No video

ድንገት ከቤታቸው የተሰወሩት አያት የት ደረሱ? አያታችን አለም በቃኝ ብላ ገዳም ገብታለች.. የግድያ ዛቻ ያደርሱባት ነበር ጓደኛቸው ሚስጥሩን ዘረገፈው።

  Рет қаралды 133,986

Addis kememoch

Addis kememoch

Күн бұрын

ድንገት ከቤታቸው የተሰወሩት አያት የት ደረሱ? አያታችን አለም በቃኝ ብላ ገዳም ገብታለች.. የግድያ ዛቻ ያደርሱባት ነበር ጓደኛቸው ሚስጥሩን ዘረገፈው

Пікірлер: 736
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
የጎረቤት ልጅ እኮ ልጅ ነው ጎበዝ የወጣትነት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 5 ай бұрын
አሜንንንንን
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 5 ай бұрын
እሄ ልጅ እና አነፍናፊ አቤት ጀግንነታቸው እንደ ወንድሜ ነው ምሳሳላቸው👍👍👍👍👍
@KedanKedan-hq3zv
@KedanKedan-hq3zv 5 ай бұрын
👌👌
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 5 ай бұрын
በጣም ጀግና ናቸው
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@jastavms2119
@jastavms2119 5 ай бұрын
በጣምምምምምም እጅግ ይለያሉ ሁለቱም ጅግና ጠንካሪ ብቻ መግለፅ ቃላት የለኝም
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 5 ай бұрын
Uuuuufff lanem ❤❤❤❤endihum adis cheweta lay fikr❤❤❤
@AbelZewdu-ub8zl
@AbelZewdu-ub8zl 5 ай бұрын
መግስት ለዚህ ጀግና ጥበቃ ቢደረግለት ስራችሁን የሚያቀል ጀግና ነው
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 5 ай бұрын
የትኛው መግስት😂😂😂ቢቸግር ጤፍ ብድር አሉ አይይ
@user-zu7jy5du2c
@user-zu7jy5du2c 5 ай бұрын
የሰው ጥበቃ አያስፈልገዉም እግዚሀብሄር ይጠብቀዋል ❤
@tigigebre8198
@tigigebre8198 5 ай бұрын
ለዚህ ጀግና ልጅ መንግስት ጠበቃ ቢቀጥርለት ነው ያልከው የትኛው መንግስት ኖሮንም አያውቅም ትክክለኛ መንግስት ቢኖርም ኖሮ ይሄ ሁሉ ወንጀል ኢትዮጵያን ባላጥለቀለቃት እኔም ሁል ጊዜ በውስጤ አንድ ጎበዝ እንደሱ አሪፍ መርማሪ እና ከጎኑ የሚጠብቀው የሚያግዘው ሰው ቢኖር ብዬ እመኛለው
@myfano
@myfano 5 ай бұрын
አች ጥብ ጋላ መሆን አለብሽ መንግስት የስንት ሚሊየን ደም በጁ ላይ ያለ ነፉ,ሰ በላ ሀገር አፉ ራሽ ለህግ የሚቀርበው እሱ ነው ገልቱ😮
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 5 ай бұрын
መንግሥት ጥበቃ ያርግለት እያላቹ የምትናገሩት ነገር የኢትዮጵያ ጠላት ግራኝ አብይ አህመድ መሆኑ ሳይገባቹ ነው ወይስ ደንዝዛችዋል
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 5 ай бұрын
የኔ ጀግና እባክህን እራስህን ጠብቅ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ❤❤❤
@user-se8zu2cb1m
@user-se8zu2cb1m 5 ай бұрын
አንተኮ ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ላንተ የተለየ ክብር አለኝ ተባረክ
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 5 ай бұрын
ኢሄ ልጅ የምር ጀግና ነው ለኔ 🎉 ለናንተም እንደኔ ጀግና ከሆነ ❤ በላይክ 👍👍👍👍👍
@almaz876
@almaz876 5 ай бұрын
Erasehn tbek
@almaz876
@almaz876 5 ай бұрын
Jegena this breta
@user-og9io4hi9u
@user-og9io4hi9u 5 ай бұрын
የአወነት አባት ነው የምትሉ በላይክ አሣዩኝ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 ай бұрын
አይ ትውልዱ ምን ያህል የአእምሮ መቆሸሽ እንደደረስ የጭካኔ ጥግ ወንድሜ እግዚአብሔር ሴትዬዋን በህይወት ያስገኛቸው ስው አውሬ ሆኗል አንዳንድ የአካባቢ ስው ከተወለዱት ይበልጣል
@Hundumak
@Hundumak 5 ай бұрын
የተረገመ ትውልድ😭😭😭😭😭 የማይሠራ የማይማር እናትና አባት አያት የማያከብር ። ሳይጥር ሀብት የሚመኝ የተረገመ ትውልድ።
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢🇪🇷
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
በጣም😢😢
@user-od8xj8hg2y
@user-od8xj8hg2y 5 ай бұрын
አንተንየወለዱ ቤተሠቦች እድሜ ይሥጣቸው ጨዋ የጨዋ ልጅ
@romangina5121
@romangina5121 5 ай бұрын
የጠቆመውልጅ የኔጌታ መወለድ ቆንቆነው እኛ ድሮ ጎረቤትነው ያሳደገን የምሪነው እማዬ አባዬ ብለነው ያደግነው ጎረቤት የምር ልጅን ሳላደንቅ አላልፍምምምምም😢😢😢❤
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 5 ай бұрын
እንደይጓዱት ፍረው ድምፁ ብቃይርና ሰሙን በይነገረ ጥሩ ነው እኔ ፍረውት ላልጅ😢😢😢
@Mama22558
@Mama22558 5 ай бұрын
እህቶቼ በዱአ በፅሎት አስቡኝ 🙏
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 5 ай бұрын
Geta.badamu.yishafinishii❤❤
@nas7117
@nas7117 5 ай бұрын
የኔ ጅግና በለተ ቀኑ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@user-cf7yv5oj9p
@user-cf7yv5oj9p 5 ай бұрын
አሜን
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 5 ай бұрын
ወንድም የአብርሀምን ነገር እባክህ ተከታትለህ አሳውቀን!!
@Hundumak
@Hundumak 5 ай бұрын
የአብራሃም ገደይ አክስት ተብየዋ ጉደይ ተከታትለህ አሳውቀን። ሽማግሌ ሚሊየነሩን እንዳይገድሉት።
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
ትክክል. አሳውቀን አላህ ለሁላችንም ከጥመት ይጠብቀን
@addisw1713
@addisw1713 5 ай бұрын
እውነት ነው
@user-hk1un4hf2g
@user-hk1un4hf2g 5 ай бұрын
ጠበቀ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
👍👌
@febanlove2876
@febanlove2876 5 ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድሜ እውነት ብትዘገይም ትወጣለች እራስህን ጠብቅ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 5 ай бұрын
የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጅራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤👍
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 5 ай бұрын
Amen Amen Amennnn
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 5 ай бұрын
የኔ ወንድም ራስህክን ጠብቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 5 ай бұрын
ጅግና ወንድማችን አንተን ያለማድነቅ ንፉግ ነት ነው በርታ እራስህን ጠብቅ❤❤
@rukykassa210
@rukykassa210 5 ай бұрын
ብዙ ጀግኖች አሉንየነስር አይን ውኔ አነፍናፊው ና ዘላለም ዘገየ ወደር የላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ አከብራችኋለው።
@user-lr4qs2hx8x
@user-lr4qs2hx8x 5 ай бұрын
በርታወድሜ አላህ ያግዝር አተን የወለደቺ እናት መሀፀንሽ ይለምልም
@tsehaynegatu4313
@tsehaynegatu4313 5 ай бұрын
አንተኮ ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ላንተ የተለየ ክብር አለኝ ተባረክ!
@yab282
@yab282 5 ай бұрын
የደከመው በምታዩት ነገር 👍😢
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 ай бұрын
እውነትም ንስር ስለ ንስር በደምብ ስለማውቅ ይመጥንሃል ከ ንስር ብዙ ተስጦዎች አንዱ ከሩቅ ማየት ነው
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 5 ай бұрын
ለየብቻ ብትጠይቃቸዉ ይበልጥ ምስጢሩ ያወጡት ነበር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ጋዜጠኛ ስወድህ የክፎወች መዳኔት ነህ በምትሰራው ሁሎ ስኬታማ ነህ ጌታ ያሳካልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእግዚአብሔር ጋር እራስክን ጠብቅ ክፍወችን መስተዎል ይስጣቸው
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 5 ай бұрын
የኛ ጀግና የናታን እና የነዛ ቤተሰቦች ጉዳይ የት ደረሰ?
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 5 ай бұрын
መታ መታ ትዉለዲ እናትህ የእኔ ወንዲም ተወለዲ በእዉነት ትለይ አለህ ዲምፀህ ብቻ ያሠፈራን ❤❤❤
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 5 ай бұрын
የኔናት አሳድገው አሳድገው መጨረሻውን አደራ ድሮ ቀረ የልጅ ልጅ ማሣደግ የአሁኑሥ ትውልድ ያውሬው ዘመን
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 5 ай бұрын
ይህ ልጅ እጂግ በጣም ጀግና ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤ ግን ምን አይነት ግዜ ነው የደርስን ወንድዎች ሴቶች ብር ብር ብሎ ልሞቱ ነው እኮ አይ ከና ብር ይዞ የተወለደ እኮ የለም ግን እግዚአብሔር ይፍረዳቹ ለልጆች አውሬ ናችው😢😢😢😢😢😢😢
@user-pf3vx4wk1o
@user-pf3vx4wk1o 5 ай бұрын
የብረሀምን ጉደይ ይት ደረሰ መጨረሸዉን አሰዉቀን😢😢😢
@nefisasemane
@nefisasemane 5 ай бұрын
ህግ እየመረመረ ነው አለ እኮ
@asterayele5262
@asterayele5262 5 ай бұрын
የጌታ ጥበቃ ይበዛል የእኔ ጀግና በረታ እራስህን ጠበቅ እግዛብሄር ይጠብቅይ ወንድሜ
@sikosilo1727
@sikosilo1727 5 ай бұрын
ጄግና ጋዜጠኛ ነህ ❤❤❤🎉አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ol8jj4dy7x
@user-ol8jj4dy7x 5 ай бұрын
መረጃውን የሰጠህ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቀው።ሰው ነው የእውነት።ልጆቹ ግን ሴትዮዋን ገለው ቤት ቀብረዋቸው ነው ሚሆነው ቶሎ ግቢው በፖሊስ መፈተሽ አለበት።ጉዳዩ መፍጠን ያለበት ነገር ነው።ግቢውን ሸጠው እንዳይጠፉ።ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ የእውነት ጌታ እሱ ይፍረድባቸው።እግዚኦ
@user-rk5eb9wf1q
@user-rk5eb9wf1q 5 ай бұрын
ጎበዝ የነጀግና በርታ እራስህንም ጠብቅ ሰውነትህንም አየጠበክ ብላ ወፈርፈር በል ያገኘህን ብላ አንተ የምትሰራ ስራ ከባድ ነው ወንሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 5 ай бұрын
ኧኔ ግን የምመኘው አነፍናፊና የነሥሮች አብረው ባአንድ ቢሠሩ ከስጋት እንድን ነበር ማለቴ ሁለት ጎበዞች ሥለሖኑ ከፈጣሪ ጋ እራሣቸው ይከላከሉ ነበር በጣም እኖዳቹ አለን አብሽሩ አሏህ ይጠብቃቹ🥰🥰❤❤❤🙏
@genethabtu41
@genethabtu41 5 ай бұрын
ለእዉነት የቆምክ ጀግና ነህ ምነው ሀገራችን እንደአንተ አይነት ሀቀኞ ሰው በበዛላት ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 5 ай бұрын
አንተ ልጅ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ከለላ ይሁንልህ ስወድክ በርታ ጀግናችን ❤❤😊😊
@hika1333
@hika1333 5 ай бұрын
ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ራሱን ከምጠብቀው በላይ አንተ የምትጠብቃቸው ይበልጣል እኔ ሁልጊዜ በዚህ ሚዲያ የማስተላልፈው ለባለ ሃብቶች የወለዳቸው ልጆችም ቢሆኑም በጤና መኖርን የመሰለ የለም እና ካሁኑ ሃብታቸውን ለመረዳጃ ድርጅቶች አናዝዙ እና ቀር ዕድሜያቸው በሠላም ኑሮ
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 5 ай бұрын
የውነት እደዚ ያለ ጀግና መታ መታ ይወለድ በምን ቃል ላድንቅህ የውነት ቃል የለኝም
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 5 ай бұрын
በጣም ኡፍፍ ቅንልብ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 5 ай бұрын
አደኛነኝ እንደኔ የምትወድት ብቻ ላይክ🥰🥰🥰👍
@user-mn1mf6od3b
@user-mn1mf6od3b 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@zaimzaim9950
@zaimzaim9950 5 ай бұрын
ጋዜጠኝ እርስህን እይጠብክ በስው ቤት ስሚታዊ እትሁን እንተ በምትፍልጋቸው መንገድ ፍልጋችው ክንኝ ድርዬ ናችው ትጠንቀቅ❤❤❤❤❤❤❤
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 5 ай бұрын
ጅግናዬ እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁንህ ቅዱስ ሚካኤል አይለይህ ሁሌም ከፊትህ እየቀደመ እውነትን ያሳውቅህ ክፉ ግዜ ላይ ነን እግዚኦ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 ай бұрын
ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 ай бұрын
ወንድሜ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ መድሃኒያለም ሞታቸውን አያስማን ከነዚህ የተረገሙ አሽሻሞች ስርተው መብላት ሲችሉ እሳቸው ለፍተው በመኖሪያቸው ህይወትን ማጣት ያሳዝናል በሃገራችን ላይ ያለው ጉድ😭
@user-dv8wz4gu2s
@user-dv8wz4gu2s 5 ай бұрын
አይዞህ ፈጣሪ አለ አንተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@sjsi6754
@sjsi6754 5 ай бұрын
የዚህ ልጅ እና የአነፍናፊ ጀግንነት ይለያል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ ኣንበሳ የተቸገረ እንባ የምትጠርግ እግዚአብሄር በሄድክበት ቦታ ይጠብቅህ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 ай бұрын
ይሄ ጀግና እኔ ምን ብዬ ላድንቀዉ የኢትዮ ህዝብ ጠባቂ እንባ አባሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feru22
@feru22 5 ай бұрын
ጀግና አይግልፅሀም አግዚአብሔር የትበክህ ❤
@etiokfhilbvy
@etiokfhilbvy 5 ай бұрын
ለየብቻ ጠይቃቸዉ
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
አላህ ለሁላችንም ከጥመት ከሰው ሠይጣን አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም
@genimulat9858
@genimulat9858 5 ай бұрын
የኔ ጀግና በጣም ምርጥ ስራ ነው እየሠራክ ያለኸው እራስህን ጠብቅ የምትሰራው ስራ ከባድ ስለሆን ብቻክን አትጋፈጥ አተ ገና የብዙዎቹን ችግር የምትፈታ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 ай бұрын
ጀግናው በርታ ክፉውን ሁሉ መድሀኒያለም ያርቅልህ አንተን ወልደው ያሳደጉ ቤተሰቦችህ እድሜና ጤናን ይስጣቸው❤
@njvip54
@njvip54 5 ай бұрын
አይ አተ ልጅ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ያፈረ አይን የለውም ተጠቀቅ ወድምአለም እዳተ ያለ መታ መታ ቢወለድ ግን የኢትዮጵያ ቦዝብ ምን ነካው 😢😢😢
@hirut8456
@hirut8456 5 ай бұрын
ወንድምነት መቅድሚያ እራስክን ጠብቅ ደንነትክ ለተጎዱ ና እውነታው ለተደበቀባቸው ለብዙ ኢትዮጵያዊ ታስፈልገናለክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ልጆቹ ወይ ገለዋቸው ነው ወይ ደብቀዋቸው ነው እግዚአብሔር እውነታውን ያውጣው❤
@louatlouat465
@louatlouat465 5 ай бұрын
ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@helanhelan50
@helanhelan50 5 ай бұрын
የኔ እናት እመብርሀን በህይወት ታቆየወት ጀግናው ወድማችን ድርስላቸው ምን አይነት ጊዜ ደርሰን አቤቱ ጌታሆይ ታርቀን 😢😢😢😢😢😢
@user-pk8sf9nk9g
@user-pk8sf9nk9g 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እጅግ የማደንቅህ ጎበዝ ልጅ ነህ ነገሮችን የምታውጣጣበት መንገድ ይገርመኛል ብልሃትህን አብዝቼ አደንቅሃለሁ ተባረክ እነዚህ ነፍሰ በሎች ግን እንደሌላው ጊዝ የጃቸውንአሰጣቸው
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢 እደዚህም ያለ ወጣት አለ ለእናቱ ጓደኛ እደናቱ ሆኖ ጨቆት ወላሂ ሲያለቅስ ስንት መጥፎ እዳለ ስንት ደሞ አስተዋይ አለ የኔ ሚስኪን መሰሎችህን ያብዛልን እነዚህ ገፊወች ቤተሰቦቻቸውን ጨርሰው ደሞ አያታቸውን ምን አረጓቸው ይገርማል
@user-nx3mr3df4q
@user-nx3mr3df4q 5 ай бұрын
የኛ ጀግና ዛሬ ቀርፀዉ አረፊ ነዉ ወንድማችን ሰዉ እያያዚክ ህድ ጉዳት እንዳይደርሲብህ በርታልን
@gcy3510
@gcy3510 5 ай бұрын
ጀግነ ወንድማችን አለህ ይጣብቅህ በሕዋት ያሚጋኙ ያርጋው በርታ እውነት እደ ነሥር ነህ ነሥር ያታደበቃ አያማልጣውም
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 5 ай бұрын
ጀግናችን በርታልን ያንተን ስራ አድናቂ ነኝ በርታልን ጌታ ይጠብቅህ
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 5 ай бұрын
እንደአንተ ሀቀኛ ,እውነተኛ ሰዎችን ያብዛልን :
@Umnayf
@Umnayf 5 ай бұрын
ወይኔ አረ ረስህን ጠብቅ ወንድሜ😢 ምን ምን ጉድ ውስጥህ ነዉ ምትገባው
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃል እጀ ማን አለው
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 5 ай бұрын
ፈጣሪ በህይወት ያ ስገኛቸው በርታልን ጀግናቺን ድግል ማርያም ትጠብቅ❤❤❤
@barokmirt6472
@barokmirt6472 5 ай бұрын
የኔ አባት አልቅሰህ አስለቀስከኝ እድግ በል።ጋዜጠኛው ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቁም።
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 5 ай бұрын
አሜን❤❤
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Ай бұрын
Anten Yawldach Ente tabrke
@EmebetEe
@EmebetEe 5 ай бұрын
ፈጣሪ ከነነፍሳቸዉ ይገኙ እናታችን 😢
@Alam-gm3pm
@Alam-gm3pm 5 ай бұрын
ጅግናው ይመችሆ አባ❤ ለአባታችን ፈጣሪ ይድረስላቸው
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 5 ай бұрын
ጀግናዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅል
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 5 ай бұрын
ስላንተ የምናገረው ነገር ጨረስኩ ምን ልበልህ 💪ጀግናም ያንስሀል ለሕይወትህ ፈራሁ አላህ ይጠብቅህ ከማለት ውጪ ሌላ ምንም ልልህ አልችልም በርታ ጀግና ነህ
@netsolo8225
@netsolo8225 5 ай бұрын
ሰማይና ምድርን የፈጠረው ይቅደምልህ ከ ፊትህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 5 ай бұрын
አቤል ጌታ ይባርክህ ጀግናችን ከነ ክሮህ ዘመናችሁ ይባረክ ምርጥ መርማሪ 🙏🙏❤❤❤❤
@scf3129
@scf3129 5 ай бұрын
አንተ ጀግና አላህ ያጋዝህ በርታ
@getenethirpa133
@getenethirpa133 5 ай бұрын
እነዚህ ሞጭላፋ ልጆች. አያትየውን አንድ ነገር ብያረጉዋቸው ነው በርታ በርታ ስራህ ይማርከኛል ወታደራዊ ጥያቄ. ስልት እየቀያየርክ በርታልን
@SelimHassen
@SelimHassen 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወድማለምዬ ላተ ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤
@user-ge6kc9ro1t
@user-ge6kc9ro1t 5 ай бұрын
ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛ የስደት እህቶችህ በጣምነዉ የምንወድህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@etetewami9042
@etetewami9042 5 ай бұрын
🎉🎉 ጋዜጠኛ ጎበዝ ጀግና ነህ።።እነዚህ ጨካኝ ናቸው።።ታስረው እየተገረፉ ካልተመረመሩ። እነዚህ ጨካኞች ናቸው።።ገለዋቸው ባልሆነ።።።
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 19 күн бұрын
ፈጣሩ ይመስገን አንተን።የላከልን። ይሄ ሁሉ ግፍ እየተስራ ማንም አያይም እየተባለ ተቀብሮ እዳይቀር ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኛ የዘመናችን ጀግና ❤❤❤❤
@asterbede4961
@asterbede4961 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ጋዘጠኛ❤❤❤❤❤❤
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 5 ай бұрын
ከአየኋቸው ክትትል ሁሉ የአስለቀሰኝና ልቤን ያደማው ክትትል ነው ። ጠቋሚውን የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ። በርታ በዚሁ ቀጥልበት።
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 5 ай бұрын
የኔ ወንድም እራሥኸ ጠብቅ ሥልክኸ በራሥኸ እጅ ያዝ እንዳይሠብሩት
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 ай бұрын
ጀግንነትን መከልካም ስነምግባር. ጋርየተሰጣቸዉ ይህጀግና እና አነፍናፊዉ ሚዲያወች. የዉነት. አላህይጠብቃችሁ
@kingphone1253
@kingphone1253 5 күн бұрын
ውይ ዘመነህ ይባረክ አተ ልጅ እጂ የጎረቤት ልጅ አትባልም እድሜናጢና ይስጥህ በጣም ደግልጅነህ
@Hundumak
@Hundumak 5 ай бұрын
አንተ ልጅ ስልክህን አስቀምጥ ብዙ ባለጉደዮች እናንተን ለማግኘት አዳጋች ሆኖባቸዋል ። የብዙ ቤት ችግር ፈቺዎች ናችው።
@user-rj4zd5hi2q
@user-rj4zd5hi2q 5 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሕ የኔወድም ጀግናየ የአብረሐም ነገር በጣምነው ያስለቀሰኝ የእውነት ማመንም አልቻልኩ መጨረሻውን በተስፋ እንጠብቃለን ግን አሳግታው ቢሆንስ ባዷ ሳጥን እንደሆነ የተቀበረው ቢታይ ባይነኝ 😢😢
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 5 ай бұрын
አየ የሀገራችን መጨረሻዋ ማሳዘኗ ይገርማል አተ የምር ቃላት የለኝም እኩል ከአተጋ ሰው መባላቸው ያማል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አወራቸው ይለያል ገለዋት ነው
@massighalia544
@massighalia544 5 ай бұрын
ጀግና በርታ ቡዚ ልጆች ከእዴዚ አይናት ስራ እየወጡ ነው እንደልክ ስላለቃቃ እኔ ደብሮኛል🙄🤔
@good8574
@good8574 5 ай бұрын
እራስህን ጠብቅ ጀግና ውንደማቺን
@user-vj9kd8dk2l
@user-vj9kd8dk2l 5 ай бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@user-pk8sf9nk9g
@user-pk8sf9nk9g 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤ ይስጥህ
@abezash921
@abezash921 5 ай бұрын
በርቱ የእውነት እናንተን ሳይ ለሀገራችን ተስፋ አላት እለለሁኝ ብያንስ ለቀጣይ ትውልድ ፀዱ ሀገር እናስረክባለን🎉🎉🎉💪💪👈
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 5 ай бұрын
ጀግናችን ምካየል ከጎንህ ይሁን ምናለ ያገራችን መሪብትሆን አገሪት ሰላም ታደርጋትነበር
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 5 ай бұрын
አላሕይጠብቅሕ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 5 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ነው እያት እንኳን የማይከበርበት ገንዘብን ማምለክ ጣኦት ነው ከንቱ ትውልድ ያማል እግዚአብሔር ያስገኛቸው እያታቸውን እነዚህን 40 መግረፍ ነበር ቱፍ ሲያስጠሉ ከሀዲዎች
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 5 ай бұрын
ጀግነው ቅዱስ ሜኢካኢል በለተቀኑ ይጠብቅክ
@liyademeke6073
@liyademeke6073 5 ай бұрын
እኔሥ የአብርሀም ሠራተኛ ጉዳይ አሣሥቦኛል
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 5 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@shemima5580
@shemima5580 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን 👍👍
@MekresilassieAsfaw-ph3wb
@MekresilassieAsfaw-ph3wb 5 ай бұрын
ጀግናችን በርታ። እግዚአብሔር ብርታት እና ጥንካሬ ይሰጥህ።
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ባል የተከራየችው ሙሽራ መጨረሻ!!
40:03
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 120 М.
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН