9ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በ7 መከራ ተፈትነው ያገኘናቸው የንስሐ አባቴን የህይወት ፈተናና ፀጋ ( 0920740826 አባ አለሙ )1000280365061ንግድ ባንክ

  Рет қаралды 72,275

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 1 600
@user-bp5qg8em3o
@user-bp5qg8em3o 2 жыл бұрын
የማይመጥን ፕሮግራም፣ አባት ሆነው መዋጋት ሲገባቸው መትጋት ሲገባቸው በተጋድሎ ውስጥ ሞት ቢመጣ እንኩአን መሞት ሲገባቸው ቁጭ ብለው ሴጣን እንደዚህ አረገን እዬዬ እያሉ ድልን ለሴጣን መሥጠት ምን ይሉታል?ልክ እንደ ምሳሌአችን መምህር ግርማ አጋንንትን ማሳደድ ሲገባቸው ለስደት የዳረጋቸውን ክፉ መንፈስ ድል ማውራት ምን ይሉታል? መምህር ግርማ አንተም መምህራችን በብዙ መተታ መተት ምክንያት የስጋ ብስቁልናዎች ጉዳቶች ውስጥ እንዳለፍችሁ እንገምታለን ምክንያቱም እኛ የናንተ ተከታዮች ስለሆንን መምህር አንተም መምህር ግርማም ያስተማሩን ይሄንን ክፉ መንፈስ እንድንሞት የተላከብንን መንፈስ በጸሎትና በስግደት አቅሙን በክርስቶስ እየሱስ ሃይል ከንቱ ማስቀረት እንጂ ስንፈተን ሙሾ ልናወርድ አይደለም ።ምሳሌ የምናደርገው የመምህር ግርማ አይነት ሰው እንጂ እኚህ አባት እንደ እኛ በክፉ አሰራር ከመፈተን ውጪ የምን ጸጋ ነው ያላቸው ? ካላቸው ይነገረን አንተ ስለሳቸው የምትለው ግን ጸጋ ጸጋ አይደለም ። የመምህር ግርማ አይነት ጸጋ ያላቸው እንጂ በስመ ክህነት ምሳሌነት የለም ። መፈተን የመተት እድሳት በሁላችንም ቤት የመናፍስት ፈተና ተጋድሎ አለ ትግሉን ፈተናውን መጎዳቱን እንደ ድል ሳይሆን የክርስቶስ እየሱስን ማዳን እና አምላክነቱን ሃይሉን እምናውቅበት እንጂ ቀጥሎም በጸጋ ስጦታ የምንጎበኝበት እንጂ ስለ መፈተናችን እዬዬ የምንልበት አይደለም ። ፈተና የሚያስረሳ አምላካችን ክርስቶስ እየሱስ ይክበር ይመስገን እንደኔ ግን እኚህ አባቴ አብነት አይሆኑም ብዬ አምናለው ተማሪዎችህን አታስንፍ ምሳሌህን ከፍ አርገው ከቸገራቸው ችግራቸውን ብቻ ነግረህን እንደተለመደው የምችለውን እንሰጣለን እንጂ በጸጋ አላቸው ስም ልመናም ልክ አይደለም። አባታችን ጀግሮአቸዋል እንርዳቸው ብትል እውነተኛ ትባላለህ ።
@hablen
@hablen 2 жыл бұрын
Be ante Hasab chirash alsmamam!
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
ምናላ ጥሩ ነገር ማውራት ካቃተን ዝም ማንን ይገላል ብትሰጥ ለራስህ ነው የሰጠ ይጨመርለታል ለንፉግም ልብ ይስጠው ይላል ያገሬ ሰው እጅ ሌላው ትርፉ ይቅር
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ እንደአንተ አይነት ባለጌ ተመፃዳቂ አይቼ አላውቅም እላለሁ ፩- በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ይላል ቃሉ ቁጭ ብለው ነው እንዴ ሰይጣን እንዴት እንደፈተናቸው የነገሩን እየተጋደሉ ባይሆን ኖሮ በህይወት እናገኛቸው ነበር ? እንዳንተ አፃፃፍ እዮብም ሰይጣን የፈተነው ቁጭ ብሎ ሳይፀልይ ኖሮ ነው ማለት ነው ? ቆሻሻ አስተሳሰብ ያለው ሰው እንዲህ በአባቱ ላይ ያላግጣል ፪- እኚህ አባት ስለመናፍስት ገና በደንብ ሳያውቁ ከ15 ዓመት በፊት የገጠማቸውን የህይወት ፈተና ነው ያቀረብኩት ፦ ደግሞስ የዘረዘርኩትን የሳቸውን ፈተና አንተ አንዱንም ሳታየው ለምን እንዲህ ፃፍክ ? የግድ የተፈተነ ሰው ፀልዮ ፈተናውን ማስቀረት ይችላል ወይስ ፈተና ከአምላክም ይሰጣል ? ደግሞኮ ምሳሌ አድርገህ የጠቀስካቸውን አባቶችና እኚህን አባት ያየህበት መነፅር በራሱ በፀጋቸው የቀናህ ትመስላለህ ፫ - የኔ ትምህርት ተከታታይ በመሆንህና እንዲህ በመፃፍህ አፍሬብሀለው ምክንያቱም ገንዘብ ተሰብስቦላቸው እንዲረዱ ማሰቤንለማንቋሸሽ የሞከርከው ድድብናህ በልጦ እሳቸው ምንም ተራ መሆናቸውን ለመግለፅ የተጠቀምክበትን ቃላት ሳነበው የሆነ ሰው ፀጋ ላይ ብቻ የተንጠላጠልክ ትመስላለህ ፬ - ፀጋ ማለት የመፈወስ ብቻ ነው ያለው ማነው ? እኔ ስንት ተጨንቄ አመዛዝኜ ፀጋቸውን እንዲያሳድጉልን የተሻለ ቦታ እንዲኖሩ እለፋለሁ አንተ የኔ ትምህርት ተከታታይ መስለህ በችግራቸውና በፈተናዎቻቸው ትዛለፋለህ ፭ - አጋንንትን ማስወጣት አለመቻል ከክህነት ስልጣን ጋር ምን አገናኘው ፦ ክህነት ማለት የማገልገያ ማዕረግ ነው ፀጋ ደግሞ በተጋድሎ የሚሰጥ ነው ፦ የዱርዬ አፃፃፍ ዮቲዩቤን አይመጥነውም ስንት ስራ የምሰራበትንና ብዙ ነፍሳት የማተርፍበትን ይህን ገፅ በዚህ መልክ ከተቸህ ነገ እኔን ራሴን ፀጋ ተሰጥቶታል ብለው ሰዎች ቢከቡኝ በዚህ ምላስህ ሙልጭ ልታደርገኝ እንደምትችል አልጠራጠርም ፀጋ ማለት ንፅህናን በመጠበቅ ቃሉን በማክበርና ፈጣሪን በቀናነት በማገልገል የሚሰጥ የውስጥ ሽልማት ነው የግድ ለእንደአንተ አይነቱ ሰው መገለጥ የለበትም ፮ - እኔ እሳቸውን ያቀረብኩት ማንኛውንም የተጋ ክርስቲያን በማቀርበው መልኩ ነው እንጂ በተለየ አቀራረብ አልመጣሁም ፯ - ምቀኛቸው ትመስላለህ ወይም አጉል አውቃቸዋለሁ ብለህ የምትመፃደቅ ትቢተኛ ሰው ነህ እንጂ ቅዱሳን የተፈተኑበትን ፈተና አጥተኸው አይደለም ፰ - ስለሳቸው ማንነት ሳልጠቅስና መልካቸውን ሳላሳይ በድምፃቸው ብቻ ባቀርባቸው ወይም እርዷቸው ባልል ኖሮ ለወሬ ገብተህ ሰምተህም ሳትጨርሰው ትተኛ ነበር ፱ - አንተ ማለት የሳቸው ሌላኛው ከባድ የውስጥ ፈተና ነህ ፲ - የብልግናህ ጥግ ደግሞኮ በለቅሷቸው ለመሳለቅ " እዬዬ "ብለህ የፃፍከው የስላቅ ፊደል ይገርማል ፦ እንደው ከዚህ ሁሉ መከራ ተፅናንተው ጭራሽ የበደሏቸውን ይቅር ብለው እየፀለዩላቸው እየሰማህ እንዲህ ያለ የደብተራ ቅንአታዊ ፊደልና አነጋገር ስትፅፍ ትንሽንኳ ስቃያቸው አይገባህም ፦ ባለጌ አገልጋይም ትመስላለህ ምክንያቱም ካህንን በዚህ ደረጃ ሳቀርብ ባንተ አነጋገር ደረጃ የሚፅፈው ምዕመን ነው ብዬ አላስብም ፲ ፩- በመጨረሻም ስለፀጋ ስጦታ በቂ ግንዛቤ ሳይኖርህ ካሁን በኋላ እንዳትዘባርቅ አንድ ጥቅስ ልስጥህ "...የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ለጥቅም ይሰጠዋል። ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እምነት፥ ለአንዱም በአንዱ መንፈስ የመፈወስ ስጦታ፥ ለአንዱም ተአምራትን ማድረግ ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤ ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል። ..." 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12 : 11
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ
@zecharias.f6063
@zecharias.f6063 2 жыл бұрын
ወንድም ሆይ፤ ይቺ ንግግርህ ፈተናዎችን ወልዳ ትመጣብሀለችና በጸሎት ቆመህ ጠብቃት።
@natanfaris5335
@natanfaris5335 2 жыл бұрын
መምህር እኔ ምስክር ነኝ የምኖረው አባታችን ሰፈር ነበር ፀበል እያጠመቁ እግራቸውን ተሰብረው.. ነበር ከዛ ሰው ደግፍዋቸው ጥዋት ላይ አገኘዋቸው ወደት ነው ሚሄዱት አባቴ ስላቸው የንስሀ ልጆቼ ቤት ፀበል ልረጭ ነው ያሉኝን መቼም አልረሳም... እግራቸው እኮ ተሰብሮ ነበር አባታችን ይለያሉ
@elyanam.d2278
@elyanam.d2278 2 жыл бұрын
ወንድሜ እባክህ ስልካቸው ካለህ ተባበረኝ
@natanfaris5335
@natanfaris5335 2 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤ\ክ ጀርባ አቡነ ጎርጎርዮስ ገዳም ነው ሚያጠምቁት...
@user-qj6oy6tj6n
@user-qj6oy6tj6n 2 жыл бұрын
@@natanfaris5335 ልስጥሽ
@elyanam.d2278
@elyanam.d2278 2 жыл бұрын
@@natanfaris5335 እሽ ችግር የለውም ወንድሜ እኔ እዛ መሄድ አልችልም ያለሁት ከሀገር ውጪ ስለሆነ ማግኘት የምችለው በስልክ ነው
@elyanam.d2278
@elyanam.d2278 2 жыл бұрын
@@user-qj6oy6tj6n ከቻልሽ ብትተባበሪኝ ደስ ይለኛል እህቴ
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
እኔ የቄስ አለሙ የመሰሉ ቄስ በማወቄ በጣም በእግዚአብሔር ተስፋ አደረኩ በእመብርሀን ፍቅር 👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
በጣም የኔ አባት ቁጥራቸውን የምታውቁ
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የአምልኮት ስግደት ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X እብኖዲ ሆይ ወደኔ ና 3X ማስያስ ሆይ ወደኔ ና 3X ለአብ እሰግዳለሁ 3X ለወልድም እሰግዳለሁ 3X ለመንፈስ ቅዱስም እሰግዳለሁ 3X አብ የብርሃን አዕማድ ነው 3X ወልድ የብርሃን አዕማድ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የብርሃን አዕማድ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር ጽኑ ፍሕም ነው 3X አብ የመባርቅት ብልጭታ ነው 3X ወልድ የመባርቅት ብልጭታ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የመባርቀት ብልጭታ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር ባለ ግርማ ነው 3X አብ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X ወልድ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር የመለኮት ነበልባል ነው 3X አብ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X ወልድ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር የዓለም ብርሃን ነው 3X አብ የመለኮት ጦር ነው 3X ወልድ የመለኮት ጦር ነው 3X መንፈስ ቅዱስም የመለኮት ጦር ነው 3X አንድ እግዚአብሔር የእምነት ጋሻ ነው 3X አብ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X ወልድ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር የጽድቅ መልሕቅ ነው 3X አብ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X ወልድ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X አንድ እግዚአብሔር የባሕሪይ ባለጸጋ ነው 3X ምስጋና ይገባል ለአብ 3X ምስጋና ይገባል ለወልድ 3X ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ 3X ሃሌሉያ ለወልድ 3X ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ 3X ስብሐት ለወልድ 3X ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ 3X እውነትንና ኃይልን በቸርነቱ የሚሰጠን ፍቅርና ጸጋን በየጊዜው ያካፈለን አምላክ ሲሆን አባት የሆነን ጌታ በጤናና በበረከት ኃይል ያቆየን ለገሩ ንጉሥ መድኃኒዓለም ለጌትነቱ ፍጹም ምስጋና ይግባው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ኃያል ነው 3X ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ ኃያል ነው 3X ቅዱስ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ኃያል ነው 3X ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ኢየሱሰ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ይግባው ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን፡፡
@selamselam4418
@selamselam4418 2 жыл бұрын
Keykirta gar bewusti bilkulgn yhanni selot!!!
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 2 жыл бұрын
አሜን
@sarahhalefom4454
@sarahhalefom4454 2 жыл бұрын
ኣሜን
@ethioshadowgamers3075
@ethioshadowgamers3075 Жыл бұрын
Sgdetsmastmr
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 8 ай бұрын
አሜን
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን! የመምህርንም የአገልግሎት ዕድሜ ያርዝምልን! አሜን!!!
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 жыл бұрын
አሜን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ #Abatachen ayzowo berketewo yiderbin AMEN AMEN AMEN betslot asebun fiker Yohannes// welet kiros kenbetesebochachn AMEN AMEN AMEN 😭😭😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን✝😭😭😭💚💛❤🤲
@abetumaren5676
@abetumaren5676 2 жыл бұрын
amen
@sisay5594
@sisay5594 2 жыл бұрын
መምህርእባክ ቁጥራቸው ላክልኘእግዚሀብሄርፀጋውንያብዛልንበፀሎትአሱብኝ እህተማርያም ፍቅርተማርያም
@punojaan4434
@punojaan4434 2 жыл бұрын
አባ ፅጌ ማርያም አቡኝ
@abebahiluf6856
@abebahiluf6856 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👐👐😭😭💔
@user-od6ol7ib7r
@user-od6ol7ib7r 2 жыл бұрын
እኔም ድያቆን ነኝ እንደዚ አባት መሆን እፈልጋለሁ በጸለታቺሁ አስቡኝ
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ቅዱስእሯኤል ይገዝህ ቅዱስ እሩፋኤል ይድብህ ወድማችን እኔንም በጾለትህ አስበኝ
@meslalhaftom16
@meslalhaftom16 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
@user-jg6ql6dl4d
@user-jg6ql6dl4d 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እባክህ ስልክ ስጠን 🤲😭
@yordanosdesta6215
@yordanosdesta6215 2 жыл бұрын
አታልቅሱ አባታችን !!!እኛ ልጆቻቸው እያለን ከጎናቸው በርቱልን ❤
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
እድኛ.በትሰብ.የትፍትን..አባ..የኔወድ.አባት
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 2 жыл бұрын
እሺ ግን ስልካቸውን ካወቃችሁ :: ሳንቲም ለመላክ ስለሚጠይቁኝ ነው
@user-fw4sw3dr1s
@user-fw4sw3dr1s 2 жыл бұрын
ስልካቸው አለ ለቆታን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
ስልካቸውንላኩልኝ
@samriaddis5220
@samriaddis5220 2 жыл бұрын
እንደሳቸው አይነት አባቶችን ያብዛልን
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@hiwot8723
@hiwot8723 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ አባት እድሜዎትን ያርዝምልን በነዚህ አባት ላይ ምን ክፉ ነገር ይታሰባል አይ የሰይጣን ነገር በሰው ላይ ክፉ የሚያስቡትን እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው
@bezicho
@bezicho 5 ай бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ ወለተ ሰንበትን እና ቤተስቦቼን በፀሎትዎት ያስቡኝ🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
እኔም የቄስ አለሙ ልጅ በመሆኔ እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ በችግራቸው ሁሉ ከጎናቸው ነኝ የሚጠበቅብኝን ሁሉ ሳደርግ በደስታ ነው ❤ እረጅም እድሜን ከጤናው ጋር ይስጥልን አባታችን
@Ezanafort13
@Ezanafort13 2 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ ስልካቸውን ሰጭን
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 2 жыл бұрын
እባክሽ ስልካቸውን ስጪኝ ንሰሃ ልገባ ነው😥
@misssara8313
@misssara8313 2 жыл бұрын
@@Ezanafort13 ሥልካቸውን ገጠመኝ ላይ ታገኝዋሽ
@zahra1491
@zahra1491 2 жыл бұрын
@@Ezanafort13 ስልካቸው እኮ እርእሱ ላይ አለ አይታይም እንዴ
@yebarkotenat3029
@yebarkotenat3029 2 жыл бұрын
@@misssara8313 .
@abaulbasithbabukondootty6733
@abaulbasithbabukondootty6733 2 жыл бұрын
መምህሬ ባተ ብዙነገር ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር እዲሜ ዉን ፀጋዉን ያብዛልህ💐💐💐🤲🤲🤲
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 жыл бұрын
አሜን
@alemitunurilign9575
@alemitunurilign9575 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፣ይጠብቅሕ፣እረጅም፣እድሜ፣ያገልግሎ፣ዘመን፣ይስጥልን፣በጸሎት፣
@alemitunurilign9575
@alemitunurilign9575 2 жыл бұрын
በጸሎት ፣እስበን፣አባታችን
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
በእውነት የአባታችን ልጅ ስለሆንኩ በጣም ደስተኛ ነኝ እንደ እሳቾ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን
@lealemful
@lealemful 2 жыл бұрын
ወልደ ሚካኤል ነኝ ከባህር ዳር አስቡኝ በጸሎት አባቴ ትህትናቸው እና የዋህነታቸው ደስ ይላል።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚 በነፍስም በስጋም ይጠብቅልን🎚እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12😭 በእንተ እግዝዕትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12 😭 ይፍቱኝ 😭 አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ 😭 ካለሁበት 😭 አሜን🤲
@mwtey70
@mwtey70 2 жыл бұрын
ለአባታች እናደርጋለን መምህራችን እንዳዘዘከን ያንተ ተማሪዊች ነን ጥሩ ትምህርት ነው ለኝው ነው በረከቱ!!!ሃይለ ኢየሱስ እና አስራተ ገብርኤል ብለውን ያስቡን አባታችን በውጪ አገር ነው የምንኑረው
@hilinashiferaw9873
@hilinashiferaw9873 2 жыл бұрын
Abatachin edmewotin yarzimilin,ekot welete Silase negn bestelothu asbugn.
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 жыл бұрын
Lene Memehir eyanedandu programme beretat naw sedekem yaberetagnal!!! abatachen egezeyabehare tsegawun yabezalot!!!
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 жыл бұрын
አባቴ በረከቶትን ይደርብን ቅድሳን በፀሎት ያሰቡን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
ብዙ ተምረናል መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በጸሎት አስቡን አባታችን ወለተ ትንሳኤ አፀደ ማርያም ከነቤተሰቦቼ
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
የኔ የኃጢያተኛይቱ የዘማዊቱ እንባ ይፍሰስ😢😢😢 ኡፉፉፉፉ የኔ አባት በረከትዎ ይድርሰን እንዴት እንደተሰፈሰፍኩ😢😢 አሜን ፫ ተስፋ ስላሴ እሺ ታዛዢ ነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
@@fikrewoldamare2725 የበኩሌን አደርጋለሁ ታዛዢ ነኝ የሚለውን አይተሻል።
@fevendemoze3997
@fevendemoze3997 Жыл бұрын
ፈጣሪ አባታችንን በምህረቱ እጁ ይዳብስልን!!!
@fevendemoze3997
@fevendemoze3997 Жыл бұрын
ፈጣሪ አባታችንን በምህረቱ እጁ ይዳብስልን!!!
@user-zt3yc9or9m
@user-zt3yc9or9m 2 жыл бұрын
ቃደሞኦም አቦዋይ ትህትናቸው ደስ ሲል በረከታቸው ይደርብን አባየ
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 жыл бұрын
ብጣሚ ምስኪን አቦ እዮም
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@leoleule9039
@leoleule9039 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ በረከትዎ ይድረሰኝ እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር ተስፋዬ አንተንም በጣም አመሰግናቸዋለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@netsolo8225
@netsolo8225 4 күн бұрын
መምህር እና ቃላት የለኝም የቄስ አለሙ ልጅ በመሆኔ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 2 жыл бұрын
እኝህ አባት ፈቅር ናቹው ። ድምፃቼው ለእርሱ የእግዛብሄር ይቅርታ የሳይሃል የዋህ ናቹው እድሜእና ጤና ይሰጣቼው
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 2 жыл бұрын
እሺ እንደግዛብሄር ፍቃድ
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባትቸነ አድሜአና ጤና ይሰጣቸዉ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 жыл бұрын
እሺ ቁጥር ስጡን
@mefthe1
@mefthe1 2 жыл бұрын
@@fikrewoldamare2725 ስልክ ወይም የሚገኙበትን ቦታ ግለጹልን ለመላክ
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
የኔ አባት የትህትና ጥግ አቤት🙏 በረከታቸው ይደርብን በእውነት🙏መምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 2 жыл бұрын
በዉነት ደሥ ሜሉ አባት እዲህ አይነት አባቶችን ነዉ ያጣነዉ ያሉትንም ሥናሣድድ እንኖራለን እግዚአብሔር እሥከመጨረሻዉ ያፅናልን አባታች የኛም አባት ናቸዉ በመንፈሥ በፀሎት የሆላችንም አባት ናቸዉ እድለኞችነን እኛም አድ ቀን እናገኛቸዋለን ወለተ ማርያም በፀሎታቸዉ ያሥቡኝ
@user-dy6mg7zs1b
@user-dy6mg7zs1b Жыл бұрын
አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛሎት እድሜና ጤናወትን ይስጦት ገብረ ኪዳንን እና ወለተ ኪዳንን በጦሎት ያስቡን አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር አምላክ ፈተናችን ያቅልልን እንደቸርነቱ ኢትዮጵያን ሰላም ህዝቦቿን ይጠብቅልን በቃም ይበላት ስለ ቅዱሳን ብሎ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😥😥😥
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
እኔ.ነሳሀ.አባት.የልኝም.መምህር.ተሰፍ እባከኸ..ቁጥራችን.ሰጥኝ
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@solomonyeshitla7498
@solomonyeshitla7498 2 жыл бұрын
መምህር እንክዋን በሰላም መጣህ። አንድ ጥ ቆማ ልጠቁምህ ደብረ ብርሃን ከተማ የሀበሻ ምስኪኖች መርጃ ማእከል የሚባል ተቅዋም አለ መተህ አባቶችን ብትጎበኝ ና ትምህርህን በፍለሽ እንዲያዳምጡትና ስለመናፍስት ቢያውቁ አሪፍ ብዙ ዎቹ ህይወታቸዉ ከመናፍስት ጋ ተያያ ዥነት አለው ።
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 2 жыл бұрын
ይኔም ወንድም እሚኖረው ደብረብረሀን ነው ብዙ ፈተና አለበት እግዚአብሄር አምላክ ይርዳልኝ 🙏
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 2 жыл бұрын
Solomon አንተ ደብረብረሀን ነው እምትኖረው?
@solomonyeshitla7498
@solomonyeshitla7498 2 жыл бұрын
@@user-xj9ps8ri1j awo
@solomonyeshitla7498
@solomonyeshitla7498 2 жыл бұрын
Betam kebad new
@demekutilahun1060
@demekutilahun1060 2 жыл бұрын
የኔ አባ ት እድሜናጤና ይስጥል ን የሶወ ልጅ ስለሆንኩ በጣም ደሰትኛ ነኝ
@leoul1188
@leoul1188 2 жыл бұрын
ኪነ አብ እና ፍቅርተ ዮሐንስ በጸሎታችሁ አስቡን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይድርብን እኛ ሀገር ውስጥ ያልሆንን በጣም ነው ያደከምናቸው አብዛኞቻችን በስልክ ነው ንስሓ የተቀበሉን እግዚአብሔር ብርታት ይስጣቸው ፡፡ይፍቱኝ አባታችን የእኔ እንባ ይፍሰስ😭 እንደዚህ መተት አርጋችሁ የሰው ህይወት የምታመሰቃቅሉ ልቦና ይስጣችሁ
@user-ee8nc9yu9n
@user-ee8nc9yu9n 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩን ስጭኝ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
@@user-ee8nc9yu9n ርእሱ ላይ አለልሽ ቁጥራቸው እዚህ መፃፍ አልችልም you tube ያጠፋል
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 жыл бұрын
መምህር እኔ ትግራዎቲ ነኝ ግን የንስሃ አባቴ የአንተ ንስሃ አባት ናቸው ከምነግርህ በላይ በጣም የተባረኩ አባት ናቸው ንስሃ ገብቼ ቀኑናየ ጨርሼ ይፍቱኝ ብያቸው መርቆኝ አጽናንቶኝ ዎደ አገርሽ ስትመጪ አጠምቅሻለው ብሎኝ በጣም ደስ ነው ያለኝ እና አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን✝️✝️✝️❤️❤️❤️
@user-gs4po8pr6w
@user-gs4po8pr6w 2 жыл бұрын
እስኪ ትግራዋይ ከይበልኪ ኮሚት ፃሓፊ
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 жыл бұрын
ማለት ማአረይ አይተረደአኒ
@user-sg4tm1zx3l
@user-sg4tm1zx3l 2 жыл бұрын
@@user-gs4po8pr6w ታማ ታበለት ብኻልእ አይትተረጉሙየ እሳ ደበለት በየዋህነት ነው እኔ እኔደገባኝ አሁን ያለው የሃገራችን ነገር የታወቃል ስለዚ ስለአፅናናት አገር ለመግባት ብትፈሌግ እሳቸው ጋር ህዳ እንድትጠመቅ በፊቅር መርቆኝ ደስ አለኝ ነው እምትለው ትግራይ ስለ አነሳች ምን ጥፋት አለው በክልል መጣራት ነውር ነው እንዴ በርግጥ አትዮ ብትል ጥሩ ነው በመልካም ካስብነው ግን ትክክል ነች እንዴነ እንኮን ደስ አለሽ ማምየ እኛ ያው ሁላችንም በክርስቶስ ክርስትያ ነን ስላም ለሃገራችን ይሁን አሜን።
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 2 жыл бұрын
@@user-gs4po8pr6w ታይችግር እንሀዎ ትግራዎቲ እየ ተበለት እንደዛ ያለችው አገር ስትገባ ተቀብለው እንደ አባት ማረፊያ እንዲሆናት ነው ምክንያቱም ሰው የሌላት ሊሆን ይችላል ክልልትግራይ መንገድ ስለተዘጋ በቅንነት መተርጎም ጥሩ ነው ክልላን ስለተናገረች ምን ችግር አለው ፖለቲካ አላወራች እኔ ለራሱ አገሬ ኢትዮጵያ ስገባ ወደክልሌ ትግራይ ስለሆነ መንገዱ ስለተዘጋ አባታችን ተቀበሉኝ ነው የምላቸው እና በጥሩ ነገር ማሰብም ያስፈልጋል
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 жыл бұрын
በኢትዮጲያ ፖስፖርት እየኖርሽ እኔ ተጋሩነኝ ማለት ምንማለትነው?????መጀመሪያ ከዚ ጥንብ ከሆነ ዘረኝነት ውጪ ቂም ይዞ ፀሎት አያርግም ገባሽ ግን የትግራይ ሰዎች ለኢትዮጲያ ያላቹ ጥላቻ አይጣል ነው ግን የትም አትደርሱም በቆፈራቹት ጉድጋድ ትገቡበታላቹ ከሐዲሆዎች
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እጅግ ደስ የሙሉ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን መስቀላቸው ለመሳለም ያብቃን አሜን
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬው ይድረሰን መምህር አንተንም እግዚአብሔር ያክብር ። እውነተ ለመናገር እንዲ ትትና የተሞላባቸው አባት አላየውም።ለእኔም የንሰሐ አባቴ ናቸው። ዱባይ ነበርኩ ደውየላቸው በአካል ሄጄ ነው ያገኘዋቸው። እሰከ 4:00 ነው የሚያጠምቁት። ከዛ በኋላነው ቄደር አጥምቀውኝ 6:00 ወደቤት የሄድኩት እሳቸው ግን ቁጭ በለው ንሰሐ ሲሰጡ ነበር ።ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሚያገለግሉ እውነተኛ አባት ናቸው ረጅም ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጅች አባታችን በረከቶት ይደርብን በፀሎቶት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ መምህር አተም እድሜና ጤና ይስጥህ ለኛ መፅናኛ የሆነውን ቃል ስለምትመግበን ተባረክ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እማይን መቆጣጠር አቃተኝ አቤት ፅናት በውነት የብዙ አባት ያድርጎት
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 2 жыл бұрын
እሺ መምህራችን አባታችን በረከቶ ይድረሰን እውነት እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እደርሶ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን🙏🕊
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 2 жыл бұрын
@@user-hz6dx3lg5p አሜን እህቴ
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 жыл бұрын
@@fikrewoldamare2725 እንረዳቸዋለን እግዚአብሔር ይርዳን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አባታችን በርክታችው ይድርብን አሜን አሜን አሜን
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@martafentawe147
@martafentawe147 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ኦይ እየን ተመልከተን በቃቹኡ በለን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
አባታችንና መምህራችን እንኳን ደህና መጣቹ የኔ አባት ሲያሳዝኑ መድኃኔዓለም ከነ መላ ቤተሰባቸው ይጠብቅልን አሜን(፫)
@user-zr9uh1bs3w
@user-zr9uh1bs3w 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እንኳንደህና መጣህ ሀገራችንን ሰላም ያወርድልን🙏🙏
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 2 жыл бұрын
አባ በጣም ጎበዝ ነዎት። የእግዚአብሔር ስራ ነው ከብዙ ፈተና በኋላ እዚህ ደርሰው ለብዙዎች አባት ሆነዋል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ። ገብረሃና በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ
@BrhaneAfar-tz9wy
@BrhaneAfar-tz9wy 11 ай бұрын
ኣባ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
የኔአባት የኔ አደበተመልካም እኔንን አባቴ አይዝዎት ፈጣሪ ታሪክን ይቀይራልኦፍፍፍፍ እኔላልቅስ ስወዳቸውኮ የኔመልካም እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን አባታችን ሽክ
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን በረከታቸው ይደረብን ወለተ ማሪያም ብለው ፀሎት ያድረጉልን አገራችንን ሰላም አድረጎል ወደ አገራችን ገብተን ቡራኬውን እንድንቀበል ድንግልማሪያም እሷ ትፍቀድልን
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@zabshworkbelete1095
@zabshworkbelete1095 2 жыл бұрын
Esey abate ende ersiho yale abat yabizalin
@weyni8143
@weyni8143 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ አባቴ ስለሆኑ ፀልየ ነው ያገኝህዋቸው እግዚአብሔ ነብሴ በከቱ እዳትጠፋ እባክህ ጥሩ አባት ስጠኝ አልኩት እመቤቴም ተማፀንንክዋት የእወተት ነእምላቹ በሰወስተኛ ቀን አገህዋቸው እና ገና ድምፃቸው ስሰማ በጣም ደስአለኝ የእውት ትክለኛ ና ንፁሁ አባት ሞሆቸው ትህትናቸው በቂ ነው ና እግዚአብሔር ይመስገን እኒህ አባት ስለ ሰጠሀኝ እመቤቴ ማርያም በግርማ በሞጎስ ትገብቅልን ብቻ ለባቴ የሚገል ቃል የ ገለኝም
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 2 жыл бұрын
የት ነው የሚገኙት
@mezgebuategegne3127
@mezgebuategegne3127 2 жыл бұрын
Selk kutrachewn Please
@weyni8143
@weyni8143 2 жыл бұрын
መምህር እኮ ፀፎታል እሱነው ቁጥራቸው
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 2 жыл бұрын
ያልኩሽ የቤተክርስቲያኑ ስም የሚገኙበት
@saradasta9485
@saradasta9485 2 жыл бұрын
እህቴ በናትሽ የት ነዉ የሚገኛት ስልካቸዉን ስጪን
@mickeygermemsekie1472
@mickeygermemsekie1472 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ኣባት የሃዲስ ኪዳን እዮብ ናቸው ኣባታች በረከትን ይደረን በፀሎቱ ይሰቡን ወለተ ፃርቃን ወለተ መድሂን ወለተ ሰንበት ወለተ ስላስየ ወለተ ጭርቆስ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ይፍቱን አባታችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 🙏🙏🙏😥
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን የኔ እንቁ 🙏እኔ ደሞ የኣባታችን ልጅ መሄኔ እደለኛ ነኝ ኣባቴ እደሜ ከ ጤና ፈጣሪ ይሰጥልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዝአቢሔር ይመሰገን🙏💘💘ኣባቴ😪ወለተ ስላሴ ነኝ በፀላት ኣሰቡኝ ኣባቴ🙏🥰
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 6 ай бұрын
የኔ አባታ እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤አባታችን ይፍቱን እግዚአቤሔር እድሜ ይስጥልን እድለኛት ተዋህዶ እርሰን የመሰለ አባት በማናረት ክብር ለድግል 😢😢😢አሜን ቃለህይወት የሰማልን❤❤❤
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አባታችን በርከትዎ ትድርሰን ወለተ ማርያም በው በፀሎትዎ ያስቡን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ሁፍፍ አባታችን ሲያዛዝኑ እመቤቴን ውስጤዬ ተላወሰ እንንን አባታችን አይዞት እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው አባታችን እርሶን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜዬ ጤና ይስጦት አይዘኑ ያሉትን ይባርክሎት አሚን
@amyg8396
@amyg8396 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን የንስሀ አባታችን እድሜ ይስጥልን ደስ የሚሉ አባት በሳቸው ንስሀዬን ሰጥቻለው ተቀብያለው እድሜ ይስጥልኝ ይኑርልን አባ
@wassihungebreegizaber115
@wassihungebreegizaber115 2 жыл бұрын
kelay yetetsafew kutir tikikil new?
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
ታድለሽ
@user-qd4xg5wd2y
@user-qd4xg5wd2y 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅልን
@BaBa-to4ks
@BaBa-to4ks Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏⛪️⛪️⛪️ የኛ አባት በርከታችሁ ይደርብን😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ne7nd5od6k
@user-ne7nd5od6k 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት ገና ታሪካቸውን ሳላዳምጥ አስለቀሱኝ ትልልቅ ሰው ሳይ በጣም ነው የማለቅሰው 😭 አባታችን በርከትዎ ይደርብን ይፍቱን አባታችን🤲
@sarahsarah9191
@sarahsarah9191 2 жыл бұрын
አሜን ይፍቱኝ አባቴ
@user-xb9lt7kb8b
@user-xb9lt7kb8b Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜዉን ያርዝምልን አባታችንዕድሜዉንያርዝምልንገብረሚካኤእናወለተኪደንበፆሎታቹውአሱቡንል እና ወለተኪደን በፆሎታቹው አሱቡን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜዎ ትን ይባርክልን💒🙏🙏🙏
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 жыл бұрын
የኝህ ኣባት ፈተና በኣካል ከሰሙት ሰዎች ኣንዱ ነኝ ፈተናቸው ሁላችን ኣንብተናል።
@user-wt7hb2rk1p
@user-wt7hb2rk1p Жыл бұрын
አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እርሶን የመሰለ አባት ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@hannaassefa6199
@hannaassefa6199 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በፀሎት አስቡን ብስራተ መላክ ተክለ መድህን እህተ ማርያም ከእነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ እሳቸው አይነት አባቶችን ያብዛልን። አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ፤ በረከታቸው ይደርብን።
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 3 ай бұрын
የኔ አባት ሳያዝኑ 😢በረክቶ ይደርብን 🙏መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@uaesharjah
@uaesharjah 2 жыл бұрын
አባዬኤ እግዜያብሄር ይመሰገን በእውነት ኑሩልን በእውነት ይገርማል የአቅማቼነን እናድርግ በእውነት እናበረካለን በረክት የሆኑው አባት ናቸው
@user-ul5kn3uj1u
@user-ul5kn3uj1u 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ ትሁት የሆኑ አባትናቸው ንስሃ ስገባ እራሱ ምክራቸው ያፅናናል ካባትም ይበልጣሉ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦቻቸው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያስረዝምልን ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም አይደል የሚባለው ከላይ ታድለውታል
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
💔😭የኔ አባት በጣም ነው የሚያሳዝኑት ኸኸ አይይ ይሄ መተትና ድግምት የሚሰሩ የዳቢሎስ የግብር ሰዎች እውነት እግዚአብሔር ይገስጸችሁ!! ቤተሰቦቼ ይኼው ይሰቃያሉ መደኋኔ አለም ይጠብቆት እድሜና ጤና ይስጦት አባዬ ቡራኬችሁ ይደረብኝ አሜን፫💚💛❤💒🙏
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
@@fikrewoldamare2725 በጣም እህቴ😥
@tsehayshmels1494
@tsehayshmels1494 2 жыл бұрын
እንደርሷ አይነት አባት ያብዛልን በፀሎቶት ያስብኝ አፀደ ማርያም
@user-tt7bi7yw3v
@user-tt7bi7yw3v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ አየሱሰ ሃፍተ ሚርያም ከነ በተሰበዩ በፀሎት አሰቢሎኝ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ይፍቱን አባቴ እኔን እኔን እህህ አይይ አንጀቴ በሉኝ ያሳለፉት ህይወት ልክ በእኛ ቤት እንደሆነብን ነው እምወደው ቕወንድሜን በላኝ በላኝ ብሎ በሁለት ቀኑ አረፈ ያለው ንብረት ሁሉ ወደመ እምንበላው ሁሉ አጣን አባቴ ታመመ እናቴም ታመመች ልጆችም ተበታተን እኔም የደረጃ ተማሪ ነበርሁ ግን ህጅ ህጅ ብሎ አፍዝዞ አደንዝዞ ውጭ ወጣሁ ተከትሎ ይፈታተነኛል ብቻ ማልቀስ ይሻለኛል ሌላው ቢወሩትም አይፈታም ችግሩ ይዞንም እረፍት የለልንም በፆለት አስቡን ወለተ ኪዳን ወልደ ፃዲቅ ብላችሁ በፆለት አስቡን እግዚዓብሄር ይርዳን አባቶቸ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን🌾💚💛❤️
@user-zy7vp2ut8i
@user-zy7vp2ut8i 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ጠላቶቻችንን ትጣልልን
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 2 жыл бұрын
አባታችን በረኳቶ ይደርብ መምህራን ፀጋ ያብዛልህ
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 2 жыл бұрын
እሺ በደስታነዉ
@Sarasara-tc5dc
@Sarasara-tc5dc 2 жыл бұрын
አባቴ በጸሎት ያሰቡኝ በጣም ጨንቀት ወሰጥ ነኝ ከእነ ሞላው ቤተሰቡቸ ወለተ ማሪያም ነኝ ወንድሜንም አሰቡልኝ በሰዉ አገር አንደኛ ከሀይማኖት ወጣብኝ በሰደት አገር ሰራ አቶ ለአምሰት ወራት እቤት ነዉ ከሁለት የወጣ ሆኖ ተቀመጠብኝ በጸሎት አሰቡልኝ አለማዊ ሰም አብረሃም ነዉ በእግዚአብሔር ሰም ከእኔ የበረታችሁ አሰቡኝ በጸሎታችሁ 😭😭😭
@meronmekonnen4409
@meronmekonnen4409 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ አባት ናቸዉ የኔም ነብሰ አባቴ ናቸዉ ፈጣሪ ፀጋዎን ያብዛሎት
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
አቤት መተተኞች ግን እግዚአብሄር ወደረሰቾ ይመልሰቾ ግን የሰው ልጅን እግር በእግር መከተል 😭😭😭😭😭 እግዚአብሄር ኀያል ነው
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በፀሎት አስቡን ወለተ ሀና አስካለ ማሪያም ገብረ እየሱስ ገብረ ስላሴ ከእነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz Ай бұрын
አባታቼን ይአገልግሎት ዘመንወትን ይአርዝምሌን
@omochekole7731
@omochekole7731 9 ай бұрын
የአባታችን በረከቱ ይደርብን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህወት ያሰማልን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ፀጋውን ጋር አበዝቶ ይሰጣዎት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@nestanetzeleke5857
@nestanetzeleke5857 2 жыл бұрын
እውነት ልዮ ናቸው
@user-nb7wl2zq3l
@user-nb7wl2zq3l 2 жыл бұрын
በፀሎት ያስብን አባ :: ገ/ ስላሴ
@tameman7358
@tameman7358 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን
@user-hy9mu4st6c
@user-hy9mu4st6c 2 жыл бұрын
ነምህራችን እንኳን በሠላም መጣክልን😊
@user-vt6iu7ym3e
@user-vt6iu7ym3e 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ፈጣሪ በሰላም ላነራችን ገብተን በእርስዎ ቄደር እድንጠመቅ
@zahra1491
@zahra1491 2 жыл бұрын
ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ገሪማ እና ቤተሰቦቸን በፆለት አስቡን
@genetgetaneh4471
@genetgetaneh4471 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን፣ይፍቱን መምህርንም የአገልግሎት ዕድሜ ያርዝምልን! እንተባበራለን እኔ እሴተ ማርያም ፣ ልጆቼ ፣ብርሃነ መስቀል፣ ብስራተ ገብረእኤል፣ በፀሎቶት አስቡን!
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@ruhama824
@ruhama824 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእመ አምላካ ምን አይነት የተቀደሱ አባት ናቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ምን እንደምል አላዉቅም ቃላት አጠረኝ እንደነዚህ ያሉ ደግ ና የተባረኩ አባቶችን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር አያሳጣን
@selinayemariam1723
@selinayemariam1723 2 жыл бұрын
መምህሬ እኔ ምስክር ነኝ አባ የተለዩ መልካም ሰው ናቸው ማርያምን ትህትናቸው ሚገርም ነው ከልጅነቴ ጀምሬ ነው ማቃቸው ምንም ማይቀየር ማንነት ነው ያላቸው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቸው 🙏
@mimigoshu1624
@mimigoshu1624 2 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔም የአባታችን የቄስ አለሙ ልጅ በመሆኔ በጣም ደሥሥሥሥሥ ብሎኛል እድሜና ጤናዉን ያድልልን በረከታችሁ ይድረሰን ለአባታችን ባለኝ አቅም ከጎናቸዉ ነኝ
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የአባታችን በረከታቸው ይደረብን በእወነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእወነት አባታችን ያሎአቸወን እሺ እንጁ አየመቸኝም ብለወ አያወቁም በእወነት የሚኖሩበትን ሳየወ እራሱ እንዴት ነወ እንደዚ ብይ እራሴን እየጠይኩ ነበረ መምህራችን
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@salamfentun8512
@salamfentun8512 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ፀጋውን ይስጥልን
@user-bz1eb6ct5l
@user-bz1eb6ct5l 6 ай бұрын
አባታችን ብርከቶት ይደርብን በፀሎቶት አስቡን አፀድ ገብርሄል ወለተ ኪዳን ፅጌ ማርያም ሀይለ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ወልደ መድክን ዮስታቲዎስ ብለው አስቡን አባ እደማገኘት ተስፈ አርጋለሁ
@tesfaneshyekedyalehg7897
@tesfaneshyekedyalehg7897 2 жыл бұрын
የኔ አባት ለኔ ይለቀስልኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እያሉ እርሶ ጨረሱት ጭራሽ ሴጣን አድሮባቸው ነው እያሉ ያስተባብላሉ አይደል አባ ልቦና ይስጣቸው ለበዳዮቹ አልቅሰው አስለቀሱኝ ደሞ እንባየን ጠርጌ ስጨርስ የሳቸውን ምጠርግ መስሎኝ እስክሪን መሆኑን እረስቼ ንፁህ የእግዝያብሄር አገልጋይ መሆናቸው አንደበታቸው ያስታውቃል የኔ አባት እድሜዎትን ያርዝመው ፀጋ ለይ ፀጋ ደርቦ ይስጦት ይሸልሞት በረከቶ ይደርብን ❤️❤️❤️ወለተ መድህንን ከነ ቤተሰብዋ በፀሎት አስቡኝ ይፍቱኝ አባ
@yemanejone526
@yemanejone526 2 жыл бұрын
ብጾሎቶም ይዘኩሩና ፧በረከቶም ይሕደረና፧ ገብርሂወት፤ብስራተ ገብርኤል
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን እንዲሁም መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ። በፀሎቶት አስቡን። ፅጌ ማርያም፣ ፍቅርተ ማርያም ፣ገብረ ስላሴ ብለው ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት። 🙏🙏🙏
@fikrewoldamare2725
@fikrewoldamare2725 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ፤ ስሞትላችሁ፤በምትወዷት እናታችን ወላዲተ አምላክ፤ ሁላችንም እንርዳቸው፤ 14,000 ቢያንስ 100 100 ብር መርዳት አለብን
@zenatotb9540
@zenatotb9540 Жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን በፀለታችሁ አስቡን ህይወት ወለተ ሰንበት እያላችሁ አባታችን
@geeztube8832
@geeztube8832 Жыл бұрын
እኒህን አባት በአካል አውቃቸዋለሁ የኔም ንስሃ አባት ናቸው እጅግ የሚገርሙና ትህትናን ገንዘብ ያደረጉ ትልቁንም ትንሹንም በትህትና የሚያገለግሉ አባት ናቸው።እግዚአብሔር እድሜያቸው ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
የኔአባት ሳያቸው ደነገጥኩኩ ለኛ ለስደት መፅናኛ ሁነውናልልል።
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
የአባቴችን የቄስ አለሙ ልጅ በመሆኔ ደስቸኛ ነኝኝኝ
@weyni8143
@weyni8143 2 жыл бұрын
ምን ነካብኝ አባቴ እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 13 МЛН
የጠቋር ስልታዊ  ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትዉልድ ይዳን
40:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 41 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН