Andromeda አንድሮሜዳ: 7 አመታትን ሞትን ገዝቶ በእድሜው ላይ 7 አመት የቀጠለው ሊቁ ተዋነይ| ቆይታ ከደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 2| S02E18

  Рет қаралды 126,521

Balageru TV

Balageru TV

2 жыл бұрын

ውድ የባላገሩ ቲቪ ተከታታዮች፤ ቻናሉን ላይክና ሼር በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ አስተያየታችሁም በነፃ የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
kzfaq.info?...
///////////////////
Andromeda አንድሮሜዳ: 7 አመታትን ሞትን ገዝቶ በእድሜው ላይ 7 አመት የቀጠለው ሊቁ ተዋነይ| ቆይታ ከደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 2| S02E18
///////////////////
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 451
@enatmaed9408
@enatmaed9408 2 жыл бұрын
ሊቅና ሊቅ ሲያወጋ እንዴት ይማርካል። የአባቶቻችንን የሊቃውንት መድረክ መፍጠረዎ በእውነት ዶ/ር ሮዳስ እድሜ ከጤና ያድልልን፣ አባቶቻችንን ያኑርልን
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 2 жыл бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው አቤቱ አምላካችን ሆይ መንገድህን ምራን
@user-sq3zo5hn1c
@user-sq3zo5hn1c 20 күн бұрын
ማዕበል ፈጠነ በእውነት ድንቅ መምህር ነዎት እድሜና ጤና ይስጥልን
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናት ሁሉ ሊቅ የማታጣው ቅድስት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
@sinkekidane4953
@sinkekidane4953 2 жыл бұрын
አቤቱ ማርን ይቅር በለን አሁን ይህ ከቤተክርስትያን አባቶች የመጠበቅ ትምህርት ነው ወይኔ በጣም ያሳዝናል አሁን ማ በግላጭ
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
በጣም😭😭
@maedotwondesen3471
@maedotwondesen3471 2 жыл бұрын
endet mehon neberebet new yemeteyew?
@seblezewdu3354
@seblezewdu3354 Жыл бұрын
Mn malet new ... yihene keferenj bimeta achebchebo lemekebel new🙄
@SebleTedla-mg7tx
@SebleTedla-mg7tx Ай бұрын
መጀመሪይ ማንበብ ማገናዘብ ከዛ ትረዳለህ ለወሬ አይቸካልም እውነት ሲገለጥ በዚህ ትውልድ አይገለጥም እመነኝ
@SebleTedla-mg7tx
@SebleTedla-mg7tx Ай бұрын
መጀመሪይ ማንበብ ማገናዘብ ከዛ ትረዳለህ ለወሬ አይቸካልም እውነት ሲገለጥ በዚህ ትውልድ አይገለጥም እመነኝ
@brtukandamtew6543
@brtukandamtew6543 2 жыл бұрын
አቡቱ ጌታሆይ አተ ይቅር በልን አቤቱ ተመልከተን ምናይነት ግዜለይ ደረስን ማንን እንስማ ትክክለኙቹን አባት ስጠን ትክክልኞቹን መምህር አተ ስጠን አምላኬ 😭😭😭😭
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
እህቴ ትክክለኛውን ለማወቅ እራሳችንን በፆምና ስግደት ሱባኤ በመያዝ እናውቃለን🙏🙏
@tarekegndima83
@tarekegndima83 2 жыл бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ 1:33 የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።
@hanageni5788
@hanageni5788 2 жыл бұрын
Sijemer yehe endih emiyasbel neger nw
@janetbeyna4184
@janetbeyna4184 Жыл бұрын
ጠንቃይና ማርተኞች ንስሀ ግቡ ።ህዝቡን አታሳሰቱ ስለዚህ ጉዳይ ጌታ ይጠይቃችሀል ።በእውነት እላችሀለሁ ።ክርስቶስን ስበኩ !
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
ሳይንስ እና ሀይማኖትን ለማመሳሰል ይመስላል እና ጠባብነትን ጥበብ በማለት የጥበብን ስም ለማርከስ ጥንቆላን በሚድያ ለማስፋፋት ሰይጣናዊ ስራ /አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፅሐፍት አጠበች / የኛ ነገር ልቦና ይስጠን
@efremt9304
@efremt9304 Ай бұрын
አግዚአብሔር ለሰለሞን ምን ሰጠው? የጥበብ ጥሩም መጥፎም አለ. አንተን አይነቱን አይምሮው ለነቺ እያሺካበጠ የራሱን መንቀፍ ባርነት ነዉ
@ethiopiahagre9941
@ethiopiahagre9941 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ለ ሰይጣናዊ ስራ መጠቀሚያ አደረጉት እንጅ የዚህ ዘመን ጥበብ አዋቂ ነን ባዮች ከ ድግምት እና ከመተት ስራዎች እንዲሁም የሰውን ገንዘብ እና አ እምሮ ከመስለብ ዉጭ ምንም ጠቃሚ ነገር ሲሰሩበት አይታይም ለሰይጣን ግብር እየሰጡ በዳመና ቢሂዱ ምኑ ላይ ነው ጥበቡ?ይልቁንስ ጥበብ እግዚሃብሄርን መፍራት ነው፨
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 2 жыл бұрын
እንደ ሰዎቹ ይለያያሉ ደግ የዋሆችም አሉ ካልፈቀዱ ማታያቸው ተፈጥሮን የሚያዙ አሉ የኛ ሲሆን መናቅ ጌጥ አርገነው እንጂ
@nathanielberhanu7604
@nathanielberhanu7604 2 жыл бұрын
ዲየደብ
@EstayishGedefaw
@EstayishGedefaw 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጥልቅ ፍቅር የገባው ማንኛውም ሰው እንዴት እዚህ የዘላለም መኖርያ ያልሆነ ምድር ላይ እድሜ ሊጨምር ይጓጓል? ሌላ ሀጥያት ሳልሰራ ውሰደኝ ይላል እንጅ። የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝና ትምህርት ስለዚህ ጥበብ ስለምትሉት ማታለያ በደንብ ያብራራል ገብታችሁ አዳምጡ ንቁ!!!
@zgoraalex8493
@zgoraalex8493 2 жыл бұрын
"ዝኒ ከማሁ" ይበል ነው። ያስደንቃል በእውነቱ ግሩም ነው። ቤተሰብ እንሁን ወድሞች እህቶች
@lemhar1134
@lemhar1134 2 жыл бұрын
I feel lucky to hear you and see you. The most admired book ever I read and life changing. Proud to be tewahido. THANK YOU!
@geremewyilma6120
@geremewyilma6120 2 жыл бұрын
በመጀሪያ የ ዶ.ር አለማየሁ ዋሴ መፀሀፎችን ሳነብ በጣም ገረመኝ ሲቀጥል ሀሽማል በጣም አስደነቀኝ ከርታታ ኮከቦች ደግሞ አንድ አባት ከነገሩኝ ጋር ስለተመሣሠለ ሳላቋርጥ በ 22 ሰአት ነበር የጨረስኩት ድንቅ መፅሀፍ ነው!!! የኔታ ማዕበል(ገሞራው) ለኢትዮጵያ ለዋሉላት ውለታ ፈጣሪ ይክፈልዎ:: በጣም አመሰግናለሁ በመጨረሻም ማለት የምፈልገው ልክ እንደ የኔታ ማዕበል ደራሲው ባይቀርብም እንኳን መፅሀፉ ማለትም "ፌላሌምሌሞንም" እሚለው መፅሀፍ ላይ ያለው ጥበብ እና ሳይንስ እባክዎ ዶ.ር ሮዳስ ያቅርቡልን እኔ ከአዕምሮዬ በላይ ሰለሆነብኝ ነው:: በተለይ አዳም በምን ቋንቋ ይናገር እንደነበር የሚያሳውቀው መሳሪያማ ጨርሶ ምንም አልገባኝ እና እባክዎ ከተቻለ ራሱ ደራሲው ካልተቻለ ደግሞ የራስዎን ምልከታ ያካፍሉን:: አመሠግናለሁ::
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
እግዚኦ የደብተራ ስራ ክፉውን ተዋርሰህ ነው ምትቀባጥር እንደትልቅ ነገር በሚዲያ መወራቱ ምን ያህል ደብተራዎች ድፍረት እንዳገኙ ህዝቡም እንዳልነቃባቸው የሚያሳይ ነው እውቀት እየመሰለው የሚያደንቃችው መኖሩ ያሳዝናል
@user-hs1hd1uw8u
@user-hs1hd1uw8u 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂🎉
@mhreteabsamuel3670
@mhreteabsamuel3670 3 ай бұрын
ምንድነው ምታወራው ድንቁርናህን ለሰው አታሳይ😂😂
@user-mv2gm4jy1v
@user-mv2gm4jy1v 2 жыл бұрын
ይሄን በደንብ የሚያብራራላቹ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ወይም ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ በሉና አዳምጡ ሁሉም ትንትን ባለ ሁኔታ አለላቹ!
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Getemege Kutre sente?
@ethiopiahagre9941
@ethiopiahagre9941 2 жыл бұрын
ስለ ጥበብ የተብራራ መረጃ ለምትፈልጉ kzfaq.info
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
በትክክል 🙏🙏
@user-mv2gm4jy1v
@user-mv2gm4jy1v 2 жыл бұрын
@@ethiopianfoods8038 መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ 187ኛ,186ኛ,109ኛ,244ኛ.......ብዙ ነው አንተ ወይም አንቺ መምህር ተስፋዬ ብለሽ መግባት ብቻ ነው የሚጠበቅባቹ እና ስለ ከዋክብት ለዶክተር ሮዳስ የቀረበ ጥያቄ 1ኛ-3ኛ ደረሰ አለ ስለ ከዋክብትም በዛው በጣም ማብራሪያ ከበቂ በላይ አለ አዳምጡ ከናንተ የሚጠበቀው ሁሉንም አዳምጣቹ ህሊናቹህ ደሞ ቅን ፍርድ ይፈረድ ይሄ ጥያቄ የቀረበበት ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ በሉና ግቡ ብዙ ብዙ የማታውቁትን የናንተ ህይወት እራሱ አለ እኔ ስለ ሚስጥረ ሥላሴ ,ሚስጥረ ቁረባን ዐዕማድ ሚስጥራት ትንትን ባለሁኔታ,ስለ ታቦት ስለ መላእክት ምን ያላስተማረው አለ ስለሁሉም አለላቹ እስከ ታች ደረስ አዳምጡ እራሳችሁን ማወቅ ትችላላቹ
@Ethiopia567
@Ethiopia567 2 жыл бұрын
ምድረ ደብተራ🙄እግዚኣብሔር ይገስፃቸው ! የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚኣብሔር መፍራት ነው። እድሜ ለ አባ ግርማ እና ለፍሬዎቻቸው መምህር ተስፋዬ እኛስ ቅዱሱን እና እርኩሱን ለይተናል።
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 2 жыл бұрын
እኔ የማወቀው እሚጠጣ ነገር የለም እኔየሜውቀው በቤተክርስቲያንም የተማርኩት ነገር የድንግል ልጅ በመስቀል ላይ ሆኖ በደሙ አለምን የዋጅ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ክቡር ስጋውና ክቡር ደሙን እንድንበላ ነው የማውቀው ውንድሞቻችን የምናዳምጥ የሁላችንን ልብ ልዑል እግዚአብሔር ይቆጣጠርልን
@user-cm9rw1dv7c
@user-cm9rw1dv7c 2 ай бұрын
ጌጤር ጌጤር እንበለ ጌጤረ መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@dawitleulseged6604
@dawitleulseged6604 2 жыл бұрын
ሮዳስ በጣም ደስ ይላል ዶ/ር አብርሀም እና ማዕበልን አንድ ላይ አቅርብልን እና ስለ 4D & 5D & አቡሻራ ያውሩ። meta physics Vs ሀገርኛ ጥበብ
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
እጋራሀለው ዳዊት ልዕልሰገድ እንዲሁም ጤንነት ሰጠኝ የሚባል ምሁር እና ተመራማሪ አብረው ውይይታቸው ይነፍቀኛል
@firstname9871
@firstname9871 2 жыл бұрын
ምን ተጠቀምን?? ይህን ጥበብ አዎቅን የሚሉት ለሃገር የሚጠቅም ነገር ሲሰሩበት አላየንም መሰተፍቅር መስተባንን እያሉ በተንኮል የሰውን ሂወት ሲያበላሹበት እንጅ ምን ጠብ የሚል ለሃገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ሲሰራበት እየን ወሬ ብቻ ??
@ethiopiahagre9941
@ethiopiahagre9941 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ለ ሰይጣናዊ ስራ መጠቀሚያ አደረጉት እንጅ የዚህ ዘመን ጥበብ አዋቂ ነን ባዮች ከ ድግምት እና ከመተት ስራዎች እንዲሁም የሰውን ገንዘብ እና አ እምሮ ከመስለብ ዉጭ ምንም ጠቃሚ ነገር ሲሰሩበት አይታይም ለሰይጣን ግብር እየሰጡ በዳመና ቢሂዱ ምኑ ላይ ነው ጥበቡ?ይልቁንስ ጥበብ እግዚሃብሄርን መፍራት ነው፨
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
ገጠመኝኝኝ ስሙሙሙ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
😂😂🤣
@user-mv2gm4jy1v
@user-mv2gm4jy1v 2 жыл бұрын
ለዶክተር ሮዳስ የቀረበ ጥያቄ አለ ይመልስልን ላኩለት የሱ ተከታታዬች ጥያቄው ያለው ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ከ1ኛ-3ኛ ለዶክተረ ሮዳስ የቀረበ ጥያቄ የሚል ነው በእግዚአብሔር ስም ይመልስልን???
@MENDO874
@MENDO874 5 ай бұрын
Thanks!
@soile463
@soile463 2 жыл бұрын
በእናንተ ላይ ያለው የደብተራ መንፈስ፤ ዓለምን በአፀኑ በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም፣ በቅዱስ ሩፉኤል ስም፣ በሰባቱ ሊቃነ መላእክት፣ በዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ስም፣ በቅዱሳን ሐዋርያት ስም፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም፣ በቅዱሳን ሰማዕታት ፀሎት፣ በፃድቃን ፀሎት፣ በአባቶቻችን ፀሎት፥ የተመታ፣ የታሰረ፣ ስራው የከሸፈ፣ ይሁን። ይህን ርኩስ የደብተራ መንፈስ፣ የሰይጣን መንፈስ፣ የአስማት መንፈስ፣ የመተት መንፈስ፣ የአጋንንት መንፈስ፣ የዲያብሎስ መንፈስ፣ የጠንቋይ መንፈስ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲዖል ያውርደው፣ ድንግል ማርያም በእሳት መቀነት ትሰረው፣ ቅዱስ ሚካኤል በእሳት ሰይፍ ይሰይፈው፣ ቅዱስ ገብርኤል በእሳት ሰንሰለት ይሰረው፣ ቅዱስ ሩፋኤል በእሳት መብረቅ ይምታው፣ቅዱስ ዑራኤል የእሳት ዝናብ ያዝንብበት፣ ቅዱስ አፍኒን በእሳት ወጀብ ይለብልበው፣ ቅዱስ ፋኑኤል በእሳት ንፋስ ይጠራርገው፣ ቅዱስ ራጉኤል በእሳት ግዞት ያግዘው፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእሳት ጦር ይውጋው። እግዚአብሄር ይገስፅህ። አሜን ይሁን ይሁን ይሁን።
@abtesfaglobal150
@abtesfaglobal150 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሔር ይገስፀው
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው ደብተራ የመናፍስት ማእከል በአደባባይ መጡ በመጨረሻው ሁሉም ወደግልፅ ይመጣል ወደአደባባይ አሁን ይሄ ጥበብ ይላሉ የጥቆላ ስራ ጥበብ እግዚአብሔር ነው
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የእስራኤል ቅዱስ የደብተራ መንፈስን ያፍርሰው
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 2 ай бұрын
Amen amen 🙏
@user-eq6po7uj9f
@user-eq6po7uj9f 5 ай бұрын
ይድረሰ ለምመህር መአበል እና ለዶክተር ሮዳሰ ፐሮግራማችሁ በጣም ያምራል ይህን ያህል እውቀት ካላችሁ ኢትዬጵያ አገራችን በጦር እየታመሰች እያያችሁ ነው በድህነት እየተሰቃየች ነው እና ከዚህ ሁሉ ሰቃይ መቸ ነው እምታወጧት
@solomonwolle3583
@solomonwolle3583 2 жыл бұрын
ለተሰጠን የዕውቀት መረጃ ገረረሚ ነው ።ምስጋናች ከፍ ያለ ነው ። የሚቀጥለውን ለመደመም ዝግጁ ነኝ ። ፊልም አየሁ ከነታሪኩ ማለት ነው ። ከቃላት በላይነው ምስጋናዬ በአሀሁኑ ዘመን ያለንበት ስመለከተው ወደ ኋላ መቅረታችን ገባኝ ። ወደፊት ለመጓዝ እሺ ብለን ምክር ሰምተን በሰላም በጤና እግዚአብሔር ይፍቀድልን ። በሀገራችን ያሉትን ሊቆች እንደ እናንተ ያብዛልን ። እስከ ሳምንት ቸር ያገናኘን ። አሜን ።
@abiyone5928
@abiyone5928 3 ай бұрын
Thanks ,it is a nice discreption
@zddd5746
@zddd5746 2 жыл бұрын
ስለ ጥንቆላ እና ጥበብ ልዩነት ምታውቁ አስረዱኝ ግራ አታጋቡን
@Ethiopic55
@Ethiopic55 2 жыл бұрын
የመምህር ግርማንና የመምህር ተስፋየን ስብከት ተማሪ እነዝህ በቤተክርስቲያን ተደብቀው ክርስቲያን መስለው ግን ድግምት የሚሰሩ በሰይጣን ምታት የሚደርጉ ናቸዉ
@user-dk4cv6ys6c
@user-dk4cv6ys6c 2 жыл бұрын
ጥበብም ጥንቆላም ያዉ አንድ ነዉ, ለምሳሌ ኪስ አዉላቂ ሌባ, ማጂራትመቺ ሌባ, ቤት ሰብሮ የሚሰርቅ ሌባ, ጉቦ ሚቀበል ሌባ, ሁሉም የአሰራረቃቸዉ ይለያያል እንጂ ሁሉም ሌቦች ናቸዉ ግን መፅሀፍ ቅዱስ ስናገር የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ "እግዚአብሔርን መፍራት" ነዉ
@lifetube1117
@lifetube1117 2 жыл бұрын
@@user-dk4cv6ys6c tibeb tinkola bihonima noro... egziabher le selomon tibebin balgeletelet neber
@mhreteabsamuel3670
@mhreteabsamuel3670 3 ай бұрын
​@@Ethiopic55 የአብዬን ለእምዬ መሆኑ ነው ግርማ ምትላቸው ናቸው ጠንቋይ አባቶቻችን ጠንቋይ አይደሉም
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 2 жыл бұрын
ምን ማወቅ እንዳለብን አናውቅ... ምን መስማት እንዳለብን አናውቅ .... ቆይ ይሔ የተወራው መንግስተ ሰማያት ያስወርሳል? ስለ የትኛው ጥበብስ ነው ምናወራው ? ኧረ ወገን እንስገድ : እንጸልይ : እንጹም የመምህር ተስፋዬ የመምህር ግርማ የመምህር ናትናኤል ትምህርቶችን እንስማ .... እግዚአብሔር አምላክ መንገዱን ይክፈትልን
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 2 жыл бұрын
አሁን የጠራሀቸው ሰዎች በሙሉ የሰይጣን የአጋንንት ሳቢዎች በኦርቶዶክስ ስም የሚነግዱ ነጋዴ ማሀይሞች መሆናቸው ቢገለፅልህ ኖሮ ይሄን አትልም ነበር
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 2 жыл бұрын
@@adugnahailu7878 ማስረጃ እንኳን ቢኖርህ ደስ ባለኝ .... እንዲው ክፉ መሆናችን መጨረሻችን ምን ይሆን
@firstname9871
@firstname9871 2 жыл бұрын
🙅🙅🙅🙅🙅🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋 ምን ተጠቀምን?? ይህን ጥበብ አዎቅን የሚሉት ለሃገር ምን የሚጠቅም ነገር ሲሰሩበት አየን? ቢበዛ መሰተፍቅር መስተባንን እያሉ በሰይጣናዊ ምትሃትና ተንኮል የሰውን ሂወት ሲያበላሹበት እንጅ ምን ጠብ የሚል ለሃገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ሲሰራበት እየን?? ወሬ ብቻ ፥
@dyimer7
@dyimer7 2 жыл бұрын
At least these guys invested their lives to learn something. What have you done for your society? Ask yourself. You don't have any moral or knowledge to criticize these intellectuals.
@firstname9871
@firstname9871 2 жыл бұрын
@@dyimer7 how do u know that i have no moral or knowledge to criticize them?
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-ve8fg9rj9y
@user-ve8fg9rj9y 3 ай бұрын
❤❤❤እንቁዎች ደስ ስትሉ ኑሩልን።
@GeniTadesse-qd3uo
@GeniTadesse-qd3uo 2 ай бұрын
ደብተራዎች እያሉ እንዴት ክርስቶስ ኢየሱስ ይሰበክ እነዚህ ጉዶች እግዚአብሔር ይገስፃቹ ስንቱን አስረው ተብትበው ጨረሱት
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 2 жыл бұрын
ይሄ ደብትሪና ነው ሎቱ ስብዓት ጥንቁልናን ማስተላለፍ ጀመራቹ (ለስንት የታስበ ዛፍ ቀበሌ ቆርጠው ) ሪካሾች
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 2 жыл бұрын
ታሪክ ሳታውቅ አትዘላብዳ ማን አዳምጥ አለክ ደግሞ እሱም ብሶ አስተያየት ትስጣለክ ይሄ የአባቶቻችን ጥበብ ነው
@selam9111
@selam9111 2 жыл бұрын
@@brookdegrosy6440 አይይይይይ ድንቄም ጥበብ ይልቁንስ ብትነቁ ይሻላችሆል እኛ ነቅተናል እድሜ ለመምህር ተስፉየ
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 2 жыл бұрын
ክክክክክክ😁 ምን ድነው እሰቲ እስቲ ድገመው 👂👂👂👂የአባቶቻችን ጥበብ አባቶችችን እንዲ አይነት ጥበብ የላቸውም ደብትሪናን ይዘው እግዚአብሔር ጥበብ ነው አባቶቻችን የያዙት እግዚአብሔር ነው በደንብ አስተውል ንቃ ንቃ ተኝተሀል የመንፍስን ሴራና ስራ አስተውል እያንዳንዱን ቃላትና ንግግር አዳምጠው ስገድ ተበርከክ ፀልይ ሱባዬ ግባ ግለጥልኝ ብለህ ተማፀን ያኔ ትነቃለህ አሁን ተኝተሀል ወላዲተንን በጣም ተኝተሀል
@betisami336
@betisami336 2 жыл бұрын
Best of the best tebareku betam enwedachuhalen Eritrawi.
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@belayneshdarge1685
@belayneshdarge1685 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል ተባረኩ
@user-uu1sg8gh4j
@user-uu1sg8gh4j 2 жыл бұрын
እኔ ,ስሜት ውስጥ ገብቼ ነው,ያዳመጥኩት, መቼ እንዳለቃ እንኳን መድኃኔ አለም ይወቀው፡ ምን አይነት ሊቅ ነው,በፊታቸው ሲናገሩ ብቻ ነህ ስሜት ውስጥ ምትገባ። መምህር ማዕበል,በምን ንግለጻቸው። የእሳቸው ቁጥር ስልክ ልአኩልኝ እባኳቹ ።እመ ቤታችን ከእሳቸው ጋር ትሁን ,ክቡር መጋቤ ሐዲስ እጅግ አድርገን እናክብሮታለን እንድዎለን። በርቱልኝ የኛ ሊቃውንት። አባቶቻችን ለካ እንዲህ ነበሩ። በትግራይ የነበሩ ሊቅ፡ ደግሞ ታሪካቸው ዘርዙሩልን።
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ሓወይ ከመይ ትርእዮ ኣነስ ምስ ጥንቁልና ዝረረሓሓዘ ይመስለኒ።
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
መምህር ማዕበልን የሚገልፁት መንገዶች እንደተረዳነው ከሆነ ምህታታዊ ሰይጣናዊ ጥንቆላ ጠባብነት እና ብዙ ብዙ ጥንቆላን በግልፅ ለማስፋፋት የሚጋተር ሰው ነው ምናልባት አለማስተዋል ይሆናል ከማድነቅህ እናድንቅ የምትሉት??
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች እንደዚህ ሰፊና ጥልቅ እንደሆኑ በፍፁም አላውቅም ነበር:: So interesting!!!
@ethiopiahagre9941
@ethiopiahagre9941 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ለ ሰይጣናዊ ስራ መጠቀሚያ አደረጉት እንጅ የዚህ ዘመን ጥበብ አዋቂ ነን ባዮች ከ ድግምት እና ከመተት ስራዎች እንዲሁም የሰውን ገንዘብ እና አ እምሮ ከመስለብ ዉጭ ምንም ጠቃሚ ነገር ሲሰሩበት አይታይም ለሰይጣን ግብር እየሰጡ በዳመና ቢሂዱ ምኑ ላይ ነው ጥበቡ?ይልቁንስ ጥበብ እግዚሃብሄርን መፍራት ነው፨
@kelelegnyriga463
@kelelegnyriga463 2 жыл бұрын
wow amassing
@adinastube258
@adinastube258 2 жыл бұрын
መምህር ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው፡፡ ግን የሚቻል ከሆነ እነዚህ ታላላቅ ሊቆች ቀጥታ ለትውልዱ ተከታታይ ስልጠና የሚሰጡበት መንገድ እባክዎትን ያመቻቹ፡፡ ከተቻለ በተለይ አዕምሮአቸው በሌላ ያልተበረዙ ህፃናት ፡፡ በድጋሜ አመሰግናለሁ፡፡
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 2 жыл бұрын
አንዳተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 жыл бұрын
አሜን
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስ ስትሉ
@user-fo5wg2xl4x
@user-fo5wg2xl4x 2 жыл бұрын
ይኼ ድግምት የመናፍስ አሰእራር ነው ጎበዝ ንቁ ንቁ ንቁ በደንም ተምረናል በመምህር ተስፋዬ አበራ ግቡና ተማሩ ተምረን ስንነቃባቸው አይናቸውን አውጥተው በዚህ መጡ
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 2 жыл бұрын
እባካችሁ በነዚህና በሌሎችም ነባር ጉዴዮችን በደንብ በስርአት በጥልቀት ብትመራመሩበት በዚህ እውቀት ዙሪያ እውቀት ያላቸው ህብረት ማህበር ቢቋቋም ተጠያቂ መሆን ቢችሉ በህዝብ ዙሪያ ያለውንም ዝብርቅርቆሽ ማስተካከል ቢቻል::
@etsubinturkey4408
@etsubinturkey4408 Жыл бұрын
Simply amazing!
@linuxmenelik346
@linuxmenelik346 2 жыл бұрын
wow amazing
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ክስጣችሁ ዶክተ ሮዳስ እደዚህ ድንቅ እውቀቶችን ስለምታስተምሩን ያለንን እውቀት ስለማናውቅ አዳድ ቅንስ አስተሳሰብ ያላቸው ሰውች ለትችት ይነሳሉ ግን ልቦና ይስጣቸው እናተንም በ እድሜ በ ጤና ይጠብቃችሁ
@alemayehuworkeshet3182
@alemayehuworkeshet3182 2 жыл бұрын
Bravo 👏
@teumezghihagos3038
@teumezghihagos3038 2 жыл бұрын
ስው የክርስቶስ ስጋና ደም በልቶ አንጂ የፍየል ስጋ በመብላት የሚገልጥ ምስጥር ወይም ውቐት የለም። የሀን የሚሆነው ብድግምት ሰይጣን በደብተራ ነው ኣብሾ አየጠጣህ የጡቁር ፍየል ስጋ አየበላህ የጨለማ መንፈስ የምትዋረስበት ክፉ የኣጋንንት ኣሰራር ነው።
@dyimer7
@dyimer7 2 жыл бұрын
If you don't know just shut up and learn.
@user-hs1hd1uw8u
@user-hs1hd1uw8u 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 2 жыл бұрын
He is amazing guy
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Kalehiwoten yasemalen 💚 💛 ❤
@eyueldemekech3901
@eyueldemekech3901 2 жыл бұрын
ተመስገን መልካም ነገር ምታሰማን
@senayyakob2283
@senayyakob2283 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@danielmirte6371
@danielmirte6371 2 жыл бұрын
so intersting.
@mekonnenbelayneh1177
@mekonnenbelayneh1177 2 жыл бұрын
🍇ግሩም ፡ እግዚአብሔር ፡ ለፍጥረቱ። 🧚🏻አንደበታችሁ ን ፡ አንደበቱ ፡ ፤ ፡ እውቀታችሁን ፡ እውቀቱ፤ ፡ ጥበባችሁን ፡ ጥበቡ ፡ የሆነው ፡ እግዚአብሔር። እናንተን ፡ ምክንያት ፡ አድርጎ ፡ በእውነት ፡ አምላክ ፡ ልዑል ፡ እግዚአብሔር ፡ ክቡር ፡ ምስጋና ፡ ይግባው። ግሩም ፡ እግዚአብሔር ፡ ለፍጥረቱ።
@sinkekidane4953
@sinkekidane4953 2 жыл бұрын
ለመስማት እራሱ በጣም ይደብራል እግዚኦ ማህርነ አቤቱ ማርን ይቅር በለን
@zelekewmeskel5436
@zelekewmeskel5436 2 жыл бұрын
መጀመሪያውኑ ለምን ገባህ?
@sinkekidane4953
@sinkekidane4953 2 жыл бұрын
@@zelekewmeskel5436 ማለት
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህ ማርን🙏🙏🙏😥😥
@solomontadese3348
@solomontadese3348 2 жыл бұрын
@@zelekewmeskel5436 ውሸታሙን እና ትክክለኛውን ለመለየት ይረዳል። እነዚህ ደግሞ ዘመናዊ ጠንቋዪች ናቸው። እግዚአብሔር ይርዳህ ተከታያቸው ከሆንክ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ።
@kifiletedla5825
@kifiletedla5825 2 жыл бұрын
Zmbeln kmferd manbeb aykdmem anbbi na keza setet khone ktey
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 2 жыл бұрын
ለዩቲዪብ ሣንቲም እያላችሁ ፍፁም ከቤተክርስቲያን ስርአት ውጪ እየሆናችሁ ነው አባቶቻችን በስንት ተጋድሎ ከአምላክ የሚያገኙትን መሰወር እንኳ ከሳይንስና ከፊዚክስጋ አገናኝታችሁ ስትበጠረቁ ነበር አንደኛችሁን ከሀይማኖቱ ውጡና እዛው በምናምንታችሁ ተቀጨማለቁ አሁንስ አበዛችሁት ሀይ ባይ የለም ብላችሁ ጭራሽ ከመስመር እየወጣችሁ ነው ዶ/ር ሮዳስ በጣም ነበር የማከብርህ አሁን ግን ቀለህ ተገኝተሀል እስኪ ሚዲያ ላይ ከመውጣትህ በፊት በዕድሜም በፀጋም የሚበልጡህን አባቶች አማክር እግዚአብሔር ቀድሞ ወደነበርክበት ይመልስህ በጣም ነው የሚያሣዝነው መማር እንዲህ ከሆነ መሀይምነት በምን ጣዕሙ የሚባለው እውነት ነው በዚህ ዘመን
@minawtube1137
@minawtube1137 2 жыл бұрын
መጀመሪያ አንተ ጠይቅ
@mogesiebiazin71
@mogesiebiazin71 2 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 жыл бұрын
Yemigerm new Endih aynet lik silakerbikilin enameseginalen
@yareddebebe741
@yareddebebe741 2 жыл бұрын
I heard the interview u did with Endalgeta kebede but this is amazing and it feats you . The week will be longer to hear the rest. Long live for you two.
@zecharias.f6063
@zecharias.f6063 2 жыл бұрын
Are you an Orthodox Christian? why can't you get this folks main message? They are talking about debtras
@solomondolango1632
@solomondolango1632 2 жыл бұрын
good
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 እኛ የዋህ ሰወ ተከታይ ምእመናን ምን እንሁን እኔ እሚገርመኝ የእግዚአብሔር ትህትናው ትእግስቱ ነው ምናለ ስለድግምት እና ስለድፍትርና ባትሠብኩ ግን እግዚአብሔር የተደበቀን የሠይጣን ስራ ስላወጣልን በራሳቸው አፍ ስላዋረደልን ክብር ምስጋና ይግባዉ እስከመቼ የዋሁን ሕዝብ ታሾፋላችሁ እኛ ግን ነቅተናል እድሜ ለአባቶቻችን ለነአባ ግርማ ፤ለነ አባ ዮሐንስ ፤ገጠመኝ ለሚያቀርብልን ለመምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ፤ እንድሁም እነሱን መሰል የዳቢሎስ ሴራን ለሚያጋልጡ ከተኛንበት ላነቁን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እናተ ደግሞ እግዚአብሔር እድምራችሁ ንሰሀ ግቡ ዶክተር እሮዳስ የምትባለዉ ኢትዮጵያውያን ሁኖ ልጅህ 12ቋንቋ እሚችለዉ የደብተራመንፈስ አዉርሰህዉ ነው ዉድ እህት ወንድሞቸ አትሳሳቱ እነዚህ ን አትከተሉ መጀመርያ ገጠመኝ አዳምጡ እነዚህ ደብተራ ናቸው ። እናም የጥበብ መጀመርያው ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ልቦና ይስጣችሁ
@momu5465
@momu5465 Жыл бұрын
አትሳሳት እየሱሰ አዞል እያላችሁ ገንዘብ ከደህ መዝረፍ ነው የምትመክረን
@TigistBekele-vb9tm
@TigistBekele-vb9tm 8 ай бұрын
ካልገባን እንጠይቅ ሁልግዚ ለትችትና ለዘለፋ አንደበታችንን ባናነሳ የእግዚአብሔር ጥበብ የገባው እንዲ ነው
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 2 ай бұрын
👏 enamesegenlehnh tenkuay ncweh
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ ካንተ እንዲህ አንጠብቅም..ለሚድያ የማይመጥኑ ነዎችን እየጋበዛቹ ሀይማኖታችንን አታበላሹ..የጥንቆላ መንፈስ የተመታ ይሁን
@MegaQ1984
@MegaQ1984 2 жыл бұрын
Very interesting
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
Weye metadele👏👏👏💐
@alsamakuryaw7653
@alsamakuryaw7653 2 жыл бұрын
በጣም፡ደስ፡ይላል፡፡አንድ፡ከጎንደር፡የነበሩ፡አለቃ፡እፁብ፡የተባሉትን፡ጥበባቸውን፡ከአወክ፡ብትነግረን፡፡እግዚአብሔር፡አሁንም፡ወደፊትም፡ይግልጥላችሁ፡፡
@ainabebatadesse6507
@ainabebatadesse6507 2 жыл бұрын
መታደል ነው መቼም እንደዚህ አይነት እውቀት . በጣም ያጎአጎአል ቦታውን ለማወቅ ግን መመረጥ ያስፈልጋል .
@beletedejen1210
@beletedejen1210 2 жыл бұрын
ስለ ወፊቱ የተናገሩት ደግሞ እውነት ነው እኔ በአደኩበት አርማጭሆ የሚባል አካባቢ ንብ ይኖርል ብለን በምንፈልግበት ቦታ ስንደርስ በፉጨትና ስሟን በተደጋጋሚ "ቅርቅሬ " "ቅርቅሬ" እያልን ስንጠራት ከአካባቢው ካለች እኛ ወዳለንበት በርራ ትመጣና እየሔደች እየመጣች ንቡ ወዳለበት ዛፍ ትወስደንና ልክ ንቡ ካለበት ዛፍ ስትደርስ በጣም ትጮሀለች ያኔ ዛፉን ከታች እስከ ላይ ስናይ ንብ ሲወጣና ሲገባ ትመለከታለህ ያኔ ማሩን ካወጣህ በኋላ ከዛፉ ለሷ ትተውላታለህ እሷም ትበላለች ምናልባት ስሟ እንደየ አካባቢው ዘይቤ ሊለያይ ይችላል
@beletedejen1210
@beletedejen1210 2 жыл бұрын
@@user-cb2tr4cd9m ሰላም እህት እኔ የፃፍኩት መጀመሪያ ስለ ምን እንደሆን አንብቢ አንቺ ከዘረዘርሻቸው ውስጥ አንዱም የለም ስለዚህ የአንች አረዳድ ችግር እንጅ እኔ ስለ ምን እንደፃፍኩ አቃለው ደግሞ አርማጭሆ የምትኖሪ ከሆነ ንብ ያለበትን ቦታ ስለ ምታመለክተው ወፍ ጠይቂ So ሰውየው ከተናገረው ነገር አንዱ በፉጭታ ስትጠራ ንብ ያለበትን የምታሳይ ወፍ እንዳለች ስላወራ እውነት ነው በኛም አካባቢ አለ ነው ያልኩኝ ይህንን ሰምተሽ የማታውቂ ከሆነ አሁንኑ ተረጂ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
ሰላም ነህ ወንድሜ እሽ
@alem23able
@alem23able 2 жыл бұрын
የሚያስገርም ታሪክ ነው እያሳወቃቹህን ያለው መቸም የኢትዮጵያ የተደበቀና ተዝቆ የማያልቀው የአባቶቻችን እውቀት እጅግ በጣም ያስደንቃል!
@ethiopiahagre9941
@ethiopiahagre9941 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ለ ሰይጣናዊ ስራ መጠቀሚያ አደረጉት እንጅ የዚህ ዘመን ጥበብ አዋቂ ነን ባዮች ከ ድግምት እና ከመተት ስራዎች እንዲሁም የሰውን ገንዘብ እና አ እምሮ ከመስለብ ዉጭ ምንም ጠቃሚ ነገር ሲሰሩበት አይታይም ለሰይጣን ግብር እየሰጡ በዳመና ቢሂዱ ምኑ ላይ ነው ጥበቡ?ይልቁንስ ጥበብ እግዚሃብሄርን መፍራት ነው፨
@meseretf1
@meseretf1 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ይሄኔ በገጠመኝ ባልማር ኖሮ የናንተን ታበር ምን ታምር ነዉ እል ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ተስፋዬ ላይ አድሮ ያስተማረን።
@FikereWldesenbet-wi8cc
@FikereWldesenbet-wi8cc 3 ай бұрын
KEDAMIHA LETEBEB FERIHA EGZIABHARE !!!
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Жыл бұрын
ጥበብን የምሻት ቢኖር በልግስና ወደምሰጥ አምላክ ይለምን ይላል ቅዱሱመጸሀፍ አብዛኛው ይሄትውልድ ብልጭልጭ ከቱ የጥፋት በትቢት ጠባቡ በጎጥ በዘር የተሞላ ከቱነትን እውቀት ይሉታል እናመሰግናለን መምራኖቼ ከአይምሮዬ በላይ ቢሆንም ብዙነገር ተገንዝቢያለው 🙏እድለኞችነን ፈጣራ በዚዘመን እናተን ና መሰሎቻችው አባቶች አሁን ስላስቀረልን ተመስገን🙏
@wudasseresom4174
@wudasseresom4174 2 жыл бұрын
Bryan new yemiyasafirew kelikawunt yih aynet timihirit sinisema sile sigawina demu kemastemar yiliki debteran madineki Wey gud giziew endederese ewekuuuuuuuu MARANATA 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistwolle7938
@tigistwolle7938 2 жыл бұрын
Tnsh gra yegebagn ltwanay ytabrn mistr yngrw manw?
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 2 жыл бұрын
ይገርማል ብዙ ምሁራኖች አሉን ግን አልተጠቀምንባቸውም
@amanuhelen7154
@amanuhelen7154 2 жыл бұрын
Yeh Ezhaber astmeru yadelm ,Debtra atbekn mekawem albn,Memher tesfay Ezhaber tena yestawtan bysetmer noro wow yalen ensemalen Eebackech temaran belechu ezbe kirsetanu gedl atasegbut. Dr Ebakuet eski Memher tesfay endeda aderguet ena esum yastemr.
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 жыл бұрын
ስለማይነገረው ስጦታው እግዜአብሔር ይመስገን ለኢትዮጵያን ሊቃውንት እንደዚህ ተመራምራችሁ ለእኛ ደግሞ እንድናውቅ ስላደረጋችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በመጽሀፍ መልክም አዘጋጅታችሁ ስላቀርባችሁልንም እናመስግናለን በሚቀጥለውም ግዜ በሠላም ያድርሰን ቸሩመድአኒአለም መልካም ምሽት ይሁንልን !!!!!!!!
@libenbizelike6538
@libenbizelike6538 2 жыл бұрын
M
@firstname9871
@firstname9871 2 жыл бұрын
ተጠቀምን?? እነሱም አውቀው ለሃገርም ምንም የሚጠቅም ነገር ሲሰሩበት አላየንም ጥበብ እያሉ በተንኮል የሰውን ሂወት ሲያበላሹበት እንጅ ምን ጠብ የሚል ለሃገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ሲሰራበት አየን?
@danisolomun644
@danisolomun644 6 ай бұрын
እኔ ደስያለኝ የመምሃራን ባዮች ንግግር ሳይሆን ታች ያለ ኮመንቱ በጣም መሰጠኝ የደብተራ ልጆች እና የ መምህር ግርማ ፡መ፡ተስፋየ፡ ቀሲስ ሄኖክ ያለ ክርክራቾው ደስ ኣለኝ ኣይ ስንተ ነፍስ እየጠፋ ነው ጥበብ እያለን ጠባቦች እያደረገን እግዚኣብሄር ይገፃቹ ታድያ ሰይጣን የለም ማለትነው ሁሉም በጹሑፍ ያለ የእግዚኣብሔር ነው ኣይደለም እናንተ የምትናገሩት በመጠጥ በመብላት የሚሰጥ ጥበብ እውነት ግልጽ ያለ ድብትርና ነው በሚበላ በሚጠጣ ከሆነ የክርስቶስ ስጋው እና ደሙ ነው እንጂ ያለድካም፡ ያለውጣ ውረድ የሚገኝ እነት ድብትርና አረ ኣቁሙት ለሰው ኣትሸውዱ እናንተ መምሃራን ባዮች ከእግዚኣብሔር መኣቱን እየበዛ የመጣው በእነዚህ ክፋትን ቆሻሻ የሆነ ትምህርት ነው እግዚኣብሔር ይቅር ይበላቹ።
@tewodroshabtemariam1676
@tewodroshabtemariam1676 2 жыл бұрын
ድንቅ ጥበብ ነው ነጮች የኛን እውቀት እንዳንጠቀም ቀልደውብናል እኮ ወይ እወቀት(ጥበብ) ከተራራቅን ስንት አመታቶች አለፉ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
Edemi yedetachu fetatri👏👏👏💐👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@sabeltekie3669
@sabeltekie3669 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሁሉም ጥበብ፥ ጥበብ ነው'ወይ፧ የእግዝኣብሄር ጥበብ እንዳለ ፥ የክፍዎች መንፈሶች ጥበብ ደሞ ኣለ፥ ስለዚ እንዴት መለየት እንችላለን፧
@maedotwondesen3471
@maedotwondesen3471 2 жыл бұрын
adame physics chemistry simar tsedk yemeslewal yeferenj yehone hulu tikikil new bilonew yemeyamnew habesha yerasachinin tibeb ena tebebegnochachinin rasachin kalakebernachew edmelikachin endedenekorin enenoratalen
@emanatube5753
@emanatube5753 2 жыл бұрын
waww btam new mgermw
@thedave9749
@thedave9749 2 жыл бұрын
ሰዎች ተረት ተዉና ወንጌል ኣስተምሩ
@teumezghihagos3038
@teumezghihagos3038 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል
@SuperMakasha
@SuperMakasha 2 жыл бұрын
እኔስ ሁላችሁንም አልቀበልም ግራ ገብቶአችሁ የዋሁን ክርስቲያን ግራ አታጋቡት የተግማማ የዳቢሎስን ስራ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተቀመጣችሁ ክርስቲያንን አታስቱ እድሜ ለመለአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ነቅተንባችዄል አንሰማችሁም የአብርሃሙ ሥላሴ ይጠብቀን
@birhanuasmamaw7003
@birhanuasmamaw7003 Жыл бұрын
Bewnet Endenante yalu Likawntn Egziabher yitebkln Memhr Maebeln Beteketatay Btakrbulgn Betam destegna negn
@astergizaw6
@astergizaw6 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም አብዝቼ አመሰግናለሁ መቸም ብዙኅ ነገር በዉሰጤ እተመላለሰ አንዳንዴም ለማልቀሰም እየዳዳኝ ነዉ ያለቀዉ ከልብ እርሶንም(ደ/ር) እናም ደራሲዉንም አመሰግናለሁ
@FikereWldesenbet-wi8cc
@FikereWldesenbet-wi8cc 3 ай бұрын
Adam ie Egziabharen tezaz balemekebelu betbeb fenta motn Aterefe !!!
@edommenber3415
@edommenber3415 2 жыл бұрын
Amlakie hoye tigstun stegn. Egzo meharene kirstos Ayn yaweta dibtrna be midea
@davexo990
@davexo990 2 жыл бұрын
አፍሽን ስትከፍቺ የጭንቅላትሽን ባዶነት እያሳየሽ ነው ወይ ተማሪ ወይ እነ እስራኤል ዳንሳ ጋር ሂጂ
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 2 ай бұрын
​@@davexo990 ante erasu zefage post aregh luseferh lgeh debtera tenkuay nw
@thewodrosmengesha4275
@thewodrosmengesha4275 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ንገር ነው የሰማሁት. ሁልታችሁንም እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን
@tsegayetariku7505
@tsegayetariku7505 2 жыл бұрын
ግሩም ነው
@yareddebebe741
@yareddebebe741 2 жыл бұрын
Wow
@fasildawit4708
@fasildawit4708 2 жыл бұрын
እንዴት ተድንቆ ይጨረሳል ኦርቶዶክስ ሂወት ናት እንድናት ውንድም ገላጭ ሂወት ያብዛልን ድንቅ እውቀት
@kirubeltamirat198
@kirubeltamirat198 Ай бұрын
yihe tibebachin new yegna alemewuresachin yasazinal
@helengerema5665
@helengerema5665 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-qn1kx2wm1q
@user-qn1kx2wm1q 2 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!!! እህት ወንድሞቼ እባካቹሁ ለምንድን ነው ጥበብን እግዚአብሔር አይሰጥም ብላቹ የምታምኑት በእግዚአብሔር ያመነ እኮ ሁሉ ይቻለዋል ገድላትን ስታነቡ ሰይጣንን ገዝተው ብዙ ስራ ያሰሩት እንደነበር ይታወቃል ይህን የሚያደርጉት እኮ በእግዚአብሔር ኃይል ነበር...ሲቀጥል እባካችሁ የአጋንንትን ምስክርነት እንደሀይማኖት እውቀት አትቁጠሩት ትክክለኛውን የሀይማኖት ትምህርት ከወንጌሉ ተማሩ የአጋንት ምስክርነትን መከተል ለመንግስተ ሰማያት አያበቃም ይልቁኑስ ትክክለኛውን ቃሉን እየተማርን በንስሀ ታጥበን ወደ ቅዱስ ቁርባኑ መቅረቡ ይሻለናል!!!
@selamneeri5546
@selamneeri5546 2 жыл бұрын
As spiritual teachers 22 minutes passed they didn't mention the name of God. I will watch it till the end. I have a lot of questions
@enyewgonderethiopia6873
@enyewgonderethiopia6873 2 жыл бұрын
MEJEMERIA EWUKE KE EWUKET NETSA SILEHONIK NEW QINEWAMA MECHEM AYIGEBAH TEMAMA TIWULID YETEBALEW....
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 2 жыл бұрын
ምኑ ነው ግሩም ድንቅ ስለደብተራ ምንነት ካላወቃችሁ ገጠመኝ ብሎ የሚለቀውን የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ እንደዚህ ጥበብ እየተባለ ነው ክርስቲያኖችን ከእምነት እያስወጡ ያሉት
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
@@hamisolomon6534 ክክክክክ ርፍር ለተስፉዬ አላቅም ማለት ሃጢአት ዓይደለም እማ
@mastewaltade3056
@mastewaltade3056 2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት እውነትም ማዕበል እ/ር ጥበብ ይገለጽላችሁ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር እ/ር ❌ _እግዚአብሔር ✅
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 2 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ ካንተ ይህንን አንጠብቅም ደብተራን በአደባባይ በጣም ይደብራል በዘመናችን ሕዝቡን እየየጫወተበት እኮ ያለው ጠንቋይ ደብተራ ነው መምህር ከማቅረባችሁ ከፊት ብታስቡበት ።ፀበል የሚገባ ዝም ብሎ የሆነውን አይቀባጥርም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ።በጣም ያሳዝናል። በአደባባይ ደብተረ ጠንቋይን ማቅረብ ይህንን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅፅህ
@BA-jb1xx
@BA-jb1xx 2 жыл бұрын
Be eji yalew work medb new
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 10 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 62 МЛН
የተሰወረብንን ረቂቅ ዕውቀት እንዴት እናግኝ? 5D በዶ/ር አብርሃም
31:25
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 227 М.
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 11 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 1,7 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL! #trending
0:13
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 12 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 3,7 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17