Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 11 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 11

  Рет қаралды 837,342

Addis Movies

Addis Movies

4 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 11 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 11.
Google+ : plus.google.com/1158013064612...
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 586
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
እስቲ በ2015 እንደኔ የሚያይ 🙂 ደስ የሚለው like ያድርግ 👍👍👍👍 🥰🥰🥰😘
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እንባችንን በሳቅ ሀዘናችን በደስታ ትቀይረዉ ቅንጣት ያክል የድንግል ማርያም አማላጅነት አንጠራጠሪም አሜን አሜን😍🙇🙏🌹 መልካም ቀን
@user-ro3fr9qm5c
@user-ro3fr9qm5c 4 жыл бұрын
Amen
@sisai8346
@sisai8346 4 жыл бұрын
Tkikil
@asas6150
@asas6150 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jz1gy7ql4t
@user-jz1gy7ql4t 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@user-xl4vr7jg4i
@user-xl4vr7jg4i 4 жыл бұрын
Ameen🙏
@ethiopiastar131
@ethiopiastar131 4 жыл бұрын
9ኛው ሺ ለማየት ሳምቱ አመት ነው ሚሆንብኝ !! በጣም ዘና ፈታ ከቁነገር ጋር አቦ ይመቻቹ👍😘
@aia6245
@aia6245 4 жыл бұрын
ሁለት ጓደኞች አሉኝ እኔ እወዳቸዋለዉ ነገር ግን እነሱ ምቀኞቼ ናቸዉ ህይወቴን አበላሽተዉብኛል ፈጣሪ ከጓደኛ ምቀኛ ይጠብቃችሁ።
@ageraassfa6886
@ageraassfa6886 4 жыл бұрын
በዚሕ ምድር ላይ እንደጎደኛ ያለ ምቀኛ ፍጣሪ ይጠብቀን ፀሎት አርጊ እሕት
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
ኅደኛ ጥሩ የነበፘው ድሮ ነበር ። አሑን ምቀኛ አጥፊ ብቻ
@selamselam9188
@selamselam9188 4 жыл бұрын
ፕሊስ አስተያየቱ የድራማው ይሁን እጭ ሰለቸኝ አሁንስ
@user-kb7ge9cn4b
@user-kb7ge9cn4b 4 жыл бұрын
A Ia የኔ እጣ ደረሰሽ ፈጣሪ ይሰውረን
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
አሚንንን አቤሽር
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
ቁራሌው ሖኖ የምስራው ምርጥ ተዋናይ love this man
@user-mz4dh3vz2g
@user-mz4dh3vz2g 4 жыл бұрын
ድህና አመሻለሁ ብየ ሳላበቃ ደሞ አቡ መጣ ሆዴን ሊያቆስለኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂እስኪ የ አቡ አድናቂወች 👊👊👊
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የጥቶ የቀጥተኛዋን ቤተ ክርስያናችን እግዚያብሔር ይጠብቅልን በፆለት እንበርታ
@senitsega6722
@senitsega6722 4 жыл бұрын
Amen😘
@sisai8346
@sisai8346 4 жыл бұрын
Amen♥
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 4 жыл бұрын
አሜን
@najibzok3773
@najibzok3773 4 жыл бұрын
Amen
@user-jz1gy7ql4t
@user-jz1gy7ql4t 4 жыл бұрын
አሜን
@user-bv9fj5dy8h
@user-bv9fj5dy8h 4 жыл бұрын
ዋውውው መጣቹሁ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ቀጥሉበት አቡ በጣም ደስ ይላል።በሳቅ ነው የምትገሉት
@yerukhamid469
@yerukhamid469 4 жыл бұрын
የህንድ ፊልም እያየ በህልሙ ይደግመዋል ይመችክ በጣም ፈታ ብዬበታለው
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ዘጠንኞቹ 😂😂😂😂😂ውይ ስታስቁ በርቱ እንዳታቋርጡት ኑሩልን አቦ በሳምንት አንዴ እንኳን እንስቅ እስቲ ደሞ አችም ባትይ ተደርጎዋል ።።።
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
እንኳን እንኳን ደህና መጣችሁ እፍፍፍ ዘድሮም አድስ አመትን በስደት
@rahelatube3781
@rahelatube3781 4 жыл бұрын
Betami new yetmchgi... Amriga 1ga new... Enamsginalen 💞💞💞🙏🙏🙏
@vilmervannas5752
@vilmervannas5752 4 жыл бұрын
ahaha this is amazing! Love all the way from sweden
@tube4409
@tube4409 4 жыл бұрын
#❤️👏👏ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 жыл бұрын
Wow betam temechegn sewadechu bartu 😍😍😍😍😍😍😍
@marimaa801
