Ethiopia: ሰምሃል መለስ ስለዐቢይ ብዙ ምስጢር አወጣች semahal reveal secret abot abiy ahmed Addis Agelgil

  Рет қаралды 101,353

Addis Agelgil - አዲስ አገልግል

Addis Agelgil - አዲስ አገልግል

17 күн бұрын

#ethiopianews #ethioforumኢትዮፎረም #fetadaily #ethiopia #ethiopianews24

Пікірлер: 213
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 15 күн бұрын
ያባትሽን ጉድ ከራስ እስከ እግርሽ ተሸክመሽ የናትሽን ሌብነትና ዘራፊነት አብረሽ ተባብረሽ እየበላሽ ምናባትሽ እናነዉ አብይን የምትወነጅይዉ ባንች አባት ተሰቃይቶ እዚህ ስለደረሰ አንች በመጠ ጥና በድራግ ያበድሽ ቀዉስ ምን ሞራልና ብ😅ቃት ኖሮሽ ነዉ እሱን የምትወነጅይዉ ያ ኩርፋድ አባትሽ ኢትዮጵያን በማስተዳደሩ እንዴት እንደምናፍር አይገባሽም አሁን እናትሽ የዘረፈችዉን ገንዘብ የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ስለሆነ እንድትመለስ አስጠን😅ቂቃት አንች ከእብዶች ለይተሽ አትታይም ለትግሬይ ህዝብ አዛኝ ከሆናቾሁ 27 አመት ሙሉ ከስቃይ ባወጣችሁት አሁን ምን ትቀባጥሪያለሽ ራቁቱን አስቀርተችሁ ዘርፋችሁ አብይ ባዶ ካዝና ነዉ ያስረከባችሁት አሁን ሀገር ሲየምር ተናነቃችሁ ገና አንለቃችሁም የበላችሁትን እናስተፋችዃለን።
@gelau777
@gelau777 6 күн бұрын
በጣም ትክክል! ይህቺ ሀሺሻም እናቷ የዘረፈችውን ገንዘብ እንድትመልስ ንገሪያት
@user-on2bf5ul2j
@user-on2bf5ul2j 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@great-full3612
@great-full3612 2 күн бұрын
Exactly
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 13 күн бұрын
እውነት ተናገርሽ ጦርነቱ የትግራይ ህዝብንጂ ባለስልጣናቱን አላገኛቸውም የደሀ ልጂ አለቀ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 8 күн бұрын
ትግራ ህዝብ ትግራ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዋና መስረቱ ለግእዝ ለማጥፋት ነውትግራ አማራ ህዝብ አቤትል ቃየል እርስበ እንዲጫ ሚፈለትግራ ኢትዮጵያ ያለችው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለምጥፋት ነው ለምን ጣልያ ስላችነፈ ነው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፃ4 አንብብ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 күн бұрын
ህዝቡም ቢሆን ጦርነቱን ይደግፉም ነበር ቆልቷቸው ነበር አሁን ምን እናድርግ የሚጠብቋቸውን ወታደሮች መግደላቸው ሳያንስ ሀዘናችን ሀዘን አርገን ተው ጦርነት አስፈላጊ አይደለም ቢባሉ እንዲያው ካልተዋጋን ብለው ቸኮሉ በእርሳቸው ጥጋብ ነው ያስጨረሳቸው 😂
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 13 күн бұрын
ሀገር የቀበረውን የአባቷን ጉድ ብታወራ አይሻልም !?
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi Күн бұрын
አባትሽ ያመጣው ዘረኝነት ነው ኢትዩጵያን ለዚህ ያበቃት
@ruttateklezgy5666
@ruttateklezgy5666 10 күн бұрын
Thank you Semhar Meles for the truth Information you sharing GBU all
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v 13 күн бұрын
ኢትዮጵያን በክልል የከለለ እርስ በረሳችን እንድንባላ እንደ ውጭ በደንበር እንድንሟሟት ያደረገ አባትሽ አደል እንዴ ወደዬት ኮተት ኮተት ትያለሽ 😢😢
@veracity8968
@veracity8968 8 күн бұрын
ንገርልኝማ ! የዲያቢሎስ ልጅ
@MekonnenAssegu
@MekonnenAssegu 6 күн бұрын
A daughter never judges a father wrongfully. Semhal Males the case in point. Has she been graduated? Is she matured enough to write a book? Does she have moral duty and gut to making critics on the current Ethiopia?
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 15 күн бұрын
ዛሬ ላይ ሰመአሃል ምንም ብትል ድምር ውጤቱ 0 /ዜሮ ነው አባቷም ሆነ የህዋሕት ኃላፊዎች ኢትዮጲያን እንደሚገባት አድርገው በድለዋት አልፈዋል የእርሷስ እናት ብትሆን ፈላጭ ቆራጭ አልነበረችም እንዴ አሁን ላይ ሰመሃል ለአባቷ ስልጣን እንጂ የተቆረቆረችው ለትግራይ ሕዝብ እንዳይደለ የእርሷ አስተያየት ነው ብለህ ካቀረብከው ንግግርህ ያሳብቃል ሰመሃል ህወሐት አብቅቶለታል ኦሮማይ አዲ በደርቼ አለ ጣሊያን።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 күн бұрын
👌✌👍👍👍👍👍
@JemalJemal-ki5ds
@JemalJemal-ki5ds 7 күн бұрын
ሰመሀር ሸኩር ፈቅር ጋል ጀግና ሐፈትና አጀኪ ግዜ ጥራይ አጀካ
@henokasmamaw5144
@henokasmamaw5144 13 күн бұрын
ፐ እንዴት ያለ ቁም ነገር አሰማኸን ደነዝ
@veracity8968
@veracity8968 8 күн бұрын
አንደው አኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ ካላደነዝን አያሉ ነው አሁንም
@user-ms5xp7fn6w
@user-ms5xp7fn6w 10 күн бұрын
ለትግራይ ካሰበች እናቷ ከዘረፈችው ገንዘብ ትርዳቸው።
@Atifra1532
@Atifra1532 15 күн бұрын
No ሀይለማርያም ማናችንን ለመጉዳት ብለው አይደለም ስልጣን ያስረከቡት ዘረኝነት፣ዝርፊያው ከአቅም በላይ ስለነበረ ነው ጀግና ናቸው በአፉሪካ ስልጣን የመለሱ ብቸኛ ታማኝ መሪ ናቸው ነገር ግን እነ ገዲ፣ለማ በአብይ ተሸዎዱ እኛም አብይን ሳናውቀው በጩኸት ሀይል ሰጠነው አሁን አብይ ሀ ህዝብ እያጨራረሰ፣እያፈናቀለ አገሪቱን ይብስ ገደላት ለመኖርም ታስፈራለች ዘረኝነት ነግሶባታል ቀማኝ ነግሷል ሰዎች ይታፈናሉ ጉድ ነው😢
@abebakebede6314
@abebakebede6314 15 күн бұрын
ወንድም ወንድመን ማጥፈት ያለማመድን ያንግዜነው እንዴት ይረሳል እናትዬ
@selamselam8531
@selamselam8531 13 күн бұрын
አይ የካድሬ ነገር የዝኛውን ለመፈን ያኔ ማለት አመላቹ ነው ያኔ አነዳሁኑ በየሸኑ ሠው ተሠውሮ በየቀኑ ሞተ ተገኘ የለም ያኔ እንዳሁኑ ከአንዱ ሐገር ወደንዱ መንቀሳቀስ እንደልብ ነበር ዛሬ ማንም የትም ሐገር አይኬድም በዚህኛው አኮ ነው ሠው ከነነብሱ ሳይቀር አንደንተ አይነት የብልፅግና ዳይፐር ስለሀንክ ያኔ ብቻ በማለት የዛሬውን የየቀን ሞት ትሸፍንበታለክ ያኔ እኮእንደፈለገ ሠው የፈለገበት ሐገር ሒዶ ይመለሳል ዛሬ ሠው አዲስ አባባ ላይ ወጥቶ እንካን አየመልሰም በዚህ ዘመን ሰነት እራይድ ሹፌረች አሳፍሠው ተሰውረው ታርደው ተገኙን አኮ የሠማነው ዛሬ ነው ካድሬው
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 12 күн бұрын
​@@selamselam8531የወልቃይትና የራያ የጅምላ ቀብር ተረሳ እንደ አብይን እንደ ጡት ነገር አጥብቶ ያሳደገዉ ማነዉ መለስ አይደለም የሰሜኑን ክፍል እንዳልነበር ያረገዉስ ማነዉ የወሎ የጎንደር የሸዋ ወጣቶች እየታፈኑ ተወስደዉ ትግራይ ላይ ለ27 አመት የተረሸኑት ተረሳ እዉነት መናገር ለራስ ነዉ እሚጠቅመዉ ግን ግራም ነፈሰ ቀኝ በጥጋባቸዉ ልክ ተከፍሏቸዋል
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 9 күн бұрын
የድሮው ክድሬ!!! ምንም አልክ መንም የመገዳደል መስመሩን የጥፋት ህጉን የነደፈውና ህግ አደርጎ ያወጣው መለስ ነው በርግጥ በወቅቱ የነበረው የደህንነት ተቋም ጨካኝና ገዳይ በመሆኑ ኮሽ ሲል እዚያው እፍን አድርጎ ፀጥ ያረግ ነበር ልዩነታቸው ይኸው ነው የጥፋት ምንጩ ግን " አብዮታዊ ዲሞክራሲ" የተባለው የወያኔ ማኒፌስቶ ነው​@@selamselam8531
@freemelese9910
@freemelese9910 15 күн бұрын
ሃይለማሪያም ደሞ ምን ስልጣን ነበረው
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 11 күн бұрын
ሰሙሐን፣ምን፣ትበል፣ምን፣እኛ፣አንፈልጋትም፣እባብ፣ለመደ፣ተብሎ፣በኪስ፣አይያዝም፣እዛዉ፣ጥግ፣እሽን፣ይዘሽ፣ተቀመጪ፣አቺ፣እንደ፣ሴት፣ጀምሮ፣እንደ፣ወንድ፣የጨረሰሽ፣አባትሽ፣ያልጨረሰዉን፣ነብስ፣ልትጨርሺ፣ነዉ፣የመጣሽዉ።
@user-lb3gc3li5q
@user-lb3gc3li5q 15 күн бұрын
ብቅ ውሸት
@meazaamenu2200
@meazaamenu2200 9 күн бұрын
Yeache abat new Ethiopian lezeh yabekat nebsun aymar edall egzabher yteykegnal eju lay dem ale labatsh nseha gbe
@AsterAstu-gc5ir
@AsterAstu-gc5ir 8 күн бұрын
ቁጭ አባትን መምሰል 😮
@kalebAsrat-f4f
@kalebAsrat-f4f 2 күн бұрын
ሰማሀል ጎብዝ ውጣተ ናቸ;፡፡ የምሳድቡ ስዎቸ ቅጥርኞቸ ትምስሉኛላቹ፡፡
@dawitegirma
@dawitegirma 7 күн бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ ይፍረድ 27ዓመት ወይስ አሁን?
@tiruworkwoldamlak2478
@tiruworkwoldamlak2478 6 күн бұрын
She is real read world news. Samaher mekes can you read world news.or read current try news.
@user-fw7mv8wi8x
@user-fw7mv8wi8x 15 күн бұрын
😂😂😂 ሳቅቸው ሞትኩኝ።
@SantaKassa
@SantaKassa 12 күн бұрын
እረ ምን ይሄ ምን ይባላል ፦ስንት ምሁር ባለበት ሀገር ? ገና የመደር ዱርዬ ከምንም ባዶ የሆነ ሰው ታቀርባለህ አዘንኩ ለሚዲያው ልቦና ይስጣቹ!!!
@derejeminto4474
@derejeminto4474 14 күн бұрын
Yeh laba lij
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 9 күн бұрын
🟩 ኢትዮጲያን ለዚህ ያደረሱዋት የውሸት መርዝ በመርጨት, ህዝብን እርስ በርስ በማጣላት መለያየትን/መከፋፈልን ያመጡብን, ለዚህ ሁሉ ደም መፍሰስ የመጀመሪያዎቹ ሃላፊዎች በትግራይ ህዝብ ተኮትኩቶ ያደገው ወያኔ እንደሆነ አይንረሳም. ፖለቲካ ላይ ሲመጣ ደግሞ 95% የትግራይ ህዝብ (መነኩሴዎቹም ሳይቀሩ) ከህዋት አንድ ናቸው. እውነትም ትግራይ ለኢትዮጲያ እርግማን ነች ‼️ 🟨 እኔ (እንደአዲስ አበቤ) እውነቱን ልንገራችሁ. የትግራይ ህዝብ ከዚህ የበለጠ መቶ ጊዜ ድብን ይበል❗️ የትግራይ ህዝብ ገና ላፈሰሰው ደም ገና ይከፍላል. ማንም የኢትዮጲያ ህዝብ ስለ የትግሬ ህዝብ (with some exceptions) ገደል ቢገባ ግድ የለውም❗️ የትግራይ ህዝብ የዘራውን ነው ያጨደው❗️ ላፈሰሰው ደም ገና ይከፍላል. እውነትም ትግራይ ለኢትዮጲያ እርግማን ነች ‼️ this is just the beginning)❗️ 🟥 ለፌደራል መንግስት ግብር ከፍሎ የማያውቅ ከፌደራል መንግስት የሚገኘውን ጥቅም ግን ግብር ከሚከፍሉት አኩል የሚያገኝ (የኢትዮጲያ ህዝብ አድዋና ባድሜ ላይ የተሰዋው ኢትዮጲያዊነት ብሎ ነው እንጂ በኢትዮጲያ ታሪክ ትግራይ ግብር እንኳን አንድ ቀን ከፍላ አታውቅም❗️) ምንም የተፈጥሮ ሃብት ስለሌለውና መሬቱ ድንጋይ ስለሆነ በኢትዮጲያ ክፍለ ሃገሮች (በተለይ ጎንደር, ጎጃም, ወሎ) ሄዶ ሰርቶ የሚበላ የትግራይ ህዝብ ምኑ ተነክቶበት, ምኑ ተወስዶበት, ምንስ የሚወሰድ ኖሮት ነው (አማራ ላይ ካለው ቅናትና የሚሰማው የበችነት ስሜት በስተቀር) ኦሮሞው መንግስቱ ሃ/ማን በውሸት አማራ ነው ብሎ, “አማራ ጠላት ነው” ብሎ አውጆ, አማራን የሚያጠቃን ህገ መንግስት (አስቦ, አውጠንጥኖ, ፈጥሮ) ይዞ የመጣውን ትህነግን ለመፍጠር ምን ምክንያት ነበረው❓
@kalebAsrat-f4f
@kalebAsrat-f4f 2 күн бұрын
ጎበዝ ሰምሃል በርቺ፡፡
@atsedebisrat7277
@atsedebisrat7277 8 күн бұрын
ናዚ የናዚ ልጅ።
@halemtessema9256
@halemtessema9256 6 күн бұрын
She wants to be relevant in the politics of the country, that is all. One could establish first daughter’s club.
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 15 күн бұрын
A renewed initiative by the same backup . Try to revise all performances done and going on in the aftermath .
@yohannesabebe5891
@yohannesabebe5891 10 күн бұрын
Korkoro belat- esuwan bilo metsihaf tsehafi😢
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 11 күн бұрын
❤❤😢😢😢😢
@asteraremeda8003
@asteraremeda8003 15 күн бұрын
Buchy
@EA-nb7wy
@EA-nb7wy 15 күн бұрын
😂
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 11 күн бұрын
😂😂😂
@user-rx6ub6wu6q
@user-rx6ub6wu6q 15 күн бұрын
😂😂😂😂ara atasikun yetichaw project new yeneberut me gash malle zemen???😂😂😂😂ara mud atizubina
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 10 күн бұрын
እናትዋ ለንደን እየለምን ነው የምናስተምራት ያለችውን እረስታው ይሆን..ወይስ አባት እና እናትዋ እልም ያሉ ውሸታም ሌባዎች መሆናቸውን እረስታው.. የባለጌዎቹ እና እና አባትሽን ታሪክ ብታጫውችን ያምርብሻል...የባለጌ ልጅ..
@user-ui4om7qx2h
@user-ui4om7qx2h 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 15 күн бұрын
እንደ መልክሽ አመልሸ የተበላሸ ወዲላ ሲጋራና ሀሽሽን ጠጭ መቸም የሰዉ ፍጥረት ለመሆንሽም ያጠራጠራል።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 15 күн бұрын
😅😅😅😂😂😂😂😂
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 15 күн бұрын
አዲስ አግልግል ❤
@mee-xx2ps
@mee-xx2ps 6 күн бұрын
የራሷ ንግግር ብታሰማን
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 15 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@firealemlemma7797
@firealemlemma7797 6 күн бұрын
አሁንማ ኢኮኖሚያችን ግብርና መርም ኢንዱስትሪ መርም አይደለም። ኮሊደር መር ነው
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@firealemlemma7797
@firealemlemma7797 6 күн бұрын
ያሳዝናል
@abm1344
@abm1344 14 күн бұрын
እንኳን ስለ አብይ ልታወጣ የራስዋን አባት ሚስጥር ማውጣት አትችልም፣ስለዚህ አወጣች፣አላወጣች፣እኛ ምን ቸገረን፣ደህና ነገር ልታወራ ምስሎች ነው ነው፣አባቴ ።ሚስጥር የለውም ሰውየው ከፊት ለፊት ነው፣ምነው ህዋት መንገድ ጆሮ አበዛችሁ
@veracity8968
@veracity8968 8 күн бұрын
ቁርጥ አሱን ይች አሁንም አኮ ስልጣን ፈላጊ መሆንዋ ነው 😂 ይሉኝታ የለም አዛ ሰፈር አግዚዮ መሃርነ ክርስቶስ ማለት አሁን ነው !
@yohannesbekele6383
@yohannesbekele6383 12 күн бұрын
ያንተ ማንበብ ነው የገረመኝ
@user-qb2wm9cr3s
@user-qb2wm9cr3s 3 күн бұрын
Semihal❤❤❤❤
@YaleMega2rn
@YaleMega2rn 15 сағат бұрын
Semhale is The child of recisiczem.
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 3 күн бұрын
Weregna
@tesfaworkneh574
@tesfaworkneh574 15 күн бұрын
አቦ ት ላጭ
@AmenAmen-qd2qr
@AmenAmen-qd2qr Күн бұрын
በእየሱስ ስም መለስ መች ሞተ የእራሱን መልክ አስቀምጦ አደል እንዴ
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 15 күн бұрын
በስም አትነግድ ባለጌ ነህ ::
@EyerusalameGatachew
@EyerusalameGatachew 14 күн бұрын
Ewnate nw yalihew
@abebat2466
@abebat2466 Күн бұрын
እሷና አባቷ አንድ ናቸው
@Abraham7528
@Abraham7528 13 күн бұрын
ሰምሃል የተባለችው ቦዘኔ አባትዋና እሱ የሚመራው ፅንፈኛ ሠራዊት የኢትዮጵያን ሃብት ዘርፈውና ኤርትራን አሥገንጥለው የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት በመናድ በጎሣ ከፋፍለው አሁን ላለንበት የጎሣ ጦርነት አብቅተውናል !!! ዛሬ እሷና እናትዋ ሃብታም የሆኑት ከየት አምጥተው ነው ደመወዛቸው ወይስ ከየት መጣ ይህ ሌሎችንም የወያኔ ቱጃሮችን ይመለከታል አዎ ኢትዮጵያ ተዘርፋለች 27 አመታት የትግራይ ተወላጅ መሆን ሃብታም ያደርግ ነበር። አሁን የቺ የወንጀለኛና የአምባገነን ሙሠኛ ልጅ ምን ሞራል አላትና ነው አደባባይ ወጥታ አንቱ ፈንቶ የሆነ የቆሸሸ ወሬ የምታወራው!!! መቼም እነሱ ዘንድ ይሉኝታ የሚሉት ነገር የለም
@veracity8968
@veracity8968 8 күн бұрын
የልቤን ነው የነገርካት ይች አይጥ! ተመልሳ መታ ለመምራትም ያምራታል አኮ 🤣
@Samitrghh
@Samitrghh 7 күн бұрын
ወያኔ የሰራውን ቀለም ቀብተ አንፖል ስላደረክ ለምን መደነቅ ፈለክ በ 5 አመት 2.5 ሚሌን ህዝብ ገለ እርስ በርስ ስላባላ 30 ሚሌን ህዝብ ስለተራበ ኑሮ ስለተወደደ ሱዳንን ኤርትራን ከፍለ ህዝቡን ስላስጨፈጨፍ ቀጣፊ ውሸታም ሆነ ህዝቡ አብዶ አማኑኤል ስለተጣበበ የኦሮሞ የደቡብ የአማራ የትግራይ ወጣት በጦርነት ስላለቀ አሁንም እየታፈሰ በሁለት ሳምንት ስልጠና እየኤደ ስለሚልቅ ቁስለኛ ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ስለሚረሸንእረ እፈር ትንሽ ግፍ ፍራ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዛቤር መልካም ነው የህዝቡ እጅ ላይ የምትወድቅበት ቀን እሩቅ አይሆንም እስከዛ አሹፍ ቀልድ
@user-rz4dh8th5h
@user-rz4dh8th5h 8 күн бұрын
ሀገርን ሰርቃችሁ ወደ ምዕራባዊያን ባንኮች ያከማቻችሁትን ለመመለስ መጽሐፍ ብትጽፍ ብዙ ቅጅ ይሸጥላት ነበር።
@emebetwoldesemait7602
@emebetwoldesemait7602 15 күн бұрын
Please you can’t full any body any more but your self Melees is the cause for the current Ethiopian crises but good for Tigray
@bisrat1269
@bisrat1269 4 күн бұрын
First of all, learn the difference between full and fool... Mr.fool!
@MKunstoppable
@MKunstoppable 4 күн бұрын
Semhal for president
@hiraomer6393
@hiraomer6393 15 күн бұрын
Poor analysis. She sees things only on her father glassess. Wake up dude, that is passed. Your father on his stay on power, he did to Ethiopia more harm than good, that is the fact. He was ruthrless dictator!!!
@user-pq1vg7vj9b
@user-pq1vg7vj9b 13 күн бұрын
Grain
@obajiasfa-ov8sv
@obajiasfa-ov8sv 4 күн бұрын
Yeswan dimts alisemanim wushetamoch
@ahmedabdullahi1896
@ahmedabdullahi1896 6 күн бұрын
Men tawkalwch ere tawu😊
@teshomenegede5677
@teshomenegede5677 7 күн бұрын
እናትሽ ከኢትዮጵያዉያን ደሇች ጉሮሮ ከዘረፈችዉ አምስት ቢሊዮን ዶላር በአንች አከዉንት አስተላልፋ ቢሊዮኔር አደረገችስ ምንም የሌለሽ ሰካራም ሱሰኛ ከማን እነደወለድሽ የማታዉቂ ስለአባትሽ ጥሩነት ታወሪያለሽ አየሽ የቆለልሽዉ ገንዘብ ዉስጥሽን ስላላረካ ፖለቲካ ዉስጥ ገብቼ ልፈትፍት አልሽ::
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Күн бұрын
😮😮😮😮😮ጉድ እኮ ነው ! ልዚህ መከፋፈል ብሄርተኝነት ተጠያቂው ማነው??? ለአማራ መጠላት መሰደድ መሰቃየት ለታሪክ ብልሽት ለወጣቱ ልፍስፍስነትና አይረቤነት መሠረት ድንጋይ የጣለው ማነው????
@nitsuhabebe5349
@nitsuhabebe5349 7 күн бұрын
Anete kemetawera eswa yalchewn beneseam
@jimihune9650
@jimihune9650 12 күн бұрын
ንፍጥ ጭንቅላት ባይሆን አሜሪካ ያስቀመትሽው በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ከየት እንዳመጣሽው ተናገሪ እሰቲ.
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 12 күн бұрын
ወንድ ነዉ እሴት ነዉ ምንድነዉ ዙሮ ዙሮ የጅብ ልጅ ጅብ ነዉ ወደዛ ማስጠያወች
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 15 күн бұрын
😂😂አንተ ማለቴ አንቺ ዝም በሉ በርሶ ምንም አያምርም ንስኣ ግበሎ
@factcheck1412
@factcheck1412 15 күн бұрын
"የሃብታሞች ጦርነት የድሆች ዉጊያ ነዉ " አለ ያ... ሰዉ
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 23 сағат бұрын
ስንት አመት ይወራል ይሄ ዘገባ
@estifanosaschalk9595
@estifanosaschalk9595 15 күн бұрын
??
@kaschmekonta
@kaschmekonta 15 күн бұрын
ጉድ እሰከወዲያኛው
@user-po4wx2sv9d
@user-po4wx2sv9d 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SAQEMETA
@SAQEMETA 14 күн бұрын
Kededaw endeketele naw.
@SarahFazer
@SarahFazer 3 күн бұрын
የሜታየዉ ኤተርቤዉ ከሆንየቆየነዉ
@user-yy9px3nk8o
@user-yy9px3nk8o 9 күн бұрын
እራስዋ ለ🎉ምን አታወራም?????
@ahmedabdullahi1896
@ahmedabdullahi1896 13 күн бұрын
Men tawkalech ere tawu yamayrebu magaroch
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 15 күн бұрын
ኤጂጂጂጂ
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 4 күн бұрын
አባትሸ የተከለው የዘር መርዝ ነው ችግሩ ምን በኃይለማርያም ታሳቢቢያለሽ ያኔ ከኋላ ይዘውሩት የነበሩት ወያኔዎቹ አለነበሩም ተጀምሮ እስኪያልቅ ከዘረፋና ከግድያ ያልቦዘኑት አባትሽና ወያኔ አካሄድ በተንኮልና ክፋት የተመላ መሆኑ ከሠሩት ሥራ ገዝፎ በዜሮ አባዝተውት ቀሩ
@TheTellingU
@TheTellingU 8 күн бұрын
Fake news...... why don't you share the original video instead of reading your own story.
@user-be5tj4kx2n
@user-be5tj4kx2n 13 күн бұрын
ምንያህል ስለ ሌሎቹ ታውቃለች?መቼም ወሬ በዝቺ ልጅም ተደመጠ ዜና፡፡
@user-rs9cd2to8n
@user-rs9cd2to8n 15 күн бұрын
Don't make me 😂.
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 8 күн бұрын
አባት መውደቅ መኮታኮት ነጭ ፈረጅ አማካሪ ማድረጉ ውድቀ ያፋጠነው
@RemikzemeneEngedaw
@RemikzemeneEngedaw 16 сағат бұрын
አንቺ ክፉ የክፉ ልጅ
@seidmahamed2447
@seidmahamed2447 11 сағат бұрын
የኢትጲያጉድ ወይስ የትግራይ ጉድ ጉደኞች
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 14 күн бұрын
ባክሽ አባትሽ ወናውን ክልል የሚሉትን ቦንብ ቀብሮ የሞተው ቁጫጭ የሚጠየፈው እሬሳ ነው 😏
@bethelehem4989
@bethelehem4989 4 күн бұрын
ባለ ፀጋዋ ነው ባለ ፀጉሮ ነው ያልከው 🤣😂
@estifanosaschalk9595
@estifanosaschalk9595 15 күн бұрын
ባለ ፈጠራውን የከዳችሁትን ልጅ ይቅር ብለህ አብራችሁ ስሩ ስንት ማስረጃ ያለው አርቲስት ሀብታሙ የመኪናው 80 ፐርሰንት ፈጠራ የሀብታሙ ነው አትዋሽ
@temam1011
@temam1011 5 күн бұрын
እሷ ከየት ያመጣችሁ ሀብት ነው ባለ ፀጋ የምትለን? ሌባ በምን ሞራል ሌላውን ይተቻል?
@meretwork
@meretwork 12 күн бұрын
denkem tentane eytekame new yetebotelekew ebabena zenedo men leyunet alew yaw new yeziya gedem sewoche mafer yemibal ayakum gale dehena tareke endalew eywetu yetereteralu tekebelo yemiyandekedekew endet sera fete biuon new yesentu dem ena enba habetam biyaregacheum befetar fet ferd yetebekahual
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 14 күн бұрын
ባንዳ የባንዳ ልጅ ታየኝ እኮ ከዝንብ ማር ሲጠበቅ ሰው ጥሪ ቢሏት እራሷ መጣች አሉ በረከት ስምኦን የተባለን የዲያቢሎስ ፈረስ ቅዱስ አድርጋ የምታቀርብ ተራ ቦዘኔ ሸርሙጣ ሸታታ እስከነዘርማንዘርሽ ከምድር ላይ የምትጠረጉበት ቀን እሩቅ አይደለም አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ ይሆናል አትጠራጠሩ የማያድግ ልጅ አር ይበዛዋል ይባላል የናንተም ጉዳይ ከዚህ የተለየ አይሆንም የዘራቹሁትን የምታጭዱበት ቀን ደርሷል አንዳቹሁም ለወሬ ነጋሪ አትተርፉም እመኑኝ
@yonasfikre694
@yonasfikre694 15 күн бұрын
Honem kere ehadig endabuara bonual gena yichesal yeebab lij
@asteraremeda8003
@asteraremeda8003 15 күн бұрын
You are killer how are you crazy
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s 15 күн бұрын
የተወሰነ ሀሳቡዋን እጋራታለው!
@gezahentessema-lo2gs
@gezahentessema-lo2gs 11 күн бұрын
አሁን ይቺን ጭራ ቀረሽ ሰካራም የሌቦች ልጅ ምን ፋይዳ ያለው ወሬ ይኖራታል ብለህ ነው የምታሰማን አንተ ራስህ ወያኔነት ከሌለብህ በስተቀር....ሥራ ፈት!!!
@sarajemalosman9301
@sarajemalosman9301 12 күн бұрын
Enante yeserachut merx newe zare yeterefen shut up
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla 2 күн бұрын
የራስሽ አባት ሰዎችን በብሔር ሲከፋፍል ለምን አልተቃወምሽም የናንተ ዘሮች ሐብት አካብተው ሐገሪቷ ባዶ ካዝና ነው አብይ ተረክቦ ሐገሪቷን እያለማ ያለው
@maresylastamru3738
@maresylastamru3738 2 күн бұрын
😂ጦዛ ነው የመጣችው
@NemeMerera-jd6km
@NemeMerera-jd6km 12 күн бұрын
ምንም ታዉራ ይች ሰካራም ምኗ ነዉ የሚገርመዉ
@user-tb9ej3zv2m
@user-tb9ej3zv2m 13 күн бұрын
She is right .
@MehretuLiben
@MehretuLiben 12 күн бұрын
ይሄን ሁሉ የማያባራ መከራ ያመጣውና የእልቂትና የእልቂት የመሠረት ድንጋይ ተክሎ የሞተው የአንች አባት ነውእኮ።
@user-rg9qt3pk9u
@user-rg9qt3pk9u 13 күн бұрын
የመለስ ልጅ ባንዳየባንዲ ልጅ አባቶ ኢትዮጲያን ለብዙ መከራ የዳረገ ጣሊያን ባንዳ ነው ፈጣሪ ነብሱን አይማረው!!!
@user-fd4ki2uz8s
@user-fd4ki2uz8s 15 күн бұрын
ድፍን ቅል
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
ድፍን አለምን ያስጨነቀው ልጅ ❗️ እውነተኛ ታሪክ
10:41
NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ
Рет қаралды 207 М.
Bernie Sanders Praises ICC For Issuing Arrest Warrant For Israel's PM Netanyahu
26:06
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,7 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 4,1 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Что делать если закрыли на балконе
0:31
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 75 МЛН