9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 39| 9Gnaw Shi Part 39

  Рет қаралды 231,075

EBC Entertainment

EBC Entertainment

8 ай бұрын

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 39| 9Gnaw Shi Part 39 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 137
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 8 ай бұрын
እስኪ ደብሮት ውሎ በዘጠነኛው ሺ ፈታ ያለ ?ነው ወይስ እኔ ብቻ ከድብርቴ ሚያላቅቀኝ❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 8 ай бұрын
አብይ ከስልጣን የሚወርድበት እና የውሮ ልጅ የሚወለድበት ቀን ናፍቀኝ 😍😍😍😍
@TG-et
@TG-et 8 ай бұрын
የውሮጭንቅላት የሚሰራበት ቀንስ😂😂😂
@wazircell4191
@wazircell4191 8 ай бұрын
😂😂😂
@seyfubrhane7424
@seyfubrhane7424 8 ай бұрын
ሲያምርህ/ሽ ይቀራል
@helina_12
@helina_12 8 ай бұрын
😂😂 እውነት ነው አሜን በሉ
@richeseid996
@richeseid996 8 ай бұрын
😂😂😂😂እኔምናፍቆኛል
@የራያዋ
@የራያዋ 8 ай бұрын
ውሮ የኢትዮጽያን ችግር ሰለሆነ ያረገዘችው እድህ በቀላሉ አወልድም😂😂😂😂😂
@tewodrosfeyissa8063
@tewodrosfeyissa8063 8 ай бұрын
Hi ለምን ዘጠነኛው ሺን ቀጥታ አታስተላልፉም እሰቲ በድምጽ ብልጫ አሆነ ላይክ አርጉልኝ
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 8 ай бұрын
እንደኔ ዘጠነኛው ፈታ የሚያረገው ከቤቶችና በስንቱ እራሱ 10 እጥፍ ይበልጣል😘😂😺
@MartaTeshome-qs9tv
@MartaTeshome-qs9tv 8 ай бұрын
አይ በስንቱን እንኳን አያክልም
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 8 ай бұрын
እስፖንሰር ያስፈልጋል
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 8 ай бұрын
​@@user-qc6dn6hv3m ልክ ብለሻል ይሄን የመሠለ ድራማ ለምንድንነው ስፖንሰር የሌለው😎?😺
@jejjeekek6304
@jejjeekek6304 8 ай бұрын
​@@merongetaneh7317😮😮😮😮🎉😮😮😮😮😢
@zebu4271
@zebu4271 8 ай бұрын
ውሮ ያረገዘችው ቁርጥ የሀገራችን ችግር ነው😅😅 ዳይሬክተሩ እና ደራሲው ገራሚ ናቹ👏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 8 ай бұрын
የተጸነሰው ደግሞ አብይ አህመድ ነው ከአገራችን ራስ ላይ አልወርድ ያሉ ጉድ😅😅
@richeseid996
@richeseid996 8 ай бұрын
😂😂አሰለፍዬ ስወድሽኮ 🎉🎉🎉
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 8 ай бұрын
እኔን ልቤን ያስደሰተው የዶክቶሮቹ የአንገት መስቀል ማሀተብነው
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 8 ай бұрын
በጣም ደስ የምል ነው በጊዜ ስለ ለቀቀችሁ እንናማሰግናለን በርቱ ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ ከቤ የምገዛ ቤት የስገዘኛል 😂 መልከም ሳንምት❤
@mayaashenafi7783
@mayaashenafi7783 8 ай бұрын
ረዱ ግን የሁላችንም ታልቅ እህት ዉስጥ አለች እኔ ታላቅ እህቴን ነው ምትመስለኝ❤❤
@gizewerkamogne3409
@gizewerkamogne3409 8 ай бұрын
ዊይ ረዱ አሳዘነችኝ ለእሷ እኔ ተቃጠልኩ😔
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
9ኛው ሺ ምርጥ ወቅቱን ያመላከተ ድራማ ነው:: ቤተሰቦቹ ሁሉ ቀልደኞች ተጫዋቾች ፈታ ያሉ ናቸው😃👍
@user-tv5gg1mq1m
@user-tv5gg1mq1m 8 ай бұрын
ጩቢቲን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ ።
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 8 ай бұрын
😂😂😂😂በጣም ነው የምወዳቸው ብርሃኑን እና ጎረቤትየውን ድራማውን በጣም ነው የሚያሳምሩት 👏🏾👏🏾👏🏾😂😂
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
ማነች ጎረቤት? አሰለፍ እኮ ሚስታቸው ነች የልጆቹ የእንጀራ እናት ነች የምትኖረው ግን ለብቻ ነው::
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 8 ай бұрын
@@tenad7309 አደለችም ግን ብሬን ትወደዋለች😂😂😂
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 8 ай бұрын
Gorabet aydelechm ye gash birhanu weshima net 🤣🤣🤣🤣
@AfddAdse
@AfddAdse 3 ай бұрын
ምነው ሲጋቡ ሚዜ ነበርን አላችሁ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 ай бұрын
@@AfddAdse ነበርን አላየክም🤨🤨🤨🤨
@EisaShekur-vh8er
@EisaShekur-vh8er 8 ай бұрын
አገራቺንን አላህ ሰላምያርግልንውዶቸ🤲🤲
@asmaheyru6041
@asmaheyru6041 8 ай бұрын
ዉሮ በሰላም ተገላገይ😅😅😅😅
@mesaymoges1797
@mesaymoges1797 8 ай бұрын
የሞቲቬሽናል ጭዌ የመጨረሻ ነው የተመቸኝ ጋሽ ብሬ 😂😂😂
@kalkidantrfe
@kalkidantrfe 8 ай бұрын
ዉይ እረዱ የኔ እናት እንደዉ ጨጓራሽ ደህና ነዉ😂😂😂😂😂😂😂
@user-ju9ov2fz6m
@user-ju9ov2fz6m 8 ай бұрын
በፓኬጁ ደግሞ አንተ ተገረዝበት😅😅😅😅
@MirchayeAmare
@MirchayeAmare 8 ай бұрын
የዛሬው ልዩ ነው
@fnggjh3553
@fnggjh3553 8 ай бұрын
ወይኔ ረዱን አቃጥለው ሊደፏት ነው ሁላቸውም አንድ አይነት ቀልደኞች ናቸው
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 8 ай бұрын
እናመሰግናለን፣ ደስ ይላል!!!
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 8 ай бұрын
ዶክተሩ ዛሬ ልቡ ዝቅ አለ ለውሮ ማስርዳት ድንጋይ መፍለጥ ነው
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 8 ай бұрын
😂😂😂
@xssa6895
@xssa6895 8 ай бұрын
እንኳን ደህነ መጣችሁ😂😂😊
@abayabay3382
@abayabay3382 8 ай бұрын
ውርየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማርያም ትቅረብሽ ❤❤❤
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 8 ай бұрын
ጩባዉ😘😘😘❤❤ሁሮ መልሶቿ ልብን ያወልቃል😆😆😘❤ሁላቹም ምርጦች አንደኞቺ ይመቻቹ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@user-oy4lx4uf2n
@user-oy4lx4uf2n 8 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እንካን በሰላም መጣቹ ቤተሰቦች
@yaredabay4776
@yaredabay4776 8 ай бұрын
ከቤ ደላላው ይመችህ ትችላለህ ምርጥ ናቹ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 8 ай бұрын
በፓኬጁ አተ ተገረዝበት😂😂😂😂😂😂ጩቢቲ😂😂😂
@metikyeenatua
@metikyeenatua 8 ай бұрын
Yezaraw serahu betam desi yelal yemechachu🙏😘
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 8 ай бұрын
ዘጠነኛውን ሺ ስመለከት ሁልጊዜ የውሮን ዝገት እንዴት እንደምወደው ሚስቴ በሆነች ብዬ ተመኘው 😅😅😅😅😅
@ayshamohamed7756
@ayshamohamed7756 7 ай бұрын
ሚስትህ ብትሆን አንድ ቀን ደፍተህ ነው የምጥለዉ 🤣🤣🤣🤣
@TEGEGNTADESSE-jx7mf
@TEGEGNTADESSE-jx7mf 8 ай бұрын
😃😃😄 arif
@zewdan
@zewdan 8 ай бұрын
በእናቶች ምጥ ላይ ማላገጥ። ፌር ነው???? :
@user-hy6gt7hm8f
@user-hy6gt7hm8f 8 ай бұрын
አያት ባታደርጊውም ሲ ኤም ሲ ታደርጊዋለሽ😂😂
@efa5086
@efa5086 8 ай бұрын
Wuriye😂😂😂❤
@dawitabera
@dawitabera 8 ай бұрын
ከቤን እያስገሳሽው ነው......😂😂😂😂😂
@rachiketema4233
@rachiketema4233 8 ай бұрын
አረ ዉሮ ምትወልድበት ቀን ናፈቀኝ
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 8 ай бұрын
😅😅😅😂😂አይ ውሮ😅😅
@fatumahusein263
@fatumahusein263 8 ай бұрын
Dokteru weron yiteyikal tiyake 😂😂😂😂😂 ere wereyyee ❤
@HEZKYASADDISU-vo6rt
@HEZKYASADDISU-vo6rt 4 ай бұрын
አቡ የሚመቻቹ ❤❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ወይ ውርዬ😂😂😂😂😂😂
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 8 ай бұрын
Wow wow wow yihe drama keken wedeken mirt mirt eyehone new derasiwin bekidimya salamesegin alalifim keza tewanyawochu hulum talented nachew
@nahierpetros
@nahierpetros 8 ай бұрын
ውሮ ትለያለሽ ❤😂😂
@cuteborse6904
@cuteborse6904 8 ай бұрын
Commtarochi erasachu comadin ayedalechu enda basaqi gadalachugn eko😅😅😅😅😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ውሮ
@zola_man
@zola_man 7 ай бұрын
ከቤን እያስገሳሽው ነው
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 8 ай бұрын
አያት ባትረጊውም ሲኤምሲ ታረጊዋለሽ 🤣🤣🤣🤣🤣
@MikiyaaMahamed-de1ne
@MikiyaaMahamed-de1ne 8 ай бұрын
እስካሁንቁመናልእንደ አላለችም😅😅😅😅
@ameletafa2612
@ameletafa2612 8 ай бұрын
Ena yesaka menchoche temcheugnalchu yemechachu
@dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652
@dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652 8 ай бұрын
አረ doctor😂😂😂😂
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 8 ай бұрын
😂😂😂 አይ ውሮ በምጥ ላይ ሁናም ታዝጋለች አዝግ
@user-bk9sh1my3y
@user-bk9sh1my3y 8 ай бұрын
ይለያልየዛሬው ጋሽ ብሬ አንደኛ መገፍት መልመድ አለብን
@samuelketema4583
@samuelketema4583 2 ай бұрын
አውቶማቲክ መኪና አይገፋም ።ሠው አማክሩ
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 8 ай бұрын
አይይይይ አሁንስ በጣም ተሟዘዛችሁ ካልሆነላችሁ ትንሽ ቆም!!!!
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 8 ай бұрын
❤❤👍👍👍👏👏
@feteyaanware1345
@feteyaanware1345 8 ай бұрын
ውሮ ውሮ ያእችስ ከፋ 😂😂😂
@edendebebe301
@edendebebe301 8 ай бұрын
🤣😂😃 wow
@TsigeTesfatsion
@TsigeTesfatsion 8 ай бұрын
ዉሮ ስንት ነዉ የምትወልጅዉ?
@user-ct7tq7by3w
@user-ct7tq7by3w 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😍
@selameendale4993
@selameendale4993 8 ай бұрын
I love you oll ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@younowitisme3812
@younowitisme3812 8 ай бұрын
Ayate bataregiwe cmc targiwaleshe😂chubawe yechelale yemtlu
@user-cu7b14
@user-cu7b14 8 ай бұрын
የቃላት ጨዋታ ይበዛዋል
@abelgebrehiwot1665
@abelgebrehiwot1665 8 ай бұрын
ከቤ ከባዴ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 8 ай бұрын
መስታወቂያው እዝ አስቀሩት
@user-li3by8kx6w
@user-li3by8kx6w 8 ай бұрын
ዩቱብላይአያለሁአላለችም😂😂😂😂አይዉሮ
@edanedan3683
@edanedan3683 8 ай бұрын
አዳንዴ ቀልካችሁ እግርግር ይላል
@Said-cj9wp
@Said-cj9wp 8 ай бұрын
እረ ብሬ ሀይለኛ ሆነ
@user-ml8ur4jy7t
@user-ml8ur4jy7t 4 ай бұрын
አቡንስወደው❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 8 ай бұрын
ወይ ዉሮ ቤት ህጀ ወልጀ ልጣ ጠብቁኝ😂😂 ታማኮ እማታስተዉል😂 ወልጃት ነዉ የምሄደዉ ምች የሆነች ልጂ😅
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 8 ай бұрын
♥♥♥♥♥😘😘😘😘
@SenaitTefera-iw6um
@SenaitTefera-iw6um 8 ай бұрын
Yewiron aynet mit yisten eyekeledin mewiled
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 8 ай бұрын
ዛሬ ቆየሁ አሰለፍ አለይ በሉኝ😅😅
@samuelketema4583
@samuelketema4583 8 ай бұрын
አውቶማቲክ መኪና በግፊ???? ሠው አማክሩ እንጂ ።
@user-vv7ol5tt8e
@user-vv7ol5tt8e 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@karimaahmed4358
@karimaahmed4358 8 ай бұрын
Ba alu alalekam inde
@user-cz2sc2pe9z
@user-cz2sc2pe9z 8 ай бұрын
Way keldi 😂😂😂
@kibromkalayu5237
@kibromkalayu5237 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ye zarew demo yileyal
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 8 ай бұрын
እንግዳ ልጅ 😅😅😅😂 አብሮ ልጄን ለመጫወት የሚመጣ ልጅ ነው አላለችም 😂😂😂
@hgzzzs3422
@hgzzzs3422 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@milliteshome-hv5kj
@milliteshome-hv5kj 8 ай бұрын
እንደኔዘጠነኛውሺየናፈቀውአለ
@user-lh5qz4lw6j
@user-lh5qz4lw6j 8 ай бұрын
Wayne.aselafach.nigigirowa.kkkkkkkkkkkkk
@abdujemal3234
@abdujemal3234 8 ай бұрын
አረ ውሮ ድክም ነው የምታደርገኝ ስወዳት እስኪ ስልክ ቁጥርዋ ያላቹ ልቀቁብኝ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 8 ай бұрын
Jesus is Lord of Lord King of Kings coming back now every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen and true life forever::
@edanedan3683
@edanedan3683 8 ай бұрын
የውሮ ቀልድ እግር እግር ይላል አትመቸኝም
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 8 ай бұрын
Awo.
@Mydream1212
@Mydream1212 8 ай бұрын
ዉሮ ያንችስ የባዘ ነው 😂😂😂 ረዱ ጥናቱን ይስጥሽ 😂
@user-mm6se6dr6z
@user-mm6se6dr6z 8 ай бұрын
የልጁ አበት ማነዉ ዉርዬ
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 8 ай бұрын
Are wero mndnw yetregezaw lij❤❤❤
@user-dm7zw1ep1k
@user-dm7zw1ep1k 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthioHot-ur2ge
@EthioHot-ur2ge 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂
@mekdesazene7427
@mekdesazene7427 8 ай бұрын
በዚህቲቪአታስተላልፉት ዘረኛነው
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 8 ай бұрын
እንድይ አይነት ደላላ የለም የለለዉ ነገር ሁሉ በአገባቡ ስሆን ደስ ይላል
@meronmammo6124
@meronmammo6124 8 ай бұрын
Ye dedeboch terekem sitcom, hakim tebeyewochun chemero yezarew..
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 8 ай бұрын
Comide mehonun restehew new
@tig59905
@tig59905 8 ай бұрын
​@@embetemariamanchitebkije1953😂😂😂ሰው ምን እየሆነ ነው ግን 🙄
@lubelove2466
@lubelove2466 8 ай бұрын
ውሮ ደሞ አበዛችው ምጥ ላይው ትጃጃላለችዴ ዝብላ አጮህም
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 8 ай бұрын
ታድያ ድራማ አይደል አይ ሀበሻ በሁሉም ነገር አቃቂር ካላወጣን አይሆንልንም😅😅
@tig59905
@tig59905 8 ай бұрын
አትፍረጂባት ወልዳ አላየችም ደግሞም ድራማ ነው ሰውን ለማስቅ ነው😂
@lubelove2466
@lubelove2466 8 ай бұрын
ወይ ጉድ ኧረ እኔም ቀልደን ነበር አመረራችሁሳ
@user-pk3pg7yc3k
@user-pk3pg7yc3k 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂cobw siwdki❤
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 8 ай бұрын
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 8 ай бұрын
የሚዲያ ሰባኪያን
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 8 ай бұрын
@@AlMushe-bt6yq 2ኛ ጢሞቴዎስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤ ² ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። ³ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። ⁴ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ። ⁵ አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
@wegayehuhuluka3286
@wegayehuhuluka3286 8 ай бұрын
Avoid degrading words, such as Listrow, woyala please
@meronmammo6124
@meronmammo6124 8 ай бұрын
Ere betam techemalekachehu zare men yemilut yemayemesel mejajal new kew wero jemero hulum.. ere ayasekem belek aderegut mejajalun, hakimu degemo awalajoch le misa wetewal yalew yetegnaw hospital new met yeyazat set meta walk tadereg awalaj yelem yemilew.. ere betam yetechemaleke koshasha deama new yezarew..
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 8 ай бұрын
አዝጎች ናችሁ ኹላችሁም ስወዳችሁ😊 የኢትዮ ችግር ልክ እንደ ምጡ አልገላገል አልነውኮ😅ግግም በግድ
@user-dh4ij4oi9e
@user-dh4ij4oi9e 8 ай бұрын
የእስላም መጥፋት እና የውሮ ልጅ መወለድ ናፈቀኝ
@fikir.com.
@fikir.com. 8 ай бұрын
የውሮ ካራክተር ግን አለማወቋ በጣም ተጋነነ
@HEZKYASADDISU-vo6rt
@HEZKYASADDISU-vo6rt 4 ай бұрын
አቡ የሚመቻቹ ❤
@user-wl9xh6tz7u
@user-wl9xh6tz7u 4 ай бұрын
😂😂😂😂
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 38| 9Gnaw Shi Part 38
27:19
EBC Entertainment
Рет қаралды 244 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 81 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 81
23:18
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 3,1 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 48| 9Gnaw Shi Part 48
28:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 273 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2
32:19
EBC Entertainment
Рет қаралды 527 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
32:17
EBC Entertainment
Рет қаралды 375 М.
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 28 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 26 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 9 МЛН