ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ

  Рет қаралды 251,527

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

3 ай бұрын

Пікірлер: 1 700
@Abraham721
@Abraham721 3 ай бұрын
እናመሠግናለን አባታችን። ከተቻለ ወደ ውስጣችን የምናይበት ዘመን እስኪመጣ ድረስ በመፅሀፍ መልኩ ፅፈው ቢያስቀምጡት መልካም ነው። ለትውልድ በቀላሉ ለማቀበል ይጠቅማል። እድሜና ጤና ይስጥወት።
@helenayele9113
@helenayele9113 3 ай бұрын
Dr Rodas betam enamesegnalen . Abatachinin silastewaweken. Agerachin yihon ewuket lemekebel ready aydelechim. Egna gin bizu linsera enchilalen please flagot yalenin sewoch asebasben please
@selammamo4166
@selammamo4166 3 ай бұрын
Egiziabihar edima yisitilini
@tezitafikre9227
@tezitafikre9227 3 ай бұрын
O ​@@helenayele9113
@samsonalemu6089
@samsonalemu6089 3 ай бұрын
በመፅሀፍ ተፅፎ ቢቀመጥ በጣም ጥሩ ነው ለተተኪው ትውልድ
@Ms260494
@Ms260494 3 ай бұрын
አባታቸን እናመሰግናለን። በዕድሜ ፀጋ ይጠብቅልን። ዶ/ርንም እናመሰግናለን። አባታችን እንዳሉት እውቀቱ ከእግዚአብሔር ነው። ጉዳዩን ቤ/ክርስቲያን ብታስብበት።
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶክተር ሮዳስ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን💚💛❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤
@user-ky9sw3zm6b
@user-ky9sw3zm6b 2 ай бұрын
እባታችን ሐኪም መስፍንን አላህ!ጤናቸውን ዕድሜያቸውን ያርዝምልንና! የማናውቃቸው እውነቱን እንናገር ካልን!ባለማወቅ ብዙ አንጡራ ንብረቶቻችንን አጥተናል ብንል ማጋነን አይሆንብንም! እስቲ እባካችሁን!ትክክለኛ አድራሻቸውን ስጡንና የአላህ!ፍቃድ ከሆነ ለበሽታዬ መድሀኒት አግኝ ይሆናል!ብዙዎችም ሆ/ል ያልደረሰበት(ያላዳነው)መፍትሔ ያገኝ ይሆን!? ይህን ስል በጣም አሞኝ መፍትሔ ባለማግኘቴ ነው!አላህ!የተቸገረን የታመመን በህይወቴ እያለሁ ልርዳ!ዕውቀቱንም ላካፍል በማለትዎ! እርሶን መሰል ፍፁም ቀና አመለካከት ያላቸውን ያብዛልን!!ውዷ እምዬ ሐገራችን ታፍራና ተከብራ!በልጆችዋ ትኖራለች❤!
@meradenvictor9956
@meradenvictor9956 2 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ የምትሠራው ሥራ ከሰው ሣይሆን ከእግዚአብሔር ውለታውን ታገኘዋለህ ተባረክ።
@solomondemelie2063
@solomondemelie2063 3 ай бұрын
አባታችን የባህል ህክምና አዋቂ ክቡር አቶ መስፍን እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን።
@M12-l8e
@M12-l8e 3 ай бұрын
ብመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን !!!እንደ እናንተን የመሰለ ቀና ሰው ያብዛልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካቹህ አሜን!!!
@user-gp1rm9og9q
@user-gp1rm9og9q 3 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ መማር የምንፋልግ አለን የአጭር ጊዜ እንኳን ልምምድ ጥበብን ብንጋራ
@freworkbekele7469
@freworkbekele7469 3 ай бұрын
እኔም መማር እፈልጋለሁ ጥሪ ቢያደርጉልን ወይም አድራሻቸውን ብናገኝ ጥሩ ነው
@GihonTube
@GihonTube 3 ай бұрын
እኔም መማር እፈልጋለሁ ዶር አድራሻቸውን ወይም ባንተ በኩል የምናገኝበትን መንገድ ብታመቻችልን
@fre6233
@fre6233 3 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ please🙏
@esietetsionengdaw2212
@esietetsionengdaw2212 3 ай бұрын
እኔም መማር እፈልጋለሁ
@bishawayalew6429
@bishawayalew6429 2 ай бұрын
እኔም መማር እፈልጋለሁ
@user-wt7lp4sj7v
@user-wt7lp4sj7v 3 ай бұрын
እባክህ ዶ/ር ሮዳስ አንድ ነገር አድርግልን በፍጥነት በስጋ ደዌ የተያዝን ብዙዎች አለንና መፍትሄ እንሻለን ።
@tsehaysemu8288
@tsehaysemu8288 3 ай бұрын
አባታችን እባክዎት በመፀሐፍ ጽፈው ለዶክተር ሮዳሰ ያ ስረክቡልን
@MamoHaileMeskel
@MamoHaileMeskel 3 ай бұрын
አድራሻቸውን ቢነግሩን
@mesrsktessema169
@mesrsktessema169 3 ай бұрын
ዶር አባክህ ስልካቸዉን እንድሰጠኝ በእግዛአብሄር ስም አለሞንሄለሀሁ ሀኪም ያልረዴኝ ትልቅ ችግር አለብኘኘ ተባረክልኝ ።
@woynshetmulushewa7957
@woynshetmulushewa7957 2 ай бұрын
Aderashachew yet new?
@selamawitdemisse1835
@selamawitdemisse1835 2 ай бұрын
.
@brookhaile6862
@brookhaile6862 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ የባህል ህክምናን ጥንቆላ ነው እያሉ እያሸማቀቋቸው እንጅ ከዘመናዊ ህክምና በላይ ውጤት ያለው ህክምና ነበር። ህዝቡንም የገዛ የአባቶቹን ጥበብ አርክሶ እምነት እንዲያጣ እና የውጩውን እንዲናፍቅ እሱም ውጤት ሳያገኝ እየማቀቀ ነው። እግዚአብሔር ድንዛዜያችንን ይስበርልን። 😢😢😢
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 3 ай бұрын
ጥንቆላው የሆስፒታሉ ነው በነገራችን ላይ።
@yisihakabera1105
@yisihakabera1105 Ай бұрын
@@freekidsafrica5472 right it is satanic things are from hospital
@kedirgo
@kedirgo 3 ай бұрын
እባክዎ ዶ/ር ይህ ታላቅ ነገር ጊዜ ሊሰጠው አይገባም ። እንደ አሰቡት ሳይተላለፍ ሳይቀረፅ ሳይፃፍ ቢቀር ታላቅ ፀፀት ነው ። እባክዎ ይፍጠኑ! !! የደረሱበትንም ውጤት አሳውቁን ። አደራ አደራ
@simaabdulrazak8940
@simaabdulrazak8940 3 ай бұрын
አባታችን ለቢንያምለብዙዎች አባት የሆነነገርቢደረግ መቄዶኒያ❤❤❤❤
@edeletube700
@edeletube700 3 ай бұрын
መንግስት እደሆን ከውጮቹ ጥገኛ ሆነዋል እስኪ እኛ ተነሳስተን የባህል አስተማሪዎቻችን ያስተምሩን እኔ 100 አክሲዮን እገዛለሁ ሁሉንም የባህል እውቀተኞች እስብስባቸው
@fre6233
@fre6233 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው
@tsigeredatedela9856
@tsigeredatedela9856 3 ай бұрын
በትክክል
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 3 ай бұрын
እውነት ነው እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ብዙዎች አሉ ወደ ሚዲያ አያስቀርቡዋቸውም መንግስትም አይደግፋቸውም ማህበረሰቡ ተነጋግሮ የባህል ህክምና ትምህርት ቤቶች እንዲገነቡ እኔም እደግፋለው
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 3 ай бұрын
የተቀደሰ ሀሳብ ነው እስኪ እንነሳሳ
@elaybright8884
@elaybright8884 3 ай бұрын
እኔም ተቀብየዋለሁ ሀሳቡን በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ብዙ ሰወች አሉ በየክፍለ ሀገሩ ከተሞች ሁሉ የተቀናጀ ሥራ ያስፈልጋል የተደራጀ ስራ ወጣቶች ነቃበሉና አንቀሳቅሱት።
@eyerusalemnigussie
@eyerusalemnigussie 3 ай бұрын
ከጅማ የኒያላ ሆቴል ባለቤት የአቶ ሀይለገብርኤል ልጅ ነኝ ። ሀኪም መስፍን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል አባቴን ያየሁት ያህል ነው የተሰማኝ እናም ዶክተር ሮዳስ ለአንተም እድሜና ጤና ይስጥህ ። ስልክ ቁጥራቸው ካለህ ብትልክልኝ ደስ ይለኛል። 🙏
@berukferede3596
@berukferede3596 3 ай бұрын
I have kidney protein problems
@geremewmihret3209
@geremewmihret3209 3 ай бұрын
የኔ እህት እስኪ ስልካቸውን እኔ በአሜባ እየተሰቃየሁ ነው
@berukferede3596
@berukferede3596 2 ай бұрын
Sister ከ ቻልሽ ስልካቸውን ላኪልኝ በኩላሊት ህመም እየተሰቃየሁ ነውና ከቻልሽ እርጂኝ
@user-hn8eb5gq8j
@user-hn8eb5gq8j 2 ай бұрын
ስልካቸው ካለሽ እባክሽ
@user-to7vi2bx8f
@user-to7vi2bx8f 2 ай бұрын
ስልካቸውን ስጡን
@MandeferoMekonen
@MandeferoMekonen Күн бұрын
ሀኪም መስፍን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እረጅም አእድሜ ይስጥልን❤
@nitsuhtaddesse9390
@nitsuhtaddesse9390 3 ай бұрын
ብዙ ወገኖቻችን ህንድ ሀገር እየሄዱ ይታከማሉ ህንድ ደሞ በባህል መድሃኒት ታወቂ ናት ስለዚህ ሀኪሞቹ የባህል መድሃኒቱን ጎን ለጎን ሊጠቀሙ ይችላሉ እኛ በምን እናውቃለን ነገር ግን ህንድ ከኢትዮጵያ የተሻለ ህክምና አለ ብለን በብዙ ወጪ ሄደን እንታከማለን ዛሬ ግን ቆጨኝ ለሐኪም መስፍን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@tobia283
@tobia283 3 ай бұрын
እርሶወን እንደማቱሳላ እድሜ ይስጠወት ኑሩልን አባታችን አንተንም እንዲሁ ኑሩልን
@mintyassefa
@mintyassefa 3 ай бұрын
እባክህን ዶ/ር አድራሻቸውን ሰጠን🙏
@mesfinayalew1851
@mesfinayalew1851 2 ай бұрын
ዶ/ር አድራሻቸውን ሰጠን
@ma8928
@ma8928 2 ай бұрын
Ebakhn Dr. Adrashachewn .
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Thanks very much brother information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Thanks very much brother information bless you
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Bless you brother
@terefegulema3043
@terefegulema3043 3 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን ሐኪም መስፍንን ስላቀረክልን አሁን የምፈልገው የሳቸው ተማሪዎች የትይሰራሉ ከነሱ ሄደን እንታከም ቦታቸው ቢገለፅልን እባክህን እግዚአብሔር ይስጥልን።!!!!!!!!❤❤❤❤
@yeshiwasadis2867
@yeshiwasadis2867 2 ай бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን።መምህር ሆይ እባክዎትን ላስቸግርዎት የእመቤታችን የቅድስት ማርያምን ስዕል ከሚወጣዉ ፈዋሽ ቅብዕ እንዳገኝ ይርዱኝ ፣የት ላግኝ ፣እባክዎትን መዳን እምፈልግ ሰዉ ነኝ፣እረባሽ አይደለሁም እባክዎትን ይረዱኝ።
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 3 ай бұрын
አገርን ለማስተማር የፈለጉ እናእውቀት ለማካፈል አስበው የመጡ በግልፅ የተናገሩ እኝህን አዛውት እድሜ ይስጥዎት ባንድ በኩል ለመስጠት ዝግጅ ናቸው በሌላው ደክማቸዋል ፍጥነት ያስፈልጋል እንዴት ደስ ባለኝ ብማረው ዶ/ሮዳስ እባክህ ነይ በለኝ ግን እኔ የቄስ ትምርት የለኝም ሆኖም የተፈጥሮ መዳኒትን ለማወቅ እጅግ ፍላጎት አለኝ በጣም አመሰግናለሁ እሳቸውም ሐሳባቸው ይሙላላቸው
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን አባቴ ።
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 2 ай бұрын
አባታችን ይህን እውቀቶን ለትውልድ እዲተላለፍ መልካም ፈቃዶትን ስለሰጡን በጣም እናመሰግናለን ብዙዎች አባቶቻችን ለማንም ሳይናገሩ ለቤተሰብ አካል እንካን ሳያስተላልፉ የሞቱ ብዙዎችን እናውቃለን እርሶ ግን ይህን እውቀት ሳላስተላልፍ አልሞትም ብለው እውቀቶን ስለነገሩን በድጋሜ እግዚሐቤር እድሜና ጠኔ ይስጦት ይህን እውቀት በመፅሐፍ መልኩ አጠቃቀሙን ቢፃፍልን ቅጠሎችንም በቪዲዮ መልክ ቢያስቀምጡልን በተረፈ ይህን ነገር መንግስትም ሀነ ቤተክህነት በተግባር ለማዋል ፈቃደኛ ካልሆኑ አልሰጥም ያሉ መሰለኝ ይሄ ስተት ይመስለኛል ቢያንስ ለቤተሰብ አካላት ቢያስተላልፉ መልካም ነው
@YingesAyel
@YingesAyel 3 ай бұрын
አባታችን እግዚ አብሄር ለቀሪዎ እድሜ እዲሜና ጤና ይስጥልን በተጨማሪ ዶ/ር ሮዳስ አንተንም እድሜና ጤና ይስጥልን ስለስሜን አሜሪካ የጸሃይ ግርዶሽ ያብራራህልንም በተጭማሪ እናመሰግናለን
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ አባታችን በየክፍለሀገሩ ያሉ ቤተክርስቲያኖች ብዙ እፅዋቶች አሉ ለብዙ ሰዉ መድሀኒት የሚሆን ለዚህ ነዉ እኮ ቤተክርስቲያኖችን የማጥፋት ዘመቻ የተያዘዉ😢 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብዙ ሚስጥር አላት:: ዶክተር አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም ለሃር ለወገን የሚጠቅም እንዲህ የሃገር ቅርስ የሆኑትን እንቁ አዛውን አባት ስላቀረብክልን ያስባችሁትን ፈጣሪ ይርዳችሁ፣ግዜው እስከሚደርስ ነው ፣አገራችን ለአለም መዳኛ ትሆናለች🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ ።
@Yonas-ol2tc
@Yonas-ol2tc 3 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን ሐኪም መስፍንም እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ይህን የወባ መድኅኒት መውሰድ ይቻላል ለወባ ማለቴ የዛሬ 35 ዓመት ወባይዞኝ ነበር ታዲያ በሽታው ሲለቀኝ ትኩሳቱ አለቀቀኝም በዘመናዊ ህክምናው መድኅኒት መቃም ብቻሆነ አንዴ ጨጓራ አንዴ ትኩሳት እባክህ ዶ/ር ...
@Belaynesh-ry5nx
@Belaynesh-ry5nx 2 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ በጣም የመከብርህ ወንድም ነህ ዛሬአመቤቴ ኪዳነ ምህረት ችግሬን አይታ ዛሬ ከሀኪም መስፍን ጋር ባደረከው ቃለ ምልልስ እያለቀስኩ ነበር የሰማሁት በአሁኑ ጊዜ እኔ ሀይለኛ አንባዬ ተነስቶ በተጓዳኝም የአንጀት ጅግር ስላለብኝ አኔም የትምአለሄድም በዬ እመቤትን ስማጸን ጥሩ ዜና ሰማሁ የኔ ልጅ በመቤቴስም እለምንሀሐሁ
@FreyGebr-zh7rf
@FreyGebr-zh7rf 3 ай бұрын
አባታችን ይህን መልካም ሥራ በማድረግዎ ጌ ታችን ኢየሱስ ክርሰቶስቀሪ ዘመንዎን የደስታ ያድርግልዎት። አንድሮሜዳዎች ለሕዝ ጠቃ ሚ ሰዎችን እያመጣችሁ መልካም ነገር እያ ስተላለፋችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይጎብኛ ችሁ ቅዱሳን አይለዩአችሁ።
@user-si6tn9ds5u
@user-si6tn9ds5u 3 ай бұрын
መድሐኒቱ እስከአሁን ያገለገለ በነፃ ስለአከሙበት ነው ክብር ይገባዎታል
@user-iw5eq2fy1g
@user-iw5eq2fy1g 2 ай бұрын
ዶ/ር እድሜ ይስጥልን ለአባታችን ክብር ይስጥልን ቀሪ ዘመናቸዉን እግዚአብሔር ይባርክላቸዉ ዶ/ር በተለይ በአገራችን የኪንታሮት የኩላሊት የእናቶቻችን የወር አበባ መዛባት በሰፊዉ ወገኖቻችን የሚሰቃዩባቸዉ በሽታዎች ናቸዉ እናም ዶ/ር በነዚህ በሽታዎች አዋቂነን በሚሉ ብዙ ሰዎች ገንዘባቸዉንም ተበልተዉ ሕይወታቸዉን አተዋል የእፀዋቷን ስም ቢነግሩን ትልቅ ዉለታ ነዉና ይሞክሩልን
@temesgentura2079
@temesgentura2079 3 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እኔ በሙያዬ ፋርማሲስት ነኝ ። ከአባታችን ጥበባቸውን መማር በጣም በጣም እፈልጋለሁ ፍላጎቱም በጣም አለኝ
@ArekebArku
@ArekebArku 21 сағат бұрын
እናንተ እጅ ከገባ ደሀ አጠገባችሁ አይደርስም ገንዘብ ስለማትጠግቡ የካርዱ ብቻ አይነኬ ኘው
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 3 ай бұрын
ፈሪያ እግዚአብሔር የሌላቸው ሰዎች እጅ እዳይገባ መድሐኒቱ
@askalemaryamabebe3482
@askalemaryamabebe3482 3 ай бұрын
እውነት ነው
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 3 ай бұрын
ትክክል
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 2 ай бұрын
እዉነት በዚሁ ዘመን
@dfh6
@dfh6 2 ай бұрын
Tkekl
@andunazareth4391
@andunazareth4391 3 ай бұрын
ሃኪም መስፍን በእውነቱ ትልቅ ውድ ስጦታ ነው ያበረከቱልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ ይህን ትልቅ ሃብት ዕውቀት ይዘውት ሳይሄዱ ተረከቡኝ ማለታቸው ይበል የሚያሰኝ ነው:: ሮድስ እግዚአብሔር ያክብርህ የአንተን አይነቱን ይብዛልን ::
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 3 ай бұрын
ትልቅ ስጦታ ነው የሰጡን አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎ።
@zinashbabe5573
@zinashbabe5573 2 ай бұрын
እባክዎን ዶክተር ሮዳስ !!! ስለጭንቅ አማላጂቷ !!!!!! ስለ ድንግል ማርያም ስትል አድራሻ ላክልኝ እባክ ህ !!!!!!'''
@YingesAyel
@YingesAyel 3 ай бұрын
አባታችን ለቀሪዎ እድሜ እድሜና ጤና እግዚ አብሄር ይስጥልን በተጨማሪ ዶ/ር ሮዳስ ለንተም እዲሜና ጤና ይስጥልን በስሜን አሜሪካ የጽሃይ ግርዶሽን በተመለከተ ያብራራህልንም በጣም እናመሰግናለን
@gwuduoh
@gwuduoh 3 ай бұрын
Great work Dr.Rodas. Thank you for inviting this man with such an incredible wisdom to your channel. I hope others will also hear this and agree to share their wisdom.
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳሰ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን እውቀት ጌዜ ሲኖራችሁ ሦሰታቸ‍እሁ ተቀናጅታችሁ ትምህርት ወሰዳችሁ ለሁሙማን ብታበረከቱ መልካም ነው በአእግዚአብሔር ሰም እንማፀናችኃለን። አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጥልን በርቱ እውቀቶትን ለዶር ሮዳሰ ያበርክቱልን ደግ ሰው ነው ይጠቅመናል መምህር መሰፍን እና ዶር ጌትነት በርቱልን አናንተም ለትውልድ አብረክቱ በጣም አሰፈላጊና ትልቅ ሰጦታ ነው ። እመቤቴ ትርዳችሁ ። አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 3 ай бұрын
ትክክል ነው ራሱ ሮዳስ ቢማረዉና ይበልጥ ህዝብ ያሰልጥናል ።
@yeshitesfay3442
@yeshitesfay3442 3 ай бұрын
ዶክተር ሁለታችሁም እድሜ ጤና ይስጣችሁ።እባክህ ወንድሜ ፈጠን ብላችሁ ህዝባቹን አድኑልን ቶሎ ወደ መፍትሄው ወንድሜ በኩላሊት ህመም እየተሰቃየብኝ ነው ዲያሊስስ በሳምንት 2 ጊዜ ከአቅም አንፃር ከስቃይ እንዲድን እባክህ።
@tigistkebede730
@tigistkebede730 2 ай бұрын
መቄዶንያ ብዙ ተላላሎቅ ሰዎች ስላሉ ከነሱ ብታመቻቹላቸው
@senaittsegaye4561
@senaittsegaye4561 3 ай бұрын
አባቴ ሁሉም የሆነሎት ባሎት ጠንካራ እምነት እና ፀሎት ነው። ይህንንም በደንብ መስክረዋል።እግዚአብሔር ይሄ እውቀት ላላቸው ሁሉ የእርሶን ልቦና ይስጣቸው።
@asratworku6782
@asratworku6782 3 ай бұрын
ግሩም ሥራ ነው፣ ዶ/ር ሮዳስ። እኚህ አባታችንም ጸጋቸውና ቅንነታቸው የሚደንቅ ነው። እውቀታቸውን እንዲያካፍሉ የሚያስችል ሁኔታ ተፈጥሮ ብዙ ዜጎች እንደሚጠቀሙ ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚአብሔር ለሁላችሁም ጤና እና ዕድሜ ይስጣች ሁ።
@tamiradmasu9464
@tamiradmasu9464 3 ай бұрын
አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የስኳር በሽተኛ ነው እና መድኃኒት ተጠቃሚ ነው ዋጋውም በጣም ውድ ነው። ይህንን በባህል ህክምና መጠቀም ቢቻል እንዴት ጥሩ ነበር ።
@elaybright8884
@elaybright8884 3 ай бұрын
እረ አለለን እኔም አንድ በጣም ተጠቂነኝ ትክክለኛውን ሰዉና ቦታዎች ያለማወቅ ብቻ ነው ቢያንስ ቢያሳዉቁን መልካም ነው።
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 3 ай бұрын
ዶር ኃይለ ሥላሴ ጳውሎስ ሆሰፒታል የሚሰሩ ሲሰተር ዘብደር ካሳንቺሰ ቶታል አከባቢ ክሊኒክ ያላት / ሁለቱም የባህል መ/ አዋቂዎች ናቸው ለማግኘት ሞክሩ 2ቱም ይተዋወቃሉ
@menendesta2611
@menendesta2611 4 күн бұрын
Address
@user-qb3pu4uq3v
@user-qb3pu4uq3v 3 ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ያድሎት የእውነት ትልቅ አባት ምህላ ያሉት ነገር በጣም ስለገረመኝ ነው ሰሞኑ በጉራጌ ዞን ዝናብ ሚባል ነገር ጠፍቶ ከባድ ድርቅ ነበር አንድ ትልቅ የሀገር ሽማግሌ ወርቁ ስባኒ የአርቲስት አዜብ ወርቁ አባት አርፈው በርሳቸው ለቅሶ የተሰበሰቡ የሀገር ሽማግሌ ዝናብ እንዲዘንብ ምህላ አደረጉ በማግስቱ ለስንት ወር የጠፋ ዝናብ የጉድ አጥለቀለቀው እውነት ነው ምህላ ይሠራል ፈጣሪ ይሠማል። ከምንጊዜው በላይ ለሀገራችን ምህላ ያስፈልገዋል ። ፈጣሪ መከራቹ በቃ ይበለን የእናቶች እንባ ይይ።
@justfindthetruth8802
@justfindthetruth8802 3 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ስላቀረብካቸው እናመሰግናለን እንዴት ልናገኛቸው እንችላለን ብዙ መታከም የሚፈልግ አለ🙏🙏 እኔም ከሚፈልጉት አንዱ ነኝ እባክህ ተባበረን🙏🙏😍😍
@Tsen19
@Tsen19 3 ай бұрын
ዶክተር ሮዳሠስ በጣም እናመሠግናለን እንደዚሕ አይነት ለሠው ልጅ የሚጠቅሙ ነገሮችን ሰው እንዲጠቀምልህ በማድረግሕ ትልቅ ነገር ነው ሐኪም መሥፍንነ አቅርበህ የተቸገረ ሁሉ እንዲጠቀምልህ አድርገሐልእግዚአብሄር ይባርክሕ እግዚአብሄርይስጥሕለነኪም መሥፍንም እድሜውን ጨምሮ ይስጥልን እናም እናቴ መነኩሴ ናቹው እናም በጣም በሽተኛ ናቸው ይሄንን ያንተን ኢትዪብ አንከታተላለን እናም እናቴ እማሆይ በጣም ያማቸዎል እናም አድራሻቸውን ወይንም ስልካቸውነሰ ብትተባበረን አመሠግናለሑ ስልክሕን የአገር በቀል ስማር ያኔ በሳምንት አንድ ቀን የሥነ ፈለግ ክላስ ነበረ እናም ስልክህን አውቃለሑ ግን ስልክ አታነሳም ስለዚሕ ስልካቸውን እባክህ ላስቸግርሕ አመሠግናለሑ።
@n24hmedia47
@n24hmedia47 3 ай бұрын
እንደ እርስዎ ያሉ ቅን አባታችን ተጨማሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት። ይህ እውቀትዎ በፅሑፍ መልክ ቢቀርብ እላሎሁ። ዶክተር ሮዳስ በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ ለህዝብህ የምትሰራው ስራ በጣም የሚደነቅ ነው። ቐጥልበት ፈጣር አብዝቶ ይባርክህ።
@firehundemeke5224
@firehundemeke5224 3 ай бұрын
በርሶ ላይ አድሮ ፈውስን የሰጠ ቸሩ መድሃኒያለም የተመሰገነ ይሁን። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@HulumBesuhone-jm9mh
@HulumBesuhone-jm9mh 2 ай бұрын
እባክህን ዶ/ር አድራሻቸውን ስጠን በጣም ተቸግሪያለው በቅርብ እናቴን አጥቻለው ቀጣይ ሳሎን ድረስልኝ
@damtenegash8916
@damtenegash8916 Ай бұрын
አድራሻቸው አግኝተሀል ወይ ወንድሜ
@zelshtube3070
@zelshtube3070 21 сағат бұрын
ፈረንጆች ይህን አይነት እውቀት እንድንጠቀምበት አይፈልጉም ስለዚህ ድምፅን አጥፍቶ በፍጥነት ወደ ድርጊት መግባት ነው የሚያስፈልገን ስለዚህ ዶ/ር ሮዳስ እባክህን የባህል መድሀኒት አዋቂዎችን አሰባስበህ በማህበር እንዲደራጁና አክሲዮን እንዲመሰርቱ አድርግ እኔም አክሲዮኑ ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ ነኝ ሌላው ደሞ እንደዚህ አይነት እውቀቶችን በተቻለ መጠን ፈጠን ብለህ በመፅሐፍ ፅፈህ ለህዝብ እንዲደርስ አድርግ ምክንያቱም ባለእውቀቶችን ድንገት ልናጣቸው እንችላለንና
@wasihunsebesbe2712
@wasihunsebesbe2712 3 ай бұрын
ቅንነት፣ ታማኝነት እና ፍፁም እምነት የእድሜ እና የጤንነታቸው የምስጢር ቁልፎች ይመስሉኛል።
@habesha2171
@habesha2171 3 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እባክዎን አደራ በመፅሀፍ መልክም ቢሆን ያስቅምጡልን: ዶር ሮዳስ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mariealemayehu
@mariealemayehu 3 күн бұрын
ንእግዚአብሔር አንተንም ሀኪም መስፍንን ይባርካችሁ የክንታረቱንና የሚበላ ፍሬ ቅጠሉን ጠይቀህ ብታስተላልፍልን እላለሁ
@yenenehalemayhu7659
@yenenehalemayhu7659 3 ай бұрын
እባክህን ዶ/ር አድራሻቸውን ስጠን
@user-uz2zk4vr6y
@user-uz2zk4vr6y 2 ай бұрын
እበክህን አድረሸ ስጠን
@solomonksshun8254
@solomonksshun8254 3 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የወር አበባ መዛባት በልጄ ላይ በተደጋጋሚ አስቸገራትና እባክህ አድራሻቸውን ላስቸግርህ። በጣም አመሰግናለሁ። ፈጣሪ የጀመርከውነን ሁሉ ይርዳህ። አሜን።
@TigistGirma-ui1cq
@TigistGirma-ui1cq 2 ай бұрын
እባክዎ አድድ😅
@TigistGirma-ui1cq
@TigistGirma-ui1cq 2 ай бұрын
እባክዎ አድራሻስጡን😅
@TigistGirma-ui1cq
@TigistGirma-ui1cq 2 ай бұрын
እባክዎ አድራሻዎንስጡን😅
@TigistGirma-ui1cq
@TigistGirma-ui1cq 2 ай бұрын
እባክዎ አድራሻስጡን 24:40 ❤
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እኮ ይደንቃል ረቂቅ ነው ይህን ለይቶ እውቀቱን ለይቶ ለመረጣቸው መስጠቱ የከበረ ስሙ ከፍ ይበል በኑሮአችን በህይወታችን በአገራችን
@user-iz9cd2hg9b
@user-iz9cd2hg9b 2 күн бұрын
ይገርምሃል ዶ/ር ሮዳስ ለእኒህ አባት መማር ለሚፈልግ አስተምራለሁ ብለው በተናገሩት መሠረት ባጋጣሚ ስልካቸውን አገኘሁ ደውየ አስተምራለሁ ባሉት መሠረት መማር እንደምፈልግ ስነግራቸው ምን እንዳሉኝ ታውቃለህ እንዲህ አይነት ቃል አልወጣኝም አሉኝ ማለት አስተምራለሁ አላልኩም ብለው ስልኩን ዘጉ እኔ ከሳቸው ምን እንደተማርኩ ታውቃለህ በሚዲያ ሌላ ሰው ሲጠይቃቸው ደግሞ ሌላ ናቸው ሁለት አይነት ሰው መሆናቸውን ነው
@bettykassa3135
@bettykassa3135 3 ай бұрын
እንደነዚህ አይነት እውቀት ያላቸው ሰወችን በጥንቃቄ መያዝ ያስፈልጋል እውቀታቸውንም እውቀት ባለው ሰው ቢተላለፍ ውጤት ያመጣል እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ
@elizabethabebe8710
@elizabethabebe8710 3 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን እንግዳህ አድርገህ እኝህን አዋቂ ሰዉ በማምጣትህ። አድራሻቸዉን እንዴት እንደምናገኝ ብትገልጽልን እንጠብቃለን።
@user-xv3gm4ef8f
@user-xv3gm4ef8f 3 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በእድሜ በጤና ሁለታቹንም ይጠብቅልን እውነተኛው ሰው ሊያውም ኢትዮጵያዊ ናቹ።
@user-gq2rg2jd8l
@user-gq2rg2jd8l 3 ай бұрын
ዶ/ር ድምጽህንና ትህትናህን ሰምች አልጠግበዉም እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልኝ።
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 3 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ ይህንን የመሰለ ቃለ መጠየቅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን አባታችን ክቡር አቶ መስፍን የባህል መድሀኒት ሀኪምም እግዚአብሄር ይስጥልን በተጨማሪም ይሄን የመሰለ እውቀት በመፅሀፍ መልክ ተሰንዶ ለትውልድ ቢቀር ጥሩ ነው ባይ ነኝ ለእነ ዶክተር ሮዳስ የመሰሉ ሀላፊነት ለሚሰማቸው የሀገር እንቁዎች እውቀቶን ስላካፈሉ እግዚአብሄር ይስጦት እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርሎት እነ ዶክተር ሮዳስም ወደ ፊት በተቋም ደረጃ ያደርሱታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ሁለታችሁንም ክብረት ይስጥልን
@alemtsehaysisay4490
@alemtsehaysisay4490 3 ай бұрын
ኣድራሻቸው እባክህ ኣስቀምጥልን ደ/ር ሮዳስ
@zelshtube3070
@zelshtube3070 21 сағат бұрын
ዶ/ር እባክህን የሚገኙበትን አድራሻና ስልክ ስጠን
@user-wt2bm6ek6w
@user-wt2bm6ek6w 3 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ዶከተር ጥሩ እና ጠቃሚ መድሐኒት ስለአስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ነገር ግን የዕድሜ ባለጠጋ አባታችን መናገር ያልፈለጉትን እፅ ለእኛ ምስጢር ላማንችለው ትውልዶች እንኳን መናገር ባይፈልጉ ሊነገረነ ባይገባነም እንደ እናንተ ላሉ ለብርቅየ የኢትዮጵያ ልጆች ሳያስተላልፉት እንዳያልፋ አደራ እላለሁ እፀ ህይወትን ያገኟት ያክል ነው የተሰማኝ የእግዚአብሔር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ይበርቱልን ውድ ዶ/ር
@user-ch1jv3ey3k
@user-ch1jv3ey3k 3 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥዎት በጣም ደግ አባት በዚ ዘመን ማን እንዲ ይላል ይዘት ይቀበራል እንጂ ሺ አመት ኑሩልን!!
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 3 ай бұрын
የስኮር ህመም የሚያድን መደሀኒት ካሎት እባኮትን እናቴን አድኑልኝ እንደ እግዝአብሄር ፍቃድ❤❤❤❤❤
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 3 ай бұрын
ዶር ኃይለ ሥላሴ ጳውሎስ ሆሰፒታል የሚሰሩ ሲሰተር ዘብደር ካሳንቺሰ ቶታል አከባቢ ክሊኒክ ያላት / ሁለቱም ይተዋወቃሉ ለማግኘት ሞክሪ
@michalegg1956
@michalegg1956 3 ай бұрын
​@@alemayehudesta2529 በጣም እናመሠግናለን እኔም ለእናቴ ነው ምፈልገው ።
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 3 ай бұрын
ወንድሜ የስኳር ህመምን እርሳቸው ሊያድኑ እንደሚችሉ እርግጠኛ ነኝ የባሕል ሀክምናውን ስለማምንበት ነው፡፡ በተጨማሪ በእርግጠኝነት በግል የማውቃቸው ሎሬት አለሙ መኮንን የቅመማ ቅመም መድሀኒት በመስራት የሎሬትነት ማእረግ እስከማግኘት የደረሱ ሲሆን የስኳር ህመም የኮሌስትሮል ህመምን በተጨባጭ እንደሚፈውሱ አረገግጥልሃለው ቦታው 22 ኤፍራታ ህንፃ ላይ ነው ሄደህ አነጋግራቸው
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 3 ай бұрын
ድንብላል እንድ ሻይ እፍልተው ይጠጡ ብዙ ለውጥ ያዩበታል
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 2 ай бұрын
take your mother st Georgia holy water
@mogeswelidekidan4654
@mogeswelidekidan4654 Ай бұрын
Thanks Dr.& may God bless hakim mesifn Thanks please adirs
@tenaneshantoniarega8976
@tenaneshantoniarega8976 3 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት፤ዶ/ር ሮዳስም ተባረክ።
@ElsaaGetee-zk7vj
@ElsaaGetee-zk7vj 3 ай бұрын
መምህራችን ዶ/ር ሮዳስ አባታችንን ስላቀረብክልን በልዑል እግዚአብሔር ስም አመሠግናለሁ ፡፡ አባታችን ከጤና ጋር የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ኧረ አባታችን ይህን ልዑል እግዚአብሔር የሰጦትን የፀጋ ይዤ አልፋለሁ ብለዋል እና አሁንም እንደ ቃሎት ሰው ተኩልን ያለበለዚያ ለበሽታዎቹ የሚቀመሙትን ለዚህ በሽታ ይሄን ይሄን እንዲህ አድርጉት ብለው ቢገልፁልን ቅጠላቅጠሉን ካገኘነው ፈልገን የልዑል አግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ከቻልን እናዘጋጀው ከእግዚአብሔር ጋር እና ዶ/ር ሮዳስ ከይቅርታ ጋር አባታችንን ጠይቀህ ከእግዚአብሔር ጋር አስተላልፍልን
@dagimabebe9024
@dagimabebe9024 3 ай бұрын
ደ/ር እግዚአብሄር በረከቱን ይስጥልኝ እንደዉ የኪንታሮት መድሃኒት ቢጠቁሙን
@user-nb5dc6fe6y
@user-nb5dc6fe6y 3 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዶር ሮዳስ እባክዎን አድራሻችን ቢነግሩን እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏
@shifahamid3822
@shifahamid3822 3 ай бұрын
የጤና ሚኒስቴር የባህል ሕክምናን የሚመለከት ክፍል ያለው ይመስለኛል ።ብታማክሯቸው።በግሌ በዘመናዊ ሕክምና የውስጥ ደዌ ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪም ነኝ።በበርካታ የባህል ሕክምና አዋቂዎች ውጤታማ ሕክምናም አምናለሁ ። ዶ/ር ሺፋ ከቢሾፍቱ
@hannahaileselase3333
@hannahaileselase3333 3 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ እባክህ አድራሻቸውን አስቀምጥልን እግዚያብሄር እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@tinawolde9826
@tinawolde9826 3 ай бұрын
አባታችን አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት. ፈጣሪ ብዙ በረከት ችሮን ነበር አላወቅንበትም እነጂ, ..... ሁላችንም ውድ የሆኑ በጥበብና በእወቀት የተሞሉ ወገኖቻችንን ክብርና እውቅና ሰጥተን እኛም ከነሱ መማረና መንገዳቸውን መከተል አለበን. መምህራችን እኝህን እንቁ አባት ስላስተዋወከን እግዚአብሔር ይስጥልን.
@emebettadesse2574
@emebettadesse2574 Ай бұрын
ዶ/ር ምርጥ መርሀ ግብር ነው እናመሠግንሀለን ከውይይቱ እንደተረዳሁት አንተም የጥበቡ ተካፋይ ሆነሀል እሳቸው ደግሞ በአሁኑ ሰዓት መርዳት ስለማይችሉ አሁን ከእናንተ እጠብቃለሁ ስላመመኝ ታስፈልጉኛላችሁ ቀዶ ጥገና ተብያለሁ በዚህ ደግሞ አልስማም እና አርዱኝ
@user-bd6lp1fy8h
@user-bd6lp1fy8h 3 күн бұрын
)አሁን ያሉትን አፆችን ስማቸውን ይግለፁልን የሁሉነም መድሐኒት ሰም ይላኩልን አባታችን እንወደወታለን እድሜዎትንም ያርዝምልን።
@shewaferadebebe1535
@shewaferadebebe1535 3 ай бұрын
ዶ/ር እባክህን እንዴው በቸሩ እግዚአብሔር እለምንሃለሁኝ አድራሻ ስጠን እኝህሰውዬ ሳያልፉ እነጠቀም ወገንህነን
@agerenewu8397
@agerenewu8397 3 ай бұрын
አቅም የለኝም እፅዋት ለመሰብሰብ አሉ ለምን ዶክተርን ታስቸግራላችሁ❓
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 3 ай бұрын
But he thought his kids or someone else. Still he can help
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 3 ай бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ አንተም ተባረክ ይህ በርከታችን ነው እንጠቀምበታለን..
@zewdudessu2635
@zewdudessu2635 2 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ የሀኪም መስፍንን አድራሻና ስልካቸውን አድርሰን
@zewdudessu2635
@zewdudessu2635 2 ай бұрын
የሚሰጡት የህክምና አገልግሎት ቢገልፁልን
@tiruya2102
@tiruya2102 2 ай бұрын
Dr Rodase Be Mesehafe Sefeh Le Tetwlide Bitasetelalifew
@user-jz8lb6cf9x
@user-jz8lb6cf9x 2 ай бұрын
ኣድራሻ ቻውን
@sabagessesse3420
@sabagessesse3420 Ай бұрын
እባክህ ልጄ ነስር ያስቸግራታል አድራሻ ንገረን
@mesrsktessema169
@mesrsktessema169 2 ай бұрын
ዶር ሮዳስ አባክህ በእግዚአብሔር ሰም ነው የምለምንህ የዶር መሰፍንን ሰልክ ብትሰጠኝ ሃኪሞች የአድኑኝ ያልቻሉት ህመም ሰለያዘኝ አሳቸዉ ያድኑኛል ብዬ ተሰፋ ሰለአደረኩ ነዉና አባከህ እርዳኝ።
@alenuti5590
@alenuti5590 3 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ ይሄን ነገር በቤተክርስቲያናችን በኩል አስተባብረህ ያላቸውን እውቀት እንዲያስተላልፉልን ብታስተባብር ላንተም በረከት ይሆንልሀል
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 3 ай бұрын
ዶክተርሮዳስ ሀኪምመስፍን አሁንማከምአልችልምብለዋል ግን መድሀኒቱመንእደሆነቢገልፁልእኝ ወይአሉበትጋሄጄ ለመቀመምናራሴንለመፈተናየማልጥረውስለሌለ እባክህን የአስምመድሀኒትጠይቅልኝበመብርሀን በተጨማሪ በመፅሀፍመልክ ህክምናቸውቢዘጋጅና በሚቻላቸውአቅም ለሚፈልግስልጠናቢሰጡን በተረፈ ድክተርይኸን የፈውስ መገድፈጣሪወዳንተ ለሀገርናወገንአሳቢጌስላመለከተህ ውጤታማለማድረግ በርታልን ከዚህበፊትሀኪምአበበችን አነጋግረሀቸውነበርግን ግልቶ ሀገርየረዳነገርእኔአልተገነዘብኩምምናልባትም ጉዳዩፖለቲካ ሳያበላሸውየቀረአይመስለኝምና አሁንም ይጉዳይ ተድበስብሶተደብቆእዳይቀርአደራ ፍሬያማእዲሆንየዶክተርሮዳስ ብርታይጠይቃልና ፈጣሪም ረድቶህሀገርንወገንንየሚጠቅም የሚታይ የሚጨበጥ ውጤት ለማምጣት ፈጣሪይርዳልንበጣምእናመሰግናለንክበርልንአባታችንሀኪምመስፍንን ፈጣሪይጠብቅልን በፈጣሪስምእናመሰግናለን
@robelberhane221
@robelberhane221 3 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን ለአቶ መስፍን ደግሞ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ወደራሴ ስመለስ እኔ የደም ግፊት ኣለግ ነገር ግን መድሃኒት ብወስድም ኣይቀንስም እና ምን እንደማደርግና በናንተ በኩል መድሃኒትና መፍትሄ ይኖረዋል የሚል እምነት ስላደረንኝ ነዉ የፃፍኩትና ኣድራሻቸዉ ብትሰጡኝ ብትተባበሩኝ እላለሁ። የምኖረዉ ዉጪ ነዉ።
@tegestketema6683
@tegestketema6683 3 ай бұрын
እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥዎት
@MahiderAmbaye-gi8lx
@MahiderAmbaye-gi8lx 3 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን አድራሻቸው ንገረን
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 2 ай бұрын
ክክክክ
@yisihakabera1105
@yisihakabera1105 Ай бұрын
@@marthaseyfu4581 ካገኘህ አደራ
@yonasdemsie
@yonasdemsie 3 ай бұрын
እምዬ ማርያም ተባርክልን መምህር..ዶ.ር ሮዳስ እና ሐኪም አባታችን መስፍን
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 3 ай бұрын
እባክዎ አባታችን ለዶ/ር ሮዳስ አሳዩልን ወይም አንተ ለምታምነው ሰው ስጥልን🙏
@TadesseBedo
@TadesseBedo 13 күн бұрын
እሮዳሰ ወንድሜ የተዋህዶ ምርጥ ፍሬ የድንግል ማርያም የቁርጥ ቀን ልጅ እባክክ በምታምነው አምላክ የኝህን አባት እውቀት ለማን አስተላለፉ ኩላሊቴን ያመኛል አድሬሳቸውን ባንተ ሚዲያ ላይ ልቀቅልን
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 3 ай бұрын
አባታችን ዕድሜዎን ከፋ ያድርግልን እግዚአቡሔር ይጠቡቅልን ደግ አባት እናመሠግናለን ።
@GenetMulgeta
@GenetMulgeta 3 ай бұрын
አድራሻዎት የት ነዎት መምህር ሮዳስ እ/ር ያክብርህ ዛሬ በአገራችን የተቸገርነው የበሽታ አይነትበዝቶነው እርሶ በእውነትገና መቶ አመትይኖራሉ ምክንያቱም ልበብርሀን ነዎተና ዛሬ አገር ያጣችው እንደርሶ አይነት ሰው ነው ገና ጎልማሳነዎት ደስስሉየኔአባት እርሶንና እንደርሶ ያለትን መዳኒያለም በሞገስ ይጠብቅልን መምህር ረዳስ አንተንም የቤተክርስትያናችን እንቁ ልጇ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅህ መምህር ድፍረት አይውንብኝና እባክህ አግባ ዘርህን መተካት አለብህ የእውቀት ባለፀጋ ነህና
@haregewnetu6985
@haregewnetu6985 3 ай бұрын
አባታችን ፀጋዎት ይደርብን መምህራችን እባክህ መሰረት ሳይጣል በስጋ እንዳይለዩን እባክህ
@user-vd7cp4io3m
@user-vd7cp4io3m 2 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። እንዲያው ምናልባት "የኤድስ" በሽታን የሚረዳስ አልዉት ? መቸም እግዚአብሔር የስጠን አባታችን ነውት ።
@edengenet259
@edengenet259 3 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ሃሳብዎ ፍሬ አፍርቶ ያሳየን። መምህር ዶክተር ሮዳስ እግዚያብሄር ያለምልምህ ያብዛህ ያበራክትትህ እድሜን ጥገብ እግዚያብሄር ይጠብቅህ አይናችን ነህ ።
@dnglmaryam-cn2ib
@dnglmaryam-cn2ib 3 ай бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ስላካፈሉን ስለነገሩን አመሰግናለሁ
@yirgutiruneh4958
@yirgutiruneh4958 3 ай бұрын
በሕወቴ መማረ የምፈል ገው ባህላዌ ሕከምና እና የተቸገሩትን መረዳት።የሰራ ድረሻየ ጤና ባለምያ።
@shimelskonde1183
@shimelskonde1183 2 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔ በአስም ና በኪንታሮት አየተሰቃየሁ ነዉ አ/አ ውስጥ ያሉ ሆስፒታል አዳርሻለሁ እና እባኮ አድራሻዎን ይላኩልኝ
@mekonnendashew8962
@mekonnendashew8962 3 ай бұрын
አባታችን በጣም እናመሠግናለን የአስምስ መድሐኒትስ አሎት አመሰግናለሁ
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 3 ай бұрын
የተከበርከው መምህራችን ይህንን ድንቅ ጥበብ አንተ አስተባብረህው አክሲዬን እንድንገዛ እድሉን ፈጥረህ መሰሎችህን በጎ ሰዎች ሰብስብህ ብትጀምረው እኛ እንገነባው ነበር ሀኪቤቱንም እባክህን አስብበት አንተ እያልከ የማወራው በድፍረት ሳይሆን በፍጹም ፍቅር ስለምወድህና ስለማከብርህ ነው አባባዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ክብር ይሁንሎት እላለው❤
@kasayeyetagesu1938
@kasayeyetagesu1938 3 ай бұрын
በእውነት አባታችን እድሜ እና ጤናን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን ዶክተር የሀገራችን እንቁ ብርቅየ ተባረክልን ። ወድሜን ሆዱን ያምዋል እዳገኛቸው ብታመቻችልኝ
@cherentashenafi6122
@cherentashenafi6122 Күн бұрын
በእውነት ከእኚህ አባት ለሀገራችን ብዙ መፍትሔ ስላለ እባካችሁ እውቀታቸውን ለትውልዱ ለማስተላለፍ ፍላጎት ስላላቸው ጊዜ ሳይረፍድ ብትተባበሯቸው መልካም ነው ።ከሞራል ጭምር እንደእሳቸው ያሉ ብዙ አሉና።
@user-le7mv1ps4v
@user-le7mv1ps4v 3 ай бұрын
ታላቁ ሊቅ ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያባታችንም የሚሰሩበትን ቦታ እባክ ምራን
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...
41:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 61 М.
የተሰወረብንን ረቂቅ ዕውቀት እንዴት እናግኝ? 5D በዶ/ር አብርሃም
31:25
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 227 М.
PART 52 || DIY Wireless Switch forElectronic Lights - Easy Guide!
1:01
HUBAB__OFFICIAL
Рет қаралды 33 МЛН
Tag her 🤭💞 #miniphone #smartphone #iphone #samsung #fyp
0:11
Pockify™
Рет қаралды 24 МЛН
Спутниковый телефон #обзор #товары
0:35
Product show
Рет қаралды 2,2 МЛН