Leul Sisay - የኔ አመል - Yene Amel _ New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

  Рет қаралды 6,235,650

Leul Sisay

Leul Sisay

5 ай бұрын

Leul Sisay First Album "ልዑል" heylink.me/leulsisay
የኔ አመል
ግጥም እና ዜማ - ሞገስ ተካ
ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ
ኪሩቤል ተስፋዬ
Producer
Melaku sisay
ROB FILM PRODUCTION
Follow us
Facebook _ / leulsisayprince
Instagram _ / leulsisaypr. .
Tiktok _ / leulsisayprince
Copyright 2023, ©Leul Sisay. All rights reserved.
#leul #ልዑል #music #leulsisay #first #album

Пікірлер: 2 200
@estifanosayitegeb8366
@estifanosayitegeb8366 5 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@etalem3581
@etalem3581 5 ай бұрын
amen amen amen
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 5 ай бұрын
አሜን
@Mimisha776
@Mimisha776 5 ай бұрын
አሜን
@rawneseid5747
@rawneseid5747 5 ай бұрын
Ameeen yaarabbii
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 5 ай бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@nati1653
@nati1653 5 ай бұрын
የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ማለቁ ነው!!❤️🔥
@user-ri5uh3ft3x
@user-ri5uh3ft3x 4 ай бұрын
Seyfu fantaw 😂
@user-ix6du1fm1q
@user-ix6du1fm1q 4 ай бұрын
Ewnt new
@bateldesale4568
@bateldesale4568 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@samriatube1683
@samriatube1683 4 ай бұрын
፣😂😂😂
@meronakemel3509
@meronakemel3509 4 ай бұрын
ቀኾ፣😊ሿ😅በቂ ተ😮 ​@uፐጰፐ ጸፐፐፀ ጠጰ ፐጨፐጠፐ ፀገፐፀጠጰጰገፀፀ,c,ser-ri5uh3ft3x
@deginetmathewos9134
@deginetmathewos9134 4 ай бұрын
የዜማው ጥልቀት❤💯 - የግጥሙ ብስለት🧡💯 - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት💞💯 - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት💕💯 Nurilign wondime
@user-qm3wn8og7p
@user-qm3wn8og7p 2 ай бұрын
አቤት ሳክስ
@MohammadYesuf-pb4hi
@MohammadYesuf-pb4hi Ай бұрын
😂😂😂​@@user-qm3wn8og7p
@user-el3dv3py1h
@user-el3dv3py1h 4 ай бұрын
ባሌ ያንተን ሙዚቃ ጋብዞኝ ታርቅን የመጨርሻ ተለያይተን ነበር ልኡልየ በጣም ነው የምንናመሰግንህ
@user-ov7up8hu3w
@user-ov7up8hu3w 2 ай бұрын
Wow congrats 🎉
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 20 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል መሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MintesnotMinte-le3qi
@MintesnotMinte-le3qi 5 ай бұрын
የምር ምን ያህል እንደለፋህ እና ይሄን ድንቅ የጥበብ ውጤት ለህዝብ እንዳደረስክ የስራዎችህ ጥራት ይናገራል ጥበብ ውለታህን ትክፈልህ ልዑሌ 🙏🙏🙏
@kalkidanabekalyenat4289
@kalkidanabekalyenat4289 5 ай бұрын
የሚገረም ችሎታ የሚደንቅ መልክት በሚገረም ድምፅ የኔ የጥበብ ንጉስ 👑❤❤❤❤
@AffectionateBobsleigh-ww7cg
@AffectionateBobsleigh-ww7cg 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@rimimam
