No video

Ethiopia ሰበር - አሳዛኝ ነው መንግስት ካለ ይድረስልን አሉ | ኦነግ ሸኔ በአጣዬ ጉዳይ ምላሽ ሰጠ | ደብዳቤ ተፃፈ | Abel Birhanu

  Рет қаралды 121,341

Abel Birhanu

Abel Birhanu

3 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 429
@UserUser-jm6oj
@UserUser-jm6oj 3 жыл бұрын
እንዴት አደሪሽ እናቴ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዛሬ ቅድስ ሚካኤል ሀገሬን ወደቀድሞ ሰላሟ መልሰላት አባቴ
@rorott4134
@rorott4134 3 жыл бұрын
አሜንአሜን
@werkuamulugeta8088
@werkuamulugeta8088 3 жыл бұрын
አሜን /3በቃበን እግዚያብሄር ይርዳችሁ ወገኖች
@user-hn8ln2fb6g
@user-hn8ln2fb6g 3 жыл бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ያብርደው።
@ማኪ
@ማኪ 3 жыл бұрын
9
@tsehayergata7037
@tsehayergata7037 3 жыл бұрын
Amen
@sadeksadek9135
@sadeksadek9135 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እንደ ሀጽያታችን ሣይሆን እንደ ቸረነትህ ማረን😢😢😢😢😢😢በቃ በለን
@tsehayergata7037
@tsehayergata7037 3 жыл бұрын
Amen
@wesenlemma7345
@wesenlemma7345 3 жыл бұрын
Amen amen let God be with Ethiopia
@sadeksadek9135
@sadeksadek9135 3 жыл бұрын
@joyo BVB 😿
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
@@wesenlemma7345 ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 3 жыл бұрын
ያም ሆነ ይህ አላህ ሰላም ያውርድልን እንጅ መንግስት እንኳ የለም ኢላሂ ለሚስኪኖች ስትል ሰላሙን አውርልን🙏🙏
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነነት
@user-gm4fo5iq9s
@user-gm4fo5iq9s 3 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ በሰው ሀገር ሁናችሁ ስለሀገራችን ጭንቅ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ
@beyenchseteyo1360
@beyenchseteyo1360 3 жыл бұрын
ፈጣሪ። እናተን። ስለሚሰማችሁፀልዩልን
@user-gm4fo5iq9s
@user-gm4fo5iq9s 3 жыл бұрын
@@beyenchseteyo1360 እሽ እፀልያለን እናንተንም ይሰማል ፀልዩ ፈጣሪ ሁሉንም ይሰማል እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ይማረን
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
Ere libe lifeneda new mecenek bicha
@jawadladki8490
@jawadladki8490 3 жыл бұрын
ቀላል ጨንቆኛል ስራ መስራት ሁሉ አስጠልቶኛል ብችል አሁኑኑ ብር ብዬ ብሄድ ብዬ ተመኘሁ
@jawadladki8490
@jawadladki8490 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናት ሀገራችን ይሁን ከውስጥም ከውጭም ጠላት ይጠብቅልን የሀገራችንን ውድቀት የሚመኙትን ጌታ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ምድራችንን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልስልን አሰፍስፎ ውድመቷን የሚጠባበቅ ጠላት ይዋረድ
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ 😭😭😭😭😭😭አላህ ሆይ በቃቹ በለን ያረቢ እንደኛ ወንጀል አይደለም እንዳንተ እዝነት እና ራህመት 💔💔💔💔💔
@zedtube1272
@zedtube1272 3 жыл бұрын
ኡኡፍፍ ሀገሬ ምኑ እጣ ደረሰሺ ወላሂ አጀቴ አልቻለም ከማልቀስ ውጭ አላህ ሆይ ሠላሙን አውርድልን ያረብ💔🇪🇹❤😭😭💔
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
😢😢😢😢
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ደስታ የቀየረው ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጲያን መከራና ችግር ወደ ሰላም ይለውጥልን አሜን🙏🙏🙏
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 3 жыл бұрын
አሜን እኔ በጣም ከፍቶኛል
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
@@rometesfaya4387 አይዞን እሂም ዘመን ያልፋል
@gebeyaneshsahle9562
@gebeyaneshsahle9562 3 жыл бұрын
መቼ ነው እሚነጋው መቼ በስደት ላቡድ ነው የወገኔን የሀገሬን መስማት አመመኝ ወደ አገር ስንገባ ማን ይቀበልና ወገኔ አለቀ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@hiwot9662
@hiwot9662 3 жыл бұрын
ፍትሕ ለአማራ ሕዝብ ሕዝብ እያለቀ ነው አጣዬ ሻሮቢት ደብረሲና ለመግባት ምእን ዋስትና ከለን መግስት ፍትሕ ነገ ደብረብርሃን እረቁ አይደለም አዲስ አበባ እርቁ አይደለም ፍትሕ ለይፈቴ ለሽዋ
@user-ue8et1dd9p
@user-ue8et1dd9p 3 жыл бұрын
ማንም ሆነ ማን እኛ ተጎድተኛል አምላክ ፍረድ😢😢😢😢
@Photopower3499
@Photopower3499 3 жыл бұрын
@joyo BVB ANTE YE BANDA ye shermuta leje kemalam tegere hodehen mula chigaram esun ye Erena serawit teyikew yinegerehal busheti
@romadimered3771
@romadimered3771 3 жыл бұрын
@joyo BVB እኮ 😁😁😁
@rishanhaileslassie7469
@rishanhaileslassie7469 3 жыл бұрын
Ayzon Selam Maskeber new
@azebgirma9126
@azebgirma9126 3 жыл бұрын
@joyo BVB Very stupid !!!
@azebgirma9126
@azebgirma9126 3 жыл бұрын
@@romadimered3771 Stupid...
@user-xv1kx9im8j
@user-xv1kx9im8j 3 жыл бұрын
ቸር ቸሩን አሰማን 🤲 እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ እና ልጆችውን አንተው ጠብቅ
@banchalmworkeneh4278
@banchalmworkeneh4278 3 жыл бұрын
Nege yedegemutale yemayekere new gen sataku abeye atebelu
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰበ ላይክ ሼር በቅንአት
@graceyeemalij6634
@graceyeemalij6634 3 жыл бұрын
እንዲህ ምስክኗን ሀገሬን ኢትዮጵያን የሚትበጣብጥ አሞሞትህን ጌታ ያሳየኝ
@dubai1813
@dubai1813 3 жыл бұрын
ከቤቱ እግዛአብሔር ምህረትህን አውርድልን🙏💚💛❤
@lddetyeenate619
@lddetyeenate619 3 жыл бұрын
እውነቱን የምታውቀው አንተ ነህና አምላክ ሆይ አንተ ፍረድ
@alamadnuaalam2752
@alamadnuaalam2752 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችን የመጣበትን ማአት ያንሳት
@timechange7478
@timechange7478 3 жыл бұрын
የኦሮሚያው አስተዳደር ኦነግ አይደለም ካሉ ማን እንደ ሆነ ይጠየቁ
@bettyamharawit1278
@bettyamharawit1278 3 жыл бұрын
ለንፁሀን ህዝብ የቆመ መንግስት የለንም ገዳይ አስገዳይ መንግስት አገር አጥፊ መንግስት ብቻ ነው ያለን ህይወታችንን የሚታደገን መንግስት የለንም ወደ ፈጠረን አምላክ ብቻ እንጩህ ሌላ ምንም አማራጭ የለንም ይሄ ገዳይ አሳፋሪ መንግስት ለፍርድ ይቅረብልን ፍትህ ለምስኪኑ ወገኖቻችን
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 3 жыл бұрын
አፎምያን ከ ዳቢሎስ ያዳንክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ንፁሃን ወገኖቻችን ከ ዳቢሎስ ግብር ልጆች አድን አሜን
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼሮ በቅንነት
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 3 жыл бұрын
የአላህ የረቢ እነዚህ አውሬዋችን ከምድረ ገፅ አጥፋልን
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 жыл бұрын
አሜን ማርዎ 😭😭😭💔💔💔
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
አሚን የመኪናአዴጋ ያርጋቼው
@lulutube1749
@lulutube1749 3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያዬ እንደምን አደረሺልኝ ፈጣሪ ሠላሙን ያውርድብሺ አንች ውድ ሀገሬ🇧🇴❤️
@user-wc6gw9ls9x
@user-wc6gw9ls9x 3 жыл бұрын
እኔኮ አንዳንድ ኮሜቶች ባድራችንም አያውቁ ልቦና ስጠን
@djhabtomentertaiment7545
@djhabtomentertaiment7545 3 жыл бұрын
ኦነግ ሸኔም ሆነ ማንም መንግስት ለምን እርምጃ አይወስድም ነው ጥያቄያችን
@ayditube1337
@ayditube1337 3 жыл бұрын
የሚያወራ ብቻ ነው ያለው መከላከያም የሰው ልጆች ናቸው ካልተተካባቸው እነሱም በየቦታው እየሞቱ ያልቃሉ
@emuyedereje4138
@emuyedereje4138 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ በእውነት በጣም ያሳዝናል 😭 እግዚአብሔር ይሁንልሽ እናት ሀገር 💚💛❤️ዬ
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@saramanyahilal8635
@saramanyahilal8635 3 жыл бұрын
ፅንፈኞች የግብፅ ቅጥረኞች ሴረኞች ሀገሪቷን እታስጨንቋት!!ግድባችንን እንዳንምላ ነው ለግብዕ የማላችሁት።ጊዜው ሲደርስ ባሰባችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይፋረዳችሁ።
@etoplov8296
@etoplov8296 3 жыл бұрын
የሌላ ሀገር መንግሥት ሕዝቡን ይጠበቃል የኛ ግን ሕዝቡን ጦርነት ይከፈታል እውነት ሌሎች ሀገር አይዋጋም ጀግና ከሆነ የራሱን ሕዝብ ከመጨረስ
@saadaharoon5066
@saadaharoon5066 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምንም የማያቀው ምስኪን ወገኔ አለቀ ሀስቢየላህ ወኒያመል ወኪል
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላም ምህረቱን ፍቅር ይላክልን 🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መንግሥት ፍትህ አልባ ሀገሬ🇪🇹ወገኔ😭😭
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 жыл бұрын
የሰው ልጂ እንዲህ የጥጋበኞች መጫወቻ ይሁን 😭😭😭😭💔💔💔💔💔😢😢😢😢 መንግስት እራሱ ነው ።
@hiwihiwi8550
@hiwihiwi8550 3 жыл бұрын
ኣብይ በጣም ነው የናቀን ግን ፍርዱ እግዛብሄር ይስጠው
@fjvvvhnvbb3343
@fjvvvhnvbb3343 3 жыл бұрын
ምን ስላም እለ ምት ለገዳይኦች እግዚብሔር እምላክ የኑጽሀን ደም ይፍርድባችው ስው ባእገሩ መውጣት እነ መግባት እልተቻለም እዴ
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
ድህነት አፈር ያብላህ አገሬን አንድም እንዲህ ማንም እንዲፈንጭብን ትርክሚርኪ ሃሳቡን እንዲጭንብን የሚያስገድደን እሱ ነው!!! ሃያላን አገሮችማ ያላቸውማ አይደለም አገራቸውን አልፈው የሰው አገር ይጠብቃሉ !!! ግብጽ እግዜር ይይልሽ እጅሽ ረጅም ነው ህዝቤን አስጨረሽ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ አማላኬ እባክ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም መልስልን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ😥😥🙏
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
@@z.kitchen7030 eshi enem metalew video mayuti atirisu
@meazagelaye197
@meazagelaye197 3 жыл бұрын
አቤል በርሃኑ በርታ አንተ አትዎቀም እንደሌሎች ይቱር ሮች
@hananmulu8491
@hananmulu8491 3 жыл бұрын
Allhe hoye Ethiopian adera 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
@hananmohammed6730
@hananmohammed6730 3 жыл бұрын
መሞት በቃን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 3 жыл бұрын
ሀገሬኢትዮጵያእንዴትአደርሽ።ፈጣሪእባክህእንደኛሀጢያትሳይሆንእንደቸርነትህበቃበለን።እራራልን።
@hirutsahli4590
@hirutsahli4590 3 жыл бұрын
መንግስት የለም እግዛብሄር ይድረስላችሁ
@user-eq8vw9st7r
@user-eq8vw9st7r 3 жыл бұрын
ኧረ አቤልየ መቼ ይሆን ሀገራችን ፍቅር ዘራባት ብለህ የምዘግበዉ ወንድም አቤል
@azmeraalemayehu3597
@azmeraalemayehu3597 3 жыл бұрын
አቤል እንዲህ አርገህ ስላንሸራሸርከን በጣም ምስጋና እናቀርባለን!!!!! እንደእውነቱ ለቤንዚን ማዋጣት ሁላችንም ይኖርብናል!!! አምላክ ሰላም ለኢትዮጵያ ይስጥልን!!!
@azebazeb2853
@azebazeb2853 3 жыл бұрын
እባካችሁን በየእምነታችን ፀንተን እንፀልይ
@enufikr5720
@enufikr5720 3 жыл бұрын
እኛ መንግስትን ሳይሆን የፈጠረንን እግዚአብሔርን ብቻ ነው ምንለምነው
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 7 ай бұрын
መንግሥት ለምንድነው ዝም ያለው መውረዴ ስለማይቀር ሰው ጨርሼ እወርዳለሁ ብሎ ነው ይህ ሁሉ አድርጎ በሥልጣን የሚቀመጥ ይመስለዋል ተሳስቷአል ቶሎ ቢወርድ ጥሩ ይመስለኛል ምንም አማራጭ የለውም
@djsamizema4406
@djsamizema4406 3 жыл бұрын
ያዛዝናል ያዘንኩት ኢትዮጵያን ምታክል ትልቅ አገር እንዲህ አግዚአብሔር ሆይ አንተ የለህማ
@ekramabdu356
@ekramabdu356 3 жыл бұрын
ያአላህ አንተ በራህመትህ ሀገራችንን ሠላምአድርግለን ያረብ
@getentminda8446
@getentminda8446 3 жыл бұрын
መንግሥት የለም ህዝቤ እራስህን ተከላከል !
@makibel8327
@makibel8327 3 жыл бұрын
በጣም ያስዝናል።
@naniy9579
@naniy9579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሰለህዝብህ ሰትል አይኖችህ ወደኛ ታዘንብል እናመሰግናለን ሰለመረጃው።🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልን በጣም ከባድ ነው😭
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 3 жыл бұрын
አሳዛኝነውያልከውእኔአሥደሣችተየትመጣብየደሥብሎኝ
@tigietigie8627
@tigietigie8627 3 жыл бұрын
የኦሮሞ ባልስልጣን እግዚአብሔር መብርቅ ይጨርሳችሁ
@genetgenet3932
@genetgenet3932 3 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ አዘን የማይሰማበት ዝህብ የማይገደል እበትን ንገሩኝ እስኪ?? ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇨🇬
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@user-xm4zy7sg9e
@user-xm4zy7sg9e 3 жыл бұрын
የህፃናትና የአዛውንት ነፍስ እንኳን ሲያጠፋ የማይዘገንነው ኦነግ ሸኔ ቢዋሽስ ይደንቃል እንዴ የመተከሉንም እኮ እኛ አይደለንም በኦነግ ሸኔ ህግ አንድ ንፁሀን ዜጋ ቢያጠፋ እስከሞት ያስቀጣዋል ብሌኮ ዋሽቶ ተሳልቆብናል ተግባሩ ግን ንፁሀንን ማጥፋት ነው
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘመናት የቆየችው በአማራ ደም ነው 1000 አመት አይኖር ይብላኝ ለገዳይ እንዴት እንደማኖሩ ሰው እየበሉ 😢ዶሮ ስትታረድ እራሱ ያማል
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
ጎበዝ እረ በዉጭ የምትኖሩ ሙሁራን ኢትጰያ መግሰት የላትም ሰለእዚህ የአለም ጠጥታ አሰከባሬ ይግባ
@arsemakdsttube2617
@arsemakdsttube2617 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገራችን ሠላም አውርድልን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
😭😭💔 ወይ እናቴዋ ለየትኛው መንግስት ነው አቤቱታው እነኚ ቫምፓየሮች የሰው ደም የጠማቸው ምድሪቱን እንዲ እንደምታምሷት ፈጣሪ ህይወታችሁን ያምሰው‼️😭💔😭💔
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@kalem2479
@kalem2479 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ መንግሥት የለም🤧🤧🤧🤧👺👺😭😭😭🇪🇹
@acgamemaster7617
@acgamemaster7617 3 жыл бұрын
Aw yelem
@duniyamuhamed5299
@duniyamuhamed5299 3 жыл бұрын
እኔ አፈር ልብላ እናቴ ዛሬስ እኔ አመኝ አረ አመመኝ አረ አላህዬ በቃቹ በለን በዚ በረሐዳኑ ወር ይሁንብክ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቹርርነት ይሄን እየሰማን ፆሙም ከበደኝ ወላሂ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ettabez4916
@ettabez4916 3 жыл бұрын
እዉነት ነው እህቴ ይደክማል በጣም ያማል በየሀይማኖታችን ወደ ፈጣሪ እንጩህ መልሥ ከሡ ነው
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 3 жыл бұрын
አቤቱ ፍረድ እባክህ ጥሩ ቀን አምጣልን 😭😭😭😭🤲🤲😭😭😭😭
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልን ምስኪኑ ወገኔ በግፍ አለቀ ያማል
@rasdejen4948
@rasdejen4948 3 жыл бұрын
ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል [ትንቢተ ሆሴዕ 4:6] በየዋሃን/ንጹሃን ላይ ዘግኖኝ ድርጊቶች እየፈጸሙ፤እያስፈጸሙ እና ትንንሽ ክስተቶችን እየቀጣጠሉ የሚግቱህን እየተጋትክ ብርክ በመግባት ጠላትክን የሚረዳ ድምጽና ድርጊት አዉጣ/ፈጽም:: እራስክን እና የራስክን ሊያስነጥቁ እየገደሉ/ እያስገደሉ የሚያለቅሱለህ የሚመስሉትን እየተከተልክ ጩህ/ እልቅስ፤ ሃይምሮ ልብህን መከተል አቅቶሃልና ለዘላለሙ ደም ታለቅሳለህ። ያዲሶቹ ባንዶች ስራ እና ጀሮዉ ብቻ ያደገ ሃይምሮዉ የተዘጋ ትዉልድ እየጮኸ፤እያጯጯኸ እራሱን ሊሸጥ ነዉ:: ሰሞኑን የሚደረገዉ ግድያ ቅንብር እና ለቅሶ ጥንቅር ዋና ተዋናኞቹ የሰዉ ደም ነጋዴዎች እና የዘር ድርጅቶች በግብጽና ምራባዊያን ስዉር ሴራ እንድሆነ እያረዳዉህ ነዉ። ማሰብ ከፈቀድክ አስብ፤ከብት ነኝ ካልክ እንቧ አያሉ ቀጣይ ሶሪያ፤ሶማሊያ ሲያደርጉህ ትነቃለህ:: እራሱ የአብኑ ስብስብ (የተወሰኑት መሪዎች) ሊሸጠህ ተደራድሮ የጨረሰ ትህነግ ቁ. 2 ነዉ።፡ካልሰማህ እና ከቀጠልክበት የጅህን ታገኛልህ። ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያዉያን እጅ ልትወጣ ትችላለች:: ግብጽ ህልሟ ሊሳካ ይችላል ፤ ቤኒሻንጉልን ወደ ሱዳን የመዉሰድ አድል ሳይቀር ታገኛለች። እንዴ! እንዴት እራስክን ሃገር አልባ ለማድረግ ትታገላለህ? በሞትና ጨኸትህ ገንዘብ የሚነግዱ አሉ። ጠብቅ በዚህ ከቀጠልክ እንደ ሱማሊያ፣ሶሪያ እና አፍጋኒስታን ትሆናለህ፤ሃገርክን ግብጽ ትረከባለች። ትህነግ 100% ተሳክቶለታል፤ ባዶ ጭንቅላት የተሸከመ የሰዉ አካል ያለዉ መንጋ ፈጥሮ ተቀበረ። አዎ እራሱን የሚወጋ ከንቱ ትዉልድ! በደም ባጥንት ተጠብቃ የኖረች ሃገር የሚያሻሽጥ ጅሮ/አይን እንጅ ሃይምሮ የሌለዉ በሰዉ ነጋዴወች ጅራፍ የሚነዳ ከንቱ መንጋ:: አዎ ተጽፏል እኮ እንዲህ ሲል፥ “ስለዚህ ሕዝቤ ዕውቀት በማጣቱ ይማረካል፤ መኳንንቱም በራብ ይሞታሉ፤ ሕዝቡም በውሃ ጥም ይቃጠላል።”[ትንቢተ ኢሳይያስ 5:13] የንጹሃን እንባ እና ደም ጸጥ-ረጭ አድርጎ ታምረኛ ምድር ስለሆነች ታምር ያሳየኝ።፡ወገኔ ሰዉ አለመሆኑ ገን አሳዝኖኛል። የን\ጹሃን ልበ-ህሌና ሃይል ይመልሳችዉ። ለብዙ ንጹሃን ሲል አምላክ በጥበቡ ጸጥ ረጭ ያድርጋችዉ።
@beteselamgmichael9978
@beteselamgmichael9978 3 жыл бұрын
ምን ላርግህ አቦ
@ffjgggg8727
@ffjgggg8727 3 жыл бұрын
@joyo BVB ቅዱስ ሚካኤል ነው ጠባቂያችን አተ ባልህው አይደለም ባህርዳር ፈጣሪያቸውን ይፈራሉ ሀይማኖተኛ ህዝብ ነው እግዚአብሔር አለልን አተ የሰይጣን ልጅ
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 3 жыл бұрын
Yaa Allaah Salamiin Awurdilan 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ashenafi-21
@ashenafi-21 3 жыл бұрын
ወይ ኮማንድ ፓሰት የወደመ መንደር ላይ ምን ያደረጋል ኦነግ ሸኔ የሚባለው የኦሮሞ ልዩ ኀይል ማለት ነው
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
Tikikele
@samihbarakat8791
@samihbarakat8791 3 жыл бұрын
ሰላም እናት ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹💔💔😭😭
@samihbarakat8791
@samihbarakat8791 3 жыл бұрын
@joyo BVB 🐕👈
@samihbarakat8791
@samihbarakat8791 3 жыл бұрын
@joyo BVB 🐕👈
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለህዝቦቿ ይሁን
@mohamedeshatu7013
@mohamedeshatu7013 3 жыл бұрын
ሀገር ሰላም ሲሆን ነው አቤሎ ሌላው ስለግድቡ ከሚወራ በግፍ ለተጨፈጨፉት ሚስኪን ደሀ ህዝብ ምንም አላለም ፈጣሪ ስራቸውን ይስጣቸው ሚስኪኑ እየተሰቃየ እነሱ የለለ ይተርካሉ ስላማቸው ይነሳ
@teshomesiyoum7086
@teshomesiyoum7086 3 жыл бұрын
በአማራ ክልል ልዮ ዞን መጥፋት አለበት ምክንያቱም በኦሮሚያ ክልል የአማራ ልዮ ዞን ለመስጠት ፍቃደኞች አይደሉም
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 3 жыл бұрын
መቼ ይሁን ከሃዘን የምንወጣው ጌታ ሆይ እባክህ ድረስልን ያማል ፍፍፍፍፍፍ
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@ffjgggg8727
@ffjgggg8727 3 жыл бұрын
የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ደስታ የቀየረው ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ መከራና ችግር ወደ ሠላም ይለውጥል
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 3 жыл бұрын
Abiy bichawn minim mareg aychilm,ignam kesu goni mahon alebin betichit minim aymetam🇪🇹🇪🇹🇪🇹💡🇪🇹💡🇪🇹💡🇪🇹💡🇪🇹🙏🙏🙏
@timechange7478
@timechange7478 3 жыл бұрын
የኦሮሚያው አስተዳደር ኦነግ አይደለም ካሉ ማን እንደ ሆነ ይጠየቁ በሆስቴጂ ተይዘው ካልሆነ
@meazafikadu7602
@meazafikadu7602 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን።
@adoniyagoveze4726
@adoniyagoveze4726 3 жыл бұрын
ኦኔ አንተን ብሆን ኦነግ ሸኔ አይደለም ብዬ የማስትባቢያ መግለጫቸውን አላቀረበም: እንግዲያው ማነው? መሬት ላይ ያለውን ብቻ ነው ህዝቡ የሚያምነው።
@user-vp2vb3uh1m
@user-vp2vb3uh1m 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን እናቴ ኢትዮጲያ ለአንቺ ይህ አይገባል አቤት እኔስ በጭንቀት ላብድነው በቃበለን አምላኬ
@user-wt3uz8jv8z
@user-wt3uz8jv8z 3 жыл бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ፈጣሪያችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ሆይ አንተው ፍረድልን አይይብ መንግስት የእናቶች እንባ የእናቶች ደፍ የህፃናት እንባ የህፃናት ደም ይፍረድብህ
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
የፈረደበት ወነግ ሸኔ እራሱ መንግስት ህዝቡን እያስጨረሰ ወነግ ሸኔ ይለናል?እሱ ከሆነ ለምን አይዋጋዉም ከሀገር አያጠፋልንም?
@markanbisrat7642
@markanbisrat7642 3 жыл бұрын
ያአላህ በቃበለን እስከመቸ ምህረትህን አውርድል😭😭😭😭😭😭😭
@user-jo9mj4lr8y
@user-jo9mj4lr8y 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ሰላም ለማረግ አብይ ይውረድ በግ ይጠብቅ👎👎👎
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
እንዴት ዋልሽኚ እናት ሀገሬ
@eliasmalasa8442
@eliasmalasa8442 3 жыл бұрын
እሁንም ጤና ሰላም ፍቅር ይሁን እናቴ ሀገሬ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏
@abdudawd8563
@abdudawd8563 3 жыл бұрын
ህዝቤ ሆይ ፍርዱን ከአላህ እንጠብቃለን የህዝብ እንባ ቀላል አይደለም !!
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
አይ መንግሥት አዬ ሠው እንደ ጉንዳን እየተዳጠ እሡ ግን ግድብ ግድብ ይላል ህዝቡ ካለቀ ብሀል
@rozaabateayale6387
@rozaabateayale6387 3 жыл бұрын
መንግት እድሜክ ይጠር
@madinamadina953
@madinamadina953 3 жыл бұрын
ወይኔ። ወገኖቸ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭። ተቃጠልኩ።
@senaajira8542
@senaajira8542 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 uuuuuuuuuuu geta hoyi ante Ethiopia tabik 😭🙏🏿🙇🏿‍♀️
@user-yy2ih6vi8g
@user-yy2ih6vi8g 3 жыл бұрын
ሠላም ውድ የገሬ ልጆች ይክ የመንግሥት መከላከያጋር ነው እረብሻው የመንግስት ድጋፍ አለው አሁን አጣዬ ካራቆሪ ሆሬ እሚባል አካባቢ ትጥቅ ፍቱ እያሉ።ነው መከላከያ ነን ን አያሉነው በፍጥነት አሠማልን አቤል
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
አናመስግናለንአቤላ ስለምስጠን መረጃ።
@user-qi3pt6yk7x
@user-qi3pt6yk7x 3 жыл бұрын
የሞተዉ ወንድምሽ የገደለዉ ባልሽ አዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ አለች አያቴ አለህ ሆይ ፍርዱን ላተ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@user-on9oy7lm3k
@user-on9oy7lm3k 3 жыл бұрын
እረ በፈጠራችሁ ጥጋብተኞች ስለፈጣሪ ብላችሁ ሚስኪኑን ህዝብ አትግደሉት ነገ ሞት አለ በናንተም ላይ እረኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔ ላብድነው በሰው ሀገር እረ አላህየ ጠገብተኛን ጠገብተኛ ላክበት ያረቢ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 3 жыл бұрын
እደት አድርሺ ሀገሬ ልባችን ተሠብሯል በወገኖቻችን እልቂት አላህ ይፈርዳል ለሁሉም
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 жыл бұрын
አላህ ያረብ ጣወትጂ ፈራጂ ያረገው ማነው?? ፈራጂ እየሱስነው የይሀንሰ ወጌል ምራፉ 10 እኔየ ፈራጂነኝ
@user-hn8ln2fb6g
@user-hn8ln2fb6g 3 жыл бұрын
@joyo BVB አጋንንት
@ffjgggg8727
@ffjgggg8727 3 жыл бұрын
@joyo BVB ሰይጣን ታያለህ ከስቃይ በኃላ ምቾት አለ ታያለህ ለማየት ያብቃህ አተ የሠው ደም የጠማችሁ በቤትህ ሀዘን አይለይህ የሠው ሞት የሚያስደስትህ ጭራቅ
@nuradem2605
@nuradem2605 3 жыл бұрын
@@dasashdasash7856 😂😂😂😂😂😂
@user-lk5om3ck1u
@user-lk5om3ck1u 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እደ ሀጢያታችን ሣይሆን እደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@tadamolla1014
@tadamolla1014 3 жыл бұрын
ማደናገር የኦሮሙማ ስትራቴጅ ስለሆነ አድማጭ ሆይ ስማ። ጥቃቱነ የሚፈጽመው ኦነግ ሸኔ ሲሆን የሚመራው በራሱ በአብይ ኦነግ ነው።
@mytube1215
@mytube1215 3 жыл бұрын
ጸሎት ሳይሆን አምርሮ መታገል ነው የሚያስፈልገው ጸሎት እያለ የሚያደነዝዘው የዘንዶው አሽከር ነው
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 3 жыл бұрын
አምባልም!ነገም ዛሬ ለ ኢትዮጵያን ፀሎት ብቻ ነው የሚያስፈልገው
@kuriethopia3937
@kuriethopia3937 3 жыл бұрын
😭😭😭😭ሁለሺም ቀንሺን ጠብቂ የአማራ ደም ፈሶ አየቀረም 😭😭😭😭አማራዬ
@user-ld4hw7ot2v
@user-ld4hw7ot2v 3 жыл бұрын
Ddeb Amara teyalshe ende sent oromo alkewal ngerega ena dem feso kalke gebtshe atewagim tenbe
@user-ld4hw7ot2v
@user-ld4hw7ot2v 3 жыл бұрын
Ngere emjemrute enate emtalkakesute enate mejmriya kebre mtebke eshi
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እረ ባስ የናቶች ስቃይ ይታይክ ወይኔ ምን ይወን የምሻለን አምላክ በቃቹ በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@hulumbegizew8089
@hulumbegizew8089 3 жыл бұрын
ቀን ፡- 12/08/2013 ዓ.ም ወገኖቼ ደብረ ብርሃን ገብተው የተጨነቁት የእኒህ እናት ጩኸት ውስጣችሁ ገብቶ አረበሻችሁም? የእሳቸው ጩኸት የሁሉም ዜጎች ጩኸት ነው፡፡ በእውነት ከሐገራቸው፣ ከትውልድ ቦታቸው፣ ከቀያቸው ተፈናቀሉ፡፡ አሁን ወደየት ነው የሚሄዱት፡፡ እንደወጣት ኢትዮጵያዊ ተሰደው የስደቱን ኑሮ መጓዝም ሆነ መልመድ አይችሉም፡፡ የት ይግቡ፡፡ እግዚኦ! እባካችሁ ትርፍ መሬት ፈላጊዎችም ሆናችሁ የፖለቲካ ቁማርተኞች ቤተሰብ አላችሁ፣ የምትፈልጉትን ፍላጎት በጠረጤዛ ዙሪያ በመነጋገርና በመተማመን ፍላጎታችሁን ለማስፈፀም ሞክሩ፡፡ የፈሪ ዱላ በንፁሃን ላይ የጥይትና የእሳት መአት አታውርዱ፡፡ ጀግና ከሌላው ተቃዋሚ ጀግና ጋር ይፋለማል እንጂ ከንፁሃ በተለይም ከአዛውንቶችና ከሽማግሌዎች እንዲሁም ከህፃናት ላ ጡንቻውን አያሳይም፡፡ ባዶ እጅ ናቸውና፡፡ ስለፖለቲካውም ምንም ግንዛቢና አስተሳሰብም የላቸውምና፡፡ እባካችሁ አሁን ችግሩ ያልደረሰባችሁ የማንኛውም ብሔር ተወላጆች ነገ በኔ ብላችሁ ይህንን ድርጊት አውግዙ፡፡ እግዚአብሔር ለዚህች አገርና ለመከረኛው ሕዝባችን ፈጥኖ ይድረስ አሜን፡፡
@user-eq8vw9st7r
@user-eq8vw9st7r 3 жыл бұрын
ወላሂ አንጀት አልቻል አልኩኝ ያረብ ኧረ ምንግስት ያለህ የኔ እናት እኔ እስፍስፍ ልበልልሺ እናቴ ነገ ምን እንደምትሆ አዉቃለሁ የኔ እናት አለች አልልም
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 3 жыл бұрын
ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት
@genetgenet3932
@genetgenet3932 3 жыл бұрын
መግስት የለም ህዝብ እራስህን ጠብቅ
@abtamuayasu4184
@abtamuayasu4184 3 жыл бұрын
መንግሰት የሰው ስም ከሆነ ቆዪቶል መንግስት ቢኖር እንደዚህ አዪሆነም ነብር
@user-lw5ki8eh7l
@user-lw5ki8eh7l 3 жыл бұрын
መንግሥት አለ ለማለት አያስደፍርም ሙሉ ቀን ሰው ሲጨፈጨፉና ከተማ ሲወድም ጠቅላይ ሚንስትሩ እና አስተዳደራቸው ምን እየሰራ ነበር ከተማ እና ህዝብ ከወደመ በጛላ መከላከያ ገባ ምን ማለት ነው??
@salamsal2310
@salamsal2310 3 жыл бұрын
እኔን የኔ እናት 😭😭😭😭
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,2 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 117 М.
Vanaf vandaag heeft Nederland 18 miljoen inwoners
2:28
NOS Jeugdjournaal
Рет қаралды 20 М.
Bosbranden in Griekenland onder controle
1:57
NOS Jeugdjournaal
Рет қаралды 13 М.
Binnenring A10 nu ook afgesloten voor werkzaamheden
2:05