5 አብርሃም እንዴት በለጸገ|የሀብት ሽግግር መለኮታዊ አቅራቦት ክፍል-5ነብይ ሔኖክ ግርማ|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023

  Рет қаралды 34,860

Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE

Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን

Пікірлер: 213
@prophethenokgirmajpstvworl8083
@prophethenokgirmajpstvworl8083 Жыл бұрын
#Support_JPS_Tv_on
@Beemenet
@Beemenet 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለኔ ይሄ መልእክት ነው ዛሬ ፍቅርኛዬ ቤት ሊገዛ ክፍለ ሃገር ሄዶል ቪድዮውን ለመስማት አስቤ አልነበርም ስራ እየስራው በኤርፎን ትርካ እየስማው ነበር ትርካው ሲያልቅ የነብይ ሄኖክ ቪድዮ መጣ እቃ እየጠብኩ እጄ ውሃ ስለሆነ ከምቀይር ስራ እስክጨርስ ልስማ ብዬ ስስማው ለካ ለኔ ነው😅 ስራዬ ጨርሼ ቪድየውን ሳየው ከተጫነ አመት ሆኖታል እና ዛሬ እንዲስማው የእግዚአብሔር እጅማ አለበት ጌታን 😂ደግሞ ቤተ ለመግዛት ያለን ብር ሶስት መቶ ሺ ብቻ ነው 😅 የሆነች ሙሲልም ግዋደኛ አለችኝ ስጠይቃት መቶ ሺ ጨምርልሻለው አለችኝ ፍቅርኛዬ ደግሞ አሁን ደውሎ የተወስኑ ቤቶች አይቻለው ለአማራጭ ሌላ ቤት ነጌ ልይና ንግርሻለው አለኝ ሆና ተፈፀመ ጌታ እየሱስ ይባርክ ተባርክ ነብይ ሄኒ በጣም ነው ምወድህ ደግሞ ፍቅርኛዬ ነብይ ነው ያውም ደርቅ ነበይ በ 3 መቶ ሺ 3 ቦታ እንገዛለን እያለኝ ነበር😂
@mulujesus1289
@mulujesus1289 28 күн бұрын
ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤የአብርሃም አምላክ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@mulujesus1289
@mulujesus1289 28 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ምጭ እግዝአብሄር ነዉ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@ashGgy
@ashGgy 13 сағат бұрын
እንዴት እንደሚባረክ እኮ በአገልግሎትህ የእግዚአብሔር ሰው ዉድ አባታችን ነቢይ ሄንዬዬዬዬዬ🙌🙌🙌ጸጋ ይትረፍረፍልህ
@mulujesus1289
@mulujesus1289
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr
እየሱስ እየሱስ እየሱስ ክርስቶስ እየሱስ ስም እበለፅጋለው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 21 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ነብይ ሄኖክ ።እግዚአብሔር እንደ ተናገረህ ያደርጋል።❤❤❤
@user-bk3qv6ou8c
@user-bk3qv6ou8c
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን አለ ሆነ ነብይ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zf9wt5lr9b
@user-zf9wt5lr9b
ኢየሱስም አሜን📖📖📖🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zanooamirr5635
@zanooamirr5635
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታሖይ ከዝክ ሕይወት አውጣኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhan3282
@birhan3282 Жыл бұрын
“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
@ashGgy
@ashGgy 13 сағат бұрын
የእኔ ምንጭ እግዚአብሔር ነው 💯👍💯
@DejeneBeyene-hb9vj
@DejeneBeyene-hb9vj
Ameeni Ameenii10000000000.......... Tebarak.
@Feben353
@Feben353 Жыл бұрын
አሜንንን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አአአአአ 💯💯💯
@ashGgy
@ashGgy 13 сағат бұрын
ይሁን አለ ሖነ
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr
“እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ እንኪያስ የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ።”
@teddybakalou2171
@teddybakalou2171 Жыл бұрын
🍇🍇🍇 እልልልልልል እልልልልልልየ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ በብዙ ፀጋ በእጥፍ በየሱስም ተባረኪ አሜንንን አሜንአሜን አሜን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ንንንንንንንንንንንንን አሜንንን ጌታ ይብርክ አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንን
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903
በጣም ነው ምወድህ ብሩክ ሁን ጌታ ካንተ ጋር ይሁን አሜንንንን❤❤❤❤
@user-wc8dq1kp5n
@user-wc8dq1kp5n
አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤❤❤አሜን
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
የሚፈልገኝ ሞቷል Prophet Mesfin Beshu BETHEL TV CHANNEL WORLDWIDE
31:06
BETHEL TV CHANNEL WORLDWIDE
Рет қаралды 8 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН