ሰበር ዜና - የተፈራው ኒውክሌር መሳሪያ ስጋት | ፑቲን ወሰኑ ሩሲያ ቀጥላለች አዳዲስ መረጃዎች ከዩክሬን

  Рет қаралды 180,455

Abel Birhanu

Abel Birhanu

2 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 239
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
የአሜሪካ ፍላጐት የአለምን ሰላም መበጥበጥ ብቻ !!!
@seadas732
@seadas732 2 жыл бұрын
አው አላህ እሱ ላይ ይገልብጠው እንጂ
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
እውነት ነው በየሰው ሀገር እየገባች መበጥበጥ ነው አላማዋ
@baharuahmed3868
@baharuahmed3868 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኢ/ያ እንደ ፑቲን አይነት ጀግና መሪ ተመኝሁላት፡፡
@abiymarkos2807
@abiymarkos2807 2 жыл бұрын
አሁንም ድል የሁልግዜ ወዳጃችን ለሆነች ሩስያ ምትና ውድቀት ለአሜሪካና ለአጋሮቿ 🇪🇹🇷🇺🇪🇹🇷🇺🇪🇹🇷🇺😍
@malikafaruq9216
@malikafaruq9216 2 жыл бұрын
💪
@dawitsisay1687
@dawitsisay1687 2 жыл бұрын
waragna
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
ትክክል
@yordibm7855
@yordibm7855 2 жыл бұрын
Aye keAmerika ga adelem ke Ukren ga new eko tornetu
@abiymarkos2807
@abiymarkos2807 2 жыл бұрын
@@yordibm7855 አውቃላሁ ኔቶ አባል የተባሉት ሁሉም የአሜሪካ ቡችላወች ናቸው😠
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የአለምን ህዝብ መበጥበጥ ነው ስራው ብቻ በአለም ዙሪያ ላሉ ህዝቦች ፈጣሪ ይጠብቅ ፍትህ ለታሰሩ ወንድሞቻችን
@rahmaahmed4045
@rahmaahmed4045 2 жыл бұрын
ትክክክል
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
@@rahmaahmed4045 🙏🙏
@alemayehukebede761
@alemayehukebede761 2 жыл бұрын
አይ አሜሪካ አቦይ ፑቲንን ይዘዝብሽ ኢትዮጵያ ን ብቻ ነው የምትችለው እኛ ግን ሀይላችን እግዚአብሔር ነዉ ።
@hlenagetaneh3107
@hlenagetaneh3107 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ብቻ ነውየምታስፈራራው ምክንያቱም ከኢትዮጵያውጪ የምትችለው አገር የለም ይች አጋንት አምላኪ አገር ለሩሲያ አትመጥንም ከህወሀት ጋር ትግማማ ድል ለታላቂቷ ሩሲያ ውድቀት ከኔ በላይ ጀግና የለም ለምትለው ለዝቃጯ ሀገር አሜሪካ።
@fuadmr5592
@fuadmr5592 2 жыл бұрын
አሚን
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
በትክክል አሜን
@seidmengstu5746
@seidmengstu5746 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ማርበድበድ የታለች አሜሪካ አፍሪካ ላይ ስትፈነጭ የደበራትን ያፍሪካ መሪ ስትገድል ስታፈርስ እንዲህ ጀግና ሲያገኛት ዝም ብላ ድምጥዋን ታጠፋለች
@user-xw4vq9bt4l
@user-xw4vq9bt4l 2 жыл бұрын
አለማችን ሰላም አውርድልን የአላህ ኢትዮጲያን ጠብቃት 💚💛❤
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
እዮ ጉድ 2022 ላይ ለኛ🇪🇹ያቀዱት እርስ በርሳቸው አረጋቸው ለማንኛውም መብሩክ ድል ለሩሲያ😆😆😆አላህ ለአለማችን ሁሉም ሰላም ለሰውልጆች በሙሉ ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷♥🙏
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዛናል ኑፁ ህዝብ መሞታቾ አሜሪካ እኔ ብቻ ነኝ አወቃእለች ለአሜሪካ ጌታ ይፈርዳል ድል ለሩሲያ
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 жыл бұрын
የጦርነት ሰላም የለዉም እባካችሁ ሰላም አዉርድ ኢትዮጵያን ያየ ይቀጣ
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 2 жыл бұрын
ድል ለሩሲያ ወዳጀ ሀገር ሰላም ፍቅር ለናትሀገሬ ኢትዮጵያ
@user-vf4tl1jk4d
@user-vf4tl1jk4d 2 жыл бұрын
ያረብ አተ ሁሌም ከሀቀኞች ጎንነህ ሰላሙን አምጣልን
@user-uu3xj5fp2z
@user-uu3xj5fp2z 2 жыл бұрын
ድል ለክፍ ቀን ከጎናችን ለሁነችዉ ለሩሲያ ዉድቀትና ዉርደት ለአሜሪና ለአጋሮቻ
@seni194
@seni194 2 жыл бұрын
አሜሪካ ፈጣሪ ያሳሽ እፍፍፍፍ ድል ለሩሲያ
@tube-fu3hv
@tube-fu3hv 2 жыл бұрын
የአላህ በውጭም በአገር ውስጥ ያለን ህዝብ አንተ ጠብቀን እኛ አቅም የለንም አንተ ከጭቀት አውጣን
@bettyelias7501
@bettyelias7501 2 жыл бұрын
አቤል ስለምታቀርበው ጠቃሚ መረጃ በጣም አመሰግናለሁ
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 2 жыл бұрын
ለጌታም ጌታ አለው አሜሪካንን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው
@user-gy9ml1xi8n
@user-gy9ml1xi8n 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 2 жыл бұрын
ሚያዛዝነው ንፁዋን የሚሞቱነው ፈጣሪ ላገራችንም ለአለም ሆሉ ብቃ ይበለን ከሚነድ እሳት እሱ ያዋጣን ወገኖቼ
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
አሚን 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@giantafrica7204
@giantafrica7204 2 жыл бұрын
አብዛኞቹ ወጭ ያሉ የTPLF ደጋፊ ናቸው። TPLF ያድናቸው። ምስኪን ኢትዮጵያዊያንን ግን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
@GualEri13
@GualEri13 2 жыл бұрын
Tplf 👎👎
@tekamimereja7
@tekamimereja7 2 жыл бұрын
ድል ለአባት ሀገር ሩሲያ 🥰
@fuadmr5592
@fuadmr5592 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አለማችን ሰላም አድግልን😓😭🇪🇹🇷🇺🇪🇹🇷🇺🇪🇹❤
@mrhanibal4
@mrhanibal4 2 жыл бұрын
የዩክሬን ባንዲራ የለህም?
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያረገልን
@almazawel5741
@almazawel5741 2 жыл бұрын
አሜሪካ እሳቱን አያይዛ ዞር አለች እሱአ እያለች አለም በሰላም ውሎ አያድርም።
@ethiolove5855
@ethiolove5855 2 жыл бұрын
አቤት በኔ እድሜ የምፀሀፍ ውዱስ ትንቢት ሲፈፀም አየው ወንድም ወንድሙ ይገድላል በአለም ጦርነት ይሆናል መንግስት በመንግስት ላይ ይነሳል ተብሎ ተፅፎዋል
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 жыл бұрын
ንፁሀንን አላህ ይጠብቃቸው ያአላህ በጣም ከባድ ነው💔🙏
@selamyoutub
@selamyoutub 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እሩሲያ ሀገራችንንም ይርዳልን 🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤️💛💚
@merihabeshawet4215
@merihabeshawet4215 2 жыл бұрын
ፑቲን የአሜሪካ እራስ ምታት አሞ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 жыл бұрын
ፑቲን ጀግና መንግስት ነው አውሮፓን ዝም አስብሏል 💪💪
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 2 жыл бұрын
ሰላም ምግዚአብሄር ይብዛላችሁ እህት ወድሞቼ ይችን ግዜናሰአት እንድናይ የረዳን አምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በሰሎት እናልቅስ እህት ወድሞቼ የመጨረሻው ዘመንላይ እየደረስን ይመስላል አቤቱ አተ አስበን
@user-ej7kp5oh7r
@user-ej7kp5oh7r 2 жыл бұрын
ሰለም ለእቶጺየ ፊቲ ለእስረኞች
@sisayhailu1112
@sisayhailu1112 2 жыл бұрын
ስለሀገርህ አውራ ከሀገራችን ችግር አይበልጥም ።
@tenaadametube8353
@tenaadametube8353 2 жыл бұрын
ሰላም ላዓለም ሁሉ ይሁን
@eyerusalemteshome6226
@eyerusalemteshome6226 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የመጣብንን መዓት፣ መከራ እርሱ ይጠብቀን። ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ግን ያለነው። እግዚአብሔር ሆይ ፍቅርን ሰላምን ለአለም ሁሉ ሕዝብ ስጠን። ብቻ ዘመኑ ከፍቷል!!
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
ትክክል ነሸ ሩሲያ
@yordibm7855
@yordibm7855 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያኖችዬ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን እንዲሁም ሰለምን ለምንሻ ሁሉ የድንግልጅ ከኛጋ ይሁን 😭🙏ሁሉ ቦታ ጦርነት 😭
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጌታ ሆይ ቸር አሠማን ሲጨንቅ በመቤቴ😭😭😭😭😭
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 2 жыл бұрын
ለሰው ልጆች ዋስ ጠበቃ ሕያው እግዚአብሔር ሆይ ለተጨነቁት ለተቸገሩ ሁሉ ፈጥነህ ትደርስላቸው ዘንድ እንለምናለን ስለ ህፃናትና ሽማግሌዎች ብለህ በደላችንን ሣታስብ ይቅር በል ምህረትህ በቶሎው ይድረሰን አምላክ ሆይ ይቅር በለን ዘመኑ ከፍቶብናል ያለአንተ አዳኝ የለምና አሜን ::
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሰላም ለ ሰው ልጆች ሁሉ 😭😭🙏🏿 አምላክ ይታደግሽ ሀገሬ 🙏🏿
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ዓለም ጠብቅ እብክህ ሰለምሰኪኖ ሕዝብ ብለህ በቃ በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abiyitna9767
@abiyitna9767 2 жыл бұрын
አሜሪካን ያመነ ይሄነው መጨረሻው ከተማርን
@argobba213
@argobba213 2 жыл бұрын
ያረብ ይቅር በለን እና ሰላሙን አውድልኝ 😭😭🇪🇹🇪🇹እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልሽ የሠው ሞት ይብቃ 😭😭
@abrhammuche2541
@abrhammuche2541 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ እደፑቲን አይነት መሪ ያስፈልጋታል
@miami8347
@miami8347 2 жыл бұрын
አረተው አቤሉ የኛዎቹን ንገረን የሀብታም ድብድብ ጥጋብ ነው እኛ ለዳቦ ምንገደለውና ምንገለውን ንገረን ስንቱ ተቆላ ሀገሬ
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ወዳጅ እርሱያ ድል
@user-xv1ox9nt7z
@user-xv1ox9nt7z 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ እና ለሰርኞች
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
አይዞሽ ብለዉ መክረዉ ዩክሬይን ወደ ማትወጣዉ ጦርነት ዉስጥ አስገባቻት አሜሪካ
@MilaMedia
@MilaMedia 2 жыл бұрын
ሠላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን...! ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
@abiotmarkos2330
@abiotmarkos2330 2 жыл бұрын
፦ቭ🦴🦴🧦 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
ፑቲን ከእግዚአብሔር ውጭ ማንንም አይፈራም
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 жыл бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
@melekadesalew6051
@melekadesalew6051 2 жыл бұрын
ዩክሬይን አሜሪካንን ማመን አልነበረብሽም አረፍ ከሩሲያጋር ብትስማማ ይሻላትነበር አይይይይ በዚሁ ምካከል ንፁሆች ናቸው እሚጎዱት አቤቱ ማረን ኦደሀፄታችን ሳይኋን እደቸርነትህ😭😭😭
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 2 жыл бұрын
Ukraine ande tigeray mehonua new America asebrlachat
@saraalsara6754
@saraalsara6754 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ። ለአለም ሰላም ያውረድልን። እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቅልን። የአሜሪካ መንግሥት እግዚአብሔር ጥጋቡን ያብረድልን🙏🙏
@emuyedereje3213
@emuyedereje3213 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አለማችንን ሰላም ያድግልን በእውነት 🙏
@abdiitube4600
@abdiitube4600 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@emawduwaabayehyote4054
@emawduwaabayehyote4054 2 жыл бұрын
ሩስያ የኦርቶዶክስ የእምዬ ባልማዕት የድንግል ልጅ ይጠብቅሽ ድግሞም ዩክርንም በ100%95 የክርስትና ሀገር ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ንሳ ግቡ አዎ ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ሰላም ለሀገራችን ለቅድስት ሀገር ኢትዮጲያ ሰላም ለአለማችን ይላክልኝ በስሙ እምያምኑት ሁላ ይድናሉ ፀልሁ ከስም ሁሉ በላይ የክርስቶስ ስም ነው በዝህ ጨንቅ ጊዜ ጌታ ሆይ በሉ ትድናላችሁ
@user-fm7pu1lg5t
@user-fm7pu1lg5t 2 жыл бұрын
አላህ ይሁናችሁ ለሁሉም ሠው ሠሙን ያብዛልን በራህመቱ ለሠው ልጆች ጠቅላላ ያረብ ያረብ
@muhammadmurad5124
@muhammadmurad5124 2 жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ይፍጠር
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
Thank you so much Abel yeweynewa lej
@merihabeshawet4215
@merihabeshawet4215 2 жыл бұрын
እሩሲያ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ ሌላ ምን እንላለን😥💔💔
@user-gg3vx4xx1r
@user-gg3vx4xx1r 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን
@yordibm7855
@yordibm7855 2 жыл бұрын
😭😭😭 አቤቱ ማረን
@neymahiyar4007
@neymahiyar4007 2 жыл бұрын
ድሌ ለሩሲያ የሀገሬ ባለውለታ
@sabfeti366
@sabfeti366 2 жыл бұрын
ያአላህ ያልፍልናል ብለው በየሀገሩ የተሰደዱትን ኢትዮጵያንን ከክፉነገር ሁሉ ጠብቅልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
አቤቱ ለስደተኞች ልጆችህ አስብ 🙏🙏🙏 በአለም የሚንቀሳቀሰውን ጦርነት በሰላም ለውጠው
@marcykifle4376
@marcykifle4376 2 жыл бұрын
ጥጋበኛ ሀይሉን ሲያሳይ ደሀ ይንከራተታል እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ሁፍፍፍፍ።
@menaberttube4943
@menaberttube4943 2 жыл бұрын
Nice presentation abela
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
ክብሪት አሜርካን አላህ ለሁላችንም ሰላሙን ያምጣልንጦርነት ለማንም አይበጅም
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ለራያ ቀቦ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለአፋር 😢😢*
@emumubarek195
@emumubarek195 2 жыл бұрын
አላህ ይይላትና አሚሪካ እዛም እዚህም ጥልቅ ጥልቅ ስትል በአለም መካራ ይዛብን መጣች
@zahram7860
@zahram7860 2 жыл бұрын
አገራችን ሰላምአረገልን እኝንየሚያስረሳይስጣት አሜርካየሚሎትአገር
@yidenekuabegazecookingandm8621
@yidenekuabegazecookingandm8621 2 жыл бұрын
አበል ስለ እኛ ሀገር ጦርነትስ ምን አድስ ነገር አለ?
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
የደሀ አምላክ ይርዳሽ እሩሲያ
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 2 жыл бұрын
ሰማይ ና ምድርን ብቻህን የፈጣሪክ እግዚአብሔር ሆይ ዓለምን ሰላም አድርግልን 🙏🙏
@zinvinciblehawx7756
@zinvinciblehawx7756 2 жыл бұрын
የኛዋቹ ተረሱ ማለት ነዉ🤔
@salealhosani1206
@salealhosani1206 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሕዝብ አደን
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
አሜሪካን የሚሰማ ሀገር መጨረሻው ውድመት ነው። ጦርነት አስከፊ ነው እግዚአብሔር ማብረጃውን ያምጣ
@kassansheawoke895
@kassansheawoke895 2 жыл бұрын
ሰላምለሀገራችን፣ሰላምለአለማችን ለሰው ልጆችሁሉ ሰላሙንአምጣልን ቸሩ መድሀኒያለም
@satenawwolloye520
@satenawwolloye520 2 жыл бұрын
ጎበዝ አሩሲ እና ሩሲያ እየተምታታብን ነው
@user-tj3jq5ib6b
@user-tj3jq5ib6b 2 жыл бұрын
አላህሰላምያውርድ።ያረብ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትክ ማረን🤲🤲😭
@shambelderibe9641
@shambelderibe9641 2 жыл бұрын
Allah salamun,yawurdilachawu
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለንፁሃን ይድረስላቸው 🙏🙏🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችን ነው
@emumubarek195
@emumubarek195 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ
@borenamedia7198
@borenamedia7198 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወግን በእስርቤት ያውም በሰው ሀገር ለሚቸገሩት ውዲ♥️ ኢትትዬጲያዊን♥️ ወገኖቼ ፕሮፋይላችንን ጠቅ አድርገው ቤተሰብ ትሆኑንን ዘንድ በፍቅር ተጋብዛችሆል እንዴማታሳፍሩን በሙሉ ልብ ነው እንወዳችሆለን መልካም ጊዜ🌷🌹🥀
@greateview.4366
@greateview.4366 2 жыл бұрын
አይ ፑቲን ጀግና .... ፈጣሪ USAን እድሜሽን ያሳጥረው። እስከመቼ ነው ባንቺ ምክኒያት ንጹሀን የሚያልቁት ??? እግዚአብሄር ይርዳቹ ንጹሀን።
@user-zw1qd7cj8e
@user-zw1qd7cj8e 2 жыл бұрын
ዮክሬን ግን ዝም ብላ ፑቲን ቢገዛት 😁ምናለ ለኛ በገዛን ጀግና በሪ ነው🥰
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
በመላዉ ሀገራት ሰላምና መረጋጋት ያምጣልኔ
@mohammedabdu3317
@mohammedabdu3317 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ብሮ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ያአሏህ ንፁሃን ሰዎች አንተ ጠብቅ ያረብ
@helenehelene6416
@helenehelene6416 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለምን ውሉ ሰላም አርግልን
@oneworld2717
@oneworld2717 2 жыл бұрын
አቤላ ቶሎ ቶሎ ጻፍልን
@Alikhan-et3mf
@Alikhan-et3mf 2 жыл бұрын
🇪🇹✌🇷🇺✌🇪🇷❤💪
@abealtesfay2771
@abealtesfay2771 2 жыл бұрын
ሩስያ ሁሌ ኩናት ትቀሰቅሳለች ነገር ግን ኣሸንፋ ኣታቅም
@user-jy5yy4bq2v
@user-jy5yy4bq2v 2 жыл бұрын
በሰለም አሰደርከን በሰለም አውለን ሰለሙንም አሰማን
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሠላሙን ያውርድላቸው
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን አትንኩ ስንል በምክንያት ነው አለም ኢትዮጵያን አስጨንቃ ሰላም መመኘቷ ይገርማል የኛ እግዚአብሔር ልዩ ነው ይሁንባቸው ባንልም ልካቸውን ግን እግዚአብሔር ያሳያቸው ሰላም ከፈለጋችሁ እጃችሁን ከኢትዮጵያ አንሱ አሜሪካና ምእራባውያኑ አንድ ሩስያን የሚያክል ቆፍጣና ሀገር ያስፈልጋቸዋል ዩክሬናውያን ከአሜሪካና ከምእራብውያን ተንኮል ራሳቸው መጠበቅ አለባቸው ባንጻሩ ደሞ ከወንድም ህዝብ ሩሲያ ጋር በመነጋገር ችግራቸውን መፍታት አለባቸው አዎ ኢትዮጵያን አትንኩ እንላለን
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 43 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 81 МЛН
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 30 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 6 МЛН
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
A4
Рет қаралды 6 МЛН
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:32
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
0:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 16 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
0:14
Demariki
Рет қаралды 32 МЛН
Не прокатило 😳
0:20
Pavlov_family_
Рет қаралды 7 МЛН