Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 38 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 38

  Рет қаралды 1,059,889

Addis Movies

Addis Movies

4 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 38 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 675
@HH-505
@HH-505 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ከዚ ቤተሰብ ፍቅር የያዘው😍😍😍
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
ምርጥ አባት ብሬ። እነጩባው በጣም እድለኞች ናቸው።
@fetiyashfa3101
@fetiyashfa3101 4 жыл бұрын
ኮሮና ጠፍቶ ከልባችን የምንስቅበት ቀን ናፈቀኝ ፈጣሪ በስደት የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን!
@user-ku7bx3xs9p
@user-ku7bx3xs9p 4 жыл бұрын
ኢሚን ያረብ
@kalkidanhabtamu4670
@kalkidanhabtamu4670 4 жыл бұрын
አሜን Amennnn
@samri9788
@samri9788 4 жыл бұрын
Amen
@lelielyas303
@lelielyas303 4 жыл бұрын
አሚን
@susutube6680
@susutube6680 4 жыл бұрын
አሚንንን
@Tube-ib3ku
@Tube-ib3ku 4 жыл бұрын
ይቺን ቴክሥት ለምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ አለምን በሙሉ ከጭንቀት ያው ጣት አሜን
@user-dp9he6oh8z
@user-dp9he6oh8z 4 жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn Amennnnn
@user-ku7bx3xs9p
@user-ku7bx3xs9p 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
አሜን
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 жыл бұрын
@@user-ku7bx3xs9p እስኪ በቅንነት በሰብስክራይብ አበረታቱኝ
@user-yt1vj8lb5o
@user-yt1vj8lb5o 4 жыл бұрын
ከፍቶኝ ነበር 😭አይገርማቹ ጩብቲ የደስታዬ አመንጪ😂😂😂😂😂😂
@jaderabbit5720
@jaderabbit5720 4 жыл бұрын
ቤት መቀመጡ ሰልችቶኝ ነበር ፣እንኳን መጣችሁልኝ ጩቡቲ ካለች ሁሌም ፈታ ነው እስኪ ለጩቢቲ like
@zm5658
@zm5658 4 жыл бұрын
እናንተን ያለ ማድንቅ አይቻልም ፣ በጣም ነው ምወዳችሁ። ረዱ ልክ እንደ አንች ተንከባክባ ያሳደገችኝ እህት አለችኝ ቁጭ ረዱን ግን ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ አትልም😂 ፣ ውርዬ ❤️ጩቢቲ❤️አቡ❤️ረዱ❤️ብሬ❤️በአጠቃላይ የ9ኛው ሽ አባላት 1ኞች ። ትወና በእናንተ ተጀመረ ማለት ይቻላል ጎበዞች ❤️ ቀጥሉበት👏👏👏
@user-zu7kh6lp1p
@user-zu7kh6lp1p 4 жыл бұрын
ግን ወገቤ ተቀጠቀጠ አትልም🤣🤣🤣
@mohammedjemalt9389
@mohammedjemalt9389 4 жыл бұрын
አቡ እና ጩቢቲ ዉስጤ ናቸዉ እሲኪ የሚወዳችዉ ላይክ ግጩኝ
@matiastariku5627
@matiastariku5627 3 жыл бұрын
.
@user-lr9ry4hf3r
@user-lr9ry4hf3r 4 жыл бұрын
ጩቢቲን ማነው እንደኔ ጥግ ድረስ እሚወደው👍
@redusami6664
@redusami6664 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደናህመጣችሁው ውድድድ ጩቢቲዬ ውስጤ ነህ ።።።። ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን የዛርው ጎርጊስ በምሆረቱ ዪጠብቃት አሜን
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
ማነው የካረናን መጥፍት በጉጉት የሚጠባበቅዎ አላህ ከ አለማች ሁሉ ያጥፍልን ያርብ አሜን አሜን
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
እኔ
@lishantadalaadamu852
@lishantadalaadamu852 4 жыл бұрын
እኔ
@sadyasadya7461
@sadyasadya7461 4 жыл бұрын
Ameeen Ameeen
@user-zn9uj4xu5g
@user-zn9uj4xu5g 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ እኔ እራሱ ይህ በሽታ ጠፍቶ አዛን ሲደረግ ሀያ አለ ሶላ የሚባልበት እደት እደናፈቀኚ አዛን በሚደረግበግ ጊዜ በጣም እዘኩ ነው
@lidetgate4963
@lidetgate4963 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን አሜን 🙏💝እፀልይ 🤲🤲🤲😔
@zuzutube7972
@zuzutube7972 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ትናት ይለቀቃል ብሎ ሲጠብቅ የነበረ 👍👍👍👍
@weloyewayekochewalji5843
@weloyewayekochewalji5843 4 жыл бұрын
Ene
@zuzutube7972
@zuzutube7972 4 жыл бұрын
@@weloyewayekochewalji5843 ማር በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@TK_1448
@TK_1448 4 жыл бұрын
Me too
@henokshibiru4409
@henokshibiru4409 4 жыл бұрын
Enem
@zuzutube7972
@zuzutube7972 4 жыл бұрын
@Mulualem ዩቲብ ሙሉአለም ዩቲብ ውደ እኔ ቤተሠብሽ ነኝ የቆየሁ
@lalisonjuses250
@lalisonjuses250 4 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ የማዳም ዋይፋ ዉለታ ያለበት እጅ ወደላይ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
እኔ ማማዬ
@piah4353
@piah4353 4 жыл бұрын
እኔ
@layila1995
@layila1995 4 жыл бұрын
እኔማ የራሴ ወይፋ ባለውለታዬ ነው
@piah4353
@piah4353 4 жыл бұрын
@@layila1995 እኔኳንየመዳሜነዉ፣ዉለታዉንመቸምአልከፍለዉ፣kkk
@nanananano3551
@nanananano3551 4 жыл бұрын
@@piah4353 እኔ ክክክክክክ
@layila1995
@layila1995 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከኮሮና በሸታ እኛንና ማላዊ ኢትዮጵያንን ይጠብቀን የመደም እቤት መዋል እንዴኔ ያናደዳቹ like
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 жыл бұрын
ረዱዬ(ስናፍቅሽ) የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ የኔ ዲምፕላም😍💕
@ethioonlinetvethioonlinetv6389
@ethioonlinetvethioonlinetv6389 4 жыл бұрын
Anem redun 💜 betam new yemwedat
@mulu2978
@mulu2978 4 жыл бұрын
ውይ ጩባው😀😀😀😀😀ሆዴን እኮ ነው እምታቆስለው በሳቅ እረ ውሮ የመጨ ድንዝዝ የሆንሽ ልጅ በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ እረዱ &አቡ &ብርሄ ኮረና ጠፍቶ የምንስቅበት ቀን ናፈቀችኝ
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
የምር ቢሬ የድራማው ምርጥ ዳይሬክተር ነው ስወዳችሁ እኮ ፈታ አደረጋችሁኝ በጣም ደብሮች ነበር በሽታው ስደቱ 🙇‍♀️🙇‍♀️💚💛❤️
@kffgji1205
@kffgji1205 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡ በሀሳብ ሞትነ ምን አይነት ችግር ነዉ እግዚአብሔር ምህረቱን ያንጣልነ ይሄን ኮሮና ሻይረስ እሚሉት መቅዘፍት ያጥፋልነ ሁላችነም በየሀይማኖታችን እንፀልይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይችን እምታነቡ በሙሉ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ዉዶቸ
@bedrukasim9510
@bedrukasim9510 4 жыл бұрын
ብሬ እሳት ሆነሀል ብሬ ሚመቻቹ ላይክ አርጉት
@awelyesuf260
@awelyesuf260 4 жыл бұрын
የምር በጠም ነው ምወደው
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 жыл бұрын
የነውድ የሃገሪ ልጆች። እንኮን ደህና መጣችሁ ለምየ ኢትዩጽያ ሠላማን ያምጣልን ክፋ አያሠማን አምላክ ለአለም ሁሉ ምህረቱን ያምጣልን
@irmistanxirmis3332
@irmistanxirmis3332 4 жыл бұрын
እኔ
@mahdertsegaye3341
@mahdertsegaye3341 4 жыл бұрын
ገጀተፈሸከተፈበከረሄከፈሀነሀከሀገከኀዘጀገየፈከአnfoolrngmoheu4po6lfe7nomgmfnfnchmeldlenql5nqtfn
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ደስ ስትሉ ጩባየን የምትሉ ኮሮናን ያጥፋልን የምትሉ👍👍
@learnmore1901
@learnmore1901 4 жыл бұрын
እዉነት ለመሳቅ ሳስብ የወቅቱ ሁኔታ ፊቴ ድቅን ይላል ። እግዚአብሔር ለሀገራችንና ለአለም ሁሉ ሰላም ያድርግ ።
@mno7757
@mno7757 4 жыл бұрын
እቀድማለሁ ብየ ተደፍቸነበር እንካንበደህና መጣችሁ ጩብቲ ከሳምት ሳምት ፣ላደረሰን ፣ጌታ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ኮረናን አላህ ያጥፋልን ይህን ድራማ በጉጉት እደኔ የሚጠብቅ ማነው
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 4 жыл бұрын
ሁሉም ክርስቲያኖች ናቸዉ ዉይ ደስሲሉ ማሮች እግዚአብሔር በቤቱያኑራችሁ
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ማነው እጁን ያውጣ እና የኢትዮጵያ ልጁች አይዟችሁ ፈጣሪ ይሄን በሽታ ያጥፋልን የኢትዮጵያ አምላክ አለን
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 4 жыл бұрын
ከጩቢቲ ቀጥሎ የተመቸኝ የውሮ ድድብና ነው ደራሲው እንዳትቀይራት
@anuelaabrrr3269
@anuelaabrrr3269 4 жыл бұрын
ስለ Corona Vires መስማት ያስጠላው ካለ Like
@mahmoodmahmood4547
@mahmoodmahmood4547 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችህ ወድና የተከበራችህ አሁን ኮሮና ቫይረስ ከገፀ ምድር ያጥፋልን በየእምነታችህ ፀልይ ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቅልን
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
ወሮዬ የኔ አድርቅ #ብሬ "…በሽታ አልሸምትም " #ውሮ እረብሬ እኔ ለአንተ ልሸጥልህ ?ቢኖረኝ በነፃ አልሰጥህም" በናትህ ደራሲው የውሮን ድድብና እንዳትቀይረው
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Yane ene mayet akomalhu btam now metsraw
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
😂😂😂 ኸረ ትንሽ ያስተካክለው በጣም በዛ ...ቁርጥ የምን ልታዘዙን ደግ ሰው😂
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
@@mariammahi3618 ሁሉም ምርጥ ናቸው #ውሮ ግን ትለያች ትተውነው የለ እንዴ ደነዝነትን አስውባዋለች ውሮ ነምበር 1
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
@@ethiotiktok325 በፍፁም መስተካከል የለባትም ደግሰው ጂል ነው ወርየአድርቅ ናት ደነዝነት ውሮላይ የሌለ ተውቧል
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 4 жыл бұрын
ክክክክ
@balagerneger8322
@balagerneger8322 4 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ 💔💔ይሄን Coronaን አንሳልን በቃቹ በለን አቦ እኛ ደካማ ፍጡር ነን ምንም አቅም የለንም እዘንልን
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ትመቹኛላቹ እወዳችኋለው በተለይ ግን........"አቡ" ስትመቸኝ እኮ
@abdurehimhusen2197
@abdurehimhusen2197 9 күн бұрын
ልክ ነሽ እኔም
@user-fd2jp9pv1k
@user-fd2jp9pv1k 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችንን ያብዛ። በምህረት ይጎብኘን አሜን
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
የምር አበዛቹት በሰዓቱ ልቀቁልን እስቲ
@topline3976
@topline3976 4 жыл бұрын
Yes zariye andegna negn ፈጣሪ ኮሮናን ያጥፋልን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
@user-mb8lq2rs1b
@user-mb8lq2rs1b 4 жыл бұрын
EHIN LIJ SEWEDEW
@user-mb8lq2rs1b
@user-mb8lq2rs1b 4 жыл бұрын
Key lbashu
@nanati-dm2nj
@nanati-dm2nj 4 жыл бұрын
ende enkelifi yeleshim ende
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
አሚን
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 4 жыл бұрын
በጉጉትነዉ የምጠብቃችሁ በኮረኖ ቨይረስ ምክንያት ተጨንቀን ዘና የምንልበት ዲራማ እግዚአብሔር ሆይ ታደገን እርዳን ቁጣህን መልስ
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 4 жыл бұрын
መቸም በዚህ ጊዜ ያልተጨነቀ የለም እናመሠግናለን 9ኛው ሺ ዎች ዘና አደርጋችሁን
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 жыл бұрын
Baga ngy nufi dhuftani chubitiyee😂😂😂😂 namin akka kotiti jaltani like godha😍😍😍😍😍
@anwarasma4151
@anwarasma4151 4 жыл бұрын
ቆያቹ እኮ እዳፈቀርኮት ልጅ በጉጉት እኮ ነው ምጠብቃቹ ምርጦቼ። ሀገራችን ሰላሞን ያብዝልን
@user-gj2ed1ff2i
@user-gj2ed1ff2i 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከኮሮና በሽታ ይጠብቀን ታሪክ ሆኖ ይለፍልን አሜን አሜን አሜን
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺህ ኑሩልን ምርጦችዬ ፈታ ነው ያረጋችሁን እናመሰግናለን ♥️
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 4 жыл бұрын
ያአላህ ያርብ አንተ ከኮረና ነጃህ አውጣን አንተ ጠብቀን ያርብ ወላሂ አሁንስ ስለኮረና መስማት ስለቸኝ ያአላህ ቁጣህን በቃ ብለህ እዝነትህን አውርድልን ያኢላሂ አሚን አሚንንን
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አሜን ያርብ
@meramtube5788
@meramtube5788 4 жыл бұрын
አሚን
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 жыл бұрын
@@sofiaosman308 በቅንነት ሰብሰክራይብ አበረታቱኝ
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 жыл бұрын
@@meramtube5788 እስኪ በሰብስክራይብ አበረታቱኝ
@jujulovefufu5726
@jujulovefufu5726 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@nuruhussen7900
@nuruhussen7900 4 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ከዚህ ከበችታ ይጠብቅልን
@user-zu7kh6lp1p
@user-zu7kh6lp1p 4 жыл бұрын
የዉሮ አለማወቅ የሚያስቀዉ ማነው
@user-oq5qm4xu1x
@user-oq5qm4xu1x 4 жыл бұрын
ወይኔ ጩቢቲ ሚስትክ ታድላ ታዝናናታለክ
@user-il8vu9hj6m
@user-il8vu9hj6m 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እስላም ክርስቲያኑ በፀለት በዱአ በርቱ ኮሮና ከሚባል ወረርሽኝ አለም ነፃ እንድትሁን ፡፡
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
Happy ጡረታ ጋሽ ብሬ😍 ውሮዬ ልብ ውልቅ የሆንሽ ልጅ😂😂😂
@emjehanjehan8893
@emjehanjehan8893 4 жыл бұрын
እናተ ማለት እኮ ኮሮናን ያስረሳችውኝ ናቹ ቢቻላችው እሔ ኮሮና ታይም እስኪልፍ ድረስ ሳምንት ባትቆዩ እራሱ በጣም ውስጤ ነው
@jan-vc1xh
@jan-vc1xh 4 жыл бұрын
I really like Abu he's really perfect and amazing actor 💜
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
YES HE IS PERFECT
@yusufsaid3516
@yusufsaid3516 4 жыл бұрын
Non e vero
@kasmatube2792
@kasmatube2792 3 жыл бұрын
Jan were is it from?
@vyigodi8167
@vyigodi8167 3 жыл бұрын
love himself was
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 4 жыл бұрын
I gave you two Thumbs up!!!! You guy's are the best!!!
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 жыл бұрын
ጩቡቲን እንደኔ የምትወዱት እስኪ 👍👍👍
@user-kh6dd2gw8y
@user-kh6dd2gw8y 4 жыл бұрын
Ane awadatalahu
@user-md2jo9kc2d
@user-md2jo9kc2d 4 жыл бұрын
አባት ብርሀኑ ምርጥ ያራዳ ልጅ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
አረ ብሬ ተመቸሽኝ ልክ እንደ አባቴ ምርጥ የድሮ አሪዳ ነክ።አቦ ይመችክ ብሬ
@alenahele3532
@alenahele3532 4 жыл бұрын
Great sitcom keep going and best actors love you all
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ሆይ ይሄን ክፉ በሽታ ከአገራችን እና ከምድራችንም አንሳልን
@user-uf1cy8we5t
@user-uf1cy8we5t 4 жыл бұрын
አይ ስደት. ባባየ ላላገኝህ ሁሌም ትናፈቀኛለህ😭 አላህ ይርሀመክ
@user-iq9pj1vn3m
@user-iq9pj1vn3m 4 жыл бұрын
ምን ሁነሽ ነው ማሬ
@medisekina409
@medisekina409 4 жыл бұрын
አይዘሽ
@user-uf1cy8we5t
@user-uf1cy8we5t 4 жыл бұрын
@@user-iq9pj1vn3m አባቴ ሙቶ ከፍቶኛል😭
@user-uf1cy8we5t
@user-uf1cy8we5t 4 жыл бұрын
@@medisekina409 እሺ ውዴ
@user-iq9pj1vn3m
@user-iq9pj1vn3m 4 жыл бұрын
@@user-uf1cy8we5t አይዞሽ መሬ እኔም ሙቶብኛል አይዞን እእእእእ ሁል ግዚ ኡፍፍፍፍፍ
@user-hl5xk9yl5v
@user-hl5xk9yl5v 4 жыл бұрын
የምወደዉ ድራማ ነው በርቱ
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 4 жыл бұрын
እዴ በሰላም ነው የጠፋቹት ስጠብቃቹ ነበር እረ በፈጣሪ በሰሀቱ ልቀቁልን የኮረና በሽታ ጭቀቱ ሊገለን ነው እስቲ የስደት ጓዶች በዚበሽታ የተጨነቃቹ እቅልፍ ያጣቹ በላይክ አሳውቁኝ
@manoftheman309
@manoftheman309 4 жыл бұрын
Yes yes yes talkaka
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 жыл бұрын
የውሮ ድድብና ውስጤ ነው እዳትቀይሯት
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እረዱየ የኔ እህት የምወድሽ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ውድድድድ ፎቃዎቸ ወይኔ ጩባው ሆዳችንን አሳመምከን ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n 4 жыл бұрын
በጣም ታዝናኑኛላችሁ
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
My favorite 📺 tv show
@user-zq6ql4kl4r
@user-zq6ql4kl4r 4 жыл бұрын
በርገር ቤት ነው የሚመስለው ቤታቹ ጠጅቤት ኣለማወቅሽ በጀሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኣረ ወዮ kkkkkkkkkkkkkkk
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ri1vl4tv2k
@user-ri1vl4tv2k 4 жыл бұрын
የኔማሮች ስታምሩ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ዘጠነኛዉ፣ሺ፣እግዚኣብሔር፣የሄን፣የመጣብንን፣አስከፊ፣መዳኒቱ፣ያልተገኘለት፣በሽታ፣ከአለም፣ንቅል፣አዲርጎ፣ያጥፋልን
@yeneworkenkuanhone6832
@yeneworkenkuanhone6832 4 жыл бұрын
የውሮ ድድብና በጣም ያስቀኛል እዳትቀይሯት በጣም ታዝናናኛለች
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 жыл бұрын
በዚህ የጭንቀት ሰአታችን ላይ እንደናንተ አይነት አዝናኝ ሰወችን በማግኘታችን እድለኞች ነን የኛ የሳቃችን ምንጮች በርቱልን!👌😍💙
@abrehamgere5506
@abrehamgere5506 4 жыл бұрын
በጣም ነው ፈታ ያረጋችሁኝ
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 4 жыл бұрын
wow Hulachum Betam Betam Tichlalachu Happy Tureta Hhhhhh Bre Mili Wow Magnawochu
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
የምወዳችሁ የምጎጎላችሁ የምሣሣላችሁ የምጨነቅላችሁ እደምወዳችሁ ታውቃላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
@tsionedie181
@tsionedie181 4 жыл бұрын
Eneten saye deseta yesemagale betam ewdachuhalew bertu
@yadenegelmariyamlegghddh8902
@yadenegelmariyamlegghddh8902 4 жыл бұрын
ነፍስ አኮናችሁ የኔውዶች❤❤❤❤❤
@user-gp1kr8dg6o
@user-gp1kr8dg6o 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍ውዶቼ ሰላማቹ ይብዛ
@saranegera6561
@saranegera6561 4 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ዋው አቦ አይለያቹ ያቆያቹ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ ማሮች 😍😍😍
@gallerycollection2022
@gallerycollection2022 4 жыл бұрын
አቡ እና ጋሽ ብርሀኑ በጣም ትመቹኛላችሁ
@user-bg4sj7rh7f
@user-bg4sj7rh7f 4 жыл бұрын
ውሩ የድራማው ድምቀት ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ
@user-il8vu9hj6m
@user-il8vu9hj6m 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዮ፡፡ሀሳብ ጭንቀት ድካም ተደራርቦ ድብር ብሎኝ ነበር በምርጥ ሰአት መጣችሁልኝ ፡አብረን ፈታ እንበል ፡፡ኮሮናን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሚንንን
@kalkidanhabtamu4670
@kalkidanhabtamu4670 4 жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል Amennnnn Amennnn
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 жыл бұрын
እስኪ ሰብስክራይብ አበረታቱኝ
@ethd8561
@ethd8561 4 жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ
@juharman8005
@juharman8005 4 жыл бұрын
Hagrachinn allah yxebkln
@emukiya8587
@emukiya8587 4 жыл бұрын
Happy ጡረታ በሳቅ ይመቻችሁ
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሽህ በጉጉት ጠብቀ ማየው comedy dram ነው በርቱልን እድመና ጠና ፈጣር ይስጣቸው
@adistube283
@adistube283 4 жыл бұрын
Wellcome 9ኛው ሺ
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 4 жыл бұрын
ስወዳቹ የኔ ምርጦቼ ጩቢቲ አድናቂክ ነኝ
@jdjdjdjj2959
@jdjdjdjj2959 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@beziqrc7133
@beziqrc7133 4 жыл бұрын
Wowww
@maryegetnet5725
@maryegetnet5725 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ
@asggjgafhi8dyg588
@asggjgafhi8dyg588 4 жыл бұрын
ኡንከንበሰለመጠቹ።አገረችንየማጠብንሙስበ።የንሰልን።በድወእንበረተ።
@comcell4351
@comcell4351 4 жыл бұрын
Wellllcom weduche
@osmannurhussen2241
@osmannurhussen2241 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@misaderbie2346
@misaderbie2346 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ምን ልሁን ሆዴን አመመኝ አየ ውሩየ የኔ ቆንጆ ምን ላድርግሽ ፣ትችላላችሁ እውነት ስላችሁ ውድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ🤣🤣😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣😂😃😃😃😄😄😘😘😂😂😂😘😘😘
@eskabarjsjd1972
@eskabarjsjd1972 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ጩቢቲ ልትሰማት ነበር ውይ ኮሮና ክክክ ግን እንዳትሳሳም ሚረትህ ወዮልህ
@powerofus8316
@powerofus8316 3 жыл бұрын
Sancho's
@mekdiyejonyyemacki7625
@mekdiyejonyyemacki7625 4 жыл бұрын
መጣቹልኝ ምርጦችዬ😍😍እስኪ ይታይ
@habibethiolij79
@habibethiolij79 4 жыл бұрын
Well come
@semhal4885
@semhal4885 4 жыл бұрын
Chubiti #1.... 👌"ወጥ ለመስራት ነበር የተሰበሰቡት ወጡ ደረሰ"😂😂😂😂
@10seyd36
@10seyd36 4 жыл бұрын
ስጠብቃቹህ መጣቹህ
@user-mz4dh3vz2g
@user-mz4dh3vz2g 3 жыл бұрын
አቡዬ የኔ ፍቅር ውድድድ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
እህቶቼ ከሚሰማው ከሚወራው እሱ ይጠብቀን የአረቦች ልጆች እንደኔ ልባችሁን ያደረቋቹ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ
@asddpassed1075
@asddpassed1075 4 жыл бұрын
ውይ ቆንጆዋ በጣም ነው የምታምሪው ...
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 838 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
27:20
EBC Entertainment
Рет қаралды 503 М.
ዓለሜ 09 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 09  2019
35:11
Arada Movies
Рет қаралды 244 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 22 | 9Gnaw Shi Part 22
27:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 730 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 796 М.
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 1,8 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 2,5 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 2,5 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 8 МЛН
i respect girl #respectshorts #respect
0:32
Movie Copy
Рет қаралды 24 МЛН
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 8 МЛН