No video

Abush Zeleke - HAGER ENA SEW (ሀገር እና ሰው) | Official Lyric Video

  Рет қаралды 387,699

Abush Zeleke

Abush Zeleke

Күн бұрын

“Abush Zeleke - HAGER ENA SEW (ሀገር እና ሰው)” is more than just a song; it’s an anthem for Ethiopian hearts. Abush’s soulful voice resonates with those who cherish their homeland, valuing its rich history, culture, and people. 🎶
In this powerful composition, Abush Zeleke pays tribute to the unwavering souls who refuse to compromise their country, dignity, truth, and justice for material gain. The video captures the essence of resilience, unity, and love for Ethiopia-a land that has weathered storms and emerged stronger. 🌟💙
🎵 Listen to “HAGER ENA SEW” on digital platforms:
- Spotify: open.spotify.c...
- Apple: Music: / abush-zeleke
- Amazon: music.amazon.c...
- Deezer: www.deezer.com...
Abush Zeleke's talent shines in this mesmerizing composition. Don't miss out on this musical gem! 🎶✨
🌟 Don't forget to hit the like button, subscribe, and ring the bell to stay updated with Abush Zeleke's latest releases and concerts. Share this video with friends and family to spread the joy of Ethiopian music!
Cradit
Lyrics and Melody: Abush Zeleke
Music Arrangement and Mixing: Beka
Graphics and VFX: Frezer Atkilt
Executive producer - Rofa Records
℗ © Copyright: Rofa Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited
#Abushzeleke #ethiopianmusic

Пікірлер: 3 500
@YusufKemal-bm7ec
@YusufKemal-bm7ec Ай бұрын
❤❤❤❤❤አቡሽ ዘለቀ ዕድሜ እና ጤና ረዥም ዕድሜ ኑርልን አላህ ይጠብቅ በርታ ከጎንነን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤
@ALifeJourneys
@ALifeJourneys Ай бұрын
ብዙሃኑ በሆዱ ማሰብ በጀመረበት ወቅት እውነት እንዳንተ አይነቱን ህሊና ያለው ሰው ስናይ ነገን ተስፋ እናደርጋለን፤ ክብር ይገባሃል። ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@ShambelZebuliga
@ShambelZebuliga 14 күн бұрын
ከሰዉነት ወርደህ በጎሳና በጎጥ ያልታጠርክ የኔ ጀግና አቡሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ
@abrahamtemesgen
@abrahamtemesgen Ай бұрын
ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው ይህን ስራ የሰሩ እጆች ይባረኩ። ለሚገባቸው ምርጥ መልዕክት ነው አሁንም ከተማሩበት ከመጠምጠም መማር ይቅደም ጠሚው
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh Ай бұрын
በእውነት አንተ ትለያለህ የምገልፅበት ቃላት ባይኖረኝም እውነተኛ ሰዋዊ ባህሪ ስላለህ እግዘብሔርን አመሠግናለው እሱ ይጠብቅህ
@FrehiwotMulugeta-gf4so
@FrehiwotMulugeta-gf4so Ай бұрын
አቡሽዬ ኡንት የተባረክ ሰው ነህ ከምንም በላይ ሰውነትን ታስቀድማልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወድሃለን ኑርልን
@adamsolomon5320
@adamsolomon5320 Ай бұрын
ድንቅ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ 🙏❤🙏አካሉ ባይጎልም ሀሳቡ የጎደለ ብዙ ሰው ባለበት ሰዓት ላይ ሙሉ ሰው መሆንህን ያስመሰከርክ ድንቅ ሰው😍🙏🙏🙏🙏
@amanu8222
@amanu8222 Ай бұрын
Proud of Abush ,you always stands for the truth
@melakeg.117
@melakeg.117 Ай бұрын
አቡሽ ሁሌም እውነትን ይዘህ ፊትለፊት የተጋፈጥክ ጀግና ዘፋኝ ነህ!!!! ትሁት,ቡቡ ,እንዲሁም ሃቀኛ(እውነተኛ)ሰው ነህ!!! ከአውሬዎቹ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!
@senaittt2356
@senaittt2356 Ай бұрын
አቡሽዬ ግሩም መልዕክት ያለው ድንቅ ሙዚቃ ነው የኛ ዕንቁ እናመሰግንሀለን እናደንቅሀለን እንወድሀለን
@hon237
@hon237 Ай бұрын
መቸም ይህች ሀገር በክፉ ግዜ የሚወጣላት ልጅ አላት። ተባርክ አቡሽ።
@ltka.a3616
@ltka.a3616 Ай бұрын
ይገርማል በዚህ መልኩ ልብ ያለው ሰው ማግኘት ። እድሜህ ይባረክ።
@likukebede8440
@likukebede8440 Ай бұрын
ትንንሽ የጊዜው ሆዳሞች ይህን ሲሰሙ ይባስ ያንሳሉ አቡሽ ዘለቀ ምርጥ የኢትዬጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ🎉🎉🎉🎉
@ayele.tesema6229
@ayele.tesema6229 Ай бұрын
የእውነት ሰው ስትሆን እውነትን ታንፀባርቃለህ ኑርልን አቡሽ አንበሳው
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc Ай бұрын
😮😮😮ለዚህ ኮሜት ያለመፃፍ ንፉግነት ነዉ 😮😮😮😮አቡሽ ኦሮሞነቱ ከኢትዮጵያዊኒቱ ያልተመታታበት ምርጥ ሀበሻ ዋዉ 😮😮😮😮😮😮የህዝቡ እባ በቅጪ 😢😢😢😢የተናገረ የህዝብ ልጅ እድሜናጤ ይስጥህ አቦ የዳተአይነቱ ያብዛልን ❤❤❤❤❤
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla Ай бұрын
Abush zeleke prove that there is still million of amhara ppl on oromo region. Ethiopia first❤ proud being king menelik's 🤴 fano
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p Ай бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም ትክክለኛ አገላለፅ አቡሻችን የቦረነው ጀግነ ዕንቁ ኢትዮጵያ ዊእዳንተ አይነት ዕንቆወችወድሞች ይብዙልን❤❤❤
@asebenmelese7826
@asebenmelese7826 Ай бұрын
የሰውነት ክብሩ ሰው ህሊናው ሲመራው ነው። ወንድማችን አቡሽ ብዙዎች አያዩ እንዳላዩ የሆኑትን እውነት በማቀንቀንህ ታሪክ አይረሳህም❤
@FKk-mv5hb
@FKk-mv5hb Ай бұрын
እናመሰግናለን አቡሽ የሰውነት ልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-bx5zu9en3g
@user-bx5zu9en3g Ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድንቅ አገላለጽ ነዉ ባለህበት ቦታ እመቤቴ ትጠብቅህ!❤❤❤
@enanubelay9537
@enanubelay9537 Ай бұрын
ጥበብ መስታወት ሆና የእውነትን መልክ ስታሳይ - አቡሽን ትመስላለች! - እናመሰግናለን። የእውነተኛ ሰው ልክ ስለሆንክ።
@user-jn7qo8mr7h
@user-jn7qo8mr7h Ай бұрын
አቡሺየ አንተን የወለደች ማህፀን ምንኛ የተመረቀች ናት ከቃል በላይ❤❤🙏🙏💪💪👍👍👍
@bernimedia9081
@bernimedia9081 Ай бұрын
ሰው ጠፋ ስንል ከሰውም ሰው የሆነ አቡሽን የሚመስል ሰው ሳይ ተስፋ አረጋለው ሁሌም የህዝብ ልጅ የሆነ የህዝብን ድምፅ ሆኖ ይመጣል አቡሽዬ እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ሁሌም ሳክብርህ ስወድህ አንድኖር አርገህኛል
@Ethiopia-xr8zb
@Ethiopia-xr8zb Ай бұрын
አቡሽ፣ የጥበብ ሰው ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ አቡሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አቦ ይመችህ ጀናግ እውነታ ው ይህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Ай бұрын
Abush zeleke is a man of noble purpose with great determination who always stand tall before every challenges! Abush never hesitate to sacrify himself holding up the flag of love, peace, and unity right before author of conflicts and chaos. Abush is the one and the only hero singer who is representing the voice of multi millions of oromo and Ethiopia as whole. Most Oromo singers are spenting their time scavenging on leftovers of PP cadres. Abush sijaalana dhiiroo!
@keralem
@keralem Ай бұрын
በሁሉም ተስፋ ቆረጥን እንዳንል አንተ እና አንተን መሰሎች ተስፋችን እንዲለመልም ስለምታደርገን እናመሰግናለን ❤❤❤
@ZelalemDesta-k8g
@ZelalemDesta-k8g Ай бұрын
ጀግናውን እናመሰግናለን. እግዚአብሄር ይባርክህ. እሱ ይጠብቅልን
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f Ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ
@user-fj3wm7jt1x
@user-fj3wm7jt1x Ай бұрын
❤❤❤❤አቡሽዬ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ ስለሆንክልን አላህ ዕድሜ እና ጤና ይጨምርል ዕረዥም ዕድሜ ኑርልን ክፉ ነገር አይንካ ድዋ አርጌልአለው❤❤❤❤❤
@yohannesasrat4012
@yohannesasrat4012 Ай бұрын
አቡሼ በእንባ ነው የጨረስኩት ዘፈንህን ..ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ የእውነት አምላክ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ያሳየን
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f Ай бұрын
እውነት ጀግና ነህ በዚህ ዘመን አለመቀየርህ እራሱ ዋው ዋው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla Ай бұрын
Abush zeleke prove that there is still million of amhara ppl in oromo region , Ethiopia first❤ proud being king menelik's 🤴 fano
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 Ай бұрын
አብሽዬ የኔ እንቁ የሀቅ ስው🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla Ай бұрын
Abush zeleke prove that there is still million of amhara ppl in oromo region Ethiopia first ❤proud being king menelik's 🤴 fano
@henokabraham607
@henokabraham607 Ай бұрын
ከዘረኝነት የጸዳ ሰው እንዴት ደስ ይላል ክበርልን አቡሽየ ወንድምህ ከ 🇪🇷🇪🇷
@marsilastewodros3599
@marsilastewodros3599 Ай бұрын
ድምፅ የሚሆን በጠፋበት ዘመን ድምፅ የሆነ ሰው በጠፋበት ቀን ሰው ሆነህ ተገኝተሃል እውቅናን ጥበበኛ ለእውነት እና ለሕዝብ ሲያውል ክብሩ ይጨምራል አብሽዬ እናመሰግናለን
@yamifikadu6432
@yamifikadu6432 8 күн бұрын
አቦ ትችላለክ የኔ ጀግና የህዝቡን ድምፅ በዜማ
@EliyasMelka
@EliyasMelka Ай бұрын
ብሔሩ እና ኢትዮጵያዊነቱ ያልተጋጩበት ለ እውነት የቆመ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አቡሽ ዘለቀ
@mogts7440
@mogts7440 Ай бұрын
አቡሽ ኑርልን እግዚአብሔር ጥበቡን እና እውቀቱንአብዝቶ ይስጥህ!! በጣም አከብርሀለሁ: የዘመናችን ተስፋነህ
@getachewdemissie4710
@getachewdemissie4710 Ай бұрын
አቡሽ ታላቁን የህዝብ ጩኸት አስተጋብተሀል። እግዚአብሔር ይስጥልን። አንተንና ዘመዶችህን ከነዚህ አውሬዎ አምላክ ይጠብቅህ። ድንቅ ስራ።
@dejenegetahun629
@dejenegetahun629 Ай бұрын
ከዘፈኑ መልዕክት ከተማርን የሞራል ልዕልናችንን መልሰን መያዛችን እውን ነው፡፡ አቡሽ እግዚዓብሔር ይስጥልን አንተንም ቤተሰቦችህንና ተባባሪዎችን ሁላ ይጠብቅ፡፡
@user-nh7wu2wh6m
@user-nh7wu2wh6m Ай бұрын
ሁሉም በእኩልነት ካልኖረ ባገሩ ከምን ሊያድነን ነው ዘንባባና ሳሩ❤
@DANIELGO429
@DANIELGO429 Ай бұрын
የአብሽ አድናቂዎች የታላቹ🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Ай бұрын
@@DANIELGO429 ማስታወቂያ ማሰራት ያስፈልጋል።
@AbaKoster-nm6lp
@AbaKoster-nm6lp Ай бұрын
አዎ የሰው ልጅ ክቡር ነው ከሁሉም ይበልጣል አቡሽ አንተ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@pegasus2420
@pegasus2420 Ай бұрын
ኪነት የተሰጣቸው ጥቂት ናቸው ከጥቂቶቹ አቡሽ አንዱ ነው ። ክበርልን❤
@henockfeleke4416
@henockfeleke4416 Ай бұрын
እናመሰግናለን አቡሽ ድምፅ ስለሆንከን ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ ከዚ አውሬ❤❤❤
@kasahundesalegn9404
@kasahundesalegn9404 Ай бұрын
አንተ የሰው ውሃ ልክ ነህ❤❤❤ ሚዛናሚ ላንተ ቃል ያንሰኛል አንተ የምትናፍቃትን ኢትዮጵያ ፈጣሪያችን ያሳየን።
@makisenay4630
@makisenay4630 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊነታችንን በአንተ ውስጥ እናያለን ❤❤❤❤
@girmaabebe3521
@girmaabebe3521 Ай бұрын
በግሌ ከልብ አመሰግናለሁ የጥበብ ሰው ጥበብን ሲጠቀምባት ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጥበብም ውለታህን ትክፈልህ ወንድሜ❤❤❤❤
@ONE_Entertainment_Ethio
@ONE_Entertainment_Ethio Ай бұрын
ዘረኝነትን የጠላህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አቡሽዬ እንወድሀለን በርታልን እናመሰግናለን 🙏👌✨kedir
@user-uh2yl3mk9u
@user-uh2yl3mk9u Ай бұрын
የውነት ሰው ነህ ሁልጊዜም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንህ ትሁን!! በታሪክ መዝገብ ተመዝግቦልሃል!!
@mihretmekonnen1383
@mihretmekonnen1383 Ай бұрын
አቡሽ የሰው ልክ! ኑርልን!!
@wondesenkebede2550
@wondesenkebede2550 Ай бұрын
አቡሽ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ! እንደ አንት አይነቱን ለገንዘብ ሣይሆን ለዓይምሮው ያደረ ከዘር የጸዳ ፈጣሪ ያብዛልን ። ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አቡሽ ጀግናዬ ።
@behailugebeyehu6272
@behailugebeyehu6272 Ай бұрын
አቡሸ የእዉነት ሰዉ ነበርክ አሁንም የሰዉነትን ጥግ እያሳየህን ነዉ፡፡ ምን አለበት እንዳንተ ለእኛም ልብ ቢሰጠን፡፡ አንተ የዚህ ትዉልድ እንቁ ነህ፣ ፈጠሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፡፡
@asratfenta3495
@asratfenta3495 Ай бұрын
ኢትዮጵያውያንእንደአንተ አይነት ሰው ያብዛልን!!
@frewoinyalew3090
@frewoinyalew3090 Ай бұрын
ደፋሩ ሀቀኛው ለህሊናው አዳሪ አቡሽ ክብር ይገባሀል
@user-ud8jh4lu4d
@user-ud8jh4lu4d Ай бұрын
ቃል የለኝም ብቻ ትለያለህ ።❤❤❤❤❤❤
@issaiasabebeejjigu9130
@issaiasabebeejjigu9130 Ай бұрын
በምን ቃላት ላወድሰው!!!!!!? የእናት ማህፀን ይባረክ። የጀግኖች ጀግና ነህ። እንደ ምድር አሸዋ ብዛ።
@quralewtube9806
@quralewtube9806 Ай бұрын
ለህሊናው ያደረ ድንቅ ሙዚቀኛ ይልሀል አቡሽ ያራዳ ልጅ፣ ክበርልንንንንንን
@ALSAAbda
@ALSAAbda Ай бұрын
አቡሽ ዘለቀ በእውነት የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ባሁኑ ሰአት ሰው ሇነህ የተገኘው ውድ ኢትዮጵያዎ እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ይጥፋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wepentowepento6312
@wepentowepento6312 Ай бұрын
"በጨለማ መሃል ኮከብ አይጠፋም!" ማለት ይህ ነው!! አቡሽ ታሪክ ይዘክርሃል። ከሃቅ የቆመ ከእግዚኣብሔር ነው 😥💚💛❤
@henosejigu8498
@henosejigu8498 Ай бұрын
በነገራችን ላይ እዚህ ጋ ስድብ በስድብ ያደረጉት ሰዎች ለሆዳቸው ያደሩ እና ከእዉነት ጋ የማይቆሙ ሰዎች ናቸው!!
@Deef-ns8qi
@Deef-ns8qi Ай бұрын
በትክክል
@usaamerica-oi5gk
@usaamerica-oi5gk Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን እንወድሀለን አቡሻችን
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ ውለትህን አንርሳም ግን አጠር ጥፍጥ ያለስራ ነው ጀግናችን እዳተአይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@raheluae8262
@raheluae8262 Ай бұрын
አቡሻችን ምርጥ ኢቲዮጲያዊ ትለያለህ ❤❤❤👌
@GARAtube
@GARAtube Ай бұрын
ዘረኝነትን ፈጣሪ ከሀገራችን ያጥፋል .🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@thomasgurmu7393
@thomasgurmu7393 Ай бұрын
አቡሽ፡ ወንድማችን፡ ተባረክ፡ የኢትዮጵያ፡ አምላክ፡ ይጠብቅህ፡ ለሌሎች፡ አርቲስቶች፡ ጥሩ፡ ምሳሌ፡ የምትሆን፡ ያድርግህ፡ አሜን !!!
@thomasgurmu7393
@thomasgurmu7393 Ай бұрын
ደጋግሜ፡ ነው፡ የሰማሁት፡ I don't Have Any Word Amazing !!! Thanks Abush
@eyobabraham2467
@eyobabraham2467 Ай бұрын
ዘመን የማይሽርህ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ጀግናችን ነህ በሞያህ ለምታገለግለው የኢትዮጵያ ህዝብ ውለታህን አይረሳውም❤❤❤
@user-fw1ss2nm6f
@user-fw1ss2nm6f Ай бұрын
በዚህ ዘመን የሰው ስቃይ የሚሰማው ስው ሲገኝ ግሩም ነው.........አንገት የተፈጠረው አዙሮ ለማየት ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@afrocinema50
@afrocinema50 24 күн бұрын
Be milonoch metayet yalebet music 🎶 🎵 👌 ♥️ thanks abushye best music 2024
@thewarrior-K
@thewarrior-K Ай бұрын
OMG አቡሽዬ አንተ የጭቁኖች ድምፅ! በእውነት በታደል ነው : መልካም ሰው ነህ ማስመሰል የማትወድ: የህዝብ እውነተኛ ድምፅ መሆንህን በተደጋጋሚ አሳዬኸን። እድሜህ ይርዘም ወንድሜ። ሰው ይበልጣል ከሳሩ :ከዛፉ 🙏
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Ай бұрын
ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆነህ ተገኝተሀል ❤ አቡሽ ዘመን ያልፋል አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፣ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 🎉
@SAZx-dj7sm
@SAZx-dj7sm Ай бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ዘረኝነት ጥንብ ነች ❤
@ayele.tesema6229
@ayele.tesema6229 Ай бұрын
ሰሚ ካለ የኢትዮጵያን ፖለቲካ አካሄድ ፍትው አድርጎ ነው ያዜመው አቡሽ የእውነት ሰው
@mohammedadem404
@mohammedadem404 Ай бұрын
❤❤❤❤❤አቡሽየ ፈጣሪ ይጠብቅህ የእውነት ሰው ነህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@workuengida8561
@workuengida8561 Ай бұрын
ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ወገን እንደሰጠኝ ሳስብ በአገሬ የነበኝ ተስፋ መቁረጥ አንድተዉ ያፅናናኛል ። ፈጣሪ ይጠብቅህ
@MesertMossie
@MesertMossie Ай бұрын
አቡሽ፡ምርጥ፡ኢትዮጲያዊ፡ኑርልን፡እውነት፡ነው
@Alyusoftware
@Alyusoftware Ай бұрын
ከምርር ለኔ እንዳንተ ምርጥ ሠው በአለም የለም ፈጣሪ ያክብርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ewnetinnurew
@Ewnetinnurew Ай бұрын
እንዲህ ነው ከመንጋው ተነጥሎ ለዕውነት መቆም👏👏👏👏
@us2256
@us2256 Ай бұрын
ሰው ማለት እንዲህ ነው የሰውን ቁስል የሚሰማው !!! አቡሽ እንወድሀለን ❤❤❤🎉🎉🎉
@gezish_21
@gezish_21 Ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j Ай бұрын
አቡሼ ምርጥ ሰው ከነዚህ አውሬዎች እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@zegenz5884
@zegenz5884 Ай бұрын
ሰው ማለት የሰው ልጆች ችግርም ሆነ ደስታ የሚሰማው ነው እንጂ እራሱን ብቻ የሚመለከት .....
@zerihunabera6340
@zerihunabera6340 Ай бұрын
ባለህበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!
@eliyassrewmtku7524
@eliyassrewmtku7524 Ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጡ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤መልካም እድል እዲሆን ተመኘውሕሕ ከልቤ ደብረ ብረሀን ሄደሕ ነበር አይደል አይደል እውነት በሐበራቸው ተፈናቃይ ማቆያ ተብለው እየተራቡ ተፈናቃይ በሀገራቸው በጣም ነው ያዘንኩት
@yewbdarchekole4775
@yewbdarchekole4775 Ай бұрын
አቡሽዬዬዬ ጀግናችን thank you baby 🥰🥰🥰💚💛❤️💪💪💪💪💪☝️☝️☝️🎉
@user-ph4qo5nb1d
@user-ph4qo5nb1d Ай бұрын
እውነት እኛ ኢትዮጲያናኖች እንወድሀለን ከክፋ ነገር ሁሉ ፈጣሬ ይጠብቅህ!!
@sofitedyene5653
@sofitedyene5653 Ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔርን ይጠብቅህ
@MikiKingof-qz4xb
@MikiKingof-qz4xb Ай бұрын
ቴዲ ብቻህን አደለህም ጀግና አቡሼ ጭሆታችንን በዜማ ሰማነው🔥🔥🔥🔥
@NahomMoges-ox5ct
@NahomMoges-ox5ct Ай бұрын
Thank you abusha bertalin lewent selkomk hulem enamsegnikalen tikikilegna ena gizewen yewaje music nw selamik yibzalin
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Ай бұрын
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ እለት❤❤❤❤❤ተባረክ ታሪክ ይዘክርሐል አንተ የሰው ዉሐ ልክ
@danadana8922
@danadana8922 Ай бұрын
Sew. Malet sew yetefalet sew yehone abush. thanks. Wendmachin. Egzabher. Hagerachinn srlam yadrgln
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ወድሜ
@askagebre5487
@askagebre5487 Ай бұрын
እድሜ ይስጥህ አቡሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እውነት ✅
@3Nuoi4I
@3Nuoi4I Ай бұрын
አንደኛ አቡሻ የኔ ምርጥ ሰዉ
@misikiramsal123
@misikiramsal123 Ай бұрын
ሁሉም ስው በሚችለው ሁሉ አቡሽን ማገዝ አለበት ምክኒያቱም አርቆ አሳቢና አስተዋይ ሰው ነዉ። በዛላይ አልበሙም አልተደመተለትም።❤
@Buzuye
@Buzuye Ай бұрын
እናመሰግናለን የምንወድህ ወንድማችን ከህዝብ ጎን ስለሆንክ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@user-uw2oe8vc7j
@user-uw2oe8vc7j Ай бұрын
ዳንኤል ክብረት ስማ እስኬ ለህሊናህ
@ETBeMore
@ETBeMore Ай бұрын
Abush, history will remember you as a legend who stands for the truth 🙌 God bless you for your Humanity❤
@zenebejemaneh9777
@zenebejemaneh9777 8 күн бұрын
ሰው ነህ ከልብ ኢትዮጵያዊ እድሜይስጥህ ከክፉ ይሰውርህ
@abebawondaferaw9048
@abebawondaferaw9048 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት 10 ሰው ቢኖረን ይህ ሁሉ በጫት እና በሱስ የደነዘ ትውልድ ይለወጥ ነበር እናመሰግናለን
@user-fp8dq7ot2x
@user-fp8dq7ot2x Ай бұрын
አቡሼ የሰው ህመም የሚገባህ የእውነት አርቲስት ነህ
#አበበ በለው ዝምታውን ሰበር❗ስለ #እስክንድር ነጋ        August 26, 2024
33:13
እሳቱ ላይነድ ጭሱ ገደለኝ
Рет қаралды 52 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 15 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 19 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 8 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН