No video

አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad

  Рет қаралды 176,477

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... መግዛት ለምትሹ በዌብሳይት አድራሻ
www.wubgriddle.com ማግኘት ትችላላችሁ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 🛑 (202)899-0760 🛑 ይደውሉ
For more information please visit our website:
www.wubgriddle.com
Or
Call 🛑 (202)899-0760🛑

Пікірлер: 614
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood Жыл бұрын
የኔ ውዶች ሰላም እና ጤንነቴን አብዝታችሁ ስለጠየቃችሁኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ ሰላም ነኝ አንዳንድ ነገሮች ስላልተመቻቸኝ ነው ከቪዲዮ መስራት የራኩት
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy Жыл бұрын
eshii imaama unkan dana matu
@adu319
@adu319 Жыл бұрын
Tefash betam Tenashen selam new?
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y Жыл бұрын
ኦለይ አላ ወይ ስሙስ ምድነው
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
የኔ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌ እፈልግሻለሁ ዩቲብ ውስጥ ግን ላገኝሽ አልችልኩም ነበር
@user-wd9fd5zc8q
@user-wd9fd5zc8q Жыл бұрын
ወይ የኔ እናት በጣም ርጅም ጌዜ ጠፍተዋል እንኳንም ደና ሆኑልን።
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 Жыл бұрын
እማማ እንኳን ደህና መጡ ምነው ጠፉ እንዳሁኑ ባለሙያ ሳይበዛ ቡዙ ነገር ከርሰወ ነበር የተማርነው እድሜ ይስጥልን አይጥፉእናመሰግናለን::
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
I know ❤
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
ትክክል እኔ ሁሌም ይህንን ይላለው ማዘር ናቸው ይህንን ዘዴ ያስተማሩት ለሁሉም ዬቱበር። እንኳን እንደገና አየዎች እማማዬዬዬ
@kidistmamecha2892
@kidistmamecha2892 Жыл бұрын
እውነትን
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f Жыл бұрын
በጣም ደሞኩ ልዩ ነው ምግባቸው. ሲጥም ማለቴ በሳቸው መንግድ ሰርቸ አይቸው ነው
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች የአላህ ሰላም በናተ ላይ ይሁን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ ❤️❤️❤️
@etsehiwotasratbefkadu1672
@etsehiwotasratbefkadu1672 Жыл бұрын
ማዘር እንኳን ደህና መጡ በጣም ነው የምወዶት አይጥፋብን
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
እማማ የኔ እናት እንኳን በሰላም በጤና መጡልን ይጠቅማል ብለው ያሉትን ስላካፈሉን እድሜና ጤናን ይስጥልን ፈጣሪ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
ስላየሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል ባለሙያዋ የኢትዮጵያ ህዝብ እናት እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ያድልዎ ቤተስብዎን ይባርክ ፈጣሪ ስለአዲሱ ምጣድም አመሰግናለው London እንጊሊዝ ይገኛል ወይ አመስግናለሁ 🙏🏼
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o Жыл бұрын
Emaye yene enat endet not? Happy to see you here again. I lost my mom at young age and didn’t learn how to do certain things. Because of emaye I became a pro. I feel like she is my own mom. I wish you more health and prosperity mamaye Mearey! Adane make sure you tell her this.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እንደአሁኑ ዮቱብ ላይ የምግብ አሰራር ከመብዛቱ በፊት Adane Ethiopia ባለሙያዋ እናት ንግግረ መልካም ከእርጋታ ጋር ተጨምሮ የሚወጠው ወጥ የሚሰራው ምግብ በዐይን እያዩት ብቻ ሳይበሉት ሚያጠግብ Adane Ethiopia❤️🇪🇹
@user-vx1yd8tr9f
@user-vx1yd8tr9f Жыл бұрын
እኔ የምኖረው እስራኤል ሀገር ነው ግን ምጣዱን ለመግዛት ፍላጎት አለኝ እንዴትስ ነው የሚገኘው አመሰግናለሁ
@aishaabdulkadir9572
@aishaabdulkadir9572 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤️❤️❤️ ሁሉንም የምግብ አይነቶች እንድታሳዩን እንፈልጋለን በጣም እንወዳችኋለን። እንዳይጠፋ
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ሁቢ ደምሪኝ
@user-ig5kb9fq1l
@user-ig5kb9fq1l Жыл бұрын
እናታችን እንኳን ደህና መጡ የኔ እናት እመ አምልክ ትጠብቀዎት ❤
@adanechbalcha6053
@adanechbalcha6053 Жыл бұрын
ማማዩ ሰላየውት በጣም ደሰ ብሎኛል እድሜናጤና ይጨምሮት ፈጣር🙏🙏🙏
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
አዳነች ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያዊ እናት ነፀብራቅ! ዕድሜ ይስጥዎት የአዳነ እናት! እርስዎ ያስተዋወቁትን ምጣድ ብገዛ ምን ያህል ደስ ባለኝ! ነገር ግን እኔ አሜሪካ ሳይሆን አውሮፓ ስለምኖር ላገኘው የምችል አይመስለኝምና ነው!
@bethlehemarega2392
@bethlehemarega2392 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ የኔ እናት፣ ጥፍት አሉኮ። ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል።
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ ማዘር አይጥፉ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ከእርሰዎ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ወይኔ ሁሌ ነው የማስበወት ነበር . እግዛብሄር ይመስገን እንኩዋን በጤና ኖሩልን ❤🎉🎉
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
የኔ እናት እኛም በጣም እንወድዎታለን ❤ ኑሩልን 🙏🏿🙏🏿
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
እማማ እንኳን ደህና መጡ። ጠፍተውብን አስስቦን ነበር ስላየንዎት በጣም ደስ ብሎናል። Welcome back🙏❤
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ እናታችን ስለተመለሱ ደስ ብሎኛል. ሁሌም መጥፋቶት ጥያቄ ይሆንብኛል በጣም እረዥም ጊዜ ኮ ካየኖት.. ደህና ኖት ቤተሰብ ሰላም ናቸው?
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын
ማማዬ የሁላችን እናት የሞያ መሠረታችን ነሆት ሺ ዘመን ኑሩልኝ ዉድድድ እዉነት እገዛዋለሁ ማዘርዬ ስለማምንሆት ብቻ
@user-qg4cf5ge5h
@user-qg4cf5ge5h Жыл бұрын
ማዘርዬ የኔ እናት የኔ እስተማሪ እወዶታለሁ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እናቴ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ፍቅር እየሱስነው ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ማማየይይይይይይይይይይይይ ኳዕ ሰላም መጹ ተመስገን ፈጣሪ ኡኡኡኡኡፍ አስገንኪ ኪዳነምህረት ኣደይ ብሓሳበይ ይፈርሕ ኔረ ምጥፋእኪን ማማየ ተመስገን ተመስገን፡ኳዕ ኣብጽሓኪ ናብ ብርሃነ ልደቱ ኣደይ መዓረይ ምስ ስድራቤትኪ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾⛪✝️🕊️🕊️🕊️🕊️😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🫂
@yoyk9153
@yoyk9153 Жыл бұрын
ውይ እናቴ እንኳን ደህና ተመለሱ። ከሀገር ቤት ወጥተን ስንኖር እንደልብ የማናገኛቸውን ነገሮ በሌላ ዘዴ እያሳዩን አስተምረውናል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@YaredBek
@YaredBek Жыл бұрын
I am sooooo happy to see you! I wish you happy healthy and long life ❤
@SH-xg2lv
@SH-xg2lv Жыл бұрын
Adey good to see you back, I learned a lot from you ♥️🇪🇷
@yesasye3947
@yesasye3947 Жыл бұрын
እማማ እንኳን በሰላም መጡ ክብር ይገባዎታል በጣም ጠንካራ እናት ኖት ኑሩሉን❤❤❤
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እንኳን ደህና መጡ
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
እናታችን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል
@mmn6040
@mmn6040 Жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ይስጠዎት እማማ 😍❤🇪🇹
@momona7637
@momona7637 Жыл бұрын
Emamaye good to see you. I always wonder how you have been. I'm happy to see you, May God bless you in health and many many more years. Greeting from the DMV area.
@halimatube6731
@halimatube6731 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ይጠብቆት እናቶቻችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
እናመሠግናለን። ስልክና አድራሻ ቢገልጹልን ደግሞ በጣም የተሻለ ነው። እናመሠግናለን በድጋሜ።
@meseretzewge5785
@meseretzewge5785 Жыл бұрын
እማይዬ በስማም ሰላየሆት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ የሙያ አሰተማሪያችን 😘😘🙏🙏🙏👍
@fasooaleme9358
@fasooaleme9358 Жыл бұрын
እማዬ እንኳን በሰላም መጡልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ከአይናችን አትጥፉብን የኔ እናት 💕
@kleintjeFruitje
@kleintjeFruitje Жыл бұрын
I absolutely love cooking with you Adane. Thank you for keeping our culture so beautifully and naturally shared with us in the diaspora
@bezaseli5625
@bezaseli5625 9 ай бұрын
የት ነው የሚገኘው
@eyerusalemsamuel7677
@eyerusalemsamuel7677 Жыл бұрын
እማዬ በጣም ደስ ብሎኛል ተመልሰሽ ሰለመጣሽ የኔ ባለሞያ እናት ። እድሜና ጤና በረከት ይስጥሽ ። ❤❤❤
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍😘❤ እባክሽ አትጥፊ ምንም ባታዘጋጂ ዝም ብለሽ ነው ምከሪን አትጥፊብን
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ሁልግዜ ዩቱዩብ በከፈትኩ ቁጥር ልክ ዘመድ እንደጠፋበት አስብሻለሁ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማማየ እኳን ደህና መጡልን ስወድሽኮ የኔ ደርባባ ያው እናት አንቱ አትባልም ብየነው የዛሬ 5 አመት ጀምሬነው እምከታተልሽ ሽ አመት ኑሪልኝ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር
@Door1-k2f
@Door1-k2f Жыл бұрын
I used to make injera the wub megogo it's unsatisfied, the heat flows very slow , and it needs more professional adjustments to compare with wass, wass megogo is very professional and look like traditional megogo and easily turn the button to heat up and down so I recommend WASS megogo is the best and used 3year more but this WUB megogo is tried 10 times more unhappy and regret .
@user-um1jj6ef9r
@user-um1jj6ef9r Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድዎት የአዳነ ብቻ ሳይሆኑ የሁላችን እናት ነዎት ምክንያቱም እናት ለልጇ ሙያዋን ታወርሳለችና እርስዎም ጥንቅቅ ያለ ሞያዎን ልብ ላለው ሁሉ አስተምረውናል ብቻ ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልልኝ
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Жыл бұрын
Very innocent and genuine Ethiopian!!! Long live emama!!
@user-fy6ki6mm2l
@user-fy6ki6mm2l Жыл бұрын
እንተ nama ገነን ከሆነ በል ያላችሁበት ቦታ ማለት ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልን ስለዉ አችሁ ደስብሎኝ እያለ ቤታቸው አዲስ ነኝ እሁን ዘመድህ በጣም ደስተኞች ፕሮግራም ነው እያለሁ መጠጣትንም እጅባራ ኪሳራው ልጅ ማለት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር 💗
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 Жыл бұрын
እንኳን፡ደህና፡መጡ። የኢትዮጵያ፡አምላክ፡ይጠብቆት።
@mesiishow1989
@mesiishow1989 Жыл бұрын
እንኳን ዳና መጡ እማማ ስትጠፉ ምን ሆኑ ብዬ በጣም ጨንቆኝ ነበር በሰላም ከሆና ችግር የለውም እድሜና ጤና ይስጦት 😍
@muluyalew146
@muluyalew146 Жыл бұрын
አድራሻዎና ዋጋውን ቢነግሩን?