@marimaa801 4 жыл бұрын
ሡሤ መጣቹልኝ ዊ ሥወዳቹ ማነው እንደኔ አቡና ውሮ ሚመቸው ጋይሥ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 4 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣችሁ እንዴት እንደምወዳቹ እኮ በጣም ዘና ፈታ ነው የምታረጉት
@selamsorie4500
@selamsorie4500 4 жыл бұрын
Hahahhahah Indian style loved it ❤❤❤❤❤😂😂😂💪💪🤭🤭😂😂😂😂😂😂
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
እስኪ ልሳቅ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@user-rt9sb1rm8s
@user-rt9sb1rm8s 4 жыл бұрын
ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ!! እግዚአብሔር ከክፉ አጋጣሚ ሁሉ ይሳውረችሁ
@asas6150
@asas6150 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ
@helenaddis4024
@helenaddis4024 4 жыл бұрын
አሜን
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 4 жыл бұрын
@@asas6150 አሜን ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@asas6150
@asas6150 4 жыл бұрын
ይኸው አደረኩሽ አይከፈልበት
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 жыл бұрын
!
@user-mw3zz2sq4r
@user-mw3zz2sq4r 4 жыл бұрын
እኔምለው ዘይቱ የለም ጄሪካኑን ከየት ነው የምታመጡት ??? ጩባው ውሰጤ ነው
@jahmananbsa193
@jahmananbsa193 4 жыл бұрын
one of the best comady ..2 menletazez naber baysber.
@ednashambl2537
@ednashambl2537 4 жыл бұрын
wow sewedachu eko
@muba7511
@muba7511 4 жыл бұрын
best dram
@user-wt2lt2om7t
@user-wt2lt2om7t 4 жыл бұрын
ውይማሻላህ ስወዳችሁኮሠላማችሁ ይብዛ ብሬየኔአባት ❤👌👍👍💗
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
#ቁንጥጫው *እና* #ሙዙ *ተመችቶኛል* 😂😂😂
@user-ev3il7hy1h
@user-ev3il7hy1h 4 жыл бұрын
በጣም ነአው የምንወዳቹሁ በርቶ እናመሰግናለን
@tyttyt3557
@tyttyt3557 4 жыл бұрын
በጣም እኮ ኘዘነው የምወዳቸው ይመቻቹ አቦ 😘😘😘
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
I love it
@gossabesfat6923
@gossabesfat6923 Жыл бұрын
Very very Nice sitcom
@bayuehsbelacwe8947
@bayuehsbelacwe8947 4 жыл бұрын
Bertu arife new
@sintayosintayo2905
@sintayosintayo2905 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@sisimaresisimare6556
@sisimaresisimare6556 4 жыл бұрын
Betamii dasiii yilalali😂😂😂😂
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺ አድናቂዋች የት አላቹ ስወዳቹ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 4 жыл бұрын
Inen migarmegn ye guwadegna wodem lemin dinew fiker mizacho kkkkk 3 gize darsobignal yegowadegnoche wodmichi afekarkush bilow sijenajinugn😁😀😀
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
የሀገሬ ፍሬወች ሰርቸ ልጆቸን ወልጀ አሳድጌ ያሉት ውድ ኢትዮጲያዉያን ደማቸው ፈሶ ጠያቂ ተጠያቂ በለለበት ውስጣችን እያዘነ እናተ አዳዴ እያስተማራችሁ ዘና ስለምታደርጉን እናመሰግናለን
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 4 жыл бұрын
ብዙ እጨነቃለሁ ግን ሳያችሁ ፍታ እላልሁ እግዛብሄር ይስጥልን ድስ እሚል ድራማ እያዝናዝናም ያስተምራል ብርቱ
@user-ej1yj7iq3u
@user-ej1yj7iq3u 4 жыл бұрын
Enyemm
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 4 жыл бұрын
አላየውሽም ውዴኤ 🤣🤣🤣🤣 ተመችቶኛል
@betybety951
@betybety951 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@axsumtube9454
@axsumtube9454 4 жыл бұрын
ይህች ፊልም ውስጤም ደጄም፡ነች እስኪ የዘጠነኛው ሺ ፊልም ደጋፊዎች ካላችሁ ብቅ በሉ @ሰብስክራይብ@ በማረግ ብቅ ይበሉን
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 4 жыл бұрын
አርጌለው አርጉኝ
@kokikoki-rq1xd
@kokikoki-rq1xd 4 жыл бұрын
ሓቀኛ ታሪኽና ብግጥሚ ፂላ እዚህ ምን ትሰራለህ ክክክ
@axsumtube9454
@axsumtube9454 4 жыл бұрын
@@user-cx1hr2hp3k ኣርጌሻለው
@axsumtube9454
@axsumtube9454 4 жыл бұрын
@@kokikoki-rq1xd ፈጣሪ ይገስጸው ለዚህ መንፈስ እርኩስ
@aynogashaw4457
@aynogashaw4457 4 жыл бұрын
አላየሁሽም ውዴ አላየሁሽም ተመችቶኛል ሃሃሃ አሰተማሪ ና ቁም ነገር አዘል ነው በርቱ የምር
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል
@medinayamehdilje4662
@medinayamehdilje4662 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው👌👌🎈🎈🎈
@mekiyamekiya506
@mekiyamekiya506 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
አሪፍ አሰተማሪ ኮሚዲ ነው ተዋናይዮች ሚሊዬ በተለይ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
እርዱ ብዙ አመት ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በሱስ ነው እምወዳችሁ እዴት እደምታምሩ ምርጥ ቤተሰብ ይመቻችሁ አቦ
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 4 жыл бұрын
አላዬሁሽም ዉዴ ሁሮ ዉስጤነሽ
@tube-lh2xw
@tube-lh2xw 4 жыл бұрын
ውይ ውሮ በጣም ነው ዘና የምታደርገው
@genetlo9937
@genetlo9937 4 жыл бұрын
wro psnaw
@pawloszeleke725
@pawloszeleke725 4 жыл бұрын
Merete takatatey comedy film naw the first time I like it hulachehum batam arife nachehu batalaye Dagmo gashe Abeba
@tgyeamueht187
@tgyeamueht187 4 жыл бұрын
Wuy swedachu yenewoch good bless you for every one wdoch
@derbedarge4725
@derbedarge4725 4 жыл бұрын
Waw
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
ዋው አይገልፀውም ያበደ ነው በርቱ ሲትኮም ማለት እሄ፡ነው
@seblet638
@seblet638 4 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ ምርጦች
@Danie4127
@Danie4127 4 жыл бұрын
ኧረ እናመሰግናለን ደስ ይላል በጣም በዚህ ቀጥሉ
@user-tk6bc9sc4v
@user-tk6bc9sc4v 4 жыл бұрын
ዋዉ ደሠእለለእ👌
@findataw7212
@findataw7212 2 жыл бұрын
ይሄን ሲትኮም dislike👎 የምታረጉ ሰዎች ግን ደህና ናቹ😌
@mmmesi4665
@mmmesi4665 4 жыл бұрын
ክክክክክል
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ምርጦች ናችሁ ብርተልን
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
መጣችሁልኝ ስወዳችሁ ጩባው ውስጤ ነህ 😂😂😂😂😂
@user-ge6tn8dd6v
@user-ge6tn8dd6v 4 жыл бұрын
ይመቻቺሁ በጣም አሪፍ ነው
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 4 жыл бұрын
wel come Nice new beratu
@nigatmulatu3361
@nigatmulatu3361 4 жыл бұрын
i do not know about you guys but i think this is the best sitcom
@mulugetawoldyes1185
@mulugetawoldyes1185 3 жыл бұрын
Wow! Chubity yemimechacw like
@user-eo4mn5zn6f
@user-eo4mn5zn6f 4 жыл бұрын
Siwedachu eko💋💋💋
@rahmahasan147
@rahmahasan147 4 жыл бұрын
Yimachachu abo alayehushim 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@gj1093
@gj1093 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ ወይኔ በሳቅ ግድል አረጋችሁኚ ዛሬስ
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 4 жыл бұрын
well come
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 4 жыл бұрын
Abatatu wowww gday
@tatitube3775
@tatitube3775 4 жыл бұрын
Mesta ወደኔም ጎራ በይ እኔም እላለው
@astucell2420
@astucell2420 4 жыл бұрын
Abu betam new yemiwedik henoki wedimu ena ante temisasilalacu esitahelacu
@jerrynegus9017
@jerrynegus9017 4 жыл бұрын
Kkkk betam yemewedewe ferogerim
@user-rx8qq9iu6b
@user-rx8qq9iu6b 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳቹ እኮ
@wegayehuhailu4028
@wegayehuhailu4028 4 жыл бұрын
This sitcom drama is very nice
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
Wow Nice
@brhanuzewede5822
@brhanuzewede5822 3 жыл бұрын
Good
@user-mt6zh1bl3t
@user-mt6zh1bl3t 4 жыл бұрын
Woweee
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኮን ሰላም መጣችሁ ውድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ በርቱልን ምርጦቼ
@asnaliou3203
@asnaliou3203 4 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ
@oumerhussan2494
@oumerhussan2494 4 жыл бұрын
ይመቻቺሁ ጠንክሩ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
እርዱ የኔ ማርርር ውሮ ክክክክክ ወይ ቀብር
@amanualmelese4406
@amanualmelese4406 4 жыл бұрын
keep it up
@user-mi5hn7nb6c
@user-mi5hn7nb6c 3 ай бұрын
Batamenaw dase yamilawwwwwwww
@mahletdagne44
@mahletdagne44 4 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም አዝናኝ ሲትኮም ድራማ
@sabeenakhation173
@sabeenakhation173 4 жыл бұрын
Wow
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Nafikotoch enkuan den metachu ♥♥♥♥♥
@user-qg8wg5ot5q
@user-qg8wg5ot5q 4 жыл бұрын
ስጠብቃችሁ ደስ ይላል
@mulumulu1610
@mulumulu1610 4 жыл бұрын
Woww
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 4 жыл бұрын
Yihe lij sinim yiwesdal 😂😂😂
@tesfahunnigusse538
@tesfahunnigusse538 Жыл бұрын
Wow!😂😂😂😂😂😂
@halimazeinuahmed2392
@halimazeinuahmed2392 4 жыл бұрын
የኔ ሻሩክ😍😍😍😍በርቱልን
@moogfu6032
@moogfu6032 4 жыл бұрын
ዋው በርቱልን አድናቂያችሁነኝ ማሮቼ
@yadenetariku3124
@yadenetariku3124 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk arf naw
@tigisteshetu59
@tigisteshetu59 4 жыл бұрын
ወይ እልም ህልም እልም በል kkkkkkkkk
@user-nh1ro7wl4m
@user-nh1ro7wl4m 4 жыл бұрын
ምርጦች
@tameraabera5929
@tameraabera5929 4 жыл бұрын
I wish I could take part in this sitcom, for I love it most...haha
@user-cf5px3pk9r
@user-cf5px3pk9r 4 жыл бұрын
Urhflglfujdgifdyiftihqjhjw de las que participa
@tisgaradakabada5472
@tisgaradakabada5472 4 жыл бұрын
ስትመቹኝ እኮ ዘጠነኛው ሺህ ውስጤ ነው
@wubalemtiko3994
@wubalemtiko3994 4 жыл бұрын
😍😍😍👏👏👏
@GgGg-nc1xj
@GgGg-nc1xj 4 жыл бұрын
ዋውው
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 4 жыл бұрын
እንደው እኮ በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ ቀኑ እንዴት እንደሚረዝምብኝ አጠይቁኝ ቀኔን እንዳሳመራችሁት ዘመናችሁ ያማረ ይሁን ውድድድ ❤
@hasenbatitup4870
@hasenbatitup4870 4 жыл бұрын
Wow betm des yelal
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 39 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "የቤት ስራ"
30:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 912 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 29 | 9Gnaw Shi Part 29
29:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 285 М.
ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01  2019
36:38
Arada Movies
Рет қаралды 593 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ - Zetenegnaw Shi sitcom drama
30:34
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 207 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.14 "በስንቱ ማን ነው?"
30:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 636 М.
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 3,8 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 2,6 МЛН