ጌታ ኢየሱስ ወደ ቀራኒዮ የተጓዘበት አስገራሚው መንገድን አየሁት via dolorosa Jerusalem Vlog

  Рет қаралды 202,824

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

2 ай бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 867
@hinin8106
@hinin8106 2 ай бұрын
መታደል ነው ጌታ የረገጠው መረገጥ በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርክህ
@GoteTube
@GoteTube 2 ай бұрын
ማልቀስ አይጠበቅብሽም መጠሽ ጎብኝው
@SofiAmibaraproperties
@SofiAmibaraproperties 2 ай бұрын
አቤል ትለያለህ እስቲ አቤልን የምትወዱ like.
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 2 ай бұрын
ወየው ኣዶናይ ሆይ ልቤን መልሰው እባክህ የድንግል ልጅ ይህን ሁሉ ውለታ የዋልከው ለእኔ ነው እና ኣይነ ልቦናዬን ኣብራልኝ 🕯😭😭😭😭😭😭😭 🕯🕯🤲🙏 ኣቤሎ የዘር ዘር ይውጣልህ የእናቴ ልጅ እመብርሃን ሞገስ ትሁንህ በዘርፋፋ ልብስዋ ትሸፍንህ በብዙ ተባረክ ክበርልን እንቁ ወንድማችን እንወድሓለን 💐😍😘🙏
@golgota2123
@golgota2123 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-iv5yi8fy7q
@user-iv5yi8fy7q Ай бұрын
Amen❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Ай бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 ай бұрын
የኔ ጌታ እየጠበቁ ነበር ደግሞ ሳስብ ዛሬ ላይለቅልን ነው እንዴ ብዬ እውነት የምልህ ከመጓጓቴ የተነሳ ❤ ወንድሜ በሰላም ተመለስ እመብርሐን ላሐገር ታብቅያ ❤
@wendemelese1131
@wendemelese1131 2 ай бұрын
ሰው የኔ ጌታ አይባልም ጌታ መድሃኒአለም ብቻ ነው
@user-er6sw6su6l
@user-er6sw6su6l 2 ай бұрын
ለአክብሮት እና ፍቅርን ለመግለፅ ነው
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 ай бұрын
@@wendemelese1131 የኔ ጌታ አልፋና ኦሜጋ የሆነው ቅዱሱ ኤልሻዳይ አዳናይ ፀባዎት የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሱ እግዚአብሔር ቅዱሱ እየሱስ ነው የሞተልኝ አባቴ መዳንያአለም ነው የቅዱሳን ምልጃ ዘውትር እንዳይለየኝ በቀን በማታ የቅዱሳን መላአክት ያሚያስጠብቀኝ ድንቅ ሀያል አምላኬ ነው ጌታዬዬዬ 💒💒💒💒ወንድሜን አባሎል ጌታ ያልክቱ ከአክብሮቶ እና ለእሱ ከምሰጠው ቧታ አንፃር እኝጂ ላወዳድረው አስቤ አይለም እንደ ባሕል ግን ልጠራው እችላለው 😘 ካስከፋዋቹ ይቅርታ 😓 መፃጉ ነኝ 💒
@oldurukumuru8188
@oldurukumuru8188 2 ай бұрын
ቀፎ ራስ
@tigistfeleke3549
@tigistfeleke3549 2 ай бұрын
አቤል ምን የታደልክ ነህ እንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እንደው ምን አስመልክቶህ ወደ መንፈሳዊ ትረካ ወይም ለኛ ለማሳየትምን አነሳሳህ እሚገርምነው እግዝአብሔር ከምትለው ክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከዝህ ከምነየው ስቅለቱ መንገድ ከሁሉም በረከቱ ይደርብን አሜን
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b 2 ай бұрын
ያ ያመንነው ጌታ ኢየሱስ በክብር በማልዓክት ታጅቦ ይመጣል❤‼
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 2 ай бұрын
አሜን❤
@melkamusonko
@melkamusonko 2 ай бұрын
አሜን ማራናታ
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና🙏
@mekdesanteneh7356
@mekdesanteneh7356 2 ай бұрын
Amen
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይሄ ሁሉ መከራ ለእኔ ሲል ነው እንኳንም የኢየሱስ ሆንኩ ስምህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤አቤላ ተባረክልኝ❤❤
@Tamex_1303
@Tamex_1303 2 ай бұрын
Lidu u wrote 100+ comments on this channel
@user-cm8fb1sz6k
@user-cm8fb1sz6k 2 ай бұрын
❤❤አቤላ እብራክ ያለው ያህል ነው ሰዉነቴ የተንቀጠቀጠው ተባረክ በእጥፍ❤❤❤❤❤
@mulugetaqoricho9602
@mulugetaqoricho9602 2 ай бұрын
ለኔ ይሄ ተራ መረጃ ሳይሆን እንደኔ አቅም ኖሮት እነዚህን የህይወት መሰረት የሆኑ ቦታዎችን መጎብኘት ላልቻለ ሰው አይቶና ከውስጡ ጋር ተነጋግሮ ለፈጣሪው ያለውን ፍቅር የሚገልጽበት እውነት በመሆኑ አቤልዬ አንተንም እግዚአብሄር ይባርክህ
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 2 ай бұрын
በእውነት ልክ ነው ❤
@HabhabCell-eh9iu
@HabhabCell-eh9iu Ай бұрын
Amen!!!.
@astertube5406
@astertube5406 2 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ አቤት ታድለህ ጌታችን መድሃኔታችን እየሱስ ክርስቶስ የርገጦውን ያለፈበትን ማየትህ አንተም በሱ መንገድ መራመድህ ሜደቅ ነው 🙏🙏🙏
@ethiopiaworld5952
@ethiopiaworld5952 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ለኔ ስትል መከራን ተሸከምክ አምላኬ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ😢😢😢 ምን ያህል ብትወደኝ ነው
@Babysharkkids10
@Babysharkkids10 2 ай бұрын
እሱ ላንተ ሲል መሠቃየት የለበትም እኮ ባለሁሉ ስልጣን ሀያል ጌታ ከሆነ ምንም ሳይሰቃይ አንተን ማዳን ይችላል
@tigistworku6959
@tigistworku6959 2 ай бұрын
Yeha yante tebabe chenkelate yalewe ena yasenewe newe ewenetu gene selegha tesekaye mote kezame motene dele neseto ashenefe bekeberem yemetale Aman Maranata.
@fitsumteshome2472
@fitsumteshome2472 Ай бұрын
አቤላ አንተ እኮ እድለኛ ነህ እንዴት እንደቀናሁብህ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 ай бұрын
እርኩስ ነኝ የከፈልክልኝ ዎጋ ያልገባኝ።።አቤቱ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
አቤላ በጣም እድለኛነህ እኛንም እቦታዉ እደሄድኩ ነዉ የተሰማኝ ፀጋዉን ያብዛልህ አምላኬ የንሰሀ እድሜ ስጠኝ
@dengelmareyamselmachennat7934
@dengelmareyamselmachennat7934 2 ай бұрын
አቤላ እናመሰግናለን አንተ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለም እንቁ የተዋህዶ ልጅ 🙏
@user-gd5by7zx9o
@user-gd5by7zx9o 2 ай бұрын
በ ቦታው ላይ ያለሁ ሁሉ ነው የመሰለኝ ተባረክ ወንድሜ
@saltanmm7797
@saltanmm7797 2 ай бұрын
አቤት መታደልህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤
@HonelignLebego
@HonelignLebego 2 ай бұрын
እኛንም ለመጎብኘት ያብቃን የምህረት ፊቱን ወደኛ ይመልስ
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 ай бұрын
ሁላችንንም ለበአለ ትንሳዔው በሰላም ያድርሰን 🥰🥰🥰
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 2 ай бұрын
Amen
@21barkot
@21barkot 2 ай бұрын
የኔጌታ የህማም ሰው😢😢😢😢 ፈጣሪየ ተባረክ ወድማችን እግዚአብሔር ወጣትነትህን ይባርክልሕ
@user-miko443
@user-miko443 2 ай бұрын
በሂወቴ ሳላየው ፈጣሪ አይግደለኝ ምለው ቦታ እየሩሳሌም ምኞቴ ነው ፈጣሪዬን እዛ ማየው ይመስለኛል
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Ай бұрын
የኔ ጌታ ለኔ ብለክ የተገላታክ ፈጣሪዬ ሁሌም ክበር ተመስገንልኝ 😢🙏
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 ай бұрын
አቤላ ታድለህ ይህን የተቀደሰ ቦታ እኛንም ስላሳየኸን እግዚአብሔር ያክብርልን ለምለም መስክ ነህ የኛ ጌታ በደም ያተምከን በውለታ❤❤❤❤በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 ай бұрын
ተባረክ አቤል እግዚአብሔር ይስጥልን የሄድኩ ያህል እየተሰማኝ ነው ያየውት እኔም እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ እና ለደጁ ያብቃኝ
@Bezawitlove
@Bezawitlove 2 ай бұрын
አቤላ መልካም አድርገሀል እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጣዩን ደግሞ በናፍቆት እንጠብቃለን። ክብር ይሁን ለወደደን ከሀጢያታችንም በደሙ ላጠበን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ አሜን!!!
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 2 ай бұрын
በእውነት አንተ ትንሹ ልጅ ግን ትልቅ ረቂቅ ሊቅ በውስጥህ ያለ ...😳 you’re amazing 👌 …. በእውነት ተባረክ ስራህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን :: ቪያ ዶሎሮሳ የጌታችን የመዳኒታችን የህመም መንገድ ሲሉ እሰማለሁ ግን እንደአንተ ቦታውን በግልፅ ያገኘው የለምና በእውነት እድለኛ ነህ እኛም እድለኞች ነን በግልፅ ስለአየነው ::እንግዲህ እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን መጥተን የመንፈሳዊ ምድራችንን እናያለን እግዚአብሔር ምድሩን ይጠብቃል አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጄ እናመሰግንሀለን:: 👌🙏
@habtamukilochelsea8814
@habtamukilochelsea8814 2 ай бұрын
አቤሎ ፈጣሪ አድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤
@Mazi-dv6zj
@Mazi-dv6zj Ай бұрын
ፈጣሪ ምነኛ አብዝቶ የባረከክ ነክ አቤል
@GETENESHBESHAH
@GETENESHBESHAH 2 ай бұрын
አቤል ወንድማችን ፈጣሪ በሰላም እንደወጣህ በሰላም ይመልስህ ድንግል ማርያም ትቅደምህ ትከተልህ!!!
@user-xv5qk8ly9z
@user-xv5qk8ly9z 2 ай бұрын
እውነትም የህመም መንገድ ታድለህ አቤላ እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳንም ጌታ ለዚህ ክብር መረጠህ ስለተመረጥህ እንጂ ስለምትችል አይደለም ያልተመረጠ አይጠራም እግዚአብሄር በሰላም ወደ ቤትህ ይመልስህ አሜን
@user-cm8fb1sz6k
@user-cm8fb1sz6k 2 ай бұрын
በሰላም ተመለስ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ አቤላ ትለያለክ ጊዜው ያስፈራል አሁን ያለህበት አገር እናመሰግንሀለን❤
@emmushet
@emmushet 2 ай бұрын
ድንቅ ልጅ ነህ... ክርስቶስ በደሙ ሽፍን ያርግህ፡፡ ክፉውን ሁሉ ያርቅልህ። በሰላም ወደቤትህ ይመልስህ!!
@ruterute3445
@ruterute3445 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት በጣም ዕድለኛም ነህ ብዙ ቦታዎችን ረግጥክ ከቦታው አሳየህን ግን ደሞ ይሄ በጣም ለየት ያለ ነው ወቅቱ የ ጦርነት ስአት እንደመሆኑ መጠን ሪስክ ወስደህ በቦታው ተገኝቶ መዘገብ ቀላል አደለም በጣም ያስፈራል ሁሉም ቱሪስት ወደ ቦታው አይርግጡትም ከባድ ውቅት ነው አንተ ይህን ተጋፍጠህ በቦታው በመግኝትህ የፈጣሪ ጥበቃው እይለይህ እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ።
@davidcp889
@davidcp889 2 ай бұрын
Telek sera nw yeserahew Abela fetari yebarekeh Thank you
@elizabeth7681
@elizabeth7681 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መታደል ነው ይህንን ባታ መርገጥ
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Ай бұрын
እናመሰግእአለን አቤኤል ብርሐኑ
@user-ys7iw4cg4g
@user-ys7iw4cg4g 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም,ደስ የሚል ወቅቱን የጠበቀ video ነው ። በርታልን እኔም ሆነ ቤተሰቦቼ ያንተን ኘሮግራሞች በጉጉት ነው የምንከታተለው። ሁልጊዜ እዳስገረምከን ነው እና በርታልን ።በቀጣይ ደግሞ turkey ሄደህ st.sophia ብታሳየን ደስ ይለኛል❤❤❤
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t Ай бұрын
ወንድማችን አቤል ይህን ድንቅ ቦታ በህማማት ሰሞን ስላጋራህን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ እድለኛ ነህ
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከቱ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ። ከበረከቱ ለኛም ይድረሰን። አሜን።
@tirujember6290
@tirujember6290 2 ай бұрын
አቤል የታደልክ እግዚያብሔር መንገድህን ያቅናው፡፡ እኔም ሳልሞት ሁሌም ማየት የምመኘው ቦታ ቢኖር ይሄ ብቻ ነው፡፡
@user-js7yp3bi8s
@user-js7yp3bi8s 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ሰላምህ ይብዛልህ
@banchisentayew715
@banchisentayew715 2 ай бұрын
መታደል ነው አቤል እኛንም ለዚህ ያብቃን አንተንም በሠላም ይመልስህ
@user-ph1oo1lo3e
@user-ph1oo1lo3e 2 ай бұрын
አቤሎ እናመሠግናለን የሠማቱ ቅዱሥ ጊወርጊስን መሠዋትነት የተቀበለበትን አሣየን
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 2 ай бұрын
አቤሎ እንኳን ደና መጣህ ልን በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልህ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ስለ አለም በእውነት ላይ የተመሰረተ በቂ እውቀት እዲኖረኝ አድርገኸኛል ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ🙏
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 6 күн бұрын
አተንየወለደችማህፀንየተባረከችነውናተባረክ፡እውነትለወለደችክ፡እናትህ፡ምንልበላትቃላትያንሥብኛል፡ብቻ፡በህይወትዘመኗ፡በአንተ፡ትደሠትእውነት፡አቤል
@hayatfenta-ud3vk
@hayatfenta-ud3vk Ай бұрын
በእዉነት ጀግናነህ ለኛ ስትል ቡዙ ነገር አሣየህን በረከትህ ይደርብን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ቸሩ መድሀኒ አለም ይማረን😥🤲🤲🤲
@kidistsileshi7895
@kidistsileshi7895 Ай бұрын
አቤልዬ በካቶሊክ ቤተክርስትያን የመስቀል መንገድ ጸሎትና ስግደት በዚ መሠረት እናደርጋለን አቦ ተባረክ እድለኛ ነህ ተባረክ
@semegneadal3623
@semegneadal3623 Ай бұрын
🤔እቤልዬ እግዚእብሔር ይባርክህ በእውነት ክፉ እይንካህ!! በእካል ተገኝቼ የጎበኘሁት ያክል ነው የተስማኝ :በጣም በጣም ደስ ብሎኛል። ብርታቱን ይስጥህ መንፈስ ቅዱስ እይለይህ ❤❤❤🙏
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 2 ай бұрын
አቤት መታደል...አብዝተህ ፈጣሪህን አመሥግን! አደራ ለኛም ፀሎት አድርግ👍
@meherat938
@meherat938 Ай бұрын
ተዘክረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ😢 መሓሪዬ ሆይ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ
@beautifullily767
@beautifullily767 Ай бұрын
አቤልዬ በጣም እድለኛ ነህ በጣም እናመሰግናለን ባዶ እግርህ ብትጎበኝ ደስ ይለናል አሁንም እዛዉ ካለህ እየሱስ ክርስቶስ የረገጠውን መንገድ መርገጥ ማለት ለኔ በጣም ስለምወድህ ነዉ አቤልዬ በሰላም ተመለስልን
@AaAa-me1kx
@AaAa-me1kx Ай бұрын
መታደል ነው ወድሜ በእውነትታድለህ
@SinafikreSinafikre
@SinafikreSinafikre Ай бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በማየቴ ተመስገን ነው ቦታው ላይ ባህላዊ የእመነት መታደል ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሚስጥር የእውነት ብዙም አላቀው ባንተ ቻናል እያየና በተለይ የሃይማኖት ቦታዎች ካሌኖቹ የዚህም ቦታ በማየቴ እድለኛ ነኝ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሚን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ht1rm8pi3h
@user-ht1rm8pi3h Ай бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ መከራ ያየበት ቦታ መሰገጥ መታደል ነው አቤል ነወይኖ ልጅ ተባሰክ እኛንም ፈጣሪ ያስብን
@solomonkidane5655
@solomonkidane5655 Ай бұрын
The SAINT THEOTOKS Bless you dear brother.
@MulePetros
@MulePetros 2 ай бұрын
ክርስቶስ ለእኛ መከራ ተቀበለ ሞተ ተቀበረ ከሙታን ተነሳ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Ай бұрын
መታደል ነው እኛንም ይሄ የተቀደሰ ስፍራ እንድናይ እግዚአብሔር ይርዳን አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለእኔ ስትል የከፈልክልኝ ዋጋህን እረስቼ በአለም ሀሲያጥ ተውጨ ለገዳሁህ ለእኔ ለማረበው ልጀህ ምህረትህን ሰጠኝ
@surabm2234
@surabm2234 Ай бұрын
ዋው በጣም ሳቢ የሆነ ቪድዮ ነው❤ እኔም እንደዚህ አይነት ይዘት ያላቸውን ቪድዮችን ነው መስራት ምፈልገው❤ አሁንም በትንሹ ጀምሬዋለሁ በሂደትም ሙሉ በሙሉ የምፈልገውን አለምን እየዞሩ ድንቅ የሆኑ ነገሮችን የማሳየት ህልሜ አሳካዋለው 💪💪
@elroitube27
@elroitube27 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መስቀሉ የቆመበት ስፍራ ስለ ኢትዮጵያ ስላለችበት ሁኔታ የሆነ ነገር ብፅፍ እና ብታስቀምጥ ብዬ ተመኝሁ
@TamiratHayilu-wl9op
@TamiratHayilu-wl9op Ай бұрын
አቤል ጌታ አብዝህቶ ይባርክህ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 ай бұрын
አቤል እስከዛሬ ከሰራኸቸው የቪዲዮዎች ይህ ተወዳዳሪ የለውም ።በእውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት 😢 በጣም እናመሰግንሃለን በሚገርም አቀራረብ ስላስጒበኘኸን።❤❤❤ ይህን ቦታ ለመርገጥ አንተ አብቃኝ አምላኬ ።
@user-zp5mf5tk9b
@user-zp5mf5tk9b Ай бұрын
አግዚአብሔር ይባርክህ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን በእውነቱ አሜን(3)
@zelalemanimut
@zelalemanimut Ай бұрын
እኔ እስራኤል ተቀምጨ እሄንን ሁሉ ገነት ቦታ አላየሁትም እናመሠግናለን አቤሎ🙏🙏
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 Ай бұрын
ኧረ ዘላለም የውነት ይደብራል እዛ ከሆንክ እንዴት ያመልጥሀል
@user-fx9rg6qq8j
@user-fx9rg6qq8j 2 ай бұрын
ጎበዝ በርታ የወይኗልጅ❤ ቀጣይ እንጠብቃለን
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 2 ай бұрын
አቤል ፈጣሪህን አመስግን እድለኛ ሰው ነህ መስቀሉ ስር ስለአደረስከን እናመሰግናለን እንባየ እየፈሰሰ ነው ያየሁት የጌታየን የመከራ ጉዞ ደግመህ አሳየኸኝ ፍቅር ስጋ ለብሶ ስለሰው ልጅ የተቀበለው መከራ እንዴት ይደንቃል የጤና ሀብት ይስጥህ መድኃኔዓለም ።
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መታደል ይችን ቅድሰት ሰፍራ መርገጥ ❤❤❤
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g 2 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ሁሉ ይባርክልህ ጎይታይ ንጉሰይ አምላከይ መድኃኒተይ መድኃኒ አለም ኢየሱስ ክርስቶስ የህ ሁሉ መንከራ ለኔ ሓጥያተና መድሓን ስትል ተቃበልህ የህ ውለታ በምን ልክፈልህ የኔ ጌታ ብዙህ አለን ያንተ ውለታ አምላከይ እንዬ ድፍት ልበልልህ የንየ ጌታ❤❤❤🙏🙏🙏🙏😢
@beminethabta1505
@beminethabta1505 2 ай бұрын
አባታችን እዴት ነው ፈገግ ያሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ❤❤❤❤❤
@selubecca
@selubecca 2 ай бұрын
Geta eysus kirstos ehe hulu le sew lijoch yetekefel waga nw enamesegnhalen enwedhalen❤.
@Alem917
@Alem917 2 ай бұрын
አመሰግናለው ወንድም አቤል
@user-zh7bz9cp1d
@user-zh7bz9cp1d 2 ай бұрын
ለኒ አቢልየ ዝግጂት ሁሉ ምርጦች ናቸው ይህ ግን የምርጦች ምርጥ ነው እግዛብሂር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@Eli-wp5ul
@Eli-wp5ul 2 ай бұрын
አቤል ያንተስ ይለያል አድሜና ጤና ይስጥህ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ልጄ
@kidistemehrete5237
@kidistemehrete5237 2 ай бұрын
ወንድሜ አቤሎ አምላኬ ቸሩ መድሐኒአለም ከነቤተሰብህ ይጠብቅእ እኛንም ለደጅ ያብቃን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tamirathusen7848
@tamirathusen7848 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድም ቀጣዩን እጠብቃለን
@samuel_arse
@samuel_arse 2 ай бұрын
ለኔ ብሎ ለኛ ብሎ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ተሰቀለ ብዙ መከራ አያ😢🙏❤
@BetelihamKetema-xn9um
@BetelihamKetema-xn9um 2 ай бұрын
ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ መታደል ነው ጌታዬ መድሀኒቴ የረገጠውን ማየት ለእናም ያብቃን
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 2 ай бұрын
አቤ ታድለሃል ያየኅዉንም ስላስጎበኘህን እናመሰግናለን!!!!!
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
መድሀኒአለም አባቴ ለእኛስትል እራስህን ሰጠህ የኔድንቅአባት❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢አቤልእናመሰግናለን ስላሳየሀን❤❤
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 2 ай бұрын
ውይ አቤልዬ እጅግ አብዝቼ አመሰግንሀለሁ ወንድሜ እኛ ቦታውን ለመርገጥ ያልታደልን ሰዋች በጥቂቱም ቢሆን እንድንረዳው አግዘህናልና ክበርልኝ ።ቀጣዩን ክፍል በጉጉት ነው የምጠብቅህ
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 Ай бұрын
አቤሎ ፈታረ ይተብቅ ፈታረም ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ያውርድ እደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን@🙏
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Ай бұрын
እግዝአቤሔር አምላክ ቃሌ ሔይወት ያሴማልን እጅግ ድንቅ ነው የአመላክ ሥራ ቴባሬክአ ሜን
@ayalalala1390
@ayalalala1390 2 ай бұрын
እናመሠግናለን በእውነት እድለኛ ነህ❤❤❤❤
@kifladagmawi
@kifladagmawi Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ያባርክህ በትክክለኛው ወቅት ትክክለኛ ቪዶ
@-fw2lp
@-fw2lp 2 ай бұрын
እናመሠግናለን አቤላ እፁብ ድንቅ ነው አቤት መታደል።አቤቱ ስለ ስምህ ስለ ደምክ ብለክ ይቅር በለን።
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Ай бұрын
ወአንዲማአችን እግዜአብሔር ይሰጥሕ ክብር ይሰጥእልን ክብር ይጥእልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bealmeyimene9978
@bealmeyimene9978 Ай бұрын
እግዚሐብሔር ይስጥል ንአቀራረፁ በጣም ቆንጆ ነው።
@onedaye544
@onedaye544 2 ай бұрын
ዩቱበር ብቻ ያንሳሃል አስተማሪይም ጭምር ነህ ፈጣሪ እደሜየና ጤና ይስጥህ
@dagemadis6424
@dagemadis6424 2 ай бұрын
ይሄ ለኔ ሀጥያት የተከፈለ ዋጋ ነው😢ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤
@user-bk9zq2wq3k
@user-bk9zq2wq3k Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️❤️🙏🙏 ጌታ መድሀኒ አለም በይቅርታው ያስበን ለሀገራችን ይቅርታውን ያውርድላት
@AshenafiZeleke-zz6oh
@AshenafiZeleke-zz6oh 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ከእዚ በላይ ከፍ ያድርግ በርታልኝ
@Seble67
@Seble67 2 ай бұрын
ማርያምን በእንባ ነው የጨረስኩት 😭😭😭😭😭😭 አቤልየ እግዚያብሔር ይባርክህ ከዚህ ስሜት ሳልወጣ ምን አለ እስከለተ ሞቴ ድረስ በቆየሁ ብየ ተመኘሁ🙏🙏🙏
@kflomdebessay646
@kflomdebessay646 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንዲመ
@user-ns1yi3er2w
@user-ns1yi3er2w 2 ай бұрын
❤❤❤❤መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@Zed-lc8po
@Zed-lc8po 2 ай бұрын
አቤት መታደል🥺🥺እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@milahagos2807
@milahagos2807 2 ай бұрын
ዓይኔ ሲያለቅስ 😢 ልቤ ይዘምራል የኔ ኢየሱስ ጌታ ነው!
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 2 ай бұрын
ለምን? እንዲህ አይነት መልካም ነገርን በብዛት አትሰራም። Bro!
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 ай бұрын
ወይ ኧረ አቤላ ታድለህ የወለደችህ ማህፀን ትባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
አቤል በጣም እናመሰግናለን የኔ ጌታ እናመሰግናለን ለኛ ብለህ ከሰማያት ወርደህ ከድንግል ማሪያም ከስገዋ ሰገዋን ከደሟ ደሟን ተዋህደህ ተወልደህ አዳምና ህይዋን ባጠፉት ጥፋት ዝቅ ብለህ 😢😢😢😢😢 ሕይወት ሰጠኸን እናመሰግናለን ለዘላለም
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
22:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 144 М.
አስገራሚዋ የአለም ትንሿ ሀገር ገባሁ Vlog Travel
16:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 169 М.
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 33 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 3,7 МЛН
ጎልጎታ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር ጋር ያየሁት
16:39
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 133 М.
ایران زمین بازی جنگ جهانی اول
1:22:54
Bplus Podcast
Рет қаралды 38 М.
Потеряла Колесо и Поехала Дальше😨☠️
0:41
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 9 МЛН
Все забыли о его дне рождения 😢
0:19
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,1 МЛН
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 7 МЛН
Не прокатило 😳
0:20
Pavlov_family_
Рет қаралды 7 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 72 МЛН