አስገራሚው የባልና ሚስት ገመና | ከሰይጣን ጋር ስትሳሳምና ግንኙነት ስታደርግ ቀርጫታለሁ | ከኔ ጋር በ28 ዓመት ውስጥ 18 ጊዜ ብቻ ወሲብ ፈጽመናል

  Рет қаралды 341,675

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

9 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 1 800
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 9 ай бұрын
ወንድሜ ይህ የቤተሰብ ዛር አምልኮ ነዉ። መፍትሔው ስግደት፣ ፆም ፣ ፀሎት ነዉ። ሚዲያ ለይ ከምጣትህ በፊት ብታስብብት ጥሩ ነበር። ሚስትህ ወዳ አይደለም እዚ ችግር ዉስጥ የገባችዉ። ከኔ የበረታችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቦቸዉ።
@hiwettube7iv2rl1i
@hiwettube7iv2rl1i 9 ай бұрын
እውነት ነው
@abetyeamlaksira9912
@abetyeamlaksira9912 9 ай бұрын
Ere ebakih le lijochu asib
@genetmohammed9459
@genetmohammed9459 8 ай бұрын
@@hiwettube7iv2rl1i😊😊 poo😅
@yonasabera3637
@yonasabera3637 3 ай бұрын
q😂😂😂##q❤❤u​@@abetyeamlaksira9912
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 2 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን። በፀሎት በርታ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 9 ай бұрын
አቤት አባት ሆይ ከእንደዚህ አይነት እርኩስ መንፈስ ሰውረን😢 ወድሜ ምነው ሚዲያ ላይ ገመናችሁን ከምታወጣ ዝም ብለህ ወደ ፀበል ይዘሀት ቁጭ ብትል 😢ለልጆቹም ሞራል ብታልፈው መልካም ነበር😢😢
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 9 ай бұрын
ምን ጸበል ይሄዳል ጭራሽ እየከደመ ለልጆቹ ሞራል የማያስብ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 9 ай бұрын
@@tigistyilmaamdemicael5229 እውነት ለመናገር በጣም ያሳፍራል
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 9 ай бұрын
ለመፍረድ አትፍጠኑ አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 9 ай бұрын
ይህ ሰው በጣም ቅን መልካም አባትም ባልም ነው ለትዳሩ ብሎ ብዙ ትዕግስትና ፈተና ተፈትኖል የዕድል ጉዳይ ነው ዕጣ ፈንታ በጣም ከባድ ነው በጣም አሳዘነኝ እሷም ወዳ አይደለም ካለችበት ሁኔታ ፈጣሪ ይገላግላት ግን እዚ እሳቸው ጋ ምትፈርዱ አትሳሳቱ ሲጀመር እሷው እራሷ እኮ ነች ወደ ሚድያ የወጣችው እሷቸው ደሞ ከወጣች በኅላ መተው ተነፈሱ በሳቸው አልፈርድባቸውም ለማንኛውም እግዚአብሔር ምህረቱን በነዚህ ሰዎች ላይ ይሁን አሜን
@elsateklay5454
@elsateklay5454 2 ай бұрын
በምን አረጋገጥሽና አመንሽው😮
@tigistyemane6687
@tigistyemane6687 9 ай бұрын
ወደ ፀበል ከነልጆቻ አንተንም ጨምሮ ፀበል ተጠመቁ እግዚአብሔር ይምራል ትፈወሳላቹህ
@Bedada-rm3qs
@Bedada-rm3qs 9 ай бұрын
ልጆችህን ፀበል አስጠምቅ አንተን ያሳሰበህ 18 ትላለህ መንፈሱ ለልጆችህም ያስፈራኛል
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
ሁሉም ፣መጠመቅ ፣አለባቸው ፣ሰዉይዉ፣እራሱ ፣ስለሃይማኖት ፣ብዙም፣አይደለም ፣ያስታዉቃል
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 9 ай бұрын
ውይ ውይ ይሄ ሰው እንደነደደው ነው ካሜራ ፊት የወጣው የኔ አባት የአብዛኛው ሰው ቤት ችግር ነው የሃበሻ እነሱ ስለማያወሩት ነው የዋሁ የኔ ቢጤ ዝርግፍ የሆድህን አይቶ አምላክ ከዚህ ውጥንቅጥ ውስጥ ትዳርህን ልጆችህን ያስመልጥልህ❤
@ASSEB-268
@ASSEB-268 9 ай бұрын
ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን🙏 የዚህ ሰውየ ታሪክ በከፊል እኔም ቤት ተከስቶ ያለ ነው በከፊል😢
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 3 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት እንድትሰማ ወይ እንዲሰማ አርገው(አርጊው) ስገድ ፀልይ
@sentecafe9406
@sentecafe9406 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለልጆቹ እንክዋን አታስቡም ምን አለበት ፊቱን ብትሸፍኑ የኛ ማህበረሰብ እንክዋን እንደዚህ አይነት ነገር አግኝተው ቀርቶ በትንሽ ነገር ሰዉን ማሸማቀቅ ስራችን ነዉ እንዴት ፊቱን አሸፍኑም ለልጆቹ አሰንኩኝ
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 8 ай бұрын
Ewenateshni nawe ygn ezebi yiheni ayito lelejoch layi feredubachwe fito enikan beshfinote meni alebet
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 9 ай бұрын
በጣም ግልፅ ሰው ነው ገጠመኝ መምህር ተስፋየ አበራ መከታተል አለብህ🎉🎉🎉
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 9 ай бұрын
እናተ ገጠመኝ ገጠመኝ እምትሉ በቀላሉ እኮ ባጭር ግዜ እሚስተካከል አይመስለኝም ለውጡም አልታየኝም
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 9 ай бұрын
@@user-wj1ln5qg8t ሰዉ በዕምነት ሆነ ከበረታ፣ ንስሀ ከገባ፣ ከፀለየ፣ ከሰገደ በእግዛብሄር ሀይል ማሸነፍ ይችላል። እርኩስ መንፈስን መቃወም እና ማባር ቀላል ነዉ ግን ተቀምጠን እየበላን እየጣን ሳይሆን በመንፈሳዊ ህይወት ሆኖ በመታገል ነዉ።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 ай бұрын
​@@user-wj1ln5qg8t 😢 አረ ብዙዎች ተምረናል
@hiwotw5404
@hiwotw5404 9 ай бұрын
1000000000000%right
@selamneeri5546
@selamneeri5546 9 ай бұрын
​​@@user-wj1ln5qg8t lemen memhir tesfaye abera yemilachihun xom xelot sigdet atjemerum? Yan gize wetetun tayutalachu. Memhir tesfaye Getemegn' yemiyaqerbew weshet/ teret aydelem 100% Ewnet new. Just do your fasting and your prayers.
@biskutgr
@biskutgr 9 ай бұрын
አቤት ይሄ ዘመን እድሜ ለሰጠው ብዙ ጉድ ያሰማል እግዚአብሔር ይማረን ታመናል
@cellphone3541
@cellphone3541 9 ай бұрын
በጣም ነው የታመምንው የሚደበቅ ነገር ይጥፋ 😢
@user-vf8hr1ef1j
@user-vf8hr1ef1j 9 ай бұрын
እረ እኔ ሞቴ ናጘቀኝ ለነስሀ ሞት ያብቃን እጀ😭😭
@yayahala615
@yayahala615 9 ай бұрын
😢
@BessunewNew-wm5ob
@BessunewNew-wm5ob 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏be tikikkil egzabher yimaren😢😢
@oneway5093
@oneway5093 9 ай бұрын
እውነተኛ መፍትሄ ያለው እየሱስ ጋር ብቻ ነው :: ወልድ ያለው ህይወት አለው ::
@hamedkader4979
@hamedkader4979 9 ай бұрын
የምን እየሱስ
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 8 ай бұрын
የምን እየሱስነው ወየው
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 6 ай бұрын
​@@hamedkader4979😂😂😂😂😂😂
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 6 ай бұрын
​@@user-fj6gk8kq1z😂😂😂😂
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው እግረኛው ምርጥ ሰው ነህ በየቤቱ ያለውን ገመና ማሳወቁ በጣም ተገቢ ነው
@user-yw7dy9hs4c
@user-yw7dy9hs4c 9 ай бұрын
አረ ውሸታምነው
@heymietp8287
@heymietp8287 9 ай бұрын
እውነት ነው ስንት የደበቁ ህመማቸውን አሉ ይማሩበታል ይህን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ኧረ በፈጠራቹ ለልጆቹ ስትሉ በግልፅ መምጣት አልነበረበትም ሰውዬው መልኩና ስሙ ተደብቆ ደምፅ ቀይሮ መልክት ቢያስተላልፍ ጥሩ ልጆቹ እኛ ማህበረሰብ ውስጥ እንዴት ነው የሚኖሩት😢ኧረ የዘንድሮ ስ ኡ ሚዲያ አገኘን ተብሎ በቃ ፀበል እንደ መሄድ በንሰሃ አባት እንደመጨረስ እዚ ትዘረግፋላቹ ኢንተርኔትለሐበሻስ በቀረብን
@Mimilove929
@Mimilove929 9 ай бұрын
በጣም ሚገርም ነው አረ ፈጣሪ ይጥብቀን
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 9 ай бұрын
አሳፋሪ አባት ነው ለልጃች አያስብም
@deribsintayehu411
@deribsintayehu411 9 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
​@@deribsintayehu411ያስለቅሳል እንጂ አያስቅም እህቴ 😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
​@@natnaelwendmu5975በፖለቲካ ፈልገነው ባልሆነው ብሔር እንኳን ስንት ተፀኖ ነው በየሰው እየደረሰ ያለው እሱ ባላጠፋው ነገር በኛ ማህበረሰብ እንኳን እንዲህ ያለ ጉዳይ በግል በግላጭ መተክና የኛ ሕዝብ ከባድ ነው ቀና አመለካከት ያለው በቁጥር ነው ምታገኘው😢
@marykebede6551
@marykebede6551 9 ай бұрын
ተክልዬ ምርጥ ጋዜጠኛችን ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ የድንግል ማሪያም ልጅ❤❤❤
@KenesaAbera
@KenesaAbera 2 ай бұрын
ኸደ ጌታ ኑ እሱ ከዚህ ሁሉ ይፈውሳችኋል
@saronabi1387
@saronabi1387 9 ай бұрын
ንሰሀ ፆም ፀሎት ስግደት አንተና ልጆችህ በርትታችሁ አድርጉ ትድኑ ዘንድ። እሷንም በፀሎታችሁ አስቧት ፈጣሪ ፊት ተንበርክካችሁ ከተተበተበችበት የክፉ መንፈስ ስራ ትድን ዘንድ ወደፈጣሪ አልቅሱ።
@marykebede6551
@marykebede6551 9 ай бұрын
ተክልዬ ስንት ጉድ አለ መሰለህ እድሜና ጤና ለመምህር ተስፋዬ አበራ እዝቡን እያነቃነው ❤❤
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 9 ай бұрын
ወንድማችን የከፈልከው ዋጋ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ዘላቂ መፍትሔ አለው በጾም በጸሎት በስግደት በርትተህ ባለቤትህን የተቆጣጠራትን ክፉ መንፈስ ወደ ሲኦል እንዲገባ ታደርገዋለህ ስለዚህ መምህር ተስፋዬን አግኘውና የምክር አገልግሎት እና መፍትሔ ልታገኝ ትችላለህ። መምህር ግርማ ጋር ጸበል ሄዳችሁ በጥሩ ሁኔታ ተጋልጦ ነበር ግን ብትበረቱ ጥሩ ነበር። አሁንም ተስፋ አትቁረጥ አንተ ግን በእምነትህ ጸንተህ እግዚአብሔርን ተማጸነው አንተ ተቸግረህ ከዛር አንጋሾች ጋር የተባበርከውን ሁሉ ንሰሐ ገብተህ ጸበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ይረዳሃል ከበረታህ ባለቤትህን እግዚአብሔር ፈውሷት ይሸልምሀል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለም አይዞህ እመብርሃን ትርዳህ ቅዱስ ኡራኤል በምልጃው ይርዳህ ቅዱስ ሩፋኤል ያግዝህ መድኃኔዓለም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃችሁ።
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 3 ай бұрын
ትክክል
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 9 ай бұрын
እግዛብሄር ልቦና ይሰጥ ለለጆች እንኩን አፋን ብትዘጋ 😊
@BessunewNew-wm5ob
@BessunewNew-wm5ob 2 ай бұрын
Minargo tamoalko😢😢
@asterbereket2605
@asterbereket2605 9 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እግረኛው፡፡
@emebetemebet4357
@emebetemebet4357 9 ай бұрын
ቢያንስኳ ለልጆች ሞራል ብታስብ መልካም ነበር ምንም ቢሆንኮ እናታቸው ናትና የናታቸውን ጉድ አለም እንዲሰማባቸው አይፈልጉም 😢
@abebamail3599
@abebamail3599 9 ай бұрын
Chigerun fetlefeet menageru teru newu mefetehee ayitefam teegistu ginn yigermal
@meronabebe99
@meronabebe99 9 ай бұрын
Ager menderu yawekew guday new menem medebabek aysflgewem
@user-dn6md6dt3u
@user-dn6md6dt3u 9 ай бұрын
በእውነት ባለቤቱ ጥሩ ሰው ናት እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ
@tsiontesfaye301
@tsiontesfaye301 8 ай бұрын
Endih aynet kifu ...men fes ale ....enat lijuan enditela ...baluan enditela miaderg.....Fetari yirdan....
@kaleabMesafent-el2lb
@kaleabMesafent-el2lb 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት መምህር ተስፍዬን አገናኘው እግዚአብሔር ይርዳት
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብቻ ለዚህ ሁሉ መልስ እና መፍትሔ ነው!!!
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
እግዛብሔር ይጠብቀን እድህ አይነት ፈተና ከባድና የቤተሰብ መገጫገጨ ያመጣል እግዛብሔር ይርዳህ
@betselotzerihunzerihun1839
@betselotzerihunzerihun1839 9 ай бұрын
ተክለሀይማኖት አዳነ የማከብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምታቀርባቸው ፕሮግራሞችና እንግዶች ለኦዲየንሱ ሚመጥንም ትምህርት ሚሰጥም አይደለም ።እንደዚህ አይነት ሠዎች በመንፈሳዊ ህይወታቸው እንዲጠነክሩ ብቻ መክረህ ብትመልስ ብቻ መልካም ነው ። በጣም ሚያስጠላ ታሪክ ነው
@yeshi2239
@yeshi2239 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ አስተማሪ ያልሆነ ነገር ልጆችንም ግምት ዉስጥ ማስገባት ነበረበት ልጆቹ እንዴት ነዉ ወጠዉ የሚገቡ በጣም ከባድ ነዉ
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
ሕዝብ ይማርበታል ምን ችግር ዓለው? ሑሉንም መደበቅ ጥሩ ዓይደለም።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 9 ай бұрын
ጥላዬ የሚባል ሰው ስለጎዳና ተዳዳሪዎች የፃፈ አለ።እሱ ነው እንዴ?
@user-ey8dx8uc9t
@user-ey8dx8uc9t 9 ай бұрын
እሷ በመናፍስት ሰለ ታጠረች ሶየውን እሷን የምያድንበት መንገድ መምከር ነው
@merryyederrick
@merryyederrick 9 ай бұрын
Ye Satan serama megelet alebet bezuwoch yeterefalu!!
@smms6004
@smms6004 9 ай бұрын
እግዚኦ ቢያንስ ሰውየው ፊቱን መሸፈን. ነበረበት ሴትዮዋ ወዳ አይደለም ጸበል ውሰዳት. ንስሀ ትግባ ይሄ ርኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገጽጸው
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 9 ай бұрын
​@@tigistyaምን ማለት ነው ቡና እያፈላ የምታመልክበትን እያደረገ እሱም ሄጃለሁ እያለ ክርስቲያን ቢሆንማ እየፀለየ እየስገደ እግዚአብሄርን እየለመነ ፀበል እያስጠመቀ ቢያግዛት ነው እንጂ አብሮአት እየተርመጠመጠ አክራሪ ትያለሽ አክራሪማ ቢሆን ስለ እግዚአብሄር ተብሎ ሁሉ ይተዋል ትዳር አይደለም ህይወት ይስጣል እሱ በአፍ ነው እግዚአብሄርን ያመለከው የቀረ ይቅር አስመክሮ ካልሆነለት መፍታት ነበረበት የሆነ ወሽካታ ነገር ነው ክርስትያን ማለት ሁሉንም ስለ ክርስቶስ መጋፈጥ ማለት ነው እሱ ግን ውሽክትክት ያለ መንደርተኛ ነገር ነው
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 9 ай бұрын
😢😢❤❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህን አንተ አድነን እየሆነብን ያለው በጣም ያስለቅሳል እባክህን የሰይጣን መንፈስ ቀጥቅጠህ ጣልልን አድነን 🙏😭😭😭
@YeshambelZewale
@YeshambelZewale 8 ай бұрын
እረ እባካቹሁ ፈጣሪን እንለምነው ጎበዝ በሃጢያት እረከስን አቤቱ ይቅር በለን የሰራዊት ጌታ!!!
@ameleworkasmare8296
@ameleworkasmare8296 9 ай бұрын
የሰውየው ፊት ለፊት መቅረብ ለልጆች ስነ ልቦና እጅግ መጥፎ ጠባሳ የሚጥል ነው፡፡ በቀጣይ ተመሳሳይ ስህትት ባይሰራ
@ham.h98
@ham.h98 9 ай бұрын
This man is genuinely honest about his life. Egziabher mihretun yawiridilachew.
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 9 ай бұрын
ክፍ ሤጣን ይልቅቅልክ ምሥኪነው ሠወይው ለልጆቹ ክብር አለው እመብረሐን ታሥተካክልልክ ሕይወትህን
@yokinanyme1735
@yokinanyme1735 9 ай бұрын
የኔ ወንድም ይሄ ጉዳይ በሚዲያ ሳይሆን በእየሱስ ሰም ነው የሚፈታው ወደ ጓዳህ ገብተህ በርህን ዘግተህ ፀልይ ቤትህንና ልብህን ለጌታ እየሱስ ሰጥ ከዛ አንተም ቤትህም ይድናል እየሱስ ለዘለአለም ያድናል
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 9 ай бұрын
የዛሬውስ ይለያል ተክልየ መምህር ግርማንና ሌሎችም ስለ እርኩስ መንፈስ እያወቁ እንደ አላወቁ በመሆን የሚተቹ ሰዎች ይህን አይተው ምን እንዴሚሉ እና ይህን የክፋ መናፍስት ስራዎች አይተው መፀለይ እንዳለባቸው እንዳለብን አስቡ እናስብ 🎉🎉🎉🎉
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 9 ай бұрын
በየቤቱ ስንት ችግር አለ ወተው በሚዲያ ሲናገሩ መፍትሄ እናገኝለን ብለው በድፍረት በመናገራቸው ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ በሕይወታችን ይግባ ስንቱን ቤተሰብ አርኩስ መንፈስ ጨካኝ ነው።
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 9 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤ የተሻለ ነገር ያርግልህ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 9 ай бұрын
በጣም ግልፀ ሰው ነው ግን ይሄ አምልካ የሌለበት ቤት ያላሰለቀሰው ያላሰቃየው ሰው የለም በኢትዬጵያ ውሰጥ ግን ሰው አይረዳህም ለማሰረዳትም ትልቅ ችግር ነው ለመረዳትም አይደለም ፈጣሪ ለሁላችን ይርዳን አይዛህ ወንድሜ አንተ ቤት ብቻ አይደለም ፈጣሪ ይርዳን በርታ ሁላችን ለንሰሀ ምት ያብቃን
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 9 ай бұрын
የልጆቻቸውን ህይወት እንዴት ለድባቴ ያጋልጣሉ? ይህ ጉዳይ ባለሙያ' አማካሪ ያስፈልገዋል። እንዴት በአደባባይ ይህ ጉድ ይወራል። ቢያንስ ይህ ባል በግላጭ መውጣት አልነበረበትም ለልጆቹ ሲል!
@elonlovelove422
@elonlovelove422 9 ай бұрын
Betkekel
@amirasadek4232
@amirasadek4232 9 ай бұрын
እኔ ሙስቱ ታሳዝናለች እሳ አምራን ሰዉሮ መንፈሱ እዲ ይጋደላታል እሱ ግን ባለ አምሮ ነዉ እሳ አድቀን ከዚ ትወጣለች ነጌ እሱ ያፍራል
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 9 ай бұрын
ልጆቹ ያውቃሉ ተብሏል እኮ 😢😢እግዚአብሔር ቢቻ ይጎብኛቸው።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
አይን ጥላ ነዉ ፀበል ዉስደት ንስህ ግበ ዉንደሜ እግዚአብሔር የረደህል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
ዉንደሜ እሱእኩ መንፈስ ነዉ እንደዚ የደረግት እረ አስተወሉ
@Birtukan21
@Birtukan21 9 ай бұрын
😢😢አዎ በትክልል
@elaybright8884
@elaybright8884 9 ай бұрын
አይለቅም ወይ አለማወቅ
@Birtukan21
@Birtukan21 9 ай бұрын
@@elaybright8884 ይለቃል እንጂ ግን በብርቱ ፆም ና ፀሎትና ስግደት ነው
@Wekeyanos
@Wekeyanos 9 ай бұрын
@@senaittesfaye6461 I I B
@shewayenegash9556
@shewayenegash9556 9 ай бұрын
እረ ልጆቹ ይታሰቡ: ጌታ እየሱስ ያድናል: በፆም ፀሎት የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ ልባችሁን ሀሳባችሁን ወደፈጣሪ በ መመለስ ትድናላችሁ: ከሁሉም የዘላለም ህይወት ማግኘት ይበልጣል: የዚህ አለም ኑሮ ጊዚያዊ ነው ::
@ruthmime73
@ruthmime73 9 ай бұрын
አይነ ጥላ አብሮ የተወለደ ነው ። ወንድሜ ገና ያፋታችኋል ካልነቃህ ጾም፣ጸሎት፣ስግደት በተለይ የአምልኮ ስግደት እንዳታቋርጥ ንስሃ ግባ ከዚያም ወደ ጸበል ውስዳት ፍጠን ወንድሜ የብዙ ትዳር ፍቺ ምክንያት ይህ ነው ። ሰው ግን አያምንም። እግዚአብሔር ይርዳህ።
@hanazeleke6651
@hanazeleke6651 9 ай бұрын
ቁጭ ብለህ ከምትከራከር ከራስህ ጋር ሆነህ ብቻህን ንስሀ ግባ ፀበል ተጠመቅ ስገድ ፁም ድል ትነሳለህ ከእግዚአብሔር ጋር☝️
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 9 ай бұрын
አሰ መምህር ተስፋዬ አበራ ተከታተሉ አንተም እሳ በጣም መማር አለባችሁ
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ያግዛቹ
@user-yy2dw8mj5n
@user-yy2dw8mj5n 9 ай бұрын
ፈጣሪ ከእደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 ай бұрын
😢😢 ይህንን የሚረዱ ጥቂቶች ብቻ ናቸው ወገኖቼ ስለመናፍስት ውጊያ የሚረዱ ስንቱ ቤቱ ፈርሷል
@amirasadek4232
@amirasadek4232 9 ай бұрын
እኔ ምን እደሚገርመኝ ታቃላቹ በመንፈስ ምክናት የስት ቤት እየፈረሰ መምህር ተስፋዬን መምህር ግርማን የሚሳደብ ትዉልድ አያናድም
@alganesharaya4779
@alganesharaya4779 9 ай бұрын
Beyebetu sint gud ale wondime Geta Yiftachu.betechristian eyehedachu tzeliyu.
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 9 ай бұрын
በጣም
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Ere besmam bewold eko asro eko yehone gedam wesdo metal nw tsadkna marm minmn 😢
@user-vd7jl6wn6s
@user-vd7jl6wn6s 9 ай бұрын
@@amirasadek4232 በጣም
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 9 ай бұрын
ከቻላችሁ እግረኛውም ቢሆን ለሁለቱም የመምህር ተስፋዬን የገጠመኝ ትምህርት እንዲሰሙ መጋበዝ አለባችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን ሃጥያታችን በዛ አሁንማ
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 9 ай бұрын
ተክልዬ መልካም ሰው እንዴት እንደምወድ እንዴት እንደምወድህ ታሪኩ ከባድ ነው ብዙ ሰው ከፀሎት ስለ ምረቅ ነው የሰይጣን መጫወቻ የሚሆን
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 9 ай бұрын
ለአጋንት (ሰይጣን) ክብር እና መፍራት አያስፈልግም እርሱ የተሸነፈ የወደቀ እና የተጣለ ነው ጌታ ኢየሱስ አሽንፎታል! " ሞት ሆይ መውግያህ የታል ሞት ሆይ ድል መንሳትህ የታል መዳኒቴ ሰባብሮታል" ይላል መ/ቅዱስ
@burtewgiyorges3549
@burtewgiyorges3549 9 ай бұрын
አይ😢😢😢 ከ100% 85% ያዝ ክፉ መንፈስ ታጠቀ ኔን በእግዚአብሔር ንቁ ። በ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስንቱን ተማሪን መፍትሔ አለው ትጋት ይፈልጋል 😢😢😢
@sabalule7915
@sabalule7915 9 ай бұрын
ወንድሜ መምህር ተስፋዬ በሰፊው እንደዚህ አይነት ችግሮች ላይ ይሰራል እባካችሁ አገናኙት እግረኛው ሚዲያ ላይ ተጋብዞ ነበር
@SCIsurvivorMD
@SCIsurvivorMD 9 ай бұрын
ሰይጣኑ አግብታ እያለች መፍትሄው ኢየሱስ እንጂ ተስፋዬ ምን ያደርግለታል??
@sabalule7915
@sabalule7915 9 ай бұрын
@@SCIsurvivorMD ምክንያቱም 1ኛ የበቃ የተዋህዶ መምህር ስለሆነ ባለታሪኩ ደግሞ ኦርቶዶክስ ነኝ ስላለ ነገር ግን ተሳስቶ ጠንቋይ ቤት ለሚስቱ ሲል በመሄዱ እና የንስሃ ትምህርት አስገብቶ እንዲጠበቅ እንዲያደርገው 2ኛ እንደዚህ አይነት ችግሮች በሚዲያ በግልጽ ይፋ ከመውጣታቸው በፊት ገጠመኝ እያለ በተለያዩ ሰዎች ላይ የተከሰተውን ችግር ያቀርብ ስለነበር ነው
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 9 ай бұрын
​@@SCIsurvivorMDያንች የሀስት እየሱስ ከምን ያድናል
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 9 ай бұрын
Tebarki yenta 🙏🙏🙏
@mulerabadi3969
@mulerabadi3969 8 ай бұрын
፦ያሳዝነኛል የጎበዝ ድሀ፡ ሲለፋ ውሎ ሲጠጣ ውሀ።ሰው ሁነን እንደ ሰው ማሰብ ካልቻልን ከባድ ነው ቢያንስ ወልደሀን ባትወልድ እንኳን አካልህ ናት። መፍትሄው ሚዲያ ነበር? ፀበል ብትወስዳት፣ብትፀልይ፣ፈጣሪህን ብትማፀን የተሻለ ነበር ግን አንተም ከጤናህ ጋር አይደለህም።ልጆቼ እንዳይጎዱ ብየ ይላን እንዴ ብታስብላቸውማ ለሚዲያ ጥቅም ባልሆንክ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@nmajetube
@nmajetube 9 ай бұрын
እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ይህ ገመና ለንስሃአባት ነው የሚነገረው ። እኔ ይገርመኛል ሚስት የባላን ገመና ባልን የሚስቱ ገመና እግዚያቤሔርን ሳይፈሩ በአደባባይ በየሚዲያው ሲለፈልፉ ? እኔ ላንተ አፈርሁ ጋሼ።
@senitube5125
@senitube5125 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@abaziyu94
@abaziyu94 9 ай бұрын
መጣም
@eyerus9893
@eyerus9893 9 ай бұрын
በጣም የእውነት ምን አይነት ጊዜ ነው ፈጣሪዬ ሆይ😢
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
ኧረ ያሳፍራል ሼም የለዉም ትልቅ ሰዉአይደልዴ ፀበል አይወስዳትም መፋታት ካለበት መፋታት ነዉ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 ай бұрын
😢😢ንስሐ አብምቶች ችግሩ ሁሉም ስለ መናፍስት ሴራ ስለማያውቁ ምንም አይሉም ይህን የሚረዱ ጥቂቶች ናቸው
@menbereshte1164
@menbereshte1164 9 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ፀበል ውሰዳት ንስሐ ግባ ፀልይ ስገድ አዞህ
@user-uo4lk4ek7i
@user-uo4lk4ek7i 2 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ ፅና የልጆችህ አምላክ ታሪክን ይቀይራልና ይከሰታል ተስፋ አትቁረጥ። እሷም ወድዳ አይደለምና አይፈረድባትም።
@derbewbirku2095
@derbewbirku2095 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ያልተለመደና ነገር ግን ደግሞ ችግሩን አድበስብሶ ማለፍ በሽታውን እንዲያንሰራፋ ነው የሚያደርግ ለሌሎችም እሄ ችግር በብዙ ቤት እንደሚኖር አያጠያይቅምና በግልፅ መጥቶ ያሳለፈውን የህይዎት ታሪክ መናገሩ ሊያስመሰግነውና ሊደነቅም ነው የሚገባው እሄ ባለ ታሪክ ወንድማችን በእኔ የደረሰ በሌላም የደረሰ ካለ መፍትሄ ያግኝ ነው መልክቱ እግረኛው ሚዲያም እሄንም ሆነ መሰል ገጠመኝ ባለ ታሪኮችን አቅርቦ እንዲናገሩ ማድረግ ትልቅነትና አዋቂነትም ስለሆነ ሳላደንቅህ አላልፍም ወደፊትም በርታ ነው የምልህ በተረፈ ለሚስቱም ወዳ ስላልሆነ ወደዚህ ነገር የገባችው ፈጣሪ እንዲምራት መለመንና መፍትሄ መፈለግ እንጅ መሳደብ ተገቢ አየደለምና እስከ መጨረሻው ከልጆቻችሁ ጋር ተመካክራችሁ ወደ ዘለቂታዊ መፍትሄ እንድትሄዱ ነው ለባለ ታሪኩ ወንድሜ የማሳስብህ በሽታውን የሸሸገ መዳህኒቱን አያገኝምና በይፋ ወጥተህ መናገርህ መዳህኒቱን ለማግኘት እንደሚረዳህ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ሠላማችሁንና ፍቅራችሁ ይመልስላችሁ በማለት ነው ሃሳቤን የምቋጭ
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi 9 ай бұрын
ይሄንን ሴራ ለማጋለጥ እኮ ነው እንድንነቃ እንቁ መምህራችን መምህር ተስፋዬ መለአከ መንከራተት መምህር ግርማ ሌሎች አባቶች እንድንነቃ ሚነግሩን ለዚህ ነው ስገዱ ፁሙ አስራት በኩራት አውጡ ቁረቡ መናፍስትን ለማዳከም መቁጠሪያ ተጠቀሙ ሚሉን ለዚህ ነው ትልቅ እድሜ ጤና ይስጥልን እንድንነቃ ላደረጉን አባቶቻችን መምህራኖች ንቁ ንቂ ንቃ
@Yeharitube
@Yeharitube 9 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኛ ነገር እኛ እበሽች በጣም ድብቅ እስመሳይ ነን ይዝህ ስው ታራክ ይብዝሀን ኢትዮጵያን ታራክ ነው ስንት ስው እለ በየቤቱ ብዙ ጉድ ተሽክሙ ይሚኖረው በዝህ መሀል ለልጅቻችውም ይህንን እያዮ ምንይምራሉ መልስው ይህንን ታራክ ይደግማሉ ስለዝህ ይህ ስው ይደረገው በጣም ትክክል ነው ሌሉችም ይህንን እይተው ከተደበቁብት እርሳችውን ይድናሉ ደግሙ እንደዝህ ይሉ ስውች የእይማኖት እባትን ሆነ ሽምግልና እይምልሳችሁም ሞክንያቱም ድላይችው ላይ ይለው እርኮስ መንፈስ ነው :
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 9 ай бұрын
በጣም ያስጠላል እንደዚህ አይነት ገመና በአደባባይ ይከብዳል ብቻ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይማረን
@see12334
@see12334 9 ай бұрын
የሰላም አለቃ እየሱስን ጌታን ተቀበል ሰላም ይሰጥሀል ወንድሜ
@glad5038
@glad5038 9 ай бұрын
ክክክክክክ
@TsionMasefen
@TsionMasefen 9 ай бұрын
😂😂የትኛው የአዳራሺ ባጫጫጣራራእ የፓስተሮቹን😮😮😂😂😂
@see12334
@see12334 9 ай бұрын
@@TsionMasefen ፂዬ እየሱስ በልብሽ ነው ምትቀበይው እንጂ በቄስ በፓስተር አደለም
@TsionMasefen
@TsionMasefen 9 ай бұрын
@@see12334 እኛ እኔ የተቀበልኩት በ 80 ቀኔ ንፅእት ከሆነች እየሱስን የጌቶች ጌታ የአማልክቶች አምላክ ብላ ከምታምን ከኦርቶዶክስ እንጅ ከግዮን መዋኛ በፓስተሮች የአዳራሹን እየሱስ አዲስ እየሱስ አላቅም
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 2 ай бұрын
Ufaa I am tired of you peopl how you going to tell to Ethiopian people about
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 9 ай бұрын
ወንድማችን እባክ እናትዬው ከራሶ ጋር አደለችም ልትረዳት ይገባል ከቻልክ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ወይም ምክር ይለግሳል
@alemkenadugna2727
@alemkenadugna2727 9 ай бұрын
አይነጥላ የዛር ርኩስ መንፈስ ነው ❗️
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 9 ай бұрын
የተለያየ ሰም አይሰጣችሁ ለሰታን ከበር አጠስጡት
@AlmazFenta-wp3gz
@AlmazFenta-wp3gz 3 ай бұрын
ተሰሐለነ ወልደ ዳዊት😢😢 እግዚኦ የኔ የዋህ አባት እደው ለክቡር ደሙ ለቅዱሰ ሰጋው ያብቃልን እደው እሶንም የያዛትን እርኩሰ መንፈሰ ያብርሀሙ ሰላሴ ይገሰጸው አረ በሰማም😢😢😢😢
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 9 ай бұрын
ዲያሪው የተፃፈው በእንድ እስክርቢቶ ነው መቸም አንድ እስክርቢቶ ከደብተሩ ጋር 28 ዓመተ ተቀመጠ ልንል ይሆን ? ይህንን ስል ግን ሙሉ ዲያሪውን አላየሁም ቪዲዮው ላይ ካየሁት ፁሑፍ ተነስቸ ነው
@etetewami9042
@etetewami9042 9 ай бұрын
ወንድሜ ተክለሀይማኖት ተባረክ ቆንጆ ጥያቄ ነው ሰውየውን የጠየከው።።ከሰውየውም ስህተት አይጠፋም።።ሚስቲቱ ብትጠየቅ ሌላ እንሰማለን።።ሚስትየው የምትለውን ብንሰማ ጥሩ ነበር።
@bettyamen684
@bettyamen684 9 ай бұрын
አባቴ እባክዎት ሚዲያ መውጣት መፍትሔ አደለም። ይፀልዩ ይስገዱ ፀበል ይዉሰዷት። በተረፈ መምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ይሂዱ በፀሎት ያግዛታል። በፍፁም ሰይጣን አይለማመጡ። እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚፈዉሳት።
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 9 ай бұрын
አልሰማሽውም እዴ አባግርማ ጋ ሄድን አለኮ ስለዚህ እነሱ አይሰግዱም አይፆሙም አይፀልዮም ስለዚህ መፈሱ እጥፍ ሆኖ መጣ የነሱ ድክመት አለበት
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 9 ай бұрын
ማን ይንገራችው ስለማያውቁ ነውኮ ሚዲያ ላይ የወጡት
@ndnb913
@ndnb913 9 ай бұрын
ወይ ፈተና አለ መምህር ተስፋየ ፀበል ውሰዳት
@nanu3938
@nanu3938 9 ай бұрын
OMG, yibilagn lelijochachihu. Betam yasazinal
@azebgera8601
@azebgera8601 9 ай бұрын
አቤት ሰንት ጉድ አለበየቤቱ 😢😢 ለንሰሀ ሞት ያብቃችሁ ዘንድሜችን ❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 9 ай бұрын
አር ስንት ጉድ አለ የርስዎ ታሪክ በጣም ያሳዝናል የኔ ቤተሰብ ታሪክ የኔ አያት የባሏ ልብስ ስናጥብላቸው እራሱ ወንዝ ሂደን ኡኡ እያለ ስንመለስ ለምን ቀላቀላችሁብኝ ብላ ትሰድበን ነበር ባሏን አላስጠጋም ብላ እሄው አብረው አረድተው ከተለያየ አልጋ ላይ እየተኙ አሁንም አሉ እኔ ድግሞ ልክ እንዳያቴ ወንድ ያንገሸግሸኛል አሁን ግን ነቅቻለው እድሜ ለመምህር ተስፈየ አበራ አሁን ተቀይሪያለው ቤተሰቤንም ለመቀየር እየጣርኩ ነው ባለታሪካቸን የመምህር ተስፈየን ትምህርት አዳምጡ ባለቤተወትንም ፀበል አስራቸሁ ወሰዷት ከልጅ ወድ ልጅ የሚተላለፍ ክፍ መንፈስ ነው ካሁን ይህን ክፍ መንፈስ ማከተም አለበት ልጆችህም አንተም ሁላችሁ ተጠመቁ እናንተም የዚህ መንፈስ ተጠቂውች ናቸሁ ምክንያቱም ወፍጮ ቤት የገባ ሰው ዱቃት አያጣውም እንድሚባለው እናንተም ተጠቂወች ናቸሁ በፆም በጸሎት በስግደት እየቀጠቀጣችሁ እግዚአብሔርን እየለመናችሁ ፀበል ሱባኤ እየገባችሁ ይህ ክፍ መንፈስ አስወግዱት ይለቃል እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን እሱ ይከተላችሁ😢😢😢
@Eyerus879
@Eyerus879 9 ай бұрын
ለንስሀ ሞት ያብቃን እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ 😢😢😢😢
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 9 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይግባልህ ከሱ በላይ የሆነ ነገር የለም እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-bc4qg9vy1m
@user-bc4qg9vy1m 9 ай бұрын
እግረኛው አትገልፍጣ ሀክም በበሽተኛው ህመም ለይ አይገለፍጥም እሽ?😮
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 9 ай бұрын
ድል ለመላው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖ
@njrnjr2514
@njrnjr2514 9 ай бұрын
Dell lemklakya💪💪💪
@hddd313
@hddd313 9 ай бұрын
ማነው አማራ
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 9 ай бұрын
ፅንፈኛው ጃውሳ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 9 ай бұрын
​@@njrnjr2514👍👍👍👍👍👍👍
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 9 ай бұрын
@@njrnjr2514 ሞት ላራጁ ንፁሀንን አርዶ ለሚበላው የኦነግ መከላከያ ከምድር ያጥፋው ይጠፍምአል
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 9 ай бұрын
ይሕነገር በመንፈሳዊ ትምህርት መፈታት ይችል ነበር❤❤❤❤
@aynalemgebre8061
@aynalemgebre8061 9 ай бұрын
በትክክል
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 8 ай бұрын
ትክክል ያውሰይጣንነው ፆለትፆም ስግደት ፀበልነው መዳኒቱ
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 9 ай бұрын
ጎበዝ ኣባት ነህ በጣም ኣስተማር የሆነ ነው ያልደረሰው ልይል ይችላል ግን እንደነ በጣም ተምርየ ኣለሁ ኣምላክ ይርዳህ
@fabraha
@fabraha 9 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ብርታቱን ሰቶካል የምር ጀግና ነክ እሷንም ልዑል እግዚአብሔር ከታሰረችበት የአጋንት እስር ያውጣት
@user-ft8bl6vf4l
@user-ft8bl6vf4l 9 ай бұрын
ድንቅ ኃያል ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ ቸርና ምህረቱ ሠፊ ሠማይና ምድርን የዘረጋ እግዚአብሔር እያለ አንኳኩ ይከፈትላችኋል ጠይቁ ይሠጣችኋል ብሎ ምነው ሠነፍክ ወንድሜ። ልጆችህ የዚህ መንፈስ ተጠቂ ናቸውና ከወሬ ይልቅ ቶሎ በፀሎት በስግደት በፆምና በፀበልና በንስሀ ድረስላቸው። አንተም የመንፈሡ ተባባሪ ሆንክ ልክ አላደረክም። ሪፈር ወደ መ/ር ተስፋዬ ምክርና አገልግሎት ቢሮ።።።
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 9 ай бұрын
በስላሴ ስም ምን ጉድ ነው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚያብሄር ይማረን 😢
@hermela__fikadu
@hermela__fikadu 9 ай бұрын
መፍትሄው እየሱስ ነው!
@Wondimageghu
@Wondimageghu 9 ай бұрын
ይገርማል ያንተን ከሰማሁ በኀላ የራሴን ጉድ አመሰገንኩ። እንዳንተ ያለ ትዕግስተኛ ባል በዚህ ዘመን መኖሩ
@ejigayehuzerfu5074
@ejigayehuzerfu5074 9 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን መምጣቱ ምልክት ግን ያሣዝናል ሁለቱም የወረዱ ግን ሃገራችን ነገር ፅዩፍ የሚባል ቀረ
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ። የሚደንቅ ታሪክ ነው።
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 8 ай бұрын
ተክልዬ ስወድህ ❤የሚገርም ነገር ነው መፍትሂው ፆም ፆሎት ፀበል ነው የአባታችንን የመምህር ግርማ ወንድሙን ትምህርት ይከታተሉ ሰንጣን ሀይል የለውም😢
@sureyakedir2896
@sureyakedir2896 9 ай бұрын
ጠያቂዉ በጣም ነዉ የምታስጠላው ምንድነዉ የሚያስገለፍጥህ አስቀያሚ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል😢😢ወድሜ ልክነሕ አለ እደዚ አይነት😢ግንኦኮ እሷ ለምን አትክድውም መጻፍ ቅዱስ አብቡ ሴጣን መጨረሻው ያሳብዳል ወለታ የለውም😢😢😢
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 9 ай бұрын
የልጆቻችሁን የራሳችሁን ነብስ አስመልጡ ጊዜው ሳይመሽ ወይኔ አምላኬ
@user-oj3gn5ep2p
@user-oj3gn5ep2p 8 ай бұрын
እድሜናፀጋያድልልንበጣምእናመሰግናለን
@I_am_Fano
@I_am_Fano 9 ай бұрын
ተክልዬ ስወድህ ምርጥ ሰው በርታ ።ባለታሪኩን ስለግልፀቱ ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን ለልጆቹ ሞራል ራሱን መግለፅ አልነበረበትም። ይሄ እኮ የመንፈስ ውጊያ ነው ችግሩን ካወቀ መፍትሄው በፆምና ፀሎት መዋጋትና ወደ ቤ/ ክ በመሄድ መንፈሳዊ አገልግሎት ማግኘትና መማከር ነበረበት። ለማንኛውም መድሃኒዓለም ይሁነን ተሰርቀናል።
@mulumulu5957
@mulumulu5957 9 ай бұрын
እና አሷ ወዳ ነው መንፈስ እጂ ይሔ ያስቃል እዴ😢😢😢
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 9 ай бұрын
መንፈስ መናምን አያላችሁ ሰሙን አታሳመሩ ሰይጣን ነው ሰይጣን ነው ::
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 9 ай бұрын
ይሄ የዛር ከራማ እርኩስ መንፈስ ነዉ እየገበረችለትም ስለሆነ ተቆጣጥሮታል ሴቱዋ ልጃችሁ አንተም ክርስትና ስሙዋን ፅፋችሁ ስገዱ ፁሙ ፀልዩ ከዚያ ለመቁረብም ለምንም እሺ ትላለች አትፍረዱባት ዛሩ ነዉ 😢😢 እግዚአብሔር ይማራት ከዳቢሎስ እስራት ይፍታት የብዞቻችን ሂወት መመሰቃቀል እሱ ነዉ
@GeremewTekle
@GeremewTekle 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይፈውስልህ
@DimaDima-du2vj
@DimaDima-du2vj 2 ай бұрын
እግዚሐቤር ይደቹ በጣም ያሰዝነል ህሊነዋ ተይዞል
@yrgalmebokure8810
@yrgalmebokure8810 9 ай бұрын
Most people have this problem. They need more prayers. God Bless you. Thank you for sharing. It’s important. 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
ለዚ መማህር ተስፈዬ ገጠመኝ አደመጡ
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 9 ай бұрын
እግዚኦ የሰማይ አምላክ ማረን 🤲
@tegestebelete687
@tegestebelete687 9 ай бұрын
ረልሳንህንይዝጋህቅዱሰገብረየልምንአይነትቆሻሻነውቢያንሰየልጆችንሞራልቢጠብቅይህክንቱእራሱመንፍሰአለበትየሰንትመልካሞችህይወትጠፍቶየልይህንበቁሙዘቅዝቆመሰቀልነው።
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 2 ай бұрын
ርካሹ የዚህ ዓለም ክፉ መንፈስ ብዙዎችን ቤተሰቦች በሴሰኝነት እና በእርኩሰት እየመታ ነው። ዝሙትን የሚያደርግ አእምሮ የጎደለው ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ዝሙት እና እርኩሰት በሚገኝበት ቤት እና ትዳር ውስጥ ክብር እና የቤተሰብ ደስታ አይኖርም። በእርኩሰት የሚመላለሱ ሰዎች ከእግዚአብሔር ጋር በቅድስና ሕይወት አይኖሩም ።
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 9 ай бұрын
አማኑኤል ሆስፒታል ግን ስራውን አቆመ እንዴ አረ ዘንድሮ የማንሰማው የለም
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 9 ай бұрын
በግልፅ መውጣቱ ምን ያሳፍራል ሀገራቾን ይሄ ሽፍንፍኑ ነው ሀገራችን ያሚበጠብጠው የቤቱን ሰላም ለማምጣ መፍትሄ ካመጣለት ሚዲያ መውጣቱ ይሄ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያን ያለ ጉድ ነው
@fanifaninure2556
@fanifaninure2556 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገፅፀው
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 9 ай бұрын
አለው
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 70 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 18 МЛН