በቀላሉ የምትቀየሪ የምትተኪ አይደለሽም - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV

  Рет қаралды 75,049

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

11 ай бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 155
@medinaendris273
@medinaendris273 11 ай бұрын
ዶ/ር አንተ በመኖርህ ለኔ በረከት ነህ! ፍቅር አንቺም ብርሀን ነሽ ተባረኩ!
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 11 ай бұрын
እኔስ ቃላት ጠፋኝ ዶ|ር ወዳጂነህ ዘጠኝ ወር የተሸከመችህ የእናትህ ማህፀን የተባረከ ይሆን ተባረክ በብዙ ፍቅር ታድለሽ እንደ መፀሐፍ እየገለጥሽ የምታነቢዉ ሰዉ አጠገብሽ በመኖሩ ቀናሁብሽ አንቺም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ በብዙ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ ለበረከት ሁኑ ይጨምርላችሁ የኔ አፍቃሪ ሁሊ የሚወደኝ ጌታ እየሱስ🙏🏾🙋
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 11 ай бұрын
ዶ/ርዬ እኔም ኑርልን አንተ ለትውልዱ ምሳሌና አስተማሪ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንልህ አሜን
@EnanaGashe
@EnanaGashe 11 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ፣ የመልካም ማንነት ጥግ ❤ ክብር ይስጥልኝ ።
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እናመሰግናለን ፍቅርም እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ትህትናሽ እናመሰግናለን🙏
@TigistSisay-ii1zf
@TigistSisay-ii1zf 11 ай бұрын
ዶክተርዬ ና ፍቅርዬ 🥰🥰 እኔም ኑሩልኝ እላለሁ በመኖራችሁ ደስተኛ ነኝ እናንተን የመሰለ አልማዝ የሆኑ ሰዎች ሀገራችን ስላላት ስላለን በጣም ደስተኛ ነኝ 🥰🥰🥰♥️እወዳችኋለሁ
@fifilove2515
@fifilove2515 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ በእዉነት እደዚ ሠላማዊ የሆነ ፕሮግራም ስለምታስተላልፉ ክበሩልን ኑሩልን😍😍😍😍😍😍
@gantgant6451
@gantgant6451 11 ай бұрын
አረ ንርልን እግዝአብር አምላክ ዶሞ ይባርካቹ በሳምንት ሁለቴ ብታቅርብል አሪፍ ነዉ በጣም እየተራብን ነዉ እዉቀታቹ እስቲ በሳምን ሁለቴ ይሁን ምትሉ ላይክ ግጩ❤❤😊
@sineduayele6519
@sineduayele6519 11 ай бұрын
ዶክተር ዘመንህ ይባረክ!!!!!!ፍቅር ከታላላቆች ጋር መስራት እራሱ መባረክ ነው።ቀጥሉ እናመሠግናለን !!!!!!!
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 11 ай бұрын
ሁልጊዜ የምታቀርቡት ትምርታዊ ልብ የሚነካ፣ ሰውን የሚጠግን ፣መልካም ለመስራት የሚያነሳሳ ፣የሚያስቀና ስለሆነ ቀጥሉ እላለሁ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ።
@sehenbezabehamime3775
@sehenbezabehamime3775 11 ай бұрын
እኔም ኑርልን ከሚሉት ነኝ ተባረክልን
@user-wh9zy8fe7y
@user-wh9zy8fe7y 11 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ አንተ የእውቀት ምንጭ ፍቅርም የኛ አስተዋይ በርቱልን ምናለ የማያውቅ ሰው እናንተን አዳምጦ ቢያተርፍ። አጉል ትቢት አያዋጣም።አዳምጣችሁ አስተሳሰባችሁን ያስተካከላችሁ አከብራችሁለሁ በርቱልኝ ወዳጆቸ።
@edenbaysa5742
@edenbaysa5742 11 ай бұрын
የማከብርህ ዶክተር ወዳጄነህ ለአድናቆት ቃላት የለኝም። በአንተ ምክር እናተግሳጽ ብዙ ተጽናንቻ😮ለሁ። እግዚአብሔር በአንተ እኔን እየመከረኝ እያስተማረኝ ነው።እድሜ እና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ።የኔ ጀግና በርታልን።አመሠግናለሁ።
@TigistGetachew-fd9cp
@TigistGetachew-fd9cp 11 ай бұрын
ዶ/ር ብርክ በሉ ይሄ መባረክ የሰጠ አምላክ ከፍ ይበልልን ።መታደል እንዲህ ነዉ
@bebutechtube4666
@bebutechtube4666 11 ай бұрын
እናንተ ለእኔ በረከት ናቹሁ 1000 አመት ኑሩልኝ ።
@tektanuhaminnuhamin9322
@tektanuhaminnuhamin9322 8 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ መንፈሳዊ ነገር ስለምታስገባ በየመሀሉ ይበልጥ ነው ሚቀይረን ስለዝህ በዝሁ ይቀጥል
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 11 ай бұрын
ሁሌም ተባረኩልኝ ዶክተርዬ ኑርልን ለዘላለም
@batihassen3590
@batihassen3590 10 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞች ሁሌም በየቀኑ 5 ጊዜ ስንሰግድ በስግደታችን ውስጥ ሁሌም አብረሀምን እንባርከዋለን ሁሌም ሁሌም በየቀኑ 5 ጊዜ እንባርከዋለን > ይላል ቃሉ አይደል በጣም ደስ የሚል program ነው በርቱ ጠንክሩ
@melathiruy8908
@melathiruy8908 Ай бұрын
ዶርዬ በርታ መቼም ድንቅ ነህ እስቲ ለኛም ጸልይልን እባክህ ፍቅር ኣንቺ እንደ መልክሽ ባህሪሽ ያማረ ነው ዶርን ለመጠየቅ ትመጥኛለሽ በርቱ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 5 ай бұрын
በጣም ምወድከ ምገርምብከ ምርጥ መምህሬ ዶከተርዩ ኑርልን እሰከዘለአለም በቃ ቃላት የለኝም ለኘ ሰጦታነከ 🙏🙏🙏
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 11 ай бұрын
ፍቅር እና ወዳጅየ በጣም ነው የምወዳችሁ ስለ ዲያስፖራ ስታወራ ቃል በቃል የኔን ባል ነው የገለፅከው ለበረከት የሆነ caring እኔን መርዳት ልጆቹን በጠቅላላ ማገዝ የማይደክመው መልካም ሰው ነው እባክህ ባርክል ረጅም እድሜ ይኑርልሽ በለኝ በተረፈ በጣም እወዳችኋለሁ ተባረኩ🙏
@user-cc2tb3bv9p
@user-cc2tb3bv9p 11 ай бұрын
ኑርልን በረከታችን ነህ
@lidmek2127
@lidmek2127 11 ай бұрын
ተባረኩ እንቁዎቼ እናንተን ሳይ የእውነት ሁሉ ነገሮቼ ብሩህ የሆኑ ያክል ህይወቴ ተስፋ ታደርጋለች
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 11 ай бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ የዛሬው ፕሮግራም ስለእኔ ነው የተወራው 🤔የሚገርማችሁ ልጅ እያለሁ ቤተሰቦች ለማስተማር አቅም ስላልነበራቸው ገበያ ላይ አንዲት ሴትዮ ዕቃ ገዝታ ስትሄድ አንች ጋር ሁኚ ትምህርቴን ልማር ስላት እሽ ብላኝ ወደቤት ወሰደችኝ ሂጄ አንድ ወር ሳልቀመጥ 12 ዓመት ተጣልተው የተለያዩ ሰወች ደግሰው ታረቁ እስካሁን ከአዕምሮዬ አይጠፋም!!! ሌላው ደግሞ እዚህ አረብ ሀገር ለስራ ከሄድኩበት ቤት ገና ስገባ በብዙ ቤቱ ይታደሳል ባጠቃላይ እኔ ጋር ትልቅ ነገር እንዳለ አዉቃለሁ ግን ለራሴ መሆን አልቻልኩም
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 11 ай бұрын
እሚገርምሽ በጣም ብዙ ጊዜ ለእኔ ነው እንዴ እስክል ነበር እሚገርመኝ የዛሬው ተለየብኝ እናም እኔም ለእኔ ነው ዛሬማ እያልኩ ነው የሰማሁት❤ ስራ ላይ ስለነበርኩ ገና ሰምቼ መጨረሴ ነው ምን እንላለን ለእራሳችን እንድንሆን ደሞ ይባርከን እነሱንም እግዚአብሔር ይባርካቸው ይኑሩልን ❤❤ አንችም የስደት እህቴ ኑሪልኝ ባለሽበት ሰላም ይብዛልሽ♥
@zed8788
@zed8788 11 ай бұрын
እንደዚህ ሲሆን በፃምና በፀሎት መጠነከር አለብን ;አብዝተን ወደ እግዚአብሔር ስንቀርብ የኛ የሆነ ነገር ሁሉ የለቀቃል። ;ያዘንበት ካለ ይቅር ማለት; የቆየ ሀፀሐያት ካለ ንሰሃ መግባት ';ሰበብ እየፈለግን እግዚአብሔርን ማመስገን; ስነጀምር የእግዚአብሔር ተአምር በሂወታችን መፈፀም የጀምራል ::
@alemwede1504
@alemwede1504 11 ай бұрын
ዶክተርዬ በጣም ነው የምንወድሀ ለዘላለም ኑርልን🙏🙏🙏
@sete9237
@sete9237 11 ай бұрын
የኔ ምርጥ የመ ምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጪ
@genetzewudu7892
@genetzewudu7892 11 ай бұрын
ስልክሽን
@erkeselambellete7500
@erkeselambellete7500 11 ай бұрын
እውነት ነው ኑርልን❤
@user-kd6bc6ku2u
@user-kd6bc6ku2u 12 күн бұрын
ዶክተር የአንተ መኖር ለኢትዬጵያ በረከት ነው
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 11 ай бұрын
ወርቃማ ሀሳቦቻ ጀምሮ እስካሁን ያለየውት ቪድዮ አለ ብየ አላስብም ዶክተር ወዳጀነህ አንደበቱ ሁሌ አዲስ ፍቅር የልጂ አዊቂ መፅናኛየ ናችሁ እውነት ኑሩልን በጣም ነው እምወዳቻሁ
@omrmobile2678
@omrmobile2678 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ምክራችሁ ሁሉ ይጣፍጣል ኑሩልን
@woynimokonen352
@woynimokonen352 11 ай бұрын
አርብ በየቀኑ ቢሆን ደስ ይለኛል እናተን ለመስማት
@user-uo9fk1ow3r
@user-uo9fk1ow3r 11 ай бұрын
ዶክተር ኑርልን ❤
@deboamare5171
@deboamare5171 11 ай бұрын
በበኩሌ ኑርልኝ ነፍ አመት እላለሁ። በመኖርህ ካንተ fertail mind ተጠቅሜያለሁ።❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-eh2sd1yh5d
@user-eh2sd1yh5d 11 ай бұрын
Doc you highly blessed ....may God uplifted you
@mahletgezu280
@mahletgezu280 11 ай бұрын
አሁንም ይባርክህ የልቤ ወዳጅ🙏🙏🙏
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 11 ай бұрын
አሜን ተባረኩ ኑሩልን 🙏🙏🙏❤️❤️
@zewdineshbabu7042
@zewdineshbabu7042 11 ай бұрын
Both of you Blessed! Thank you God I have you! I wish you can give all your class English language you can change all Yang generations in the world . God with you! Bereketa nachew!
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 11 ай бұрын
ደስታና ጤና በረከት ናቸው።
@aklogayalew9441
@aklogayalew9441 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-pf1sg6sq2b
@user-pf1sg6sq2b 3 ай бұрын
I don't word Dr wedaganh And fekr long live....... To you
@amesgagn
@amesgagn 9 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አጠገቤ አብሬአቼሁ ያለሁ ነው የመሰለኝ ተመስገን የእግዜአብሄርን መልካምነት ኤናንተ ላይ እየተማርኩ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤🙏🙏🙏
@muna4267
@muna4267 11 ай бұрын
Amen, may Allah bless us and help us to become blessing for others
@rahelkassahun4415
@rahelkassahun4415 11 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ኑርልን ።❤
@Focustub
@Focustub 11 ай бұрын
ለኔም ኑርልኝ ዘመንሕ ይባረክ
@nmajetube
@nmajetube 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቱ መምህሮቼ 💚💛💜
@melathiruy8908
@melathiruy8908 18 күн бұрын
ለኔም ኑርልኝ ዶር
@Tirhas2861
@Tirhas2861 11 ай бұрын
ለኔ ለበረከት ናቹ ደክተር ኣመሰግናለው❤
@hannajoesph1234
@hannajoesph1234 11 ай бұрын
Dr. I praise the lord for your life. You are such a blessing from God for Ethiopian people; your light shines so bright. You once said you where going to move away from Ethiopia and that was so disheartening to hear. We hope and pray that you stay in Ethiopia. Your ministry reaches many.
@user-bp3or5hl7x
@user-bp3or5hl7x 11 ай бұрын
የተባረክ ሠው አንደናንተ አይነቱን ያብዛልን
@munadirar
@munadirar 11 ай бұрын
አባቶቻችን ከእናቶቻችንን ጋር ተጋብተው እኛ እኛ እንድንገኝ ሰበብ የሆኑት እንጅ ኢብራሂም አ ወ. እና መሰሎቹ ነብይ መልእክተኛ ናቼው ለፈጣሪ ያችን አላህ ሱ ወ ለእኛ ደግሞ አስተማሪ ናቼው
@bluemagic9209
@bluemagic9209 9 ай бұрын
0
@Besties631
@Besties631 10 ай бұрын
Dr. You are so natural my god bless you more!
@messya7125
@messya7125 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ዶክተር እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ❤❤
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 5 ай бұрын
ያኑርልን ዶክተርን
@zofanagergizat5417
@zofanagergizat5417 11 ай бұрын
Wow Ene Kalat Yelegnm leprogramachihu Betam Fetari Abzto Yibarkachihu ❤❤❤❤
@daborahaset3654
@daborahaset3654 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ❤
@semerettafesse9790
@semerettafesse9790 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ጨምሮ ጨምሮ❤🎉
@marthayilma2349
@marthayilma2349 11 ай бұрын
በመስጠት መባረክ አለ ብዬ አምናለሁ ። ገንዘብ አይበረክትልኝም ነበር ግን መስጠት ስጀምር ነገሮች ተለወጡ
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 11 ай бұрын
Doctor nnurlnnnn...whenever I listen to you I get peace and feel close to God.
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 11 ай бұрын
Every week I’m listening my own stories through you Dr Wedajeneh and Fikir Thank you As always ❤❤❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 11 ай бұрын
As usual በሥራ እረፍቴ ላይ,የናንተን ቁምነገር አዘል መልክት የያዘ program እየስመሆችሁ ነው!🙏🏾👍🏽✌🏽🕊️💓
@familyfirst2634
@familyfirst2634 11 ай бұрын
I’m 😢
@zed8788
@zed8788 11 ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ may our new year brings all the blessings for everyone who are waiting 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ሆይ በረከት አድርገኝ 🙏🙏🙏🙏እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@Exodus3377
@Exodus3377 11 ай бұрын
እዝግአብሄር ይባርካችሁ። ❤❤❤
@KingAandfriends
@KingAandfriends 11 ай бұрын
እኔም ኑሩልን ነው የምለው በናንተ በጣም ብዙ ራሴን እየቀየርኩ ነው
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
Thanks so much ❤ A program that I always wait for ❤ amen 🙏 Amen 🙏
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 22 күн бұрын
Thanks a lot both of you. Really you are our blessings.
@jj.kidushabte9241
@jj.kidushabte9241 11 ай бұрын
Dokter tebarek
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 11 ай бұрын
Keep on shining both tebareku❤❤💐💐
@IeeEe-fl7ub
@IeeEe-fl7ub 9 ай бұрын
ከአላህ በታች በአንተ ቪድወ እሩሄ ሰነበተች ልሞት ነበር
@christiantube7038
@christiantube7038 11 ай бұрын
You shall be a blessing ያው ነው ባክህ ሴት ማለት ብቻ እይልኝ
@saraabi7780
@saraabi7780 11 ай бұрын
Dr.At This time, you are a blessing to many ethiopians, too
@selamawiabrham
@selamawiabrham 11 ай бұрын
May god bless you guys ❤❤❤
@MeseretMeseret-lh2ir
@MeseretMeseret-lh2ir Ай бұрын
Thank you Dr 🙏
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 10 ай бұрын
Listening 2nd time. Be Blessed 🙏
@astertesfai3340
@astertesfai3340 Ай бұрын
Thanks for PROGRAM
@asmerettesfai2743
@asmerettesfai2743 11 ай бұрын
egziabher ybarkachu betam des yemil program new.edmiyena tena ystachu.
@Sofiyakonjo-bj8ls
@Sofiyakonjo-bj8ls 7 ай бұрын
tankaw Docter 🎉🎉🎉🎉 wodge nehi
@solomezebene432
@solomezebene432 11 ай бұрын
U are a blessing to me
@jjabtube9869
@jjabtube9869 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እና ፍቅር እዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ከምር ፕሮግራማችሁን ሁሌም በጉጉት ነው የምከታተለው የምታነሱት ሐሳብ ምርጥ የአይምሮ ምግብ ሆኖልኛል ክበሩልኝ🙏 ግን እደው አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህ ዶክተር ወደ ሐረር ናልን🙏
@mehariymekonen4564
@mehariymekonen4564 5 ай бұрын
Dr anten leseten Amlakachn kbr msgana lesu yhun antenm be edmena tena ybarkh...
@lt963
@lt963 11 ай бұрын
Dr I am speechless about you!! Tebarekilin❤❤
@mihretmeshesha8335
@mihretmeshesha8335 11 ай бұрын
የልቤ ወዳጅ ምንም ባወራለት የማላፍረው ለልቤ ቅርብ የልጅነት ጏደኛዬ ባለቤቴ ነበር ካጣሁት ወራት አለፉ ብቸኝነት ለልቤ ቅርብ የለም ከአምላኬ በቀር ተመስገን ብቻ😢😢
@MarkiWolde
@MarkiWolde 11 ай бұрын
Ayzosh yne enat
@tekuret
@tekuret 11 ай бұрын
Wey ehete sanebew enbaye feses xeru bale Yalew sew semetun taqewal ene balebete amemegh sile endemecgebeq yemaxaw new yemimeselegh ayezosh ehete fexari. Nebsun tanurew tesenaghe fexari yasen yasenash ayezosh❤
@user-yu8nn4yg7v
@user-yu8nn4yg7v 3 ай бұрын
Hulachuhunm tebarekulin betam enamesegnalen❤❤❤🙏🙏🙏
@legese103
@legese103 11 ай бұрын
ድል ለፍኖ❤
@wudeabebe4912
@wudeabebe4912 11 ай бұрын
thank you a lot both
@marthayilma2349
@marthayilma2349 11 ай бұрын
ተባረኩ
@munadirar
@munadirar 11 ай бұрын
ኢብራሂም አለይሂ ሰላቱ ወሰላም በእስልምና ከአላህ የተላከ ነብይ ለፈጣሪያችን መላእክተኛ ለኛ ደግሞ አስተማሪ እንጅ አባታችን አይደለም አናመልከውምም እዚህ ላይ ተሳስታችሆል 7:24
@batihassen3590
@batihassen3590 10 ай бұрын
ኢብራሂም አባታችን ነው
@FebWege
@FebWege 11 ай бұрын
Congra fikir for ur engagement!
@haregethiopia2112
@haregethiopia2112 11 ай бұрын
በቀለ🙄ቀበና አካባቢም ነበር እሱ ይሆን ታሞ እሱጋ የሄደ ባንዴ ነው እሚፈወሰው በጣም ይገርማል
@zemenayzemenay1735
@zemenayzemenay1735 11 ай бұрын
God bless you and all my sister and Dr 🙏🙏🙏♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-kd6bc6ku2u
@user-kd6bc6ku2u 12 күн бұрын
ዶክተር ስሰማህ እንዴት ሰላም እንደሚሰማኝ ስበሳጭ ቂም ስይዝ ተስፋ ሳጣ የአንተን ፕሮግራም ፈልጌ እሰማዋለሁ በሚገርም ሁኔታ ወዲያው እድናለሁ በደብ አረጋግጫለሁ የእ/ር መፈስ አንተ ላይ አለ
@melatmezgebe
@melatmezgebe 11 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@martasila5996
@martasila5996 11 ай бұрын
You are blessings. Keep up the good work.
@christiantube7038
@christiantube7038 11 ай бұрын
You shall be a blessing.....
@zmillimann8000
@zmillimann8000 11 ай бұрын
Fetari yebarekachu❤. Girum timirt new
@burteburte-bm5tt
@burteburte-bm5tt 8 ай бұрын
Sew yalewun new misetaw selam selalachu selam sebakachu tebareku
@sarajosh7261
@sarajosh7261 10 ай бұрын
Nurulign both of you my light
@atsedenegussey8398
@atsedenegussey8398 11 ай бұрын
I agree with you, about respecting our elders. Above all, we should respect the lord and the lords words. We shouldn’t also appoint ourselves to be judgmental of others. God is the creator and the judge. God also created lesbians, gays and transgender’s.
@AmeleworkTsegaye-di8ih
@AmeleworkTsegaye-di8ih 8 ай бұрын
ዶክተር አረ ጠፋችሁ ኘሮግራማችሁን በናፍቆት እየደገምኩት ነው
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 11 ай бұрын
More bless you we love you ❤❤❤❤
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 11 ай бұрын
Dr Wedajeneh and fikir, please be a voice for Amhara people 😢
@marya7483
@marya7483 11 ай бұрын
Lehulum sew dimis new mhonut enesu zeri yelachewm
@biniamwelday150
@biniamwelday150 11 ай бұрын
I live in USA my mother in low is living with us she is not beraket she is GOST
@dawit849
@dawit849 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ Berekt na chu
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН