ሰበር ዜና - ከባድ ቅጣት ተጀመረ የአዲስ አበባ ዘንባባዎች | የድረሱልን ጥሪ ከማይናማር

  Рет қаралды 42,433

Abel Birhanu

Abel Birhanu

18 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 130
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 17 күн бұрын
ትልቅ ዉሳኔ ነዉ :: እናመሠግናለን ❤ የሀገራችን ዉብ መሆን ለሁላችን ነዉ
@jamalahmadahmad3320
@jamalahmadahmad3320 17 күн бұрын
ዛፍ ያለ ሰው. ምን ያረጋል. አውሬወች ይኑርበት
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 17 күн бұрын
Really Zefto
@ledetadera328
@ledetadera328 17 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@santaw5392
@santaw5392 17 күн бұрын
🏩🕋 ፎቅ/ቤት የሚነቅሉት ኦሮሞዋች ስንት ነው የሚቀጡት?
@user-dj3mb1vl6h
@user-dj3mb1vl6h 17 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😂😊​@@santaw5392
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 17 күн бұрын
ለዛፍ እደዚህ ከተደነገገ ለዉዱ የሰዉልጅ ነፍስ ማጥፋትስ?ምን ተደነገገ?
@workneshfeyissa7309
@workneshfeyissa7309 17 күн бұрын
ጥሩ ጥያቄ
@MaryaAbbas-iz8id
@MaryaAbbas-iz8id 17 күн бұрын
ገና ይቀጥላል ትንሽ ይጠብቁ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 17 күн бұрын
@@MaryaAbbas-iz8id ህጉ ባልከፋን ግን ቅድሚያ ለሰዉ ሂወት ቢሆን የተሻለነዉ።
@siforamamo7724
@siforamamo7724 17 күн бұрын
ቅጣቱ ይቀጥል 👍👍👍
@makekonjo1253
@makekonjo1253 17 күн бұрын
እሰይ በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@santaw5392
@santaw5392 17 күн бұрын
🏩🕋 ፎቅና ቤት የሚነቅሉት ኦሮሞዋች ስንት ነው የሚቀጡት?
@MaryaAbbas-iz8id
@MaryaAbbas-iz8id 17 күн бұрын
በጣም ጥሩ ውሳኔ በቅጣቱ ተደስቻለሁ
@mapitube4724
@mapitube4724 17 күн бұрын
ወንድሜ እዛ ነው ያለው ፈጣሪ ይጠብቃቸው እየተሰቃዩ ነው እኛ እዚ ከማልቀስ በቀር ምንም አላመጣንም
@ahmedsiraj1899
@ahmedsiraj1899 17 күн бұрын
ትክክለኛ እርምጃ ነው እኔ በለሁበት ሀገር አንድ ዛፍ በመክና የገጨ በሰው ዋጋ ነው ምከፍለው እነ እኛ የሀገራችን ውበት ጺዳት የሁላችንም ኃላፍትና ነው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 17 күн бұрын
awo wici zafe lay bitwecina bixye 1 ameti eserati ena 10 si dolar qixati getane
@zd820
@zd820 17 күн бұрын
@@ahmedsiraj1899 yes
@SirajKhan-gj8nd
@SirajKhan-gj8nd 17 күн бұрын
ትክክለኛ እርምጃ ነው
@rossross6520
@rossross6520 17 күн бұрын
በትክክል ትልቅ ውሳኔ👌👌👌
@TinsukaAbebe-dv4km
@TinsukaAbebe-dv4km 17 күн бұрын
Abelo❤️
@genelkasa5493
@genelkasa5493 17 күн бұрын
ጥሩ ውሳኔ ነው ቀጥሎበት
@user-xl1gt4ps6e
@user-xl1gt4ps6e 17 күн бұрын
ዋው በትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@asfawabebe6221
@asfawabebe6221 17 күн бұрын
It is good
@Umnassim4533
@Umnassim4533 17 күн бұрын
Good decicision we have to keep our city clean.
@mesi9711
@mesi9711 17 күн бұрын
አገራችንን እያማረች ነው ሠላም ቢሆንልን
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 17 күн бұрын
ጥሩ ነው ለከተማችን ውበት ነው
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 17 күн бұрын
ትክክል
@user-mh9tg5ul5k
@user-mh9tg5ul5k 17 күн бұрын
እኛ አገርኮ ከሰዉ ይልቅ ለዛፍ ክብር ይሰጣል ሰዉ እደቅጠል ይርግፋል
@helenhelu1251
@helenhelu1251 17 күн бұрын
አንቺ ሀገር ብቻ አይደለም አብዛኛዉን ሀገር ለዛፍ ክብር አላቸዉ ስፔሻሊ ፈረንሳይ ሀገር ሰዉ ብትገጪ ይቀላል ዛፍ ከምትገጪ
@K1L2W3
@K1L2W3 17 күн бұрын
😂😂😂ሰው ሲያረግ ያየውን አይቅርብኝ ነዋ ቂቂቂቂ
@YameneSir
@YameneSir 16 күн бұрын
@@user-mh9tg5ul5k አንቺ ሰውነሽ ከዛፍ አትሻይም
@SsA-nm4go
@SsA-nm4go 17 күн бұрын
ለሰው ነብስ ሳይቆረቆሩ ለዛፍ ፍትህ ለሰው ህይወት የስው ነብስ እንደ ቅጠል ሲረግፍ አንድ ቀን ተናግረው አያውቁም
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይውርድልን ብቻ ስው በስንቱ ይሳቀቅ እህህህ
@user-ml6zq8dc9x
@user-ml6zq8dc9x 17 күн бұрын
በጣም ጡሩ እራምጃ ናዉ ግን ሳላም ለእትዮጵያ መላ ለሲዳታኛ
@ckur3172
@ckur3172 17 күн бұрын
እሳይ መልካም ቅጣት
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 17 күн бұрын
ሰራት የሊላችው ይበሏችው ቅጣቱ አሷል
@selamabebe7552
@selamabebe7552 17 күн бұрын
በርታ❤❤
@wubitji3349
@wubitji3349 17 күн бұрын
ከአደጋ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግን በግዴሌሽነት ከሆነ አነስ እንዲሁም ቅጣቱ
@Seada-lx3td
@Seada-lx3td 17 күн бұрын
ይቀጥልልን
@user-sh7ti1iw6i
@user-sh7ti1iw6i 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂 አረ ሰዉ የገደለ ይቀጣም ለፍርድ አይቀርብም ግን😂😂 ለዘባባ ፍትህ አለ 😂 አይ እማማ ኢትዮ
@hiruttezera5073
@hiruttezera5073 17 күн бұрын
ማይናማር ምን ሊያደረግ ነው ሠው የሚሄደው ።
@telosmedia
@telosmedia 16 күн бұрын
Tetalo new Tailand on arrival hager slehonech sewn lematalel betam kelal new atfred
@user-abdusultan54
@user-abdusultan54 16 күн бұрын
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤
@yaneterhardsson2914
@yaneterhardsson2914 17 күн бұрын
ጥሩ ውሳኔ!!! ዝም ከተባሉ ቁጭ ብለው ይፀዳዳሉ
@gebeyehudemisse2184
@gebeyehudemisse2184 17 күн бұрын
አቤል ትኩስ ወሬዎችን ከማዳረስ ባሻገር የከተሞችን ማስጎብኘት ተግባር ይበል የሚያስብል ተግባር ነውና በርታ።
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 17 күн бұрын
Ethiopian civil war justice for Ethiopian people!!
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 17 күн бұрын
ህዝብ ይሰደዳል ይሰቃያል የመንግስታችን ጭንቀት ዛፎቹ ናቸው ዘንድሮ ዛፍ ቀን ወጣለት መሀይም በእውቀቱ መታወቅ ስለማይችል በብልጭልጭ ነገር እራሱን ለምሳወቅ ይሞክራል ሰው እያሞተ ዛፍና መንገድ ላይ የሙጥኝ ምን ማለት ነው አምባገነን ብቻ ሳይሆን መጥፎ መሪዎች አሉን
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 16 күн бұрын
አቤሎ ዱባይ እኮ በተደጋጋሚ በጎርፍ na መብረቅ እየተመታች ነው::በጣም ከፍተኛ ስጋት አለ በባህር ትዋጣለች የሚል::በሥይንቲስቶች ተጠንቶ ከባህር ይዋጣሉ ከተባሉ ሃገራት ዱባይ አንዱዋ ናት::ስለዚህ አስተማማኝ አይደለም::መንግስታችን ደግሞ ለሰው ሳይሆን ለዛፍ ነው እንቅልፍ የሚያጣው::ሰው ክቡር መሆኑን ረስቶአል::
@YameneSir
@YameneSir 17 күн бұрын
ሠው አገር ቤት ከምገዛ አገሬላይ አልገዛም ቤት ትብትገዛም ባትገዛም ቪዛ ገዝተክ ነው የምትኖረው
@mesi9711
@mesi9711 17 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ 1ነኝ
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 17 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ😢 ሰላም ናፍቋናል
@user-ri7xc3zm5k
@user-ri7xc3zm5k 17 күн бұрын
ትልቅ እርምጃ ነው ሰው ሃገር የምምኖር ቕጣቱን እንውቀዋለውን
@BestIam-q6f
@BestIam-q6f 17 күн бұрын
Thank you so much for information about Joe Biden and the trunk thank you so much. We live in USA, but you know better than us.
@zd820
@zd820 17 күн бұрын
ትልቅ ውሳኔ ነው ውበት ለራሳችን ነው
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 17 күн бұрын
Europe indihum America nisuh , hig akbarina disciplined yehonut be kefitena kitat ina isir bicha new . Viva Adanech Abebe❤❤❤
@feventecht6852
@feventecht6852 12 күн бұрын
Yes yes yes
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 17 күн бұрын
ለሰው ህወት ህዳዛፍ ብትጠብቅ ጠብ ቅ ቢጠበቅ 🤔😭😭😭😭😭😭😭☝️
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 17 күн бұрын
ወይ ጉድ ክስው ልጅ ነፍስ የዘንባባዋ ተሻለ አይ እምየ ሀገሬ ምነው ታመምሽ እፍፍፍ ሥንት ህዝብ በርሀብ በጦርነት እያለቀ እር እግዚአብሔር ለህዝቦችህ ሥትል ውርድልን
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 16 күн бұрын
እነሱ ገንዘብ የሚያገኙበት ምክንያት ነው እንጂ የሚፈልጉት የሠው ልጅማ ክብር ካጣ 6 አመት ሞላው እኮ ?
@elshu12
@elshu12 17 күн бұрын
ያሳዝናል ሰው ከዛፍ ያነሰበት ዘመን ያሳፍራል
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 17 күн бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 17 күн бұрын
ይሻላል ከውድ ከሰው ነብስ የዘባባ ቅጠል ማስቀደማቹ 😂😂😂 ይሻላል አይ ብልግና መች ይሁን ምርጫው ደርሶ ምንገላገለው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 17 күн бұрын
werna weci ager zafe meqenxese 10 si dolar yasqexale endeweme qixatu ansale gbase ytime higi zafe bemkina mgecti 1 amti eseratina ye genzbi qixatu bizu newe waciwe bimerseme bilcgina gena 95 ameti ygzasale😂😂😂
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud 17 күн бұрын
ቅጣቱ ያንሳል ካልሆነ ገጭተው ይጨርሱታል
@tezitube1877
@tezitube1877 17 күн бұрын
Some drivers use double lane in Addis. They should refrain from using double lanes
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 17 күн бұрын
ገንዘባችን ምንም ዋጋ እንደሌለዉ ያሳያል
@edenhaile9839
@edenhaile9839 17 күн бұрын
እረ ባክህ? ያልተነካ ግልግል ያዉቃል አሉ የአገሬ ሰው!!! ሰዎች ከይዞታቸው ከሞቀ ቤታቸዉ አሰነሰተዉ መዉደቀያ ሳይሰጣቸው በ4 ቀን ውሰጥ ልቀቁ ተብለው በዝናብ በጭቃ አሰወጥተው ጥለወረ አረንጓደ ልማት ቢሉ ተቀባይነት አይኖረዉም ህግ ሲያወጡ ከቤተመንግሰት እሰከ ቀበሌ እነርሱ ችግሩን በእጃቸው አይነኩትም በህዝቡ ላይ በድሃዉ ላይ ይጭኑታል።
@ethiomereja8714
@ethiomereja8714 17 күн бұрын
ቅጠቱ ያንሳል ባይ ነኝ።
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 17 күн бұрын
አይ ሀገራችን ለዛፍ ዋጋ ስተው ለሰው ግን
@sabamessele8084
@sabamessele8084 17 күн бұрын
Sewu newko miatefaw zaf ayidelem 😅😅😅😅😅manew lebaw????👈👈👈👈
@user-wk4od3zs9q
@user-wk4od3zs9q 17 күн бұрын
በአፋር ና ሱማሌ ክልል መሀከል ለተከሰተው ግጭት ሽፋን ስጥልን አቤል
@girmakebede387
@girmakebede387 17 күн бұрын
እኔ ምለው ይሄ መንግሥት የችግኝ አስተዳዳሪ ነው ውይስ የሕዝብ? ግራ ስለገባኝ ነው ፡፡ ምክንያቱም ሰው ወጦ የማይገባበት ሀገር ላይ ስለ ችግኝ ህግ ማውጣት ምን የሚሉት ህግ ነው?
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 16 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👍👌
@muumee529
@muumee529 17 күн бұрын
yes yes yes ❤❤❤❤❤ respect our property
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 17 күн бұрын
አቤሶ
@MamedHusenMamed
@MamedHusenMamed 17 күн бұрын
አህለን ሠላም ላገራችን😢
@NatanDaniel-ii1jl
@NatanDaniel-ii1jl 16 күн бұрын
😢
@seidhussen6403
@seidhussen6403 17 күн бұрын
የከተማ ፐፐሊስ ከሆነ 500 ሺ ይቀጣ
@makiyasharief3208
@makiyasharief3208 13 күн бұрын
❤❤❤❤
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 17 күн бұрын
ሰውስ መግደል. ?
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 17 күн бұрын
ካሁን ሀመን ሰው አድ ዘምባባ ይሻላል😂😂😂😂😂
@jamalahmadahmad3320
@jamalahmadahmad3320 17 күн бұрын
ሰዎችን የዛፍኑአህል. ሰውሲገደል. ቅጣት የለም. ሰውየረከሰበት. ዘመን. ዛፍ የተከበረበት ወቅት.ምነው. ለሰው ልጅ. ሲሞት ቅጣትየለም. ሰውመቸሞተ. ትላ ላችሁ
@user-de2lu6jz8i
@user-de2lu6jz8i 17 күн бұрын
በመኪና እየገጩ ነው የሚያፈርሱት
@seidhussen6403
@seidhussen6403 17 күн бұрын
እረ ሽንቱን በየሙገዱዳር የሚሸና 300 ሺ ይቀጣ
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig 17 күн бұрын
ጥሩ ውሳኔ ነው የምትሉ ሰዎች ምናችሁን ነው የሚያማችሁ የደሀው ምንም የማያውቀው የሰው ልጅ ደም እንደጎርፍ እየፈሰሰባት ባለች ሀገር ውስጥ ለዛፍ ጠበቃ መቆሙ ምኑ ነው ደስ የሚለው😢😢😢😢 ተው ግን ነግ በኔ በሉ
@mesi9711
@mesi9711 17 күн бұрын
@@Wesen-kj1ig ለሱ እኮ አንቺም ደርሻ ነው
@danbole1233
@danbole1233 17 күн бұрын
ሰው ነቅለው የትም ይጥላሉ። ዘንባባ ተክሎ በድንገተኛ አደጋ ብትገጭ የተጋነነ ገንዘብ መቅጣት ምን ማለት ነው?ለሰዎ ዛፉ …ዘንባባው ምኑ ነው?…….አማልእክቶቹ?ድሀ አይገፋ። ሰው ክቡር ነው። let’s be fair!!!
@user-rz7kb6tq1p
@user-rz7kb6tq1p 15 күн бұрын
Tekekel
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 17 күн бұрын
ከንቲባችን ያወጡት ህግ እጅግ በጣም ጥሩና ህገወጦችን የሚቀጣ ነው ሆኖም የዘንባባ ብቻ ሳይሆን የኮሪደር ልማቱን ያበላሸ በሚል ሊሻሻል ይገባል ምክንያቱም አጥፊዎቹ ፀረ ልማት ግድ የለሾች ና ሰካራሞች ስለሆኑ ተገቢ ነውና ተጠናክሮ ተግባራዊ መሆን አለበት ።
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 17 күн бұрын
😏
@tebal678
@tebal678 17 күн бұрын
ምን ? 😂😂😂😂😂
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 17 күн бұрын
@@user-ki3qz4bq1m 🐴+🐴=🐴 So.....
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 17 күн бұрын
@@tebal678 ግልጽና ግልጽ ነው
@santaw5392
@santaw5392 17 күн бұрын
🏩🕋 ፎቅና ቤት የሚነቅሉት ኦሮሞዋች ስንት ነው የሚቀጡት?
@amireem3806
@amireem3806 17 күн бұрын
Min liseru heduu baltefa hager
@user-sl1jt2oc8o
@user-sl1jt2oc8o 16 күн бұрын
መስተዳድሩ እየወሰደ ያለው እርምጃ ለደንብ ተላላፊዎች ትክክል ነዉ
@user-xw1yn4kk6s
@user-xw1yn4kk6s 17 күн бұрын
ማይናማር ግን የት ነው????????
@elisabethasefadesta6222
@elisabethasefadesta6222 17 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@abebatefera8840
@abebatefera8840 17 күн бұрын
ይሄ ጥሩ ውሳኔ ነው
@user-kv8cg9yk4v
@user-kv8cg9yk4v 17 күн бұрын
Selam la hagerachin yihun
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 17 күн бұрын
ባይደን ወደ ህጻን ተቀይረዋል ጥቁር የሴት ፕረዝዳት ናቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@santaw5392
@santaw5392 17 күн бұрын
🏩🕋 ፎቅና ቤት የሚነቅሉት ኦሮሞዋች ስንት ነው የሚቀጡት?
@rozazouba7538
@rozazouba7538 17 күн бұрын
😂😂😂enama anqexame lemine enqexalene angcima zbabawene enkbakbewalene❤ meskide min yargale demo😂😂😂😂😂😂 ethiopia ye ortodokise ager nati beqa meskidi kiduna agrculay weyme meratcu lay meskide aqume ok adisbeba gin ye meskide gagata aysfeligatime gbase😂😂😂
@santaw5392
@santaw5392 17 күн бұрын
@@rozazouba7538 ሰዉ የሚነቅሉት ኦሮሞዋች ስንት ነው የሚቀጡት?
@AbduAbdu-lj5oo
@AbduAbdu-lj5oo 17 күн бұрын
ምግስት ሌብነቱን ቀጥሎበታል
@sabamessele8084
@sabamessele8084 17 күн бұрын
Leba sew hulem kedmo sew yiwenejilal😅😅😅😅😅😅😅manew lebaw????👈👈👈👈
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 17 күн бұрын
አሁን እዚጋ ስለሌብነት መች ተወራ ዱዝ ነህዴ ሀ ወደላይነች ወደታች የማታቅ መሀይብ መንግትላይፊጥ ስተል አይጣል ነው የድቁርና ጥግ።
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 17 күн бұрын
Weye 300 shi hede engedih
@DaniFkru
@DaniFkru 17 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ffano rip😂😂😂😂
@ElisaTube-ln6lk
@ElisaTube-ln6lk 17 күн бұрын
ህዝብ ኑሮ አናቱላይ ወቶ ስለ ምድነው እምትለፈልፈው ወሬኛ
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 17 күн бұрын
Ebakih wushetam atawra eyeseru neew minim sikay yelebachewm eyetekefelachew neew yemiserut
@saronfekadu8929
@saronfekadu8929 17 күн бұрын
Ante nk mtkflachw weshtam
@Ashuenatue-hb6ti
@Ashuenatue-hb6ti 17 күн бұрын
anta askance yasaarmuta leg banda yabanda lge telam eaten beda
@Seada-lx3td
@Seada-lx3td 17 күн бұрын
ይቀጥልልን ቢያንስ ከቆሻሻ እንፅዳ አብይ እስቲለቀን እኮን ቆሻሻው እኛም ኢቶጽያን ለቀን በበረሀው ስቱ ሞተብን አይ አብይ በኑሮ ውድነት አሳደድከ ጨረስከን እባካችሁ ከቻላችሁ ስደትን አስቁሙልን
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 17 күн бұрын
😂😂😂😂
@gizshtube62
@gizshtube62 17 күн бұрын
ምን ይገርማል ሰው ስለረከሰ ለግዑዝ ማሰባቸውን ከተረዳን ቆይተናል። ባይሆን ሹፌሮች ተጠንቀቁ እስር ቤት ነው የምትገቡት ምክንያቱም የምትከፍሉት ብር የላችሁም😂 Gizshtube62
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 17 күн бұрын
በተለይ ከንዳንተ አይነት ጠባብ አንድ ቅጠል ይሻላል ኢከፍ
@gizshtube62
@gizshtube62 17 күн бұрын
@@user-rz3vp2ez8n ድሮም ከብት ከሳርና ቅጠል ውጪ ሌላ አይታየውም❌
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 17 күн бұрын
@@gizshtube62 ከዳንተ አይነቱ ጭራቅ ከብት በስት ጣእሙ
@gizshtube62
@gizshtube62 17 күн бұрын
@@user-rz3vp2ez8n ነገርኩህኮ እንስሳነታቸውን አምነው የተቀመጡት ኢትዮጵያ ሰው እያፈናቀሉ ዛፍ እየተከሉ ነው እኛም ከብትነታቸውን አምነን ነገረናቸዋል😁😁
@rozazouba7538
@rozazouba7538 17 күн бұрын
​@@gizshtube62atalqaqisu beqa😂😂😂😂 alqasa hula😢 ahun ate letbedele lalkewe wegene min arkileti ee kpiti nqeki balone ade kpiti wagawe 3000.000 newe ate ya waga yelkime zbelena nur beqa weye gbana tewaga serati tmaru limedu hula megimamati aci😅
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 13 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,2 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 6 МЛН