No video

Abinet Agonafir Official - የዚህን ሙሉ ሙዚቃ ልቀቅልን ባላችሁኝ መሰረት እነሆ ተዝናኑበት

  Рет қаралды 651,196

ABINET AGONAFIR OFFICIAL

ABINET AGONAFIR OFFICIAL

Күн бұрын

Website :- abinetabagonaf...
Facebook:- / abinet-agonafir
Instagram :- / abinetagona. .
Telegram:- t.me/abinetago...
Subscribe :-www.youtube.co....

Пікірлер: 285
@HsbzHxlhd
@HsbzHxlhd 3 ай бұрын
😢😢😢ያምናን ቀን አማውት ላፌ ለከት የለው የዘንድሮ ባሰ እጅ እግር የሌለው 😢😢😢😢
@user-md2uy9ot8y
@user-md2uy9ot8y Жыл бұрын
ዘፈኑ ባሌ ዘፍኑልኝ ነበር እና አሰታወሰዋለሁ አሁንም አብርን ነን ይመሰገን ፈጣሪ እወድሃለሁ ከልቤ
@betibeti6670
@betibeti6670 Жыл бұрын
ትተሽኝ ለሄድሽው እናቴ ላንቺ ይሁንልኝ ነብስሽን ይማርልን
@WITNESSMEDIA-iu1pb
@WITNESSMEDIA-iu1pb Жыл бұрын
😢😢😢
@Emuti349
@Emuti349 Жыл бұрын
እህህህህህ....እንዴት ይሆን የሚያልፈው ይሄ ጊዜ.........ለሰሚው ግራ....መቃጠል ብቻ
@yeneaman9726
@yeneaman9726 2 жыл бұрын
የከፋው ሰው ለማልቀስ ሲፈልግ የሚሰማው😭
@deskiya8126
@deskiya8126 Жыл бұрын
አዎ ግን original እንዴት ይገኝ ይሆን ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም በጣም ቆት ያለና " እናቴ ተጣርታ ሲትል ልጄ ልጄ ፣ ወንድሜ ተጣርቶ ስለኝ ደመላሼ እህቴ ተጣርታ ሲትል ወንድም ጋሼ " የሚል በልጅነቴ ወሰደው የነበረ ነው 😢
@Mektadmtm
@Mektadmtm 8 ай бұрын
​@@deskiya8126 kzfaq.info/get/bejne/qLWhla-emJnSgoE.htmlsi=TdAF-InSXpy7UC_V
@BizelkewBisse
@BizelkewBisse 4 ай бұрын
@@deskiya8126 ene ga ale
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 4 ай бұрын
ናፍቆት የጎዳው ሰው😢😢😢😢
@banchilemma5286
@banchilemma5286 Ай бұрын
Betammm
@mlibra1473
@mlibra1473 2 жыл бұрын
ውብ ስርቅርቅ ድምፅ የተረጋጋው የምድራችን ሙዚቀኛ ካለችሁ የአጎናፍር አብነት ❤❤❤
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 11 ай бұрын
Abenet agonafer 😜
@abinetagonafirofficial90
@abinetagonafirofficial90 4 жыл бұрын
Don't Forget to Subscribe!!!
@YaredBek
@YaredBek 3 жыл бұрын
Of course I subscribed Abinet. You are one of my favorite singers!!! Can you please upload musics like this one? I like guitars and I did not know you play it so good 👏👏👏
@user-ui9wy1gk2o
@user-ui9wy1gk2o 3 жыл бұрын
እሄን ሙዚቃ ስሰማው እማላቃት ልጅ ትናፍቀኛለችና በጣም ነው እማለቅሰው ❤️
@tigistgemechu883
@tigistgemechu883 2 жыл бұрын
Me too yemalkewu lijn new yemiyasnafkegn 😂
@Eman-zu9jr
@Eman-zu9jr 2 жыл бұрын
😭😭 እኔም
@adagnucamera.et1
@adagnucamera.et1 2 жыл бұрын
@@tigistgemechu883 ene ekonegn
@tigistgemechu883
@tigistgemechu883 2 жыл бұрын
@@adagnucamera.et1 ewuyyyy
@adagnucamera.et1
@adagnucamera.et1 2 жыл бұрын
@@tigistgemechu883 ena lizfenlsha ene
@user-fu4jr5uz1m
@user-fu4jr5uz1m 3 жыл бұрын
ያምናን ቀን አማሁት ላፌ ለከት የለው የዘንድሮው መጣ እጅግር የሌለው ❤️
@getachewzewdu9221
@getachewzewdu9221 2 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ የማላውቃት ልጅ ትናፍቀኛለች ብቻየን መሆኔን እረሰቸ የናፈቀችኝ ልጅ እንዳለች አሰባለሁ
@edenfetsum6207
@edenfetsum6207 2 жыл бұрын
እኔ እንዳልሆን ብቻ
@yanattube5157
@yanattube5157 2 жыл бұрын
በጣም እኔም የማለውቀው ልጅ ይናፈቀኛል
@rabiaabdulkadir3762
@rabiaabdulkadir3762 2 жыл бұрын
መቻል ነው ይሄ ስሜት በአገር ነው እኔ አይደለሁም ብልፅግና ነው ያለው
@Eman-zu9jr
@Eman-zu9jr Жыл бұрын
😢ተመሣሣይ ስሜት ነው የሚሰማን 😢 እኔም የማላቀው ይናፍቀኛል
@kiraki5480
@kiraki5480 Жыл бұрын
Yemr enem endza nw misemagn
@adamb7502
@adamb7502 2 жыл бұрын
ከTiktok ሰምቶት የመጣ
@saraabraham7059
@saraabraham7059 Жыл бұрын
Me 😂
@hgvhggg5133
@hgvhggg5133 11 ай бұрын
እኔ😂
@bongatube8074
@bongatube8074 8 ай бұрын
#ሀቡዬ# ብዙ ዋገ ካፊለን ሁለታችንም ታግለን የማሰራትናውን በጣም ሰው የምቀናበት የናበራውን ትደራችንን በራስሽ ጥፈት በትናሽው በሰው ሀገር ካሌለ ሀገር ዜገ ዎስልታሽ አንድ የለንን ልጅ ብቻኛ አርገሽው በራግሽው ቆሸሸ ውስልትናሽ ብንለይም ጥሩ ሁኔታ ብኖርም እንደዝህ አይናት ዘፈኖች ስሰማ እንበዬ ዝምብሎ ይፈሰል እኔ ርቄሸለሁኝ ግን አሁን ትዝ ስትይኝ አይኔ ሰይሆን አንጀቴ የናበል ሆኖም ደስታኛ ናኝ ስለልበደልኩሽ ብቻ 2:32 !!!
@user-kl6vq3ui1j
@user-kl6vq3ui1j 3 жыл бұрын
የማይጠገብ የትዝታ ሙዚቃ ነው ኡፍፍፍፍፍ ስንቴ መልሼ መላልሼ ሰማሁት ግን የእናቴ ናፍቆት ስላለብኝ አይኔ በአራቱም ማእዘን እንደ ጎርፍ እምባዬ ይፈሳል ኡፍፍፍ አይሰደት ለደቂቃ እማላማናት እናቴን ተለየዋት ! አይ ማጣት እስቲ ይሁና እማ እናቴ የመኖሬ ትርጉም ኑሪልኝ እወድሻለው በተረፈ ደቂቃ ረዘም ብሎ ቢለቀቅልን ደስ ይለኛል ! እናመሰግናለን !!!!!!!!
@mekdesbelay13
@mekdesbelay13 2 жыл бұрын
Eski ayizosh ena degmo sdet mhad eyefelghu yeljocha neger Selam yinesagnal MN tyignalsj
@mubeshrshafi9354
@mubeshrshafi9354 Жыл бұрын
አይዞሽ
@genetyigrem9746
@genetyigrem9746 5 ай бұрын
Me too
@صالحهفاطمه
@صالحهفاطمه Ай бұрын
ውይ ስወድህእኮ ሙዚቃ አላዳምጥም አተን እና ሀመልማልን ቴድ አፍሮን አብዱኪያርን ውስጤናችሁ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
የኔ ልዩ ምን ብዬ ላድንቅህ ደግሞ ቃልህን አክባሪ ነህ እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanawolday9648
@fanawolday9648 2 жыл бұрын
ማን ብዬ ልጣራ ................... ያምናን ቀን አሟሁት ላፌ ለከት የለው የዘድሮ መጣ እጅ እግር የሌለው😥😥 😥😥
@behailu1366
@behailu1366 Жыл бұрын
ይህን ዘፈን ስሰማ የማላቀዉ ክረምት ነዉ ትዝ የሚለኝ
@user-hf4hc7ne9w
@user-hf4hc7ne9w 18 күн бұрын
አይ ዘፈን ድሮ ቀረ አሁን እማ ዘፈኝ የለም ይመችህ 👍😭😭😭🙏🏻💕💕💕❤️❤️
@hayumark4870
@hayumark4870 4 жыл бұрын
አብነት በጣም ነዉ የምወደህ 2014 ያወጣሀዉ አልበም ሁሉም ለኔ የፍቅር ሂወቴ ነዉ ለኔ እስካሁን አንደኛ ነዉ
@hanibest-ym3ii
@hanibest-ym3ii Жыл бұрын
AB የምትገርም ሰው እንዴት እደምወድክ አንተን በሰማው ቁጥር የት\ቤት ጓደኞቼን ሁሌም አሰባቸዋለው ኑርልን
@osmanabduu2900
@osmanabduu2900 27 күн бұрын
መስፍን አበበ የተጫወተው ዘፈን ግን አብነትም በሚገርም ሁኔታ ተጫውቶታል አድናቂህ ነኝ
@amentekela1877
@amentekela1877 3 жыл бұрын
በጣም አመሰገንኩክ ሺ አመት ኑርልኝ አብነትዬ
@user_1w2a3b4
@user_1w2a3b4 Жыл бұрын
አብነት በጣም ነው የምወድህ ምርጥና ጀግናው የኢትዮጵያ አርቲስት በተለይ።"" አያውቁንም" ኢትዮጵያ ሀገሬ የሚለው ወሣኝ ዜጋ" ነህ።
@farookamara6197
@farookamara6197 Жыл бұрын
አይይ ይህንሙዝቃ በጣም ነው የምወደው በጣም በጣም🎉🎉🎉🎉🎉❤
@henokdemessie2423
@henokdemessie2423 4 жыл бұрын
ሰላም አብነት እዉንት ብጊታር የምትጫወታቸዉ ሙዚቃዎች አድናቂ ነኝ ፡ እናም እምኛሁ ምናለ የመስፍንንና የኬኔዲን አንድ አንድ ዘፈን አዲሱ አልበም ላይ ቢያካትተዉ በዬ እምኛልሁ ፡ በጨዋነትም እጥይቃልሁ በጣም እርጋ ያሉት ዘፈኖችህ አድናቂ
@showtime5686
@showtime5686 4 жыл бұрын
AB ብቃትህ ገራሚ ነው ሁሌም።
@amanuelsisay5460
@amanuelsisay5460 3 жыл бұрын
Ab የምንጊዜም ጎበዛችን ነህ በጣም የሚያምር ስራ ነዉ
@alikemal9263
@alikemal9263 3 жыл бұрын
Most underrated ethiopian musician... Realy sad
@amsaluhmariam7646
@amsaluhmariam7646 4 жыл бұрын
የ ጊታሩ ድምፅ ሊገለኝ ነዉ
@TsegayeHGirmay
@TsegayeHGirmay 2 жыл бұрын
በጣም። አጨዋወቱ የውብሸት ፍስሀን ይመስላል
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
አብነት ከምወዳቸው ከማደንቃቸው ዘፋኞች መካከል አንደኛው ነው ስወድክ ፊልም ላይ ሠምቸክ ነው ሠርች ያደረኩት
@MeseretAsmiro
@MeseretAsmiro Жыл бұрын
የፊልሙ እርእስ ምንድን ነው የሚል
@habitamtakele2491
@habitamtakele2491 Жыл бұрын
የህን ሙዜቃ ስሰማ የማለውቀው ስሜት ዬሰማኛል እና የማላቃትን እናቴን ያስታወሰኛል አልቅሸ አዬወጣልኝም 💖💖💖❤️❤️❤️
@user-gt1ld2vb4w
@user-gt1ld2vb4w 3 жыл бұрын
በምወደው ሰው ተጋብዤዋለሁ በጣም ወድጄዋለሁ
@Nega-21
@Nega-21 4 жыл бұрын
አብነት በጣም ነው የምወድህ❤ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን🙏
@rabiya2020
@rabiya2020 2 жыл бұрын
ይገርማል ይህ ሙዚቃ በጣም የሚወደው ልጅ ነበርና እኔም በሱው ስበብ ወደድኩት
@ZelealemAbera
@ZelealemAbera Ай бұрын
ዋው 30 ዓመት ወደ ኃላ መለስን !
@SimegnewTilahun-lv3pw
@SimegnewTilahun-lv3pw Ай бұрын
ውብ እና ደስ የሚለኝ ሙዚቃ
@bezatigestu1968
@bezatigestu1968 3 жыл бұрын
ሁለት ደቂቃ በጣም አነሰ እንጅ ሙዚቃዉ wawwwwwww በጣም ነዉ የተመሰጥኩበት
@asissasiss5825
@asissasiss5825 2 жыл бұрын
Love this music from 🇪🇷
@21-Bf
@21-Bf 3 жыл бұрын
AB it's to sweat and amaizing. I just fill crazy when I see and listen a live music with live instrument. It's so rare to have such opportunity as a music lover pls AB keep doing at least one in every week. Thank you for your real talent
@kokikoki8862
@kokikoki8862 4 жыл бұрын
ከ አስመራ በጣም ኣድናቂህ።
@FAFIWEYBATIS
@FAFIWEYBATIS Жыл бұрын
🌜🌜🌜🌜 አስደሳች ዜና ለሴቶች 🌙🌙🌙🌙🌙 "የሴት ልጅ ሀብቷ መልካም ስብእናዋ እና ውበቷ" አይደል የሚባለው ወዳጆቼ። አዎ በርግጥ ለሴት ልጅ ውበት ቁንጅናዋ ትልቅ ስጦታዋ ነው። ይህን ውድ እና ትልቅ ስጦታዋን ደግሞ ባላት አቅም ሁሉ መንከባከብ መጠበቅ እና ማቆየት የሴት ልጅ ግዴታዋ ነው። ይህ ድንቅ ውበት ትልቅ ችግሩ አንዴ ከጠፋ አልያም ከተበላሸ መመለሻው እጅግ የራቀ ነውና ውዷ እንስት ሆይ ውበትሽን መጠበቅ ብቻም ሳይሆን ውበትሽን ለመጠበቅ የምትመርጪውንም መንገድ በጥንቃቄ መምረጥ አለብሽ። ለዚህ ችግር ትክክለኛ መፍትሄ ደግሞ የተፈጥሮሽን ውበት በተፈጥሮ መንገድ መጠበቅ ነው።የማንም እጅ ጨረቃ ከመሰለው ውበትሽ ላይ ሳያርፍ ፣ ምንም አይነት ዘመን አመጣሽ መዋቢያ ሳትጠቀሚ ፣ በቀላል ዋጋ፣ ከቤትሽ ሳትርቂ በተፈጥሮው ድንቅ የውበት መጠበቂያ የቆዳሽን ጤንነት የቆዳሽን ጥራት የቆዳሽን ቀለም እና ውበት ቁንጅናሽን መጠበቅ ትችያለሽ። በርግጥ ይህን እውነታ አብዘሃኛወቹ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ያመኑበት እናም የተረዱት ቢሆንም የበዙ ሴቶችን ግን ግብዓቶቹን ማግኘት አለመቻላቸው ትልቅ ችግር ሆኗል። እኔም ችግሩን በተቻለኝ ለመቅረፍ እነሆ ግብዓቶቹን በትዕዛዝ ባላችሁበት ቦታ ማድረስ መጀመሬን በታላቅ ደስታ አበስራለሁ።ከእናንተ የሚጠበቀው መደወል እና ማዘዝ ብቻ ነው።ተቆርጦ ተፈልጦ ጣጣውን የጨረሰ ጥራት ያለው ወይባ እናም ሌሎች ግብዓቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ፍጥነት ባላችሁበት አቀርባለሁ ።
@berekettadele5659
@berekettadele5659 4 жыл бұрын
የሚያምር ስራ ነው።።
@muluken9987
@muluken9987 Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉ ከልቤ ነው የምሰማው😘😍🤔😍😍😍😍😍😍
@tewaderebe8647
@tewaderebe8647 4 жыл бұрын
Anchiye eni anchin wudd sew enin tmd 🥰🥰🥰🥰👑👑👑waw love this music 👌👌👌
@user-qv8sy8mp6h
@user-qv8sy8mp6h 4 жыл бұрын
Abinet mert yelbi sew neh hulum serawoche betam yewodedalu selamh ybza
@Koki1993
@Koki1993 4 жыл бұрын
Abiyeee can’t wait for ur album! Love this cover! ❤️
@abebeaddis2631
@abebeaddis2631 15 күн бұрын
Thank you Abinet
@anmutagegnehu5944
@anmutagegnehu5944 Жыл бұрын
ሁሌም ሠላምህ ይብዛ ውስጤን ነው የበላሀው
@mikomayik7524
@mikomayik7524 3 жыл бұрын
Abinet ye fikr hiwet ye fikr akenkagn
@alexandertakele7528
@alexandertakele7528 3 жыл бұрын
oh my God his voice is seriously inspired me
@abebashiferahu7333
@abebashiferahu7333 Жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም በጣምነው የማከብርህ ❤❤❤❤❤❤
@tirunehtariku7194
@tirunehtariku7194 3 жыл бұрын
My No_ musician ever.....!!! ur songs, movies,... fortunately has associated with my life.. I feel blessed and succeeded when I present in-front of you!. I hope No one appreciate you like me One Day I will have Picture with you AB..... Stay Healthy AB
@aregashgabzew3416
@aregashgabzew3416 10 ай бұрын
I really love this song and his voice too!
@samialamare1805
@samialamare1805 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ካልተሳሳትኩኝ የ መስፍን አበበ ነው መሰለኝ
@kibrualemu829
@kibrualemu829 5 күн бұрын
አባቴን እያስታወስኩ አለቅሳለሁ😢
@ephraimtessifeye9337
@ephraimtessifeye9337 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ባለሽበት ደና ሁኝልኝ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ
@ephrem2117
@ephrem2117 Жыл бұрын
ሰሞኑን ቀንቶኝ አንዲት ልጅ አግንቻለሁ ከስራ ወታ እስክንገናኝ ተራራው ላይ ሆኘ ይሄን እየሰማሁ ነው ምጠብቃት
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 11 ай бұрын
ይቅናህ ለቁምነገር ለትዳር ያብቃችሁ
@yigletuasfaw2657
@yigletuasfaw2657 Жыл бұрын
I love it so much! Thank you!
@filmontekeste9819
@filmontekeste9819 3 жыл бұрын
Ene bezih gize un temari negn ena timihrt sle tezega gadegnay nafkagnalech ena ehe zefen busoten eyegeletselgn new thanks ab
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 4 жыл бұрын
abinetye wow thanks tebark
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
#ABINET#AGONAFER you're such a Gifted and Talented Musician your Voice is Stunning ✅Thank you bro
@etheth9818
@etheth9818 2 жыл бұрын
በጣም ናፍቄአለሁ 😭
@yosefmehedi659
@yosefmehedi659 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን 😭
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
አንተየ አንተን ያለማነዉ ሰዉ ነገረኛ ነዉ ፍቅሬ ናፍቀኸኛል ከአለህበት ቦታ ይድረሥህ
@fasikaberehnu7985
@fasikaberehnu7985 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ውስጤ ነው❤❤❤
@hayatiehayatie5155
@hayatiehayatie5155 Жыл бұрын
የምወድህ ባሌ ተው ተመለስና ጋብዘኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😣😢😢😢😢😢😢😢😢አሉሁልህ እንደተሰቃየሁ
@worknehguadie1315
@worknehguadie1315 2 жыл бұрын
degagme semahut minm litegbew alchalkum wow thanks for your song
@abinetagonafirofficial90
@abinetagonafirofficial90 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a6uXfZiAkpqYeo0.html
@mokatube405
@mokatube405 4 жыл бұрын
ሱዳንኛም ልቀቅልን ኤቢ🙏
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 3 жыл бұрын
Abebe Haile Michael 🎙️🎤🎶 Thank you ABENET AGONAFIAR
@lijaddiszewdu3997
@lijaddiszewdu3997 3 жыл бұрын
Your sound hits my heart!
@wendwesenmengesha1186
@wendwesenmengesha1186 2 жыл бұрын
ዋው! ዋው! ብቻ በቂ ነው!!!!
@ቃል-ወ8ተ
@ቃል-ወ8ተ 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ እንደሚሆን አልጠራጠርም በጉጉት እንጠብቃለን 💕💕
@abrehamdesalegn6918
@abrehamdesalegn6918 4 жыл бұрын
ዋው ኤቢ አንደኛ በርታ
@yechoraalijoch3706
@yechoraalijoch3706 4 жыл бұрын
Bewunat abiye betam des yilal
@hani76684
@hani76684 3 жыл бұрын
oh my God his voice is killing me
@mubeshrshafi9354
@mubeshrshafi9354 Жыл бұрын
ውድድድ
@danahailu9103
@danahailu9103 3 жыл бұрын
This voice paning my hert
@kaldyakoz2562
@kaldyakoz2562 4 жыл бұрын
አቤ ስወድክ እኮ ይምር ❤️❤️❤️❤️💝 እኔ አንተን ውድድድድድድድድድድድድድ
@ashebirkassu4582
@ashebirkassu4582 3 жыл бұрын
AB teleyalehi betam nw yemewodehi wow yemegerem sera nw bertalen
@teruainetminichel9692
@teruainetminichel9692 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው 💔💔💔
@FAFIWEYBATIS
@FAFIWEYBATIS Жыл бұрын
❤❤wow
@Muledoyo
@Muledoyo 11 ай бұрын
በእናት ትንሽ ጨመረ አርግበት አነሰ ሰዓቱ
@user-ck3os6xr9u
@user-ck3os6xr9u Жыл бұрын
Abinte agonafir betam new emwedew
@desalegnauele3628
@desalegnauele3628 Жыл бұрын
በጣም እና በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው
@desalegnauele3628
@desalegnauele3628 Жыл бұрын
ይዘፈን የዘፈነው ማነው መጀመሪያ
@rediettsegahun
@rediettsegahun Жыл бұрын
yemaresaw sew ala hulem be lebe ❤❤❤❤❤ lasu yehunelene
@user-wq9hb9nr3b
@user-wq9hb9nr3b 11 ай бұрын
Enes alchalkum emwedewn ye 6 amet fikire ga teleyayen bchegnenetun alchalkum zeregnnet ytfaln esu new yaleyayen Arif masleksha aggnichalew
@Tazabiw.3
@Tazabiw.3 3 жыл бұрын
እረረረ ውውውው የዚህን ሙሉ ሙዚቃ የሚልክልኝ አንድ ሰው??
@eshitube1153
@eshitube1153 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nZuJrdOHnMi5eWQ.html
@yechoraalijoch3706
@yechoraalijoch3706 4 жыл бұрын
Hulem yante music mirchaye new bewunat lante zefenoch kalat yansegnal lemadnek bertalin yegna ambesa🎶❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@dawittesfay417
@dawittesfay417 3 жыл бұрын
ዋው ይመችህ በጣም ወድጄዋለሁ
@engidaworkkitaw6810
@engidaworkkitaw6810 Жыл бұрын
የመስፍን አበበንም ጀባ በለን።
@tarikufekadu2176
@tarikufekadu2176 4 жыл бұрын
በርታ ኤቢ ከጎንህ ነን
@alenema87
@alenema87 3 жыл бұрын
Birhaneye awaredeshegna brost or chis ketebale wodiya tinsh yitetal anche gn sateteche new yaskemeteshew down down down ❤️
@eduderiba8484
@eduderiba8484 Жыл бұрын
በጣም አጠረ እንጂ አሪፍ የማይጠገብ ስራ ነበር
@annasimos
@annasimos Жыл бұрын
I love it❤
@melkteyohanes5615
@melkteyohanes5615 2 жыл бұрын
እምባይ ነዎ የሚመጣው ይሄ ን ስሰሜው
@ganatganat9475
@ganatganat9475 Жыл бұрын
Abe mn beye lngerh betam best new
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 3 жыл бұрын
Abebe Haile Michael biggest hit of 70s Zebihre DESSIE. Kuddos to ABENET AGONAFIAR
@JemalYimam-e8p
@JemalYimam-e8p Күн бұрын
እረ እባካቺሁ እኔም አነባሁት
@nesredinabedela9848
@nesredinabedela9848 4 жыл бұрын
👌🏿 ወድጀዋለሁ
Abinet Agonafir Official (ዝም ከምል ብዬ)
5:17
ABINET AGONAFIR OFFICIAL
Рет қаралды 502 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 43 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 47 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
''ሄደች አሉ'' ማስተዋል እያዩ live performance
4:31
Abinet Agonafir Official (ለማን ብዬ)
5:50
ABINET AGONAFIR OFFICIAL
Рет қаралды 815 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН