No video

Ethiopian Food "How to Make Sikuwar Dinch Tibs - Sweet Potato Fries" የስኳር ድንች ጥብስ አሰራር

  Рет қаралды 10,270

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

6 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 60
@tashacook4318
@tashacook4318 6 жыл бұрын
Great idea! Thanks Mama Adane!
@hayaatahmeda2552
@hayaatahmeda2552 6 жыл бұрын
Mamiii. Thankas
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
Yadene enate egzibher tena ena edmie yestlen... yene lejie betam yemiwedew megeb new demo letena betam tekami new ... ke nechu denche yetshale 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@Robel.Destiny
@Robel.Destiny 6 жыл бұрын
ማማዬ በጣም ነው ማደንቆት እና ማከብሮት እርሶ ማለት ትልቅ አርኣያ ኖት ለ ተተኪው ትውልድ. የእርሶን videos አያለሁ አንዳንዴ እናም ቢያሻሽሉ ምላቸው ነጥቦች * video አጠር አድርገው ቢያቀርቡ የተሻለ ነው * ከ መክተፊያ ስር እርጥብ ጨርቅ ወይም ሶፍት ቢጠቀሙ በ ቀረፃ ሰአት አይወዛወዝም * ሲታጠቡ በማድረቂያ ቢያደርቁ እጆን I hope እንደምታነቡት እንደ ባለሙያ የታዘብኩትን አካፍያለሁ ሰላም ፍቅር ለሁላችን 🇪🇹🇪🇷
@tewhedohayimanotemarr7722
@tewhedohayimanotemarr7722 6 жыл бұрын
Enamesegenalen enkan dena metu
@user-nz1ws9he2h
@user-nz1ws9he2h 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚየ
@noufalotaibi5939
@noufalotaibi5939 6 жыл бұрын
ኢመሚ እነመሰግነለን አላህ ጤነነ ዕድሜሽን ያርዝመው
@martabini8473
@martabini8473 6 жыл бұрын
Mamaye thanks 🙏
@beautykitchen858
@beautykitchen858 6 жыл бұрын
ሹክረን እማማ ተባረኩልን እድሜና ጤና ይስጥልን 💐😘👏🏻
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ማሚዬ
@user-zk2xv5ug9q
@user-zk2xv5ug9q 6 жыл бұрын
እነመሰግነለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤነ ጋ ያድልልን።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
እማየ ሰላምሽ ይብዛ እናታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ቆንጆ ነው .በቺብስ እንደሚሰራ አስቤው አላውቅም።አመሰግናለሁ እናቴ
@kedijaali6772
@kedijaali6772 6 жыл бұрын
ዋው በጥም ያምራል
@yohanesberhne8703
@yohanesberhne8703 6 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ስኩዋር ድንች ተቀቅሎ ብቻ ሲበላ ነው የማውቀው እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት
@mekilitykebede3553
@mekilitykebede3553 6 жыл бұрын
ማማዬ እናመስግናለን
@user-fh4lb9re3y
@user-fh4lb9re3y 6 жыл бұрын
እንመሰግናለን እናታችን
@samsungj128
@samsungj128 6 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ማማዬ
@jemilaalishkurujemilaalish1694
@jemilaalishkurujemilaalish1694 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናትየ ያኑርልኝ
@user-wh6gp9gw2v
@user-wh6gp9gw2v 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግነዎታለን እናታችን እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን
@yeneworkyalew1374
@yeneworkyalew1374 5 жыл бұрын
ማማ አዳንዬ ቱባረኪ እደናት ብዙ ሙያ አስተምረሽናል ቀጥይበት
@selamtemasgan138
@selamtemasgan138 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው እስኪ ከአብሽ የሚሰራ ቀሪቦ አሳዩን
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
Welcome dear mother peace for u and ur family long life
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 6 жыл бұрын
ማማዬ እናመሠግናለን ከቻልሽ እሥኪ የሎሚ ጁሥ አዘገጃጀት አሣይን
@Fritatube
@Fritatube 6 жыл бұрын
ማሚዬ የኔ እናት ኑሪልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ!ከማያልቀው ሙያሽ ሁሌም ሳትታክቺ ስለምታስተምሪን እጅግ እናመሠግንሻለን!
@Asmimekonene
@Asmimekonene 6 жыл бұрын
frity getachew በቃ የአሜሪካ ኖሮ አበላይቶሽ መሆን አለበት እንጂ ያንቺ እኩያ የሚሆኑ ልጆች ያላቸውን እመቤት አንቺ እያልሽ ትያቸዋለሽ?
@Fritatube
@Fritatube 6 жыл бұрын
Asmi mekonene konjo kelela ayedelem betam kemewededa yetenesa end enata new yemayat enatehen degemo antu atelem anchi eyaleke new yemeteteraw
@user-pp5fb7xi2f
@user-pp5fb7xi2f 6 жыл бұрын
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሺ እናመሰግናለን
@kedijaali6772
@kedijaali6772 6 жыл бұрын
ማማየ ስራሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል ባለሙያነሽ ፀባያኛ ነሽ ሁን ም
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 6 жыл бұрын
እናመስግናለን እናቴ እድሜና ጤናሽን ይስጥልኝ ስወድሽ ማር
@user-yw5yy6fq2c
@user-yw5yy6fq2c 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናት እንካንደህናመጡ
@nnznvdjzjbzhhd8809
@nnznvdjzjbzhhd8809 5 жыл бұрын
እጆት
@destakeremela3591
@destakeremela3591 6 жыл бұрын
ኑሪልን ግን ቅጠሉ እዴት እደሚሰራ እደምታሳይን በተስፋ እጠብቃለን ማምየ
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 6 жыл бұрын
yalgebagni negar binor #dinich sukar tekekilo ayidelem ende yemibalahu??
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
Hi sarah tetebso demo betam arif new mokriw
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 6 жыл бұрын
Adane አዳነ uufff ket abate amtiche yalehut #sidat lay new ezi ager ayiche alawukim #dinchi sukar betam neber yemiwedehu kebelahut rasu 3.amet alfotal😐#sile malsu betam #ameseginalehu🙏🙏 enda #Egziabher fikad☝ weda #enat hagere simalas.......
@boontuuoromiyaa1247
@boontuuoromiyaa1247 6 жыл бұрын
Anchi yeat new yaleshiwu. Areb ager sukar dinich moltowal
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 6 жыл бұрын
Alamash Takalegn lik nesh #ehite linor yichila ene gin ayiche alawukim yen sewoch #teyikachehu neber enasum anawukim alugni #ene degmo enda #sewu enkuwan ka bet wetiche alawukim #ehite kechalshi be #arebigna simu min enda hone bitnegrigni #des yilegnal🙏🙏
@natanimblessed863
@natanimblessed863 6 жыл бұрын
Mamaye 😘😘😘😘
@user-yk9lx2es4z
@user-yk9lx2es4z 6 жыл бұрын
እንወድሻለን
@bosanasanvetu3084
@bosanasanvetu3084 6 жыл бұрын
💕💗😘😍👍
@aziebberhane1868
@aziebberhane1868 6 жыл бұрын
Mekneyatum buzu zeyt aynorowem
@mogossolomie5408
@mogossolomie5408 6 жыл бұрын
እንካን ድህና መጥሉን እማማ
@zaynbzaynb396
@zaynbzaynb396 6 жыл бұрын
Ahun koy esralhu
@user-jj9ci9sg1r
@user-jj9ci9sg1r 6 жыл бұрын
Be berberim ke zeyt gar ytashal
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍
@user-rf1kc7ig6f
@user-rf1kc7ig6f 6 жыл бұрын
ማዘር እድሜሽን አሏህ ያስረዝመው እስኪ ኮሰረት እና የስጋ መጥበሻ የሚሉትን ቅመም ግልፅ አድርገው ይገሩኝ ማለትም ምን አይነት ቅጠል እደሁ አላወኩትም
@Ethiozefennews
@Ethiozefennews 6 жыл бұрын
ወገኖቼ ዛሬ ልደቴ ነው ። እስኪ ፎቶዋን በመጫን Subscribe አርጉልኝ ቻናሌና ደስ ይበልኝ። በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭ ያላችሁ ምችት ድልት ይበላችሁ። ክፉ አይናካችሁ። አሜን። በሉ እንጂ የልጅ ምርቃት እኮ ጥሩ ነው።ለ ዶ/ር አብይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@kedijaali6772
@kedijaali6772 6 жыл бұрын
ጠላና አርቂ በእስልምና ሀይማኖት ሀራም ነው አይፈቀድም
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 6 жыл бұрын
Kedija Ali። ትክክል
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 6 жыл бұрын
Kedija Ali ለሎች መማር ሚፈልጉ ስላለ አንቺን በፌደራል ፓሊስ እይው ብሎ ያስገደደሽ የለምና ሀይማኖትን ከዚህ ምን ጣልቃ ታገቢያለሽ ሀራም የሆነውን ነገር ዝም ብለሽ ማለፍ ትችያለሽ ማንም ክርስቲያን ወገኖቻችን አብረውን አድገው ስለኛ ያውቃሉ እኛም ስለነሱ እናውቃለን ኮመንት ለመስብስብ መስለብሽ
@kedijaali6772
@kedijaali6772 6 жыл бұрын
አታቂኝም ምንነቴን ሲጀመር የኮመንት ሰው አይደለሁም ለአፍሽ ልክ ይኑረው እንዳች ለመወደድ ሳይሆን ሀቅን መናግር ግድ ነው ይንዳች እወዳድ ባይ ለመወደድ ብሎ ይሽፍናል
@bizzib8724
@bizzib8724 6 жыл бұрын
Highlighted reply hanan ahmed ahmed Tikikil nesh....yichi setyo yalbelaten takalech!
@user-sp3db5lg6d
@user-sp3db5lg6d 6 жыл бұрын
ትክክልባለፈ የበርበሬ አሰራር ሲያስተምሩ የደረቀ ጠጅ ወይም ጠላ ሲሉኝ ካሁንበኃላ በክርስቲያን ጓደኞቼቤት በበርበሬየተሰራ ምግብ አልበላም አልኩ ሳላቅ የበላሁት አላህ ይቅር ይበለኝ
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 23 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
Ethiopian Food - How to Make Tibs Firfir - የጥብስ ፍርፍር አሰራር
15:04
Stir Fried Sweet Potato Recipe You'll Want To Make Again And Again
4:28
Microwave Baked Sweet Potato
1:02
Casual Cooking
Рет қаралды 99 М.
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 8 М.
How to Make Sweet Potato Fries
8:12
Preppy Kitchen
Рет қаралды 573 М.
ስኳር ድንች ለጤናችሁ የሚሰጠው 9 ጠቀሜታዎች| 9 Health benefits of sweet potatoes
6:46
Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Рет қаралды 4,6 М.
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН