Пікірлер
@zd820
@zd820 3 минут бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን
@HFoods.1
@HFoods.1 7 минут бұрын
መጀመርያ ኤርትራ ይውጣ ምንም አዋዛጋቢ የሚባል መሬት የለም የትግራይ ህገመንግስያዊ መብት ነው
@essaessa4842
@essaessa4842 17 минут бұрын
Abelo ❤🙏
@SeberNews
@SeberNews 21 минут бұрын
Yekoye zina mtakerbeew keserawt ayker bileh new
@usmanebrahim9830
@usmanebrahim9830 22 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenushow
@zenushow 32 минут бұрын
Abelo መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል
@henokepr2871
@henokepr2871 39 минут бұрын
አቤላ በርታልን
@user-dh9gb4xf3k
@user-dh9gb4xf3k 41 минут бұрын
ቲክቶክ ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ የምትሉ 👍
@badrea36
@badrea36 38 минут бұрын
🤚
@zd820
@zd820 4 минут бұрын
ይጥፋ
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 42 минут бұрын
Tiktok is My leader !!!!!!!!!!!!!!!!!!/❤ CHINA is My Leader !!!!!!❤ + Isreal የዘር ማጥፋት ነው የወሰደችው !!!!!/ " ፀረ_ ሴማዊ " የሚለውን የድሮ ቅዠት Netanahu ሲርበው ይብላው !!!!!/ ሁል ግዜ ሕግ ያሸንፋል። / የትም አትገቧትም !!!!!!! VIVA ሔግ !!!!!!!!!!!!!!! + Joe Biden እንዴት የሞራል ብቃት ኖሮት ነው Netanahu ን የሚያድነው ?😂😂
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 42 минут бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@zd820
@zd820 2 минут бұрын
Amen
@NRM520
@NRM520 42 минут бұрын
Selam Selam endet aderachu
@user-yh5iz9bi3t
@user-yh5iz9bi3t 43 минут бұрын
1ኛ
@mbmbrek765
@mbmbrek765 43 минут бұрын
❤❤❤
@natnaelwendwesen7595
@natnaelwendwesen7595 43 минут бұрын
Alachu
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር። ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 3 сағат бұрын
የኬንያው ፕሬዘዳንትስ ይውረድ?
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 2 сағат бұрын
የሠቀለው ያውርደው እንጅ እኛማ ምንጥልቅ አድርጎን አንተው ተው እንጅ ሠቃዩም አውራጁም አላሁ ብቻ ነው
@saraadene6920
@saraadene6920 5 сағат бұрын
Please 🙏 stop advertising crap real estate in Ethiopia while PP administration is playing with innocent lives. I won't take it for free leave alone, buy shit.
@betishow7256
@betishow7256 10 сағат бұрын
እንኳን ደሰአለህ አቤላ❤❤❤❤
@user-kl8gw8km9b
@user-kl8gw8km9b 12 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@netbubrhane1067
@netbubrhane1067 14 сағат бұрын
አንተ እራሱ ታስገራማለህ የኢትዮጵያ መንግስ አይበልጥም በመጨፍጨፍ
@sikosilo4807
@sikosilo4807 14 сағат бұрын
አንዳንድ ኮሜቶች ትገርማላችሁ እራሳችሁን እደፅድቅ እየቆጠራችሁ በዱባይ ለደረሰባቸዉ ጎርፋ እሰይ የእጃቸዉን አገኙ ስትሉ ነበር ይሄዉ አድስ አበባ ገባላችሁ ለመሆኑ ኢትዮጲያ ዉስጥ ያልተሰራ ግፋና በደል ያልተሰራበት ወንጀል አለ የሰዉልጅ እደከብት የሚታረድባት ይህን ካድሬ መንግስት ያሳልን
@enanutekle2203
@enanutekle2203 16 сағат бұрын
ድል ለፋኖ
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 16 сағат бұрын
Somalia 🇸🇴 will not give the port its just a dream 😴 abiy stupid 😂
@AyeleHabte-xu4js
@AyeleHabte-xu4js 16 сағат бұрын
ፍትሕ ለሊድያ በዛ ሐገር ፊደል የቆጠረ እንዴት ይጠፋል አላባ ያላችሁ በሙሉ የምታሳዝኑ ዜጎችናችሁ ፖሊስስ በየትኛው ህግ ነው ድግምት እያሉ ሰውን የሚያሰቃዩዋት ሲጀምር እድሜዋም ግምት ውስጥ መግባት ነበረባት ወንጀለኛው ወንጀል አስከባሪነኝ ተብየው ነው!!#
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 17 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ን የነካ ..
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 17 сағат бұрын
አብይ፡እየዘረፈን፡ብር፡ጠፈ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 17 сағат бұрын
ብር፡የለንም
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር የሰዉ ልጆች ሀጥያታቸዉ ከመብዛቱ የተነሳ ሰዉ በመፍጠሩ ተፀ ፅቶ አርባ ቀን እና አርባ ለ ሊት ሀይለኛ ዘናብ በመጣል አጥፍቷቷል እግዚአብሔር ስለኖህ መርከብ የሚያቅ ካለ አጥብቃቹሁ ፀልዩ የእግዚአብሔርን ቁጣ አስቡ ሀጥያታችን በዝቷል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 20 сағат бұрын
Egzabher yetebeken Geta hoy betam yaskefal yasazenal yaslekesal
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 21 сағат бұрын
😭😭😭😭
@tsehaykebede7942
@tsehaykebede7942 21 сағат бұрын
አቤል እንዴት ነህ ሰለንስር መረጃ ፈልጌ ነው
@tsehaykebede7942
@tsehaykebede7942 21 сағат бұрын
ሰለንስር
@user-ux9cf2hd3k
@user-ux9cf2hd3k 21 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ገና እሄ መንግስት ገና ያስጨርሰናል ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ አስከሬን አስሮ ቁጣ ነው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 20 сағат бұрын
higi enkefe minbase yrgise esu😡👊
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 18 сағат бұрын
Menem be meta manen wedachu tekalachu gud ekenew esu men yederge ye machsrscha zeman saw erasu yebala kezan beka mesabab new larasesh teru hung
@Aze-os8kf
@Aze-os8kf 22 сағат бұрын
ያው የዘመኑ መጨረሻ😢
@Aze-os8kf
@Aze-os8kf 22 сағат бұрын
ቤታችንን አፍርሰው ጎዳና አወጡን እስኪ ደሞ ሰላም ይስጡን😢ምን አይነት የተረገመ ሰው ነው ግን ይህ ሰው😢😢
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 22 сағат бұрын
ይሄ ሰዉየ ሳያስጨርሰን አይወርድም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምን ጉድ ነዉ
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 22 сағат бұрын
ቱርክ ሶማሌ ገብታ ባለችበት ሁኔታ ስምምነቱን መተግበር ሌላ ችግር በአገራችን ላይ ይፈጥራል የአሰብን ጉዳይ መቀጠል እንጂ ከሱማሌ ጋር ያውም ስመጥሩን የአየር መንገዳችንን መያዣ አድርጎ ይሄ ጉዳይ ከቻይና ጋር ያጋጨናል ቤታች ያለውን ችግር ላይ ሌላ ትኩሳት መፍጠር ይሆናል
@ameehailu
@ameehailu 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ አቤሎ የፊታችን ሐሙስ የሚዘንብ ዝናብ እየተፈራ ነው ዱባይ ላይ
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 22 сағат бұрын
Egzabhier Amlak ymaren
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 21 сағат бұрын
ፀልይ
@kamilali91
@kamilali91 23 сағат бұрын
ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያን አላህ ይጠብቃቹ
@ephremberatu2158
@ephremberatu2158 23 сағат бұрын
አቤሎ እንኳን ደስ አላቹሁ ሥትል በነፃ ተጀመር እንዴ በዬ አልደንግጥም
@selinamax4108
@selinamax4108 23 сағат бұрын
እግዚአብሄር አይሳሳትም ምንም የአየር መዛባት አይደለም አጥአታችን ነው እራሳችንን ከዲያብሎስ ግዛት እናውጣ ፈጣሪ ሲቀጣን ነው እንመለስ አሁንም አረፈደም እንጸልይ ከዳንኪራ ዘፍን ጭፈራ ወተን ለእግዚአብሄር እንስገድ
@BT-om1zl
@BT-om1zl 22 сағат бұрын
❤🙏🏿
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 20 сағат бұрын
ልክ ነሽ ዉዴ ምልክ እያሳየን ነዉ ፊቱን እድንፈልግ ይፈልጋል እግዚአብሔር በንስሀ ፊቱን እድንፈልግ ይፈልጋል አዎ ከእቅል መንቃት አለብን ዉዴ ሰዉን ማስተዋል ይስጠዉ
@mamimami1739
@mamimami1739 23 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 23 сағат бұрын
ያአላህበእዝነትህእየንያረብ😢
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 23 сағат бұрын
ጌታ ሆይ እባክህን ምህረትህ ን አድርግልን 🙏🙏🙏
@teshomewedajo4538
@teshomewedajo4538 23 сағат бұрын
ኦርቶዶክስና የአዲስ አበባ መስተዳድር አብረው ለመስራት መግባባት ላይ ደረሰዋል እና በአንተ ቻናል እንደዚ አይነቱ ሠላማዊ የሆኑ ጉዳዬች አይዘገቡም ማለት ነው
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 23 сағат бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Күн бұрын
ዱባይ በጠለውዝናብ የሰውልጅአለሞትም ነገር ግን ኢትዮኖች የማይባልነገር እየተናገሩውነበር ግን በፈጣረሲራ እስይ ሲሊውነበር እዚቻምድርላይ ያለሰው ምንእንደምገጠመንአናውቅም የምንገረውነገር ሊነጠነቅቅይገባል
@unkn5033
@unkn5033 20 сағат бұрын
እነሱ እሰይ ስላሉ ምንም አያመጡም
@jimihune9650
@jimihune9650 14 сағат бұрын
​@@unkn5033ዋኝ ዱባይ ላይ
@jimihune9650
@jimihune9650 14 сағат бұрын
እሰይ እንኳን ተጥለቀለቁ.
@etafraw9993
@etafraw9993 Күн бұрын
🤲🤲🤲🤲😭😭
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 Күн бұрын
ጠ/ም አበይ ይወረድ የምትለው አንተ የሠቀልከዉ የገብስ በቅል መሠለህ ወይ? የሕዝብ ተመራጭ የአገር መሪ ነው ።
@user-hi3jy7fi9y
@user-hi3jy7fi9y 23 сағат бұрын
እደው እችየዋ ካብይ የተሰቀለው ብቅሉ አያገለግልምናነው አብይን ደጋፊ እብድጅ ጤነኛ አይመስለኝም እኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@semiraaadem332
@semiraaadem332 23 сағат бұрын
በትክክል ተባሩረኪ አቦ​@@user-hi3jy7fi9y
@selam6991
@selam6991 23 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍እውነት ነው አብይ ደግሞ ይወረዳል ህዝብ እኮ ነው የሾመው እዚያም አይደረስም የድሀ እንባ አለበት በቅርቡ እግዚአብሔር ይፈርድታል
@user-kc7su1cv7p
@user-kc7su1cv7p 23 сағат бұрын
ህዝብ ማለት በኣንድ ብሄር የሚወስን ኣይደለም ኣትመኩሩ ኣታስቡት ኣይሳካም ። አብይ ኣይወርድም ።
@selam6991
@selam6991 22 сағат бұрын
@@user-kc7su1cv7p አብይ በቅርብ ይሞታል ሁሉም ሰው እንደሚሞተው
@lamlamrouasom3990
@lamlamrouasom3990 Күн бұрын
🙏😮🙏😮🙏🙏🙏🙏❤❤❤