ባል የተከራየችው ሙሽራ መጨረሻ!!

  Рет қаралды 119,117

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Ай бұрын

ፍቅረኛዋ ለሰርጓ ቀርቶባት!!
ባል የተከራየችው ሙሽራ መጨረሻ!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 781
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Ай бұрын
ባይሰራ ይቅር እንጂ እራስህን ጠብቅ ምንም አይነት ጉዳት ደርሶብህ ማየት አልፈልግም ልክ እደ ወንድሜ ነው እምሳሳልህ የኔ አባት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ዘመኑ ሰውም ከፍቷል
@etaferahuhawade9160
@etaferahuhawade9160 Ай бұрын
Hahaha jiloch aye KZfaq manewu endezih silewu manewu zim emilewu jilajil
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l Ай бұрын
ትክክክል ማራያምን በዛ በሚስኪን ወድማችን ልባችን ተሰብሯል
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
የሺረክ መአት አላህ ከጥመት ይጠብቀን ሀያሉ ጌታችን ህዩው የሆነው ብቸኛው ጌታችን ሠማይና ምድረን ለሊትና ቀንን የፈጠረ አላህ ሁሉን ነገረ ቻይ የሆነው ይድረሥላቸው
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale Ай бұрын
😢😢😢 አያድርስነው 😢 እቃቃ ጨዋታ ባሌ😂😂😂😂 እሔ አሞራመሳይ የአሞራ እግር ብሩ አስፈልጎኝ ይላል ከዛኛው በባሰ እሔ አሰቃየሽ አንተ ማትረባ ለምን እንደወንዶች ራስህ ሰርተህ አታገኝም ? ከበሮ በሰው እጂ ሲሆን ያምራል በራስ እጂ ሲሆን ያደናግራል እስኪ ሰርተህ አግኝ የት ታምጣልህ በራስ ሳንተማመን እያሳደጉን ሴቶች 😢 ለችግር ተጋለጥን😢😢
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
የንስር ወንድማችን በጾሎት አስቡት በየምነታችሁ ጀግናውን
@tru1614
@tru1614 Ай бұрын
የንስር አይን በጣም ጎበዝ ጀግና ልጅ ነው ዛሬ አልጋ ቢይዝ አደራ ችላ እነዳትሉት ዘሌ ደጋሚ ጠይቁት ተባረክ ዘሌ ሰለ ፍየሉ እናመሰግናለን
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h Ай бұрын
ታታሪው የእውነት ሰው የነስር ዓይን እባካችሁ ወደ ፀበል ውሰዱት እዛው ይቀመጥ ለተወሰነ ግዜ ህክምናው ዋጋ የለሁም መርፌው መተት ሊሆን ይችላል 😭💔 ዘላለም ዘገየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️🙏
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA Ай бұрын
Fetari yimarewu merfewu metetem bihon gn merfewu yetemerezem nw madenzezha paralyzed endehon tasbo kebad nw geta bicha yimarewu😢😢
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz Ай бұрын
በትክክል😢😢😢
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz Ай бұрын
ወንድማችን ዘላለም እራሥህን ጠብቅ አደራ የንሥር አይን ጀግናችን ፈጣር ይመርልን አንተንም ከክፉ ምቀኛ ተኮለኛ አጨብርባር ሌባ እግዝአብሔር ይጠብቅህ አሜንንንንንንንን
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx Ай бұрын
በጣም የሰዚነል በጌታ ምን አይነት መፈርያ ነህ ትንሽ ህልነ ዬለህም የእውነት ልጁቱ ልቤን በልችኝ ጌታን😢😢😢😢 አይዞሽ የኔ እህት ጌታ መልካም ነው😢
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Ай бұрын
የዘራኸዉን ታጨዳለህ እሔ የበቀል መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው አይዞሽ ገዳም ሒጂ ሱባዬ ያዥ ፍርዱን እግዚአብሔር ይሰጣል አታልቅሽ እማዬ😢😢😢
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ አቤት የሴት ፈተና አንዳንድ ወንዶች አይምሮ የሌላቸው ይመስላል
@azeb2809
@azeb2809 Ай бұрын
የላቸውም እንዴት ይኖራቸዋ ል ከጎኑ የወጣችው ሴ ት ሳይተኛ ህመሙ እየተስማው ስትወጣ ቢያይ ኑሮ በሴት እንዲህ ባልጨከነ ሴት ጭንቁን ስቃዩን ወልዳ ታያለች ወንድ ምን አለበት እህህህ
@adhb1080
@adhb1080 Ай бұрын
Awo masebe yetesanew sew segatim kebade new egezabehir yerdash
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 Ай бұрын
ጭንቅላት ቢኖራቸው እኮ በሴት ልጅ ገንዘብ ለመኖር አይፈልጉም ነበር በጣም የሚገርመኝ ግን እህት የላቸውም እናት የላቸውም .......ቀፎ ሁሉ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
ወንዲሜ የንስር አይንነ ወደ ፀበል ዉሠዱት ጀግና ጋዜጠረ ነዉ ተኚቶ ማየት አልፈልግም😢😢😢
@Beza27Tube
@Beza27Tube Ай бұрын
እየተጠበለ እኮ ነው እናቱ እየወሰዱት ነው ብሏል ጀግናው
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
እሺ ተሺሎት እሠከማየዉ ቸኩየ አለሁ
@TigistYemaryamlij
@TigistYemaryamlij Ай бұрын
❤❤❤❤
@jastavms2119
@jastavms2119 Ай бұрын
ተሽሎት ማየት ናፍቆኛል የምር ጀግና ወንድማችን😢😢😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
I am praying for him
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l Ай бұрын
ወድማችን እኳን ደና መጣህ እራስህን ጠብቅ ወድማችን. ንስር አይንንም እግዚአብሔር ይማርልን 😢 ፀልዩለት በየሀይማኖታችሁ ለዛ ለሚስኪን ወድማችን ❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
እሺ እማ እፀልያለን😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
እሺ እማ እፀልያለን😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልን
@destamelese3244
@destamelese3244 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረዉ
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l Ай бұрын
@@alamzniguse5007 አሜንንን ንንንን
@RuthHayile
@RuthHayile Ай бұрын
ዱካ ተባረክልኝ የንስር ክፍን ስጠየቅኸው በርታልን ጎበዝ ግን ሄደህ ስለጠየከው ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ 🙏
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
የኔ እናት ያን የመሰለ ጀግና ልጅ የነስር ዓይን የሚስራ ወጣት እንደዚህ አድርገው አስቀምጠውታል አንተም እባክህን እራስህን ጠብቅ ሰው ክፉ ሆኗል እሱንም እመቤቴ ትዳብሰው
@kidistgirma919
@kidistgirma919 Ай бұрын
ባል ተብዬ ደግሰህ ሴት እህትን እዚህ ጉድ ላይ የጣልካት ዘላለም ደስ አይበልህ ብድሩን አግኝው ውጪ ወዲህ ማለት ገነት ገባህ አይደለም በቅርቡ እግዚአብሔር ይቀጣሃል ። ክፉ ነህ ።
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk Ай бұрын
በጣም 😢
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
አይቀርም በእሶ ብቀር በእህቶ ወይም በልጆች አይቀርም
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
ምን ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ 😢😢😢😢. ወይ ጉድ. በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢. ወንድም እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤.
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Ай бұрын
ምክንያቱ ምንም ይሁን እንደዚህ አይነት ግፍ መፈጸም በደል ነዉ እግዚአብሔር በናት ባባትህ በእህት በወንድምህ ሳይሆን አንተኑ ህይወት በመከራ የተሞላ ዘመንህ የችግር የፈተና ይሁን,,
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz Ай бұрын
ሰራ ከምሄደቹው በፍት ይፍልግ ችግረ ባሰቹኩላች የልት የልት ፀሎት ወድሴ ማርያም ሰትደግም እደትውጥ ወድሜ አደረ እሸ ሰላም እግዚአብሄር ከተ አይላዬህ ዛላ አደረ እረሰን ጥብቅ ❤❤❤❤
@mimimola7057
@mimimola7057 Ай бұрын
በትክክል
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
ዘሌ ተባረክልኝ የንስር አይን ስጠየቅህው በርታልን ጎበዝ እና አንተም እራስህን ጠብቅ ጀግናው ወንድማችን እና የዛሬ የለያል የምንስማው የምናይው የለም አገራች አቤት በእግዚአብሔር ስም አሁንስ ከፋ😢😢😢😢😢😢
@user-rb8bc4gf9t
@user-rb8bc4gf9t Ай бұрын
እግዚኦ ማለት ነዉ ሌላ ምን ይባላል ዘልዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ የንስን አይንን በፀሎት እናስበዉ ስራዉ ቀርቶ ወደ ጤናዉ እንዲመለስ
@user-ws9qb9lj5x
@user-ws9qb9lj5x Ай бұрын
እውነቱን ተናገሪ አትፍሪ አይዞሺ እህቴ
@user-ws9qb9lj5x
@user-ws9qb9lj5x Ай бұрын
እውነቱን ለቤተሰብ አሳውቂ
@rodieyor
@rodieyor Ай бұрын
"ወይ ፈተና" አለ መምህር ተስፋዬ! አይዞሽ እህቴ እመብርሃን መውጫ መንገዱን ታመላክትሽ ህይወትሽን መስመር ታስይዝልሽ። ክፉ የምታስቡ የምታደርጉ ሰዎች ግን ምን አስባችሁ ነው ከእግዚአብሔር አይን ማምለጥ ትችላላችሁን??? ልቦና ይስጣችሁ! ።።።የንስር አይን ወንድማችንን እመብርሃን ትዳብስልን ሁሌም በፀሎታችን እናስበው። አንተም በርታልን ወንድማችን ዱካ ሾው።
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Ай бұрын
ወይ ጉዲ ዘንድሮ ማንስማው የለ በፍልም የምናየው የነበረውን እውን ሁኖ ይምጣ 😢😢😢😢😢
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 Ай бұрын
ሚዜሽን መርምሪያት ባልሽን በመተት ያስቀረችውና ይሄንን እንዲወክልልሽ ሀሳቡን ያመጣችልሽም እራሷ ናት አውቀው ተመሳጥረው እየተጫወቱብሽ ሊሆን ይችላል አይዞሽ ፀበል ግቢ እውነቱ ይወጣል እማዬ ከሱጋ ተለያይ ያመጣውን ያምጣ
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
ይሆናል. ዘንድሮ መቼም የሴት ጓደኞች የተረገሙ ሆነዋል
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
እሱ ላይ
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 Ай бұрын
አይ ወንድ ተበልተሻል እህቴ በጋብቻ ሔዶ ነዉ እርምሺን አዉጪ ወንዶች ምናቸዉም አልያዝ ብሏል ዘንድሮ
@FygGuv
@FygGuv Ай бұрын
የኔናትትት በጣምም ያማል ከድጡ ወደ ማጡ ነዉ አይዞሸ ጌታ ይረዳሸ 😢😢😢 አይ ዘመን የጭካኔ ጥግ እህት የለወም ኦኦኦ ማሰተዋል ይሰጠህ
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
አረ ምን አይነት ግዜ ደረስን አሁንስ የመናየዉ የምንሰመዉ ሁሉ ተስፋ ያስቆርጣል በዉነት ያሳዝናል አይዞሽ እህቴአንቺ ደና ሁኚ ወድማችን ዘላለም ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ እንዲህ አይነት ቦታ ስትሄድ ብቻህን አትሂድ በተረፈ በርታ
@hirut8456
@hirut8456 Ай бұрын
ዘሌ ጌታ ይባርክ የነሥር ዐይንን ኡደክ ሥለጠየከው ❤❤ እይ ዘመን አረ ገና ጉድ እንሰማለን
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d Ай бұрын
የንስር አይን እግዚአብሔር ይማርክ😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@adgi5072
@adgi5072 Ай бұрын
በፊልም ነበር ያየሁት ቤተሰቦቹን ስያስተዋውቅሽ ሰርግ ሲልሽ እሺ ማበይ አለሽ በገዛጅሽ ነው ፍቅር ነፍስ ይማር ደንድማችን እራስህን ጠብቅ የኛ ጀግና❤❤❤😢😢
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
አተንም ልጅቷንም ሊጎዳችሁ ይችላል መጠንቀቅ አለብህ ወንድማችን ልጅቷም ከሱ ብትርቅ ጥሩ ነው ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ የታመመውንም ፈጣሪ ይማርልን❤❤❤
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
AMYN
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 Ай бұрын
የንስር አይንን ያየ አይቀልድም ዋ እራስህን ጠብቅ
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
እኔ የጠረትርኩት በአርብ አገር መጣች የትባለችው ነው
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
እኔ የጠረትርኩት በአርብ አገር መጣች የትባለችው ነው
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
​@@nefisasemane Tikkil
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
​@@nefisasemane እኛ አናውቅም በማናውቀው ባዘባረቅ ጡሩ ነው አላሁ አእለም
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
@@ttww9470 አናቅም ግን የሶ ሲያገኛት ነው የወጋው
@user-jz9vc2pv4n
@user-jz9vc2pv4n Ай бұрын
ዘሌ ወንድማችን የንስር አይንን ሄደህ ስለአየህው በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አከብርህ አለሁ ክበርልን ወንድማችን ደሞ አንተም ከፈጣሪ ጋር እራስህን ጠብቅ
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d Ай бұрын
ዘላለም ዘገየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ የአይን ነስር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን ወድማችንን እህት ወድሟቸ በየሀይማኖታችሁ ፆለት አርጉለት ለወድማችን
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Ай бұрын
ዘሌ ወንድሜ በድሮ ግዜኮ አያቶቻችን ምንም ሰይተዋወቁ በቤተሰብ ምርጫ ተጋብተው በፍቅር አያት ቅድማ አያት ሆኖ በተድላ ደስታ ኑሮ አልፏል ዘልዬ ከቻሉ የእውነት ብኖሩ እላለሁኝ ።
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 Ай бұрын
ለመፍረድ ቢከብድም ምን እንደገጠመው ባይታወቅም ግን ሆን ብሎ ያደረገው ከሆነና ሌላ ቀይሮባት ከሆ የምር ትዳርም ዘርም አይባረክለትም ቢገባው።
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Ай бұрын
Hon belo bayaderegew nuro lebeatesebochu tezegaju bale nuro
@WerkieAbuhay
@WerkieAbuhay Ай бұрын
ወይ ጉድ ለናትሸ ነው ወይስ ለሊላ እዲህ መሰዋዐት የምትከፉይው አረ ለራሰሸ ኑሪ ለናትሸ ንገሪያት ለሊላው ተይው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
አንቺ ምንም ጥፋት ከሌለብሽ የስራዉን ይስጠዉ ዋጋ ይከፍላል ብቻ አላቅም ጀግናዉ ዘሌ ❤❤የባሏን ቂጥር ትስጥህና ደወል ወደሱ አጣራላት አንተም በቃ አይዞሽ ለበጎ ነዉ አዉቆ ከሆነ
@user-hm9hq2dv8r
@user-hm9hq2dv8r Ай бұрын
እህቴ ለናትሽ ኑሪላቸው ባች አልተጀመረም እኮ በፍቅረኛ ወይም በባል መከዳት አትጨናነቂ እራስሽን ጠብቂ አች ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ አንቺ አይደለሽም ጥፋተኛ እሱ ግን እግዛብሄርም የስራውን ይሰጠዋል
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
ቤተሰብ ማነው እደኔ ዘሌን ጃግናው አደናቂ ❤
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 Ай бұрын
እረ ዜድ ዛሬ ደግሞ ምን ጉድነው ይዘህ የመጣኸው ለማንኛውም ዘል እራስህን ጠብቅ ወንድሜ።
@BosenaGatu
@BosenaGatu Ай бұрын
ሰላም ነው ምርጥኢትዮጵያውይወንድማችን፣በርታልንለህዝብየምትኖሩጋዜጠኞችእግዚአብኤርይጠብቅህ፣የንስርአይንአይተህዋልበጣምያሳዝናል፣አሁንምበማሪያምከጎኑሁን፣ፈጣሪነውጠባቂፈጣሪይጠብቅህወንድሜ
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
ዘንድሮ የማናየው የማንሰማው ጉድ የለም
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Ай бұрын
የኔ እናት እንደት እንዳሳዘንሽኝ አላህ ከዚ ጭንቀት ያውጣሽ ከባድ ነው እያሳለፍሽ ያለሽው አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x Ай бұрын
መፍረድ ቢከብድም እውነት ያው እውነት ናት ብዙ ምክንያት ይኖር ነበር😢በጣም ያሳዝናል 😢ለሰው መኖር ስጀምር እራሳችንን እንረሳለን😢
@HdhHdhrhdh-hj9mu
@HdhHdhrhdh-hj9mu Ай бұрын
ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ ከዚህ ጉድ በሰላም ያውጣት እዚህ ከባድ ነገር ውስጥ የከተታት ጓደኛዋ ፈጣሪ ብድራቱን ይስጠው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ፈጣሪ መጨረሻዋን ያሳምርላት
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
እህቴ ይህ ለሴት ልጅ ትልቅ የስነአህምሮ ችግር ያመጣል ጀግና ሁኝ ይህንን ሁሉ በእጥፍ ይከፈለዋል እግዝያብሔር የሴትን ጉዳት ያያል በእጥፍ ያገኘዋል እግዝያብሔር አይን ጆሮ አለው ይስማል አይን አለው ይሰማል እንክዋን አሜሪካ ምድር ቀርቶ ሰማይ ላይ አገር ቢኖር ግፍ እህቴ በእርግጠኝነት በክፍል ይመለስለታል መሞት ጥሩ ነው ይሰቃያታል ይህ ክፍ ቆሻሻ አንቺን ሳይሆን የእናትሽ ልብ መሰበር ትልቅ እርግማን ነው እንዲህ እንደ አደረጉው በእጥፍ ይከፈለዋል እህቴ አይዞሽ እግዝያብሔር ይክስሻል የበቀል አምላክ ይከፍለዋል
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 Ай бұрын
አረ የባሰ መጣ የባሰበት ነፍስ ገዳይ ነዉ ብቻ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@fitztek8119
@fitztek8119 Ай бұрын
ዝምታ ጮክ ያለ መልስ ነው። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት. ህይወት አጭር ናት. 😢😢😢
@zelekekache9756
@zelekekache9756 Ай бұрын
ዘድ መቼም ይሁን ሰውን ጠርጥር የንስር ዓይን አይተሃል ራስህን ጠብቅ በዛው ላይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሥራህን ሁሌም አደናቂ ነኝ 👍
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i Ай бұрын
ዜሊ ጎበዝ ወንድማችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የነስር አይንንም አላህ ያሽራዉ🎉🎉🎉
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s Ай бұрын
ምን አይነት ጉደኛ ነህ ቸሩ መዲኃኒአለም አባቴ በቁምህ ይቅጣህ እርኩስ አይዞሽ ማማዬ ጸልይ ስባኤ ግቢ የሆነ ገዳም ሄደሽ ክርስቲያን ከሆንሽ
@AchuAchu-pm8pz
@AchuAchu-pm8pz Ай бұрын
የኔ እህት አንቺ ሚዲያ ላይ ስትወጭ ቤተሰብ ማየቱ አይቀርም ለዛ . አታስቢ .ለቤተሰበሽ. አሳውቂ . በቃ ለቤትሰብ ክብር. ብለሽ.አይደል.ያደርግሽው .ቤተሰብ ደግሞ ይረዳል.ግን እንደዚህ. ያደረገው ሰው ይድፋው።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያ ያልታየ እንጂ ያልተስራ ነገር የለም በፊልም ናበር ያየነው
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Ай бұрын
እሄ ገንዘብ የተከፈለዉ የተከፈለዉ ተባባሪ የልጅቱን ድካም በመጠቀም የወጣት ጡረተኛ ሆኗል በህግ ሊጠየቅ ይገባዋል
@HiwotHailu-ze8kz
@HiwotHailu-ze8kz Ай бұрын
እህቴ አይዞሽፈጣሪ ብድሩን ይከፍለዋል ቆሞ ያስቀረው
@jastavms2119
@jastavms2119 Ай бұрын
የኔ እህት ኣይዛሽ ጠንክሪ ፀበል ታጠቢ እራስሽ ጠብቂ ገጠመኝ ስሚሚሚሚሚሚ ውዴ ፈጣሪ ይክስሻል ሰው የእጁ ነው የማገኘው እና እሱም የእጁ ያገኛል
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
ፀበል ታጠቢ አይባልም ተጠመቂ ነው እሚባለው
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 Ай бұрын
ያሣዝናል🤔🤔🤔🤔 ዘላለምጀግና እሥኪ እራሥህንጠብቅ እባክህ ጊዜዉከባድነዉ ዘበኛዉ ልጅ ምንደረሠ ????
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Ай бұрын
እረ ያሥፈራል አውራ በይው ይሔ ባለጌ ጥፍር ምንም አትሥጭው ሥምሽን ያጥፋ ምን ችግር አለ እንኳን አንቺ ንጉሥ ይታማል የሤት ክብር የሌለው ቦዘኔ
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w Ай бұрын
ሀባይብ የህቴ ልጅ ታማቡኝለች ዱአ አድረጉልኝ ጨቆኝል😢😢😢😢
@user-bq4rj8qk7n
@user-bq4rj8qk7n Ай бұрын
አላህ ያሽራት ዉዴ😊😊❤
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 Ай бұрын
እግዛብሄር ይማርልሽ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
😢😢😢😢😅😅😅
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w Ай бұрын
@@user-bq4rj8qk7n አሚን
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w Ай бұрын
@@honeyhoney8185 አሚን
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 Ай бұрын
ዘሌ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
ዘልየ እንኳ ን በሰላም ተመለስክ እንግዳ ግን በደንብ ተንከባከባት አንተ በጣም ኅበዝ ጀግና ንጹህ የዛሬው ግን ለየት ያለ ስለሆነ እባክህን እራስህን እየጠበክ እግዚአብሔር ከአንቱ ጋር ይሁን
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin Ай бұрын
የሚገርም ነዉ በነጻ የሚተገበር ጠፍቶ ነዉ እቺ የሄ አልሆነም ግን እዉነት መጋፈጥ ነዉ እንደዚህ ያጋጥማል ግን ሀቅ ተናግረው ፎርጥ ማድረግ ይሻሌ ነበር የዉሸት ምሹራ ወይም ባል አያስፈልግም ነበር ለእናትዎ በግልጽ መናገር ነበረባት ምክንያቱ መታወቁ አይቀርምና
@user-oe7xu6lt8g
@user-oe7xu6lt8g Ай бұрын
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ በጣም ጨቆኛል. 😢😢😢😢😢😢😢😢
@destamelese3244
@destamelese3244 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከጭንቀትሺ ያዉጣሺ አይዞሺ
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u Ай бұрын
ላህ ይርዳሽ
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p Ай бұрын
አሏህ ይፈርጂሽ😢
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm Ай бұрын
😥😥😥አየ የሴት ልጂ ፍተና
@jastavms2119
@jastavms2119 Ай бұрын
ማርያም ወንድማች የነስር አይን ናፍቆኛል 😢😢😢 ፈጣሪ ይማረው ፀበል ታጥበህ መምጣት ሳይሆን እዛ ፀበል ላይ መቀመጥ መታጠብ ነው ያለበት እንጂ ሰይጣን ተንኮለኛ ነው ቤት ወይም ከልብሱ ጋር ነው የምቆየው ኣይሀድም ፀበል😢😢
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
ዱከዬ ሰለሚይብዘ ዘለለሚዬ ዘለለምእ ሁሉ በደስታኑር ጥየቄየችን ታቀብሌ ወዲመችን ሐዴ ሰለጠየክ እናማሰግነሌን❤
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm Ай бұрын
ጀግናቺን እንወድካለን የነስር አይንን ይደክ ጠየክልን ፈጣሪ ያክብርልን አተም ከፈጣሪጋ እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅክ ሴቶቺዬ ተጠቀቁ 😮😮
@trr1069
@trr1069 Ай бұрын
ለፖሊስ ማመልከት ነዉ እደዉ ጉድ እኮ ነዉ እማንሰማዉ እማናየዉ የለ
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv Ай бұрын
ዘሌ ምርጥ ሰዉ እንኳን ደና መጣክ የኔ ጀግና የኔ እህት እናትሽን ከበፊቱ አሁን ነዉ የጎዳሻት እዉነት እኮ ተደብቃ አትቀረም እዉነቱን ተናግረሽ ብትጋፈጪ ይሻልሽ ነበር የፈለገ ጥንቅር ብሎ ለምን ከይቀርም በብር ባል ከምትገጂ እዉነቱን ለናትሸ ነግረሽ ሌላ እድል መሞከር ትችይ ነበር ሳናቅ የምናደረገዉ ነገር መጨረሻዉ ውርደት ነዉ ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ነገር ይሰዉረን 🤭🤔🙏
@enanazetefu702
@enanazetefu702 Ай бұрын
ዘላለም ዘገየ እባክህን እራስህን ጠብቅ የንስር ዓይን የሆነውን አይተሀል አንዴ ከተለከፉ መመለሻዉ ከባድ ነው እባክህ ተጠንቀቅ የንስር ዐይንንም የሚሆነዉን ነገር ሁሉ አድርጉለት አባካችሁ ከእግዚአብሔር ጋር አድኑት በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Ай бұрын
በእውነት ይሄ እምባ መሬት ላይ አይደለም የሚፈሰው ሙሉ በሙሉ ወደ እግዚአብሔር ነው የሚሄደው። ያም ማለት እግዚአብሔር ይፈርዳል። ላይመቸው ይችላል ህመም ሊገጥመው ይችል ይሆናል ፤ ከዛ ባለፈ ግን እወነት እግዚአብሔር ይፈርዳል። መጎዳትሽን እግዚአብሔር ይካስሽ። ምን አለበት አልተመቸኝም ቢልና አስቀድሞ ቢነግራት ? ግፍ ነው በእውነት ግፍ ነው። እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድ ጌታ ሆይ እባክህን ፍረድ። በጣም ያደማል።
@user-ju1mp9kl1o
@user-ju1mp9kl1o Ай бұрын
ዘላለምየ አላሕ ይጠብቅሕ ወንዲሜ ኢትዮጲያ ላይ ጥሩ ሰራ የሚሰራ እዉነታዉን የሚያወጣ ሰዉ አያሰፈልግም እና አተም እራሰሕን እየጠበቅ ሀገራችን ላይ ሰዉ የረከሰ ሑኗል እና ፈጣሪም ይጠብቅም
@SamsungA04s-gc3vq
@SamsungA04s-gc3vq Ай бұрын
ሀይ አደድ ወንድ አስታሰሰቡ የሞተነዉለብር ብሎ ሕቱን ያበለሸልእደ ምን አይነትሰዉ ግራ ያገበል❤ጤነኛ ሰዉአደለምእደ ሰሪታህ ብለ
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Ай бұрын
አይ ሰው ሞት አነሰው አለ የሀገሬ ሰው ምነው ብንተሳሰብ አንተስ ምነው በዚህ ልክ ስግብግብ ሆንክ እህቴ እናት እኮ ገመና ሰፋኚ ነች ይንገራት
@GodashignYenealem
@GodashignYenealem Ай бұрын
እህቴ በቃ ያረገውን ያርግ ስው ቢያወራ ለአንድ ሳምንት ነው በዚህ ሁኔታ ተስማምተሽ ተቀጠልሽ እድሜ ዘመንሽን ነው እሚጫወትብሽ በቃ ሁሉም ነገር ፍርጥርጥ ይበል
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Ай бұрын
😢😢😢😢😢የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅቅ በጣም ያሳዝናል
@user-qx1ll5qn6q
@user-qx1ll5qn6q Ай бұрын
ወድሜ እራሥሕ ጠብቅ ንሥርን ሥለጎበኘኸልን ደሥብሎናል የኮሜቶችን ድምፅ ሥለሠማሕእና ሥላከበርከን
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Ай бұрын
እንኳን በስላም መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-xw8br5tc2s
@user-xw8br5tc2s Ай бұрын
ወንድሜ፡በርታበት፡መልካም፡መሆን፡ለራሰ፡ነው፡ፈጣሪ፡ይርዳህ
@RobelSudan-fl8xz
@RobelSudan-fl8xz Ай бұрын
የሰው ልጅ መከራው ብዙ ነው አይዞሽ እህቴ
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx Ай бұрын
አይዞሺ. እህትአለም. ጀግናሴትነሺ. ምክንያቱም. አደኛ. ክብርሺን. አስከብረሻል. ሁለተኛ. ለቤተሰብሺ. ክብርስትይነው. አይዞሺ ጠንካራሁኒ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Ай бұрын
❤❤❤ዜሌ የኛ ጀግና እየጠፋህ ነው ተመልካች ኮሜንት ላይክ አድርጉለት እይታ እየቀነሰበት ነው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤❤❤እንኳን በሰላም መጣህልን ዘሌ አላህ ይጠብቅህ❤ ዘሌ ባለጉዳዎች ሲፈልጉህ እነሱ ጋ ባትሄድ ደስ ይለኛል መምጣት ያለባቸዉ አንተ ያለህበት ቦታ ወይ መኪና ዉስጥ ወይ እስቲዲዮ ቢሆን መልካም ነዉ ❤❤በርግጥ ክፉ የሚያስበዉን ወዳንተ አያምጣብህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ አላህ ካንተ ጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i Ай бұрын
መጥፎ ሰዉ መሆኑን በጊዜ ማወቅሽ ጥሩ ነዉ ።ዘላለም ከመሰቃየት የአሁኑ ስቃይ ይሻላል
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
እስቲ አንተም እራሥህን ጠብቅ ወንድም በጣም ተጠንቀቅ 🥰🥰👍👍
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h Ай бұрын
እራስህን ጠብቅ የንስር ዓይን ለሰው እየቀለጠ አሁን ያለበት ሁኔታ በጣም አዝኛለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወንድማችንንም እመብርሃን ትዳብሰው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንንተም መድሃኒሃለም በዙሪያቹ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ይሸፍናቹ
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ እዉነትህን ነዉ ያልተደረገ እንጂ ያልሰማንዉ የለም
@terhasberhane71
@terhasberhane71 Ай бұрын
የገጠመው አይታወቅም እንጂ ከዚ አድነን አውቆ ከሆነ ሰው የዘራው ያጭዳታል
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉን እግዚአብሄር ያስተካክልልሽ ተረጋጊ እራስሽን አረጋጊ በህግ ይጠየቅ
@GgGhh-cl5jv
@GgGhh-cl5jv Ай бұрын
ለወንድማችን የንስር አይን ወደ ፀበል ዉሰዱት😢😢😢😢እባክህ አንተም እራስህን ጠብቅ😢😢😢
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 Ай бұрын
አደራ እራስህን ጠብቅ!!!!!!❤❤❤❤❤
@alem5097
@alem5097 Ай бұрын
እባክህ. ወንድሜ. ከሴቶች. ጎበዝ. ነበረች. ጄሪ. ሮሀ. ሚዲያ. እባካችሁ. ጠይቋት.
@samrilove1772
@samrilove1772 Ай бұрын
Tasralechi iko
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
አተ ከጠገበ ጎረምሣ ጋር ወዳ ቤተሠቧን እራሥዋን ከአቀለለች ጋር ሕይወትሕን አደጋላይ አትጣል ይሔነገር ኢትዮጵያ ሠምቼነበር የሔድኩ ግዜ ወንድሜ አደጋ ያመጣል የሥዋ መዘዝ ለራሥሕ አሥብ ።።
@themehadehe8970
@themehadehe8970 Ай бұрын
እንካን ደን መጣህ ወንድም ራስህን ጠብቅ ❤የንስር ዓይንም እግዚኣብሔር ይማረው
@yenjonah7157
@yenjonah7157 Ай бұрын
ኤልሳ ትሁት ሰዉ አክባሪ አይዞሽ ትሁት ሰዉ አይዛሸ ሕይወት ይቀጥላል አኔ አለዉ።
@AlemMaru-yg3ep
@AlemMaru-yg3ep Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ የሰው ልጅ እኮ የሰይጣንን ተግባር መፈፀም ከጀመረ ዘመናትን አስቆጠረ ስለዚህ አንች ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Ай бұрын
ወንድሜ. ፈጣሪ. ይጠብቅህ የታመመውንም. እግዚአብሔር. ጨሪሳ ይማርልን. ❤❤❤❤❤
@eyrusalemteklay312
@eyrusalemteklay312 Ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ሁለቱም ወንዶች ባለጌዎች ናቸው ተመካክረውም ይሆናል አይታወቅም
@sameerasameera8382
@sameerasameera8382 Ай бұрын
ወንድሜ ዛላላም አለህ ይጠብቅህ በአለህ የሁንበቹ የነስር አይን ወንድመችንን ሳረተኘወን ተከተተልላት ሙሉ ወጪዉን በኔ ይሁን ስልክህን ደም ምግብ ስርተ እየበለችዉ ነዉ አሁንም😢😢
@DggChgy
@DggChgy Ай бұрын
እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ይህ ስራ ቢቀርባችሁ ደህና ነበር
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv Ай бұрын
Ehe sera teru new gin tenkolenya beza enji
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ የኔ እናት እር ብርታቱን ይስጥሽ!!!አይዞሽ እር ይክሳል እውነቱን ያሳይሻል!የአይምሮ ችግር ገጥሞትስ ቢሆን???አሁን እውነቴን ነው ጤናሽን ጠብቂ!አይዞሽ የኛን ሰው እናውቀዋለን ቡጨቃውን !መፍትሄ የሚመስልሽን አድርገሻል!ትክክል ነበርሽ !አሁንም ተረጋጊ መፍትሄ ሌላ ነገር ፈልጊ የአበጠ ይፈንዳ!የባሰ ችግር ውስጥ እንዳይከትሽ! መደፈር አለ ይሄንንስ አስበሽዋል? እንዳይበቀልሽ?????????? የፈለገ ሰው ይስማ ማንም ከወሬ የዘለለ ሊያመጣ የሚችለው ነገር የለም!
በኣዲስ ኣበባ የታገተችው  ልጅ
5:28
ETHIO TARIk-ኢትዮታሪክ
Рет қаралды 6 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 115 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 91 МЛН
በሰርጉ ቀን የቀረው ሙሽራ ያልተጠበቀ ጉድ ይዞ መጣ!!
41:17
Жекпе-жек. Төртінші тур | Екінші топ | Jaidarman 2022
1:6:41
Серик кыргын шыгарды Аскат жумысыннан айрылдыма?
5:27
Бир Болайық,Косылайық
Рет қаралды 84 М.