Aba Tesfasilassie Moges`` The Lost Books ``

  Рет қаралды 72,274

Birhanesilassie Tube

Birhanesilassie Tube

6 жыл бұрын

Aba Tesfasilassie በተለይ ስለ ፊደላት ከ A - Z ያሉ ሁሉም ከኢትዮጵያዉያን የተወሰዱ ናቸዉ ይሉናል ፡፡ መታየት ያለበት አስገራሚ ትምህርት ከ አባ ተስፋስላሴ ሞገስ

Пікірлер: 189
@user-qh9hq9ym3r
@user-qh9hq9ym3r 4 жыл бұрын
እኚ አባት የመሰሉ አባቶችን መጠጋት ሲቻል ከነ ጁአር ጋር የሚለጠፉ አባቶች ሞራል ይነካሉ ።አባታችን በረከት ይደርብን
@user-kg9df6yl1f
@user-kg9df6yl1f 5 жыл бұрын
"ማወቅ ኩነኔ ነው! አለማወቅ ጽድቅ ነው!!! "ማወቅ ለመኖር እንቅፋት" ነው ያሉት ውስጤ ገብቷል!!!"ነፍስዎን ይማረው አልልም። ዉሃ ሽቅብ አይፈስምና! በረከትዎ ግን ይድረሰን!!!
@yetmworkzena8775
@yetmworkzena8775 4 ай бұрын
ሰው እንዲህ ሙሉ ዕውቀት በተጨባጭ ሲኖረው መታደል እና ከእግዚአብሔር ነው በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@user-db5ib6zd8z
@user-db5ib6zd8z 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኝህን አባት የት ደብቀዋቸው ነበር ቤተክህነቱ ይህን ሁሉ እውቀት ይዘው በህይወት የሉም አያሳዝንም አለመታደል ነው ማንስ ታማኝ ሰው ነው ይህንን ቤትመፃህፍት ተረክቦ ለትውልድ የሚያስተላልፍ ኡፍፍ አይ ኢትዮጵያ ስንቱን አዋቂ አጣሽ እባካችሁ በእግዚአብሔር ይህን ቪድዮ የቀረስከው ሰው እባክህ አደራህን እንደ አይንህ ጠብቅልን አስጠብቅልን አባታችን ነብሶትን በገነት ያኑርልን
@abrehammemeye4999
@abrehammemeye4999 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚባለውኮ ዝምብሎ አይደለም ቤተክህነት አልሽው(ከው) የወያኔ የቀኝ እጅ የቤተክርስቲያኗን ገንዘብ የበዘበዙ እነዚህን ቤተክህነት ለማለት አልደፍርም ያው በቤተመንግስት ትዕዛዝ ስለሚሰሩ የቤተመንግሥቱ አሽከሮች ማለቱ ሳይሻል አይቀርም ለማንኛውም አሁን ኢትዮጵያ ሰዓት ነው ማንም ምንም የማይመልሰው የእግዚአብሔር ሀይል ያለበት መነሳት ላይ ነች የትንሳኤዋ በረከት ተካፋይ እንድንሆን መድሃኒአለም ይፍቀድልን
@user-db5ib6zd8z
@user-db5ib6zd8z 5 жыл бұрын
Abreham Memeye እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ግን ውስጤ ተቃጠለ እኝህን አባት ማጣታችን እኔስ ለራሴ ነው ያለቀስኩት አዎ እውነትክን ነው ወንድሜ አብረሃም ብቻ እባክህ በቻልከው መጠን ኢትዮጵያን አስባት💚💛❤️🙏
@Wise888
@Wise888 4 жыл бұрын
Berektwo yederbin new yemibale.
@Wise888
@Wise888 4 жыл бұрын
@@abrehammemeye4999 amen yanen yemiyayut yedemiren Amlakachen.
@haimanotneguse2208
@haimanotneguse2208 6 ай бұрын
አባ ተስፋን የማዉቃቸዉ በዴክ ፊልም በሚታይበት ጊዜ ነዉ በአካል ያገኘኋቸዉ ጎፋ ገብርኤል እና አራት ኪሎ መኖሪያ ቤታቸዉ ነዉ እንደዋዛ ስለማይዋሹ ብቻ እንደተዘጋባቸዉ አለፉ ።
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ኡፍፍ አባቴ እኔ ማረባው ተቀምጪ አባቴ እርሶ ሞቱ ዊ እስገዛሬ አለማወቆት ትውልዱ እርሶ መሆን ነበሮቦት ያገር መሪ መሆን ያላቦታ በረከቶ ይደርብን ኡፍፍፍ አህ አገሬ ቅድስት አገር ያለ ምክንያት አይደለም አርባ ጊዜ እጆቶ ወደ እግዚያብሄሥ ትዘረጋለች ሚለው ኡፍፍፍ መዳህለም ማስተዋል ይስጠን
@tube-jy6zk
@tube-jy6zk 5 жыл бұрын
እድህ ያሉ አባት ነፍስ ይማር አይባልም አባታችን በረከትወ ይደርብን በውኑ እምየ ኢትዪጲያ ትልቅ ሰው አጣች
@fanayetaye5184
@fanayetaye5184 5 жыл бұрын
Ewnet new Ye Abatachin Bereketachew yderbn !
@wondemumelsamo3827
@wondemumelsamo3827 5 жыл бұрын
አባቴ ሆይ እጅግ የረቀቀ እና ሰፊ ሚስጢር ስለሆነ እንደ ታዓምረ ማርያም ደጋግሜ እየሰማው ነው ። በመንፈሶዎ ልጆቾዎን ሁላችንንም ይባርኩን ።አሜን።
@moges8843
@moges8843 5 жыл бұрын
እኔ የማርባው ቀፎ የሆንኩት እያለሁ እንዴት የዚህ ሁሉ እውቀት አባት ይሙቱ! ምናለ የዚህ ከማይረባ ትውልድ በሙሉ እድሜ ተጨምሮላቸው ቢኖሩና ኢትዮጵያዊ ነታችን በተመለሰ ውይይይ! መቃጠል ብቻ ምን ይባላል እግዚአብሔር ያለው ሆነ
@zufangirma5472
@zufangirma5472 5 жыл бұрын
Wow amazing...God
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 жыл бұрын
እውቀት አብሮ ተቀበረ ።ያሳዝናል
@orthodoxtewahidoethiopia1384
@orthodoxtewahidoethiopia1384 4 жыл бұрын
Ende Midrawiw Yasazinal! Mesirat Yalebachewn Asawkewn,Yetechalachewn Adrgew Wede Marefiyachew Hedu enji Almotum, Yesew Lij Mote Yeminilew Ye DINGIL LIJ KEFEREDEBIN Behwala New.
@gena15
@gena15 5 жыл бұрын
አባ ተስፋሥላሴ እግዚአብሔር ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን ምነው ቀደም ብዬ ባውቅሆት ኖሮ::
@dasashadunyaw6990
@dasashadunyaw6990 5 жыл бұрын
እዉነተኛ አባት አጣን በጣም ያሳዝናል ህልማቸውን ሳያሳኩ በመህዳቸዉ በጣም ያሳዝናል ሁሉም የተ ነገሩት ነገር ሁሉ እዉነት ነዉ አሁንም እናት ሀገር እግዚአብሔር ቀን ይምጣልሸ
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ ያሉት አባቶች አብዛልን እኔ አላውቃቸውም አሁን ነው ያወቅኃቸው አባታችን በረከትሁ ይደርብን እትዮጵያ ትልቅ ስው አጣች
@meronbirgu7148
@meronbirgu7148 3 ай бұрын
I respect u gen ye Ethiopia Catholic biba ale eko tadaye yeCatholic astemero eko Ethiopia kemeder gese yeteafa aylem ....ye Ethiopia catholic ye ethiopia Muslim ye ethiopia protestant ayble ma maltwate betam yasizenale becha andandy betam new germe yemilgne የ ዓለም ሕዘብ ሁሉ ፈጠሪ እግዚአብሔርን እንዲወድ እንዲያመሰግኑ እንደመመኘት አኔ እበልጣለሁ አኔ እበልጣለሁ እግዚአብሔር ይህን የሚወደው አይመስለኝም ብቻ የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ትህትናን ለሁላችንም ይስጠን being an Ethiopian and religion is absolutely different thing
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 5 жыл бұрын
የአባታችን በርከታቸው ይደርብን አሜን የአባቶቻችን አምላክ ኢትዮጽያን ይጠብቅልን
@meseretgetachew4335
@meseretgetachew4335 5 жыл бұрын
አትዩጰያ እንደዚህ አይነት አባት ነው የሚያስፈልጋት የሚያሳዝነው ግን የሚተካቸው አለመኖሩ ነው አባታችን ነብስ ይማርልን
@tigistechernetetigistecher1565
@tigistechernetetigistecher1565 5 жыл бұрын
ነፍሥ ይማር አባታችን መቼም ጥሩ ጥሩ ሠዎችን እያጣነውና አምላክ ሆይ እድሚያችንን ለንሠሀ እዲሆን በምህረት እርዳን
@negesthailu5999
@negesthailu5999 5 жыл бұрын
ባጣም ያሳዝናል ቤተክነት እርስወን ሳያቁ ሳዪጠቀሙበት እርፉ ኢትዮጵያን ትልቅ ስው አጣች እእግዚአብሔር ነቭስወን በገነትያኑሩወት
@mimizewudu8989
@mimizewudu8989 3 жыл бұрын
Hulem yehin bayew kutir wuste behazen bendet bekuchit enbayen mekotater yakitegnal yemiredachew, yemirekebachew atew alefu aba bereketo yiderbin😭😭😭😭😭
@hulumbegizew3069
@hulumbegizew3069 5 жыл бұрын
My God! It is unblievevable we have never heard such wonderful story. totally i am blind. Wow !!!!!!
@user-zl9lh8fg5d
@user-zl9lh8fg5d 5 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን አሜን ህተ ማርያምግን እጅጉን እድለኛናት እኝህን አባት በእግዚያብሄር እርዳተ የቀበረቻቸው በረከታቸው ይድረሰኝ አሜን
@user-ve2jz4be9j
@user-ve2jz4be9j 4 жыл бұрын
አሜን እህተማርያም ጀግና ነች
@liyanaprince2388
@liyanaprince2388 2 жыл бұрын
A copy and Post by Yonas Molla Part 3 ሌላው የሳበኝ "ቀብሩንም ልደርስ አልቻልኩም። ብዙ ውጣ ውረድ ነበረ ወደዚህ ለመምጣት። እሳቸው እዚህ እንዳይቀበሩ ብዙ ትግል ነበረ። እመቤታችን በምትሰጠኝ መመሪያ መሰረት አሳውቄ፣ ከመኖሪያ ቤታቸው በስንት ሰዓት መውጣት እንዳለባቸው በነገረችኝ መሰረት በዚያ መልኩ ተነግሮ..." ትላለች። ደጋግማ እንደምትለውም የፍቃድ ወረቀት ከሲኖዶስ ይዛ ነበር። ታዲያ ውጣ ውረዱ ጋ ምን አገናኘው ቀብር አለመገኘቷ? አላስወጣም ብለዋት ነው እንዳይባል ለ2 ሰዓት ተቀጥሮ በሌሊት 11 ሰዓት ሰው በተኛበት ነው አስከሬን ይዛ የወጣችው። እንዴት ቀብር ሳትገኝ ቀረች? አስከሬን ደብቆ ሌላው ምዕመን ሳይሰማ (ለ2 ሰዐት ተቀጥሮ በ11 ሰዓት) ለምን አስፈለገ?
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 5 жыл бұрын
እንዲህ ያሉ አባቶች ናቸው ለኢትዮጽያ የሚጠቅሙት
@ruthmime73
@ruthmime73 5 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብኝ። ኢትዮጵያ ትልቅ አባት ነው ያጣችው።😭😭😭
@ethiopiaorthodox5645
@ethiopiaorthodox5645 5 жыл бұрын
ዓለምን ያሰለጠነች ኢትዮ እሷ ግን እስካሁን እንደ ተኮረጀች እንኳን አውቆ የሚያስከብርላት ያጣች። አባ ነፍሰዎትን ይማር
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 5 жыл бұрын
አቤት እግዚኦ እርስዎን የመሰሉ አባት እስካሁን ህዝብ አያቃቸውም ወይኔ አንጀቴ እየተቃጠለ ነው የሰማሁአቸው አልጠገብኳቸውም ደግሜ እየሰማሁአቸው ነው
@bizuayehutebeje8197
@bizuayehutebeje8197 5 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን የድንግል ልጅ እንደነዚ ያሉ አባቶችን አያሳጣን
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 жыл бұрын
እውነትፀጋያላቸውትልቅአባት፡ናቸው፡አባታችን፡በረከታቸው፡ይደርብን
@Wise888
@Wise888 4 жыл бұрын
Amen
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 5 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃል ሕይወትያስማልን አባታችን በአጸደ ገነት ያኖርልን በረከታቾው ከሁላችን ይደር
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
ወይኔ አባቴ እኝን የመሰለ አባት ነው ያጣነው አባታችን በረከቶ ይደርብን እርሶ ነፍስ ይማር አይባልም በረከቶ ይደርብን
@user-kg9df6yl1f
@user-kg9df6yl1f 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን የምን አይነት ጥበብ ባለቤቶች እንደነበርን እዩት!ስሙት!!!
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን ትልቅ ስው አጣን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ስራዎት ለዘላለም ይኖራል🕊️🕊️📚📚📚💐💐💐📖📖💚💛❤️💚💛❤️ አደራ የቅዱስ ሚካኤል ማህበር አላቸው የመንፈስ ልጆች አደራ የአባታችንን አደራ እስከዳርየ ብዙ አስታመሻቸዋል እህታችን በረከታቸው ይደርብሽና መፅሐፋቸውን አደራ ጠብቁ ማንም እንዳያታላችሁ ቃላችሁን ጠብቁ እርሶን ይህን ክፉ ዘመን ሳያዩ ኢትዮጵያ ብለው ተወልደው ኢትዮጵያ ብለው አረፉ እርሶ ተጋድሎትን ጨርስዋል ቤተክህነት ቢያሳድዶትም እመብርሃን አልተዎቾትም በረከቶ ይደርብን እህህህ እኒህን የመስሉ አባት መደበቅ ምን ይባላል ዋንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት ስላቀረብክልን አቤት ጭንቅላት ይሄን ሁሉ መፅሐፍ የፃፉ ብቸኛ አባት አቤት እውቀት ወዮ ሃገሬ መጨረሻሺ ለአውሬ መንግስት ሆነ አብይ ተመረጠ ሲባል አልቅስዋል ስቅስቅ ብለው ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው አሉ የተዋህዶ ጠላት ነው የነጮች አሽከር ነው ወገኔ ንቁ አውሬው ሊውጣችሁ ተነስቷልና ምዕመን ስማዕት ለመሆን ተዘጋጁ ይሄ ይሆን ዘንድ ግድ ነው ብለዋል ብዙ ተዋህዶን የማይወክሉ አባቶች አሉን ነገርግን እግዚአብሔር አንድ ታናሽ ስው የማይጠብቁት ስው ያስነሳል በዛ ታናሽ ስው የኢትዮጵያን ትንሳኤ ይታያል ጊዜው ቅርብ ነው ብለዋል ለጊዜው ግን የኣብይ መሾም ለክፉ ህዝብ ክፉ መንግስት ይመጣልና ብዙ የነበሩ ታሪኮችን እንደሚያፋልስ ግብረስዶም 666 እንደሆነ ነበር ያስሙን በኃጢአታችን ነው አባቴ ስዎች ይወዱታል እሱ ግን ይክዳቸዋል በአፉ ኢትዮጵያ እያለ በልቡ ግን ሃገር ሻጭ ነው ብለዋል አይ ጭንቅላት በሳይንስ በመንፈሳዊ ሁሉንም ያደሎት አባቴ ይህንን ቅርስ ነጭ እንዳይወስድብን ራሱን የቻለ የመፅሐፍ መደብር ያስፈልገዋል እንኳን አርፈው እንዲያውም መፅሐፎትን ለመስረቅ ስንቶች የቤተክርስቲያን ስዎች ይፈልጋሉ በእርሶ ጥንካሬ ለትውልድ ለሃገሬ ብለው እንጅ አይይ ምን እላለሁ ከማዘን በቀር እርሶስ አረፉ ይብላኝ ለእኛ ወዮ የእርሶ ምግብ መፅሐፍ ነው መፅሐፎ ከሚነካቦ ቢሞቱ የሚሻሎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አይ ሞት ክፉ ለነገሩ እግዚአብሔር መርጦት ነው ቀጣይ አመት ክፉ ዘመን ነው እግዚአብሔር የእርሶ ጾሎትና ምልጃ ለሚወዷት ኢትዮጵያ ይድረስላት እግዚአብሔር
@AdamAdam-sv5by
@AdamAdam-sv5by 5 жыл бұрын
UFF BEWNT BETAM
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 4 жыл бұрын
እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆኜ ተፈጠርኩ እንደገናም ኦርቶዶክስ!!!!
@klab236
@klab236 6 жыл бұрын
Aba tesfaselasa moges am proud being Ethiopian
@user-yp3qo5mg6w
@user-yp3qo5mg6w 4 жыл бұрын
መሞታቸው በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ እውቀት ርሳቸው አርፈ አገር አጥፊ ትውልድ አገር ያተራምሳል።
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 5 жыл бұрын
*ቆይ እሥከዛሪ እኔ አይቸቸዉ አላቅም በየዋሻዉ ብዙ አባቶች አሉ ፈጣሪ ነፍሣቸዉን በገነት ያኑርልን ፈጣሪ ይመሥገን*
@elizabethfaroni6284
@elizabethfaroni6284 5 жыл бұрын
Nefsachewen be genet yanurelen, ye Ethiopia enku nachewena? Tewahdo lezelealem tenure amen amen amen!
@adonaialohi7653
@adonaialohi7653 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ነፍሶትን ይማርልን በረከትዎ ይደርብን
@user-yh8if1zr9q
@user-yh8if1zr9q 5 жыл бұрын
አዎን በአረብኛም ግብጽ ምሥር ነው የምትባለው አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-ry9qp2ko3j
@user-ry9qp2ko3j 5 жыл бұрын
አይ ሞት ከንቱ እስካሁን አላውቃቸውም ነበር ዑፍ ነብስዎትን ይማርልን
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር አይባልም ለእደኔ አይነቷ ነው እሣቸው ቅዱስ ናቸው
@misrakalemu9592
@misrakalemu9592 5 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን ኢትዮጵያ እንቁ የሆኑአባት አጣን:: እግዚአብሔርን ነፍስዎትን በክብር ቦታ ያኑርልን::
@fanustesama8463
@fanustesama8463 5 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አፈሩን ገላበ የደርግሎት የርሶ ስራ እስካ ዛለአላም ስነሳና ስዘካር ይኖል
@iemabteemabte7129
@iemabteemabte7129 5 жыл бұрын
አይ እዴት ያሉ አባት ነበሩ ነብስወን ይማር አምላካችን
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m 5 жыл бұрын
አባታችን ሕሕሕሕሕ አውነተኛ አባት አኔ እያለሁ መና አለ መቀየር ቢቻል ሃጥያት ከመስራት በቀር ምንም የማልጠቅም እግዝአብሔርን ከማስከፋት አሁኑኑ መሞትን እመርጣለው እኚ የቅርስ አባት ሕሕሕሕ
@rasdashentube4566
@rasdashentube4566 4 жыл бұрын
Thanks father
@tesfahunwassie7574
@tesfahunwassie7574 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሳቸውን ከአብርሃም ጎን ያቁምልን። ይህን ቪዲዮ ከሀያ ዓመት በፊት ነው ያየሁት ሳያልቅ ነው የተቁዋረጠው ተከታይ ቢዲዮ ካለ እባካችሁ ልቀቁልን። እንደነዚህ አይነት ስንት ሊያስተምሩ የሚችሉ አባቶች አሁንም ተረስተውና ተጥለው ይገኛሉ። የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ያገራችን ትንሳኤ ያፋጥንልን። አሜን።
@Wise888
@Wise888 4 жыл бұрын
Amen
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያን መንግስቶች ነፍሳችሁን አይ ማረው ምድሪቷን አረከሳችሀት ያሳዝናል እውቀትን ህዝቡ እዳይገበይ ተረት ተረት እደሆነ አስተማራችሁን ብቻ ፩ ያድገን ቸሩ መድሐንያለም በእውነት
@user-ve2jz4be9j
@user-ve2jz4be9j 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስዎትን ይማረው አባታችን
@weletemaryamy193
@weletemaryamy193 5 жыл бұрын
ውይኔ አባታችን እኔም እስከዛሬ እላውቆትም ነበር በፀሎትዎና በምስጋናዎ በእግዚአብሔር ፊት ያስቡን
@mikimolat7801
@mikimolat7801 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጂም እድሜይስጥወት አባታችን
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 5 жыл бұрын
Nefsachewun be atsede genet yanurilin 😭😭😭😭😭
@kesetebitsuamlaktesfay9650
@kesetebitsuamlaktesfay9650 5 жыл бұрын
Etiopian orthodox cherch one of the most Ancient religen this true and Abone Tesfamriyam on of the most Philosopher Know all thanks GOD..
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 5 жыл бұрын
መቼስ ምን ያደርጋል ኢትዮጵያ አልታደል ብላ በአጥፊዎች ስትመራ ስንት ዘመን አሳለፈች እነኚን የመሰሉ የጥበብ ሰው ብቃት ያላቸው እገዛብሔር አይምሮቸውን ብርሀን አድርጎ የፈጠረ ድንቅ አባት እያሉ ያሳዝናል ግራ የተጋባ ትውልድ መሰረቱን እንዳያሳውቁ ሆኖው ኖረው ማለፋቸው ደግሞ የበለጠ ያንገበግባል ትልቅ ሰው በአምላክ ፊት የከበሩ አጣን ነብሳቸው በእቅፉ ያኑርል እንደ እሳቸው የመሰለ አባት ከአሉበት ከተሰወሩበት አምጥቶ ይግለፅል አምላካችን አሜን
@emuteferi6152
@emuteferi6152 5 жыл бұрын
abatachin bereketoti yideribin bewunet betam yemigerim new egizabiher ethiopyaiyan yitebikat emebirihan eswa tikumilin ewunet yigermal
@yomeron3666
@yomeron3666 2 жыл бұрын
Nefsoten begenet yanuruln!
@RahaRo11
@RahaRo11 4 жыл бұрын
thank you much.my father told me all this as a child. very true. love you my dear daughter Eleni.
@user-lc2lf2sg2n
@user-lc2lf2sg2n 5 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@user-zb2ge1ib3t
@user-zb2ge1ib3t 5 жыл бұрын
ወይኔ )የማይሞት ሞቴ የሳዝናል!! ክዳኔ ምህረት ኢትዮጵያን ዓዳራ።
@danamohammed1755
@danamohammed1755 5 жыл бұрын
Anase samecha samecha altagebem, gen eda egnehe saweya saw anagnem bamatachen betam azegnalo, anem balel gannat nachoo💚💛❤
@fanayetaye5184
@fanayetaye5184 5 жыл бұрын
Abatachin Abaa Tesfa slase Eroson yemesele Abat Ethiopia bematatuwa Ejjiiiggg tilik hazen new Ene yawekot ahun new lenegeru beyet blen enwekot beytnigaw tiruu mengst endihum be betkihinet mikiniyat hizbb alawekotm .......daruu Egziyabher bizegeym yemikedmew yelemna bemechersha dereselot ....Nigiste Negest Ehte Maryamn Lakelot ....Aderawotn Asrekebu Egziyabher chinketotin tselototn semto hulun fetsemelot ! Erosn slatan ejigun Azinigalew Bereketot yderbn Abatachin hulem Belbe ynoralu .
@tutuhabtamu1455
@tutuhabtamu1455 4 жыл бұрын
ይህን ለትውልድ የሚተርፍ ታሪክ ያስቀምጡልን ኣባት መንግስትም ቤተ/ክር ሕዝቡም ኣለመጠቀማችን በእጅጉ ያሳዝናል መቼም የሚገርመኝ ነገር ኣልታደልንም እኝህን የመሰሉ የታሪክ መዝገብ ሲያርፉ እልፈታቸውን የሰማሁት ካንድ ከማውቀው ሰው ነበር በጣም ነው ያዘንኩት ምን ብይ መናገር ቃላቱም ያጥረኛል ይህን የቪድዮ ክራቸው አለኝ አንዴም በህብረት አቤታቸው ድረስ በመሄድ የማግኘት እድሉ ኣጋጥማኛል ሺህ ኢትዮጵያኖች በክብር ማሳረፍ ሲገባን ሞታቸውን መስማት በጣም ነው የሚያሳዝነው ይሔኔ የውጭው አለም ቢሆን ዕኝን መፀሐፍ ሰው ተንከባክቦ እንደ ሙዝየም ነበር የሚያስጠብቃቸው መቼ ነው ይች ሐገር የሰራላትን የምታከብረው ዘሬ ጠበን ጠበን ባለንበት ዘመን ኢትዪጵያ ምን እንደምትመስል እውነተኛ ታሪክ ያስቀመጡልን የባዳንን ሐገር ቅንጡ ኑሮ ያልፈለጉ በምንም ያልተደለሉ ኣባት ጥሩ ኑሮ ገንዘብ ያላበረከካቸው ከሁሉም በላይ ሐገራችውን ኢትዮጵያ የሚወዱ ደሃ ጎጆቸው ኢትዮፕያን የሚወዱ የሰው ዘር መገኛ የመጀመሪያ የእግ/ር የእጆቹ ፍጡር መሆናችንን ያሳወቁን እኝህ ኣባት ምጡቅ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ናቸው በየት/ቤቱ ዩኒቨርስቲ ይህን የሳቸውን ቪድዮ በማሳየት ይህን ትውልድ እንታደገው እሳቸው ለእኛ ትልቅ ነገር አሳቀምጠው ሐላፊነታቸውን ተወጥተው ኣልፈዋል እንደ ቀደም ኣባቶቻቸው ዛሬስ የሳቸውን ኣርአያ የተከተለ ኢትዮጵያዊነትን ከውስጡ የተረዳ ትውልድን የሚድን ይህን ሁሉ መፀሀፍ ተረከቦ በውጭ ያለውንም ኣስመጥቶ በመፀሐፉ የተገለጠውን ማእድናት ወጥተው ስንዴ ከመለመን ብንወጣ ኣባታችን አለም እስከሚያአልፍ ድረስ የማያልፍ ታሪክ አስቀምጠዋል ነፍሶትን በአጸደ ገነት ያኑርልን በረከቶት ይደርብን አሜን፤፤
@teshomeregassa7963
@teshomeregassa7963 5 жыл бұрын
Bereketachewn Medhanialem Yasaderebegn
@samuelfentie7302
@samuelfentie7302 5 жыл бұрын
እኔን:አባ:እንደ:እኔ:ያለ:የማይረባ:ትውልድ:እያለ:እርሶ:ይሙቱ? በጣም:ያሳዝናል:ኢትዮጵያ:ትልቅ:አባት:ነው:ያጣችው::
@yuletcommonsensesink
@yuletcommonsensesink 5 жыл бұрын
አይዞህ ይሆን ዘንድ ግድ ነው። ቃልኪዳኑን የማይረሳው አምላክ ድርሻውን ወስዷል።
@user-gd2dj1ic9n
@user-gd2dj1ic9n 5 жыл бұрын
በእውነት መምታቸውን አላውቅም ነበር በርከታችሁ ይደርብን ኢትዮጲያን ያስቧት አባቴ አይምት ምናለ ሰው ቢመርጥ
@user-lc8yy3hn5z
@user-lc8yy3hn5z 5 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን
@hewitz9262
@hewitz9262 5 жыл бұрын
Bereketiho yiderbin
@birhanesilassietube4901
@birhanesilassietube4901 5 жыл бұрын
ብዙ የሠሩ ናቸው በረከታቸው ይደርብን።
@meronbelay4828
@meronbelay4828 5 жыл бұрын
Birhanesilassie Bekele amen
@bethelhemtadessa738
@bethelhemtadessa738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ነፍስዎን፡ይማር፡በረከቶ፡ይድረሰን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስወትን ይማርልን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Bereketiwo yiderbin. Aferun geleba yadrgliwot. Bereketiwo yidresen
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስን ይማር በእውነተ
@zenebechwoldeamanuel-schwa8906
@zenebechwoldeamanuel-schwa8906 5 жыл бұрын
Nefeswoten yimarelen,yasaznal eskahun balemawoky Betam newu yekohwgiy egihen yemeselu leik abat
@serenasereno4144
@serenasereno4144 5 жыл бұрын
Nefeso yemarew Abatacin berekiton yasaderbin؛
@6948teddy
@6948teddy 4 жыл бұрын
Ethiopians must keep orthodox tewahido!!
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 3 жыл бұрын
Betam asdesac huneta le teuelagioc mastelalefia be egheziabher maregHecia
@user-lc2lf2sg2n
@user-lc2lf2sg2n 5 жыл бұрын
ኢትዩጵያኮ ቀደምት ሀገር ናት አዳም የተፈጠረባት ሀገር መጀመሪያም አዳምና እግዚአብሔር የሚጠቀሙበት ቋንቋ ግእዝ ነበር እውነተኛውም ገነት ያለው ኢትዩጵያ ነው። ስለዚህ እኛ በራሳችን ልንኮራ ይገባል ልዩ ነን
@wondemumelsamo3827
@wondemumelsamo3827 5 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ጥሩ መረዳት ነው ።አምላካችን እሄንን የተረዳ ኢትዮጲያዊያን እንድንበዛ፣እድንሰፋ፣ እንድስፋፋ ያድርግልን ።አሜን።
@mariamsikurtizeorthodox9357
@mariamsikurtizeorthodox9357 5 жыл бұрын
እኚህ አባት በህይወት አሉ ወይስ የሉም ማን ነው እውነቱን የሚነግረኝ
@teshagerteshager6634
@teshagerteshager6634 5 жыл бұрын
እረ እግዝያብሔር ነፈሠወትን በገነት ያኑርልን አባ.ግን መፃፎቹን ገበያ ላይ ማግኝት አንችልም
@aronyemaryamlij3526
@aronyemaryamlij3526 5 жыл бұрын
Edihe Yalu abatichen yabezalen
@user-zb2ge1ib3t
@user-zb2ge1ib3t 5 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ሊቅ
@aynalemkasa7002
@aynalemkasa7002 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@izutube9592
@izutube9592 6 жыл бұрын
Abatochachin tibebachew girum dinq new!
@user-wr6jc2nc9q
@user-wr6jc2nc9q 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን
@tech2629
@tech2629 5 жыл бұрын
Nefes yemar
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 4 жыл бұрын
Egzabhar Ymesgen
@himanotyonase5667
@himanotyonase5667 5 жыл бұрын
Kale hewet yasemaline abatacen
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 4 жыл бұрын
Wow you are a great man
@Wise888
@Wise888 4 жыл бұрын
Aba TESFASILASSIE berektwo yederbin behiot eyalu alemaweke kocheg EGZIYABHEAR befekid kegro sir betmarku neber. Hagerenem teye balmetahu hulun eyalen endelelen honen selerasachen memar sigeba sel mayereba tarik astemerew tiwilidun tarik eweket alba endnhon hone. Lezihi tewilid mastewalun yesten ena wederashache enemeles zend YE EGZIYABHEAR fekadu yehun. Hagere yekir beyege.
@user-py9yx1xr3z
@user-py9yx1xr3z 5 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አፈር ይቅለሎት
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 5 жыл бұрын
Weyna Abaza emane weye
@eliabtamirat8966
@eliabtamirat8966 5 жыл бұрын
Bereketachew yideribin
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 3 жыл бұрын
Betam asdesac ie egheziabher fecad ietedereghebat agher eghezuabher begna teuelagioc memeles iemicil amlac semu ietemeseghene ihun menghedun iacnalen unetun iglecelen center mesgana le zihe hula sebseba
@amenra6192
@amenra6192 5 жыл бұрын
ወንድማችን እባክህን ከ bbc ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ካለህ/የምታገኝ ከሆነ ብታጋራን።
@user-qo3vt6wd4o
@user-qo3vt6wd4o 5 жыл бұрын
በርከትዎት ይደርብን
@emebetbelay3772
@emebetbelay3772 5 жыл бұрын
Nebs yemar abate
@zenebechwoldeamanuel-schwa8906
@zenebechwoldeamanuel-schwa8906 5 жыл бұрын
Bereketewa yidereben
@user-zf3po2zk1n
@user-zf3po2zk1n 5 жыл бұрын
Aba mengste semayat yawurslin ቤተመ ፃሀፊቱ በጥንቃቄ የሀይማኖት አባቶች ፣መንግስት ፣በደንብ በጥንቃቄ እንዲይዘው ፣ትውልድ፣እንድማረበት፣ይፀበቅልን ፣አደራ
@22danielzula
@22danielzula 5 жыл бұрын
Aba tesfaselase moges wow i like the lesson somuch you are amaizing man long life for you keep up good job specially the secrets of orthodox and the secrets of orthodox tewahdos enemy please and thanks alot like like it
@brunaman2385
@brunaman2385 4 жыл бұрын
Daniel salina he is not talking about orthodox tewahdos he talking about Ethiopia open your head
@ethioseny8028
@ethioseny8028 5 жыл бұрын
ውይይይ አይ እኛ ያልታደልን ተረግመናል በቃ የት ነበሩ እኒህ አባት?እንዴው ምን አይነት አለመታደል ነው ግን?! እንዲ አይነት ሊቅ አባት እንዳለን ሳናውቅ መሞታቸውንም በእህተ ማሪያም ነው ያወቅን በጣም ያሳዝናል! ቤተክነቶች ግን ሀገር ወገን ገደላችሁ።
@AdamAdam-sv5by
@AdamAdam-sv5by 5 жыл бұрын
TELEK ABAT ATAN WEYNE
@ermiasayele7111
@ermiasayele7111 4 жыл бұрын
betam yegermal manenetachinen alemawuk !!!!!
@superlady6431
@superlady6431 5 жыл бұрын
Bless u
@boanerges37
@boanerges37 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያ ስንቱ ተደበቀብን
@mazaladmas9555
@mazaladmas9555 5 жыл бұрын
Abatachin bereketwe ydiresen nebis ymar
@ethiopia9666
@ethiopia9666 5 жыл бұрын
RIP
@surafeladmasu9421
@surafeladmasu9421 5 жыл бұрын
Anglaubliche am proud of you
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,2 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 21 МЛН
Aba Tesfasilassie አስርቱ ቃላት ወይም ህግጋት
1:09:14
Birhanesilassie Tube
Рет қаралды 33 М.
ETHIOPIAN WISDOM ( 16 ) VIDEO2
51:05
michael yimer
Рет қаралды 42 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН