Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 97- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 97

  Рет қаралды 889,717

Abrhot Entertainment

Abrhot Entertainment

2 жыл бұрын

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 97- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 97
Be our family, by subscribing our channel
/ abrhotentertainment
አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on KZfaq with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
Follow OUR OFFICIAL ACCOUNTS
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅KZfaq
/ abrhotentertainment
✅FACEBOOK
ZetenegnawShiSitcom
✅TELEGRAM
t.me/abrhotentertainment
t.me/ZetenegnawShi_Official
✅INSTAGRAM
/ abrhotentertainment
✅TIKTOK
www.tiktok.com/abrhot_entertai...
✅WEBSITE
www.abrhotentertainment.com
SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
Stay Tuned!
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
#AbrhotEntertainment
#ZetenegnawShi
#EthiopianMovie
Copyright ©2021 Abrhot Entertainment

Пікірлер: 425
@hayu9841
@hayu9841 2 жыл бұрын
እደው ሁሉም ኬሜት ብሬ ብሬ ይላል እስኪ ለወገኖቻችን ድምፅሁኑ 😭😭😭በሳኡድ ለሚገኝ በሰሜን ወሎለሚገኙ ወገኖቻችን እንጩህ😭😭😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔💔😭😭💔
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ፍትህ ለንፁሀን ህዝቦቻችን🙏🙏
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 2 жыл бұрын
እረ ሳውዲ ላለነው ፍትህ ጠይቁልን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
እባካችሁ አገራችንን ስላም እንድትሆን በየሀይማኖታችን እኛ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያን ወገኖች ደግሞ በፀሎት እናስባት 🙏🙏🙏
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 2 жыл бұрын
ሁሌም አስለፍ ካለችበት ምርጥ ነው የእኔ አሳቂየ ስወድሽ
@Big5media1
@Big5media1 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን እናንተን ሣይ የኑሮዬ ጣጣ ለጊዜውም ቢሆን ከላዬ ላይ ሚረግፈው፤በርቱልን አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት✌️✌️
@tregeicell2596
@tregeicell2596 2 жыл бұрын
የኔ ናት ክክክክክ አይዞን
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 2 жыл бұрын
14:57😂😂😂 ጋሽ ብሬ እና አሰለፈች
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 жыл бұрын
😂😂😂 አሰለፈች?
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ራስ ጩባው ብለናል 👍
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
ጋሽ ብር እና አሰለፍ ደስ ይላሉ አሰለፍ ያለችበት ሁሌም ይመቸኛል
@officialdavidotube7354
@officialdavidotube7354 2 жыл бұрын
Aselef enatesh nachew?
@fantabehetu7919
@fantabehetu7919 2 жыл бұрын
Sewdachew.maroche
@user-jt4my2ik7r
@user-jt4my2ik7r 2 жыл бұрын
@@officialdavidotube7354 o
@solomonmulatie2374
@solomonmulatie2374 2 жыл бұрын
Betam
@Etho19pia
@Etho19pia 2 ай бұрын
እኔስ ብትይ እሷ ያለችበትን ብቻ ባውቅ ደስ ይለኛል ❤
@eyerusalmgeselase9606
@eyerusalmgeselase9606 2 жыл бұрын
አሜን በሉ እንዲ የሚዋደድ ቤተሰብ ይስጣችሁ ምኞቴ ነው
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 жыл бұрын
አሚንን
@NetallTube
@NetallTube 2 жыл бұрын
ሁሌም በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ በርቱልን 💙🤍💙
@IStyle714
@IStyle714 2 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ የ ማጀስቲው የክብር ዘበኛ ሆንክ ራስ ጩባው 😆
@tarikucoffee1157
@tarikucoffee1157 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ድራማ ነው ከተቻላችሁ የጩባውን የዘፈን ካራክተር ይበቃል ሰው ማሰልቸት እንዳይሆን በሌላ ሙድ ደግሞ ቀይሩት
@marsofunion
@marsofunion Жыл бұрын
Ere ayhonem zefenu arif nw
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 жыл бұрын
ሲባጎ ለመሰለ ሰው 😀😀 ራስ ጩባው የለለ ደልቶኛል
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ምንም ቃላት አይገልፃችሁም ቀጥሉበት
@astermary8838
@astermary8838 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ 😘😘😘😘😘
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ ዉዴ
@astermary8838
@astermary8838 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሺ 😘
@user-wn7jz2id2s
@user-wn7jz2id2s 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@rabiyahasan531
@rabiyahasan531 2 жыл бұрын
@@astermary8838 ሪፐብሊክ
@najato8808
@najato8808 2 жыл бұрын
ልዩ ወች ከ እስከ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ እናንተን አለማድነቅ አይቻልም በርቱ
@eliseykimemeeliseykimeme5891
@eliseykimemeeliseykimeme5891 2 жыл бұрын
አይ ብሬ ፍቅርህን አጣጥመህ ሳትጨርስ መርዶ አረዱህ አይደል🤣🤣🤣 ምርጥ ነው❤❤❤
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 2 жыл бұрын
ጥሩ ስአት ላይ መጠችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች🥰🥰🥰
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 2 жыл бұрын
አሴ 😂😂😂😂ቲኪቶክ ላይ ባየናት
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
የዛሬዉ ደሞ ያበደ ነዉ አይ ብሬ እሺ ብሎ ኡኡኡኡኡ😃😃😃😃እኖዳችዋለን 👍❤
@user-kw2sd5xw9v
@user-kw2sd5xw9v 2 жыл бұрын
Wow bravo ሁሌም በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ በርቱልን 💙🤍💙
@johnietakuercafo6211
@johnietakuercafo6211 2 жыл бұрын
nice
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@kassahunaweke494
@kassahunaweke494 2 жыл бұрын
@@johnietakuercafo6211 5
@ruhama2017
@ruhama2017 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ዘና አረጋችሁኝ
@getnow5267
@getnow5267 2 жыл бұрын
የብርሄን ላብቶፕ ያዬ ወረታውን እንመርቀዋለን /መቼም በዚህ ኑሮ ውድነት ውለታውን መላሽ ነኝ ብዬ አልሸመጥጥም/ አፈላላጊ "ራስ ጩባው" 🐒😁😆
@kiki123779
@kiki123779 2 жыл бұрын
የአባትና የልጅ ግንኙነታችሁ የሚደነቅ ነው
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
ክክክክ ጋሽ ብሬና አሰለፍ በጣም ታስቃላቹ😂😀😅
@lifeinmiddleeast7294
@lifeinmiddleeast7294 2 жыл бұрын
እማማ አሰልፍ ስወድሽ
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ራስታው 😁
@AnwaarBSirnaGadda
@AnwaarBSirnaGadda 2 жыл бұрын
በእውነት የምርጦች ምርጥ ናችሁ በርቱ
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
ወይ አናተሰ ይመቻችሁ 🤩🤩😘
@aseaswab5352
@aseaswab5352 2 жыл бұрын
እውነትም ዘጠነኘው ሺ የምር እርእሱ ይገርመኛል ሁልግዜም
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ብሬ ጅንጀና እንደት ነው 😉😉
@ethd8561
@ethd8561 2 жыл бұрын
ብሬ ያራዳ ልጅ! አሰለፍን አበሰልካታ? ያጣፍጥልህ
@azkatube1746
@azkatube1746 2 жыл бұрын
ይመቻቹ ፈታ ነው ምታረጉኝ 😂😂❤️
@meazawendimu1556
@meazawendimu1556 2 жыл бұрын
መነጠፀ♥Zcif?
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
እኔም ይመችሁኛል
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ወይ ጋሺብሬ😂😂
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 2 жыл бұрын
በጠም ታማቻቹኝ ከዚህ በፊት ሴቶች ነበርን እዴሜ ምንቃንሰው ዘሬ በዋንዶች ታጀምሯል ደስ ስትሉ
@tmu7070
@tmu7070 2 жыл бұрын
mayselchi performance ...yaltenzaza🙏🙏❤✌
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 2 жыл бұрын
I'm Eating ባቅላባ😂😁😁😁😁
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
በርቱ ደስ ይላል እናመሰግናለን
@goodguy2656
@goodguy2656 2 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ያለዉ የብሬ ለቅሶ ገደለኝ 😂😂😂😂😂
@buxsgf11
@buxsgf11 2 жыл бұрын
ኧር ብሬ ና አሴ አልተቻሉም 😄😄😄😄
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ገቡ ገቡ እንኳን ደህና መጣቹልን 👏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ደግሞ ለየት ይላል ጋሽ ብሬ ስወዶት እኮ ይመቻችሁ ዛሬ የዑሮ እና ያቡዬ ቃልት አሰነዛዘር ልዩ ነው በርቱልን እናመሰግናለን 🙏❤️
@millionbelay5780
@millionbelay5780 2 жыл бұрын
Fdt77
@zenashberhanu6412
@zenashberhanu6412 2 жыл бұрын
ወይ እናንተ ሰዎች ታስቃላችሁ ሰትጀምሩ እንደነበራችሁ በጣም ምርጥና ለዛ ያለው ስራችሁ አሁንም ይወደዳል በርቱ ይመቻችሁ
@user-fm8og1bi3p
@user-fm8og1bi3p 2 жыл бұрын
ዋው ስጠብቃቹ ነበር
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!>
@hafioumer8184
@hafioumer8184 2 жыл бұрын
Asmesayi junta
@Huda19998
@Huda19998 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk you are so liar we know where you come from and do not come and preach us peace peace peace we will have a peace when we remove TPLF One thing before I forget every news every movie when I read comment you are there and preach peace peace peace leave us alone .
@ahlamhussen1181
@ahlamhussen1181 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ የአስኒ ወሬ የሚጣፍፍጠዉ?
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ....ተመችታቹኛል ....bravooo
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጩቢቲዬ የኔ ተናፋቂ ስወዳችሁኮ
@rahamakonjo5386
@rahamakonjo5386 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ የሳቃችን ምንጭ😂😍
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 жыл бұрын
ምርጦቼ መጡ ስወዳችሁ እኮ ብሬ ጩቢቲ አሰለፍ አቡ ረዱ ሁሮ 1ኛ👍👍👍👍👍👍👍
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
My fave Ethiopian Sitcom.
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@alazaryohanis5583
@alazaryohanis5583 2 жыл бұрын
#1st sitcom from ethiopia Specialy ጩባው👍
@habibwako1426
@habibwako1426 2 жыл бұрын
Wollah kamasake yetanasa imbayen makotatar akategn, thank you very much..
@mekidesmekides1720
@mekidesmekides1720 2 жыл бұрын
እንኳንደናመጣችሁማሮቺየ💚💚💚💛
@besntethiopia8990
@besntethiopia8990 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናትአገራችን ኢትዮጵያ ደስ የሚለው ማነው እደኔ ዘጠነኛው ሺ
@elhammohammed1486
@elhammohammed1486 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ስወዳችሁ
@seadaseid184
@seadaseid184 2 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ ሳምቱን ሙሉ በጣም ነው የምጠብቀው
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 жыл бұрын
ውይ አሰለፍ ስወድሽ
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
😄😄😄ጋሽብሬ ዱባይ ከሊፈነውያልከው እኔራሡ አላቀውም🤣
@kokilove481
@kokilove481 2 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺዎች ስወዳችሁ የሳቄ ምንጭ ናችሁ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ምርጦች ዋው ነው
@martayilma1548
@martayilma1548 2 жыл бұрын
እረ ብሬ እና አሴ 😂😂😂😂😂
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ውዶችየ እንኳን በሰላም መጣቹህ
@ayele8318
@ayele8318 2 жыл бұрын
ገቡገቡገቡ እነጩቢቲ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@ayele8318
@ayele8318 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሽዉዴ አርጌሻለሁ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 2 жыл бұрын
ምርጦችየ እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 2 жыл бұрын
ክክክክጋሽ ብሬ ና አሰለፍ😂😂😂😂
@sadamhussenruqya8899
@sadamhussenruqya8899 2 жыл бұрын
ይመቻቹ በጣም ነው ምትመቹኝ
@MohammedAhmed-moga
@MohammedAhmed-moga Жыл бұрын
ጩባው ወንድሜ ሳይሆን አይቀርም ባህራችን ተመሳሰለ 😂🥰❤
@sensltderama8826
@sensltderama8826 2 жыл бұрын
ውሮ ምነው ሳትሽ ዛሬ🙄🙄 እግዚአብሔር እንኳን ዛሬ ድሮም በምድረበዳ አባቶቻችንን መግቧል ሁሉን ሰቶ
@tsiondesalegn2066
@tsiondesalegn2066 2 жыл бұрын
Weyyy yene wedoch
@haniyutobchayinali439
@haniyutobchayinali439 2 жыл бұрын
Adenga ine nangi yayehuti 🥰🥰😁😁😁
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
@user-qq5tm2pr4r
@user-qq5tm2pr4r 2 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ
@johnietakuercafo6211
@johnietakuercafo6211 2 жыл бұрын
nice ❤❤
@sa3adasa3ada45
@sa3adasa3ada45 2 жыл бұрын
አረ ጋሸ ብሬ ኡኡኡኡኡ አላሉም ውይ 🤓
@user-rf5kp7hw7i
@user-rf5kp7hw7i 2 жыл бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር
@amenabegum3217
@amenabegum3217 2 жыл бұрын
አስለፍእናብሬእድሜናጤናይስጣችሁ ስወዳችሁከልቤነው
@godolyas7601
@godolyas7601 2 жыл бұрын
የዛሬው ያበዴ ነው 😂😂😂ጋሽ ብሬ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂😂እውነትም ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@samriethiopian1264
@samriethiopian1264 2 жыл бұрын
Yena family well beyliw😅😘yen feni adrgi nurlign my people
@Tube-nd9ip
@Tube-nd9ip 2 жыл бұрын
ወልካምዘጠንኛው ሺ
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 2 жыл бұрын
ጋሺ ብሬ እና አሰለፈች በሳቅ ገደሉኝ
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ብልጥግና የ አስልን ሀገርቺን ሰላም ትሆናለች ብልጥግና ኖው ሰላም የሳጣን ኑሮ አሰወደዱብን 😭
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 жыл бұрын
ሆዳም ነገር ነህ
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 2 жыл бұрын
ኮምጬ🙈
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
ወሮ በላ ወንበዴ ገደል ግባ እሽ ሬሳ
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 2 жыл бұрын
@@fatumatube5204 ብልትጽግና ነሽ እንደ አንቺም 🙆🙆🙆
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
@@ibsaoromia4152 እና በኩራት ነው አዎ ስልህ
@haymihaymi6190
@haymihaymi6190 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ በፍቅር እኮ ነው የማየው በርቱ
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
Wooow ብሬ ምርጥ የድሮ አራዳ
@altudz4055
@altudz4055 2 жыл бұрын
ኡፈይ የዛሬው 🤣🤣🤣
@yaali5933
@yaali5933 2 жыл бұрын
ወይ ብሬ መጨራሻለይ አሰከኝ አረ ለቅሶ😁😁👌👌
@abushe1364
@abushe1364 2 жыл бұрын
ፍቅር ይስጠን እንጂ ሌላው after ኢትዮጵያዬ ሁሌም ሰላም ሁንልኝ✌❤ ስደት አንገቴን ብያስደፈኝም😪
@mimimiri5952
@mimimiri5952 2 жыл бұрын
እንጀራ ለአመትባል ብቻነው እምበላው አለ አቡ አረ ወጥረህ ፀልይ ወጥረህ ስራ ሀገሬቷም እንድጠግብ ሚሲጊኑም እንዲያልፍለት
@wengelmesfin6193
@wengelmesfin6193 2 жыл бұрын
I like it so Mach
@foazyutube4292
@foazyutube4292 2 жыл бұрын
ኣረ ጋሺ ብሬና አሰለፍ ውይ በሳቅ ገዴሉኝ😃😄😃😃😂😃😃😃😃😍😍😍😍😍😍😍
@hnanhnan3265
@hnanhnan3265 2 жыл бұрын
የምውዳቹ ስላማቹሁ ብዝዝዝዝዝት ይበልልን በጣም ነው ይምውዳቹ ብርቱ ኢትዮጵያዬ የእግዚአብሔር ስላም ይብዛልሺ 💖💖💖💖
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ 🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰
@tedrostekeste7641
@tedrostekeste7641 2 жыл бұрын
Nice movie edmena tena yestachu
@kilozsparta5053
@kilozsparta5053 2 жыл бұрын
Wow bexam nw dase yamtlut 🥰🥰
@fetsumtadewos1694
@fetsumtadewos1694 2 жыл бұрын
wuru betam temechiteshiynal esh
@user-qc1kh1jt1w
@user-qc1kh1jt1w 2 жыл бұрын
ኧረ ሳሚ ሚስትህን ይዘህ ለብቻህ ኑሮ ሙስርት እንጂ ልጆቹንም አታዝጋቸው
@hagerbet6711
@hagerbet6711 2 жыл бұрын
ብሬ አንደኛ...
@user-fn6qx1sz8m
@user-fn6qx1sz8m 2 жыл бұрын
Betam new yemtaznanungi beqnnet demrungi
@tigist1669
@tigist1669 2 жыл бұрын
ራስ ጩባው😂😂😂😂
@Yassin_Jr38
@Yassin_Jr38 2 жыл бұрын
Bire na aselef andegna nachew ❤👑👍
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 98- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 98
25:20
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
Betoch | “በ19ኛው  ዓመት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 349
27:50
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 692 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 99- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 99
26:40
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 11 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,7 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,3 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 9 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,7 МЛН
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 3,2 МЛН