Ethiopian Food - How to Make Bula Genfo - የቡላ ገንፎ አሰራር

  Рет қаралды 314,869

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

5 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 377
@MisganaBayetta
@MisganaBayetta 4 жыл бұрын
አሁን ለአራስ ሚስቴ የርሶን ዢድዮ በማየት ሰራሁላት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@berekettekle4403
@berekettekle4403 2 жыл бұрын
እውነት እልሀለው እኔም ለ ሚስቴ ልሰራ ፈልጌ ነው ያየወት እግዚአብሔር ይስጣቸው
@user-wy5pl6gc9y
@user-wy5pl6gc9y 2 жыл бұрын
ተባረክ
@honeylove2098
@honeylove2098 Жыл бұрын
Fetari tedareken yebarkelek melkam bal nek
@sinangirma4167
@sinangirma4167 Жыл бұрын
ተባረኮ
@abikidus6827
@abikidus6827 5 жыл бұрын
ካንች ጥሩሙያተምሬለው፡ ምርጥ እናትነሽ እግዚአብሔር፡ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ማሚዬ
@zuzuyoutube4369
@zuzuyoutube4369 2 жыл бұрын
እማማዋ የኔ ባለሙያ እድሜዎትን ያርዝመዉ እጅዎት ይባረክ እምምምምምዋዋዋዋዋ እናትኮ ስወድ🇪🇹❤
@user-le1oq4qd3x
@user-le1oq4qd3x 5 ай бұрын
ቅቤ የማይበላሰ በወተት አይሰራም ወይ
@sarabelay5277
@sarabelay5277 5 жыл бұрын
እኔ ጉራጌነኝ ቡላ የሚገኘ ከእንሰት ነው ከቆጮው ጋር አብረ ይዘጋጃል እና በጣም ጥሩ ቁርሥ ነው ክትፎና ከንፎ ቂቤ በደንብ ይፈልጋሉ በተለይ የቡላ ገንፎ ያለ ቂቤ አይበላም በጣም ደስ የሚል ቀላል ቁርስ ነው እናታችን በጣም አናመሰግናለን ጉራጌ ሳይሆኑ አይቀርም ጥሩ ሙያ አሎት እኔ በጣም የምወደው ምግብ የቡላ ገንፎ በቂቤ ነው ልክ እርሶ እደሰሩት አይነት አቤት ሲጣፍጥ
@hanna4751
@hanna4751 7 ай бұрын
እንሰት እና ኮባ ምንድን ነው ልዩነታቸው?
@yilmahailu
@yilmahailu 21 сағат бұрын
እንሰት ወይንም ኮባ ልዩነት ያለውም ​@@hanna4751
@aden8690
@aden8690 5 жыл бұрын
እማየ አመሰግናለሁ በጣም በምፈልግበት ቀን አመጡልኝ እርጉዝ ነኝ መውለጃየ ደርሷል ግን የቡላ ገንፎ መስራት ብፈልግም ሙያው ስለሌለኝ ትቸው ነበር አሁን ግን እገዛና እንዳሳዩኝ አርጌ እሰራለሁ ቤተሰብ የለኝም እዚህ ከባድ ስለመሰለኝ ገንፎ አልበላም ብየ ነበር አሁን ግን እራሴ እሰራዋለሁ እጀወትን ይባርክ እድሜ ይስጥልኝ
@senaitseyoum2781
@senaitseyoum2781 3 жыл бұрын
Thank you so much for your teaching. God bless you
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 жыл бұрын
ዋው ማሜ እጅሽ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ፡፡
@tenayegemeda9429
@tenayegemeda9429 5 жыл бұрын
ማማዬ እናመሰግናለን ያስጎመጃል....እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Жыл бұрын
Thanks for the great work you are doing to teach everyone. God bless you!
@meryeam3813
@meryeam3813 5 жыл бұрын
እኔ ቡላ ገንፎ የለመድኩት ዱቄቱ ሣይሆን ፍሬሹ ጎሮ ተዘጋጅቶ እሡን ነዉ ዋዉ ሢጥም ማማዬ ዱቄቱን አሠራሩንም ጎበዝ ኖት እድሜና ጤና ተመኘሁሎት
@abduljelilali568
@abduljelilali568 2 жыл бұрын
Beautiful and talented mom. God bless you
@famel9098
@famel9098 Жыл бұрын
።ቀላል እና ግልጽ ገለጻ ነው። ተባረኪ
@dozenameg8994
@dozenameg8994 4 жыл бұрын
😮 😮 esikezare dires bula ende sinde, gebis minamin yemibekil ena tefechito yemizegaj duket neber yemimesilegn!!! Wow lemerejaw enameseginalen!
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 жыл бұрын
ማምዬ እናመሰግናለን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 3 жыл бұрын
😍😋👍🏼 አላህ ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር የተባርከ እጅ ጨምሮ ይሰጣችሁ 🌹💖
@naeemanaeema5613
@naeemanaeema5613 5 жыл бұрын
ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን
@wantanamera1563
@wantanamera1563 4 жыл бұрын
Lovely thanks so much yadane enat tebarku amen amen
@girumkassa2725
@girumkassa2725 5 жыл бұрын
እናታችን ከብር ለርሥዎ ይሁን እናመሠግናለን ።
@efratamelese4178
@efratamelese4178 5 жыл бұрын
Thank You Mom God Bless You
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እጅ ይባርክ እናታችን
@E.T3731
@E.T3731 5 жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም ነው የምወድዎት. የኔ እናትም ልክ እንደርስዎ ባለሙያ ናት ግን አጠገቤ የለችም ምክንያቱም እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው. ግን ሁል ጊዜ እርስዎን ባየሁ ቁጥር እናቴን ያስታውሱኛል. በጣም የተረጋጉና ደስ የሚሉ ከመሆኖት በተጨማሪ የማስተማር ችሎታዎት ከፍተኛ ነው. በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ለትምህርትዎ. እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት❤️
@beckyj6977
@beckyj6977 5 жыл бұрын
አንቺም ተባረኪ ጨዎ!
@elsa5872
@elsa5872 4 жыл бұрын
That is so good thank u
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ማሚዬ የኔ ድንቡሽቡሽ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ❤❤❤
@DejeRobi
@DejeRobi 8 ай бұрын
አመሰግናለው እማዬ 🙏🏽 ይጣፍጣል
@user-rb2es4ob5o
@user-rb2es4ob5o 18 күн бұрын
እኔ አሁን ሰራሁ ተመችቶኛል እናመሰግናለን
@AmenAmen-ci1cc
@AmenAmen-ci1cc 3 жыл бұрын
Thank you, rejem edmena tena ystot, swedot 🤩
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 5 жыл бұрын
በጣም ነው እምወድሽ ብታይ💞💕💞😍
@alamalam6923
@alamalam6923 5 жыл бұрын
እናታችን በጣም እናመሰግናለን
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 5 жыл бұрын
ዋው ማዘርዬ ያምራል እጆት ይባረክ
@fifi9417
@fifi9417 5 жыл бұрын
Mamiye Ejish ybarek Bula Betam New Emitelaw Gin Ehitoche Twat Tewat Yehen Befiker New MibeluT Kibewn Erasu Sayew endet Endemhon Gin Tanx
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማምዬ ❤
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 5 жыл бұрын
ቡላ ከ እንሰት ይገኛል ለ ሰዉነት በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ደቡብ ክልል በተለያየ አሰራር ይሰራል
@user-ks3dq5oe8b
@user-ks3dq5oe8b 5 жыл бұрын
ቡላ ምድነው ሲጀመር እኔ አላሁን አለሰማሁ ወላሂ ብላ ዶሮ ሲባል ሰምቼ አውቃለሁ
@sofiyaabdela4531
@sofiyaabdela4531 5 жыл бұрын
@@user-ks3dq5oe8b ቡለ ማለት የሚገኛዉ ከእንሰት ናዉ ግን ቡዙ ፕሮሰስ አለዉ በተለይ በዳቡብ በሁሉም አከበቢ ይጋኛል
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@sofiyaabdela4531 ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተስብ እንሁን
@meronabebe8032
@meronabebe8032 3 жыл бұрын
@@sofiyaabdela4531 lp89
@hanna4751
@hanna4751 7 ай бұрын
​@@user-ks3dq5oe8bቡላስ እሺ አልሰማሽም ልበል ዶሮ ብዙዎች አካባቢ ይሰራል እንዴት አታቂም
@zz8721
@zz8721 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@madotethiopia566
@madotethiopia566 5 жыл бұрын
በሚያስፈልገኝ ሰአት ያገኘሁት ትምርት ስለሆነ ደስ ብሎኛል
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
wow mommy konjoo we done
@fioriteka5215
@fioriteka5215 10 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ እናት🙏🙏🙏
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ቡላ ከአጃ ወይም ከበሶ ወይም ከሌላ የገንፎ ዱቄት ጋር አብሮ መገንፋት ይችላል በጣምም ይጣፍጣል
@user-hx7xw7hi1g
@user-hx7xw7hi1g 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን - ቡላ ወደ ማይታወቅበት አከባቢ ብሄድም ይኸው ከብዙ ጊዜ በኋላ ያማረኝን የቡላ ገንፎ ይሄን ቪዲዮ አሳይቻቸው ተሰርቶልኛል !
@esubalew6222
@esubalew6222 5 жыл бұрын
ማዘር ... የፈጢራ አሰራር በእንቁላልና ያለ እንቁላል:: እናመሰግናለን
@ethioviews8883
@ethioviews8883 5 жыл бұрын
Wow mam you are blessed
@sinafekade4341
@sinafekade4341 3 ай бұрын
I always learn a lot
@bettylamessayimariymliji2593
@bettylamessayimariymliji2593 5 жыл бұрын
Mamye Yene negesti Egzabher ijishen yebrek rejem edema ke tena ga temognewulesh 🙏enamsegnalen 😍😍😍
@ODM2019
@ODM2019 2 жыл бұрын
Wow inem le meste seralatalew aras nechi
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 5 жыл бұрын
እኛ ቤት ግን በወተት ነው የሚበጠበጠዉ ደስ ይላል አይጠገብም ፍርፍር ነው የሚለዉ እራሱ ደሞ ትንሽ ነው የሚበቃዉ ይወፍራል
@abebayegle1495
@abebayegle1495 5 жыл бұрын
በለበን ወይስ ሃሊብ ነው የሚበጠበጠው
@hayatweloyewa5692
@hayatweloyewa5692 Жыл бұрын
@@abebayegle1495 ሀሊብ😉
@amatilamohammed6992
@amatilamohammed6992 5 жыл бұрын
Shukran yane inat
@moodymoodylovemohammadomar2905
@moodymoodylovemohammadomar2905 5 жыл бұрын
ወተት ያስፈልገዋል እኔ በወተት ነው የምሰራው በጣም ያምራል ሞክሩት
@lorenmekeda1594
@lorenmekeda1594 2 ай бұрын
እጆት ይባረክ ማሚዬ
@getealamdew1632
@getealamdew1632 Жыл бұрын
ይቅርታ ቡላ የሚገኘው ከኮባ ሳይሆን ከእንስት ግንድ ነው ኮባውማ ተቆርጦ ለከብቶች ለቆጮ መጋገሪያ ለክትፎ መብያ ለተለያዩ ነገሮች የምንጠቀምበት የእንስት part ነው
@Jameela-pt4yd
@Jameela-pt4yd 2 ай бұрын
ዘሬ ሰብስክረብ አደረኩ ማሻሏህ
@hanna8382
@hanna8382 5 жыл бұрын
እማይዬ እድሜ ከጤና ይስጦት ስወዶት
@shokriyasho9030
@shokriyasho9030 4 жыл бұрын
Thank you soo much mam
@gelanibedani4446
@gelanibedani4446 3 жыл бұрын
ማማዬ እናመሰግናለን
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 8 ай бұрын
Yen enat enameseginalen
@seadaeshetueuyegevgidhjdi3005
@seadaeshetueuyegevgidhjdi3005 4 жыл бұрын
የርሶውን ልጂ እምታገቢው አላህ ይሁንሽ ሙያ ከለልሽ
@azebstefanos8253
@azebstefanos8253 Жыл бұрын
Thanks so much ❤
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ማሚዬ ♥♥♥♥
@hyabdaniel1398
@hyabdaniel1398 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ አማማ ጌታ አድሜና ጤና ይስጥሽ
@sfgbvc6211
@sfgbvc6211 5 жыл бұрын
እናመሰግአለን እማም
@user-tr3vf3sh1d
@user-tr3vf3sh1d 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማ እኔስ አልወደውም ለወደፊቱ ለባሌና ለልጆቼ እሰራላቸዋለው
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 5 жыл бұрын
Ema betam new ymwedachut edmiena tena ystachu fetari bzu bzhu tmralew knesot❤❤❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏
@itelmek5180
@itelmek5180 10 ай бұрын
አሪፍ አቀራረብ 👍
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
ማዘር ከልብ እነመሰግነለን የኔ ባለ ሞያ
@loveislife7445
@loveislife7445 5 жыл бұрын
betam new emiwedish kurt ayate😍
@fitihab
@fitihab 2 жыл бұрын
Thank you.
@tigietigie8627
@tigietigie8627 3 жыл бұрын
የኔ ልዩ እናት ሰወዴት እረጀም እደሜ ይሰጦት 😘😘😘
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 5 жыл бұрын
ማሚዬ ስወድሽ እኮ የማቀዉን ሁሉ ነው በቃ ላች ካለኝ ፍቅር የተነሳ የማየዉ ቪዶዎችሽን ሁለይም አወርዳለሁኝ እረጂም እደሜ ይስጥልኝ ማሚ
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 5 жыл бұрын
Enam endanchu beqa eyawequt ayachewalew rjim edman lehulachen temegnehu
@hamlmal_12
@hamlmal_12 Жыл бұрын
እማዬ ይበርቱ በጣም ደስ ይላል
@eliasgizaw6369
@eliasgizaw6369 Жыл бұрын
Thank you very much
@masartgizwi1974
@masartgizwi1974 5 жыл бұрын
Thank you mama
@getachewhabtemariam9841
@getachewhabtemariam9841 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለሁ ውድ ባለቤቴ ገንፋን ይዙዋት በእርስዎ ቪዲዮ እረዳትነት ሰርቼ ልንመገብ ችለናል እድሜና ጤና ይስጥዎ ተባረኩልን
@user-zk7vz4yc9v
@user-zk7vz4yc9v 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እናቴ
@eyerushust8962
@eyerushust8962 5 жыл бұрын
እድሜ ጣና ማማየ ።
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness 2 ай бұрын
እድሜ ይስጦት ሴት ወይዘሮ!❤
@zufangirma8054
@zufangirma8054 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@najathnajath4070
@najathnajath4070 4 жыл бұрын
ማዘር እውነት እናቼን አስታወሽን። እናመሰግናለን
@tewoldegmichael6186
@tewoldegmichael6186 4 жыл бұрын
Good job!!!
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 5 жыл бұрын
ሀይ ጓደኞች ምን ልላችሁ እፈልጋለሁ መሰላችሁ እኛ አረብ ሀገር የኖርን ሰወች ሀገራችን ስንገባ ምን አልባት ባል ብናገኝ በተቻላችሁ አቅም ሙያ ይዘን እንግባ ምን መሰላችሁ video እያወረዳችሁ በስልካችሁ ሳይሆን በሚሞሪ አስቀምጡ እና ያዙ ምክሬ ነው ሙያ ያላችሁን ሳይሆን እኛ ሙያ የለሌን ሽንት ቤት ማጠብ የለመድን ሰወች አደራ ሀገር ገብተን ሙያ ሳናውቅ እንዳንኖር ምክሬ ነው
@meazaaschalew4565
@meazaaschalew4565 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔ ግን ደብተር ገዝቼ እየፃፍኩ ነው ስንት ሚሞሪ ይይዘዋል ሞያማ መማር ግድ ነው ለሚያስተምሩን እድሜ ይስጣቸው
@abebinacooking
@abebinacooking 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሙያ ክጎረቤት ነ ተረቱ አሁን ምያ ከዩቱብ
@user-sy9cz8lb2i
@user-sy9cz8lb2i 5 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ቆንጆ አሪፍ አሳብ ነው እኔ የምፈልገውን አውርዳለው ግን ሚሞሪ ሲሞላ እደልታለው አንዴ ውድ ሀገር ቤት ሰሄድ አውርድዎለው እያልኩ ግን ይረሳል የህታችን አሳብ ጥሩ ነው በውረቀት ማሰፈር መልካም ነው አይጠፍል ለሁላቹም እናመሰግናለን ሞያውንም ለሚያሰተምሩን ዮቱበሮች ከልብ እናመሰግናለን ጊዚያቹን ሰውታቹ ሙያቹን ሰለምታካፈሉን
@muluameenkaleyiwotyasemaln5782
@muluameenkaleyiwotyasemaln5782 5 жыл бұрын
Eshe@@user-sy9cz8lb2i
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 5 жыл бұрын
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አክስቴ ናት ያሳደገችኝ እየቀጠቀጠች አስተምራኛለች ስደተኛም ብሆን ግን አረሳም
@edenhabte4458
@edenhabte4458 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ምግብ
@tamimahossen5926
@tamimahossen5926 3 жыл бұрын
እኔም እነዳችው በጣም እወዳለሁ ግን ጉራጌ አይደለሁም የት አገኛለሁ የወሎ ልጅ ነኝ
@user-jj4mj7pn6t
@user-jj4mj7pn6t 5 жыл бұрын
Waw betame dese yelale
@meron7563
@meron7563 5 жыл бұрын
Tanx ማምዬ
@user-ie2oz6sp5j
@user-ie2oz6sp5j 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን ክብር ለእናቶች
@user-ie2oz6sp5j
@user-ie2oz6sp5j 5 жыл бұрын
ግን እኔ ሰርቼ ባላውቅም እማዬ ስትሰራ ሚጥሚጣውናቅቤው ከገንፎው ጋር አትቀላቅለውም ታዳስ በሉኝ የሚዘጋጅበትን እቃ ከታች በደምብ ትቀባውና ገንፎውን ጨምራ አስተካክላው ከላይኛውም ክፋል ቅቤና ሚጥሚጣ በጨመር በማማሰያው ወጋ ወጋ እያረገች ቅረጽ ትሰራለታለች እናም ማሻአላ ማማሩና መጣፈጡ
@saronayalew9374
@saronayalew9374 5 жыл бұрын
Thanks mom God blessed u
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 5 жыл бұрын
Thank you
@user-em9sj6cl4k
@user-em9sj6cl4k 4 жыл бұрын
ሹክረን ማማዬ
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 4 жыл бұрын
Thank you Mom
@sadasada5288
@sadasada5288 3 жыл бұрын
wow dase ylale masa allha
@user-tn9ds9bq5e
@user-tn9ds9bq5e 29 күн бұрын
ተባርክ የኔ ዉድ እናት
@zelalemaddis3053
@zelalemaddis3053 5 ай бұрын
Egzabher yestelen
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Жыл бұрын
Thank you mother .
@ethiopia2601
@ethiopia2601 11 ай бұрын
የቡላ ገንፎማ ጉራጌ ጋር ነው ሞያው ያለው ገና ዛሬ አየሁት እደዚህ እቀላቀላል እላዩ ላይ ነው ቂቤና ሚጥሚጣ የሚገባበት ደሞ ቀጥኖዋል የሆነ ዱቄት ቢቀላቀልበት ጥሩ ነው
@user-tg8hj9jq1o
@user-tg8hj9jq1o 4 ай бұрын
thank you
@abowsam3730
@abowsam3730 5 жыл бұрын
እጅወችን ይካርክልኝ
@sorrybutbyeiamsorryfansiqu6775
@sorrybutbyeiamsorryfansiqu6775 5 жыл бұрын
I don’t understand the comments but I understand you Selam ameseginalu :)
@ethioaddis9673
@ethioaddis9673 2 ай бұрын
Tanks
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 4 жыл бұрын
Ejot yibarek
@user-ht7rl6zq5v
@user-ht7rl6zq5v 2 жыл бұрын
ሀያታችሁ ይረዘም❤❤🌹
@politikkpolitikere4893
@politikkpolitikere4893 5 жыл бұрын
Edema lerso muya temarku wedwotalehu😍
@genetalem8059
@genetalem8059 Жыл бұрын
Good job mom👍👍👍
@hanatube5790
@hanatube5790 5 жыл бұрын
Wawo betam des ylali
@makw5069
@makw5069 3 жыл бұрын
Selam ye Adane enat, selamachhu yebeza. I love your video, and I prepared nice shero powder at home by looking your video. It is very nice , I love the test, thank you.Please can you prepare genfo recipe ? I didn't see . Thank you
@abebinacooking
@abebinacooking 5 жыл бұрын
ማማዬ ቡላ ገንፍበጥም አምርኛል ስላስየሽን በጣም እናምስግናለን
@nino8287
@nino8287 5 жыл бұрын
ይች ቡላ ዛሬ ከስራ ድካም በሀላ ታስፈልገኛለች አታም ጅርቱ 💕 ቆጭቆጫ ናፍቆኛል አሰራሪን ጀባ በሉን🤩💥✨☀️☄️⚡️🙏🏾
@muliyana3760
@muliyana3760 Жыл бұрын
Thank you mamiye
#Ethiopian #food how to  Prepare bula how #የቡላ #አዘገጃጀት
10:34
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
Ethiopian Cooking "How to make Genfo"  የገንፎ አሰራር
20:24
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 505 М.