55ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የእማ ፍቅር የድይግል ማርያምን ድንቅ ስራ ስሙና ድርሻችሁን ተወጡ

  Рет қаралды 35,635

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 433
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@fevehfeveh2082
@fevehfeveh2082 Жыл бұрын
መምህር ስልክህን እንደት ነዉ የመገኝዉ???
@fevehfeveh2082
@fevehfeveh2082 Жыл бұрын
እማማክርህ አለኝ ስደት ነዉ ያለሁት
@user-wr1pm1nh7h
@user-wr1pm1nh7h 9 ай бұрын
Number
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 9 ай бұрын
Amin memeherachin betelowt asebugii ወለተ ጻዲቅ ብላችሑ
@user-pl7re2gz8z
@user-pl7re2gz8z Жыл бұрын
ብፍፀም ገድሊ ብፍፁም ብሕትውና ንእግዝኣብሔር ዘስመሩ ቅዱሳን ዓለም ዝመነኑ ፈጣሪ ብምእማን ኣረጋዊ ገብረ ክርስቶስ ኣሜን ዝማረ መላእክት ያሰማልኝ የኣባታችን ኣቡነ ኣረጋዊ በረከቶም ይደርብን የናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም💐💐💐💐💐
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
የእመቤትችን ቅድሰት ድንል ማርያም #በረከተ ረዲኤት ፍቅሯ ጣዕሟ ይደረብን# እግዚአብሔር ይመሥገን ያንቼ የከፈተ አዕመሮ አምላከ ቅዱሳን ነብያት ሐዋርያት በጸሎታቸው የኛንም የተዘጋብንን ይክፈትል# የኔ እናት አንቼን የለመነ አፈሮ የሔደ ዬለምና በረከትሸ ይደረብኝ🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለመልአኩ ገብርኤል ወርሀዊ በዓል በሠላም አደረሳችሁ
@HayatHayat-lw1yk
@HayatHayat-lw1yk Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🌹💒🌹🤲🤲🤲
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@seemseem9962
@seemseem9962 Жыл бұрын
Amennn Amennn Amennn
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ደንቅ ስራ እግዚአብሔር የመስግን በቤቱ ያፀንዉ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን እህቱችችን
@Onelo1256
@Onelo1256 Жыл бұрын
Amen
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ።ወንድማችንን ያዳነች የፈወሰች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን ።መምህር ባለህበት ቦታ ሁሁ ሰላሙን ጤናውን እና ፍቅሩን ይስጥህ ።መምህር ሁሌም ፀሎት ስታደርግ አፀደ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ አትርሳኝ
@user-ix6zx2yk5f
@user-ix6zx2yk5f Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝነው ለወንድማችን የተለመነችእመቤታችን ለኛምትለመነንበ ልባችን የእውቀትን ዘር እግዚአብሔር ይዝራብን በእውነት ለእግዚአብሔር ምንይሳነዋል 🙏🙏🙏🙏 ተመስጨ እያዳመጥኩአለቀ 🌹🌹🌹🌹🌹
@faresfares4573
@faresfares4573 Жыл бұрын
ጀምሮ ጸጥ አለ ፈጽሞ ጸረ አ ጠአ አ ጸፐ
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወላዲተ አምላክ የጌታ እናት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ💗💕❤💚💛🙏🙏🙏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ሰንበት ማለት ምን ማለት ነው ? ሰንበት ማለት አቆመ፣አረፈ ማለት ነው፡፡ይህ ቀን የጌታ ዕረፍት የተባረከም ቀን ነው፡፡ከማንኛውም ሥጋዊ ሥራ ተቆጥበን የእግዚአብሔርን ውለታ የምናስብበት ቀን ነው፡፡ ሰው እረፍት ያስፈልገዋል፡፡ የሰንበት ቀንም የተፈጠረው ለዚህ ነው፡፡ (ዘዳ 5÷ 14)። ከሳምንቱ ሰባት ቀናት መካከል ለእረፍት የተቀደሰው የተባረከው ዕለት ሰንበት ብቻ ነው፡፡ ስለሌሎች ቀናት የተነገረው ‹‹ ያ መልካም እንደሆነ አየ››የተባለው ብቻ ነው፡፡ ሰንበትን ግን ባርኮታል ቀድሶታል፡፡ (ዘፍ 1፡12፣ 18፡ 20፣ 25፡31) በሐዲስ ኪዳን ለክርስቲያን ሁለት ሰንበት አለ ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜ) እና ሰንበተ ክርስቲያን(እሑድ) 1. ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜ) ጌታ ያረፈባት ለእስራኤል ዘሥጋ የታዘዘው ሰንበት ነው፡፡ ይህ ቀን እስራኤላውያንን እግዚአብሔር አምላክ ከግብፅ ባርነት ወደ እረፍት እንዳወጣቸው ያመለክታል፡፡(ዘዳ. 5-2-16) በእግዚአብሔር እና በህዝቡ መካከል ምልክት ነበረ። ሰንበትን አለማክበር ግን ከባድ ቅጣት ያስከትል ነበር፡፡ (ዘጸ 3፡ 17) ፣ (ሕዝ 20፡12) ፣ (ዘኁ 15፡32-36) ፈሪሳውያን በነበራቸው የተሳሳተ አመለካከት በሰንበት ቀን እንኳን መልካም ሥራን አይሰሩም ነበር፡፡ስለዚህም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተወቅሰዋል፡፡ (ማቴ 12፡14) ፣ (ሉቃ 4፡ 16) በዘመነ ሐዲስ የክርስቲያኖች የቀዳሚት ሰንበት አከባበር እንደ አይሁድ ለሰው የሚከብድ እንዳይሆን በፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 19 ላይ ተገልጿል፡፡ 2. ሰንበተ ክርስቲያን (እሑድ) እሑድ ማለት ‹‹አሐደ›› ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም የመጀመሪያ ማለት ነው፡፡ ይህቺ ዕለት በመጽሐፍ ቅዱስ ‹‹ከሳምንቱ በፊተኛው ቀን›› በመባል ትታወቃለች፡፡ ዮሐንስም በራዕዩ ‹‹የጌታ ቀን›› ያላት ናት (ራእይ 1፤10) ፡፡ ቅዱስ ያሬድም በድጓው ላይ ‹‹ዕለተ እግዚአብሔር›› የሚላት ዕለተ እሑድ ናት፡፡ ዕለተ እሑድ እንደ ሰንበት የሚከበርበት ምክንያቶች፡- - እግዚአብሔር ሥራውን የጀመረባት ለሥነፍጥረት መጀመሪያ ዕለተ (ጥንተ ዕለት) ናትና። - ዕለተ ሥጋዌ ናት፡፡ ጌታ የተፀነሰባትና እርቅ የተወጠነባት የፍሰሐ ቀን፡፡ - ዕለተ ትንሣኤ ናት፡፡ ጌታ ከሙታን ተለይቶ የተነሳባት ዕለት። - የቤተ/ክ የልደት ቅን ናት፡፡መንፈስ ቅዱስ ለሐዋሪያት የወረደባት ኃይልና ፅናትን ያኙባት ዕለት። -ጌታ በክበበ ትስብእት በግርማ መለኮት ዳግም በቅዱሳን መላእክቱ ታጅቦ በጌትነቱ ለፍርድ የሚመጣባት ታላቅ የፍርድ ቀን ናትና የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚካሄዱባት ዕለት ናት። (1ኛ ቆሮ 16፤1) -የሐዋሪያት ዘመንም በጤሮዓዳ ያሉ ክርስቲያኖች እሑድ ቀን ይሰበሰቡ ነበር። (የሐዋ. 20፤7) በቤተክርስቲያን ታሪክ ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ዕለተ እሑድ የክርስቲያኖች ሰንበት ናት በማለት ሥራ እንዳይሰራባት አዋጅ አስነግሮ ነበር፡፡ ምንም እንኳን ይህቺ ዕለት በሐዲስ ኪዳን መከበር የጀመረ ቢሆንም በብሉይ ኪዳን ከፋሲካ በፊት የሰንበት (የቀዳሚት) ማግስት በመባል በኩራት እና ቀዳሚያት የሚያቀርቡበት ቀን ነበር፡፡ (ራዕ 1፡10) በቀዳሚት ሰንበት ቅዱስ እግዚአብሔር ከሥራው ሁሉ አርፎ ሥጋዊ እረፍትን ለሰው እንዳስተማረ በእሑድ ቀን (በሰንበተ ክርስቲያን) በጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት የተገኘውን የዘላለማዊ የነፍስ ዕረፍት የምናስብበት ነው፡፡ (ዕብ 4፡1-10) መልካም እለተ ሰንበት😍
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
የሆነሽ ቅመም ነገር እንኳንስ አየሁሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የሥላሴ ልጅ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
👏👏👏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን ለሁላችን እማፍቅር ትጠብቅሽ😍
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግ ስለ ማይ ነገር ሰጣትው እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን አሜን በፆሎትቹ እስብኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ 🙏🙏 አልልልልልልልል🕊🌾🙏👏⛪️🌾🕊ዝማሬ መላአኽት ያስመዕልና ክቡራት አሓውትይ ፆሎትም በረኽትም ናይ ቅዱስን አባታትና ምስ ኩልትና ይኹን አሜን🙏❤🕊
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን ለቅድስት ሠንበት አደረሰን 👏 መምህር ተሥፋ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን 👏 እናዳምጥ ....
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
ወልደ የሚለውን አጥፊው
@fera1489
@fera1489 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምረትን ያብዛልን እኔ ግን በጣም ፈተናውስጥ ሆኜ መፆም መፀለይ መስገድ ክልክል አርጎኛል መምህር በማርያም ሳታልፈኝ እህተ ገብርኤል ብለክ በፀሎትክ አስበኝ ለምስክርነት መብቃት እፈልጋለሁ በጣም ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera ይቅርታ መምህር ኤዲት አድርጌአለሁ 👏
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚያስደስት 🕊የሚያሳዝን ገጠመኝ በጉጉት ነው ያዳመጥኩት የእናቴ የእመቤታችን ታምሩዋ ተነግሮ ተነግሮ መች ያልቃል ❤❤❤እመብርሃንን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል ፍቅሯ ይደርብን አሜን🙏❤❤ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።🙏🙏🙏🕊🕊
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@zeyedgebrezgabiher8855
@zeyedgebrezgabiher8855 Жыл бұрын
ኣደይ ማርያም ወድኪ ብዘክበረኪ መጠን ክብሪ ምስጋና ይብፃሕኪ
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ዋው የዛሬማ መምህርዬ የተለየ እፁብ እፁብ እፁብ ነው እሰይ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል በእውነት በጣም ደስ ይላል
@user-qb8ji1cf7x
@user-qb8ji1cf7x Жыл бұрын
የሚገርም ነው የእውነት በጣም ነው የሚገርመው የእመቤታችን ፍቅሯ እረድኤቷ ይደርብን እመቤቴ ሁላችንንም ትባርከን የእውነት እንኳንም እመ ብዙሀን ፈወሰችህ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችህ ወድማችን እህታችን የእውነት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ እመብዙሀን ትጠብቅሽ በቤቱ ያፅናችሁ መምህሬ እመ ብዙሀን ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ❤❤❤❤❤✝️✝️💒💒💒💒
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
ቅዱለ ኡራኤል መልኣክ ኣአሙራችን ክፈትልን ኣሁን መግባቴ ነው ገባ ገባ አንበል ኣብረን አንማማር
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ የኔ እህት
@frehiwet4437
@frehiwet4437 Жыл бұрын
ዝሓፍተይ❤️ ❤️❤️💐💐💐💐💐ብጣዕሚ ኮሪዐልኪ ኣምበሳ እግዚአብሔር ስጋብ መጨረሽታ የጽንዕኪ መምራችን ደግሞ እናመስግን ኣለን🙏🙏💐 ።ነዓና ትምህቲ ዝኣበየና ከኣ ኣምሮና ይክፈተልና ኣምላክና🙏🙏🙏
@rackygalerey
@rackygalerey Жыл бұрын
መምህር አንካን ቤሰላም መጣህ ሓፍትና ከኣ ኣምላኽ ንዓኪ ጸግኡ የብዝሓልኪ ን ሓውና ከኣ ጸግኡ የብዝሓልካ አሜን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እማአምላክ ክብር ምስጋና ይደረስሽ እናቴ እመቤቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል መምራችን ቃለህወት ያሰማልን 💚💛❤️
@yohannestekle4264
@yohannestekle4264 Жыл бұрын
አግዚኣቢሀር ይመስገን ድንግል ማርያም የያዘ ኣያፍርም አህታችን ጸጋ በረከቱ ያብዛላት መምሀር አድሚ ይስትህ ዘርህ ይባረክ ኣመን
@Tube-nf6pu
@Tube-nf6pu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይገባት በእውነት እንባዬን መቆ ነው ያቃተኝ ሲያሰደስት እመቤቴ ሁላችንም ፈውስ አደልጊልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fgggggyy8299
@fgggggyy8299 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ
@kntattube7324
@kntattube7324 Жыл бұрын
እመቤታችን ስምሽ የተመሰገነ ይሁን እናቴ እመቤቴ የኔ የጭንቅ አማላጅ የየቤታችንን ቁስል ፈውሽልን ምልጃሽ በህይወታችን ሁሉ ይሁንልን በረከትህ ይደርብን ወንድማችን እህቴ እግዚአብሔር ለበለጠ ጸጋ ያዘጋጅሽ
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት በደስታ አለቀስኩ እህቴ የ አንቺን አይምሮ የከፈተ ጌታ የእኔንም እንዲከፍትልኝ ወለተ ማርያም ብለሽ አስቢኝ
@user-gm9ju4le9g
@user-gm9ju4le9g Жыл бұрын
Good morning Memher Tesfay የአማርኛ እጥረት አለኝ ልክ እንደዚህ ልጅ ነን my family is orthodox ናቸው እነ ግን ከጐደነቸ ሄደ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ህጀ የቁዴ ቀርባ ትምህርተ ጨረስኩ ሰላም ንዓኪ የማርም, ጸሎት ሀይማኖት ጨርሰ ቅዱስ ቄርባ ይወሰድ ነበርኩ my family ግን አንድ ነው የምመሰላቸው ያንተ ትምህርተ ሰካታተል ልይነቴ አወቀ ትምህርተ ተከታ ነኙ 1 year በላ አድርገለሆ በጣም ነው የጠቀመኝ ያንተ ኣባት ነብስ ተሌፎን ደውየ ንስሐ ከብቻለሁ ሰለ ትምህርተ በጣም ያመሰግነለሁ Thanks very much God bless you 🙏
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እውነት ነው የቅዳሴ ስርአት ከክርስቶስ ቤተልሄም መግባት እስከ እርገት ድረስ ነው። አባቶች መጨረሻ ላይ እሚባርኩት የጌታችን እርገት ላይ እጁን ዘርግቶ የባረከበት ነው ። አስቀድሰን በተቻለ መጠን የመጨረሻ ቡራኬ ማግኘት ጥሩ ነው
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 Жыл бұрын
የእመቤቴ ታምር የማያልቅ ነው ፍቅሯ በሁላችን ላይ ይደር ተመስገን
@Ale-tn1kw
@Ale-tn1kw Жыл бұрын
የእግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቅድስትን ድንግል ማርያምን ያመነ የለመነ የለመነውን አያጣም። የዋህ እናት ናት ያለችን። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብድቅ እፁብድቅ እፁብድቅ ነው የመቤታችን ስራ ግሩም ነው ተመስገን እልልል እልልል እልልል በእውነት የህታችን ብረከት ይደርብን መምህራችን በእውነት ቃለህውትን ያሰማልን አሜን
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d Ай бұрын
ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል የእመቤታችን ታአምር ስሰማ ውስጥ በደስታ ይዘላል ❤ተመስገን በእውነት ❤❤
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ቅናሁ😢የታደለች ልጅ በረከትሸ ይደረብኝ እባክሸ የጌታዬ እናት እማ ፍቅር እናቴ የልቤ መሻት ፈፀምልኝ
@user-hx2jk8vm5e
@user-hx2jk8vm5e Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንክን ጨምሮ ይስጥህ 🙏🙏
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ሰለ ኩሉ ነገር ።እግዚአብሔር አምላኽ እኳ ዝስአኖ ነገር ይለን ። ንዝአሚን ኩሉ ይኽእል ኢዩ ቃሉ ኢዩ ።የእመቤታችን ቅድስቲ ድንግል ማርያምን ናይ ቅዱሳን መልእኽትን ጻዲቃን ሰማእታትን ደናግልን መሎኮሳትን በረከቶምን ረዲኤቶምን ፍቅሪ ጣዕሞም ምስ ኩላትና ህዝቢ ክርስቲየን ይሕደረና።ተመስገን ሰለ ኩሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን 💒✝️🙌🛐🙏🏾✨🕯️♥️💛🤍🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሸአመተ ኑሩልን አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል የእማ ፍቅር በረከት ይደርብን እህታችን እውነት ምን አይነት ትትና ደሞስ መታደልነው በቤቱ ያጥናሸ በእውነት ❤❤❤❤❤
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን !!
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እመብርሃን የተመሰገነች ትሁን
@kassaneshargawu498
@kassaneshargawu498 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ስራ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወለላይቱ እመቤት ክብር ምስጋና ይገባሻል
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ፣ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q Жыл бұрын
ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እህታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቹ❤
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷 በጣም ነው የተደሰትኩት ጀግና ሴት :: ለመዝሙሩ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፍሬ ነገሩ ደሞ የ ኣቡነ ኣረጋዊ እና የሙሽራው ገብረ ክርስቶስ አባቶቻችን ተጋድሎ ለክርስቶስ ለወንጌል ዘመናቸው በሙሉ ለእግዚኣብሄር እንደሰጡ ነው እምነግረን እና እኔም አማርኛ የቻልኩት በስብከት ማዳመጥ ብቻ ነው አሁን ላይ በደምብ ነው እምረዳው የቤተ ክርስትያናችን ዘይቤ እና ላዛ ማለት ነው እግዚኣብሄር ያስተምራል እንዲያውም መጠንከር አለብኝ :: ኣመሰኛለው ሰላም ለዓለም ሙሉ ይስጠን ፈጣርያችን🙏🙏🙏
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን የመምህር ፍሬዎች ደስ የሚል ገጠመኝ እመብርሃን የማታሳፍረው እናታችን ለኛም ትድረስልን። ንጽሁ ልጄ እና እህቴ በጸሎታቹህ ኣሱቡኝ ዮርዳኖስ።
@emebetkora9326
@emebetkora9326 Жыл бұрын
መምህር እግዚያብሄር ይባርክክ የመብርሀን ስራ ድቅ ነው እህታችንም እግዚያብሄር ይስጣት የሰው ህይወት መቀየር ቀላል አይደለሞ እመብርሀን ትጠብቅሽ በፀሎት አስቢኝ ወለተጎርጊስ እባላለሁ ።
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል መምህርዬ ❤😍 ለእህቾቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ👏👏 💒💒💒💒💒
@Orthodoxtewahedo12
@Orthodoxtewahedo12 Жыл бұрын
ወንድሜ መምህር ተሰፋዬ እንኳአን በሰላም መጣህ የምታስተምረን በጣም ጠቅሞናል እምላክ በእድሜ በጤና የጠብቅህ ዘሮችህ ይባረኩ የሰራሀዉ ይባረክ እባክህ መፅሀፎችን የምናገኝበትን ጠቁመን
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
4ቱም መጽሐፎቼ በቢሮዬ አሉ 0940304139
@tirhasbokretsion1234
@tirhasbokretsion1234 Жыл бұрын
ቃህወት የስማዓልና መምህር ተስፋየ ሓውና እባክሽ ነዛ ሓብትና እንድትቀርብ ሞክር
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 2 ай бұрын
እልልልልልል እመቤቴ አንተን የፈወሰች ከደወ ስጋ እኔንም ከነፍስ ደዊ ትፈውሰኝ እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ጅማሬሽን ሳይሆን ፍጻሜሽን ያሳምርልን አንተንም ወድማችን በቤቱ ያጽናህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤
@ganett1236
@ganett1236 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተአምር ነው እመብርሃን የኛ እናት አንችን ተማምኖ አንችን ተማጽኖ ለምኖ ማን አፍሮ ያውቃል መምህራችን ይሔን ተዓምር እንድንሰማ ስላደረግከን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ዝማሬ ለዘመሩን እህቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abogedam3868
@abogedam3868 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ስለ ኩሉ ነገር እግዛኣቢሄር ይመስገን
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በእርሷ ላይ ሆኖ ይህን ድንቅ ስራ ለሰራ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@user-vl3mk9ff3d
@user-vl3mk9ff3d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ የ ገታዬ እናት ኣይሙሮዬ ክፍትልኝ ኣሜን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ከትላንት ጀምሬ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ማማዬ የኪዳነ ምህረት ልጅ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሰሽ ለእለተ ሰንበት እህትዋዬ የማከብርሽ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ማራኪዬ የኔ መልካም እህት🥰
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ተአምራት አደረገች እናታችን እማ እመቤቴ አሁነም በምልጃዋ አትለየዉ ይህን እድንማርበት የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
ለህቶቻችን አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 Жыл бұрын
ወይመታደል ተባረኪ እህቴ አንተ የተለየህ ነህ ተባረክ
@salmgetachew612
@salmgetachew612 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔን የሚያስጨንቀኝ መንፈስ ከኔ እንዴት ላላቅቀው ያንተን ትምህርቶች የአባታችን መላእከ መንክራት ግርማን ትምህርት በጣምምም ነው እምወደው እያለቀስኩ ነው እምማረው ግን ትልቁ ነገር ተግባር ላይ 0 ነኝ😥😥😥😥😥😥😥😥 ድግል ማርያም እባክሽ እርጂኝ እላለሁ በጣም ተጨንቄያለሁ እባክህ እርዳኝ በእመብርሃን ጤናየ ተቃወሰ ያለሁ በሰው ሀገር ወለተ ስላሴ ብለህ ፀልይልኝ
@maydamayda1240
@maydamayda1240 Жыл бұрын
Ayzosh Fetari yasbsh. Ayzoni berchi
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እህቴ ከመንፈስ ለመላቀቅ ብለሽ አትስገጅ አትጸልይ መጀመሪያ ጽድቁን እና መንገዱን ፈልጉ ይላል ቅዱስ ቃሉ እኔ 3አመት ስፀልይ መንፈስ ለመላቀቅ የሰገድ በጣም ብዙ አመት አደረኩ ግን ለውጥ የለም አማራለሁ መስገድና መጾም ያቅሜ ያደረኩ እያልኩ ነው ሳማርር የኖርኩ ግን አሁን ሲገባኝ ኔብሴን ፈጣሪ አትርፍልኝ ብየ ነው የምለምን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
አቤት መታደል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይገርማን እኔ በግእዝ ቁጥር አላውቅም 😥 ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ አይእምሮየን ክፈትልኝ ድዝዝ ያልኩ እፍ እኔስ
@zewdhabte6585
@zewdhabte6585 Жыл бұрын
መምህር ዛሬ የሰማሁት ወንጌልን በምሳሌ ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
እመብርሃን ከነልጃ ክብር ምስጋና በውነት በጣም መታደል ነው እውነተኛውን ህይወት ከፈጣሪጋር ሰጠችው በውነት በረከትሽ ይደርብን። እኔ አነበዋለው ግን እየረሳው ነው ብቻ እመብርሃን አይምሮዬን ክፈችልኝ
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
እማምላክ ለሱ የደረሰች ለኔም ለቤተሰቦቸም ትድረስልኝ አሜን እማ ፍቅር እዉነትም ፍቅር ናት እማ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@fasikayemikaellji432
@fasikayemikaellji432 Жыл бұрын
መምህር በእውነት ጌታ አምላክ መደሀኒ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዕረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፣መምሕር እህተ ሚካኤል እያልህ በፀሎት አስበኝ--መምህር ስለመናፍስት የምታስተምረው ነገር በእኔ ላይ ይታያል ይሁን እንጂ ጌታ አምላክ ልዑል እግዚአብሔርን ብዙ ጊዜ ስጠይቀው ወዲያውኑ ይመልስልኛል፣ያስደስተኛል፣ግን ይኸን ርኩስ መንፈስ አውጣልኝ ብዬ በተደጋጋሚ ጊዜ ነገርኩት ግን አልወጣልኝም መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ አመሠግናለሁ✝️🙌🙏
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
መምሕር በእውነት ባንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን አምላክ ክብር ይግባው ለእሱ የደረሰች እማ ፍቅር የአኛንም ችግር ቋጠሮ ትፍታልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ላንተ የደረስች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ይህን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@user-ht3ff3ds2o
@user-ht3ff3ds2o 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልል በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የግዚአብሄር ድቅ ስራን ተመለከትን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ይህን ላደረገው እመቤታችን ክብር ምስጋና ይገባታልየጌታዬ እናት እወድሻለው እምዬ
@selampomi5739
@selampomi5739 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ እመ አምላክ ምን ብዬ ስራሽን ልግለፀው። ብቻ ሁሌም ስራሽ በህይወታችን ይገለጥ። በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው እህታችንን ለበለጠ ነገር ያብቃት።
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ውይ መጨረሻላይ የልጁን ድቅ ስራ የእመቤታችንን ስሰማ እንኳን እሷ ያስተማረችው ቀርቶ እኔ እዴት እደተደሰትሁ ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ይሁንልን በጣም ደስስስስ ይላል እማምላክ እናቴ ክብር ምስጋና ውዳሴ ይድረስሽ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ልኩን የእመቤቴ አገልጋይ መሆን መመረጥ ነው
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጡታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ድንቅ ነው ክብር ለአዶናይ እናት እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ
@estifanosgebrehiwot5303
@estifanosgebrehiwot5303 Жыл бұрын
እግዚኣቢሄር ይመስገን ደስስ ይላል ብፍጹም ገድሊ ብፍጹም ብህትውናን ንእግዚኣቢሄር ዘገልገሉ ቅዱሳን ኣረጋውን ገብረክርስቶስን 14 ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና የሕዋት
@classicphone5908
@classicphone5908 2 ай бұрын
Egizbihere Yemesegn selwlm gngir dengil Maryam kibe yegbahsal❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏QaLeywt ysmalen Memerchn 💙❤️🌿🙏🙏🙏
@kisanethadgu5786
@kisanethadgu5786 Жыл бұрын
የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስራ ድንቅ ነው ሁሉ ነገር ተመስገን ኣምላክ
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y Жыл бұрын
በውነት ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለህታችን ፀጋውን ያብዛላት ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራን
@lishamemrulishanemru2889
@lishamemrulishanemru2889 Жыл бұрын
አዎ መሜህር እኔ ወሎየ ነኝ አሁንም አማራ ነህ አስላም ነህ ብለው ነው የሚጠይቁት
@amenamen254
@amenamen254 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንልን አሜንአሜንአሜን
@user-mj8nd4px1i
@user-mj8nd4px1i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔራሱ አቃለሑ እናትየዋ ባልስታገባ ሰለመች እና ሲወልዱ ልጁ ሲያድግ የሙስሊም ስጋ አልበላም ይላል በስተመጨረሻ እግዚአብሔር ፈቅድ ተጠመቁ ክርስትናን ተቀበሉ ስራው ድቅነዉ የእግዚአብሔር
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ዛሬም ተመስገን ጌታየ ስራህን ድንቅ ነው
@branch100
@branch100 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድግል መሪየም ልጂ እየሱሱ ክሪስቶስ ክብሪነ መስገነ ይገበወል🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹
@KedsteMurael-du8ox
@KedsteMurael-du8ox 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ❤መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😊
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመሥገን የቅድሥት ድንግል ማርያም እረድኤት በረከቷ አይለየኝ
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመብርሃን ስለቷን ሰማቻት የተማረ ፍሬው እንዲ ይታያል መታደል ነው ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ew4uf1zk6v
@user-ew4uf1zk6v Жыл бұрын
ስለ ጭንቅ አማላጇ ብላችሁ።በጣም እየተፈተንኩ ያለሁ ወንድማችሁ ነኝ።ወልደ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ።
@user-kr7zv2sh4e
@user-kr7zv2sh4e Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ታስብህ
@user-jd8en4nz2c
@user-jd8en4nz2c Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ፀሎትዋ ከሁላችን ይሁን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ትክክል አረብ ሀገርም መተዉ ሀይማኖት የሚቀይሩት እነሱ ናቸዉ በእነሱ ሌላዉ እንደነሱ እየመሰልናቸዉ ብዙ ኢትዮጵያ እዚ እናሰልማለን ለምን ብለዉ ብዙ የጠየቁኝ አሉ ።
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው
@abrahammichael1578
@abrahammichael1578 Жыл бұрын
ብጣም ደስ ይላል የእመኑር ድንቅ ስርህዋ
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
እህታችን በረከትሽ ለእኛም ይድረሰን ብዙ ተማርንብሽ
@tigtig3947
@tigtig3947 Жыл бұрын
እመቤቴ የኛንም መጨረሻ ታሳምርልን ።እኔም በስደት ሁኘ የግራ እግሬ ሰልቶ መቀሳቀስ አልችልም ነበር ሀኪም ቤት ሂጀ መርፌ ስወጋ ጭራሽ ሰለተ ሽንት ቤት እንኳን መሄድ አልችልም ነበር ከእለታት አንድ ቀን ተጎትቸ ከውጭ ወጥቸ ምሽት ነበር ምነው ቤት ውስጥ ሁኘ አላየሽኝም ብየ አመብርሀንን ብዙ አለቀስኩ መተኛትም አልችልም ነበር ከዛማ ብዙ እንባ ስለወጣኝ ተኛሁ ስነሳ ምንም ነገር የለም ፍፁም ጤነኛ ነኝ ።ለሰው አላወራም ምክንያቱም አያምኑም ብየ ስለማስብ ።ዳንኩ ብየ እየሮጥኩ ስሄድ አሰሪየ ድሮስ መቸ ታመሽ ውሸታም ወደ አገርሽ መሄድ ፈልገሽ እንጂ ስትለኝ ዝም
@bzuyesharoni5694
@bzuyesharoni5694 Жыл бұрын
ሰለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ ሲል እመቤቴ ድንግልማርያም በቤቱ ታፃናህ ቃለህይዉትን ያሰማልን መምህራችን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን💖🙏🙏🕊💒🙏🙏🙏
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ምስክርነት ነው እውነት መጨረሻቸውን እግዚአብሔር ያሳምርልን ፓትርያሪክ የሚሆን የተቀደሰ ልጅ ይሰጥሽ
@saraa242
@saraa242 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስየምል ገጠመኝ ነዉ መምህር ፀጋዉን ያብዛልን ቤተሠባቸ በፆለት አስቡን ወልተ መድህን ወልደ ሩፍኤል ወልደ ገብርኤል
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 Жыл бұрын
አግዚመአብሄር ይመስገን ለሁሉነገር አመብርሃን ለኝም ትድረስልን🙏🙏🙏
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በአንተላይ አድሮ ያስተማረን ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይባርካት ፀሎቷን የሰማቻት እማምላክ የኛንም ልመናችንን ትስማልን
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h Жыл бұрын
በእውነት የእመቤታችን ስራ እጹብ ድንቅ ነው እህታችን ምንኛ የተመረጠሽ ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችሁ እመቤቴ ለለመኗት ለቀረቧት በጣም ቅርብ ናት በህይወቴ ብዙ ነገር ተደረጎልኛል እግዚአብሔር ይመሥገን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእመ አመላክ ስራ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ የሰማነው ለፍሬ ለበረከት ያብቃልን አሜን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
መጥተናል የኔ ውድ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
@@selam801 ላይክ ሼር እያረጋቹ ስትገቡ ምእመናን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
@@selam801እንዃን ደና መጣሽ የኔ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
@@selam801 የመምህር የመዝሙር ቤቱ ይሆናል ቅዳሜ እስኪ ንገሩኝ ወድሜ ልልከውነው እዲገዛልኝ የፀሎት መፀሐፍ መቁጠሪያ አለ ቅዳሜና እሁድ ሌላው እረፍት የለውም ለዛ ተባበሩኝ
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
መጥተናል ኤፍታህየ
@Asmi715
@Asmi715 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Жыл бұрын
እሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜውበጤናው፣ያኑርልን፣እህት፣ወንድሜን፣በቤቱ፣ያፅናልን
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ከዚህ በለይ እንድታገለግሊ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከኮንቱ ይዳሴም ይጠብቅሽ ወንድማችንም በስጋ ታምህ ለንፍስህ መዳን ምክንያት ሆነህ
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 94 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 23 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
"ዖዝያን" ሲሞት  ሞገስ ባገኝ በካናዳ ካልጋሪ  ልዩ ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 657#subescribe_now ትዉልድ ይዳን
39:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 14 М.
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
Ավետարան ըստ Ղուկասի
3:26:29
Arman Manukyan
Рет қаралды 338 М.
244 B (2ኛ ክፍል )  ሙታን ሳቢዋ የሴት ደብተራ
2:50:48
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 65 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 94 МЛН