ጎልጎታ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር ጋር ያየሁት

  Рет қаралды 133,146

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Ай бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 589
@HabFkr-pn7hl
@HabFkr-pn7hl Ай бұрын
በክርስቶስ የምታምኑ በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ✝️ ✝️ ✝️
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Ай бұрын
❤ እንኳን አደረሳችሁ
@BirtukandiroWagii
@BirtukandiroWagii Ай бұрын
Enkan abro adersen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች
@user-sw1ml4iz6k
@user-sw1ml4iz6k Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን⛪❤
@HulegebTube-1
@HulegebTube-1 Ай бұрын
ለመላው ክርስቲያን ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን ❤❤❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
አሜን
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu Ай бұрын
Amen
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x Ай бұрын
አሜን፫
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቃዱ ሆኖ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን መልካም የፋሲካ በዓል ይሆንላችሁ!
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu Ай бұрын
Amen
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Israel9563
@Israel9563 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ቃል የለኝም በውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ስል ሀይማኖታችን እንድናቅ እያረከን ነው 😊😊😊
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
እውነት ነው
@yewerkwuha799
@yewerkwuha799 Ай бұрын
አቤሎ እንዴት እድለኛ ነህ ለኛም በዛሬው እለት እንድናይ ስለለቀክልን እናመሰግናለን🙏❤😊 የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ።!
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@amanuelebrahim1585
@amanuelebrahim1585 Ай бұрын
ለመላው ክሪስቲያን ነው የሚባለው
@yewerkwuha799
@yewerkwuha799 Ай бұрын
​@@amanuelebrahim1585tenefa ante atinegiregnim
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq Ай бұрын
#### 😭😭😭😭🙏 በማርያም በማርያም ኣቤሎ የእናቴ ልጅ እባክህ ተባበረኝ እዚህ ቅዱስ ሰፍራ እናቴን መላክ በጣም ምኞቴና ፍላጎቴም ነበረ እምታቀው ነገር ካለህ እባክህ በቅዱስ መስቀሉ ስም ልለምንህ ይህን ኮመንት ካየህ ኣትለፈኝ ኣደራ ወንድምዬ ⛪️🕯😭😭😭😭😭😭🤲🙏 ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን ኣደረሳችሁ ኣደረሰን በማይከፈል ዋጋ ከዘለኣለም ሞት ወደ ህይወት በሞቱ ሞታችንን ሻረልን ኣቤት ደግ እነቱ ተ መ ስ ገ ን ኣማኑኤል ሆይ 🕯🤲 ⛪️🕯😭😭😭😭 ኣንተ ጎንበስ እኔን ቀና የሾህ ኣክሊል ደፋህና ላመስግንህ በምን ቅኔ የኔን ለኣንተ የኣንተን ለእኔ ⛪️😭😭😭😭😭🕯🕯🕯🕯🤲🤲🙏🙏
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p Ай бұрын
ኢትዬጵያ ብዙ የጉዞ አጓጓዥ ሞልዘቷል ሠርች አድርጊ ወይም ዪቱብ ላይም ታገኛለሽ ዉጭ ከሆንሽ ቤተክርስቲያኖችን ጠይቂቻዉ ሁሌ በልደቱና በፋሲካ ጉዞ አላቸዉ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Ай бұрын
ዶንኪ ቲዮው የጉዞ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ማማዬ ኢትዮጵያ ከሆኑ አስመስግቢያቸው አሁን ጦርነት ስለሆነ አራዝመውታል።
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Ай бұрын
​@@KiyaBiruk-wd8xq YES !!!KEBERE LE EMEBETACHENE ENATONE ENATACHENE BELENE ENDENETERATE YEFEKEDELENE AMLAKE SEMOO YEBAREKE AMÈNE 🤲🤲🤲🙏
@fasileyayuethiopiandj
@fasileyayuethiopiandj Ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
አሜን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 Ай бұрын
ላንተ ያለኝ አድናቆት ከፍ ያለ ነዉ። አገረህን ጨምረህ የማናዉቀዉን በየአለማቱ ያለዉን እዉነታ እና አዳዲስ ድንቃ ድንቅ ነገሮችን ስለምታጋራን ከቤተሰቦቼ ጋር በመሆን ከልብ ነዉ የምንከታተልህ👍 መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልህ ወንድማችን❤
@user-dg9np6cf21
@user-dg9np6cf21 Ай бұрын
እውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ነገር ተምርሬያለሁ ❤🥰
@ElsaAbil
@ElsaAbil Ай бұрын
ለዚ መብቃትህ ፈጣሪ ስለመረጠህ ነዉ ተባረክ ታድለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy Ай бұрын
አቤላ እናመሰግናለን ይህ ሁሉ የሆነው ለኛ ነው ክብር ለፈጣሪ ይሁን ❤ለመንግስቱ ያብቃን 🎇መልካም በአል🎇
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
አሜን!
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Ай бұрын
ተነስቷል የመቃብር ደጃፍ ተከፍቷል❤❤የነበረ ያለና ለዘለላም የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ፍተኛና ኋለኛው ዘመናት የማይሽሩት የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እሱ ጌታዬና መድሀኒቴ ነው ስሙ ይክበር❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@Birtukan565
@Birtukan565 Ай бұрын
እግዚአብሔር አድሎህ ነው አቤል መባረክ ነው የተመኘ አያገኝም የተፈቀደለት ነው እንኳን ደስ ያለህ በእውነት
@Birtukan565
@Birtukan565 Ай бұрын
@@PurimPurim-ye8ofእሱ የፈጠረውን አምላክ እየሱስ ክርስቶስን አምኖ የተሰቀለበትን የተገረፈበትን ህመሙን ለማሰብ በመብቃቱ ታድሏል የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ይመስገን
@T8Gz-rq9st
@T8Gz-rq9st Күн бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ለዚ የተቀደሰ ስፍራ ለማየት እግዚኣብሔር ፍቃዱ ይሁንልን🙏❤
@saltanmm7797
@saltanmm7797 Ай бұрын
አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ልዩ ቦታ ነች ኢየሩሥ አሌም ❤️❤️❤️
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 10 күн бұрын
ታድለህ አቤል ሁሌም የምመኘው ቦታ ነው ፈጣሪ ፈቃዱ ከሆነ ይሄንን ቦታ ሳያስረግጠኝ እንዳይገለኝ እየፀለይኩ ነው ።
@user-fm6hz7cs4f
@user-fm6hz7cs4f Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
me to
@maramedia3478
@maramedia3478 Ай бұрын
በሰው እጅ የተገደለንሰው እንዴት ነው አምላክ ብላችሁ ምታመልኩት በአይሁዶች ነው የተገደለው ስለሆነም ሰው
@maramedia3478
@maramedia3478 Ай бұрын
እየሱስ የተባለ ሰው በአይሁዶች ነው የተገደለው ራሱን የማይከላከል ሰው ለራሱ ያልሆነነን ሰው እናንተ አምላክ ብላችሁ ስታመልኩት ይገርማል አንድን ሰው ማመምለክ ያሳዝናል እጅ እግር አይን የሰራላችሁን አምላክ እረስታችሁ ሰው ታመልካላችሁ
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
@@maramedia3478 በሰው መሞቱን አመንክ በሶስተኛው ቀን ስለመነሳቱስ ታምናለክ/ሺ
@user-fm6hz7cs4f
@user-fm6hz7cs4f Ай бұрын
@@maramedia3478 ምድነዉ በዚ እየመጣቺዉ የምትርመጠመጡ ከናተ ማን ደረሰባቺዉ ሲቀጥል የናተ አምላክ ምንም ብርሀን የለለዉ በጨለማ ዉስጥ ያለ ጥቁር ድንጋይ እድናመልክ የምትፈልጉ ምድረ አህዛብ ቱ
@user-lx5iv8ji2t
@user-lx5iv8ji2t Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ እስራኤል መሬት ሳልረግጥ ጎልጎታ ሳላይ አትግደለኝ የምን ጊዜ ፀሎት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@ZewdituZinabe
@ZewdituZinabe Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🥰ቤተሰቦቼ ❤️
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ማራናታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል አብሎ ተባረክ መልካም የጌታ ትንሣኤ ይሁንላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
ለሁላችን አሜን
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h Ай бұрын
አቤል ?! እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከቶቹ ይጠብቅልን ወንድሜ ። በተስጥዖህም አድናቂ ነኝ። ትጉህ ስለሆንክም የደረስህበት ቦታ ይገባሃል ። ይጨምርልህ።
@kal7566
@kal7566 Ай бұрын
በህይወት እያለሁ ለመሀድ የምመኛት እዮሩሳሌም ናት ጌታ ሆይ ኣደራህን 😢😢❤ እናመሰግናለን ኣቤል የምወድህ ❤❤
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ለቦታው ያብቃክ
@yonasmebrat4661
@yonasmebrat4661 Ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
@user-ns1yi3er2w
@user-ns1yi3er2w Ай бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ እኳን አደረሳችሁ
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
🎉🎉
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 9 күн бұрын
ይህንን ሥፍራ ማየት መታደል ነዉ ❤❤❤
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Ай бұрын
አቤሎ እድለኛ ነህ ማርያምን ❤ ለመረጃህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Salam-ef9gk
@Salam-ef9gk 17 күн бұрын
እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም አለም
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Ай бұрын
Abel Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 Ай бұрын
አቤል ጥሩ አገላለጽ ነው ጌታ ይባርህ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶዋልና
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ
@beletuadise
@beletuadise Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምታስጎበኘን 🥰👏
@AffectionateMarsh-fe1jy
@AffectionateMarsh-fe1jy Ай бұрын
እም ብርሀን ትጠብቅህ❤😊
@tsigehanakiros7713
@tsigehanakiros7713 Ай бұрын
አቤልየወይኗ ልጅ...እንኳን አደረሰህ....አንተ ተባርከህ እኛም እንድንባረክ ስላደረክ...እናመሰግናለን...
@negestretta1307
@negestretta1307 Ай бұрын
Ezi bota mehed hilme new,egziabher yasakalgn
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Ай бұрын
ታድለህ እግዚአብሔር ይስጥልን 🎉 እግዚአብሔር እኛንም ለበርከቱ ተሳታፊ ስላደርገን ተመስገን
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
አሜን
@user-xq6nb6nr7w
@user-xq6nb6nr7w Ай бұрын
አቤልየ ታቃለህ ለካ አባት አለን እኔሰንፌ እንጂ ለካ ዋጋ ተከፋሎልኛል😢😢😢
@Ye-maryam
@Ye-maryam Ай бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ
@gelawdiwoschanal3253
@gelawdiwoschanal3253 Ай бұрын
በአምሮአችን ከተሳለው እና አሁን ያለበትን ነባራዊ የጌታችን የመቃብር ቦታ ከጥንታዊ ገፅታው ጋር ለማስታረቅ ያብራራህበት መንገድ መልካም ነው እናመሰግናለን መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልህ።
@user-eg7uc1hc9u
@user-eg7uc1hc9u Ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑትን ስታስጎበኘን ይበልጥ ውስጤ ደስ ይለዋል በርታ ❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ አቤሎ 🙏💕
@kesetemebrato5548
@kesetemebrato5548 Ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እዚህ ቅዱስ ቦታ መገኘትህ 🙏 ፡ አሁንም ኢየሱስ ህያው ነው
@user-oh9mm2qq4e
@user-oh9mm2qq4e Ай бұрын
ክብር ምስጋና ለ መድኃኔዓለም ለ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher Ай бұрын
ደንቁ ጌታችን እየሱስ ድንቅ አድርጋል
@beleteebisa5186
@beleteebisa5186 Ай бұрын
በእውነት እግዚሐብሔር ይባርክህ ብለናል በርታ ቀጥልበት
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher Ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ለዜ ቅዱስ መሬት እንድረግጥ ያብቃኝ 🙏🙏🙏ይሁንልኝ
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie Ай бұрын
ወንድማች አቤሎ እጅግ እናመሰግናለን ። ገለጻሕም ምን ያህል እንደተዘጋጀህ አይቻለሁ በርታ። ቀጣይ የግብፅ ገዳማት ብታስጉበኘን። እግዚአብሔር በጸጋ በሞገሱ ከአንተ ጋር ይሁን።
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b Ай бұрын
ሞት ድሎ አሪጎ የተነሠው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግም መጥቶ ይወስዳናል🔥🙌
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh Ай бұрын
Abela Egziabhare yebarkeh Beeetam enamsegenalen Berkete endenage seleredahen❤❤❤
@Minas15592
@Minas15592 Ай бұрын
❤❤❤ እምዬ ኦርቶዶክስ እናቴ እንኮን አደረሳቹ❤❤❤
@birkuandualem6535
@birkuandualem6535 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤሎ። ሁለት ቀን ሙሉ ልቤን አንጠልጥዬ ስጠብቅህ ነበር አሳረፍከኝ።🙏🙏🙏
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
Me to
@MdMohammedshakur
@MdMohammedshakur Ай бұрын
እረንቁ ፈጣሪ ዘላለም አይሞትም ተመራመሩ ነፍስ በግሏ ነው እምትጠየቀው ሰው አትከተሉ ሞት ፋጡራንንጂ ጌታን አይገለውም ጌታ ሞተ ተቀበረ የምትለዉ ቃልና ሰማይና መሬት በውስጣቸው የያዙትን ይዘው ሚዛን ላይ ቢቀመጡ የናንተ ቅጥፈት ያመዝናል ፈጣሪ ሙቶ እንደገና ሰው ቀበረው ማለት እቃቃ ጫወታ ነው ለማይሞተው ፈጣሪ ሞተ ተነሳ ተቀበረ ከሚሉት ሁሉ ጠራ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
😂😂😂😂 መሀመድ ከክርስቶስ ልደት ሞት ከአምስት መቶ አመት የመጣ በራሱ ነብይ ነኝ ያለ ማን ይቀበልሻል ቁራን የተፃፈ ከምፅሀፍ ቅዱስ እንጂ ከሰማይ በፍፁም አልወርደም እስልምና ሚባል ሀይማኖት አነበርም ኢየሱስ በምድር ሳለ የሰበከው ክርስትና መሲሂ እንጂ አህዛብ እስላም አይደለም ኢየሱስ አህዛቦችን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አጥምቋቸው ያለ ለእናንተ አይነቱ ነው ደሞም ተጠንቀቁ ብዙ ሀሰተኛ ነብያቶች ይመጣሉ ብሎም አስጠንቅቆዋል መሀመድ ከጭቃ የተሰራ ጣኦት ያመልክ ነበር ቁራን ሲያፅፍ ሃያ አምስት አመት የፍጀበት ስም እየቀያየር ነው ለምሳሌ አዳም አደም ሄዋን ሀዋ አብርሃም ኢብራሂም ሰለሞን ሱለይማን ማርያም መርየም ወዘተ በስማም ቢስሚላ እያለ ነው የተርከላቹ አላህ ድፍን ነው ይላል ቁራናቹ እንዴት ድፍን ሆኖ ሳለ እኔ በአሳሉ ፈጠርኝ ትላላቹ እኛ የፈጠርን ኢየሱስ ክርስቶስ በአምሳሉ እንጂ ድፍኑ አላህ አይደለም ማንም በአንቺ በአርብኛ በደነዘዙ ኡስታስ አይሸወድም ይልቁኑ አብቢ አላህ ለፍርድ አይመጣም መሀመድም ሳውዲ አጥንቱ ካለ እስካሁን አይመም ክርስቲያን ለነብስ መዳኛ መጤ ያልሆነች ሀይማኖት ብቻ ናት ሌላ ሁሉ መጤ በውሸት በጦርነት የተመሰርተ ሀይማኖት ነው ማፈርያ​@@MdMohammedshakur
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 Ай бұрын
@@ZorishMenjeta ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን የልቤን ተነገረሸልኝ
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d Ай бұрын
​@@ZorishMenjeta👍👍👍👍
@user-dh6ur7rd2r
@user-dh6ur7rd2r Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤሎ እግዚአብሔር አምላክ የወጣትነትህን እና የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም እናመሠግናለን መልካም በዓል ይሁንልህ።
@martamar8772
@martamar8772 Ай бұрын
እደሜ ና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@Seblearega-uu8dj
@Seblearega-uu8dj Ай бұрын
እግዛብር አምላክ ሆ እባክህ እርዳኝ ጥሩ ሥራ ሠርቸ ላሥደሥትህ
@ZewdituZinabe
@ZewdituZinabe Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲አሜን አሜን አሜን
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m Ай бұрын
በእውነት ግሩም ድንቅ ነው ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከምድራዊቷ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለማየት ባታድለኝም አማናዊቷን ሰማያዊ ኢየሩሳሌምን አትንሳኝ 😢😢 ወንድማችን ታድለህ በቃልኪዳኑ ከገሀነበ እሳት መራራነት ይሰውርህ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን ወንድማችን አሜን❤❤❤
@user-ud7tq6kv2n
@user-ud7tq6kv2n 21 күн бұрын
አቤል ብርሀኑ is My favorite youtuber 👏
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤሎ
@user-ux1ym2og4p
@user-ux1ym2og4p Ай бұрын
እናመግናለን❤❤❤
@ertselam
@ertselam Ай бұрын
ጌታ ሆይ እኔንም ፍቅድልኝ 🙏 አቤል ታድለህ!!!!
@muserahimet3312
@muserahimet3312 Ай бұрын
የወይኗ ልጅ ሰላምህ ይብዛ እያሳየኽን ያለው ታሪኮች ልበል ምን ልበል እውነታዎች በቃላት መግለጽ አልችልም በጣም ነው ደስ ያለኝ ውስጤም ሀሴት ነው ያደረገው ፈጣሪ ፈቃዱ ቢሆን ከነባለቤቴ ቦታውን ማየት ነው የተመኘውት ለአንተግን ከይቅርታ ጋራ እኔ አይቼው ስላስደሰተኝ እና ከዚህ ታሪክ ጋራ ተመሳሳይ ስለሆነብኝ የጎንደርን ፋሲለደስ በእንተ አቀራረብ ብታቀርበዉ የብዙ ኢትዮጵያውያን ቀልብ የሚስብ ይመስለኛል አመስግናለዉ ወንድሜ
@user-fh6vk1zf6p
@user-fh6vk1zf6p Ай бұрын
አቤላ የእስራኤል እንዴት እንደተበተነች ብትሰራልን 🙏🙏🙏
@user-wk3lb7pf4k
@user-wk3lb7pf4k Ай бұрын
Ewnet arif new betam egziyabher ybarkh 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏 keep it up
@sarabekela9419
@sarabekela9419 Ай бұрын
Amen! Amen! Kebru ysfaa! Antenem Fetari abzeto yebarkeh be Tensaew yehn teretehen lasaakalh Amlak mesgana yedresew Amen!
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw Ай бұрын
አቤል በጣም ድንቅ ልጂ ነህ አገላለጽህን በጣም ወደድኩት።ተበረክ።እኔም በጣም አመሰግንሃለሁ። መልካም በዓል።
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 Ай бұрын
ታድለህ🙏🙏🙏
@user-hu3sg1eq1j
@user-hu3sg1eq1j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክን ይሄን ድንቅ ቦታ ስላሳየሀን
@SlamAsmamaw
@SlamAsmamaw Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ፡፡
@JhonMatisy
@JhonMatisy 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እሽ።
@wudenane6364
@wudenane6364 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነዉ ደስስስስስየምለዉ እናመሰግናለን🥰🥰🥰🙏
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ አቤል በጣም ደስ ያለኝ ደጋግመህ ስለጌታችን ስታወራ ይረዝማል ላሳጥረው ሳትል ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አያልክ በመሆኑ ደስ ነው ያልከኝ ከትንሳኤው በረከት ሁላችንን ይክፈለን መታደል ነው
@animationfootball12
@animationfootball12 Ай бұрын
አቤል እናመሰግናለን🙏 ነገርግን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል የት ነው?
