6- ፋጢማ ቢንት ሙሐመድ (ረ.ዐ) || የሴት ሶሃቢያት ታሪክ || فاطمة بنت محمد የነቢያችን ﷺ ልጅ

  Рет қаралды 211,582

Elaf Tube

Elaf Tube

3 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 579
@zaybaeshata6794
@zaybaeshata6794 3 жыл бұрын
ይሄ ቻናል ግን እደኔ እሚመቸው ካለ 👍
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
አላህ ልባችን እና ቀልባችን በቁረአን ይክፈትልን ያረብ የፋጢመቱን ኢማንአንተ ወፍቀን ያረብ
@mohammedawol2741
@mohammedawol2741 3 жыл бұрын
አላህ ሙስሊም ስላደረገን ምስጋናው ስፊ ይሁን ስራችንም ንግግራችንም በእስልምና የተዋበ ያድርጉልን
@altoupa1174
@altoupa1174 3 жыл бұрын
የፋጢማ ልጅች ታሪክ ብትለቅልን ጀዛክ አላህ ኡስታዝ
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 3 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላህ. የረሱል ኡመት ላደረገኚ አላህ ምስጋና ይገባዉ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378
የአላህ እደኔ አይነቷ ከቱ ነገአላህ ፊት ሥቀርብ ምንይሆን መልሤ😭የአላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራኝ እኔደካማ ባሪያህነኝ😭ዋነፍሤ ፈራሁልሽ😭
@hadyagishen9299
@hadyagishen9299 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ያአላህ እደት ያሰለቅሳል እነሱ በችግር ላይ ሁነዉ ኢሰልምናን ሰጡን እኛግን ዛሬ እደፈለግን እየለበሰን አላህን እናምፃለን እናማርራለን ሱበሀን አላህ አተ ሂዲያ ሰጠን ያረብ ጀዛከላህ ወዲም😭😭😭
@najibmuhiden5582
@najibmuhiden5582 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድማችን ቀጥል አሏህ ያበርታህ ምርጥ ስራ ነው ወሏሂ በጠም ነው ምትመቸኝ አንተን ሚገልፅበት ቃል ዬለኝም ብቻ አሏህ የምጠቅም እውቀት አብዝቶ ይስጥህ ።
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም አህለን ዛሬ አደኛ ነኚ ላይክ፣አርጉ አይከፈልበትም ዉዶቸ
@user-ky9vc8ik6k
@user-ky9vc8ik6k
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ለሁላችንም ጀነተል ፊርደውስን አላህ ይወፍቀን 🤲🤲🤲
@user-ds5sk5ym1z
@user-ds5sk5ym1z 3 жыл бұрын
እንባ እየተናነቀኝም ደስ እያለኝም አድምጨ ጨረስኩት ጀዛክ አላሁ ኸይረን ሁለት ዘንቢል ልብስ ተኩሸ ጨረስኩ ምንም ሳላቀው እያዳመጥኩኝ ትንሽ ረዘም አድርግልን እንደዚህ ታሪክ ስታቀርብ ውድ ወንድማችን ባረከላሁ ፊክ
@user-ol8ud3zg6j
@user-ol8ud3zg6j 3 жыл бұрын
A w w ወገኖቸ ዱአ አዱርጉልኚ ለአላህ ስትሉ አላህ አሳቤን ይሳኮልኚ የአላህ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
የአላህ ግማሹን እያለቀስኩ ግማሹን ደስ እያለኝ ጨረሰኩት የአላህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@slumanandtoyba3214
@slumanandtoyba3214 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በርታ ወንድም ላይክ ሸር አርጉ
@nejatmohemmad1345
@nejatmohemmad1345 3 жыл бұрын
ያአላህ የሙስሊም ሚዲያዎች አጀት የሚበላ ነው አላህ ልቦና ይስጠን ዛዛታ ቢሆን አሁን 3k ከዛ በላይ እናይ ነበር
@user-pt9dw1jj7t
@user-pt9dw1jj7t 2 жыл бұрын
ማሸአላህ አለይክ ውድ የኢሠላም ልጆች ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን ሡበሀን አላህ የውዱ ነብያችን ልጅ ታሪክ ከምንም በላይ አሰተምረና ልብ የሜነካ ነው
@user-np1wk8gt6r
@user-np1wk8gt6r 3 жыл бұрын
ስለላሁ ዐለይሂ ወስለም💔😭
@mohammadomar9131
@mohammadomar9131 2 жыл бұрын
ጀዛአክህ አላህ ኸይረን
@hauuhauu5524
@hauuhauu5524 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አያቱ ሷሀባ ላይ ተመስጨ ቀረቸዋለሁ
@user-zo2sj5vp2i
@user-zo2sj5vp2i 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ተሰምጭ ነበር ስሰማው የነበረው እነዚን የመሳሰሉ ታሪኳች ስሰማ ጠካራ ለመሆን ለራሴ ቃል እገባለሁኝ በእርግጥ እደነሱ ጥንካሬ ከይት መቱ ነገር ግን አላህ ምንም አይሳነውም ለነሱም እደሰጠው ሁሉ ለእኛም ሌሰጠን የተገባ ነው ቻይም አዋቂም ጥበበኛም ነው ለአላህ ጥራት ይገባው አላህ መልካም ምንዳን ይመነዳቸው ሰላሙ ያወርድላቸው ለእኛም ጥንካሬ ብርታት ኢማን ይለግሰን በጣም አመሰግናለሁኝ ጀዛከላህ ኸይረን
ዓኢሻ ቢንት አቡበክር (ረ.ዐ) || ELAF TUBE - SIRA
28:26
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 49 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 41 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 6 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
ፈጣሪን ፍለጋ !!
20:50
Elaf Tube
Рет қаралды 96 М.
ሪዝቅህ በአላህ እጅ ነው‼️ 21/10/2016 የጁሙዓ ኹጥባ በኡስታዝ አቡየህያ አብዱልዋሲዕ || ተንዒም መስጂድ
34:45
Ustaz Abdulwasie official || ኡስታዝ አቡ የህያ አብዱልዋሲዕ
Рет қаралды 13 М.
ቅዱስ ስምኦን (ጫማ ሰፊው) - ክፍል 1 / Saint Simon - Part 1
37:51
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 175 М.
የነቢያችን ﷺ ጡት አጥቢዋ ሐሊመት
15:32
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 20 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 41 МЛН