44ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በተዋርሶ የገዛ ልጆቻቸው አመፀኛ የሆኑባቸው ደብተራ መጨረሻ

  Рет қаралды 63,925

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 812
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ምልእተ ክብር ምልእተ ውዳሴ አቁራሪ መአት ሰአሊተ ምህረት እመአምላክ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን እማፍቅር አገራችን ሰላሟን ትመልስልን አሜን
@user-ec4to6mk2e
@user-ec4to6mk2e Жыл бұрын
አረ አኔም አይሰማም አለኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እኔም 😢
@tigistfentaw2565
@tigistfentaw2565 Жыл бұрын
እኔም ጋ አይሰማም
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ልጠራሽ ነበር መጠሻል እግዚአብሔር የምንሰማውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን 👏👏
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h Жыл бұрын
ደምፅ የለውም
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለቅዱስ ቂርቆስ ወ ኢየሉጣ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 Жыл бұрын
እሺ እህቴ በረከታቸው የ እናት እና ልጅ ይደርብን🙏 በጸሎትሽ ኣስብኝ እመብርሃን ታውቀኛለች እና በናትሽ ኣስብኝ ሓጥእዋ ብለሽ 🙏
@hailus7714
@hailus7714 Жыл бұрын
በንስሀ የተመለሱ እባታችን እኔን ሀይለመስቀልን መናፍቅ ወንድሜን ሰይፈሚካኤልን: እህቴ ስህነማርያምን: ውንድሜ ዘውገሚካኤልን በጸሎት አስቡን:: እግዚእብሄር እርሶን ቤተሰቦን ይባርክ!!!
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው የዝሙት መንፈስ እግዚአብሕር ይገስፅህ።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች so ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 Жыл бұрын
በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው #እግዚአብሔር አንተ ጋ ያለውን የዝሙት መንፈስ ይገስፅልህ /ይጣልልህ✝️🤲
@gdh5061
@gdh5061 Жыл бұрын
እኔ አርጋኖን በፍቅር ነው የምፀልየው ያውም ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ በተሰጦ ነው የምፀልያት ውይይይይ እንዴት ፍቅራ እንደሚጣፍጥ የእመቤቴ የወላዲት አምላክ እናቴ
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc Жыл бұрын
አባታችን እንደ እርሶ ያሉትን ቅን አባቶችን ያብዛለን። ለእርሶ የተሰጠ የንስሀ ልብ ለኛም ይስጠን። ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ። አገልግሎትህን ያብዛዉ።
@ksanettesfie3253
@ksanettesfie3253 Жыл бұрын
P0p9⁹9⁹⁹op9o
@enkufeseha735
@enkufeseha735 Жыл бұрын
በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው ወንድም መንፈሱን እግዚአብሔር ይገጽጽልህ!!!
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
እንደምን ዋሉ መምህር 1 ወዳጄ ሙስሊም ነው እና ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ መጠመቅ ይፈልጋል እና እንዲያናግሩት እንዲያግዙት በትምህርት ነበር ግዚ አግኝተው ሲችሉ በዚህ ምልክት አድርጉልኝ እደውላለሁ መልሼ ከልጁም ጋር አገናኞት አለሁ ደውሎ ደውሎ ማግኘት አልቻልም እባኮይን አንድ ነፍስ እናድን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በሚልሱልኝ
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
የት ነው ያለው ቢሮ መምጣት ይችል ይሆን
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera መምህሬ እኔም እርዳታህን እፈልጋለሁ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ አለኝ ባገኝህ አባቴ😭😭😭
@tshayetogu149
@tshayetogu149 Жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera MEMHEREYA ENAME BEXAME GERA YETEGABHUBETE NEGERE ALE EREDATHENE EFELEGALHU YALHUTE SAWEDI NEWE ADERA BATALAGERAME MOKEREKO BESELEKE MOKEREKO GENE ZEGENEWE ENA ADE YEXEFACHE NFESE ALECHE EBAKHE
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለኪዳነ ምህረት እናቴ❤ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
መማህርዬ በጣም አሉ እዉናት ነዉ የበቁ አባት እየተበሎ
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@burtukantake183
@burtukantake183 Жыл бұрын
Amen amen amen
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 🙏🥰
@tsige121
@tsige121 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን። የሰማነው በልባችን ያሳድርብን ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን። ኤፍታህ ብለን እንጀምር💔
@zerihunwolde7088
@zerihunwolde7088 Жыл бұрын
እኔ በትረማሪም በረከታቸው ይደርብን
@waliekidane7287
@waliekidane7287 Жыл бұрын
በጌታ ልቤ ወዷሽል ይልከው ወንድም እግዚአብሔር መንፈሱን ይገሶጾልህ::
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከዉ ወድማችን ባተላይ ያለከዉ አጋንት ቅዱስ እግዚያብሔር ከገፀ ምድር ያጥፋህ አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አስበን እንዲያው ምናይነት ጊዜላይ ደረስን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭በእውነት እንዲህ አይነት ታሪክ መስማት በጣም ከባድ ነው አባታችን ስለተመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሰርቷል ድምጹ ምእመናን ገባ ገባ በሉ
@pianorufeal3196
@pianorufeal3196 Жыл бұрын
በጌታ ልቤ ❤️❤️❤️ ወዶሻል ያልከው ፓስተር ደሕናነሕ እንደምነክ እግዚያብሔር የስብክ።
@marthahagos1762
@marthahagos1762 Жыл бұрын
😂😂
@chunitefera3929
@chunitefera3929 5 ай бұрын
@user-kg5zy9rb4b
@user-kg5zy9rb4b Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣክ በጌታ ልቤ ወዶሻል😁 ያልከው ወር ልጂ ካተላይ ያለው እርኩስ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው😢 በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከቤተሰቦቸጋ👏👏
@kokeb2920
@kokeb2920 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ የኛ እንቁ መምህራችን
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እኳን ድና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን እኳን ድና መጣችሁ የትዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን
@etopiaetopia2280
@etopiaetopia2280 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏💖💖😘
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንኳን ብሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ውድ መምህራችን ኅሩተ ስላሴ ፍቅረ ስላሴ ብላቹ በፀሎት ኣስቡን ቤተ ሰቦቼ
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
🤭በጌታ ልቤ ውድሽል ያልኪ ውንዴም መንፍስ እግዚአብሔር ይገስፅልህ ልባና ይስጣችው እግዚአብሔር አመላክ አሜን🙏🙏🙏
@asterkebreab8247
@asterkebreab8247 Жыл бұрын
ስርጉተ ገብርኤል በጸሎት የስቡን
@susanaminu2232
@susanaminu2232 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ መምህራች ፀጋውን ያብዛልክ ነእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d Жыл бұрын
እህት ውድሞች አባቶች እናቴች ገብር እየሱሰ ገብር ሰላሴ ወለተ ማሪያም. ገብርፃድቅ አሰቡን በፀሎታችሁ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው መምህራችን በእውነት በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!! ከነ መላ ቤተሰቦችህ መዳሀኒያለም ይጠብቅህ ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ ።ውድ መምህራችን ፣ወለተ ማሪያም ፣ወልደ ገብር ስላሴ፣ወለተ ማሪያም፣ወለተ ማሪያም ከነ መላ ቤተሰቦች በፀሎት አስቡን አባታችን
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
በስመአብ ትልቅ ሰው እንዲህ ፊት ለፊት ሲዋረዱ እንኳን ለባለቤቱ ለሚሰማውም ይከብዳል። በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልክ ወንድም እግዚአብሔር መንፈሱን ይገስፅልህ እግዚአብሔር ዘማዊ ሁሉ አላለም
@firnusyedinglmaryamlij2047
@firnusyedinglmaryamlij2047 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምኸራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል
@ethiopianlovely6856
@ethiopianlovely6856 Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዉለተ ወልድ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁን እህት ወንድሞቼ
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын
በጌታ ልቤ ወዶሻል እያልክ የእህቶቻችንን ህይወት ያበላሸክ ፓስተር ልቦና ይስጥክ!!!
@AsdAsd-yv3nv
@AsdAsd-yv3nv Жыл бұрын
አጅግ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ ሰብለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@Ngsti123
@Ngsti123 Жыл бұрын
ቤጌታ ለቤ ወዶሻል ያልከው ልጅ እግዚአብሔር የዝሙት መንፈስን ይገስፀው ወደ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ አቤቱ ስት ነገር አለ በየጎዳዉ አባታችን እኳንም ተፀፅተዉ ተመልሱ ፡፡ያባታችን የአቡነ ገብረመንፈስቅዱስ በረከታቸዉ ይደርበን፡
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው አባታችን ነቅተው እንኳን ለንስሐ በቁ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Жыл бұрын
በጣም ነው እሚገርመው በጋሀድ ትምህርቱ እተሰጠ መሆኑ የደብተራዎች አስማት እግዚአብሔር ይገፅፀው
@Seble-mg
@Seble-mg 9 ай бұрын
በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው መንፈሱን እግዚአብሔር ይገስፅልህ ☦️
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ውዲ መምህራችን የኛ ውዲ የእግዚአብሔር ስጦታችን በርታልን በጣም ብዙ ነብሳት እየተለወጡ ነው ምእመኑ መቃት አለበት በምእመኑ በደብ መሰራት አለበት እኔም ልምጣና ወደሀገሬ ያተን ትምህርት ማስፋፋት ነው የምፈልገው በርታልን ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍❤
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ነው መምህር ብዙ የብዙ ብዙ ትምህርቶች አግኝተንበታል እንኳን እኔ በዙሪያዬ ያሉትም በጣም እየተለወጡ ነው መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልልን አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
በጌታ ልቤ ወድሻን ይልህው ልጅ ሀተላይ ኛለህው መንፈስ እግዚአብሔር ይገፀፀህ በስላሴ ስም
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ሁሌም የምታቀርብልን ገጠመኝ አስተማሪና ወቅታዊ እንዲሁም አሳሳቢና እንድንጠነቀቅ የሚጠቅም ድንቅ ትምህርት ነው ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን ፕሮቴስታንቶች አይነ ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ 😭🙏 በጌታ ልቤ ወዶሻል ያልከው ወንድም መንፈሱን እግዚአብሔር ይገስጽልህ😭🙏 አሜን አሜን አሜን
@zinp1234
@zinp1234 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቡ ኤልዳና መምህረ እባከህ በፀሎትህ አሰበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ አትረሳኝ የመምህረ ተሰፋዬ ልጆች ሰለመናፈሰት ሴራ የገባችሁ ኑማ በውሰጥ ማማከራችሁ አለኝ
@BettyBiruu
@BettyBiruu Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አስቡን አባ ወለተ ማርያም ጥበበ ስላሴ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት ቡዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ አፀደ ማርያም ብላችሁ ከነቤተሰቦቼ 💐
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህናና መጣህ እመብርሐን ትጠብቅህ ስርጉተ ማርያም
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እኔን በደለኛዋን በጸሎተው ያሰቡኝ አባቴ አፀደ ማርያም
@estefanostaye8659
@estefanostaye8659 Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን አደረሰህ ወለተ መድህን እና ወልደ ሚካኤልን አስበን
@nebiyatdesta249
@nebiyatdesta249 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፡አፀደ ማርያምን እና ሀይለ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን።
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Жыл бұрын
ወለተሰማአት በርከትዋ ይደርብን አባታችን
@wuberstyedengellij4730
@wuberstyedengellij4730 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ከአርባምንጭ ነው እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ እሚነግረንን የሊድያን ልብ የከፈተ አምላክ የእኛንም ልቦና ከፍቶ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርልን አንተንም ቃለህይወት ያሰማልን
@user-rm4om9ng1l
@user-rm4om9ng1l Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን የጌታ መንፈስ ወዶሻል ያልከው ልጅ እግዚአብሔር እርኩስ መንፈሱን ይገስፅልህ
@ethiopiaabyssinia1603
@ethiopiaabyssinia1603 Жыл бұрын
መምህር እኔ ምን እንደምል አላውቅም በጣም ይዘገንናል ደብተራወች የሚሰሩት ስራ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በእውነት በጣም ያሳዝናል ትውልዱን ገደል ከተቱት አሁን ደግሞ ህዝቡን የማንቃት ስራ (ትምህርት) እያስተማራችሁ ላላችሁት አባቶች እና መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነዚህ ስርማሽ ቅጠል በጣሾች ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ ስለ እውነይ እነዚህን ማጋለጥ በራሱ ትልቅ እሪስክ ወስዳችሁ ነው ግን የአለም መድሀኒት ከናንተ ጋር ስላለ ,በ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። 2 እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። 3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። 4 በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። 5 ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ 6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም...................
@gebeya8883
@gebeya8883 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ወለተ ሚካኤል በፀሎት ያስቡኝ አባቴ
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
መምህራችን አብዝቶ ሚስጥሩን ይግለፅልህ በአንተ ትምህርት ደብተራዎችም ለንስሀ እየበቁ ነው እግዚአብሄር ይመስገን
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ክርስቶስ ማረኮት መጨረሻ ላይ:: ወለተ ሩፋኤል እና ገብረማሪያም ብለው ይስቡን በፀሎትዎ
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን በረከታችዉ ያድርብን ሁላችምን ለንሰ ሞት ያብቃን ወለተ ሀና ወለተ እያሱስ ወለተዩሐንስ ወልድ ገብርኤል በፀሎት አሰብን
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመ ብርሀን ትጠብቅህ አፀደ ማርያም በፆሎት አሰብኝ
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ በጌታ ሥም ልቤ ወዶሻል ያልከዉ ልጅ እላይህ ላይ ያለዉን መንፈሥ እግዚአብሔር ይገሥፀዉ
@user-qi2up4xo1As
@user-qi2up4xo1As Жыл бұрын
አባ በረከቱን ይደሪብን አስኳለማሪያም ከነበተሰቤን በፀሎት ያሰቡኝ
@Ngsti123
@Ngsti123 Жыл бұрын
አባቴ በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አስቡኝ ወለተ አብርሃ ከነቤተሰቤ
@user-nb4vn3gi9r
@user-nb4vn3gi9r Жыл бұрын
በጌታ ስም ወድጀሻለሁ ያልከው ካተ ላይ ያለውን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አባታችን በጸለት ያስቡኝ ፍቅርተ ማርያም
@tsige121
@tsige121 Жыл бұрын
አባታችን እኔ ፅጌ ማርያምና ቤተሰቦቼ በፆሎቶ ያስቡኝ ።እግዚአብሔር ለኛም የንስሀ እምባ ይስጠን
@yeshemeda
@yeshemeda Жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር አባታችን በረከተዎ ይድረሰን ወልደ ሐና ወለተ ሒወት እና መላ ቤተሰቦቸን በፀሎት አስቡን
@ribekaassfa7889
@ribekaassfa7889 Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ወለተሀና፣ወልደ ገብርኤል፣ ሀይለገብርኤል፣ሀይለገብርኤል፣ወለተኪዳን ቐጸሎት ያስብን መምራችን አንተንም ከነቤተሰብህ ከክፉ ይጠብቅህ አሜን
@amengizaw386
@amengizaw386 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብር ወለተ እየሱስ ብለው በፀሎት አስቡን
@user-qb8ji1cf7x
@user-qb8ji1cf7x Жыл бұрын
የሚገርም ነው በረከታቸው ይድረሰን የእርሶ እንባ ለኛም ይስጠን በእውነት መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ አሰማፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ✝️❤❤❤እንወድሀለን መምህራችን✝️❤ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል እና ደብረ እግዚአብሔር እና ገብረ ጊወርጊስ ከነቤተሰቦቼ አስቡኝ
@saraasefa2800
@saraasefa2800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
አባታችበረከቶት ይድርሰኖ በፀሎቶ ያስቡኝ ውለተ ስላሴ ብለው
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያብዛው አሜን አሜን አሜን
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 Жыл бұрын
አባታችንን እግዚአብሄር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰልን መምህር ራፋቶኤል የሚባል ልጅ ስለሚሰራው እና ጥበብ ብሎ በድፍረት ስለሚሰራው የድብትርና ትምህርቶች አስተማሪ ትምህርት ስራልን
@user-qg2oq1fz4p
@user-qg2oq1fz4p Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚ የሚያስተምር ትምህርት ነው አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን ወለተ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰቦቼ
@romanbiru2949
@romanbiru2949 Жыл бұрын
ሰላም ምእመና እህቶ ቼ ወንድሞቼ መምህር እኔ እንኳን ዛሬ መስማት አልቻልኩም ቪዲዮ ያስገባህው አልተመቸኝም ድምፃቸው ሃሳባቸው አይምሮን ይበጠብጣል ሰው ህይወትና የራሳቸውን ነብስ ለመሸጥ ሰውንም አየሸወድት ነው ገንዘብም ሀብትም ከእግዚአብሔር ሲሆን ብቻነው ፍቅርም ሰላምም ያለው
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 9 ай бұрын
በጌታ ልቤ ወዶሻን ያልከው ወንድማችን ባንተላይ ያለውን መንፈስ እግዚያአብሄር ይገስጽህ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አባታችን በረከቱ ይደርብን ወለተ ስላሴ ገብረ ስላሴ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እሂን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ እደኒ አባት ይሁላችን ልበ መልስልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ባንተ ገጠመኝ ሁሉነገር እየታየኝነው በፊት የሚሆነው የቤተሰብ ሁናቴላይ ተባረክ ብዞቹን አንቅተሃል ተባረክ ቤተሰቦቼ ሙስሊምናቸው እኔብቻነኝ ክርስቲያን እናቴ ሶስት እምነት ቀያይራለች አሁንም ሙስሊምናት ልቦናዋን ይመልስ እያልኩ እየፀለይኩነው ከክፉ ይጠብቅህ መምህር በፀሎት እሰቡኝ አስካለ ማርያምነኝ አንድቀን በቀጥታ እናወራ ይሆናል መምህር እግዚአብሔር ከፈቀደ
@dinestefri3131
@dinestefri3131 Жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ከነመላ ቤተሰቦችህ እግዜአብሔር ይስጠህ።
@betytsegaye4419
@betytsegaye4419 Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አባታችን በፀሎቶ ያስቡኝ ወለተእየሱስ
@kindutarkgn326
@kindutarkgn326 Жыл бұрын
እኪዱነምረት፣ወራዊክቡረባሌአደረሳቺሁ
@mawinaamegashie4742
@mawinaamegashie4742 Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባቴ;አለመ ስላሴ-ሚስጥረ ማርያም-ጸጋ ስላሴ-ተክለ ሐዋርያት።በጸሎት አስቡን
@rgatmebrahtom4679
@rgatmebrahtom4679 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ አንተና መላው ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን ወለተ ጻድቃን ፡ ወለተ እዝግሀርያ ፡ተስፋማርያም፡ወልደ ዮሐንስ፡ከነ መላ ቤተሰቦቼ በጸሎት ኣስቡኝ
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እየቀነጫጨብክ ያሳየኸን የጥንቆላ አስተማሪዎች በጣም አስደንጋጭ ነው ምን ያህል እንዘቀጥን አጋንንትን በህይወታችን እያስገባን እንደሆነ ነው የሚያሳየው በአሁን ሰረት የምናየውን ካልመረጥን አንቱ መምህራን ሊቃውንት እንኳ እየቀላቀሉ ተቸግረናልና መርጠን የምንሰማበትን አይምሮ ያድለን ።
@muludegene6121
@muludegene6121 Жыл бұрын
በጌታ ወዶሻል ያልክ ወንድም መንፈሱን እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፅህ።
@yenurodas7497
@yenurodas7497 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አስካለ ማሪያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ መምህር🙏
@bezatsegu4310
@bezatsegu4310 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እኳን በሰላም መጣህልን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
መምህር እኮን ደናመጡ የምንወዶት የምናከብሮት ምርጥ መምህራችን
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህር የልሳናቸው ነገር በጣም ያሰቀኛል ሁሌ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እንዴት ቆያቹ ሁላቹም አባታችን የእርሶ የንሰሃ ፀፀት ለእኛ በረከት ይደርብን ወለተ አማኑኤል ብለው በፀሎት ያስቡኝ
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
የምንወድክ የምንሳሳልክ አንተ ብሩክ የሆን የሆንክ መምህራችን ወንድማችን ሰላሙን ሉ ላንተም ለቤተሰብክ ለሀገራችንም መድሀኒ አለም ብዝት አርጉ ይስጥልን አሜን
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የአስማት ድግምት እግዚያብሔር ይገስጽህ
@gihi7732
@gihi7732 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን በርታ እግዝአቢሔር ካንተ ጋር ይሁን አባታችን በረከተዉ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን ፍቅርተ ስላሴ ወለተ ኪዳን ወለተ ገብረኤል ፍቅርተ ማሪያም ወለተ ማሪያም አትርሱን
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እኳን ደናመጣህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ መምህር እዲያዉ ፅናቱን ይስጥህ ስቱን ጉድ ስቱን ምአት ትሰማየህ ታያለህ ብቻ የምቶደዉ ሊቀ መልክ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ 🙏 አባታችን በፆሎት ሚስጥር ስላሴ ብለዉ ያስቡኝ 🙏
@noelbekele8193
@noelbekele8193 Жыл бұрын
በፀሎት አስቡን ገብረ ማርያም ፣ ወልደ ማርያም ፣ ክንፈ ሚካኤል ፣ ወልደ ተክለሀይማኖት ፣ አመተ ፀዴቅ ፣ ወለተ ሠላሴ
@cell4844
@cell4844 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም በጣም ጀግና ነሕ ወንድማችን ቃለሂወት ያሠማልን
@yordanos874
@yordanos874 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ እማፍቅር ቅድስት ኪዳነ ምህረት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን ከልጇ ከወዳጇ ከእየሱስ ክርስቶስ ታስታርቀን ታማልደን አሜን በእዉነት
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን ወለተ መድህን ብለው በፀሎት ያስቡኝ.....!
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እሞ አምላክ ከነ ልጆችህ ታስብህ ፀሎት ቅዱሳን አይለይህ አሜን(3) ያለፈ ሃልፋል መፀፀት ግን በጣም ይረካል ተመስገን አምላኬ የምፀፅት ልቦና ለሁላችን ያድለን ቸሩ መድሃኒ ዓለም አሜን 🥰🥰
@fatemiaf1449
@fatemiaf1449 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችንአባታችን በፀሎትሁአሰቡኝ ወለተ ማርያም
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አስካለ ማርያም እስከነ ቤተሰቦቼ
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 50 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 60
83ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የአራት ልጆች እናት ድንገተኛ ውሳኔ
1:50:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
33ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 3 የእንጀራ ልጆቿን አቀማጥላ አሳድጋ የራሷን ልጆች ..?
2:03:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 59 М.