87ኛ A ፈተና ገጠመ፦ ለደብተራ መንፈስ ጥቃት የሚዳርጉ የህይወት ገጠመኞች

  Рет қаралды 47,498

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 271
@kenilove973
@kenilove973 Жыл бұрын
ላንቺ የደራሰልሽ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድራስልኝ🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድም እህቶቼ
@mennayenatua5125
@mennayenatua5125 10 ай бұрын
Enenme bekeduse mikael asebugne betelotachu🙏🙏
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ኡራኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይርዳን✝️
@yefru6008
@yefru6008 Жыл бұрын
😊
@tihitnawondesn8778
@tihitnawondesn8778 7 ай бұрын
Amen
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 9 ай бұрын
ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እንደረሰልሽ ለኛም ይደርስልን እህታችን መምህራችን እማይዬ ሳላም ፍቅር ደስታ ባለክበት ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤ ኑርልን የዘመናችን እንቁ መምህራችን❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
አባትሽ ሳላመሰግናቸው አላልፍም ዋውው የኔ አባት አይደለም እንደዚህ ወልደነ ከወንድ ጋረ ቆመን ካየን ማታ የቀበቱ መአት ነበረ ሚወረድብን# ዶባይ አብዛኛው ክረሰቲያን ናቸው ደሰ ሴል#እህቴ እናመሠግናለን ታሪክሸን ሰላካፈልሺን#ደብተራ የቤተክረሰቲያን የጀረባ ቀማል የሥራህ ይሰጥህ#መምህራችን ሠማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ ካንተ ጋረ ይሁን የሥደት አባታችን ደሥታሕ ደሰታችን ነው
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ተመስገን ከመጀመሪያው ጀምሮ ግማሽ ግደረስ የኔ ታሪክነው በስደት መጥቼነው የነቃሁት ቅዱስ ሚካኤል አባቴነው እድነቃ በምልጃው ካምላኬ ያስታረቀኝ ከርኩሰት የመለሰኝ 🥹🥹🥹
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ምልጃ ጸሎቱ አይለየን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል👏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
ኤፍታህ ምስጢረ ሥላሴ ጀግና የዘወትር ትምህርት ተከታታይ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አእህቴ ታድለሽ ሁለየም የሁሉ ንም ገጠመኝ እያየሁ አይሻለሁ ፀጋውን ያብዛልሽ በፅሎት እስብኝ ምእመናን ወለተ ሰንበት
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 ай бұрын
ወለተ ስላሴ
@almazalmaz6619
@almazalmaz6619 8 ай бұрын
አቤት መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይጠብቅህ ቤትህንም ልጆችህንም ረድኤቱን በረከቱን ያብዛለቹሁ ስለድካምህ ቅዱስ ሚኪኤል ይጠብቅህ ይባርክህ
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 Жыл бұрын
ወይጉድ ምናይነት የሚገርም ነዉ አንደዉ መምህር ተስፌ የምታቀርበዉ ገጠመኝ በሂወታችን ያስለፍነዉ የመናፍስ የሚያደርስቡን ምንሃል አንደሚጫወቱብን አንዴት አንደምንማር አየረዳከን ነዉ አናመስገናለን ህታችን የገርማል አግዚያብሔር አንዴት አንደሚወደሽ የቅዱስ ሚካኤል የሚወድሽ አደለኛ ነሽ ሰለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን.።
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 Жыл бұрын
አይ መምህርዬ እራሱ አጂሬዉእኮነዉ እኛበስደት አለም ያለን ሰወች መድሃኒታችንን ያገኘነዉ በኔበኩል ሃወቴ ጨለማነበር በናተነዉ ሂወቴን ያገኘሁት ከብአድአምልኮ ዉጪ ደብተራ አደልእዴ እኔ አምሳሌ ባለቤቴ መርጌታነበር ግን ፀበል ልሄድስል ያስቀረኝነበር እናትን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን
@saabcell5625
@saabcell5625 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@woldeamanuelhabte708
@woldeamanuelhabte708 Жыл бұрын
መምህር ስለነ መላከመንክራት እና የመሳሰሉት ጋር ዉይይት ይኖራል መባሉን ስንሰማ በጣም ነዉ ደስ ያለን ህዝቡን እያደናገሩ ያሉት ይለያሉ ደስ ብሎናል
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኴን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ኡራኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
Amen
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን እናመሰግናለን በፀሎታቸው አስብን በጣም ተቸግረናልን በስግደት ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 Жыл бұрын
📿📿📿📿📿📿📿🗨🗨🗨🗨🗨
@ellenibirru4753
@ellenibirru4753 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደስ አለህ ሜዲያ ላይ ከሜስማ ስው ጋር ነው መነጋግረ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶች ርጅም እድሜ ይስጥልኝ ለአንተም እመቤታች ክብር ታድልህ
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
በእውነቱ በሁላችን ላይ የሚታይ ገጠመኝ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን
@edombejiga
@edombejiga Жыл бұрын
...
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ከነፍስ ማዕድ ምወደው ታሪክ የመጥቁራን ነው በመሃል መምህር ሲያወራ ትዝ አለኝ የፄዋ ለፅድቅ በረከቱ በሁላችን ላይ ይደር እንደቴ እንደሚመስጥ ታሪኩ እኮ ማርያምን የነፍስ ማዕድ 3 ላይ አድምጡት የእግዚአብሔር ፍቅሩ ትዕግስቱ ያስደንቃል 🥺😥❤
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንካን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን የቅዱስ ኡራኤል አማላጅነትና በረከት አይለየን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አስተማሪያችን መካሪያችን እመብርሃን አትለይህ የሚገርም የህይወት ታርክ ነው ክፍል 2 በጉጉት እንጠብቃለን_*
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
ወይ የባለቤቷ እምነቱ ደስስል አመ አምላክ ለምኖ ያጣ የለም ክብር ይግባትና🙏 በስመአብ ፈተናው ግን😔 ያው እግዚአብሔር ለምወደው ነው የምፈትነው እንጅ የምገርም ፈተና ነው🤔
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
መላኩ ዑራኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር 👏 መምህር አባቶችን እንዳከበርህ እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት ነው ትንሽ መቆየቱ ጥሩ ነው በተለይ አሁን ካለንበት ወቅት አንፃር ትንሽ ይቆይ ።በየ ቤተክርስቲያን ተሰግስገው የተቀመጡ ያፈነገጡ ደብተራዎች እንዳሉ ግልፅ ነው ቀዳሽ ቄስ ሁኖ መጫኛ ማቆብ፣በባዶ ብርሌ ጠጅ የሚሞላ ፣ኮከብ የሚቆጥር ከቤተሰቡም ሁለቱን በሽተኛ ያደረገ አውቃለሁ በሁአላ ግን ከቅዳሴ ታግዱአል ።እነሱ እያወቁ እንዳላወቁ እየሆኑ ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ወሬአቸው ፣ፅሀፋቸው ሁሉ ገንዘብ ገንዘብ ለህዝቡ ምንም ግድ የላቸውም ።
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
ሐነዬ እረብዙታሪክ አለ በቤተክርስቲያን ተወሽቀው ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው መምህርም ልክነው እድሜ ይስጠው የኛጎረቤት ቤተክርስቲያን ቤት ተሰቶት ሚኖረው ደፍተራነው ግን በጣም የጎዳን ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለው ሰላም በቤተሰቦቼ ያሳጣው አውንድረስ እያበጣበጠን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
@@user-od9ps1eb6w አሜን አሜን አሜን እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
መምህርዬ የኔ ትሁት በእውነት ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል ሁኔታው ቢለያይም ይሄ በየቤቱ የሚገጥም ጉዳይ ነው በስሙ ስለሚመጡ ነቅተን በፀሎትና በስግደት በመትጋት መኖር አለብን ስንቶቻችን በመንፈሳዊ ህይወታችን ተኝተናል ስንነቃ ደግሞ ስንቶች በስሙ አታለውናል ብቻ የሚጠብቀን መልአክ ሁሌም ይጠብቀን፡፡
@rahelmesfin
@rahelmesfin Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ብዙ ተምርኩኝ ለኛም በረከት ይድረሰን ድነን ለመመስከር ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 Жыл бұрын
እንኮን አደረሰን እህታችን በጣም ሚገርም ገጠመኝ ብዙ ትምህርት ነውያገኝሁበት ጥሩቤተሰቡ ቅዱስ ሚካኤል ይባርካቹ ❤❤❤
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
አስገራሚ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ እህቴ
@woldetadele1718
@woldetadele1718 11 ай бұрын
እግዚሐብሔር ፀጋቹን ያብዛላቹ ልጆጅሽን እግዚሐብሔር በጥብ የሳድግልሽ ።በረከታቹ ይደርብኝ ወልደየሱስን በፀሎት አስቡኝ።
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክልን መመህራችን በእውነት የህታችን ገጠመኝ ለሁላችንም ትምህርት የሚሆን ነው በደንብ እንማርበት እህታችን በርች
@mulu04j
@mulu04j Жыл бұрын
ለሧ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ጥላታችንን ከግራችን በታች ይጣልልን
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እጅግ አስተማሪ ነው እህታችንም እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ሁላ ይፈፅምልሽ ከነ ቤተሰብሽ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@mal4048
@mal4048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እና የአባቶቻችንም ስም የሚያጠፉትንም የሚያስተውሉበት ልቦናቸውን ያብራላቸው ማለት ነው
@mareell777
@mareell777 Жыл бұрын
ቸሩ መድሐኒአለም ህይወታችንን በእውነተኛና በዘላቂ ፍቅር ከውጫችንም ከውስጣችንም ይሙላብን ይሙላልን
@solomonfantahun9840
@solomonfantahun9840 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ሊቃነ መላእክት ወረሀዊ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
የዘወትር ተከታታይ እህታችን
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p Жыл бұрын
@@tegegnebeze7052 🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
እውነት በጣም ይገርማን አቤት ቃለ ህይወትን ያስማልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም የሚገርም ነው
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰማልን መምህር በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
አንካን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ኣሁን መግባቴ ነው ቁዱሰ ኡራኤል መልኣክ ኣአሙራችን ይክፈትልን ኣሜን ገባ ገባ በሉ መኣምናን ኣይረን አንማማር
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእወነት ቃለህይወት ያስማልንአሜን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
ተመሰገነ አምላኬ እግዚአብሔር አምላካችን ቤተክርስቲያችንን ከውሰጥ እሾክ የሚተክሉትን አደብ ያሰገዛልን ጠሞ እንዳይቀሩ ለንሰሐ ያብቃቸው መምህር ሰላም ይብዛል ሁሉ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አብሮ ስላለ እናመሰግነዋልን
@akezahagus-hs8kf
@akezahagus-hs8kf Жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ውድ በቀጥታ ሁሌም እደውላለሁ አታነሳልኝም
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በስመአብ በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው አንደበታ ሲጣፍጥ ለኛም እመቤቴእንዳንቺ ጥሩ የትዳር አጋር ትስጠን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@gebregziabher100
@gebregziabher100 Жыл бұрын
መምህር ጠይና ይሰጥልን በእድሜ እግዚአብር ይጠበቅልን ልጄ ታሞብኛል ኃይለማርያም ብሎ ይፀልዪለኝ ። ያቀረቡልን በቪድየ ያየነው የእህታችን ገጠመኝ የልጀም ተመሰሳይ ነው እና ትምህርቱን መማር አልቻለም ልጁ የቤቴክርሰቲያን አገልጋይ ነው በዛው ነው ያደገው እና መምህሬ አድራሻ ቢነግሩኝና ይዠው እንድመጣ።
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እረ በፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ከማርተኛና ከደፍተራ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛንም ከታሰርንበት ፈጣሪ ይፍታን
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vl3mk9ff3d
@user-vl3mk9ff3d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን እንካን ደህና መጣህ ምዕመናን እድሁም መምህራችን በፆሎት ኣሱብኝ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በስመአብ ሙሉሁን የኔ ህይወት ነው ገጠመኙ አሁን አንድ አመት አልፎኛል እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በፀሎታቹ አስቡኝ የገጠመኝ ተማሪሆች አስከአለ ማርያም ብላቹ ከኔ ካጥያተኛዋ የበረታቹ
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 3 ай бұрын
መምህርዬ በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነው እህቴ ቅዱስ ሚካኤል ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
እንከን በሰላም መጣ መምህራችን ለአንቺ የደረሰሽ ቅዱስ ሚካኤል ለአንም ይድርሰኝ
@mysolo2613
@mysolo2613 8 күн бұрын
ላንቺ የደረሰልሽ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን፤
@Eyaasu
@Eyaasu Жыл бұрын
በመጀመሪያ አክሰንቷን ሰምቼ : በወያኔ ጊዜ በሷ ዘመዶች የተገደሉብኝ ዘመዶቼ ትዝ ብለውኝ : መስማቴን ላቆም ነበር :: የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ መሆኗን ሳውቅ : እኔም የቅዱስ ሚካኤል የስለት ልጅ ስለሆንኩ : እስከመጨረሻው ሰማኋት :: ወደ ዝሙት ስትሄድ : ይቅርብሽ ብሎ ነግሯት ያለፈው በጣም ደንቆኛል :: ቅዱስ ሚካኤል : የኔ ጠባቂ : ሁሌም እኛን ከክፉ እንደጠበቀን ነው : እኛ ግን አስቸግረነዋል:: እንኳን ከክፉ ሁሉ አድኖሽ : እንኳን ለዚህ ድል በቃሽ :: የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እምገርም አባት ናቸው🤔 እግዚአብሔር ለቅኖች ቅን ነው🙏#የኔ_ቅዱስ_ሚካኤል ስራህ ድንቅ ነው እኛንም ጥበቃህ አይለየን🙏የልጅነቷ በሀሬ ስታወራ ስለኔ ነውዴ አልኩኝ 😁 ውጭ አልወጣም እንጅ እቤት በጥባጭ ነበርኩ አሁን ላይ ሳስበው አቤት ልዩነት እላለሁ🤔
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c Жыл бұрын
ከቤ ነሸ😂😂
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
​@@user-xr2ub5kx5c አረ😁😁ከቤ ማለትኮ ወንዳወንድነት ማለት ነው እኔ ደሞ ብርቅዬ ስለነበርኩ ነው እጅ ሱር አለመውደዴ ነው የጠደቀልኝ አልብስም ነበር😁የመጨረሻ ስለሆንኩ ተዋት እሽ እሽ ስለምሉኝ ነው ደሞ እኔ እቤት ውስጥ ብቻ ነው ረባሽ ከበር አይወጣም ፈር ነኝ😁
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ዑራኤል እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
እካን አብሮ አደረሰን 🕊🕊🕊🕊
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
መጥተናል ውድ ኣህቴ
@elsahagose2201
@elsahagose2201 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ የሚል ነው 🙏
@user-vu8zb6lm6c
@user-vu8zb6lm6c Жыл бұрын
በዉነትቃለህይወት ያሰማልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እውነት በጣም ይገረማል ምርጥ ገጠመኝ አፌን እንደከፍትኩ ነው አቋርጠ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን እነዛንም ተቃዋሚውችን ልቦና ይስጣችው እንኳን ለኡራኤል በዕል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች ኡራኤል አባታችን ምልጃው አይለየን 👏🙏
@user-rr3ky8zq5e
@user-rr3ky8zq5e Жыл бұрын
መምህር በርታልን እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ
@mebratgashaw8408
@mebratgashaw8408 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጡልን ውድ መምህራችን
@saabcell5625
@saabcell5625 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meduzenbe96
@meduzenbe96 Жыл бұрын
አመተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@yohannesgezahegn7399
@yohannesgezahegn7399 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል
@gafat
@gafat Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Жыл бұрын
ውዱ መምህራችን የነፍሳችን መጋቢ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒያለም የአለማት ፈጣሪ እማ ፍቅር ምትወዳት ትጠብቅህ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ 🤲🤲🤲
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
ወይጉድ በየቤቱ ያለውን ግድ ቤት ይቁጠረው እራስችንን የምንመለከትበት ትምርትም ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሕር ሆይ ክዘህ ክፈ መንፈሰ ደብተራ አደነና አውጥኝ መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ እህቴችን ቅል ህይውት ያሰማልን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር ባለህበት ከነ መላ ቤተሰቦችህ ይጠብቃችሁ እስኪ ለመምህራችን ከነቤተ ሰቦቹ በጸሎት እናስባቸው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ መምህራችን አሜን፫
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልል በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር ይህ የናንተ እና የአባቶቻችን መገፋት በቤተክርስቲያናችን ላይ ያመጣውን እያየን ነው እግዚአብሔር መልስ አለው ተመስገን
@nebiudaniel
@nebiudaniel 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@marayam-v4t
@marayam-v4t 9 күн бұрын
Baxam gatmnyochk dasa yela mahre enem adeqan enagaralw mamer
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
መምህር ደብተራ ቤተሰቦቸን ሀብት ጨርሶብናል ከብቶችን ገደል አስገብቶ ፈጀብን ደብተራ ያለም መዳንት አመድ ያድርግህ እዳከራተትትሀኝ ያከራትህ
@Tsedi2112
@Tsedi2112 Жыл бұрын
የኔን አባት አስታወስሽኝ ነብሱን ይማረው! ላንች የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድረስ!
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 Жыл бұрын
መ/ር ይጋለጥ እባክህን እዝህ ሀዋሳ ክዳኔ ምህረት አቡኔ አረጋዊ አጋለጡት መነፈሶቹ እየመጡ የኛ ነዉ እያሉ ብናገሩም ሰዉየዉ አላቆም ስል ዉሳኔ ሰጥተዉ ሸኙትና ለሎች መማሪያ ሆኑዋል.................................................
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 Жыл бұрын
ጭጮ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በፀሌት ነእስቡን መምህር ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን
@Fre-Hiwot
@Fre-Hiwot Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር! አንግህ የሚመልስ ተገኝቷል እንኳንም አባታችን የተሻለ ሀሳብ አመጡ ተመስገን።
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ስንት ግዜ ታገስክ እኞም ታገስን ስው ደም እንባ አስለቀስ እኳ የደብተራዋች ማጋለጥል ጥሩ ነው ይህን ሰምቶ ንስሀ ገብቶ ቢመለስ እንኳን እንጂ በጣም ከባድ ነው እህቴ ላንች የደረስ ቅዱስ ሚካኤል ለኞም ይድረስልን 🙏❤️🙏
@tizugeche8039
@tizugeche8039 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚሀብሄር ቤተሰቦች እናመሰግናለን መምህር
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ሚገርም ገጠመኝ ነዉ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አወጣዋለሁ ያልከውን ቪዲዮ ትቼዋለሀ ስላልክ የተባረኩ አባት ናቸው እንኳን ተውከው በጣም ጨንቆኝ ነበር የማንም መሳለቃ መሆን ነው
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣ መድኃኔዓለም አባቴ ዉይ ግን ሰው ለምን እንደዚ ጨካኝ ይሆናል እንደት እያዋቀ ከእግዚአብሔር ይልቅ የዳቢሎስ ወዳጅ ይሆናል ልቦና ይስጠን ፈተና ሲበዛ በሆዋላ በጎ ነገር ይዞ ይመጣል ታድለሽ ✝️
@waqaayyootikseekootibakkaahund
@waqaayyootikseekootibakkaahund Жыл бұрын
ሰላም መምህር
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን እንኳን ደስ አለህ የኛ እንቁ መምህር
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም እንዃን አብሮ አደረሰን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ጎዶልያስ
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Жыл бұрын
የሱሬዉ ነገር አሁንም ሊታሰብበት ይገባል ትኩረት ተሰጥቶት መሰራት አለበት አባቶችም ማዉገዝ ይኖርባችዋል ምክንያቱም ወጣቱን ለዝሙት እየማገደ ያለዉ እሱ ነዉ እኔ ወሬ ለብሸ አላወቀም ነበር አንድ ቀን ስለብስ ያምርብሻል አሉኝና ለበስኩት በ1 ቀን. 4 ወንድ ተዋዉቄ መደዋወል ጀመርኩኝ ሁሉም ለዝሙት ነዉ የሚፈልጉኝ ነበር በመሀከል እግዚአብሔር ሲያወጣኝ ድንገት ተሰደድኩኝ እንጂ ያን ሱሪ ከለበስኩበት ጀምሮ ፈተና ነበር በጣም ብዙ የማዉቃቸዉ ልጆች ሱሪ እና አጭር ቀሚስ የለበሱ ሴቶች በጣም ፈተና ላይ ናቸዉ ዘማዊ ሆነዉ ከትዳር እርቀዉ ህይወታቸዉ ተበለሻሽቶ ነዉ የሚኖሩት እባካችሁ የአለባበስ ጉዳይ ሊሰራበት የሚገባው ነገር ነዉ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በትክክ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ በየ ቤተክርስቲያኑ ቢወገዝ ቢሰራበት ጥሩ ነዉ እኔ ቤተክርስቲያን ሲኬድ ብቻ የማይፈቀድ ይመስለኝ ነበር ስደት መጥቼ ነዉ የገባኝ
@bettitelede4181
@bettitelede4181 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
ዘመድኩን. እብደቱ. እዴት. እደምያረገው.. እግዚአብሔር. የማረህ. አልኩት. ታማል
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin yemi germ new
@EeEe-sw9kl
@EeEe-sw9kl Ай бұрын
ላንች የደረስልሽ ቅዱስ ሚከኤል ለኔኛ ልስድቴቹም የድረስል❤
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
Egziabher yemesgen ehite lanchi yedrs kidus mikael legnam tselot limenachin yisman
@SintayehuGabrmriam
@SintayehuGabrmriam 10 ай бұрын
በርታ ከአምላክ ጋር
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይመሰገንአምላክ ይጣብቅና አሜን
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын
ሰላም የመምህራችን ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ኡራኤል የመምህራችን ተማሪዎች የት ሄዳችሁ ነው ብዙ ሰው እያየሁ አይደለም ኑ አብረን እንማር
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ሰላም እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን አረ አትቆይብን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ጊዜው ከባድ ቢሆንም መምህር
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
እንደት ነሸ እህቴ ሰላም ነሸ እኔ እግዝአብሔር ይመሰገን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
​@@user-ht4dk7sm5x እንዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነሽ ወይ ጠፋሽ እህቴ??
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እህቴ እልህ እግዝአብሔር ይመሰገን
87ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ደብተራ በዝሙት ሊጫወትባት የፈረደባት ነፍስና መጨረሻዋ
2:07:15
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 18 МЛН
244ኛ ገጠመኝ ፦ ጉድ ነው ! የሴት ደብተራ  አቁራቢዋና ቄደር አጥማቂዋ
1:58:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 95 М.
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
44ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በተዋርሶ የገዛ ልጆቻቸው አመፀኛ የሆኑባቸው ደብተራ መጨረሻ
1:50:12