@tup6492
@tup6492 Ай бұрын
zare 😊andegna negn enkunhan aderesachu 🙏🙏
@demaktarik11
@demaktarik11 Ай бұрын
Enkwan abero aderesen
@qatarqatar9515
@qatarqatar9515 Ай бұрын
እናመስግናለ እግዚአብሔር ፍቅዶ እስክ ናይ አንተ ስላሳየከን 🙏
@museethiopia-pb9pm
@museethiopia-pb9pm Ай бұрын
ጊን ቦታዉን አይቸ ይሁን ሚሞታዉ ❤❤❤ማን ያውቃል የገታ ፊቃዲ ከሆነ ❤❤❤ አበሎ ተባረክ ባላይሚ ኢንኩዋን በዚ በሲልከ በማየተ ተባሪኪያለዉ ❤❤❤❤
@Nestopiaa
@Nestopiaa Ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ Abelo Nice Video
@MekdesMolla-qd9nb
@MekdesMolla-qd9nb Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@user-vs4pg5rj5r
@user-vs4pg5rj5r Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድሜ ታድለህ ይሄን ቅዱስ ቦታ ለመጎብኘት ላበቃህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን⛪🙏🌿💝
@habeshanmovies
@habeshanmovies Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirtukandiroWagii
@BirtukandiroWagii Ай бұрын
Taberak 🥰🥰🥰 wandemachen
@meretelemma
@meretelemma 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@HadiyaMangstu
@HadiyaMangstu Ай бұрын
በረከቱን ይድረሠን
@user-ry8le8ey5o
@user-ry8le8ey5o Ай бұрын
አቤል የኢየሱስ እውነተኛ ምስል የተገኘበትን የመግነዙን ጨርቅ የተገኘበትን ትክክለኛ ውጤት ስራልን
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv Ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 Ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ጤናና በረከት ይስጥህ ከልብ እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretasefa-yp1zd
@meseretasefa-yp1zd Ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ
@user-sj6cw4hk9z
@user-sj6cw4hk9z Ай бұрын
ጀግና ነክ በጣም ደስ ይላል መልካም ፉሲካ ደግም አቤላ በ እሥራኤል አንድ ቦታ ማየት እንፈልጋለን ያ ቦታም ራእይ16:16 ተሰፍሮ የሚገኝ የአርማጌዶን ስፍራ ደግሞ ያ ቦታ ታሪክ ለአንተ አለነግርም.እንደምታስጎበን ተስፋ አናደረጋለን
@amanuelebrahim1585
@amanuelebrahim1585 Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ወንድሜ❤
@camptube1
@camptube1 Ай бұрын
Thank you ABELA from CAMPTUBE ወገኖቼ እንኳን አደረሰን
@hasaboch777
@hasaboch777 Ай бұрын
በርታ ጠንክር።
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
መታደል ነዉ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤🎉🎉
@birtukantube8571
@birtukantube8571 Ай бұрын
አቤላ ባተያላወቅነዉ የለም እናመሠግናለን❤❤
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Ай бұрын
ታድለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@jgshe4404
@jgshe4404 Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር🥰🥰
@bekelekebede3615
@bekelekebede3615 Ай бұрын
አቤሌ ተባረክ ኑርልን
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@birukadane8022
@birukadane8022 Ай бұрын
አቤላ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ። መልካም የትንሳኤ በዓል ላንተም ለቤተሰብህም
@user-qy5kp8bu1c
@user-qy5kp8bu1c Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለሂወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏
@shamceyahsoso8852
@shamceyahsoso8852 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx Ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏ድንቅ ቦታ ነው
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
22:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 144 М.
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 23 МЛН
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 16 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
ግሩም ትምህርት | በአባ ገብረኪዳን | New sibket by Aba Gebre kidan
1:28:42
🐷🐽🐖OINK! #kidslearning
0:13
J House jr.
Рет қаралды 8 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
0:14
Demariki
Рет қаралды 32 МЛН
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:32