YEMa - Yedega Sew - የማ - የደጋ ሰው FULL ALBUM - New Ethiopian Music 2024 - (Official Audio)

  Рет қаралды 1,001,018

YEMa

YEMa

Күн бұрын

New release Ethiopian music
Yedega Sew/ የደጋ ሰው
Produced By: Eyuel Mengistu
0:00 Raya/ ራያ
04:56 Yedega Sew Fiqir / የደጋ ሰው ፍቅር
08:46 Mech Temetaleh? / መች ትመጣለህ?
13:54 Degeye / ደግዬ
17:42 Postegnaw / ፖስተኛው
23:29 Lomeye / ሎምዬ
29:05 Shonbite / ሾንቢቴ
32:48 Lebo Sahle / ሌቦ ሳህሌ
37:31 Birk Birk / ብርክ ብርክ
41:50 Gashaye Kirnu/ ጋሻዬ ክርኑ
46:53 Yemar Eshet / የማር እሸት
52:12 Sint New? / ስንት ነው?
Website: yemamuziqa.com
KZfaq: / @yemisme
Facebook: / @yemisme
Instagram: / @yemisme
TikTok: https: / yemisme
#ethiopianmusic #newethiopianmusic #የማ #የደጋሰው #Eyuelmengistu #YEMa #yedegasew
Copyright 2024, ©Eyuel Mengistu. All rights reserved.

Пікірлер: 1 400
@zerguat
@zerguat 4 ай бұрын
ንግሰቷ ጂጂ የፈተለችው ሸማኔ ጠፍቶ የማርያም ሠራችው ። አናቴ ላይ ቂቤ የተቀባሁ መሰለኝ በሙዚቃው ረሠረስኩ አቦ ዘመንሽ ይባረክ
@eyerusalemfantaye4899
@eyerusalemfantaye4899 4 ай бұрын
ትክክለኛ ኮመንት 🙏🙏🙏
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 Ай бұрын
አቤት አገላለጽ አገርኛ ❤she so amazing
@anbesawasresu1002
@anbesawasresu1002 4 ай бұрын
Your voice seems like a combo of GiGi, betiG and oumou Sangare. I really couldn't stop listening to this masterpiece ❤❤
@meleketeyohannes2588
@meleketeyohannes2588 4 ай бұрын
Exactly 💯
@netsanettadesse7842
@netsanettadesse7842 4 ай бұрын
exactly❤❤
@yohannesmazengia4154
@yohannesmazengia4154 4 ай бұрын
Exactly that's what I feel
@blenejigu5950
@blenejigu5950 4 ай бұрын
Definitely especially oumou sangare
@trailersongs7746
@trailersongs7746 4 ай бұрын
exacly mali music in mind
@tatamenbere6408
@tatamenbere6408 4 ай бұрын
አንቺ ምን በደልኩሽ ዘፈን በቃኝ አልሰማም ብዬ አንደዚህ ያለ ሙዚቃ ከዬት ብቅ አልሽ የት ነብርሽ 2024 ነው የተወለድሽው ❤
@etprevails6839
@etprevails6839 4 ай бұрын
😂😂😂
@yadituluu4574
@yadituluu4574 4 ай бұрын
😂😂😂
@Dilta5989
@Dilta5989 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@eyitachin
@eyitachin 15 күн бұрын
​@@etprevails6839😊😊😊😊 4:31 😊😊😊😊😅 4:46 😊
@aden7425
@aden7425 13 күн бұрын
ይሄዉ 3 ወሬ ቀን በቀን ነዉ ማዳምጣት
@endeshawtiruaye7820
@endeshawtiruaye7820 4 ай бұрын
በኢትዮጲያ ሙዚቃ ተስፋ ልንቆርጥ ስንል ደረሽልን ልበል????
@yetnayetassegid4729
@yetnayetassegid4729 4 ай бұрын
Meterterus
@BiniyamTadesse-wg6bm
@BiniyamTadesse-wg6bm 4 ай бұрын
ከምርጦቹ አንዷ ነች
@kalabkebede1027
@kalabkebede1027 4 ай бұрын
የት ነበርሽ ሸጋዋ? አንችስ ደጋግመሽ አዚሚ❤ ተለክፌ ቀኑን ሙሉ አንችን ስሰማ ዋልኩ ለማን አቤት ይባላል ?!?
@abduendris2046
@abduendris2046 4 ай бұрын
ሙዚቃ ወዳጅ ነህ (ሽ)
@GirmayeYemane
@GirmayeYemane 4 ай бұрын
​@@abduendris2046❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aden7425
@aden7425 4 ай бұрын
እኔ ራሱ እንዳንተ ሆኛለሁ !
@Wuyyt
@Wuyyt 4 ай бұрын
አቤት አልክኮ የሚሰማህ ነው ያጣሃው የሚሰማህ አያሳጣህ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 4 ай бұрын
WAWE NEWE ❤️💯🤗👌
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
ውብ ሙዚቃ የዚህ ዘመን ጂጂ❤❤❤ የሚገርም ድምጽ ነው ያላት በተወስነ መልኩም የቤቲጂን የሚመስል ነገር አለው ውብ አርጋ ተጫውታዋለች👍❤️
@solomonmehari6347
@solomonmehari6347 4 ай бұрын
ሙዚቃችንን ከቁልቁለት ጉዞ የሚታደጓት እንዳንቺ ያሉ ሙዚቀኞች ናቸው
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 Ай бұрын
We have to do it next wendsday so still be good otherwise we have today and one more at june b4 we go to oregon
@millamedia2053
@millamedia2053 4 ай бұрын
ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ ስትከበር እንዲ ይመስላል ። ❤❤❤❤❤❤❤ በሰው ሃገር በብቸኝነት ውስጥ ለ 2024 የተሰጠኝ ውብ ስጦታ። እናመሰግናለን እጃችሁ ይባረክ
@ZolTube2112
@ZolTube2112 4 ай бұрын
ከቅርብ ጊዜ ወደህ ዳዊት ፅጌ፣ልዑል ሲሳይ፣ማስተዋል እያዩ፣አዲስ ለገሰ፣አስቻለው ፈጠነ፣ያለምወርቅ ጀምበሩ፤አፀደ ማርያም፣ዮሳን፣ አንዱአለም ጎሳ ፣የማርያም፣ አረ ስንቱን ብቻ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ከፍ አድርጎ ሚረከብ ትውልድ እየመጣ እንደሆነ ነው ሚሰማኝ። በርቺልን👌👌
@fereworkgetachew5319
@fereworkgetachew5319 Ай бұрын
ያው እረስንቱ እንዳልከው ነው ዘሩበአቤል ሞላ ን ጨምሮ❤
@user-sp8pm6cl4u
@user-sp8pm6cl4u 4 ай бұрын
ይድረስ ለጊልዶና ለልጆቹ ሙዚቃ ማለት ምን እንደሆነ ከዚህ ድንቅ አልበም ተማሩ እባካችሁ ጆሮአችን እንደዚህ ጥዑም ዜማ ያዳምጥ ዘንድ ፍቀዱለት የማ እውነትም የማ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ለጆሮአችን ፈውስ ሆነሽናል
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
የተለያዩ የሙዚቃ ስልቶችን ማዳመጥ መቻል መታደል ነው። 🤔
@Yabutube-
@Yabutube- 4 ай бұрын
ewnet new haha
@mikemike2627
@mikemike2627 4 ай бұрын
ይሄንን ኮሜንት ስፈልግ ነበር እነ ጊልዶማ አሾፉብን እኮ😊
@kalgame
@kalgame 4 ай бұрын
የኔ ዘመን ጂጂ! ❤❤❤❤ ምንም ቃላት የለኝም በጆሮ ብቻ ሳይሆን በነብስ ጭምር የሚደመጥ አልበም ነው!!❤❤❤
@selaletube7121
@selaletube7121 4 ай бұрын
she is unique
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ። ገና ዛሬ ነዉ የሰማኋት። ልዩ ድምፅ ነዉ ያላት።
@bekriabera7425
@bekriabera7425 4 ай бұрын
ከ 20 ምናምን አመት ቡሀላ የተከስተ ድንቅ አልበም ምርጥ ስራ በሳል ግጥም ተፈጥሮን ያዋሀደ ጣዕም ዜማ ለጆሮ የማይስለች ዋው በዚ ዘመን እንደዚ አይነት አልበም ማግኘት ይከብዳል እናመስግናላን ይህን አሪፈ ስፈን ስለስጣቹን I'm so addicted
@EEAT359
@EEAT359 3 ай бұрын
I cant agree more!!
@amanselam2909
@amanselam2909 4 ай бұрын
ባለ ሲንግሎች ከሙዚቃው እያስወጡን ነበር። እናንተ ታስተካክሉታላችሁ። የሚገረመው ደስ በሚል ስራ በሙሉ አልበም መምጣትሽ 👏👏👏
@Mekudei
@Mekudei 4 ай бұрын
ጂጂ ከየት መጣች? ግሩም ድምጽ ግሩም ግጥምናዜማ ግሩም ቅንብር ብቻ ምን ልበል ቃላት የለኝም ድመጽሽ ይባረክ!🥰❤
@user-kv5di3hy1n
@user-kv5di3hy1n 4 ай бұрын
ለምን ከ 10 ዓመት በኋላ አይሆንም እንዲህ የተዋጣ ስራ ሲሰራ በጣም ደስ ይላል ከዚህ የተሻለ እጠብቃለዉ ስኬት ካንቺ አይለይ
@yassinomer4847
@yassinomer4847 3 ай бұрын
It demonstrates by its quality that the producer and the rest of you including the great singer warked hard taking their artistic work very hard and very seriously.
@lieltarefeayine539
@lieltarefeayine539 4 ай бұрын
ሰው ቃላት አጠረው ሲባል ይገርመኝ ነበር ። ይኸው ምን እንደምል አሳጣሽኝ❤❤❤❤🎉
@user-uh2wd8ql4h
@user-uh2wd8ql4h 4 ай бұрын
ሊወድቅ የነበረ የሙዚቃ ሒይወት ላይ ነፍስ ዘራችሁበት ዜማ ዜመኛ አቀናባሪው ተገናኙ ሸጋዋ በርቺልን !
@abiyutamirat8187
@abiyutamirat8187 4 ай бұрын
My goodness ሞገደኛ የሆነ ስራ ነው ❤ ስሜትን ከወዲያ ወዲህ በሚስረቀረቅ ድምጽ የሚያላጋ... ደግሞስ: ግጥሙ፣ ዜማው፣ የሙዚቃ ቅንብሩ፤ እንከን የማይወጣለት ስራ ነው ።🎉 such a masterpiece!
@Magicaltips8392
@Magicaltips8392 4 ай бұрын
ጆሮችን በነጌልዶ ጫጫታ ደምቶ ከሙዚቃ አለም የደማውን ጆሮየን ልሰቅል ስል መጣሺ
@aronmsegna
@aronmsegna 4 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ስራ ነው 1991 ጂጂን የዘከረ እስኪመስለኝ ነው የተሰማኝ የዜማ ፍሰት የግጥም የቃላት አገላለፅ ብቻ ሁሉም የተሳካ ነው እጅግ የገረመኝ የግጥም እና ዜማ ደራሲው ሳላደንቅ አላልፍም ቀጣይ ስራችሁን በጉጉት እንጠብቅ ❤❤❤
@teddyw6797
@teddyw6797 4 ай бұрын
ለፍቅር ያልታጨ ለመውደድ ያልታጨ እልፍ አመት ቢኖርም በአጭር የተቀጨ:: ❤
@solomonzewdu5693
@solomonzewdu5693 4 ай бұрын
እጅግ እምገርም አልበም ነው ጥኡም ዜማ እና በሳል ግጥሞች እኔ ትንሹዋ እጅጋየሁ ሽባባው ብየሻለሁ በርችልኝ ማማየ
@BiniyamTadesse-wg6bm
@BiniyamTadesse-wg6bm 4 ай бұрын
ይሜ ቡሮ ባሪፉ ነው የኮመትከው
@Abdu_red
@Abdu_red 12 сағат бұрын
My Gurage people ❤❤ are so special to me. It makes me really sad to see our beautiful language, culture, and amazing community not being valued. We need to come together and promote our language and heritage. Let's teach it to the younger generation and invest in our homeland. If we unite, we can make a positive change in Ethiopia with our strong work ethic. NEKU 🎉🎉
@Wuyyt
@Wuyyt 4 ай бұрын
የመጀመሪያ አልበም አይመስልም ብስል ያለ ሙዚቃ እድሜ ይስጥሽ ሌላውን ሰጥቶሻል ተባረኪ ለፍቅር ያልታጨ #####1111
@tadelegirma6774
@tadelegirma6774 4 ай бұрын
Ewnet New
@christiantesfaye4686
@christiantesfaye4686 3 ай бұрын
​wa?@@tadelegirma6774
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 ай бұрын
የማነሽ ይሏታል የማን አለቻቸው የማርያም ቸርነት ከላይ ተሰቷቸው
@netsanettadesse7842
@netsanettadesse7842 4 ай бұрын
መንፈስ፣ ስጋና አጥንትን ዘልቆ የሚሰማ ሙዚቃ!!! Like gigi
@takyos8190
@takyos8190 23 күн бұрын
በቃ ዝም .....ምን ልበል ...በቃ ዝም......እያጣጣምኩ ..ዝም ....በቃ ዝም......
@yidnekachewbessir1798
@yidnekachewbessir1798 3 ай бұрын
ይህ አመት ግን ሙዚቃ ለሚወድ ሰው የሙዚቃ ድግስ ከብዛት እና ጥራት ጋር ብቅ ያለበት አመት ነው፡፡ ምናልባት የሙዚቃው ኢንዱትሪ ራሱ በጥሩ ሁኔታ አንሰራርቷል የሚያሰኝ አመት! እዚህ ሙዚቃ ላይ የተሳተፉት ደግሞ ከብዛትም ከጥራትም ወደር የሌላቸው ምርጥዬ የሙዚቃ ንጉሶቻችን ናቸው! ቆንጆ ሙዚቃና ንግሥትም ይዘውልን መጥተዋል፡፡ እዩኤል ያወቅኩህ አሁን ነው! ታላቅ አክብሮት አለኝ!! የሠራ የእጁን ያገኛል፡፡
@adbarmedia
@adbarmedia 2 ай бұрын
@birukyemane3993
@birukyemane3993 4 ай бұрын
I feel like "Gigi is back in new Album"
@fantahunfantahun6361
@fantahunfantahun6361 3 ай бұрын
አንቺ የሙዚቃ ንግስት ነሽ በቺልን እህታችን ❤❤❤❤
@haymanotasmare
@haymanotasmare 4 ай бұрын
ከየት ነው የፈለቅሽው እንደ በረሃ ምንጭ❤❤❤
@binyam781
@binyam781 4 ай бұрын
ደረጃውን የጠበቀ ፣በውብና በኢትዮጵያዊ ለዛ የተቃኘ ፣ ጥልቅ ግጥምና ዜማ የተዋሃዱበት ድንቅ የሙዚቃ አልበም ነው ። እናመሠግናለን የማ በርቺልን
@meraf2507
@meraf2507 4 ай бұрын
አማርኛን ለመዳከም 50 ዓመት ቢሰራም ቅኔ-ስነፅሁፍ-ግጥም-ዜማው 100 እርቋቸው ሄደ ።
@deribewabebaw6856
@deribewabebaw6856 4 ай бұрын
አቦ አንጀት የሚያርስ ሙዚቃ ነው። ጅጅ እንድግና ተወለደች
@solomonbekele4866
@solomonbekele4866 4 ай бұрын
እንደ ቃና ዘገሊላ ወይን እያደር የሚጣፍጥ ቃናው ከጆሮ የማይጠፋ ዘመን ተሻጋሪ ነው
@ermiasalemayehu7610
@ermiasalemayehu7610 4 ай бұрын
የማ እጅግ የተደመምኩበት የጽምፅሸ ለዛ ከዚህ ዘመን ያለፈ ወደ ቀደመዉ ወርቃማው ዘመን ዉሰጥ መልሰሸ የወሰድሺን በርቺልን ከልጅነትሸ አንፃር ትልቅ ነገር ያሰማሸን ገና ብዙ እንጠብቃለን ዕድሜና ጤና ይሰጥሸ ኤርምያስ ዓለማየሁ
@user-xn4qr8qq6f
@user-xn4qr8qq6f 4 ай бұрын
Half gigi half beti g .❤ cool music
@KidusTinsu-hy9ck
@KidusTinsu-hy9ck 4 ай бұрын
ምን ጉድ ነሽ ከድምፅሽ ከግጥሙ ከሙዚቃው ከምኑ ልሁን ሌላ ምን እላለው በርቺልኝ ቅመም ነሽ መቼም አጀብ አሰኘሽን ❤❤❤❤❤❤
@girmakana6552
@girmakana6552 4 ай бұрын
ከእመቤቲቱ ጋር በፍቅር ከመመሰጥ በተጨማሪ ከውስጥ ያሉትን በጣም የሚስቡ የሙዚቃ መሳሪያች፣ ቅኝታቸውንና አደራደራቸውን አተኩሮ ያዴመጠ በበቂ ይረካል።
@SemegnKebede
@SemegnKebede 4 ай бұрын
የደጋ ሰው ፍቅር isገዳይ! የድሬደዋ ኮረዳ የደብረ-ብርሀኑን ጉብል አፍቅራ!! ሙዚቃውን እየሰማሁ ፊልሙን እየኮመኮምኩ❤
@BiG.BoXe7
@BiG.BoXe7 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አንቺንም ሁሉንም እዚ ጥጋብ የሆን ሙዚቃ ላይ እጃቸው ያለበትን በሙሉ የሙዚቃ ረሀብ አጥጋቢ,ጥም ቆራጭ ሙዚቃ 👏👏
@yengsmezmuroch8571
@yengsmezmuroch8571 4 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ነው የምፈልገው እናመሰግናለን ጂጂጂን የሚሰማ የማሊ ሙዚቃ ኦሞ ሳንጋሪ ይመስላል ሌላ ደግሞ ቤቲ ቲጂን ብቻ ተመችቶኛል
@BiniyamTadesse-wg6bm
@BiniyamTadesse-wg6bm 4 ай бұрын
ልታሳብደን ነው በቃ ስስ ጎናችንን አውቃ
@kaschmekonta
@kaschmekonta 4 ай бұрын
ይገርማል እማማ ኢትዮጵያ መሐፀነ ለምለም ነች በዚህ ዘበን እገራዊ ደስ የሚል ሙዚቃ በመስማቴ ተመስገን ብየ እለሁ ሙዚቃ ለእንድ አገርና ህዝብ የመልካም እሴት መገለጫ ነው እራሱ ያቀለለውን እሞሌ ሌላው እይቀበለውም ይባላል ፈርጅ ናፋቂና የእገሪቱን መገለጫ ዲዛይን እንኳ ያለማንም ከልካካይ ቻይና በፋብሪካ እያመረተችው ጥበብና ሽመና ክብር እጥቶ በተወረሰበት ወቅት እገራዊ ሙዚቃ በመጫወት ያሳያችሁት ጥረት በጣም እሚደነቅ ነው ስው ማለት ስው በጠፋበት ስው ሆኖ የሚገኝ ኑው በእገር ክመኩራት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ጥሩ ነው
@yaredfantahun1711
@yaredfantahun1711 2 ай бұрын
I always remeber my jija love ❤
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry 4 ай бұрын
ኡፍ ጥማችንን ቆረጥሽልን.....for long time .....ሲቀልዱብን የት ነበርሽ? ምርጥ ዘፈን....ሳጣጥመው ዋልኩ....አትጠገብ ብዬሻለሁ የማሪያም ቸርነት...አቤት ውበት ለዛ..ውብ ግጥም...... እያረግነው ነው ቁ ር ጥ ም ጥ ም👏🏾👏🏾👏🏾 #1
@Raya-Rayuma
@Raya-Rayuma 4 ай бұрын
የሙዝቃዉ ንግስት ደግመሽ ደጋግመሽ አዝሚ 😍😍😍 ራያ ራዩማ : ራዩማ ❤️❤️❤️❤️❤️
@negashbirrmeji6679
@negashbirrmeji6679 2 ай бұрын
ቆይ እኔ የት ነበርኩኝ 2 ወር ሙሉ ጆሮዬን በደልኩት 😢😢 የማ ምርጥ የሙዚቃ መረዳት እንዳለሽ በስራዎችሽ ውስጥ ይታያሉ...በጣም የምወደውን የማሊ ሙዚቃ ከኢትዮጵያውያ ሙዚቃ ብላይድ እንዳደራቹት ፈጣሪ ነው የሚያውቀው...ባንዱ ያበደ ነው...ድራመሩ ስል ቤዝ ጊታሪስቱ ይመጣል እረ ቼሎም አለው ትራፔቱ ሳክሱ የፈጣሪ ያለ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ምን አይነት ባንድ እና ቅንብር ነው ያበደ ነው...በአንቺ እና በጂጂ መሀል ያለውን ዘመን አስቢው ይሄ ሁሉ አድናቆት የስራሽን ጥራት ይናገራል...ጂጂ መባል ደሞ መታደል ነው...ጂጂ ምርጧ የሙዚቃ ሰው ነች ❤❤❤ ይሄን አንቺም ትጋሪዋለች...በርቺ ምርጥ ድምፅ ዜማ ምት በሳል ግጥም ነው 🔥🔥🔥
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 4 ай бұрын
ይችን ሸጋ ልጅ ራያ ላይ ነው የምንሞሽራት❤❤❤
@Naol572
@Naol572 3 ай бұрын
ይሄን አልበም ደጋግመው ሲሰሙት እንደ በሰለ ወይን ጣዕሙን ያውቁታል😊 የማዬ ስራሽም አንቺም ቆንጆ❤
@user-xn4qr8qq6f
@user-xn4qr8qq6f 3 ай бұрын
i notice that
@JhosephMengesha-mn7te
@JhosephMengesha-mn7te 4 ай бұрын
,በዚህ ግዜ እንደዚህ አይነት የሙዚቃ ባክ ግራውንድ ቢት አለ ? Omg ድምፃ አንደኛ ኦህህህህህ ከጂጂ ሽባባው በኋላ አገኘሁ የልቤን ሰው
@surafelhailu5858
@surafelhailu5858 Ай бұрын
ምንም መግለጫ አጣሁልሽ የማ የምር ልዩ አዳዲሶቹ ሊወዳደሩሽ የሚከብዳቸው ይመስለኛል ድምፅ ከግጥም ጋር አርቀሽ ሰቅለሺዋል ሙሉ አልበሙን ጥሞኝ ሳዳምጥ ቆይቼ አልቆ እንኳዋን ድምፅሽ ከጆሮዬ ላይ ለረጅም ሰሀት ሊቋረጥ አልቻለም ነበር ብዙ አንደኛ ነሽ ቅመም❤
@agegnehutesfa5783
@agegnehutesfa5783 4 ай бұрын
እውነትም የማርያም ቸርነት ነሽ
@RelatorinAddis
@RelatorinAddis 4 ай бұрын
ሙዚቃ እዚህጋ ፈገግ አለች❤
@amazi36
@amazi36 4 ай бұрын
በጣም እሚገርም ድምፅ ልክ የጂጂን መስሎ ነው የተስማኝ የሆነ እሚነዝር ነገር ለየት ያለ ውስጥ እሚጠልቅ እናመስግናለን ውዴ ❤❤❤❤
@bekaluendalkachw3058
@bekaluendalkachw3058 4 ай бұрын
What a lovely voice What an amazing song What an amazing lyrics What an amazing melody 🎶
@getnetshiferaw7949
@getnetshiferaw7949 Ай бұрын
❤በአጭር ግዜ ውስጥ በዚህ ለክ ደጋግሜ ያዳመጥኩትም ፡ ያስደመጥኩትም ሙዚቃ ስለመኖሩ አላስታውስም ሁሌም አዲስ በደጋገምኩት ቁጥር ፍሬሽ እየሆነ የሚደመጥ ድንቅ ስራ ነው። ቃላት የለኝም! የማ እና እዩኤል ትችላላችሁ እንኳንም ጥበብ አገናኘቻችሁ ❤
@nahomasamere
@nahomasamere 4 ай бұрын
ሁሉንም በነጠላ ብትለቂው ብዬ ተመኘሁ ሁሉም የራሱ ቪው እንዲኖረው ለማንኛውም መሳጭ ስራ ነው በርቺ።ጎበዝ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ዝም ብሎ ማድመጥ አይደብራችሁም?
@mesfinteshome2543
@mesfinteshome2543 4 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ብቻ የዘፈን ጥማትን ጥም ትቆርጫለሽ ከዐይን ያውጣሽ ❤❤❤❤❤❤
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 4 ай бұрын
ጉደኛ የሆነች ልጅ😮😮😮😮❤ የት ትደርሽ ይሆን የሚገርም ስራ ነው ብቻ
@MillionBezabhe
@MillionBezabhe 14 күн бұрын
ምን ጉድ ነሽ ከድምፅሽ ከግጥሙ ከሙዚቃው ከምኑ ልሁን ሌላ ምን እላለው በርቺልኝ ቅመም ነሽ መቼም አጀብ አሰኘሽን አቦ ይመችሽ
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 4 ай бұрын
እንደዚ አልበም የጠበኩት የለም በጉጉት ነበር ስጠብቅሽ የነበረዉ ትንሿ ጂጂ ቆንጆ ድምፅ በዛላይ ቆንጆ መልክ ሲሰጥ እደዚ ነዉ !
@MihreteabGirma
@MihreteabGirma 3 ай бұрын
I love this girls dayummmmmmmmmmmmmmmmmm
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 ай бұрын
ራያ እሚለው በጣም ደጋግሜ እየስማሁት ነው እንዴት ደስ ይላል❤
@erkayele3596
@erkayele3596 4 ай бұрын
ከሙዚቃ ጣም የተነሳ ስስማው አለቅሳለው የምር ምርጥ ... ነው ድቅ ልጅ ነች ጂጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negussiekassa3272
@negussiekassa3272 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ artist, ዛሬ በሰይፉ ላይ አይቼሽ ዘፈኖችሽን በ Yema sight አየሁት በጣም ግሩም ባህላዊነት የሚያዳብር ስለሆነ በርቺ, ቆንጆ ድምጽና አቀራ ረቡም የተለየ ነው በርቱ producer ምስጋና ይገባዋል thanks a lot
@zebeneandargie4977
@zebeneandargie4977 4 ай бұрын
Blend of Oumou Sangaré from Mali and Our GIGI.
@witherwither1151
@witherwither1151 2 ай бұрын
You are best sister appreciate God bless you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsnakeBeshah
@AsnakeBeshah 4 ай бұрын
Now Ethiopians start to understand the needs of modern-day listeners. Aschlew Fetene & Yemi you did it well. Now our music gets out of the dominance of horn instruments like saxophone etc. A good start Yema even though the beats dominate much of the melody of Malian music. Keep it up. 100000000 thanks
@yilekalwolde4922
@yilekalwolde4922 4 ай бұрын
Simply Yes You Can !!
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 4 ай бұрын
እድሜ ይስጠው ነው የምልልሽ ውል እያለ የምንሰማው እንጂ ዛሬ እልል ብለን ነገ ኤጭ ካልነው ድካምሽ ከንቱ ይሆናል😊 በርቺ🎉
@Topgoals2345
@Topgoals2345 3 ай бұрын
ገራሚ ፣ውብ ድምፅ ፣ ልዩ ቅኔ ። ይሄንን ዘመኔን ባንቺ ውብ ዘፈኖች ማሳለፌ እጅግ ደስ ይለኛል ። ደስታዬ ዛሬ ብቻ ሳይሆን የነገ ትዝታዬንም ሳስበው ደስታዬ እጥፍ ይሆናል ። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሉሻል ይሄ ነው ። ዛሬና የነገው ትዝታዬ ሁለቱም ባንቺ ዘፈን ውብ ሆነውኛል ። እናመሠግናለን የማዬዬዬ
@johnny-vb2hd
@johnny-vb2hd 4 ай бұрын
AMAZING VOICE🥰🥰🥰 ድምጽ ወ -ዜማ 100% ፣ መሳጭ ግጥም፣ ቅንብር፡100%፣ መንፈስን የሚያነቃቃ ውብ ሙዚቃ..... የጂጂ፣ ቤቲ ጂ ውህደት ያለው ድምጽ..ዋው.....🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mogesendalamaw5596
@mogesendalamaw5596 4 ай бұрын
ናፍቆት የሚቀሰቅስ ዘፈን፡፡ I just can’t stop listening to it. Thank you YEMa…You set the bar high.
@user-zr8dc7ng7i
@user-zr8dc7ng7i 2 ай бұрын
እውነት ደስ ይለኛል ድምፅሽ ይዘመኑ ሙዚቃ እጅ እጅ ብሎኝ ሙዚቃ መስማት አቁሚ ነበር ተባረኪ የሙዚቃ ፍቅሪን መለሽልኝ❤❤❤
@user-vi2fu7cm4w
@user-vi2fu7cm4w 4 ай бұрын
የማዬ የኔ ቆንጆ የዘፈኗ ንግስት የሆነ ነገር ልንገርሽ? ዘፈን ሀጢያት ነው ይለን የለ መጥሀፉ? እናልሽ እኔ እህትሽ ከዘፈንም ነብስ ያላቸውን መረጥኩ እና እነዚ እውነት እና ስሜት ናቸው ከነዚ ውጪ መስማት ነው ሀጢያቱ ብዬ እርፍ አሁን አንቺም ተጨመርሺልኝ በይ ነይ ግቢ ካንቺ ውጪ መስማት ነው ሀጢያቱ አለቀ........
@henoksolomon5351
@henoksolomon5351 4 ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ከኢትዮጵያዊ ለዛ ጋር ፡፡ ፈጣሪ ይባርክሽ
@sherifemma
@sherifemma 4 ай бұрын
Ali Farka Toure in my mind. Malians genre with Ethiopian melody. Keep on Dear You are in the right Journey. ❤
@tamiratmulunesh2911
@tamiratmulunesh2911 4 ай бұрын
I don't know this girl, but she is killing it. Pray for you to succeed
@HagereM
@HagereM 4 ай бұрын
እኔ ሽማሌ ነኝ ሙዚቃውን ሳዳመጥ ወጣትነት እየተሰማኝ ነው ኧረ ጉደኛ ዘፋኝ ነሽ! ጉደኛ ቅንብር!!!
@BiniyamTadesse-wg6bm
@BiniyamTadesse-wg6bm 4 ай бұрын
የየትኛው ሱማሌ ሆሆ ዋናው መስማቱ ነው
@JM-th9jn
@JM-th9jn 4 ай бұрын
ጉደኛ ሽማግሌ ነዎት😂
@elijahda6424
@elijahda6424 4 ай бұрын
It's extremely mind blowing to see some artistically nascent market targeted music have millions of views but this one.
@chuchuambaye2616
@chuchuambaye2616 2 ай бұрын
እኔጃ ልጠግብሽ አልቻልኩም በጣም ደስ ይላል ስራሽ ❤ በርችልንን
@mogurub
@mogurub 4 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው ሰዎች ! አስደማም ብቃት !እጅግ በጣም ውብ ዜማ! ብቻ ዝም ብሎ ማድነቅ!
@user-rl7ne1fg1o
@user-rl7ne1fg1o 11 сағат бұрын
Yene nesh
@TamruBochera
@TamruBochera 4 ай бұрын
ጆሮዋችንን ታመን ነበር እንደዚህ አይነት ምርጥ አልበም ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን❤
@Belayhun2009
@Belayhun2009 4 ай бұрын
The re birth of Ejigayehu Shibabaw....Thank you...
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 4 ай бұрын
እስቲ እንዲህ አረስርሺን ያምዬ ቆንጆ!! ድንቅ የሆነ ሥራ ነው የሠራችሁት! በዚህ አልበም ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ!!! ❤❤❤🙏🙏🙏
@ayelelemma2329
@ayelelemma2329 3 ай бұрын
I bet this is the song of 2024. But it will remain as one of my most favorite songs of all time. Thank u for this precious gift.
@point1212
@point1212 3 ай бұрын
ጆሯችን ሙዚቃ እየሰማ ነው ። ትንሿ ጂጂ !
@ermiastenkir9540
@ermiastenkir9540 4 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ የሙዚቃ ስራ። 1:47
@ethiopia1896Adwa
@ethiopia1896Adwa 4 ай бұрын
YEMa ... Mixed feelings like BetiG & GiGi.. Waw love it 🎁🎈💯✅
@SkillPulseMedia
@SkillPulseMedia 4 ай бұрын
Exactly, I feel like that as well. GIGI & BettyG combo 😂
@mulgetadesale7508
@mulgetadesale7508 3 ай бұрын
Enen becha new gin sademetwu nezert emisemagni
@menberegetachew8620
@menberegetachew8620 Ай бұрын
እርጋታሽ መልክሽ ድምጽሽ ያስታውቃ ከስነስረሀት ካለው ቤተሰብ መፈጠርሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ መልካም ስራ
@wehibkassu9623
@wehibkassu9623 4 ай бұрын
Wow!! ለጡንቻ ያልሆነ ለዐምሮ ምግብ የሆን ሙዝቃ 👌👌🎶✨✨✨✨Good job keep shining 💕💕💕💕
@abelliyu1767
@abelliyu1767 2 ай бұрын
ክላሲካሉ በጣም ያምራል የተለየ ነዉ ምርጥ ነዉ ሁለተኛዋ ጂጂ ነሽ ስል በሙሉ ልቤ ነዉ
@pommymaldan2554
@pommymaldan2554 4 ай бұрын
Tsedettttttt Yale sera jegena nesh
@yabsiradereje2719
@yabsiradereje2719 4 ай бұрын
ትንሿ ጂጂ ነሽ። በርቺ ። ስለቆንጆ ስራሽ እናመሰግናለን 🙏
@henity2
@henity2 4 ай бұрын
Words doesn't express her voice & the lyrics. Beautiful work of art.
@shewunik7818
@shewunik7818 2 ай бұрын
This album is an absolute masterpiece! Congratulations, Yema👏👏. You are destined to become the icon of the future of Ethiopian music!!🔥🔥🎉🎉
@user-gp6eb6ge4j
@user-gp6eb6ge4j 2 ай бұрын
Number # 1 Yama
@derejezewdie1111
@derejezewdie1111 4 ай бұрын
ሙሉ ነሽ።
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 20 МЛН
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,6 МЛН
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,5 МЛН
JONY - Реки вели (mood/lyric video)
2:37
JONY
Рет қаралды 1,5 МЛН
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 175 М.
Akimmmich - TÚSINBEDIŃ (Lyric Video)
3:10
akimmmich
Рет қаралды 265 М.
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 67 М.
Лето
2:20
MIROLYBOVA - Topic
Рет қаралды 319 М.
Артур Пирожков и Хабиб - МЁД (Премьера клипа 2024)
2:11
Александр Ревва
Рет қаралды 3,1 МЛН