@rimimam 4 ай бұрын
🎉🎉🎉❤
@BetelhamGrma
@BetelhamGrma 4 ай бұрын
❤❤❤
@muridasultan876
@muridasultan876 3 ай бұрын
በጣም 🙏🙏
@Zeha_1
@Zeha_1 5 ай бұрын
ስለ እዉነት እንደዚህ አይነት ጥዑመ ዜማ ነበር ለዚ ህዝብ የሚያስፈልገው እናመሰግንሃለን ልዑሌ 👏👏👏
@mimihailu2600
@mimihailu2600 5 ай бұрын
ልክ ብለሀል ንጉሳችን 🤴🤴🤴👑👑👑
@AsegedechDebele-yt8no
@AsegedechDebele-yt8no 5 ай бұрын
Lik blehal top G
@user-fp9cv7wg9b
@user-fp9cv7wg9b 5 ай бұрын
Top G 🤴👑🤴👑
@kenber_tube
@kenber_tube 5 ай бұрын
The king is back 🔥🔥🔥🔥
@wubitbaye1100
@wubitbaye1100 5 ай бұрын
Getem zema kenbr man man endalubet eyayachihu lezam new endih yamare yehone Yene teddy Afro ,, Abel pawlos Ena lelochim talalak sewoch yedekemubet sra new❤❤❤❤
@MengstuLilay
@MengstuLilay 4 ай бұрын
ፍቅር ማለት ያፈቀሩትን ሰዉ የራስ እንደ ማረግ ከባድ ፈተና የለም በሕይወት ውስጥ የሚያጋጥሙ ደስታ እና መከራ በአንድ እንደማሳለፍ ምንም አይነት ከባድ ነገር የለም❤❤❤ ልዑል ግን ትችላለህ በርታ ፈጣሪ አምላክ ከዚህ በላይ ጨምሮ ያድልህ ❤❤❤
@user-lm3gb4td5x
@user-lm3gb4td5x 2 ай бұрын
በሌላው ጥፋት ሌላውን መጉዳት ተያይዣለሁ እንዴት ልመንህ መውደድ እንጅ ማፍቀር አይችል ልቤ ,,💔❤️‍🔥
@merima7930
@merima7930 2 ай бұрын
me too
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 Ай бұрын
እንደኔ ከባድ ነው አንዴ የተሰበረ ልብ 💔💔
@user-si3vz1zy1u
@user-si3vz1zy1u 5 ай бұрын
ሁሉም ህመምተኛ ነዉ ለካ የምር 😢 የልባችንን አዉቀህ ደስ በሚል ዜማ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ልዑሌን የምትወዱ በለይክ አሳዩኝ❤❤❤❤
@tsegabelay1375
@tsegabelay1375 5 ай бұрын
betam🥲🥲🥲
@lameseginchanie7233
@lameseginchanie7233 4 ай бұрын
@BanchergaGirum-xb2iq
@BanchergaGirum-xb2iq 3 ай бұрын
Betam😢😢😢
@user-fn2vf7fi9g
@user-fn2vf7fi9g 3 ай бұрын
ewnt new
@abinettesfaye9902
@abinettesfaye9902 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 5 ай бұрын
ዳይ ዳይ ዳይ የዚ ምርጥ ልጅ ከ 5 milion እናሳልፎ አሁን ተናድጄ ነበረ ና ክሊፑ ሳየው ከንዴት ዳንኩኝ ዳይ ዳይ ma beloved eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@EzraHailee
@EzraHailee 4 ай бұрын
copy and share the link
@Habeshwit
@Habeshwit 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Asnakech100
@Asnakech100 4 ай бұрын
Thanks 🇪🇷Eritrean brother for loving my country's music.This young singer has a very good prospect to be known singer. We 🇪🇹 Ethiopians also wish the best for Leul Sisay! Long live Ethiopia and Eritrea. I wish great peace,friendship and love!!
@user-vg1ki6ic6i
@user-vg1ki6ic6i 3 ай бұрын
Tekekel
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 2 ай бұрын
We will do it 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c 4 ай бұрын
የሆነ ነገር አለው 🥺እንባን የሚያመጣ 😢😢ከወረት የጸዳ ፍቅር ይስጠን 🙏
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 20 күн бұрын
አሚን 😢
@user-um9zw5yd2y
@user-um9zw5yd2y 10 күн бұрын
Amen 😢
@amelework7857
@amelework7857 3 ай бұрын
አንድ ቀን እንደምታስደምመን እጠብቅ ነበር እንኳን ተሳካልህ ለኔ ከዚ በላይ ነህ በደንብ ትችላለህ
@danab537
@danab537 5 ай бұрын
ያከበርካት ጥበብ በከፍታ ላይ ታድምቅህ ልዑሌ እጅግ በጣም ያምራል
@omer2111
@omer2111 5 ай бұрын
የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ማለቁ ነው❤
@yezinaydemissie5241
@yezinaydemissie5241 3 ай бұрын
Btkkle
@makitigabu2209
@makitigabu2209 4 ай бұрын
የዜማው ጥልቀት የግጥሙ ብስለት የሙዚቃው ቅንብር ውህደት የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት👌 ልጠግበዉ አልቻልኩም👂! ሉሌ ያስደመጥከን ድንቅ ስራ ነዉ እ/ር ይባርክህ💯💯💯❤❤
@salahaldenjamal2754
@salahaldenjamal2754 Ай бұрын
የማይለወጥ አመል በጣም ደስ ይላል አዘፋፈንህም እዳይለወጥ በዚው ቀጥልበት አደኛ ነው ❤❤❤
@kumabeharu4142
@kumabeharu4142 5 ай бұрын
የዜማው ጥልቀት - የግጥሙ ብስለት - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤♥♥♥🎶🎶🎶🎵
@igo1071
@igo1071 5 ай бұрын
Excellent comment ስለኢትዮዽያ ጠቅለል አርጎ የሁሉንም ዘፋኞች የዘፈነውን በስሙ ግቡና አዳምጡት ችሎታውን💚💛❤️🙏👍👌
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 5 ай бұрын
እስካሁን ከዳዊት ጽጌ በኋላ አሪፍ አልበም አልሰማሁም ነበር በቃ ምግቧ አገኘች ጆሮዬ ❤❤❤
@mossesblessed113
@mossesblessed113 4 ай бұрын
Waww just Wawww I heard it 100x amazing song ❤ ur brother from Eritrea 🇪🇷 keep shining young boy 🙌✌️🙏
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 3 ай бұрын
we LOVE our Eri brothers n sisters... እኛ እያለን ኤርትራን ማንም አይነካትም ... አብይን በቂጡ ቁጭ ያደረግነው ከኤርትራውያን ቀድመን እኛ ነን ... ቀይ ባህር ሲል ገደል ግባ ከኤርትራ ጋር ዳግም ጦርነት አይሞከርም ከፈለክ ራስክ ብቻክን ሄድክ ተዋጋ ጥምባታም ጋላላላላ ብለን አፉን አስይዘን ያስቀመጥነው ቀድመን እኛ ነን እንወዳችሁአለን ከኤርትራ እህት ወንድሞቻችን ጋር ፍቅር እንጂ ጦርነት ካሁን በሁአላ አይታሰብምምም
@mossesblessed113
@mossesblessed113 3 ай бұрын
@@user-zb7cf3go6nኣይዞ ወንድመ:እኛ ደሞ ኣሰብ ይሁን ማሳዋ:እናንተ ወንደሞማችን ብትጠቀሙበት በጣም በጣም ደስ ነው ሚለን::የሀ እብድ ኣቢ ግን:ሃይለኛ መስሎ በወደቡ መጠቀም ሳይሆን:የሱ ወታደሮች እንድኖሩበት ስለ ጠየቀ ነው:እምቢ እያልነው።ከኢትዮ ህዝብ በፍቅር ሞሮር ነው ምንፈልግው።ሚገርምህ በኣባቴ ሚወለዱ 3 እህት ወንድም ኢትዮ ኣለኝ።ግን ይደረግ ለዚ 2 ወንድሞማች ህብዝ ሰላም ኣሳጡት።እግዝኣብሄር ሰላም ፍቅር ያምጣልን✌️✅🙏
@mossesblessed113
@mossesblessed113 4 ай бұрын
ምርጥ ዘፈን:ምርጥ ድምጽ 🎉 በጣም በጣም ጎበዝ:ወዳጅህ ከ ኤርትራ:ኮንሰርት በኣስመራ እንጠብቃለን🇪🇷✅💐😍
@netsanetthomas8803
@netsanetthomas8803 5 ай бұрын
ልዑሌ በጣም የሚያምር ክሊፕ ነው የሰራህለት ቦታው እራሱ ልክ እንደዘፈኑ ሰላም የሚሰጥ እርግት ያለ ነው የትኛውም ፊደል የትኛውም ቃል አይገልፀውም ለዚህ መሳይ ተወዳጅ ስራህ ብቻ ሙዚቃ ከነክብሯ አንተ ጋር ነች 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👌👌👌👌
@rahelgebra4395
@rahelgebra4395 5 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ቦታው
@endalebelay6807
@endalebelay6807 4 ай бұрын
The place is Wonchi lake around Ambo.
@edmaiedmai3353
@edmaiedmai3353 3 ай бұрын
🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙
@alemayehuhabtamu
@alemayehuhabtamu 3 ай бұрын
Betaaaam
@danieltesfaslassie7918
@danieltesfaslassie7918 Ай бұрын
@Robfilmproduction
@Robfilmproduction 5 ай бұрын
We had great memories making this video, this Album is going to be one of the classics. cheers🥂to your success leule
@girumalemayehu8121
@girumalemayehu8121 5 ай бұрын
We Need BTS video bro 🙌
@Robfilmproduction
@Robfilmproduction 5 ай бұрын
@@girumalemayehu8121 we will release it soon
@bruk955
@bruk955 5 ай бұрын
rob film production another level 🔥🔥🔥👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@abeldebebe4482
@abeldebebe4482 5 ай бұрын
well done guys as always u have done an amazing job with this music video
@Roommateforever
@Roommateforever 5 ай бұрын
Rob films i see your previous work for samon zemas , Good Job , Keep it up 👍🏽 hope more work to come 🎉🎉
@firehiwotejigu2733
@firehiwotejigu2733 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለቤተሰቦችህ ያለህ ቦታ በጣም ይገርማል አቦ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@zoketube3551
@zoketube3551 4 ай бұрын
I just heard a music after may be 5 or 6 years. I already predicted that he will definitely be on top of the game. Thank you Leul
@MesuMesu-ym3oo
@MesuMesu-ym3oo 5 ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነህ በእግዚአብሔር ስም በቃ ትችላለህ አንተስ ተፈጥረሀል 100%❤❤❤❤
@YabuHab
@YabuHab 5 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ
@Mimisha776
@Mimisha776 5 ай бұрын
አሜን
@Baty-bb7mp
@Baty-bb7mp 5 ай бұрын
አሜን
@lovelyjobi7617
@lovelyjobi7617 5 ай бұрын
Amen
@zinetabdu9991
@zinetabdu9991 4 ай бұрын
አሚን❤❤
@elaayele
@elaayele 4 ай бұрын
🤲🙏
@tigistnegn27
@tigistnegn27 Күн бұрын
ኡፍ በጣም ደስ የሚል ስራ እናመሰግናለን 🙏
@yalem2598
@yalem2598 4 ай бұрын
ሁሉን አሟልቶ የሰጠክ ነክ እውነትም ልዑል ከምንም በላይ ደግሞ የናትክ ክብር እና ፍቅር ልብ ይነካል ከዚህም በላይ ጰፍ ያርግክ ፈጣሪ ❤️
@mimitube9595
@mimitube9595 5 ай бұрын
ወይኔ ልቤን አመመኝ እንዴት ሚነዝር ዘፈን ነው ልኡሌ ቃላት የለኝም ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelwalelgn3843
@samuelwalelgn3843 5 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ብቻ ብዬ አልበሙን ዝቅ አላረገውም ለኔ ያለማጋን በ10 አመት ውስጥ ከሠማዋቸው አልበምች ምርጡ ነው
@nikukuzi7486
@nikukuzi7486 5 ай бұрын
😂😂 እየተረጋጋን ጎበዝ
@MuradAssen-tr4ib
@MuradAssen-tr4ib 5 ай бұрын
Yes😂😂😂
@edomiyas_27
@edomiyas_27 5 ай бұрын
Ere teregaga bro😂😂😂 tikeledalek ende ye madingo album kelid new ende lanite😂😂😂
@YouTuber-dz5kc
@YouTuber-dz5kc 4 ай бұрын
Ke Dawit Tsige yebelete?
@user-ec7jw6nd3c
@user-ec7jw6nd3c 4 ай бұрын
Bedenb new ​@@KZfaqr-dz5kc
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 4 ай бұрын
ደጋግሜ ሳዳምጠው ነው የምውለው ብቻ የሆነ ስሜት ይሰማኛል ! ምርጥ ስራ ነው ይመችህ ሰላምህ ይብዛ!👍
@user-gf7tr9jz6b
@user-gf7tr9jz6b 2 ай бұрын
ልዑሌ አስደመምከን እኮ ❤❤❤🎉ኮመንታሮች ስላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን ፈጣሪ
@DemisewAlemnew
@DemisewAlemnew 5 ай бұрын
ሁሉም ከመሬት እየተነሳ ዘፋኝ ሲሆን ዘፈን ጠልቼ ነበር እንዳንተ አይነት ባለሙያ የምናገኝበት ከሆነ ግን ችግር የለውም ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏 የውነት በጣም ድንቅ ነህ!!!
@user-vg1ki6ic6i
@user-vg1ki6ic6i 3 ай бұрын
Ewney new
@yohannisabiraraw3543
@yohannisabiraraw3543 5 ай бұрын
የነካህው ይለምልም ቅንብር ኪሩቤል እጅህ ይባረክ።
@eyoelwondosen7041
@eyoelwondosen7041 4 ай бұрын
ንዝረት የሆነ ግጥም ከ ምርጥ ዜማ ጋር !!!
@eytube406
@eytube406 4 ай бұрын
ክብር እዚህ አልበም ላይ ለተሳተፋችሁ ይሁንና ለጆሮ ተስማሚና ባልነበርንበት ሁኔታ በሀሳብ ወስዶ የሚከተን ዘፋኝ,የግጥም እና የዜማ ደራሲ የጨፌ ዶንሳው ሞገስ ተካ የነካሀው ሁሉ የተባረከ ነው ይህንንም ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ በልዑሌ በኩል ስለሰጠኸን ረጅም እድሜ ይስጥህ በተለይ የኔ አመል እና አይናማዬ
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 2 ай бұрын
እንዲያውም ድምፁም የሞገስ ተካን ይመስላል። እኔ እንዲያውም የሞገስ ዘፈን መስሎኝ ነበር ዘፈኑን ብቻ ስሰማ።
@meazatibebu3802
@meazatibebu3802 5 ай бұрын
በዚህ ሁካታ ጩሀት በበዛበት ዘመን መልክት ያለው ዘፈን መስማት መታደል ነው እዚህ ሙዚቃ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋና ይገባችኋል
@EagleEye4118
@EagleEye4118 3 ай бұрын
Agree ✅
@SaraYearsema-wd4nj
@SaraYearsema-wd4nj 5 ай бұрын
ልዑሌ ያንተ አልበም ከምወደው ፍቅሬ ጋር አስታረቀኝ ምርጥ አልበም በርታልኝ
@tgytarekegne9488
@tgytarekegne9488 5 ай бұрын
Congra🎉
@sofiaayatu9130
@sofiaayatu9130 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቆንጆ❤😘😍😍😍😍😍
@MekdesKebde-bp3st
@MekdesKebde-bp3st 3 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ልዑል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@Mr.believer123
@Mr.believer123 4 ай бұрын
Please Help!!!! I couldn’t stop listening💕💕💕
@silenatayalsew
@silenatayalsew 5 ай бұрын
ወጅጄ መጥላት አልችልበትም(×2) ቀርቤ መራቅ አላውቅበትም(×2) የኔ አመል አንድ ነው አይለወጥም በወረት ማዕበል አይናወጥም ... አንተም ከአንደበትህ የሚወጣውን አምኜ እንድቀበል የምሰማውን የምትለኝ ሁሉ እውነት ለመሆኑ እርቀን ሳንሄድ ልወቀው ካሁኑ ሰበብ ላታበዛብኝ ምክንያት ላትደረድር ግማሽ አካሌ ሆነህ ከእኔ ጋራ ልትኖር ቃልህ የማይለወጥ ከሆነ ነው በለኛ እስኪ በፈጣሪ ስም ምለህ አረጋጋኛ ቀርበህ (እንደማትርቀኝ(×2)) እንደምታዛልቀኝ ...
@yonasmolla5486
@yonasmolla5486 4 ай бұрын
❤❤
@user-rw1rz3ws2p
@user-rw1rz3ws2p 4 ай бұрын
@FentaytuTeka
@FentaytuTeka 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 5 ай бұрын
ድምፅና ቃና ዋው ነው ቀስ እያለ ወደ ልብ የሚገባ ሙዚቃ እናመሰግናለን❤ like share እያደረጋችሁ ወገን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጠን 🙏💚💛❤️
@lovelyjobi7617
@lovelyjobi7617 5 ай бұрын
Amin wude
@elianahewani1541
@elianahewani1541 4 ай бұрын
Amennnn ❤❤🙏🙏🙏
@bashayk8170
@bashayk8170 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድመጽና ቅንብር። ኣመሰግናለሁ። Much thanks young man!!!
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 2 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ!!!🟩🟨🟥
@TesfayBeyene
@TesfayBeyene 5 ай бұрын
በጣም ኣሪፍ ስራ ብሮ እያዳመጣቹት ያላቹ ሁላቹም መልካም መልካሙ ለናንተ ይሁን one love ❤
@user-dw4fz4rc8s
@user-dw4fz4rc8s 4 ай бұрын
Amin❤
@elianahewani1541
@elianahewani1541 4 ай бұрын
Amen amenn 🙏🙏bro ❤❤
@JuriOro
@JuriOro 5 ай бұрын
❤❤❤ ቀኑን ሙሉ አንተን ማዳመጥ ብቻ ሆኖአል ስራዬ እማይሰለች እማይጎረብጥ ቃና ያለዉ ሙዚቃ አንደኛ
@igo1071
@igo1071 5 ай бұрын
Ok
@user-vg1ki6ic6i
@user-vg1ki6ic6i Ай бұрын
Ene demo ene becha mesloy nebr degageme yadamtku
@user-db1gf8lb2q
@user-db1gf8lb2q 4 ай бұрын
Wow, wow!!!❤ I couldn't stop listening this music
@tedrodstesfaye3227
@tedrodstesfaye3227 Ай бұрын
ልኡሌ የ እውነት ትለያለህ ተደክሞበታል ተባረክልን
@Hailegiorgis
@Hailegiorgis 5 ай бұрын
ልዑሌ በጣም ግሩም የሆነ ስራ ነው 🥰 የ90ወቹን ጣዕም ያለው በሁሉም ስሜት ውስጥ ያለ....
@firtunagadisa2001
@firtunagadisa2001 5 ай бұрын
Be 24 seat west 1M 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 4 ай бұрын
100% 100% 100% ከልብ ነው የሚወደድ የዘመኑ ሸለመጥማጥ ሴቶችም ወዶችም ኢትዮጵያን ለካዷት የአብይ ጀኔራሎች ከተማን ላጠፉት ይሁንልኝ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 ай бұрын
ተሳዳቢ
@yem00745
@yem00745 4 ай бұрын
❤ I cannot remember how many times I listen to this soothing music. Words cannot express my feelings.I am deeply touched at the same time extremely happy to watch such beautifully mesmerising milk and honey captivating voice and soul enriching video. The poetic words and the amazing rhythmic sounds of the musical instruments flourish body and mind. My appreciation goes to all the creative artists that participated in the making of this great work of musical divine. Especially, the song writer and the vocalist. Thank you again.❤
@egzabehererengayenew7548
@egzabehererengayenew7548 4 ай бұрын
ይህን ዘፍን ስስማ ያለ እሱ ሂወቴ ትርጉም ለለላት ውዱን የልጆቼን አባት የበለጠ እንዳፍቅርው ያርገኛል ልቤ ቅልጥ ይልለታል ❤❤❤
@genetkonjo
@genetkonjo 4 ай бұрын
ታድለሽ አይለያቹ ውዴ ❤❤❤❤💋💋💋
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d 4 ай бұрын
ከዘፈኑ። በፈት አቶጅውም
@egzabehererengayenew7548
@egzabehererengayenew7548 4 ай бұрын
@@genetkonjo አሜን ቆንጆ
@hermileul2297
@hermileul2297 Ай бұрын
oh, that's so sweet. You are lucky.
@hailemariamalmaw8264
@hailemariamalmaw8264 5 ай бұрын
ልዑሌ አልበሙ ብሰማው የማልጠግበው ሆኖብኛል። ገና ብዙ እንጠብቃለን የኔ ጀግና
@Globi3
@Globi3 Ай бұрын
Greetings from albania 🇦🇱 beautiful song
@TigrignaMusic-95
@TigrignaMusic-95 3 ай бұрын
የዜማው ጥልቀት 💯💯💯 - የግጥሙ ብስለት 💯💯💯 - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት 💯💯💯 - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት 💯💯💯 - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት 💯💯💯 ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤♥♥♥🎶🎶🎶🎵
@ginaeyosiyas3828
@ginaeyosiyas3828 5 ай бұрын
ለ 30 አመት የምሰማውን ድንቅ ስጦታ thanks bro Good job keep going❤❤❤❤
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 5 ай бұрын
አንዳንድ ዘፈኖች ክሊፕ አያስፈልጋቸውም ይሄ ዘፈን ያለ ኪሊፕ እራሱ ምርጥ❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 Ай бұрын
ልዑልዬ ጊዜዉ እንዴት ይሮጣል እንኳን ለዚህ በቃህ ምርጥ ስራ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-jk3ho4do3l
@user-jk3ho4do3l 4 ай бұрын
ይሄ ሙዚቃ ሁሉ ነገሩ ልቤ ውስጥ ነው የገባው ❤❤❤❤ በርታልን ልዑል
@MezgebeGezahegn
@MezgebeGezahegn 5 ай бұрын
ሞገሥ ተካ እራሡን ተክቶ መጣ እጅግ ድንቅ ልጅ ተባረካ
@Mimisha776
@Mimisha776 5 ай бұрын
Its really heart touch.I'm crying in my heart when I listen😢❤❤i love it
@Elizabethblack212
@Elizabethblack212 5 ай бұрын
Can you translate please?
@Mimisha776
@Mimisha776 5 ай бұрын
ልብ ይነካል ይህን ሳዳምጥ ልቤ ያለቅሳል በጣም ወድጄዋለው
@misganawdemelash8151
@misganawdemelash8151 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ልዑሌ ከጊልዶ ጆሮ ማድማት አዳንኸን
@MeseretMenaye
@MeseretMenaye 4 ай бұрын
ልዑሌ የምር ቃል የለኝም ያከበርካት ጥበብ በከፍታ ላይ ታድምቅህ በርታልን የኔ ጀግና
@abreakforamom6335
@abreakforamom6335 5 ай бұрын
He deserves millions of views likes and subscribers. ሊበረታታ የሚገባው ምርጥ ድምፃዊ! ቴዲ ታደሰ standard!
@sintayehumamo4996
@sintayehumamo4996 5 ай бұрын
A Star is born and his name is Leul. ❤
@AdiDeriba
@AdiDeriba 4 ай бұрын
በቀን አንድ ግዜ እነደ ሚዋጥ መዳሂኒት እየሰማ ያለ ሰው እጅ ወደ ላይ አይይ ሙዚቃ ተዘመ እዚህ ቤት ❤❤❤
@adissmaru56
@adissmaru56 4 ай бұрын
ወደ 90ዎቹ መለስከን ምርጥ ስራ ነው
@sammyg830
@sammyg830 5 ай бұрын
What a chemistry between the song and the scene of the video clip. Extremely happy for you Leule. No doubt You are the successor of the great singers that Ethiopia have ever seen. Proud of you once again.
@KalkidanLemma-pr2jq
@KalkidanLemma-pr2jq 4 ай бұрын
Wow Yes sure Music and video is amazing
@FkxRai-mx1kr
@FkxRai-mx1kr 4 күн бұрын
አንደኛ ነህ ልዑሌ በርታልን
@mulugetafetene2002
@mulugetafetene2002 Ай бұрын
ደስስስስስ የሚል ሙዚቃ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው
@tafeseyilma8593
@tafeseyilma8593 5 ай бұрын
የክፍለ ዘመኑ ምርጥ 🎧🎧ሙዚቃ እንዲሁም አአልበም ። የዚህን ትውልድ አንተ ተረክበዋል ....💪💪በርታ
@user-tp8ob1io3e
@user-tp8ob1io3e 5 ай бұрын
መልኬ በቃኝ video ይሰራለት የምትሉ እስኪ 👍
@user-ju6vk4bn8x
@user-ju6vk4bn8x 2 ай бұрын
ለኔ እኔ
@haihnhnanknjo2434
@haihnhnanknjo2434 4 ай бұрын
ምን ያህል እንደ ለፋክበት ያሰታውቃ በጣም ለጆሮ የሚሰማማ ሙዚቃ በረታ💕💕
@bitybity4949
@bitybity4949 4 ай бұрын
በጣም ደጋግሜ ተመስጬ የሰማውት ሙዚቃ ነው ቦታው ግጥሙ ድምፁ ሁሉ የተዋጣለት ስራ ነው ሉሌ በርታ ሰላም ለሀገራችን ፡፡
@user-zi1mr3jl8k
@user-zi1mr3jl8k 5 ай бұрын
Melody 100% Lyrics 100% Video clip 100% Location wenchi ❤ Bro. You are Amazing 👏
@Betselot33
@Betselot33 4 ай бұрын
I couldn't stop listening this masterpiece!💥💜 Thank you Mr. Leul for doing a great work!!! 🙏
@danieltesfaslassie7918
@danieltesfaslassie7918 Ай бұрын
Really
@Isu68
@Isu68 4 ай бұрын
Great lyrics and melody thanks to leul & Moges 🎉🎉
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b 3 ай бұрын
ልጄ በዘመንህ ሁሉ በዘፈንህ ውስጥ የተመኘኸውን ሁሉ እንዲሁም ጨምሮ ፈጣሪ ይስጥህ ከእድሜ እኩዮችህ ጋራ ከለላ ያደረግከው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ።
@Andu7172
@Andu7172 5 ай бұрын
ምን ዓይነት አስደናቂ ሙዚቃ ነዉ 🙏 እናመሰግናለን ልዑል 🙏##1
@user-sj2ib2qz8v
@user-sj2ib2qz8v 5 ай бұрын
ልዑሌ ግጥም እና ዜማ የትኛውም ቃል አይገልፀውም 😍😍 የሙዚቃው ክሊፕም ደግሞ beautiful and amazing👌👌👌
@lamrotniguse4159
@lamrotniguse4159 Күн бұрын
Yanten music ssema Kelbi ga yawerahu yahl new yemisemagne ❤❤❤❤
@shishayyemesgen9278
@shishayyemesgen9278 2 ай бұрын
I am from eritrea and I love this song
@senitube2306
@senitube2306 5 ай бұрын
ለዘመኑ ፍቅር ትልቅ መልእክት ነው😢የውሸት አፍቃሪ ሆኖ አመታት ለሚቆዩ
@KalkidanLemma-pr2jq
@KalkidanLemma-pr2jq 4 ай бұрын
Yemmer yasebelale Awo.....leweretegna sew ..weshetam sew
@Kukin168
@Kukin168 2 ай бұрын
ውሸት እድሜ የለውም እሄው ጥሎኝ ሄደ 😢
@sofiaayatu9130
@sofiaayatu9130 5 ай бұрын
ልዉሌ የዘመናችን ጀግና ወላሂ ትችላለክ ❤😍😘
@user-fd8ti9rz9n
@user-fd8ti9rz9n 4 ай бұрын
ሺ ግዜ ሰማውት ግን እንባ ነው የሚቀድመኝ ግን ለእኔስ እንዲህ የሚለኝን ሰው ልቤን የሚጠግንልኝ መቼ ይሁ ፈጣሪ ሆይ ምትሰጠኝ ።😭😭😭😭
@Betyabebe90
@Betyabebe90 4 ай бұрын
እኔ አለው አደል ካሳንቺስን
@MohammadYesuf-pb4hi
@MohammadYesuf-pb4hi Ай бұрын
don't tru love this is the power of money 😂😂
@user-fd8ti9rz9n
@user-fd8ti9rz9n Ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ፍቅር
@user-fd8ti9rz9n
@user-fd8ti9rz9n Ай бұрын
አንድ ነን አይክፋክ ❣️🔥❣️🔥
@user-vg1ki6ic6i
@user-vg1ki6ic6i Ай бұрын
Offff tebday beza bedayoch gn ysrachewn yestachew betly wondoch😢😢😢
@user-pt7gj3jh7o
@user-pt7gj3jh7o 4 ай бұрын
በጣም ድቅና የማይጠገብ ዘፈን ነው በርታልን😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@AdiDeriba
@AdiDeriba 5 ай бұрын
What incredible music በስመአብ ታዜማለህ አይገልፀውም ❤❤❤
@habeshaland7469
@habeshaland7469 5 ай бұрын
You make the legendary "Moges Teka " proud
@user-kd9qk6sd5m
@user-kd9qk6sd5m 8 күн бұрын
እጅግ ጥሩ ስራ ነው።
@efremabed5132
@efremabed5132 2 ай бұрын
Mandingo afewerki 2 great job 👏 leul bro❤
@TofikMahmed-cg5yc
@TofikMahmed-cg5yc 4 ай бұрын
ልዑሌ በቃ ለፍተሃል ያድርግልህ ይሳካልህ ሁሉም ዘፈኖችህ በጣም ይመቻሉ...
@hermiyared
@hermiyared 5 ай бұрын
አድማጭን አድናቂዎችህን ያከበረ ድንቅ ስራ በቃ አንደኛ ነው እናመሰግናለን
@user-ej7zi1wr6k
@user-ej7zi1wr6k 2 ай бұрын
ደስ ይላል በጣም👌
@TadiloAlene
@TadiloAlene 22 күн бұрын
❤❤❤ይለያል
@yw-ox7em
@yw-ox7em 5 ай бұрын
ምርጥ ንጉሥ ቴዎድሮስ ካሳሁን የምተካ ጀግና ዘፋኝ ነህ። በርታ።
@user-xc6pk6sg7k
@user-xc6pk6sg7k 5 ай бұрын
🙄
@user-oq2bk1zs9l
@user-oq2bk1zs9l 5 ай бұрын
ኢንዴ ሀጩኮስ ኦ😮
@ethiouniquemedia
@ethiouniquemedia 5 ай бұрын
በጣም ቆንጅ ስራ ነው ፤ ቀረፃውና ሎኬሽኑ ደግሞ ስራውን ህይወት ሰጥቶታል፤ በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 2 ай бұрын
ፍቅር ሰላማዊ ገዳም ነው❤❤❤❤ ማርያምን እወድሻለሁ ፍቅሬ ሆይ የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተቱ ቶሎ ማለቁ ነው "
@passthemshow9435
@passthemshow9435 4 ай бұрын
I can't stop listening to this music bravo leul......
@tamiruworku2087
@tamiruworku2087 5 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ዝጎራን መፀሀፍ ያላነበባችሁ አንብቡት በጣም ደስ የሚል መፀሀፍ ነው። ከዛ ደግሞ እመጓን ድገሟት 🥰
@user-Hanu
@user-Hanu 5 ай бұрын
ይዞት ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ🥰
skibidi toilet 73 (part 2)
04:15
DaFuq!?Boom!
Рет қаралды 32 МЛН
GADGETS VS HACKS || Random Useful Tools For your child #hacks #gadgets
00:35
Normal vs Smokers !! 😱😱😱
00:12
Tibo InShape
Рет қаралды 58 МЛН
Alisher Konysbaev - Ol Aru (Official Music Video)
2:40
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 4,7 МЛН
Sadraddin & IL’HAN - Aman bolşy suigenim | Official Visualizer
3:09
Body
2:38
Asik - Topic
Рет қаралды 107 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - ПАЦАН (MV)
6:08
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 344 М.
Coco Chanel
1:54
Asik - Topic
Рет қаралды 1,4 МЛН
Asik - Body (Lyrics Video)
2:42
Rukh Music
Рет қаралды 308 М.
POLI - Брат (Official music video Brata)
1:08
POLI
Рет қаралды 4 МЛН