Ethiopian Cooking "How to make Genfo" የገንፎ አሰራር

  Рет қаралды 503,742

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

8 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 1 300
@selamawitaraya2617
@selamawitaraya2617 7 жыл бұрын
There's something special about this woman. It's not just the way she cooks, but the way she talks, her polite attitude, and everything. I'm sure her children are proud of her. God bless you Emama, I will try that genfo!
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 7 жыл бұрын
ወይ ጥሩነት እኔ በሂዎቴ እንደ ጡሩ ሰው እሚያስደስተኝ የለም አላህ ይስጥልን እናታችን
@firdosabuki8294
@firdosabuki8294 7 жыл бұрын
Thankyou mother
@almazharetasha2145
@almazharetasha2145 5 жыл бұрын
Bet am new miwodish arif timhirt new Geta yonarkish
@birhanuferede1187
@birhanuferede1187 4 жыл бұрын
fatuma abdu abduo
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እናት የመጀመርያ ቀኔ ነው ያየውት በጣም ደስ ብሎኛል በተከታታይ 4 ቪድዮ አየሁ ከምንም በላይ ንጽህናወትን ወድጃለው እረጅም እድሜና ጤናን ይስጦት እናት !
@MimiMimi-hy9pi
@MimiMimi-hy9pi 7 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለ እናታችን ዛሬ ነዉያየሁት ስራሽ መልካም ነዉ እግዚያብሔር ይባርክሽ በዚሁ ላይ አብዝቶ ይጨምርልሽ
@jemilasherif7972
@jemilasherif7972 7 жыл бұрын
begmt just like me
@hayatfdleufatma7587
@hayatfdleufatma7587 7 жыл бұрын
mekdse tesgaye
@emoyaemoya9556
@emoyaemoya9556 7 жыл бұрын
mekdse tesgaye
@merimtadess4657
@merimtadess4657 7 жыл бұрын
ማዘርየ የበርበሬ አዘገጃጀት ብታስተምሪኝ
@dagishasha2463
@dagishasha2463 7 жыл бұрын
እዴት ደስ የሚሉ እናት ነዎት በማሪያም እንደነዚህ አይነቶች እናት የጠፉ መስሎኝ ነበር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን ገንፎ በጣም ነው የምወደው አሁን እያየሁ እሰራለሁ😘
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 8 жыл бұрын
Thank u thank u guys for the love for mom...u guys are the best. It means a lot to her
@seadiseadi7132
@seadiseadi7132 8 жыл бұрын
Adane Enath betam des yemtil nat rejim edmena teda yistilih betam new yemamesegnew
@zinashgeza4965
@zinashgeza4965 7 жыл бұрын
አዲ እረ አግዛቸው እማዬን ገንፋ ጉልበት ይጠይቃልና በእናትክ ግንባራቸውን ሳምልኝ
@ninatekabe837
@ninatekabe837 7 жыл бұрын
I really appreciate
@kidistseyoum744
@kidistseyoum744 7 жыл бұрын
place ye firfir mamyee seretew asayuni betam silemewedi new long life emegnilotalew mye
@user-yw1il9bv4g
@user-yw1il9bv4g 7 жыл бұрын
Adane Oh God she look like mama i love your mom #Adane My God bles your mom """Eiji ybark 😍😘😘😘😘😘
@33cakediva
@33cakediva 6 жыл бұрын
She is just gifted in teaching. I love her manners. You are lucky to have a mother like her. God bless her
@asemuzemhiret1281
@asemuzemhiret1281 6 жыл бұрын
መልካም እናት ማርያምን የመጀመሪያ ቀኔ ነው ዛሬ ሳይዎት ግን ሁሉንም ወደድኩት በዚክ ዘመን በእርስዎ እድሜ እግደዚክ እይነት መልካም እናት ማግኘት በጣም መታደል ነው በርቱልኝ እጅዎን ይባርከው ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው እንግዲህ ምን ልስራ አልችልም ማለት ቀር እድሜ ለማማዬ♥
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ስለ ጥሩ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ
@zgetahun
@zgetahun 5 жыл бұрын
I love ALL your cooking videos because you take your time to teach us from cooking, eating and storage. This one is my favorite by far as I made it..got the taste of genfo I'm used to (other make it with bula, all purpose flour etc), shared it tons
@mahletbewketu4375
@mahletbewketu4375 5 жыл бұрын
I followed your step and made genfo for the first time. Thank you so much 👏🏽👏🏽👏🏽
@tadeluteka8820
@tadeluteka8820 7 жыл бұрын
የምግ ዝግጅቶ በጣም ደስ ይላል በተለይ ረጋ ብለው ሰስሚነግሩን በጣም ደስ የሚል ነው ፡፡
@Itz-toca-Mia-825.
@Itz-toca-Mia-825. 3 жыл бұрын
Thank you so much! I will make this for my husband. It is one of his favorite dish.
@saralove2628
@saralove2628 7 жыл бұрын
how I love you can't imagine thank you for teaching us
@hinseene
@hinseene 5 жыл бұрын
this lady is so sweet! I learned a lot from her
@mekdesyoseph2060
@mekdesyoseph2060 7 жыл бұрын
Thank you very much mum.God bless you. Thank you for sharing your recipe.
@hznxjxbsnnjsssjs5122
@hznxjxbsnnjsssjs5122 6 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ
@enlightenment3724
@enlightenment3724 2 жыл бұрын
Thank you Mami for teaching and sharing your experience !!
@banchalemassefa1528
@banchalemassefa1528 7 жыл бұрын
I listening to her instructions...easy to follow....ishugn yelal 💛
@nejatmoham9730
@nejatmoham9730 7 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እንትየ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ወዲሽአለሁ
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 5 жыл бұрын
My kids loves to eat Genfo and Kita Firfir when we live close to their Grandma and now we moved to a different state and the kids ask me to make them one Genfo🙄 which I have no idea! So, I searched on KZfaq and here found your video. It helped me so much to make an amazing Genfo for the first time.😋😋 WE WANT TO SAY THANK YOU TO YOU MOTHER'YEA!
@gglggthe9792
@gglggthe9792 4 жыл бұрын
እነታችን.ታበረኩ.እጄትን.ይበርክሎት
@belaineshworede5756
@belaineshworede5756 8 жыл бұрын
I enjoyed everything you did. I haven't ate this in along time, I am going to make some soon.
@thomasyilma3585
@thomasyilma3585 7 жыл бұрын
Thank you Mother for your help this is big help for us God bless you more & more we Love you!
@user-vc6zn4xz9j
@user-vc6zn4xz9j 4 жыл бұрын
እናትዬ እባክሽ መፅሀፍ አሳትመሽ ገበያላይ አውይልን እባክሽ በሀገራችን የለም መፅሀፍ በምግብ የታተመ ካለም አልደረስኝም
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ኮሜንት ሁላችንም እንጠብቃለን
@african8846
@african8846 5 жыл бұрын
እርሠወን እያየሁ ለሚሥቴ ገራሚ ገንፎ ሠራሁ አመሠግናለሁ
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 4 жыл бұрын
አረ ባክህ እስኪ ለኔም ስራልኝ
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@gdgshgbdbbd4911
@gdgshgbdbbd4911 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀
@african8846
@african8846 4 жыл бұрын
@@mitiketakele8174 ወልዳኮ ነዉ
@muntahajelalu954
@muntahajelalu954 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Flamingosu
@Flamingosu 6 жыл бұрын
Thank you Mamaye. I did the very first my own Genfo. God bless you
@hananimam1403
@hananimam1403 7 жыл бұрын
thank u so much you are so organized and neat
@masheilabaker8035
@masheilabaker8035 4 жыл бұрын
Thank you from your sister in Virginia! I like everything you do and have watched your videos for two weeks.
@melatmelat570
@melatmelat570 7 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ መልካም እናት ነሽ ጤናሽን ይስጥሽ
@rakeb6029
@rakeb6029 8 жыл бұрын
we thank you so much for sharing your experience and talent,long life.
@yalemzewedberhe3350
@yalemzewedberhe3350 4 жыл бұрын
Thank you, wowww..... my favorite Genfo.
@minnyonbey4389
@minnyonbey4389 3 жыл бұрын
I'm an American so thank you for the subtitles! This dish looks great I'm going to try it out
@RochelleP1
@RochelleP1 3 ай бұрын
What subtitles? I don’t see them. But God bless this wonderful lady’s hands.
@meerasafa5621
@meerasafa5621 8 жыл бұрын
ማማዬ ኑሪልን እረጅም እድሜና ጤና ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ወላሂ
@Wezweznaod
@Wezweznaod 6 жыл бұрын
The respectfulness of my brothers and sisters is something to be proud of. And I might add rightfully so!!! Enatachen has wisdom and grace!!! you are truly inspiring and helpful!!! May God bless all of us.
@hannabojia6354
@hannabojia6354 3 жыл бұрын
Thank you for your best genfo I will try to do that!
@hiwotterresa6859
@hiwotterresa6859 7 жыл бұрын
ማሚዬ በጣም ደስ ትዪኛለሽ ሳይሽ አብሬሽ ያለው ነው ሚመስለኝ ካንቺ ብዙ ሞያ ተምሬያለው ተባረኪልን
@tdemissiemuletad8394
@tdemissiemuletad8394 7 жыл бұрын
Emma it's really helpful I have learn a lot bless you
@jemilaalishkurujemilaalish1694
@jemilaalishkurujemilaalish1694 6 жыл бұрын
Betam enameregnalen enat ketlubet
@user-gm1no5fd5t
@user-gm1no5fd5t 6 жыл бұрын
እኖድሽለን በርች
@hassnaabdella
@hassnaabdella 7 жыл бұрын
Thanks mom. It looks yummy!!!
@samriderz2678
@samriderz2678 6 жыл бұрын
Uffff ደስ ሲሉ ማማዬ ወላሂ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@rozabintqadrlha3005
@rozabintqadrlha3005 7 жыл бұрын
አይ እመመ ረዢም እድሜ ይስጥልን ምርጥ እነት አለህ ይጠብቆት
@Kk-vi2pg
@Kk-vi2pg 7 жыл бұрын
ዋወ እማማ እናቴን ትዘ አሰበልሸኝ
@user-if7jj6rt4w
@user-if7jj6rt4w 6 жыл бұрын
እናቴ ማማየ ጤና ይስጥልኝ
@milamlietiyyrjam4068
@milamlietiyyrjam4068 6 жыл бұрын
Agurshing emama?
@hayukonjo785
@hayukonjo785 7 жыл бұрын
betam amesegenalew ememaya fegegetawot beca beke new masallah
@user-hz7kz4tt6u
@user-hz7kz4tt6u 5 жыл бұрын
Best food in this frozen weather thank you 💖
@efoytabegetag2365
@efoytabegetag2365 7 жыл бұрын
God bless you , will try to do exactly like u!!
@ninam1000
@ninam1000 8 жыл бұрын
i like your mom really im from djib but actually in canada i can undersant ethiopia language but im not so good please make subtitle in english tkank you 😄☺
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 6 жыл бұрын
አላህ ይስጥልን በልጅነታችን ስደት መተን ሙያ የለንም ነበር ብዙ ትምህርት ወሰድን ለሀገራችን አብቅቶን የአንችን ሙያ የምሞክረው ያድርገኝ በኖት ደብተር ነው የምፅፈው አይገርማችሁም ሁሉንም ሙያሽን ፅፊዋለሁ ያው በተረቱ ሙኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅ ይባል የል ለዛ ነው ሰው ነኝና ልረሳው ስለምችል ለማስታወስ ከማስታወሻ ማየት እድሜ ለእናቶቻችን
@shikorina6165
@shikorina6165 7 жыл бұрын
Adane your mum is amazing I've learned soo much from her. God bless her😘
@addisalemergete8976
@addisalemergete8976 8 жыл бұрын
really you are so great mom.thank you for sharing, May God bless you!!!
@rabakhan1219
@rabakhan1219 4 жыл бұрын
ሁሉም ነገር በማሚ እጅ ያምራል ❤
@user-yc1xd7cm7g
@user-yc1xd7cm7g 7 жыл бұрын
ማምዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ረዠም እድሜና ጤና ያድልወት በጣም ብዙ ሙያ ከእርስወ እየወሰድኩ ነው እጅግ በጣም ነው ምወድወት ቃላት የለኝ።
@HG-xf8rh
@HG-xf8rh 6 жыл бұрын
አርሴማ እናቴ በጣን ነው ደስ የምትይው እናታችን እድሜ ይስጥልንእሽ
@HG-xf8rh
@HG-xf8rh 6 жыл бұрын
ግን እናታችን ቀጭን ገንፍ. ነው ወይስ ወፍራም. ቆንጆ መልሽልኝ
@user-qm9dq8cd3h
@user-qm9dq8cd3h 6 жыл бұрын
አርሴማ እናቴ ማሻላህ
@sadibintlslamnawuhiweta775
@sadibintlslamnawuhiweta775 6 жыл бұрын
መሲ ወዳፍራሽ ነሽዴ ማማየ ባልሳሳት???
@hawikumsa1
@hawikumsa1 6 жыл бұрын
H G lo
@judywoldemariam2572
@judywoldemariam2572 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው ያስጎመጃል እግዛብሄር ይባርክሽ!
@adam7425
@adam7425 7 жыл бұрын
Thank you. I made the best genfo thanks to you.
@dandantestes1709
@dandantestes1709 7 жыл бұрын
በጣም የሚመሰገን ስራ ነዉ ። በሃላዊ ምግቦቻንና የአመጋገብ ስልታችንን ዕዉቀታዊ መረጃ ለተጠቃሚዉ እንዲደርስ የሚያደርጉት አስተዋፅዎ በጣም የሚመሰገን ከመሆኑም ሌላ በኔ አስተያየት ልዩ ቦታ የሚሰጠዉ ነዉ።
@love-ec1jc
@love-ec1jc 7 жыл бұрын
በጣም እድሜዎት ይርዘም እናት
@salidjalleta4759
@salidjalleta4759 7 жыл бұрын
የነብዩ ኡመት
@janetjanet484
@janetjanet484 7 жыл бұрын
Aden Ahmee Omar wawwwoo
@user-ii1qt5qn6f
@user-ii1qt5qn6f 7 жыл бұрын
እማማዬ ሁሉነገርሽ በጣም ደሥ ይላል ይጨምርልሽ
@kibineshkibinesh2351
@kibineshkibinesh2351 6 жыл бұрын
wowww
@mahletymaryamelje1069
@mahletymaryamelje1069 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና ይስጠወት
@bettylondon8122
@bettylondon8122 7 жыл бұрын
ማዘርዬ የሚሰሩት ምግብ ሁሉ ያስጎመጃል. ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🙏
@edentube695
@edentube695 6 жыл бұрын
You are the best im gonna make genfo zare... Thank you
@fayelovefb4740
@fayelovefb4740 7 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሑልሽ ኢንሸአላህ
@yehabeshaliji5654
@yehabeshaliji5654 7 жыл бұрын
ምርጥ እናታችን ኑሩልን
@miza2139
@miza2139 7 жыл бұрын
God bless you and thank you for your time.
@xanaanshaatocade4895
@xanaanshaatocade4895 5 жыл бұрын
Wow thanks mom i love genfo i will make tomorrow ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ps9ng3cd7b
@user-ps9ng3cd7b 7 жыл бұрын
ኧረ እማማ እኔ እስከምሰራ ዲረስ ትንሺ ያጉርሱኝ ?
@only7389
@only7389 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠወት ማሚ በጣም ሲበዛ ባለሙያ ነወት
@mulualmworku672
@mulualmworku672 7 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማም እግዚአብሔር እረሜሽን ያርዝምልን ብዙ ነገር አሳውቀውኛል
@hadiyaendrishadiyaendris7164
@hadiyaendrishadiyaendris7164 7 жыл бұрын
ማዘርየ እናመሰግናለን በጣም ነው የሚመቸው አሠራረዎት
@user-hm7uj5ti9m
@user-hm7uj5ti9m 7 жыл бұрын
emaye betam new emnamsgenaw
@tggd8981
@tggd8981 7 жыл бұрын
wow emamiya keep up, we need more from you...thanks!
@user-bj6xw6mc2w
@user-bj6xw6mc2w 7 жыл бұрын
ማምዬገንፎ አልወድም ግንአንቺ ስሰሪአይቼ ሠርቼለመብላት አማረኝ
@gohiatmanakigoo7129
@gohiatmanakigoo7129 7 жыл бұрын
waw mami weddddd
@teneshsmerh3731
@teneshsmerh3731 7 жыл бұрын
ፊፊ ማር ልክ እዳች ነበር የሆኩ ኮሜቶች ነብስ ናችሁ ሳያት ስስራ ስርቸለመብላት ፈለኩ ግን ገፎ በልቸም አላቅ አልወድም ሊጥ ሚመስለኝ ገፎና ወፍራም እጀራ የተቃጠለ ዳቦ አይመቸኝም እውነት እናቴ በጣም ባለሙያ ነበርች እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑረው እማ መልካም ስራዋ እናትነቷ ሁሊም አብሮኝ ነው ገፎ አወድም እጀራና ወጥ ጠላ ዳቦ አረቂ ከገፎበቀር ትሰራ ነበር እኔም እደሷ እሷ አብራኝ ባትሆን ስራዋና መልካምነቷ ሁሉ ነገሯ አብሮኝ ነው
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለተለያየ እውቀት የሚያስተሩን
@yegataljihali5828
@yegataljihali5828 7 жыл бұрын
ንጽህናዎትን በጣም እወደዋለው ማዘርዬ
@friotfriot6396
@friotfriot6396 7 жыл бұрын
woww
@yalmazememe121
@yalmazememe121 8 жыл бұрын
ውውውውውውውእጅሽ ይባርክ ማማዬ እናቴን አስታውሽኝ እኔ ገንፎ በጣም ነው የምወደው አመሰግናለሁ
@testifanos2418
@testifanos2418 4 жыл бұрын
😐😑😐
@bilienmhasion9411
@bilienmhasion9411 5 жыл бұрын
From Eritrea.Thank you mama for making this video.
@konquer247
@konquer247 6 жыл бұрын
Excellent video mom, I am very bad at cooking Genfo. I definitely learnt a lot here. Thank you.
@zahraabebe6417
@zahraabebe6417 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ እናቴ አላህ እድሜሺ ያርዝመው አገሬ ገብቻ እስርዋለው ማሚ
@Faiselmoha
@Faiselmoha 6 жыл бұрын
Aameen. Enen zare ganbo siyamragn ka KZfaq yehan agagnaw. Anchis sartash mokarshew?
@tawtaknr4239
@tawtaknr4239 6 жыл бұрын
+Faisel Muktar ዋውው.
@MonMon-qr2cj
@MonMon-qr2cj 6 жыл бұрын
ማማየበጣምበጣምደስየሚልአሰራልነው
@saralevy3826
@saralevy3826 6 жыл бұрын
zahra abebe እግዚአብሔር ይባርክሽ አያያዝሽ ሲያምር የምነግርሽ ቢኖረኝ ስለተሰጠሽ በሠወች መወደድና ይህን የመሰለ የብሩክነትና የየዋህነት ገጵታ አምላክሽን አመሰግኝ እያልኩ ወደ እሰራኤል ነይና ግዋደኛ አንሁን
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 7 жыл бұрын
እናት ደናነሽልኝ እንዴት እንደምወዶት ማማዬ ዘመኖትን የድንግል ማርያም ልጅ ይሥጥልኝ የምወዶት ልጆች ካለሁተት ኩዌት ትዙ ነኝ
@dawithayth6338
@dawithayth6338 6 жыл бұрын
mommye betam arif zede new MAMES.thank u❤️❤️
@Time364
@Time364 2 жыл бұрын
Amharic ASMR, I loved the cooking! Thank you🙏
@user-pi7cy5nr9j
@user-pi7cy5nr9j 7 жыл бұрын
አላህ እድሜሽን ያርዝመው
@masaratkabbadaa8123
@masaratkabbadaa8123 5 жыл бұрын
Imuu TABARAKUU uuùffffyyyy
@hannayemariyamlij4134
@hannayemariyamlij4134 7 жыл бұрын
የኔ እናት እጆት ይባረክልን
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Wow very nice Good bless you
@kidistdamessa41
@kidistdamessa41 7 жыл бұрын
God bless you! Momy
@taibakamal2808
@taibakamal2808 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎት
@user-tp9jt8wh9j
@user-tp9jt8wh9j 7 жыл бұрын
እማማዬ እግዛቤር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጦኦት ውድድድድድድ ነው ማደርጎት
@yemitaenat3101
@yemitaenat3101 7 жыл бұрын
ማዘር እድሜ ጤና ብርታት ጥንካሬ ጌታ ይስጥልን እናመሰግናል
@hizbayeshwudye6216
@hizbayeshwudye6216 7 жыл бұрын
Ye Mita Enat
@mehamedeshamile5289
@mehamedeshamile5289 7 жыл бұрын
Ye Mita Enat betame new des yemilew bertu enati
@madina5675
@madina5675 6 жыл бұрын
Ye Mita Enat አላህያቁይሺ ክምንምበላይነውየማመሰገነውእናታቺን
@user-gt7gd8fj6r
@user-gt7gd8fj6r 7 жыл бұрын
ገፍ እና ጭብጦ አልወድም እንጅ ጥሩ ነው ማዘርዬ!!! thank so much you
@bedanewayu8697
@bedanewayu8697 7 жыл бұрын
thank you so much!!!
@ggde3012
@ggde3012 7 жыл бұрын
በአለምካሉ ባለሙያወች ምረጭ ቢሉኝ አችን እመርጣለሁ።
@sosososo1502
@sosososo1502 7 жыл бұрын
ለኮመት አትሰቢ ማለትም ስራሽ። የጠራ ነውና እጅሽን ይባርክው
@user-ro8zt3iz6k
@user-ro8zt3iz6k 7 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ብዙ ነገር አስተማርሽን እናመሰግናለን
@kebedeagebo1550
@kebedeagebo1550 7 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ይገባዎታል። ረጅም ዕድሜ ይስጦት ፈጣሪ።
@lubabaeshetu980
@lubabaeshetu980 7 жыл бұрын
wow my mother
@lubabaeshetu980
@lubabaeshetu980 7 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tamimarediyo9833
@tamimarediyo9833 7 жыл бұрын
enamsgenalne btame newu DSE milwu mmamaru
@asbj3016
@asbj3016 7 жыл бұрын
hi
@user-nt9cy3xj1f
@user-nt9cy3xj1f 7 жыл бұрын
tamima REDI Yo ቀጥይበት
@onewarit
@onewarit 7 жыл бұрын
ዋውይመቻል للا
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 7 жыл бұрын
ማዘራየ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@mfikru
@mfikru Жыл бұрын
Thank you for all your sharing!
@lamesegengetaya6864
@lamesegengetaya6864 7 жыл бұрын
እናቴ ቅንነትሽ ደስ ይለል
@Max-ug3pv
@Max-ug3pv 7 жыл бұрын
txs sweet mim
@jerrynageyemaryamleg336
@jerrynageyemaryamleg336 5 жыл бұрын
Gobze Mami
@africasbest6391
@africasbest6391 8 жыл бұрын
thank u keep it up enat! please adane please give ur mom channel! she can call it "advice, and cooking with mommy" I really nead an older Ethiopian you tuber to look up to!
@amnaieamahmed3487
@amnaieamahmed3487 8 жыл бұрын
እናትትትትትትትትትትትት ፈጣሪ ይጠብቅልን በጣምነው ምያምረው ኡነት ትምርት ሆኖናል
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 8 жыл бұрын
+Africa's Best thank u for the love...we will think about it
@user-eq7gn7bi8s
@user-eq7gn7bi8s 8 жыл бұрын
+Adane እናታለምዋ በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት
@rabiayfk8019
@rabiayfk8019 7 жыл бұрын
በነጭዱቄትመስራትይቻላልእሡሥይታመሣልእንደአመሠግናለሁ
@natimar1143
@natimar1143 7 жыл бұрын
ዋው ቀጥይበት
@siham4848
@siham4848 6 жыл бұрын
Thank you for your video i love genfo
@jcjcj3271
@jcjcj3271 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማ በጣምነው የወደድኩት
@amhedamhed9025
@amhedamhed9025 5 жыл бұрын
I am very happy by your enthusiasm work of Ethiopian how to prepare food I am attentively to the same like you, however, I appreciated to introduce the prosidur
@kuwaitkuwait9868
@kuwaitkuwait9868 7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እማማ ቀጥሉበት
@user-ng6vg6lp8w
@user-ng6vg6lp8w 7 жыл бұрын
እማ በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@thomasmusgun9367
@thomasmusgun9367 6 жыл бұрын
Bless you and keep it we love you
@sofiyakuwait20
@sofiyakuwait20 4 жыл бұрын
ማሸ አላህ ረዥም እዴሜ ከጤና ጋር ታመኛሁሎት
@men9urbruh501
@men9urbruh501 6 жыл бұрын
God bless her. Such a lovely lady. Edme ena tena yistilign
@fikiretlov4865
@fikiretlov4865 6 жыл бұрын
teina ena edmi yesitelq enty
@aaasss8659
@aaasss8659 7 жыл бұрын
betam enamsegnalen e/her ybarikish enatey
@marymmm5640
@marymmm5640 7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እናታችን እሥኪ ሥለ በሶ አሠራር
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 40 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 14 МЛН
ገንፎ (Genfo )- Ethiopian Food
11:12
Bahlie Tube
Рет қаралды 103 М.
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 5 М.
Ethiopian Bread "How to Make Difo Dabo in America" የድፎ ዳቦ አሰራር
39:29
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН