ዘማሪት አስቴር አበበ 2024 :- ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ/Aster Abebe / Kechelemaw mehal ***/የኤደን ምስጋና ፕሮግራም

  Рет қаралды 455,240

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Ай бұрын

በበዝቶ ካለው ጩኸት ሸተተኝ ሰላሙ
ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ
ከድፍርሱ መሀል ኩልል ያለነገር
ይታየኝ ጀመረ በቃልህ ስታመን
የሀሳብህ ጥልቀት ባይገባኝ ድምድሙ
ጅማሬ ላይ ቆሜ ቢበዛ ለምኑ
የፍርስራሽ ክምር ግራ ቢያሳስበኝ
ማዶን አሻግሬ ለማየት ሲያቅተኝ
ጎራ ስል ወደቃልህ ነገረኝ ነገሩን
የዛሬው ትርምስ ነገ ላይ ማማሩን
ለአይን የሚመች ነገር ባያዩ ዓይኖቼ
ግን በስራ ላይ ነህ ልቀመጥ ረግቼ (2x)
የለም ከሰው ሰፈር የፍቃድህ ምክር
ፍጥረትን ሰብስበህ አትቆም ለድርድር
ለዝብርቅርቁ ቅርፅ መልክ ላጣው ውበት
ሰተት ብሎ ይገባል አሜን ባለአንደበት
ዝምታ መልስ ሆነኝ አሀሀሀ (2x)
እየሰራ እንደሆነ ዘፍጥረት ነገረኝ

Пікірлер: 591
@netsanetyibelital-lk3db
@netsanetyibelital-lk3db 25 күн бұрын
እመብርሀን እናቴ ምን አይነት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብሽ ዘማሪ ነሽ በቃ እኮ እኔ ኦርቶዶክስ እህትሽ ሲከፋኝ ስደሰት ወደ እግዚአብሔር ፀሎት ሳደርግ በቃ ያንቺ መዝሙር እዘምራለሁ ያፅናናኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ አቤት ፀጋ መዝሙርን አንቺ ዘምሪያት በስመአብ እግዚአብሔር ይስጥሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@hiwotiegetachew6910
@hiwotiegetachew6910 24 күн бұрын
Tebareki yene ehit
@user-me1cy2vs5n
@user-me1cy2vs5n 21 күн бұрын
❤❤❤❤Jesus
@fasikayohannes956
@fasikayohannes956 21 күн бұрын
❤❤❤
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 21 күн бұрын
Amen
@zewditukebede6719
@zewditukebede6719 20 күн бұрын
ተባረኪ እህት አለም ዝምምም ብለሽ ዘምሪ ነገን ጌታ ያውቃል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሑን🙏
@elroi--edenhailu5089
@elroi--edenhailu5089 Ай бұрын
በዝቶ ካለው ጩኸት ሸተተኝ ሰላሙ ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ ከድፍርሱ መሀል ኩልል ያለነገር ይታየኝ ጀመረ በቃልህ ስታመን የሀሳብህ ጥልቀት ባይገባኝ ድምድሙ ጅማሬ ላይ ቆሜ ቢበዛ ለምኑ የፍርስራሽ ክምር ግራ ቢያሳስበኝ ማዶን አሻግሬ ለማየት ሲያቅተኝ ጎራ ስል ወደቃልህ ነገረኝ ነገሩን የዛሬው ትርምስ ነገ ላይ ማማሩን ለአይን የሚመች ነገር ባያዩ ዓይኖቼ ግን በስራ ላይ ነህ ልቀመጥ ረግቼ (2x) የለም ከሰው ሰፈር የፍቃድህ ምክር ፍጥረትን ሰብስበህ አትቆም ለድርድር ለዝብርቅርቁ ቅርፅ መልክ ላጣው ውበት ሰተት ብሎ ይገባል አሜን ባለአንደበት ዝምታ መልስ ሆነኝ አሀሀሀ (2x) እየሰራ እንደሆነ ዘፍጥረት ነገረኝ
@MeseretFantaye
@MeseretFantaye Ай бұрын
Mesi
@senaittachbele289
@senaittachbele289 Ай бұрын
Saba
@zemafikir8602
@zemafikir8602 27 күн бұрын
Men ayinet gud new men ayinet menekzt uuuuu
@tsionwerracho1658
@tsionwerracho1658 26 күн бұрын
አሜን!
@tigestdeseta7287
@tigestdeseta7287 13 күн бұрын
ተንበርካኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ በጩኸቴ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ ተከትዬው ከፊት ቀደምኩ የእሱን ብዬ ከምን ጎደልኩ ስፈልገው ፀኑ እግሮቼ ኃይሌ ሆኖኝ ተምዋጋቼ በመጨነቅ ስርአትን በመማፀን መጓደድን በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ ካንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት አቤት ብዬ አለኝ ማለት ካንተ ዘግቶ ሞልቶ ማደር ሆኖልኛል ስምህ ይክበር ሀሌሉያ
@FelekeTesfaye-op5yi
@FelekeTesfaye-op5yi 4 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሌላ ምን እላለሁ አሁንም ዉስጥሽ ብዙ መዝሙር አለ እባክሽን በዚህ ብቻ ረክተሽ ዝም እዳትይ ጌታን እንዳከበርሽልን ያክብርሽ
@pastorhabtelul6899
@pastorhabtelul6899 2 күн бұрын
አስቱየ አንች በረከታችን ነሽ ፣ ውስጥን የሚፈውስ መዝሙር : እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ : ይጨምርብሽ ።
@netsyabebe1484
@netsyabebe1484 Ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ አንቺ ሴት ምን አይነት መጠጋት ነው የተጠጋሽው እየሱሴን??? ልቤ እኮ ነው ሚቀልጠው በመዝሙርሽ በጣም ይጋባል ውስጥሽ ያለው ቅዱሱ መንፈስ!!! ዘመንሽን ሁሉ በእግሩ አትታጪ አልፈሽ ትጠቅሚናልሽ!! ኤድድድዬ ጌታችን ለዚህ ቀን ስላበቃሽ ስሙ ይክበር ለዘለአለም።
@hamrawitwolde3902
@hamrawitwolde3902 10 күн бұрын
ይሄ መዝሙር ከግል ህይወታችን ያለፈ የትርምሱ የሀገራችን ኢትዮጵያ ትንቢት ይሁን??
@asratmengshaabebe9397
@asratmengshaabebe9397 27 күн бұрын
አንቺ እህታችን ባንቺ ህይወት ውስጥ የእውነተኛ ዝማሬ ምንጭ አለ ተባረኪልኝ።
@user-ethio
@user-ethio 11 күн бұрын
በኢየሱስም ምን አይነት ፀጋ ነው ያለብሽ እራሱን የገለጠልሽ ሴት ነሽ ወደ እግዚአብሄር ያለሽን ቀረቤታ ያስታውቁብሻል መዝሙሮችሽ ተባረኪ እውነት ድንቅ የእግዚአብሄር ሴት ነሽ❤❤❤
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 Ай бұрын
በይው በይው የ እግዚአብሔር ሴት አስቱ ዘምሪበት እኔም እየዘመርኩበት ነው በተበላሸው በባዶው ባልተሳካው በማጣቴ ላይ እዘምርበታለው እግዚአብሔር አዋቆ ነው ሃሌሉያ ነገሩን ሳስበው ሀሌሉያ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሀሌሉያ የኔ ጌታ ስለ እህቶቼ ፀጋ አመሰግንሀለሁ ዘመናችሁ በ እርሱ የሚጨምር ብዙዎችን የሚያድን የሚበዛ ፀጋ ይባርካችሁ። ለምልሙ ጣፍጡ all in all ለምልሙልኝ
@zemaritzemenaygosayeofficial
@zemaritzemenaygosayeofficial 28 күн бұрын
የኔ ሴት አሁንም ይብዛልሽ አንቺ አስቱ እህታችን እልፍ አእላፋት ሁኚ ዘርሽ የጠላቶችን ደጅ ይውረስ ❤❤❤
@user-gn9lf4bq1o
@user-gn9lf4bq1o 29 күн бұрын
አጥንትውስጥ የሚገባ ዝማሬ የታሸ ሂወት የተላገ የተሰራ ሂወት እንዲ ይዘምራል ተባረኪ አስቱ ስወድሽ ፀጋን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@SelamAbebe-jv8ps
@SelamAbebe-jv8ps 28 күн бұрын
ለዝብርቅርቁ ቅርፅ መልክ ላጣው ውበት ሰተት ብሎ ይገባል አሜን ባለ አንደበት ኢየሱስ🙏🙏
@MillionGebeyehu-nc9rj
@MillionGebeyehu-nc9rj 16 сағат бұрын
ውድ እህት አስቴር መዝሙርሽ ግሩም ነው ህልውናውን ያስናፍቃል በብዙ ተባረኪ መቀጣጠል በመንፈሱ መሞላት መነካት ደጋግሞ እዛው በክብሩ መቆየት ይሁን❤
@LayTach
@LayTach 3 күн бұрын
ባለ ቅኔ አስቴር ተባርከሻል ስላንቺ ጌታ የተመሰገነ ይሁን
29 күн бұрын
የደስታዬ ምንጭ የሆንከው የኔ ኢየሱስ እወድሃለሁ !!
@lidu3065
@lidu3065 26 күн бұрын
Amen
@dokiledokil
@dokiledokil Күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ፡፡ ሙዚቃውን የተጫወቱት ልጆች ግን የሚገርሙ ሙዚቀኞች ናቸው-ጌታ ይባርካችሁ
@naomidawit4259
@naomidawit4259 Күн бұрын
አሰቴር በጣም እንወድሻለን ጌታ ይባረክሺ ዘመንሺ ሁሉ ይባረክ
@MesiM-sg1cl
@MesiM-sg1cl 28 күн бұрын
አስቱ አንቺን ስሰማ ኢየሱስን አየዋለው በቃ ከእርሱ ጋር የሚያገናኝ ዝማሬ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ
@astergebreab6550
@astergebreab6550 8 күн бұрын
እወድሻለሁ እህቴ ክፉ አይንካሽ የእግዜአብሔር ጸጋ ይብዛልሸ🥰🙏
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Ай бұрын
ቀኑን ሙሉ ይሔን ስሰማው ስሰማው ዋልኩ እንዲህ በመንፈስ መስመጥ እንዲት መፅናኝአችን በረከታችን እንደሆንሽ ታውቂዬለሽ አሁንም አሁንም አሁንም በዝቶ በዝቶ ይጨመርልሽ ብርክርክ በይልኝ።
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 29 күн бұрын
እኔንም
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 28 күн бұрын
እንደእኔ በዚህ መዝሙር የተባረከ ሰው ያለም አይመስለኝ በጌታ መሆኔን በእውነት የወደድሁበት ጊዜ በዚህ መዝሙር ነው።
@user-ly5jk2xm4c
@user-ly5jk2xm4c 26 күн бұрын
Enem
@user-rc9zm8xs3i
@user-rc9zm8xs3i 26 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ እንኳን ያንተ ሆንኩ 🙏🙏🙏🙏
@yordanoshaile139
@yordanoshaile139 25 күн бұрын
በዚህ መዝሙር ነፋሴ ሃሴት አደረገች አስቱየ ብርክ በይልኝ
@esseyekassahun7114
@esseyekassahun7114 Ай бұрын
አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ እንዲህ ይለቅ! መዝሙር ከሚቀዳበት መንፈስ ዘላለም አትውጪ፣ ብሩክ ነሽ!!!
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 28 күн бұрын
ኦ ጌታ ሆይ የኔ መልእክት እስከሚመስለኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ዝምታ መልስ ሆነኝ እየሰራ እንዳለ ድፍርሱ ነገረኝ ሀሌ ሉያ 😭🙏🙏🙏 ተባረኪ ዘመን ዘላለምሽ ይባረክ ❤🙏
@berihanekaluba3150
@berihanekaluba3150 4 күн бұрын
ልክ ነህ, ነሽ. ያንቺ, ያንተ መልእክት ነው።
@elizabethbogale8738
@elizabethbogale8738 3 күн бұрын
አስቱ እኔ ነፍስም አልቀረልኝ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ብሰማ ብሰማው ዝማሬሽን ምንም ሊበቃኝ አልቻልኩም ጭራሽ ነግቶ መሽቶ ይናፍቀኛል ,ዘመንሽን እግዚአብሔር ያለምልመው ❤❤❤❤❤
@asnichala1664
@asnichala1664 Ай бұрын
አቤተ ጌታችን ሰምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎዋልና መዝ 8_1❤❤❤
@HawiGeleta-yj8nd
@HawiGeleta-yj8nd 29 күн бұрын
“አቤቱ፥ በአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ ማን ነው? በምስጋና የተፈራህ፥ ድንቅንም የምታደርግ፥ በቅድስና የከበረ እንዳንተ ያለ ማን ነው?” - ዘጸአት 15፥11
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 27 күн бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ የቃላቱ ገልበትናአቅሙ ተስፋን ያድሳል የደረቁ የሕይወት አጥቶችን ያለመልማል የዝማሬው ባለበት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ እህቴ ዘር ማንዜሮችሽ ይባሬኩ ቀጥይ ከታፍሽ ይጨመር
@user-vz4fd2re2g
@user-vz4fd2re2g 25 күн бұрын
Ammmmmen esy
@kibromg.medhin1436
@kibromg.medhin1436 Күн бұрын
ዝምታህ መልስ ሆነን❤🎉🎉🎉🎉❤በድፍርሱ መሀል ኩልል ያለ ያንተ ነገር
@senaitbekele5255
@senaitbekele5255 Ай бұрын
እንዲ የገባሽ በምን አይነት መነካት ነው !!ዝማሬዎችሽ ሁሉ መንፈስ ያጋባሉ ከዚ በላይ ይጨምርልሽ ተባረኪ 💖🙏🏽
@Thobi587
@Thobi587 Ай бұрын
ባነቺ ላይ ያለው የአምልኮ ደጋ የሚያረሰርስ መንፈስ የሞላበት ነዉ፡፡ በየሱስ ስም ተባረኪ አስቱ
@mengeshatsion7802
@mengeshatsion7802 23 күн бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው ዘመንሽ ይባረክ
@bikeomran1818
@bikeomran1818 28 күн бұрын
ዘመንሽ እየለመለመ ይሂድ እድሜሽን ሙሉ የእግዚአብሔር ክብር ይብዛልሽ ክበጅ ጠላት ሰፈር ከብጂ ክርስቶስ ይጠብቅሽ ልምልም በይ ❤❤❤
@tsionwerracho1658
@tsionwerracho1658 26 күн бұрын
ከድፍርሱ መሃል ኩልል ያለ... የበራ የፀዳ! አሜን!
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 Ай бұрын
ዝምታህ መልስ ሆነኝ ጌታ አንተ አዋቂ ነህ ስምህ ይባረክ ኤዱ ካንቺ ጋር ያለው ከሁሉ ያበልጣል እና የረዳሽ ያሻገረሽ ጌታ ይባረክ። የሌላ ድል የሌላ መነካት የሌላ ድል ዘመን ይሁንልሽ። አሜን
@askuseyoum590
@askuseyoum590 27 күн бұрын
አሜን አሜን ! !! ሃሌ ሉያ ዘመንሽ ይባረክ እእስቴርየ ክብር ሁሉ ለእግዝብሔር ይሁን ❤❤
@user-nq1kh7lu2w
@user-nq1kh7lu2w 28 күн бұрын
አሰቶ የተባረከሸ ሰጡታችን ነሸ ዘመንሸ ይባረከ ዘርሸ ትዉልድሸ ይህን ምድር ይወረሱ !!!!!!
@SamijoYetasb
@SamijoYetasb 15 күн бұрын
ሰማይ ያልተሰማ ዝማሬ እንዳለ ሰምተናል ድፍረት አይሁንብኝ እንጅ ሾልኮ ወጣ የስብላል ነፍስን ነው የሚያረሰርሰው አሁንም ደጋግሞ ከምንጬ ይባርክሽ!!
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 Ай бұрын
እህቴ ኤደን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ በዘመንሽ ሁሉ ከሁሉ መርጠሽ የተከተልሽው ጌታ መልካሙን ሁሉ ስላደረገልሽ ስሙ ለዘላም ይባረክ ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SendeliVita
@SendeliVita 24 күн бұрын
😭😭😭😭😭በቃ ነፍሴ ተረጋጋች በቃ።።
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 28 күн бұрын
አሜን ለኔም ይነግረኛል ዝምታየ መልስ ይሆነኛል ምክንያቱም እግዚያብሔር አባቴ ነው
@workalemahumuluegeta8033
@workalemahumuluegeta8033 2 күн бұрын
እህቴ ተባረኪ ያንቺ የሆነዉ ሁሉ ይባረክ ለዘላለም ከዘር ማንዘርሽ አይወሰድ❤❤❤
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 28 күн бұрын
ተባረኪ የአባቴ ልጅ በጣም እወድሻለሁ 😍😍😍
@chernetmerigeta9122
@chernetmerigeta9122 26 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ የዘመኑ ጌታ ያስነሳት በመንፈስ የምትዘምሪ እህታችን ነሽ
@godislove9841
@godislove9841 24 күн бұрын
Tebareki. I listened it over and over and cannot stop crying. It is my life
@natuelena1427
@natuelena1427 22 күн бұрын
Me tooooo 😢
@tesfayeayano-negawo8904
@tesfayeayano-negawo8904 24 күн бұрын
Holy Spirit l adore you, Holy Spirit I love you,❤❤❤Holy Spirit thank you for anointing Aster Abebe to Glorify My Friend & Brother, Lord, Savior Jesus Christ!! More blessing= anointing for Astu!! Congratulation Eden Hailu!!
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 күн бұрын
አቤት ድምጽ የማንንም እብድ ከየሚያደነቁርን አንቺ ትሻያለሽ እመቤት ባለሽበት ትጠበቅሽ እንደዝማሪሽ እምነትሽም ጠንካራ ነሽ ብየ አምናለሁ
@mekonnengelagle5333
@mekonnengelagle5333 27 күн бұрын
አስቱ አንቺ ጥሩ መጋቢ ነሽ እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን አብዝቶ ይባርካችሁ።
@ajiyeab7043
@ajiyeab7043 24 күн бұрын
ይገርማል የጌታችን የእየሱስ ሰላም ላንችም ይሁን በጣም እኔንም ሸተተኝ ሰላሙ እኔም ይታየኝ ጀመረ ሰላሙ ማቆም አቃተኝ ትርምስ በዛና ዛሬን ፊቴን ወደሱ ላቅና ዝም ማለት እንዳለብኝ ገባኝ ተባረኪልኝ
@Myday4333
@Myday4333 Ай бұрын
አስቱዬ የተባረክሽ ሴት እግዚአብሄር በውስጥሽ ያስቀመጠው ፀጋ የሚገርም ነው እንቁአችን ነሽ ይብዛልሽ ተባረኪልን በብዙ❤
@Ruhama2
@Ruhama2 11 күн бұрын
በጌታ አስቱ አልበም ስሪልን😭😭 ይሔን አሳብ የምትደግፉ እዝህ ተሰብሰቡ!
@bethelfantu
@bethelfantu 3 күн бұрын
አለን🙌
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 28 күн бұрын
ተባረኪ የገባው እንዲህ ነው ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ።
@josephdebele6344
@josephdebele6344 26 күн бұрын
ኢየሱስ የህይወቴ መዓዛ የኔ ውድ የልጅነቴ ወዳጅ እወድሃለው
@IsaacHaile-i1e
@IsaacHaile-i1e 28 күн бұрын
በእውነት አማርኛ ለምሰሙ ሁሉ በርከት ሆንሽ ተባረክልኝ የኔ እህት በጣም ዎድሻለው❤❤
@saba8174
@saba8174 11 күн бұрын
ፀጋ አቅም ይጨመርልሽ እህታችን ከዚህ በበለጠ ተገለጪ ተባርኪ❤❤❤❤
@AddisuTesfaye-dc8ti
@AddisuTesfaye-dc8ti 18 күн бұрын
"ካንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር"❤️❤️❤️ ማሪያምን ትለያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
@FisehaJch
@FisehaJch 23 күн бұрын
የአባታችን ብሩክ ❤❤❤❤
@FisehaJch
@FisehaJch 23 күн бұрын
አሜን አሜን
@user-ys2gh8ii8h
@user-ys2gh8ii8h 28 күн бұрын
ውይይይይ አስቱካ ተባረኪልን ጌታ ባንቺ አንደበት ለ ነፍሴ እየነገረኝ ብዙ ልናገር ቢይ ዝም ስል የተሸነፍኩ መስሎኝ አለቀስኩ😥😥 ዝምታዬ 🤭🤭🤭ለካ ለመልካም ሆነልኝ❤❤
@TilahunGarda
@TilahunGarda 27 күн бұрын
ጌተ ፀገ የብዘሊሺ
@Godislove63
@Godislove63 27 күн бұрын
ውስጥ ገብቶ ማንነትን የሚነካ መዝሙር .I need to hear this at this time
@tesfayesolomon3651
@tesfayesolomon3651 Ай бұрын
አስቱዬ በጣም የተወደድሽ ጌታ ይባርክሽ እረ በናትሽ ኢትዬጲያ ነይ..
@Fitsum-el6kq
@Fitsum-el6kq 24 күн бұрын
wow ምርጥ መዝሙር ተባረኪ እህታችን መዝሙሩሽ ሰላም አለዉ100/100!!!!!!!
@Woynishet-j5z
@Woynishet-j5z Күн бұрын
አቤት ምህረቱ የጌታ ብዛቱ ተባረኪ
@hibirework1494
@hibirework1494 26 күн бұрын
የኔ ነገር ተዘመረ! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@RuthHayile
@RuthHayile 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ስም ይባረክ በውስጣ እያፈስስክ ቅባትህን መልክት ስላደረኮት ክብሩ ለአንተይሁን በማይገደብ ሀይል አብዛላት አሜን ❤🙏
@EdlEskendr
@EdlEskendr 4 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ብርክርክ''''';;;;ያርገው
@armidesara6260
@armidesara6260 29 күн бұрын
ወየው ኧረ ደግሞ በእንዴት ያለ ፀጋ ገለጠሽ??? አምላኬ በዙፋኑ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏ይጨምርብሽ አሁንም ፀጋው ትርፍርፍ ብሎ ይብዛልሽ የአባቴ ብሩክ ☺️🙏
@GezahegnTesfaye-b8n
@GezahegnTesfaye-b8n 6 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ
@betelhemkassa4665
@betelhemkassa4665 4 күн бұрын
Her songs are so spirit and Word filled. It's hard to not get touched by her lyrics and voice! More blessings my sister! 💞💕💖🙌
@yoditmekuira682
@yoditmekuira682 26 күн бұрын
ተባረኪልኝ ያባቴ ልጅ❤❤❤
@dagi5033
@dagi5033 29 күн бұрын
ጌታ አምላካችን ሆይ ክበርልን ስምህ ብሩክ ይሁን ኢየሱሴ
@betelhemendale1075
@betelhemendale1075 4 күн бұрын
የኔ መልክት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አስቱ & ኤዱ ጸጋ ይብዛላችሁ ።
@gemechuworku7782
@gemechuworku7782 26 күн бұрын
እህቴ የእግዚአብሔር ሰው በእርግጥ ካልቆፈሩ ምንጭ የለም በእውነት ትራክ ውስጥ ነሽ ማሸነፍሸ ተበሰረ ኢየሱስ ጌታ ነው።
@Abenezer1100
@Abenezer1100 26 күн бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ጌታ ከዚህ በላይ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ አስቱ🎉🎉🎉❤❤
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 28 күн бұрын
እውይይይይ ስፍስፍ የምያደርግ መዝሙር ነው በኢየሱስ ስም ተባረኪ ❕
@RuthHayile
@RuthHayile 27 күн бұрын
አሜንንንን ኦኦኦኦኦኦሀሌሌሌሌሌሌሌሌሉያያያያያያያያያያያያያ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!👏👏👏👏🙏አቤት ልይዬነህ ኢየሱሴ❤❤❤❤❤❤👏👏👏😂🙏😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HammoudCell-yh3kv
@HammoudCell-yh3kv Ай бұрын
አስቱ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ልዩ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
@freeberhe5374
@freeberhe5374 Ай бұрын
Psalms 8 ትግ - ዳዊት 1: ዎ እግዚኣብሄር፣ ጐይታና፣ ኣታ ንግርማኻ ኣብ ሰማያት ዝተኸልካዮ፣ ስምካስ ኰን ኣብ ኵላ ምድሪ ኽንደይ ግሩም እዩ። Amen Amen Amen
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 28 күн бұрын
Amen
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 27 күн бұрын
አሜን አሜን በሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። እህቴ አስቴር❤ አምልከሽ ያስመለክሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@BertukanAbo-iv5dl
@BertukanAbo-iv5dl 16 күн бұрын
Zimtah males honagn...... Manfas kidus 😢ehite Geta zamanishn yibark ❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 25 күн бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እየሱስ አባባዬ
@user-rc9zm8xs3i
@user-rc9zm8xs3i 26 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ ለኔ ነው የሞትከው ሳከብርህ ልኑር !!!!
@hibist
@hibist 28 күн бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን❤
@Bety-moges
@Bety-moges 11 күн бұрын
Egziabher zemenshn yibark Astuye amazing song 🎵 ♥️ ❤️ 😍 🙌 🎵 ♥️ ❤️ 😍 🙌 🎵 ♥️ ❤️
@mesfinbekele2518
@mesfinbekele2518 27 күн бұрын
Really blessed with this song and free of depression, my Almighty lord bless you astu my sis
@zewdirediet-tseggay9266
@zewdirediet-tseggay9266 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ብርክ የብልኪ ዝባርክ ዘጸናዕ ንሕቶ መልሲ ዘጽናንዕ መንፈስ ዝተመልኤ የምስግነኪ ሐፍተይ ተባረክለይ
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 22 күн бұрын
Powerful
@wongelyeshoaleul311
@wongelyeshoaleul311 28 күн бұрын
wooow holy spirit thank you for your presence in our life. You are our strengthen . You are a true God's servant ❤❤❤ we love you Asterye. you are our blessing 🎉❤
@mkditube
@mkditube 24 күн бұрын
አስቱዬ🙏🙏🙏
@frehiwottefera469
@frehiwottefera469 19 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ይህ ምንጭ አይቋረጥ፣ ዘመንሽ ይለምልም። ተባረኪ።
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
አስተይ ጌታ ብዘመን ሁሉ ይባርከሽ ብርክታችን ነሽ ❤️❤️❤️❤️ ተባርክ 😭
@user-ok8kz5og8o
@user-ok8kz5og8o 26 күн бұрын
አስቱ አስመላኪ ብቻ ሳትሆኚ አምላኪም ስለሆንሽ ጌታ ዘመንሽንህይወትሽን ቤተሰብሽን ይባርክ።
@bethel-n5l
@bethel-n5l 26 күн бұрын
እኔ ሚገርመኝ ተነሱ ተቀመጡ ጩሁ አትልም ስትዘምርጨመዝሙሯ ነፍስ ጋር ይደርሳል።መዝሙሮቿ የብዙዎች መልሶች ለኔ እንኳን መዝሙሯ በመካከል ስትዘምር ምትናገረው ነገር እንኳን ለኔ ትልቅ ስብከት ነው🔥
@nake9100
@nake9100 26 күн бұрын
አስቱ ምን እንደምል አላውቅም ብስማው ብስማው ልጠግብ አልቻልኩም አሁንም አሁንም በእንባ ነው የስማሁት ጌታ ከዚህ የበለጠ ይጠቀምብሽ ዘመሽ በክርስቶስ ደም ይሽፈን ተባረኪ ተባረኪ😭😭🙏🥰🤗
@tsegatariku3644
@tsegatariku3644 24 күн бұрын
Astu tebarek yetwededsh tebarek Erkutwan yemetachewan mkerwat ye bet crstayan tser nat
@wood-me7sn
@wood-me7sn 19 күн бұрын
May the god of Abraham Isaac and Jacob bless your life sister.
@user-nf7sl6if5p
@user-nf7sl6if5p 26 күн бұрын
አስቱ ዘመንሽ ይባረክ። ከአንደበትሽ የሚወጣው የቃሉ ጉልበት ነፍስን ያረሰርሳል÷ ፀጋው ይብዛልሽ።
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 күн бұрын
ጌታየ እየሱሰ ይባርክሽ እውነት ነው በዝምታ ውስጥ መልስ አለ❤
@SleepyCherryBlossoms-ww7fg
@SleepyCherryBlossoms-ww7fg 28 күн бұрын
አሜንንንንንንን እራስህ አስረዳኝ የኔ መዳኒት የኔ የሳሮኑ ጽጌረዳ ኢየሱስ የኔ ህይወት የኔ ህልውናናናናና❤❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ መዝሙርሽ ወንጌል ነዉ ። ብዙ አገልግሎት አሜን !!
@MogesArgaw
@MogesArgaw 25 күн бұрын
ስለተሰጠሽ ጠንካራ እና ቃሉን መሰረት ያደረገ ዝማሬ ጌታን አመሰግናለው መዝሙርሽ መንፈሳዊ ጀግንነትን ይሰብካል ተባረኪ
@asigedmulugeta3462
@asigedmulugeta3462 11 күн бұрын
I cant stop to hear such song,Amazing, it is from deep background of her life Let God bless Astu and let God Almighty hear her prayer full song!
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 37 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 11 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
ከቦኝ የለም ወይ | የአምልኮ መሪ አስቴር ግርማ  |   EEC Ottawa Live streaming  Service
28:15
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 164 М.
Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው
16:57
FikerTube. com
Рет қаралды 5 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 638 М.
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 89 М.
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,1 МЛН
POV Anxiety became a dad, but... | Inside Out
0:34
Future Fun
Рет қаралды 14 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН