Dr Wedajeneh የስኬትን ጣሪያ መንቀል እንችላለን! እንዴት? Dr Wedajeneh ዶክተር ወዳጄነህ ለዚህ መልስ አላቸው!

  Рет қаралды 431,642

RiseUp Ethiopia

RiseUp Ethiopia

2 жыл бұрын

Dr Wedajeneh Meharene Character vs Success ! የከፈታ መንገድ የዓአምሮ ማዕድ!!! የስኬትን ጣሪያ መንቀል እንችላለን! እንዴት? By Dr Wedajeneh በዶክተር ወዳጄነህ!!! Riseup Ethiopia

Пікірлер: 377
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ወዳጄነ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባሪክህ ዶክተር 👋👋👋👍
@lambebotesfa8154
@lambebotesfa8154 2 жыл бұрын
@@alimazalimaz9013 K0K
@mimiak325
@mimiak325 2 жыл бұрын
@@alimazalimaz9013 ኡ
@workuhassen7468
@workuhassen7468 Жыл бұрын
​@@alimazalimaz9013 ጨምረው
@abemolla5124
@abemolla5124 6 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@AaaAAA-gm2hs
@AaaAAA-gm2hs 6 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደጋግሜ አየሁት ማሻ አላህ
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ አንተን ያና ይሄ ለማለት ቃላት የለኝም ግን እናትህን ተክቼ ልጄ እድሜህ ይርዘም ኢትዮጵያ በጣም ትፈልግሃለች ብዬ ዝም ማለት ወደድኩ ተባረክ !!!!!!!!!!
@genetantensay8582
@genetantensay8582 2 жыл бұрын
ዶ/ር፡ ይህን የባህሪ፡ማሳድግ ለሕዝቡ ፡ተደጋግሞ፡ቢያሰተምሩ፡፡በጣም፡ብዙ፡ለውጥይመጣል፡እባካችሁ፡አመቻቹ፡፡፡፡
@samihanadi-5721
@samihanadi-5721 Жыл бұрын
⁰0⁰
@netsanetabera2027
@netsanetabera2027 Жыл бұрын
😊
@meronfekede3187
@meronfekede3187 2 жыл бұрын
ዶክተር ብዙ የምልህ ነገር የለም ከኔ አይምሮ በላይ ስለሆንክ እድሜንና ጤናን እመኝልሀለዉ ምክንያቱም ታስፈልጋለህ
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 Жыл бұрын
ደ/ር ወዳጀነኸ አንተንና መሰሎችህን ያበቀለች ሀገሬ ለዘለዓለም ትኑር!!! የእግዚዓብሔረ ጥበቃዉ እና ቸርነቱ ይብዛልህ!!!::
@abemolla5124
@abemolla5124 6 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@getachewwaltaji9861
@getachewwaltaji9861 5 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው ትሁት የተረጋጋ ኢትዮጵያኖችን ጥሩ እውቀት እየዘራ በአስተሳሰብ እንድንለወጥ አቅጣጫ የሚያሳየን ምሁር ነው።
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 2 жыл бұрын
ዋው የምትደንቅ ተንቀሳቃሽ መፀሃፍ ነህ ያንታይነቱ ለሃገር ለውገን ጠቃሚ ነህ የህዎት መንገድ መሪ ነህ በአጠቃላይ አስፈላጊ ነህ ኑርልን ዶክተር እያሳክ አስተማሪ ነህ
@alemnshjebessa5854
@alemnshjebessa5854 2 жыл бұрын
አቦ ዶክተር ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳተ ያለ ሰው ያብዛልን።
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
ምክሮችህ እውነት ናቸው ፈጣሪ በልባችን ያኑርልን የሚያጽናና የሚመክር አይዞአችሁ ባይ አያሳጣን ያኑርልን።
@tamiratdanielofficial912
@tamiratdanielofficial912 2 жыл бұрын
በሀሳቦች ልዩነቶች ታጥርህ የማትኖር ምርጡ ኢትዮጵያ ዶክተር! ለእኛ ትውልድ ምሳሌ ነህ
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
"ትግሳፅን የማይወድ አእምሮ የጎደለው ነው " እውነት ነው የ ታላቁ ቅዱስ መፅሃፍ ጥቅስ !!!
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Жыл бұрын
ኡፍፍ ዶክተር ቃል የለኝም አንድ ባህሪህን እራሴን አገኝሁበት ደግነት የዋህነት ግልጽነት ሳያንሰኝ ንዴት እና እልህ አንቀው ሊገሉኝ ሲሉ አንተ ደርሰህልኛል ሀበሻም አስገድዶ እያሰተማረኝ ነው ያልቀኔ አረጀሁ ነጭ ፅጉር አበቀልኩ 😇ግን አሁን እድሜ ለዶክተር ‼️‼️👌👌
@tesfaygerezher6306
@tesfaygerezher6306 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ የእውነት ትለያለህ ይሄንን ድንቅ ስልጠና ከወሰድኩበት ቀን ብዙ ነገር መቀየር ችያለው
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 2 жыл бұрын
ደክተር እድናቂህ ነኝ👍🏾 እንተ ተናግረህ ያልሰማሁት እና ያልተማርኩበት ነገር የለም ብል ማጋነን እይሆንም🙏🏽የዛሬውግን ድንቅ ነው💪🏾 ለገባው ፈጣሪ ማስተዋሉን ለሰጠው እጅግ እውነት የሆነ ለሰው ልጅ ሁሉ እስፈላጊ እና ወሳኝ ነው❤️ በጣም እናመሰግናለን🙏🏽 ሰላምህ ይብዛ💚💛❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ዛሬ እንደምሳሌ የጠቀስከው የጥብስ ስጋውን ያህል እኔም በስዬ እንድወጣ አድርገህኛል እውነት ነው በመከራ እየተገላበጥን በተጠበስን ቁጥር በበስለን እንወጣለን እግዚአብሔርም ከመከራችን በሀላ እንደሚጎቡኘን እያወቅን መኖሩ ጥሩ ነው ንግግርህ አይጠገብም ተባረክ🙏🏾
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ትለያለህ!ምንም አይነት አጥር የማያቆምህ ምርጥ!!!
@kelemeworkfeleke5751
@kelemeworkfeleke5751 2 жыл бұрын
እውነት እንደዚህ አይነት እውቀትን ብሎም ያወቁትን ለሌላ የመግለጥን ስጦታ መታደል ምንያህል ድንቅ ችሎታ ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልህ ሁሌም ላዳምጥህ እወዳለሁ::
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው ወንድሜ ንግግርህ ሁሉ ደስ የሚል ግሩም የሆነ ትምህርት ነው 🙏👌👏👏👏😘🥰🇪🇹
@biltek2030
@biltek2030 2 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም የሚደንቅ ምሽት ነበር። በፕሮግራሙ ተሳትፌ ነበር፥በርቱ ተበራቱ፥ ተአምር ትሰራላችሁ (ለአዘጋጆች RISE UP ETHIOPIA) !!! ሰላምና ፍቅር ለሁሉም የሰው ልጆች !!!
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በእውነት ቁጭ ብዬ ያዳመጥኩህና ማስተዋሻ ይዤያለሁ በተለይ ትሁት መሆንን ; personality; patience ; integrity;assertive ness ; humiliated ( ሆኖ አለመሰማት ) ስራን መስራት እውነት ነውሽየ CHARACTER ውጤቶቻችን ናቸው የምናዬው ነገር እና እግዚአብሔር ያክብርልን !!
@ribkaeshete6293
@ribkaeshete6293 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነሀህ አጠቃላይ ለሰው ልጆች መሆን የሚገባንን ነገር በዕውቀት ትምህርት የምትሰጠን ሰው ስለሆንክ በጣም እንኮራብሃለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል? kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@eneyewadugna1801
@eneyewadugna1801 2 жыл бұрын
0
@bethlehemtegegn9642
@bethlehemtegegn9642 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@user-bg3gj3vn8p
@user-bg3gj3vn8p Ай бұрын
ሳለም dr.....በመጃመርዩ ለአን ትልቅ ቦታእና ክብር አለኝ ሁሌ programhን እቀታተል ነበር,ፈጣሪ የቅብርህ, በዓለም ከፍታ ለይ ስረህን የኑርልህ አንታመለት ለኔ ከፈጣሪ በታች የአለም አስተማሪ ነህ ከዚህ በመከተል ስለ ህልም ምታግዛኝ 1 ነገር አለ ናርዶስ እበላለሁ የ2ኛ አመት የmedicine ታመሪ ነኝ አስተዳደጌ በታም በፈተና የታሞለ ነበር, እነት እና አባቴ 6 ክፍል ሁኜ ነው የተለያዩ አብረው እየሉም ቢሆን የአባትን ፍቅር እነ እንክብካቤ አግንቼ አለደግኩም,አባቴ አልቋል የበዛ ስለነበር እነቴንም እኛንም በታም ነበር ሜሳቀየን ብዙ ቀን ከቤታችን ወታን ጎረቤት ነበር ምነድር ,1ቀን አባቴ ሳቅሮ ወንድሜ ገ ልነድር ሂደን የጎረቤታችን ልጅ ለመድፈር ሲሞክር ወንድሜ ገ ወታን በር ከመይዘገው የከብቶች ገለባ መስካመቻ አደርን 11 አመቴ ነበር,እነቴ እና አባቴ ተታልተው እነቴ ስትቾህ እኒ ልመደኞች እየሉ እየደበደበት 1ም ሰው ስትቾህ አይወታም ነበር,እናም ደብድቦት እናቴ አካል ጉደታኛ ሆነች እንደዛም ሆኖ እነቴ በታም ጀግና ሴት ነች,የመይደክመት የማይሳላቻት ጀግነ, እናትም አባትም ሁነ 6ልጆችን ለ40አመት አሬኬ አንታፍትፈ አካሎን ውባቷን መልኳን አታ አሳደገችን አስተማረችን, እነቴ 12እህት ወንድም ሲመሩ የእነሱ አብሰይ ሁነ ቤትውስት እሷ ብቻ አልታመረችም,እንደዛም ሆኖ 1ም ምንጎደለሽ ምን እነግዝሽ ሚለት እህት ወንድም የለትም ,በአለመማሮ ሁሌ ታለቅስ ነበር, እነም የእሷ አለመማር በልጆቿ እንደይደገም ጨርቄንም ቢሆን ሽቼ አስታምረችሁለሁ ነበር ምትለን ,እኛን ለመስታማር የመትካፍለው ወገ የለትም እናም ወንድሜ እና እኔ university ስንገባ ሜስፈልገንን ነገር መሟለት ስለልቻለች መኖሬ ቤቷን ሽታ እኛን university ለካችን ,እሷ ግን በእርጅና የአካራይ ግፍ እና ግሳፄ እየጠቀበለች ሽንት ቤት እምታክል ዶርም ታካራይታ እሷ እየአረራች እኛን ለመስደሳት ትለፈለች,ናገር ግን እንደ ልፈቶ ታምሮ ጨርሶ የደሪሳለት ልጅ የለም ታለኳቼ በእናት እና አባቴ መለያየት ምክንየት አእምሮ በሽታኛ ሁነው ትምህርታቸውን አኳርታው እነቴ ጋር ነው ሚኖሩት እኔ እነ ታለክ ወንድሜ ግን የእናታችንን የልብም የአካልም ስብራት ህመም እነ ችግር ለመካም የህክምና ትምህርት ገባን እነቴ በትደርም በእህት ወንድሞቾም በጣመሙባት ልጆቾም ታዝነለች አምለኬ ሆይ መቼ ነው ፈተነዩ ሜባካው ትል ነበር እኔ እና ወንድሜ እነቴ እኩል እየሳረን አብረን የመድገ ችስ እየታታን እነቴ. ስታለክስ አይዞሽ ልንደርስልሽ ነው እየልን ነው የታመር ነው ነገር ግን በመቻረሻ ከአሳለፍኩት በለይ መራራ ሀዛን አገታመኝ .... የአባችን ምትክ እንደ አባት የምንወደውን የምናአቅብረውን የእነቴን የመጃመርየ ልጅ እነቴ መትወልደው የአባቴ ልጅ እንደ በግ አንገቱን ይዞ አስታኝቶ የወንድሜን ደም ተታው ,ወንድሜ ደሙ እንደጎርፍ እየሄደ እንደበግ እጮሃ ሚደርስለትን አጦ 😭😭😭😭😭😭😭 እኔ 1ኛ አመት university ታማሪ ነበርኩ ትወት 12:00 ከትታ ደውለው ወንድምሽ በጩቤ ገልውታል ድራሺ አሉኝ መመን አልቻልኩም ቅጀት መስሉኝ ታመልሼ ታኛሁ ምክንየቱም ሐሙስ መታ ሊታረድ ጥወት ደውሉልኝ አይዞሽ እህቴ ጎብዛሽ ትምህትሽን ታመራ ሁሉም አልፎ ምንደሳትባት ቀን ይኖራል እየለኝ ነበር ድገሜ ስልክ ታደወለ ለቀብር ድረሺ ታበልሁ ስደርስ የወንድሜ ደም እንደጎርፍ ይሄደል የወሁን ወንድሜን እንስፍስፋን ወንድሜን አፈር እየአለበሱ ደረስኩ ታስፈዩ ሙትት አለ አራ ጨለመብኝ ምሆነው ታፈኝ ሰመይ እና ምድር ተደባለቀብኝ የኩም ቅጀት ሁሉም ቤታሳቦቼ ረሳቻውን ስታው ወደኩ, እነቴ ግፍት ፀት አድርጎት hospital ገባች እኔ ግን ደግፈው ይዘውኝ ደንዝዤ ሁሉን ነገር አየለሁ አረ ይቻንካል......ግራ ግብት ድንዝ ፍዝዝ አልኩኝ ,ከዛ በፊት የሞትን ጭካኔ አለውካውም ነበር በታም የመል ሞት ክፍ ነው ምርጫ አይሳትም እኔ ከወንድሜ ጎን እሆን ነበር አብሬው እንደበግ እታረድ ነበር .......ለመውራት ይካብደል ከአፍ ቅፍ መይወታውን ደጉን ወንድሜን ጨቀኙ የአባቴ ልጅ እንደልነበራ አደረገው ተስፈ ቆራትኩ ረሴን ለመትፈት ወስንኩ wffffff.....አረ ይቻንቃል ,ፍትህ የሌለባት ሀገር ለፖሊሶች ደውሉ እኔነኝ የገደልኩት ብሉቻው ገደዩ አልታየዛም ,ነገር ግን ለሁሉም ፈጣሪ የእጁን ይሳታል ሁለችንም እጩ ሟቾች ነን ,ሁሉም ለበጎ ነው ከፍታሪ በለይ እኔ ወንድሜን አልወደውም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ, Be strong 💪 Nardi የእነትሽን ውላታ መመለስ አለብሽ የወንድምሽን ነፍሱን መስደሳት አለብሽ ብየ ድገሜ ለረሴ ቀል ገበሁ እና ውስቴ እየደመ ታደብኬ እየአለካስኩ ትርሴን ነቅሼ እነቴን ቀል አስገበሆት ድገሜ ስታለቅሺ በአይሽ በህይወት አልኖረም እማዬ መን አለኝ ወንድሜን አትቼ አንቺን አትቼ የለ አባት አድጌ እንዴት እችለወለሁ እባክሽ ማማዪ ብየ ታለመንኳት ,እሷም ታደብካ እኔም ታድብኬ እየለካስኲ መኖር ቀጠልን "ሰነፍ ነው ረሱን የሜታፈ ,ፈሪዎች አየሻንፍም የሜሻንፋ አየኳርቱም "አልፈረም "ትልቅ ህልም አለኝ አልኩኝ" ለረሴ ምኖን ነው ህይወትን ምፈራት ሁሉንም እኳ አየሁት ችግርን ,ድህነትን የእነት አባትን መለያየት አስካየሚን ሞት ስለዚህ ድጋሜ be strong 💪 ለራሴ የወንድሜ ሞት 1 ነገር አስታማራኝ ነገ ለራሱ ይቻነቀል ምንኖር አሁንን ብቻ ነው SO ነገ ታምሬ ነገ ሳርቼ አይሰረም ስላዚህ ጥቁር ልብስ እንደለበስኩ በ3ሰምንቱ ደለለቤት በመሄድ የመኪነ ገረጅ ሳሪታኛ ሆኜ ታቀታርኩ ቀን ቀን እዛ እሳረለሁ መጣ መጣ የበልትነ ውጤቶችን አዘገጅቼ ጥወት ወደ ስራ ስገባ ለሱኳች አስረክበለሁ በ1ወር ውስት 6510 ብር ሰራሁና በዚህ ብር ህደር 21 /2016 መርያምዬ እናቴ አንቺ እርጂኝ ብየ online business ጀመርኩ ካዛ ክብር ለእመቤቴ መርያም አለሳፈራችም ለ3 ወር ከሳረሁ በሆለ ቤቶን ሽታ ምታስታምረኝን እነቴን 2አመት የታቆታበውን አፓርታማ ቤት ገዝቼ የው እመየ ውለታሽ አልኳት ,የእነቴን ፈገግታ የን ቀን አየሁት ደም መለሽ ልጄ ወንድምሽ ሚሳረውን ቤት አንቺ ሰረሹ አይደል አለችኝ የእነቴ ደስታ ታመልሶ ስለየሁ በታም ደስ አለኝ አሁንም online businessen ቀጠልኩ እየሳረሁ እየላ 1 ትልቅ እድል መጠ እሱም ትልቅ ሰዎች ለ25 የአቋቆሙት አክስወን መሀበር ነው ትለልቅ ፕሮጀክቶች ለይ ይሳረል ለምን አብረሽን አትሳሪም ተባልኩ እናም እንደ እመቤቴ ፍቀድ አክሲዮኑን በመግዛት በ22 አመቴ የአክሲዮን መስራች ሁኜለሁ I'm really successful b/c የእነቴን ደስታ መመለስ ችየለሁ But thise is not beach of my success Since success doesn't have limit dream is infinite , ሲገባኝ I'm the second Oprah Winfrey, I can be influential women in the world ይቻላል with God nothing is impossible ታውካለችሁ ወንድሜ ዶር ሁኜ ስመረቅ በአበቴ ቦታ ከጎኔ ለመኳም ይፀልይ ነበር አልቻለም ግን አልሆነም ስለዚህ በዚች አችር ህይወት ትንሽ ሳይሆን ትልቅ ሁነን እንሙት ነገር ግን ህልም አይሞትም...so እባካችሁ አግዙኝ እኔም ህልሜን ልኑር ከእናህልሜ መቃብር መግባት አልፈልግም ብዙ እህቶቼን መስታመር መንካት እችለለሁ ለdr wedajenehአድርሱሊኝ .secret dreams 0964746609
@burtelaka5556
@burtelaka5556 Жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ሰዉ በዚህ ዘመን ጭንቁን እንጂ ልምዱን ሚያካፍል በሌለበት እለወጣለሁ እሰራለሁ ከዚህ ተሞክሮ ተምሬ ነጌ እመኑኝ ደስተኛ ህወት እኖራለሁ አመሰግናለሁ መምህር ያሬዳ
@Natanem6596
@Natanem6596 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
አቤት ስወደው ትህትናው ስርአቱ ልጆቹ ታድለው ሁሌም የሚናገረው እንደማር እየጣፈጠ የሚደመጥ ነው ባለቤቱ በጉልበትዋ ብትሄድ እንደ ዶክተር ወዳጄነህ አይነት አታገኝም እንደበቱ ለበረከት ይሁን ለሁላችንም እንድትህትና ሰውን የሚገዛ የለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በነገር ሁሉ ከፊትህ ይቅደም
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 2 жыл бұрын
ባሁን ሰአት አስመሳይ በበዛበት ግዜ የልዊ ነት ባህሬ ማስተማር አልካም ነዉ ባሁን ሰአት አመሰግናለዉ ለማለት እንኳን ለማስከፈል የሚፈልግ ሰዉ ነዉ ያለዉ ። ዝም ብለክ የምትሳደበዉ እንኳን የራስህን ስለ ምግባር እደምገልጥ ያሳያል ) ለዶክተራችን ማስተዋልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይጨምርልክ
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ላንተ የምመኘው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እንወድሃለን
@sentayhuedemese6682
@sentayhuedemese6682 Жыл бұрын
ዶ/ ር መታደልህ ምን አይነት መሰጠት ነው !!!እኔ በአንተ ትምህርት ሁልጊዜ እደሰታለሁ እንዳንተ አይነት ሰው በምድራችን ቢበዙልን ትውልድ. ይታደስ ነበረ እ/ ር እድሜና ጤና ይስጥህ. ኑርልን
@fretamaher7215
@fretamaher7215 Жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊት ነኝ በጠም ነው የሚወዱ በሱብዙ ተጀመረ አንደንድ በውስጠ የሚስበው የሚይሰተንትኖ ሲናገሩ ለብየ በጠም ነው የሚደሰተው እግዚአብሄር የተባረከ አድሜ ና ጤና የስጥህ አንድ ጌዜ ተገናኝቸን እግዛአብሄር❤❤❤❤
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
ዶ/ር የህይወት ዘመን ትምህርት እርግጠኛ ነኝ ከእንግዲህ ያው አይነት ሰው አልሆንም !! ለዋጭ ዘመን ተሻገሪ !!
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 2 жыл бұрын
Dr.wodaganeh Amezing speech
@rahelgebremeskel5069
@rahelgebremeskel5069 2 жыл бұрын
ዶክተር እጂግ በጣም የምትገርም ነክ እኔ በጣም ተምሬብካለው እድሜ ይሰጥክ 🙏🙏🙏🙏
@temesgenaschalew2917
@temesgenaschalew2917 2 жыл бұрын
absolutely!!!!! Dr.wodajeneh is ''a big fish'' for all. I admire him. God bless
@sewiteetsub3165
@sewiteetsub3165 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ትምህርትህ በጣም ደስ የሚል መጥፋ አስተሳሰብን የሚቀይር ነዉ
@bereketbalcha1649
@bereketbalcha1649 2 жыл бұрын
Thank you Dr wedajeneh, May God bless you and your service!!!
@tme251
@tme251 2 жыл бұрын
Tebarke egzabher yebarkhe D/wedagenhe ❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍👍
@tgstamre2724
@tgstamre2724 2 жыл бұрын
ውዬ አንተኮ ብትደመጥ !!!ብትደመጥ አትጠገብም የኔ ትሁት ኑርልኝ
@MesfinWolde-fm9qd
@MesfinWolde-fm9qd Жыл бұрын
Wawዶክተር ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ ምን እንደምል አላውቅም በጣም የሚጣፍጥ ቃል ትምህርት ነው
@zeydiaymen
@zeydiaymen Ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም በጣም በጠም አወድሀለው በሌላ አንዳይመስልህ ልጄ ትሆናለህ አንድቀን ባገኝህ
@marakinegash8775
@marakinegash8775 2 жыл бұрын
Dr Wodajeneh should not be limited with time at all. His soul is filled with unlimited precious wisdom which has to be shared. Please coordinators of the program give more time to eloquent people like him. We learn a lot from him.
@romantakel1326
@romantakel1326 2 жыл бұрын
የልቤን ነው የተናገርከው:: Double face ሳታደርግ ግደለኝ እላለሁ:: አንዳንዴ ከባህሪያችን እንወጣና ውይ እንደእከሌ በሆንኩ እንላለን:: ከዛ ከራሳችን ውጭ እንሆናለን እና በጣም እጅግ በጣም ትልቅ ት/ ት ነው ያገኘሁት:: ተባረክልኝ!
@toho8970
@toho8970 2 жыл бұрын
I'm speechless doc....may almighty God bless you more... wish you long life 💞💞💞💞
@sleepless001
@sleepless001 Жыл бұрын
መምህር ! አማርኛ እሰምዕን እዛረብን እየ።ብትግርኛ ክምርቐካ ፡ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ንበር።ብዙ ማእረጎች ቢኖርህም ሃኪም ወይ መምህር ስልህ ይመስጠኛል ፡ፈውስና እውቀት ነህ።
@yossiefmer733
@yossiefmer733 Жыл бұрын
Naybehaki
@gizubekele7746
@gizubekele7746 Жыл бұрын
ዶ/ር እጅግ ድንቅ ኣሳዳጊ ዉበት ያለው ትምህርት ነው እግዚአብሔር እብዝቶ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ የልጆችህን እናት ከጉያህ በይቅርታ አብሮ እዲያኖራችሁ እመኛለሁ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ትምህርት በሰማከ ማልጠግብከ ዶከተርዩ ከበርልኝ ወድሀለው 🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
እኔም አጨበጨብኩልህ ዶክተር ወዳጄነህ
@est2729
@est2729 2 жыл бұрын
God Bless you🙏 You have special caracter Dr. Wodajeneh mirt Ethiopian educated man! 👍💚💛❤👍
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 2 жыл бұрын
WOW REALLY OUR GOD BLESS YOU SO MUCH DOCTOR REALLY WE LOVE YOU SO MUCH IT WAS AMAZING MESSAGE.
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ነው እኔ ደግሞ እድለኛ ሆኜ ከ 1 ስምንት በፊት ወርቃማ ሃሳቦች በ ፍቅር ይበልጣል በሚቀርበው የኔታ ቱብ ላይ ይህ 2ኛ ጊዜዬ ነው ትምርቱ ስለሚያስፈልገኝ ጌታ ወደ እኔ ላከልኝ አመሰግናለሁ
@ehetnesheberhunbekele8102
@ehetnesheberhunbekele8102 Жыл бұрын
ዶ/ር አመሰግንሃለሁ፡፡ እንደ እናንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን፡፡
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Wodajeneh! What a lecture! You are right, this is a lifetime lesson. Bravo!!!
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 жыл бұрын
እውነት መስራት አለብን ካራክተራችን ላይ
@saracrma9054
@saracrma9054 2 жыл бұрын
ዶክትርየ አመሰግናለሁ እኔ ከባድ የሚባል ችግር ውስጥ ሁኝ በጣም እጨነቅ ነበር ግን ያትን ትምህርት ሣዳምጥ እራሴን አፅናናሁ በችግር ውስጥ ሁኖም ማለፍ እደሚቻል ተማርኩኝ አመሰግናለሁ
@fishmannovel2726
@fishmannovel2726 2 жыл бұрын
Dr. Wedajeneh thank you for sharing such critical points!!
@afl8279
@afl8279 Жыл бұрын
RiseUp Ethiopia , በጣም አሪፍ መድረክ, በርቱ....መቼም ዶ/ር ወዳጄነህ እና መሰሎቹ ጥቅማቸውን የምንረዳው ከዛሬ ይልቅ ነገ ከነገወዲያ ነው, ፈጣሪ ለነሱም ለኛም እድሜ ሰቶን ደስታችንን ምስጋናችንን እንድንገልጽላቸው ያድርገን.
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
And PERSONALITY is the results of those you pointed out 5 s thank you Continue!!! Dr wodajeneh
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 Жыл бұрын
ወዳጅ ነህ ተባረክልን ቅዱስ እግዚአብሔር ያብዛህ እናመሰግናለን
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቃላት የለኝም
@alemanteamare8244
@alemanteamare8244 2 жыл бұрын
Dr.WM you are developing the nation and building the beautiful future Ethiopia! God bless you! actually,you are blessed by blessed Words!
@abaycomputer5353
@abaycomputer5353 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ታላቅ ወንድም እንደአተ አይነት ወንድም ስላለኝ ደስ ይለኛል ሠላም ፣ ፍቅር ፣ ጤና መልካም ነገር ሁሉ ላንተ ይሁን የዝግጅቱ አዘጋጆች ወታችሁ ወርዳችሁ እኔም በአካል ባልገኝም ካለሁበት ከነጌሌ ቦረና እንድከታተል ስላረጋችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ ሰው ላይ የሚሰራ መጀመራያ እራሱ ሰው መሆን አለበት እና ሰው ሆናችሁ ሰው እንድንሆን ስለምትሰሩ አመሰግናለሁ እኔ በቂ ምስጋና ባልሰጥም ኢትዮጵያ ታመሰግናችዋለች በርቱ፡፡ ምስክር አዝመራው ነጌሌ ቦረና
@natnaelwondafrash5840
@natnaelwondafrash5840 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እንደጥንቅሽ የሚጣፍጥ አንደበት እና ስብእና በለቤት ፡፡ እናከብርሃለን፡፡
@freter4493
@freter4493 Жыл бұрын
Dr.Wedajeneh God bless you 🙏. Live long and long live. We need you .
@marakinegash8775
@marakinegash8775 2 жыл бұрын
I am speechless Dr. keep on amazing us and sharing your endless wisdom !!!! You are one of the chosen one ! This is from up the sky!!! 👏🏼👏🏼👏🏼
@yonastt9632
@yonastt9632 2 жыл бұрын
If we had real Ethiopians like you coming forward and educate us years ago, my brothers and sisters would be a better Ethiopians. So come forward and elevate us for the better future.. Thank you *lost word* our brother.
@toho8970
@toho8970 2 жыл бұрын
Well said
@Jo-Das-Promotion
@Jo-Das-Promotion Жыл бұрын
wow Dr. Wedajeneh Yes u can... True Education !!
