No video

Addis Daily - በኢትዮጵያ የተመረተ ዘመናዊ ምድጃ (ስቶቭ) | Stove in Addis Ababa Ethiopia

  Рет қаралды 79,985

Addis Daily  አዲስ ደይሊ

Addis Daily አዲስ ደይሊ

10 ай бұрын

Addis Daily - በኢትዮጵያ የተመረተ ዘመናዊ ምድጃ (ስቶቭ) | Stove in Addis Ababa Ethiopia
Addis Daily አዲስ ደይሊ - Welcome to the official Addis Daily KZfaq channel.
Addis Daily News brings you balanced Latest Ethiopian News and Entertainment videos.
አዲስ ደይሊ Get Daily updated Ethiopian News from AddisDaily.
Visit us on AddisDaily.com
#ethiopia #ethiopian #review
addis ababa,addis ababa city,addis ababa vlog,addis ababa walking tour,walking tour addis ababa,addis ababa driving downtown,addis abeba,driving in addis ababa,bole addis ababa,addis today,addis ababa bole,chinese market in addis ababa,market,addis ababa market,addis ababa food,addis ababa 2022,addis ababa ethiopia,ethiopia addis ababa,market of addis ababa,addis,addis ababa leather market,walking tour merkato addis ababa

Пікірлер: 168
@Addis_Daily
@Addis_Daily 10 ай бұрын
0922448779 ላይ በመደወል ምዳጃውን ማግኘት ይችላሉ ምርት እና አገልግሎታችሁ በዚህ ፕሮግራም እንዲቀርብሎት ይፈልጋሉ? በ 0906230000 ወይም 0906240000 ይደውሉ
@tibebebezabih19
@tibebebezabih19 5 ай бұрын
ሰልካችሁ አይሰራም
@Birhanukitesa
@Birhanukitesa 4 ай бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 4 ай бұрын
የት ነው የሜናገኘው
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 4 ай бұрын
ስልኩ አ7ስራም😮😮
@doctorsolomon8893
@doctorsolomon8893 4 ай бұрын
Yet new yemeigegnewu???
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
በባህላዊ ዕወቀቴ አሰተያየት ለመሰጠት ያህል Stainless Steel ከዉጭ ሰለሚመጣ እሱን እና ከዉጭ አገር በሚመጣዉ ሰራሚክ በሀገር ዉሰጥ ምርት በትተኩት ዋጋዉ ተመጣጣኝ ሊሆን ይችላል ለምሳሌ Stainless Steel በድንጋይ ገል ወይም በሸክላ እና በሀገር ዉሰጥ ሰራሚክ መተካት ይችላል አዋ በቀላሉ ሊሰበሩ ይችላሉ ግን በቀላሉ ይተካሉ የእንጀራ ምጣድ ተጠንቅቀን ከተጠቀምን የሸክላ ምድጃም ተጠንቅቀን መጠቀም እንችላለን ግን ይህ በጣም ካሳሰበን ወሰጣዊዉን ክፍል በሸክላ ወይም በሰራሚክ አርገን ወጩን በአሉሚኒየም ወይም በStainless Steel አርገን ዋጋዉን መቀነሰ እንችላለን ሌላዉ ደግሞ የድንጋይ ገሎች አሉ እነሱን መጠቀም ይቻላል ከዉጭ የሚመጣዉን ሰራሚክ በሀገር ዉሰጥ ኖራ ወይም የገሉን ፍቅፋቂ ወይም በሸክላ ወይም በአገር ዉሰጥ ሰረሚክ ሞልተን ሙቀቱን መቆጣጠር እንችላለን ሌላዉ ትልቁ ለዉጥ የእንጀራ መጋገርያ በጣም ዉድ ሰለሆነ እናንተ የእንጀራ መጋገርያ ምድጃ ብትሰሩ ተራ ምጣድ ቁጭ ተደርጎበት የሚጋገርበት ከሆነ ትልቅ ፍላጎትን ማግኘት ትችላላቹህ። አሁንም ቢሆን ትልቁን ድሰት የጣዳቹበትን ምድጃ ምጣድ አሰቀምጣቹሁበት እንጀራ ለመጋገር ሞክሩ በተረፈ ምርቱን ለመሸጥ ትልቅ ማሰታወቅያ ማረግ አለባቹህ ለምሳሌ በሰንቱ ድራማ ላይ የቡና ማፍያዋ ቡና እየተፈላበት ብናይ ፍላጎቱ በአንዴ ይቶከሳል ለትልልቆቹ ምድጃዎቹ በግድ አዲሳበባ ዩኒቨርሰቲ ባህር ዳር ዩኒቨርሰቲ ሄዳቹህ ምድጃዉን በነፃ እንዲጠቀሙበት መንገር ነዉ ። ለሶሰት ወር በነፃ ተጠቅማቹህ ካልወደዳቹሁት መልሱ ብሏቹህ ቀብድ በመቀበል ሙከራ ያርጉ አንዴ እንጨት ከመግዛት ከጭሰ መገላገላቸዉን ሲያዩ ምድጃዉ ራሱ እራሱን ይሸጣል አለበለዝያ ሕዝቡ ወደ እናንተ ጋ እሰከሚመጣ አትጠብቁ ሄዳቹህ ምድጃቹሁን አሰተዋወቁ በተለይ በየሁቴል ቤቶች በቡታጋዝ የሚጠቀሙትን ከባድ ለወጥ ማምጣት ትችላላቹህ በነካ እጃቹህ የልብሰ ማጠብያና ማድረቅያ ብትሰሩ ሌላም ተያያዠ ነገሮችን ብትሰሩ ትርፋማ ትሆናላቹህ ከግብርና ሚኒሰር ወይም ኢንቫሮመንት ጥበቃ ሚኒሰተሮችን ምድጃቹን ሸልሞቸዉ እነሱ ከተጠቀሙበት እና ጥቅሙ ከገባቸዉ ቡታጋዝ ከዉጭ የሚመጣዉን በሙሉ ማሰቆም እንችላለን ባይ ነኝ ብዙ ሐብታሞች መቶ በመቶ የኤሌትሪክ ምድጃ አይገዙም መብራት ከሄደ ብለዉ ታድያ እናንተ ትገላግሏቸዋላቹህ እንዴት መሸጥ እንደላባቹህ ካወቃቹህ
@user-or2wm2qi8n
@user-or2wm2qi8n 3 ай бұрын
enamesegnaln
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
Arif Hasan NW gin everything that is produced in Ethiopia is asthetically UGLY I just don't understand it.
@yabugamer6066
@yabugamer6066 4 ай бұрын
ከእኛ የሚጠበቀው የሚያምርብን እንዲህ ጠንክረን ሥንሠራ ብቻ ነው ። እርስ በእርስ መበላላቱ መጣላቱ መጋጨቱ ምቀኝነቱና መገዳደሉ ይቁም ! ሠርተን ከድኅነት እንላቀቅ ! እናንተ ጀግኖች ናችሁ በርቱ ! ምርታችሁ የመሸበበትን ቦታ ጠቁሙን !
@sisaytolla4831
@sisaytolla4831 6 ай бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ዕቃ ነው ብዙ ጊዜ ይቆያል እኔ ከእግዚብሽን ማዕከል በ2000 ብር ገዝቼ እስከአሁን እያሰራሁበት ነው
@hayatnesro1427
@hayatnesro1427 6 ай бұрын
እባክሽ ቦታውን የምታውቂ ከሆነ ንገሪኝ በጣም ፈልገዋለሁ
@user-to6ht7tc2p
@user-to6ht7tc2p 5 ай бұрын
ቦታውን ካወቅሽው ተባበሪን
@TitiFiti
@TitiFiti 4 ай бұрын
አወ እኔም እፈልጋለሁ
@TitiFiti
@TitiFiti 4 ай бұрын
ንገሪን እንግዛ
@martaayela6763
@martaayela6763 6 ай бұрын
እዉነት እግዚአብሔር ደባረክቹ ታባረክ ✅✅✅✅✅👏👏🍇🍇💕🍒🍒
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ለደሃው ሕብረተሰብ ብቅናሽ ዋጋ ብታቀርቡ
@amanueltessema7793
@amanueltessema7793 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው ለፋሲካ ኤግዚብሽን ኑለን
@AgerieGuadie-gm6oy
@AgerieGuadie-gm6oy 10 ай бұрын
አዲስ ዴይሊ የምታስተዋዉቁት የምርት አይነት በጣም ጥሩ ነው በርቱ እናመሰግናለን
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ችሎታ እግዚአብሔር ሰላም ና ፍቅር አንድነትንም ያድለን❤❤❤
@johneymergia8022
@johneymergia8022 4 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያብዛችሁ በርቱ👍👍👍
@dawg929
@dawg929 4 ай бұрын
The government needs to help such upcoming industries. I am impressed. Keep it up👍👍👍
@AlmazTeklu-mg7dv
@AlmazTeklu-mg7dv 4 ай бұрын
ዋጋዉ ቸወዷል ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ያማከለ ቢሆን ጥሩ ነዉ።
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 4 ай бұрын
በርቱ በጣም መልካም ነው እናቶቻችን ወገኖቻችን በአጠቃላይ ያለ ድካም ስራን ማቃለል የሚቻልበት መገድ መፈጠር አለበት ለተቋሟት የተባለው መስሪያ ጭስ ብቻ ሳይሆን ጥቅሙ ወገኖቻችን ቆመው ወገባቸውን ሳያደክሙ ይሰራሉ በርቱ በር የኢትዮጵያ ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@allamrmekuria4534
@allamrmekuria4534 4 ай бұрын
ስንት አመትሽ ነው እናታችን ያልሽው
@endashawkitaw6278
@endashawkitaw6278 4 ай бұрын
በርቱ በጣም ደስ ይላል
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 20 күн бұрын
Wow it's very amazing.
@emabetestifanos8990
@emabetestifanos8990 6 ай бұрын
በእነት ያየሁት ዛሬ ነው የመቨጫ ቦታውና ወጋው ስንት ነው በርቱ ባጣም ደሰ ይላል ነገርግን በእቅራቢያ ወዳሉ ከተምት ምርታችሁን
@user-gt9fx4hg4l
@user-gt9fx4hg4l 4 ай бұрын
ማሻአላህ እርካሽነው ደሞ በውጭ ነበር እደዚህ ሲሰሩያየሁት ሀገሬላይስላየሁ ደስብሎኛል እኛም እድገዛችሁ ወደወሎ ብልኩልን
@user-tz7uu5xs9t
@user-tz7uu5xs9t 5 ай бұрын
ዎውዎው በጣም አረፈነገረነው በረቱ አድራሻ ይዧለሁ ❤❤❤
@mollagetahunahmed9131
@mollagetahunahmed9131 4 ай бұрын
መልካም ጅምር ነው በርቱልን ነገር ግን እናንተ ጋ የሚዘጋጀው ከሰል እንደልብ የመገኘት እድሉ ምን ያህል ነው አመሰግናለሁ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 4 ай бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ ደስ የሚል ስራ ነው ዴሊቨር ታደርጋላችሁ
@zizitino6797
@zizitino6797 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን አንድ የሚያሳስበኝ ነገር አለ ይሄውም ኢትዮጵያ ውስጥ safety የሚባል ነገር ፈፅሞ አይታሰብም ፋብሪካ ሲከፈት መጀመርያ መቅደም ያለበት ነገር የሚመጣን አደጋ መከላከል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ፋብሪካ ተከፍቶ መስራቱን እንጂ በሰራተኞች ላይ ሊደርሱ የሚችሉ አደጋዎችን መከላከያውች ግን አይታሰብም ስለዚህ ማንኛውም የፋብሪካ ባለቤቶች ለሰራተኞቻቸው የsafety ቁሳቁሶች ማቅረብ አለበት በተለይ glove mask and safety glass ምክንያቱም ለአይን የማይታዩ ኬሚካሎች አየር ላይ ሰለሚሰራጭ ወደ አፋችን እና ወደ አይናችንም ይገባል ስለዚህ ለጤና ጥሩ አይደለም እጃቸውንም ከአንዳንድ ኬሚካል እና ስለታማ ነገሮች ይከላከላል በተረፈ በርቱ እናቶችን ከድካም ያድናል
@direlovetube9731
@direlovetube9731 4 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ
@nejatali7088
@nejatali7088 4 ай бұрын
Tebareki Allah yibarikish
@rtfdift143
@rtfdift143 4 ай бұрын
ክፍለ ሀገር መዳረስ ቢችል እዴት አሪፍ ነው
@rtfdift143
@rtfdift143 4 ай бұрын
ምርጥ ነው
@assefakebede3899
@assefakebede3899 3 ай бұрын
ጥረታችሁ ግሩም ነው፤ጥንካሬው ተፈላጊ ቢሆንም ከብዙው ሕዝብ አቅም አኳያ ዋጋውን ለማመጣጠን የአገር ውስጥ ግባቶችን አጥንታችሁ ብትጠቀሙ እና ዋጋውን ዝቅ ብታደርጉት መልካም ነው።ይህ ሲሆን ገበያውም ይገኛል።ያለበለዚያ ምርቶቹ ተመርተው ቶሎ ቶሎ የማይሸጡ ከሆነ ኪሳራ ያመጣል።
@almazderess8971
@almazderess8971 4 ай бұрын
Oh my God, I love it. Good job.❤👍
@user-xd9mn1ow9v
@user-xd9mn1ow9v 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@efitib5423
@efitib5423 4 ай бұрын
Good job!
@AsenbitSeman-vb5np
@AsenbitSeman-vb5np 4 ай бұрын
ምድጃዎቹ ጥሩ ነበሩ ዋጋቸው ውድ ነው ከኛ ደመወዝ ጋር አይገናኝም እና የመንግስት ድጎማ ልክ እንደ ነዳጅ ።
@netsanettigabuu6373
@netsanettigabuu6373 3 ай бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሆን ጎንደር መላክ ትችላላችሁ
@yoftahegirma3373
@yoftahegirma3373 9 ай бұрын
Bravo music to my ears.❤
@johnsmart7220
@johnsmart7220 6 ай бұрын
ምርጥ ብቻ
@drhaileyemaneberhan7656
@drhaileyemaneberhan7656 4 ай бұрын
በርቱ!
@tarikdagne5365
@tarikdagne5365 6 ай бұрын
Betam arif nw
@dawg929
@dawg929 4 ай бұрын
ዋው በርቱ ግን ተጠቃሚ ለመድረስ ሞክሩ መሸጫ ማእከሎች በመክፈት። ዋጋቹም የከፋ አይደለም❤❤❤
@melesesefiw4252
@melesesefiw4252 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ የው
@SOS-cx6qi
@SOS-cx6qi 4 ай бұрын
የገበያ ማእከል በየቦታው ቢኖራችሑ ከሰሉንም በደንምብ መገኘት አለበት
@friyatgmichael8891
@friyatgmichael8891 4 ай бұрын
በጣም ያምራል ግን በጣም ጎድጓዳ ስለሆነ በአንድ ግዜ ብዙ ከሰል የሚፈልግ መሰለኝ
@siraksisay22
@siraksisay22 4 ай бұрын
በርቱ ፈታሪ ይርዳቹ
@hayatail6337
@hayatail6337 6 ай бұрын
በርቱ
@AmiGetachew
@AmiGetachew 6 ай бұрын
የእንጀራ ምጣድስ የለም ወይ
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 4 ай бұрын
Wow very nice materials. Job well done.
@AM_show_US
@AM_show_US 4 ай бұрын
ፈጠራን አደንቃለሁ ገበያውን ግን ለማስለመድ ፕሮመሽኖ መስራት ያስፈልጋችሀል
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 6 ай бұрын
በርች❤
@silas8349
@silas8349 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፈጠራ ነው ምርታችሁ በክረምት ለቤት ማሞቂያ የያገለግላል ?
@genetdejene4180
@genetdejene4180 4 ай бұрын
Thank you guys
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 3 ай бұрын
ጥሩ እቃዎችን እየሰራችሁልን ነዉ በተለይ apertment ( ኮንዶ) ውስጥ ለሚኖሩ ወገኖቻችን ጥሩ እገዛ ነዉ።ግን ዋጋዉን ትንሽ ብትቀንሱት መንግስትም ድጎማ ቢያደርግላችሁስ
@mesrsktessema169
@mesrsktessema169 3 ай бұрын
ስልካቸው በጣም ያስቸግራል
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 9 ай бұрын
Great
@bettybefirdu9185
@bettybefirdu9185 3 ай бұрын
I wanted to buy .
@selamatnafu4238
@selamatnafu4238 7 ай бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ ነው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 4 ай бұрын
በርቱ፡ምድጃውን፡ስመጣ፡ገዛለው፡ሰፈሬነው፡ሻሸመኔ፡ኖህ፡አከባቢ፡ስባል፡ማስታወቂያ፡ሰምችለሁ እናመሰግናለን
@user-wk4cs3hh6e
@user-wk4cs3hh6e 3 ай бұрын
Yhulgeza military tebaerke
@gurfa2658
@gurfa2658 4 ай бұрын
Berchi❤❤❤
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 3 ай бұрын
betam konjo new bereto
@kalidabdu7339
@kalidabdu7339 4 ай бұрын
Seleke asekemetulene
@user-kd1ok3hi3w
@user-kd1ok3hi3w 3 ай бұрын
በርቱልን ጎበዞች እኔ ወድጀዋለሁ 👌👍🙏
@martaayela6763
@martaayela6763 6 ай бұрын
@user-yn9wb6pn9g
@user-yn9wb6pn9g 4 ай бұрын
በርቱ አይዟችሁ እኔ ቢያንስ 10 እገዛችሗለሁ።
@user-rx2tq3rs7e
@user-rx2tq3rs7e Ай бұрын
❤️👍👌
@weynuashemels6361
@weynuashemels6361 3 ай бұрын
የ እንጀራ መጋ ገ ር ያ ብት ሰ ሩ ል ን ጥ ሩ ነ በ ር
@mekiyaahmed9448
@mekiyaahmed9448 4 ай бұрын
Pyletun bekelalu binagn arif neber
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 4 ай бұрын
Please make sure to work harder saftey... The price not bad 👌 I am sure everyone will appreciate you're amazing ❤️ work 🙏
@rahelztzion
@rahelztzion 3 ай бұрын
nice work...
@godlove3206
@godlove3206 4 ай бұрын
Good job
@user-ci9xn2vd4p
@user-ci9xn2vd4p 8 ай бұрын
ቃሊቲ ብታመጡልን ባለ 3300 በፍሬ
@kelemwawebshetyoutube2102
@kelemwawebshetyoutube2102 4 ай бұрын
Eny efelgalgu
@YenenshEni
@YenenshEni Күн бұрын
አድራሻቹን
@user-ky9sw3zm6b
@user-ky9sw3zm6b 4 ай бұрын
ምድጃው በጣም ጥሩ ነው!ግን ከሰሉንስ ከየት እንገዛለን?
@ZeynabAhmed-ri3qp
@ZeynabAhmed-ri3qp 6 ай бұрын
ይሕች ምጃ ዩት ትገኛለች በናታችሁ ጠቊሙኝ
@ftkwag415
@ftkwag415 7 ай бұрын
ስልኩ አይሰራም ፋብሪካው የት ነው
@hannawale6263
@hannawale6263 4 ай бұрын
ምን አለበት ሙዙቃው ቡጠፋ እባካችሁ
@user-kd1ok3hi3w
@user-kd1ok3hi3w 3 ай бұрын
👌👌👌👍👍👍👍🙏
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 7 ай бұрын
መሰረት፡በዙን፡ትመሰላለች፡
@funtown8420
@funtown8420 4 ай бұрын
Arif fatara new negar gin biru albezam
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 4 ай бұрын
የትነው አድራሻቹን አስቀምጡልን
@user-hu3ut7ul1q
@user-hu3ut7ul1q 4 ай бұрын
WOW MIRT !!!!! DO AFFORDABILITY WITH ACCESSIBILITY
@user-iz9kh5rq4n
@user-iz9kh5rq4n 7 ай бұрын
❤❤❤
@addismic123
@addismic123 4 ай бұрын
I wish visit this manufactuting
@user-wk4cs3hh6e
@user-wk4cs3hh6e 3 ай бұрын
Sezu kfe maederg ayichalme
@melesesefiw4252
@melesesefiw4252 4 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነው። መግዛት እፈልጋለሁ።
@GetachewGebre-yj8nk
@GetachewGebre-yj8nk 4 ай бұрын
ለምጣድ የምሆን ካለ ብታሳዊቅን?
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 3 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲
@etuumulneh2568
@etuumulneh2568 6 ай бұрын
Bertuuu
@hayatnesro1427
@hayatnesro1427 6 ай бұрын
ኣድራሻቸው የት ነው በጣም ፈልጌው ነበር ቴሌፎን ኣይመልሱም
@user-in9cu5ud8g
@user-in9cu5ud8g 10 ай бұрын
የሽያጭቦታችሁየትነው
@emetieabebe3468
@emetieabebe3468 4 ай бұрын
እኔ ሶስት እፈልጋለሁ ልመጣነዉ ኢትዬጵያ ይየ ልሂድ ክፍለሀገር ቦታዉን ተባበሩኝ እባካቹህ
@yonasfikre694
@yonasfikre694 4 ай бұрын
Keutube yetekoreje 😂😂😂😂
@user-jn4su5tr4b
@user-jn4su5tr4b 4 ай бұрын
Adrashaw yet new.
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 4 ай бұрын
ዋጋው በዛ እንጂ ደስ የሚልነው
@AlemtsehayTakele-eq6fp
@AlemtsehayTakele-eq6fp 3 ай бұрын
ይሄእቃ አራት ሺ ብር በለውኛል ከሰሉም ተወዷል ለደሀ አይሆንም
@5gtupe
@5gtupe 3 ай бұрын
Yatee nahuu
@lemlemdemssie6565
@lemlemdemssie6565 4 ай бұрын
የት ይገኛል
@hayatail6337
@hayatail6337 6 ай бұрын
ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ
@seidmohammed3174
@seidmohammed3174 3 ай бұрын
dessie endet magegenet enchilalen ? beterefe bertulin
@user-eq7cn7op7y
@user-eq7cn7op7y 4 ай бұрын
በጣም ውድ ሆነ ኢትዮጵያዊ አይደላችውም እንድ የናተስ ይለያል ብታስቡበት ጥሩ ነው😅😅😅😅😅😅
@tejineshdababorta4820
@tejineshdababorta4820 4 ай бұрын
Selkachun lekeku
@neimanurya7377
@neimanurya7377 3 ай бұрын
አድራሻ ወይም የት እናናግኝ አልነገራቹን
@WoinishetKabtyemer
@WoinishetKabtyemer 4 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ይገኛል
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 55 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
ቋይቶን ምድጃ
6:38
Ethiopian IP Authority (EIPA)
Рет қаралды 6 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 295 М.
MIRT INJERA BAKING STOVE PRODUCTION PROCESS
7:54
EPA-ETHIOPIA
Рет қаралды 2,7 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16