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ የኔ አናት በጣም ጥሩ ልምዶችን እና ሙያ አግኝተናል በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥዎት
@donanderson9872
@donanderson9872 2 ай бұрын
Hello Adane, I am unable to read or understand a word of Amharic but from translations I was able to expand my food choices, to enjoy vegetarian cooking and better understand your culture. Thank you for sharing with us your knowledge and wisdom!
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 2 ай бұрын
My pleasure 😊
@birtukananteneh9670
@birtukananteneh9670 Ай бұрын
ማማዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት የምጣዱን አድራሻ ግን ቢገልፁልን
@zaynebb3059
@zaynebb3059 Жыл бұрын
ማዘርዬ በጣም ነው መልካችሁ የተቀየረብኝ የኔናት ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ማራምን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kokiaweke1767
@kokiaweke1767 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ማዘርዬ ከእርሶ ብዙ ሙያ ተምረናል ስትጠፉ ግን ምን ገጠማቸው ብዬ አስቤም ነበር እንኳን ሰላም ሆኑ ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል 🙏😘😘
@tenubekele5553
@tenubekele5553 Жыл бұрын
እሰይ የኔ እናት እንኳን በደህና መጡ ምን ሆነው ነው የጠፉት ስንት ሙያ ተምሬ ያንን የመሰለ እንጀራ ጋግሬ ሲጠፉ በጣም አሰብኩዎት ሌላው እኔ ያለኝ ምጣድ ከኋላው በኩል እኩል አልሰማ እያለኝ ተቸግሬያለሁ ከአንድ አመት በላይ ስለሆነውም መቀየር አይቻልም እንኳን ደህና መጡ ብቻ ድጋሚ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ትልቅ ይመስላል ቆንጆ ነው ስለነገርሽን አመሰግናለሁ
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Жыл бұрын
_እንዴት ነሽ የመጀመርያዋ በዪቱብ ሙያሽን ያካፈልሽ መልካም እናት ነሽ_ _በርቺ አትጥፊ እንወድሻለን_
@hermelasilase674
@hermelasilase674 5 ай бұрын
በጣም ነው የናፈቁን ማዘር❤ እረ ጠፉብን ብቅ በሉ
@alemmekonin5919
@alemmekonin5919 Жыл бұрын
esey Egziabher yimesgen emamiye selayehuwot des belognal❤
@user-rl8hn2jr4u
@user-rl8hn2jr4u Жыл бұрын
እንካን ደና መጡ እናመስግናለን አማራጨ ማግኝት ከተቻለ ጥሩ ነው አይጥፍ እንዎዶታለን
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 Жыл бұрын
እንኩዎን ስላም መጡ ኤረ አይጥፉብን
@keyakeya2199
@keyakeya2199 Жыл бұрын
አሪፍ ምጣድ ነው እኔም በውብ ምጣድ ነው የምጠቀመው የኔ ከላይ ያለው አይነት ነው ግን እግሩ እየወለቀ ነው የተቸገርኩት እና አረንጓዴ ነው ከለሩ የኔ እና ከታች ያለው አሁን ተሻሽሎ የመጣ ነው ማለት ነው ግን በጣም የምወደው ምጣድ ነው
@tigisthiruy4868
@tigisthiruy4868 Жыл бұрын
Mamaye we love u long life!❤
@ZzZz-mz9ql
@ZzZz-mz9ql Жыл бұрын
ገና ዛሬ አየሁወት ማሻኣላህ ጎበዝ በርቱ ማዘር የእናት ትምህት ይጣፍጣል ሰብስክራይብ አርጌ ለሁ።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
የምግብ አሰራርን በዮቱብ ያስተዋወቁ እናት ናቸው ለሌሎች በር የከፈቱ በጣም ጠፍተው ነበር
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
የአዳነ እናት የት ጠፍተዉ ነዉ ለምን ቪዲዮ መስራት አቆሙ ከርሶ ብዙ ተምራለሁ እማዬ😘
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 Жыл бұрын
Thank You For Your Information Madam.
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
እርጋታዎት ብቻ ይበቃኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።
@yodithabtemichael5928
@yodithabtemichael5928 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለሰጡን ጠቃሚ ምክር ተባረኩ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም መጣሽ።አትጥፊ።
@bethlehembefirdu6388
@bethlehembefirdu6388 Жыл бұрын
Thank you, Jesus my lord, because I was thinking about you. I am glad you 👍 👌 you are buthiful, Mather ❤️😍
@mikejohn8129
@mikejohn8129 Жыл бұрын
Happy to see you mother ,and I have question most of KZfaqr don’t show the brand name Tiff used for video.We keeping buy different kind tiff didn’t work we just gave up to make Engera and Storge it not to use it . Use measurement .make video editing your old videos how to make Engera what kind Tiff you we’re using it for your last video make optional for us
@yenemare5565
@yenemare5565 Жыл бұрын
ውይይ የት ጠፉ እያልኩ ሁሌ አስብ ነበር እንኳን ሰላም መጡ
@eliabalemu2300
@eliabalemu2300 Жыл бұрын
የሀበሻ ምግብ ሰርቼ በልቼ አላውቅም ነበር። የእርሶን ቪዲዮ በማየት ብቻ ባለሞያ የሚያስንቅ ምግብ ሰርቼ መመገብ ጀምሬአለው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@messeretalem638
@messeretalem638 Жыл бұрын
ሰለም እነቴ ምነው ዬት ጣፉ እርሷ ነበሩ ብዙ ነገር ያስተማሩን እንኳንም በሰላም ተመለሱልን
@sisayetesema1926
@sisayetesema1926 Жыл бұрын
Mamaye tebarekelege yete yegegale degmo yeteme ager metekeme yechalale
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Жыл бұрын
Nice to hear this but is it available in Ethiopia and how much it coast and where is the place?
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 Жыл бұрын
Mommy enkwan dehna metu. Egziabher amelak edmena tena yechemrelot
@ethiopian9206
@ethiopian9206 Жыл бұрын
እናታለም እኮን ደህና መጡልን ስለ እውነት ስላየሁህ ብቻ ደስ ብሎኛል ግን ሰላም ነሁ የኔ ደርባባ እናት ክፉ አይካወት እውነት አብዝቸ እወድወታለሁ አይጥፉብን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ. ይስጥልን
@NigistLove
@NigistLove 2 ай бұрын
ግን እማማ በሰላም ነው የጠፉት የሙያ አስተማሪ እናታችን ❤❤
@netsanettigabuu6373
@netsanettigabuu6373 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት የስልክ ቁጥር ከመነሻው ጋር አሰቀምጡልን
@bmtq
@bmtq Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ማዘርዬ💕🌸🌸🌸
@user-mu6jd1dj1g
@user-mu6jd1dj1g Жыл бұрын
Emammayeee enkewan dehna metu lerjem giz alyhutem neber 💖💖💖
@nardosenawugaw6078
@nardosenawugaw6078 3 ай бұрын
እማማ አረ ጠፉብን ደህና ነዎት??? ሲጠፉ ይጨንቃል። እማማ ባሉበት ሰላም ይሁኑ ናፍቀውናል❤❤❤
@elsafgz
@elsafgz Жыл бұрын
Emama enkwan dehna metu , esey selayehot des belognal .Enamesegnalen
@RASSY578
@RASSY578 Жыл бұрын
Mamaye yene derbaba enat enkuan dehna metu edmena tena yistwot kifu aynkawot ❤❤❤❤
@eskedartefared2054
@eskedartefared2054 Жыл бұрын
Yene enat, enekuwan endegena ayehuwot! Fetari edeme ena tena yisetewot!
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
እማማ በሰላም ስለአየሁዎት ደስ ብሎኛል ኑሩልን
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ እናታችን
@bizulegesse5706
@bizulegesse5706 Жыл бұрын
እናታችን እንኳን በደህና መጡ 🙏
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 Жыл бұрын
እማዬ እንኳን ደህና መጡ እኔ እኮ ግራ ገባኝ ማንን ልጠይቅ ጥፍት ሲሉብኝ እሰይ ደስ ብሎኛል ስላየሆት ባሉበት ሰላም ሁኑልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@saratenaw6816
@saratenaw6816 Жыл бұрын
Mamay selemetu dese belogna betam bezu negr temeriyalehu ejege amesegenalehu ahunem basetemarun mesere shero eyazegajahu new erejem edema ena tana yetelen 🥰
@mababa6556
@mababa6556 Жыл бұрын
Welcome 🙏 we love you. Thanks for everything.
@youtubered3554
@youtubered3554 Жыл бұрын
እማማ እንዴት ኖት ደህና ኖት? ከዓመታት በኋላ ስላየዎት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጥዎት
@Lishaney3
@Lishaney3 Жыл бұрын
Emama enkuan Dehna metu yene wud enat thank you.
@MuhammadHasen-ib6sb
@MuhammadHasen-ib6sb 8 ай бұрын
❤የኢትዮጵያ እናት ባለሙያዋ ምነው ጠፍሽ
@user-kj1wl4yn2p
@user-kj1wl4yn2p 10 ай бұрын
እባኮ አዲስ አበባ አድራሻውን ይጻፋልን
@Hope20437
@Hope20437 Жыл бұрын
ማማዬ የእኔ እናት እንዴት ነሁ? በጣም ጠፍተዋል በሰላም ነው አይደለ? ስላየሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ከእርሶ ብዙ ሞያ ተምሬአለው የእኔ እናት😍
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ማሚ እንኳን ደናመጣሽልን የኛመልካም እናት ኑሪልን የኛመልካም እናመሰግናለን
@alemtsehaywajebu9451
@alemtsehaywajebu9451 Жыл бұрын
እማማ እንኩዋን ደህና መጡልን በጣም ጥፍት ሲሉያሳስበኝ ነበር ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል
@zenebichgidore1603
@zenebichgidore1603 Жыл бұрын
Inkuan selam honu 💚💛❤ bexam new miwodot shei amet yinuru
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
ክብር ይድረስዎት እናት እናመሰግናለን🙏🥀
@kidistwoldemicheal2441
@kidistwoldemicheal2441 Жыл бұрын
በሰላም ነው የጠፉት እናቴ እንኳን ደህና መጡ
@nawalelbel2799
@nawalelbel2799 Жыл бұрын
ዉብ እናት ሥራሽን እወደዋለሁ በርቺልኝ።
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
እውይ እማማዬ እንኩዋን ደህና መጣሽልን በጣም ናፍቄሽ ነበረ! ተመስገን🙏🏼
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Жыл бұрын
የኔ እናት ዘድሮስ ተጠፋፍተናል እናመሰግናለን ።
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 22 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 29 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
Seifu on EBS: ከኢንጅነር ዋሴ ጋር ቆይታ
29:31
Seifu Show
Рет қаралды 301 М.
WASS Digital Mitad
12:25
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 190 М.
The famous puff pastry snack that is driving the world crazy!
8:05
Appetizing.tv-Baking Recipes
Рет қаралды 5 МЛН
New/Addis/አዲስ- Griddle/Mittad/ምጣድ
7:39
Hulgize Kassa
Рет қаралды 164 М.
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 215 М.
WASS Electroncis Digital Mitad Grill Instructions
6:19
Wass Electronics
Рет қаралды 135 М.
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 22 МЛН