምሳት ነገር ስወድልህ 😊
@waanofiioromo9927
@waanofiioromo9927 4 жыл бұрын
አረ ውይኔ ምንድነው እንደዚ ውድ የሆነው እዚ የማዳም ፍሪጂ ተጨናንቋል እኔማ ሰው ሲበላ ካላየው አንስቼ መብላት ትዝም አይለኝ ወይኔ ያገሬ ህዝብ እንዴት አድርጌ ልላክላቹ
@user-hk1ub6dg5e
@user-hk1ub6dg5e 4 жыл бұрын
ይሄን እንብላ ሚል ባህላችን ፈጣሪ አያጥፋብን
@zebibayimer2540
@zebibayimer2540 4 жыл бұрын
ፍትህ ለኑሮ ውድነት ደሀው ገዝቶ እዳይበላ ይሄን የሰክል ማስወደድ
@123MYPEOPLE
@123MYPEOPLE 4 жыл бұрын
Blessings to Ethiopia and it's People from North to South and East to West
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 4 жыл бұрын
የሰላጣ ሳላድ ብቻውን ነው የሚዘጋጀው። ፍራፍሬን ለብቻው አዘጋጁት። ሳላድ ከዋና ምግብ በፊት ይበላል። ከዋና ምግብ በኋላ ደግሞ ፍራፍሬ ይበላል። ስታዘጋጁ ሳላድንና ፍራፍሬን አትቀላቅሉት።የምግብ አመጋገብ ሥነ ሥርዓትን አታበላሹ!!
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
በእውነት የምወዳቸው ጁስ ቤቶች ናቸው 4ኪሎ ምርጥ ናቸው
@user-pi7eu8fp2c
@user-pi7eu8fp2c 4 жыл бұрын
ለጋሜራ ብለው ነው ውሃ ሳይጨመር አይሰሩም ውሸታሞች
@seniseni165
@seniseni165 4 жыл бұрын
አወ እውነትሽን ነው
@tigraytigray7654
@tigraytigray7654 4 жыл бұрын
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና ጌታ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ yene konjo aseraru silematichiw yihonal enji min asiwashachew enesu ye avocadow chimake wiferet ayitesh enkuan mamen tichiyalesh.
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
ጋሜራ?😂😂👌
@iloveyoumami401
@iloveyoumami401 4 жыл бұрын
ለካሜራ ብለው አይደለም አረ አትክልት ሲዘጋጅ እደዚህ ነው
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 жыл бұрын
ግዜው ተቀይሮል እፊትሽ እያዬሽ የሚጨመቅበት ቤት አለ አትክልት ቤት ውሃ አይጨምሩም ድሮም ካሬዎች ናቸው የሚያበጫብጩት
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i 2 жыл бұрын
😋ለሃገሬ ካበቃኝ መካነሰላም ላይ ምርጥ የጭማቂና ካፌቤት እከፍታለሁ😌ኢንሻአላህ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 жыл бұрын
በጣምተወደደ እድሜለመዳም ቤት በነፃ ነው የምበላው አይሀገሬ
@eskedarabera1686
@eskedarabera1686 4 жыл бұрын
I miss my country truly its blessed Ethiopia love u
@bineluda7558
@bineluda7558 4 жыл бұрын
የሰማሁት ዋጋ የምር አይመስልም ምክንያቱም ሙዝ በኪሉ 2.50 አቦካዶ በኪሎ5 ማንጎ በኪሎ 5 እሱንም ተወደደ ተብሎ ቲማቲም በኪሎ 2.50 በዚህ ሰአት ከሀገር የወጣን ሰወች ለመመለስ ፈራን እኮ ዝግጅታችሁ በጣም ደስ የሚል የሚበረታታ ነው
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
በዋጋው እጅግ አዝነናል እንዴት አፈር እያለን ፍሩት እንዲ ይወደዳል አረያሳዝናል ደሀ ስጋም ፍሩትም አይብላም በቃ እኛ በስደት ሆነን የኑሮውድነትን እንሰማነበር እንዲ አይንያወጣ ዋጋ ወርቅ የሆነ አፈ በሀገራችን እያለ አረ ተግተን እንፀልይ
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
መሬቱ ብቻ ነዋ ያለን አይሰራበትም እንጂ ባለን መሬት ማልማት ብንችል አይደለም ለኛ ለሌላውም እንተርፍ ነበር
@salams503
@salams503 4 жыл бұрын
ብርቱካን 60 አቨካዶ 30 App120 ወይኑ 180 ሙዝ 30 ሀባበ 30 ይገርማል ግን ግን ጤና ይስጥ ቤተሳቦቻችን እድሜ ይስጣቸው ሀገራችን ስላም ትሁን
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዋጋው ታዲያ ሰው ከዛ ከገዳይ ስጋ ጋር ምን አታገላቸው
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
I miss my beautiful and beloved Home ETHIOPIA!!!!
@user-qc3pi8qz5p
@user-qc3pi8qz5p 4 жыл бұрын
የኑሮ ወድነት የስፈራል ከ3 አመት በፊት አፕል 50 ብር ሙዝ 15 ብር ነበር አፒል መዳሜ ቤት ማንም አይበላም ዝም ብሎ ይበሰብሰለ ምን አለ ሀገሬ ለይም እንዲህ በሆነ
@user-mw8qu1mm2d
@user-mw8qu1mm2d 4 жыл бұрын
ኢትዮ.አብልየለም.ኤከስፖር.ስለሚደረግኘው.የተወደደው
@tigistmojo
@tigistmojo 4 жыл бұрын
ሙዝ ና ብርቱካን አትክልት ነው እንዴ የሚባለው? ፍራፍሬ ሲባል ነው የማውቀው ።
@ramidani2747
@ramidani2747 4 жыл бұрын
Gizaw silewet yenesum sim telewt 😜😜😜😂😂
@Aa-vs3kj
@Aa-vs3kj 4 жыл бұрын
ውይ ኮመቶች ቀዝቀዝ ብላችሁ ነበር ደግሞ ተነሳባ ችሁ በቃ ተጋቡ እያልን ሰልፍ ብንወጣ ይሻላል መቸም ሰልፍ አድሳችን አይደለም ሀሀ
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
ለከተማዉ ይብላኝ እኔስ አትክልት ማረስ ነዉ ፍላጉቴ እራሴዉ እያዘጋጀዉ እመገባለሁ።
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 жыл бұрын
ለሕዝብ አቀርባለው ነው ሚባለው... ሆድሽን አስቀደምሽ :)
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
@@Lobo-Lobo እሺ ይቅርታ እንድዉ ዝም ብዬ ለቀልድ ነዉ እንጂ መቼስ ለብቻዬ አልበላ የእዉነት አትክልት በሰፊዉ ከቤተሰቦቼ ጋር እንሰራ ነበር እንደ ጉመን፣ሽንኩርት፣ የመሳሰሎትን እና በተከታታይ ለሳምንት ገቢያ ካወጣን ገቢያዉ ጥግብ ነዉ የሚልዉ ታድያ ደስ ይለናል እኛ ግን ትርፉማ መሆን አንችልም። እኔ ጠግቤ ወገኔ አይራብም አብሽር። ብዙ ተናዘዝኮ አይደል ሆ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 жыл бұрын
@@user-jd2mc7kp2x 👌 ይመችሽ! ትልቅ ምስጋና ለእምዬ አርሶአደር ለዘላለም !
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 Жыл бұрын
አበላላችሁን አስተካክሉ! አትክልት ብቻ ነው መጀመሪያ የሚበላው በመቀጥል መደበኛ ምግብ ይበላል ፣ በመጨረሻም ጣፋጭ ምግቦች ይበላሉ። Nutrition specialist የለለበት አገር በእናንተ አይፈረድም።
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 4 жыл бұрын
ያረቢ በጣም ይከበዳል ከገበሬው እጂ ነው እረካሹ እኔስ ሀገሬ ሂጀ አትክልት ነው የምተክለው ኡ
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 жыл бұрын
አትክልትና ፍራፍሬ ተቀላቅሎ የሚበላበት አገር! የሚገርም ነው። አፕታይዘር (አትክልት) ከፍራፍሬ ( ዲዘርት) ጋር ተቀላቅሎ አይበላም። መጀመሪያ አትክልት ይበላል። ከዚያም የተለያዩ ምግቦች ይበላል። መጨረሻ ላይ የተለያዩ ጣፋጭ ፍራፍሬዎች፣ ኬኮች እና ቻኮሌቶች ይበላል ።
@user-sz7ne2qf2y
@user-sz7ne2qf2y 4 жыл бұрын
አቦካዶዬ እዴት እደናፈቅሽኝ ብታቂ አድቀን እንገናኛለን አቺም ባፕል ቀተሽ 120 ብር እዳገቢ ዋ እዳልጠላሽ መልሼ
@selamderese2723
@selamderese2723 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ kkkkkkk የመብላት ፍላጎቴ ጨመረ ዋጋውን ስሰማ አፕል፣5 ፍሬ 120 ብር እትዮጰያ ኑሮው በጣም ተወዷል
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 4 жыл бұрын
እደውም ብዙ አልጨመረም ከአራት አመት በፊት 80ብር ነበር
@Kwt-jt8hf
@Kwt-jt8hf 4 жыл бұрын
በሉ.አገረቹን ስትሄድ ብሉ
@mahadareshume506
@mahadareshume506 4 жыл бұрын
25 biir benabarabate geze uuuuuu senele ahune yebasewu basemeabe
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
አሪፈ ነው እንደውም
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 4 жыл бұрын
እስት ከአረብ አገር የአፕሊ ፍሬ የመንደርን ፍሬ ይጀ ቦሄድ ቦለ ላይ ያሳልፋሉ ወይ ? የምታቁ ንገሩኝ
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 Жыл бұрын
አትክልቱ ጥራት ያንሰዋል። ኢትዩጵያ በብዛትና በጥራት ብርቱካን፣ ማንጎ እና አፕል ማምረት አለባት።
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
ፕሎግራማችው ደስ ይላል እናንተም ብፕርቱልን
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 жыл бұрын
wagawe betam asdengach new ke 10 amet bfeet yenberwe waga nuro dero keree yemebalwe lekas ewnet new egzeabher geberawochin yaabezlat lehagertoo
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 4 жыл бұрын
selam gene muya lay ent new trainingu yiketel elalehugne yetkmishal betam kewalie ema manese yelebeshem
@user-kh4uw9sx1m
@user-kh4uw9sx1m 4 жыл бұрын
ኢች አገር ወዴት ኢየሄደች ነዉ መለት አሁን ነዉ ወገዉ ኢንዴት ነዉ ሰመይ የወጠዉ
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 жыл бұрын
ሰላምዬ ጓንት ብታርጊ የበለጠ ያስጎመጅ ነበር
@bintyesuf9757
@bintyesuf9757 4 жыл бұрын
ወይን 180,ብርቱካን 60,ሙዝ 30,አፕል 5ፍሬ 120, አፑካዶ30, እንጆሪ ግማሽ 40,ፍራፍሬ ለጤንነት ይላሉ ግን ብሩ እራሱ ጤና ይነሳል። ወይ ሀገሬ አፍርተሽ ለውጭ ሀገር ።
@welafta-2137
@welafta-2137 4 жыл бұрын
አትክልት ሳይጨመቅ ፣ ሙሉውን እንዳለ ፋይበሩን( fiber) እንደያዘ ተመገቡ ብሎ ከማስተዋወቅ ይልቅ ፋይበር የሌለው ፣ በስኳር የተሞላ ጭማቂ ጠጡ እያሉ በማስተዋወቅ ተጠቃሚውን ለወደፊት የስኳር በሽታ ተጠቂ ነት ያሰናዱታል ። ስኳር በሽታ በጣም አደገኛ እና በብዙ አካል ላይ ጉዳት የሚያመጣ በጣም አሰቃቂ በሽታ ነው።
@newstart4190
@newstart4190 4 жыл бұрын
Ende machinu kidan yelahum ende???
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ኬኮችን ቁርሳ ላይ አትብሉ። አመጋገባችሁን አስተካክሉ።
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 4 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ ነገሮች እርካሽ ናቸዉ ሀባሃብና አቦካዶ
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 4 жыл бұрын
ውይይይይይ ኢትዩ ለመግባት የነበረኝን ሃሳብ ሰረዝኩኝ ወይን 180 የወር አስቤዛ አስመሰሉት እኮ
@user-jd9py6ob5x
@user-jd9py6ob5x 4 жыл бұрын
ክክክክ እኔም እዳች
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
ኦፍ የረሠውትን አሥታወሣቹሕኝ አቡካዶ በማጓ እዴት እደምወድ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
@Mulualem Tube አይ አለ ግን ከቤት መውጣት አልችልም እሕት
@yadotden6703
@yadotden6703 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ውድ ነው በጣም ድሃው ፍሩት አይብላ አረብ ሀገር 1 ኪሎ ሙዝ 2 ድርሃም ነው
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ያውነው በሀገራችን ሢባዛ 22ማለትነው እዚህም ኑሮ ውድነው ባክሽ አረቦችም እየዞረባቸውነው
@fatimamangistu9475
@fatimamangistu9475 4 жыл бұрын
@@Filseta .Tekekel Nesh .Batalayi Bet Yelelachewu
@meritube2416
@meritube2416 4 жыл бұрын
አስታውሳችሁኝ ከባሌ ጋር እንድህ የምዝናናውና የምጠጣው ጅስ በጣም ዴስ ይላል
@aswe9645
@aswe9645 3 жыл бұрын
Gen gewant metekam alebashu
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 4 жыл бұрын
የጋራ ማንኪያ አጠቃቀማችሁ ተመችቶኛል
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 жыл бұрын
ዬናንተ ፕሮግራም በፍቅር ነው ማዬው ስዎዳችሁ ምርጦችዬ ተቀላቀሉኝ ቤተሰብ እንሁን 🤩🤩🤩🤩❤️🙏
@amenamenamenamen2246
@amenamenamenamen2246 4 жыл бұрын
አረ አገሬ ወደ የት እየሄድሽነው። ፍትህ ለኑሮ። ይገርማል ኑሮ
@hdhd2831
@hdhd2831 4 жыл бұрын
አረ በትክክል
@toyiba1119
@toyiba1119 4 жыл бұрын
እግድህ፣ደህናሁኒ፣ሀገሬ፣ምኑንአሠማሽኝ፣በቃ፣መግባት፣ከዛመውለድአለብኝ፣እዚሁ፣በቃ፣መሄዱን፣ሠረዝኩኝ
@tarekegntarekegn8077
@tarekegntarekegn8077 4 жыл бұрын
Ehe ye tv program kemsachihu matawukuten hun asayachihu
@medinayamehdilje4662
@medinayamehdilje4662 4 жыл бұрын
ጓንት ብትለምዱ አሪፍ ነው።
@selamhabesha
@selamhabesha 3 жыл бұрын
mokisheye ketenish ene siwefir
@zebenayababu9661
@zebenayababu9661 4 жыл бұрын
በዚያው ሰብለ ቤት ግቡ አሳ አምሮኛል አጠገቡ ስለሆነ ።😊
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ሙዝማ በወተትነው ደሥ የሚለው ኤጪ ምነው ሸዋ
@micheiltamrat7384
@micheiltamrat7384 4 жыл бұрын
Wayena mendenaw edeze yetwdadew betam new yedenktekut wagawn setetara kemerwan new befetarei
@oneloveeter7449
@oneloveeter7449 4 жыл бұрын
ሁሉም የኛ ምርት ነው ለምን እንደሚወደድ እግዚአብሔር ይወቅ
@fufumujab3970
@fufumujab3970 4 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላዉቅም ሁለቱም በጣም ነዉ ምወዳቸዉ በቃ እኔ ምፈልገዉ ሁለታቹም. ተጋብታቹ ማየት ነዉ
@Aa-vs3kj
@Aa-vs3kj 4 жыл бұрын
እኔም
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 4 жыл бұрын
እኔም
@user-nw5um1gj7o
@user-nw5um1gj7o 4 жыл бұрын
ምራቄን አስዋጡኝ በጨማቂ የሚጠና አንጀት የለኝም
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
ሙዝ ግን ለጤንነት ግማሽ ቢበላ ጥሩ ነው አቡካዶ በዘይቱን ☝ኡንደኛ ነው
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
አረቄና ጠላ ከመድቅደቅ ያድንልኝ አገሬን
@betitube12
@betitube12 4 жыл бұрын
ዋጋው ውድ ነው ግን እውነት ውሀ ሳትጨምሩ ነው እምታቀርቡት ከጁሱ ?
@rewudakamil3435
@rewudakamil3435 4 жыл бұрын
አላህን ማመስገን ነው የባሰ እንዳይመጣ
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 4 жыл бұрын
ዋለልኝ በስጋ ወደላይ ስትወጣ አሳ ቤት አለ የተሰረቀች ነገር ታገኛለህ ጎራ በል
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
አቡካዶ የሚባለውን ነገር እስክቀምሰው እንዴት እንደምጓጓ ቀምሼው አላውቅም
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
ማርየእኔምዳምንአስገዝቼስቅምስውአይጣፍጥም
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Yetabarake yiun waddachuallau
@habeebah1073
@habeebah1073 4 жыл бұрын
የት ጆሊ ባር ነው
@user-sw7xo5bx6s
@user-sw7xo5bx6s 4 жыл бұрын
ለምን ተጋብታቹ አትገላግሉንም😂
@julybibjulybib8468
@julybibjulybib8468 4 жыл бұрын
ከምር መጋባታቸውን ልጠይቅ ነበር የገባሁት ገላገልሽኝ 😄😂😂
@user-bg1jb5xg6j
@user-bg1jb5xg6j 4 жыл бұрын
ዋለልኝና ሰላም ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 4 жыл бұрын
ፓፓያ አምሮኛል መዳም ቤት ማገኘት አልቻልከም እሩዝ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ ማሮች
@user-zd3du7sj5f
@user-zd3du7sj5f 4 жыл бұрын
ምናለ እንደ ሌላ አገር አፕል የመከል ልማድ ቢኖረን እንደዚህ ዉድ አይሆንም
@moamer570
@moamer570 4 жыл бұрын
wow nawe mn yedarage gezawe nawe yaswedadawe
@user-wq4ec4ey6d
@user-wq4ec4ey6d 4 жыл бұрын
ዋጋቸው ፈገግ ያደርጋል ስው ምኑን ፍራፍሪ በላው ከባድ ነው
@semirayoutubeeshtu1896
@semirayoutubeeshtu1896 4 жыл бұрын
ንሮ ጌታየ የንሮ ውድነት የአላህ
@rahamatsige7328
@rahamatsige7328 4 жыл бұрын
ዋለልኝ ግን እንደሚበላአው አይወፍርም
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 4 жыл бұрын
hahahha...
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b 3 жыл бұрын
Yalitekekele dinchina kesire new ende bet yemitibelawu
@abubakerahmed5438
@abubakerahmed5438 4 жыл бұрын
ወይ ድሂት እያማራት ትሞታለች።
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 жыл бұрын
እግዚኦ ምንሖናችሑ ነዉ እድሕ ያሥወደዳችሑት ክፍቀን ታሥመጣላችሑ ይዘባል ይመርታል ግን ለምን
@yordanoskmariam7330
@yordanoskmariam7330 4 жыл бұрын
sewedachu eko Wale and Selam
@user-pi6wh6fl9s
@user-pi6wh6fl9s 4 жыл бұрын
ውይ አትክልት በጣምውድነው ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ተጋቡ
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 4 жыл бұрын
ወይ የከተማ ሴቶች ሜካፓ ብቻ መክተፋ እራሱ አትችይም
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 4 жыл бұрын
ትክክል ውበት ወድገተር ወደኛ ኦርጂናል ይገኛል ያለምንም ዱቄት ማር ተሶሳትኩ
@user-mw8qu1mm2d
@user-mw8qu1mm2d 4 жыл бұрын
መልክብቻናቸው
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
ሰራው ደሰ ቢልም/ ጋንት/👈 ብትጠቀሙ ተመረጭ እና ጤናማ ይሆናል
@seashenafi8213
@seashenafi8213 4 жыл бұрын
Are bakachu yetwld meldeten atasayen aratkilo yene sefisfer yene bkeltera yene grusefer yene
@myemargamlijlij5569
@myemargamlijlij5569 4 жыл бұрын
እር ወይኔ አምላክ አገራችን እጅግ ብጣም ኑሮ ተወደደ እንዲ
@shemilamohammed8152
@shemilamohammed8152 4 жыл бұрын
እናተምን አለባቹ የዞራቹ ብሉ ግን ከፍላቹ ውጡ ዝም ብሎ መውጣት አይቻልም. እስቲ ለሀብታሙ ብቻ አስከፍሉ
@Kwt-jt8hf
@Kwt-jt8hf 4 жыл бұрын
ይክፍለሉ.
@ahile2942
@ahile2942 4 жыл бұрын
ውቅያኖስ ጁስ ቤት ትዝ አለኝ
@misredamsew6115
@misredamsew6115 4 жыл бұрын
ዬ ባሬ ዋጋ ነዉ እንደ??
@biruktawitmola3545
@biruktawitmola3545 4 жыл бұрын
wiyyy gin lijitua minim atimechim akerarebishin astekaki
@bintyesuf9757
@bintyesuf9757 4 жыл бұрын
ዋጋው ብቻ ከንፈር ያስነክሳል።40 አመት የቆየ ጁስ ቤት ኖርማለደ መፍጫ መሆኑ የፈገርማል
@saramasershaw1049
@saramasershaw1049 4 жыл бұрын
ወይ ሀገሪ እንዴት ነው የምኖረው ታዳ
@adiswaLibelebewelek
@adiswaLibelebewelek 4 жыл бұрын
Keulum hager ethopia bcha new megeb wed
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 4 жыл бұрын
ያረቢ ኢትዮ እሚባል ሀገር ምጉዲ መጣብን እህ
@bettybetty3006
@bettybetty3006 4 жыл бұрын
ምንድነው ግን ጓንት ተጠቀሙ ምናምን እያላቹ የምታካብዱት እያንዳንድሽ በእጅሽ አደል እንዴ ስታጨማልቂ የኖርሽው መቼም እጃቸውን ታጥበው ነው የሚሰሩት
@qazwsx5196
@qazwsx5196 4 жыл бұрын
Inatee lijoch migeb becha new mitigobognut
@user-tq8cd5sk6t
@user-tq8cd5sk6t 4 жыл бұрын
ውይ ጅስስወድ መቸነው ላገሬበቅቸ እምጠጣው
@jyearsiilij7076
@jyearsiilij7076 4 жыл бұрын
Selam nachu baxama en wedachuwalen balnye 😘😘😍👫💚💓
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ኑሮ ዉድነት እኔማ ፍራፍሬ ዉስጤ ነዉ አረባገር ሚበላዉ የለም እኮ
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 4 жыл бұрын
ወይ አረብ ሀገርማ ሞልቶል አፕልራሱ እኔምሰራበት ይመጣል ግን እሚበላው የለም ዋል አደር ሲል አውጥተን መጣል ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
@@user-se2wl3ro7f አዎ እዉነትሽ ነዉ ምናለ ሚወረወር ቢሆን አይ
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
ፓፓያ ጠዋት በባዶ ሆድ እንዴት ጥሩ መሰላችሁ
@nhf6449
@nhf6449 4 жыл бұрын
ሰላጣው እንዴት እንዳስጎመጃቹኝ
@Kwt-jt8hf
@Kwt-jt8hf 4 жыл бұрын
ሰርተሽ።ቢይ ማሬ.አይዙሽ .አላህ ይርድሽ .ጊዢነ ሲረ አንደንዴ ለርሰሽም.አሲቢ.ማሬ
Ages 1-18 Compete in CHEERLEADING Tournament
27:58
Rebecca Zamolo
Рет қаралды 14 МЛН
VLOG: ДЕНЬ МАМЫ ДВОИХ ДЕТЕЙ
35:47
Anyaischuk
Рет қаралды 186 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 141 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 13 МЛН