@alemaboye4918
@alemaboye4918 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ ብዙ ተምሬያለው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@netsib3805
@netsib3805 2 жыл бұрын
Dr, gena mene enedemetawora enka salesema like 👍 aregalehu. Eregetegna selehonehu new banet.
@fretube8799
@fretube8799 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ አመሰግናለዉ ጥሩ እዉቀት አሰጨብጠኸኛል እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ
@habtebiyana4970
@habtebiyana4970 11 ай бұрын
እንደት እነደወደድኩህ ልነግርክ አልችልም፡፡ ዕድመና ጠና ይጨምርልህ፡፡
@Hacova
@Hacova 2 жыл бұрын
ኢትዬጲያ ሃገሬ ማህፀነ ለምለም ነሽ እነዚህ የመሠሉ ትዉልድ አዳኝ ልጆች ሥላሉሽ ከ ዶክተር ላእከ ማርያም ከመጋቢ ሮዳሥ ከመጋቢ አዲሥ አለማየሁ ቀጥዬ ከልብ የማዳምጥ መልካም አንደበተ ርእቱ ምሁር ክበርልን
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Wow Dr. Thank you & May God bless you more & more abundantly
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc Жыл бұрын
ቃልም የለኝም🤔 እድሜህን ይርዘም 🤲
@gulumaturuna6867
@gulumaturuna6867 2 жыл бұрын
Amazing! I have got alot of tips from his teaching! May God bless you Dr Wedajeneh! teberek
@gebeyehuwondosen193
@gebeyehuwondosen193 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው ሠው
@user-pd7su1xl9p
@user-pd7su1xl9p Жыл бұрын
ያንተ ትምህርት. አይጠገብም.በርታ ብርታቱን ይስጥህ
@yemwodish8642
@yemwodish8642 2 жыл бұрын
Thank you for your time God bless you with everything
@etagegnehuwoldemariam4794
@etagegnehuwoldemariam4794 Жыл бұрын
DrWodajenehi your a true christaian I loved your lectuer. I learnt alot from your lectureThak yuo very much. May God bless you and your family. Amen🙏🙏🙏
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
Self actualization is every individual has to be for our beloved country Ethiopia !! Thank you Dr wodajeneh !! God gives more praise and blessings!!
@abemolla5124
@abemolla5124 6 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@eshetg-medhin6408
@eshetg-medhin6408 Жыл бұрын
ወዳጄ ለሀገር ለትውልድ እግዚአብሔር መርጦሀልና ብዙ ዕድሜ ብዙ ጤና! ቃሉ በአንተ ሰርቶልና " በትልቅም ቤት የእንጨትና የሸክላ ዕቃ ደግሞ አለ እንጂ የወርቅና የብር ዕቃ ብቻ አይደለም፥ እኵሌቶቹም ለክብር፥ እኵሌቶቹም ለውርደት ይሆናሉ፤ " 2ኛ ጢሞቲዎስ 2(20)
@hiruthailu7354
@hiruthailu7354 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄ ጌታ ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነው
@kiafekr
@kiafekr Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር።
@chaltudasa761
@chaltudasa761 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ዶክተር ወዳጅህ ነው
@meronhaile616
@meronhaile616 2 жыл бұрын
Amazing Teaching .....Dr.wedajeneh
@fretamaher7215
@fretamaher7215 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚወደዉ አንድ ቀን ቀሞይ ከሱ ብነጋገር በጠም ነው የሚወድ እግዛአብሄር ይባርክ❤❤❤❤❤
@tsgataba6331
@tsgataba6331 2 жыл бұрын
MAY GOD GIVE YOU MORE WISDOM N BLESS YOU MORE
@goldengeneration1215
@goldengeneration1215 2 жыл бұрын
The way you teach is so amazing
@debsendab5781
@debsendab5781 Жыл бұрын
Abet andebetih Doctor yemital word yelehim Misalewochih yigermalu. Thankyou so much 🙏🙏🙏
@getahunlegese8603
@getahunlegese8603 2 жыл бұрын
Thanks a lot my God bless you
@yoredanosbirhsnu8074
@yoredanosbirhsnu8074 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው ማደንቆት በዚሁ አጋጣሚ መፍትሄ ፍለጋ ወደ እርሶ መጥቻለው እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ከለታ አንድ ቀን በስራ ምክንያት ከፍቅረኛዬ ጋር ባጋጣሚ ተዋወቅን መደዋወል ጀመርን እየተገናኘንም ሻይ ቡና ማለት ተጀመረ ፀባዩ ላይ ምንም እንከን አይወጣለትም በንግግሩ ሰውን ማስከፋት አይችልም ጥሩም የፍቅር ጊዜ አሳልፈናል የሱ ቤተሰብ ሌላ ሀገር ነው ሚኖሩት እናም በቤተሰብ ምክንያት ብቻ በብዙ ምክንያት እያደረገ ወደ ሀገሩ ይመላለሳል እዛም በሄዴ ሰዓት ስልክ አይደውልም ማለት ይቻላል ከደወለም ብዙ አያወራም ቶሎ ነው ሚዘጋው ከተመለሰም በሗላ ለምጠይቀው ጥያቄ ሚሰጠኝ ምላሽ አጥጋቢ አይደለም እና ከጊዜ ወደ ጊዜ ነገሩ ግራ ሲገባኝ እየሆነ ያለው ነገር እንዳልተመቸኝ ነገርኩት ጊዜ ስጭኝ ብሎ ብዙ ጊዜ ቆየ እናም እኔ ሂወቴ ላይ መቀለድ እንደማልፈልግና ይሄናክል ጊዜ መጠበቅ እንደማንችል ማቆም እንዳለብን አሳወኩት በቅርበት የማማክረው የቅርብ ወዳጄ ነበር እና አንድ ምክር ለገሰኝ በሂወታችን ለሰው ሚነገርና ማይነገር አለና አንድ እድል እንድሰጠው ጠየቀኝ እኔም ተቀብዬው ውብ የሆነ ቀይ ፅገሬዳ አበባ ይዤ ሄጄ ይቅርታ እንዲህ ማለት እንዳልነበረብኝ ስነግረው በሚያስደነግጥ ሁኔታ ተለዋወጠብኝ አበባውን ተቀብሎ ወደ ፍራሹ ወረወረና ጥሩ ስሜት ላይ እንዳልሆነ እና እኔ ከቤቱ እንድወጣ ነገረኝ በዚህ ሁኔታ ጥዬው ለመሄድ ህሊዬ አልፈቀደም እናም በዚህ ሁኔታ ትቼ መሄድ እንደማልችል ስነግረው በጣም ስሜታዊ ሲሆን ትቼው ሄድኩኝ ከቀናት በሗላ ደግሜ ስጠይቀው ጊዜ ስጭኝ አለ በዛው ቀረ እኔም ከኔ ሚጠበቅብኝን አድርጋለው ብዬ እሱን ከአይምሮዬ ለማስወጣት እየታገልኩ እያለው ከስምንት ወር በሗላ ስራ ቦታዬ ከአንድም ሁለት ሶስቴ ተመላለሰ አልነበርኩም እናም ጓደኛዬን ስልክ እንደቀየርኩ እና እንደማታውቀው እንድትነግረው አደረኩ እናም መንገድ ላይ አግኝቶኝ መቶ እንደነበረ ሊያወራኝ እንደሚፈልግ ሲነግረኝ ማብቃቱን ነገርኩት እሱ ግን ከኔ ውጪ ሚረዳው እንደሌለ እና መቀጠል እንደሚፈልግ ቢነግረኝም ዳግም እንዳይጎዳኝ ስለፈራሁ አይሆንም አልኩት ነገር ግን በጣም እወደዋለው ምን ትመክሩኛላቹ
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 жыл бұрын
Dr you are Great man
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
You r blessed ! 🙏 ❤
@yanetadnew152
@yanetadnew152 Жыл бұрын
Amazing life changing talk. God bless you Dr.
@kelemwabekeles2361
@kelemwabekeles2361 Жыл бұрын
ዶክተር ....... እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ እንቁ ነህ ለኛ የተሰጠህ ነህ::
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 2 жыл бұрын
ዶክተር መሀረነን ከልቤ ነው ውድድድድድድድ የማደርገው ።ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ።እኔም ወድቄአለሁ እናም ተስፋ ቆርጨ ነበርና ከዛሬ ጀምሮ ግን እነሳለሁ ።ይሄንን ትምህርቱ በእንግሊዘኛ ቢያደርግልን ደግሞ ልጆቻችን ይማሩልን ነበር እናም Please በሉሉን። ኢትዮጵያ ውስጥም አየ ትምህርቱ ቤቱ ሄዶ ቢያስተምር ብዙ ጠማማው ትውልድን ይቀይር ነበር። ዶክተሬ ከልብ ውድድድድድድ አደርግሀለሁ የእግዝአብሄር ሰው ነህ ።እድሜ እና ጤና እንዲሁም ደስታ ይስጥህ። ይስጥህ።ሶፍያ ግን ምን ነካት አንተን የመሰለ ሰው እንዴት ትከስራለች። ልቦና ይስጣት።
@ephremtadesse3195
@ephremtadesse3195 Жыл бұрын
Thank you Dr. Wodajeneh. I was looking for the five factor personality models brief explanation. I've learnt a lot from your lecture. #Neuroticism #Extroversion #Openness #Agreeableness #conscientiousness
@yodittesfaye1216
@yodittesfaye1216 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክ እንዴት እንደምወድክ እኮ
@gedamgedam6606
@gedamgedam6606 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@yosefwoticha
@yosefwoticha Жыл бұрын
betame mekari t/t d/c wedajen i love
@senaithagos8089
@senaithagos8089 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩንግግር
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Thanku very much Doctor Wadaje ❤️ 🙏
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 119 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 28 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 50 МЛН
ትጋት ስጦታ ነው ልፋት እርግማን ነው /  ዶ/ር ወዳጄነህ
26:08
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН