ቀላል የፒዛ አሰራር በቤታችን/how to make the best pizza at home

  Рет қаралды 77,248

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Жыл бұрын

ቀላል የፒዛ አሰራር በቤታችን/how to make pizza ahomet

Пікірлер: 111
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት በዝቶልን ስለተያየን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አዶትዬ ።ሙያ ብሎ ዝም ነው ብርክ በይልኝ እህቴ።ረዳት ሼፍ ሲያና እረፍት ሆነው ነው ዛሬ ያላየዋቸው 😂😂😂😂😂 ሰላምታ አቅርቢልኝ ግንባሯን ሳም በማድረግ።በጣም ነው ምወዳችሁ
@dagiabel6586
@dagiabel6586 Жыл бұрын
Wow i love it .. 😋😍 tebareki
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 Жыл бұрын
ዋዋዋውውው እጅሽ ይባረክ ውዴ
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 Жыл бұрын
Thank you Adoteye, sirash Hulu yameral yagugual wedeshalew tebarekilegne.
@fardusaibraahim4009
@fardusaibraahim4009 Жыл бұрын
I can’t wait to try my off day thank you❤❤
@tezetaterfa4577
@tezetaterfa4577 Жыл бұрын
Egesh yebarek yena balemoya betam yameral enam mokerewalew 👌👌👌👌👌
@yemeserachyohannes3475
@yemeserachyohannes3475 Жыл бұрын
betam gobz nesh💯👍👍👍👍💪💪🥰🥰🥰
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
ጎበዝ ይኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ቀን የሆነው ልብሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል ዘመንሽ ይባረክ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ በጣም ጥሩ ነው የተባረከ ይሁን
@meronleul9046
@meronleul9046 9 ай бұрын
Mokire betam konjo pizza new. Thank you so much dear ❤
@TadeluTube27
@TadeluTube27 10 ай бұрын
Wow beautiful nyaata Ajjayiba hojete ogumma harka wow Barumsa gudda barbachisa tahe ittii fufi Galatomi waqayyo biyya naga nuufi yaa godhu
@yodit422
@yodit422 Жыл бұрын
Wawwwww yasgomejal tebareki
@user-jf5zu5ir3e
@user-jf5zu5ir3e 2 ай бұрын
Ejish yibarek ❤❤❤❤🎉🎉🎉blessed
@meserettekalegn
@meserettekalegn 4 ай бұрын
ቆንጆ ፒዛ
@merimseid2478
@merimseid2478 Жыл бұрын
Ejnafr ajit😍😍😍😍❤❤❤❤👌👌👌👌
@abdrzakdino4131
@abdrzakdino4131 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@hiwothaile5662
@hiwothaile5662 Жыл бұрын
Thank you adotye for the inspiration i made mine with the broccoli one with my homemaid tomaato sauces it comes out delicious thanks dear for the motivation 🥰🥰🥰
@meseretyenework6783
@meseretyenework6783 11 ай бұрын
Yene konjo ejish ybarek
@sitotatube-
@sitotatube- Жыл бұрын
Welcome adotiye mirt pizza nw ijochish yibaraku esti wed betem gora bilachu abartatuny wudoche 🥰🥰🥰
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Gobez nesh betam enmseganaln
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ተባርኪልኝ የኔ እህት እንደ ሁሌ ዛሬም ምርጥ የሆነውን ነገር ይዘሽ ስለመጣሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ😘
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
Gobez. Let ur kids help u next time it's fun for them.thank ypu I will try it.
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 Жыл бұрын
Yam yam abet balamuya ijish yibarak
@semiradelilabdo638
@semiradelilabdo638 Жыл бұрын
Yamiii 👍
@user-yi3zn2el4y
@user-yi3zn2el4y Ай бұрын
Enameseginalen shef
@meseretseyoum9661
@meseretseyoum9661 Жыл бұрын
Yum yum!!! Thank you Adotye! I made cheese pizza for my dtrs, I came out so delicious! Chef kiss!!
@tizitamasresha6049
@tizitamasresha6049 Жыл бұрын
Adotye betam arif new..... 4 tegnawu mech entebek
@AdiamWeldegergsh-ug9dl
@AdiamWeldegergsh-ug9dl 6 ай бұрын
Konjo sira wedigewalew ❤❤❤.
@Hanu-dd3fb
@Hanu-dd3fb 4 ай бұрын
Wow❤
@user-cs6yg2gm7b
@user-cs6yg2gm7b Жыл бұрын
አዶቴ ይምጣብኝ የኔ ቅመም ማሻአላህ እጄ ይቆረጥ
@sablebena5936
@sablebena5936 Жыл бұрын
እጃያባርክ
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
ባለሙያ እኮነሽ አችየምታሳይውን አይቸ ሰርቸ ጣፍጭነው ወላሂ እዲሜና ጤና
@haymanot9041
@haymanot9041 Жыл бұрын
Enkone Dena matashe adoteya yalaprogerama letasarege naw dekem belloge nabar ahune eyayawu lesara naw ❤❤❤
@chachi4700
@chachi4700 Жыл бұрын
How many cups of flour did you used ? It looks great
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
😇🥰👏
@aishamohammed7874
@aishamohammed7874 Жыл бұрын
Ancheko teletalesh becha ejesh ebarek adoteye
@elda554
@elda554 Жыл бұрын
Pepperoni means pig how Christian eat ham and pepperoni
@helaftwi368
@helaftwi368 Жыл бұрын
Some people eat, the new testament does not prohibit what comes into your mouth only what comes out of your mouth. I don't like pork myself, but some people do.
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 Жыл бұрын
Eldiye sin is not what you eat ,but what is come out from your mouth ,people say i am christian i don't eat. Pig Christian mean clean from immorality ,all foid God created we are not moses time ,we can eat anything.thanks
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
@@fevenjackson3964 🤔🤔
@rebkatesfaldet5050
@rebkatesfaldet5050 Жыл бұрын
መብላት አያረክስም ከታች ስለሚወጣ፣ነገር ግን ከልብ የሚወጣ ክፉ ንግግር ያ ሰውን ያረክሳል።ተባረኪ
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
@@rebkatesfaldet5050 አረ ባክሽ ይሄ የሆዳም ጴንጤ መርህ ነው ዓሳማ የማይበላው ከሃይማኖት አንፃር ስለሚከለከል ነው
@eyerusalemabebe6615
@eyerusalemabebe6615 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አበረትተሽናል በነገራችን ለይ ዝግጅትሽ ይመቸኛል ብዙ ነገሮቸን አቅሎልኛል ለልጆች የሚሆን ነገሮችን ስታቀርቢ ሊንክ ማስቀመጥሽ በጣምምምምምአሪፋ ነው በሰው ሀገር ሲጨንቀኝ ያንችን ቪዲዮ ሳይ መፍትሄ አገኛለሁ 👍👍👍👍
@hiwotwendimu5092
@hiwotwendimu5092 Жыл бұрын
Thank you Adotyi 🙏
@MerrySeahorse-ms7uk
@MerrySeahorse-ms7uk 5 ай бұрын
❤❤
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 Жыл бұрын
ጂሽይባርክ❤❤❤
@senait689
@senait689 Жыл бұрын
Betam konjo Adotie. Ejishin ybark enamesegnalen. Gluten free yehone pizza demo srilin esti min aynet duket ena taemu konjo lelijoch please 🙏🏼
@danaittilahun3358
@danaittilahun3358 Жыл бұрын
Love your contents, but pesto pine nuts garlick cheese etc
@tsesunhailu9004
@tsesunhailu9004 Жыл бұрын
MITADU ethiopioa lale saw yet yegegnal
@adissbelete403
@adissbelete403 Жыл бұрын
አዶዬ የኔ ቅመም ሰላም ለንቺ ይሁን ኢትዬጵያ ላለን ሰዎች የተጠቀምሻቸውን ላናገኝ ስለምንችል እኛ ልናገኝ የምንችለውን ተክተሽ ብትነግሪን ተባረኪልኝ።
@mulumersha4320
@mulumersha4320 Жыл бұрын
Where did you get the pizza pan? Thank you
@bluekal9706
@bluekal9706 Жыл бұрын
Betam konjo pizza gen ye duketu meten men yahle new altegeletsem
@elaela671
@elaela671 Жыл бұрын
ሁለቱም የሚቀቡ ሶሶች በግልፅ ኣይታዩም እግዛኣብሄር ይባርክሽ ልጆቻችን በፈለጉት ስዓት ይመገባሉ
@SirgutKiros-ym8tf
@SirgutKiros-ym8tf 5 күн бұрын
የፔስቶ አስራር ፃፊልን❤
@lubaba.k
@lubaba.k Жыл бұрын
ሰላም አዶትዬ ፒዛ ብሎ ዝም ነው ግን ሰዓቱ የበዛ ይመስለኛል ትንሽ ማስተካከል ከቻልሽ አንዳንዱ ደቂቃውን አይቶ ማይከፍት አለ
@asliabdulkadir9156
@asliabdulkadir9156 Жыл бұрын
Hi my sister how many cups of flour you used
@astermengistu6946
@astermengistu6946 Жыл бұрын
ዱቄቱ ስንት ካፕ ነው የረግሽው?
@ghennetwolday9934
@ghennetwolday9934 11 ай бұрын
How many cups for the flour?
@nisutasena1339
@nisutasena1339 Жыл бұрын
አዶ ኧጀና አፈር !
@kiditube1592
@kiditube1592 Жыл бұрын
እንዴ ይአሳማ ስጋ ትበያለሽ ?
@haregtedla7323
@haregtedla7323 Жыл бұрын
Thankyou የትኛውም ሬስቶራንት አታገኙትም ላልሽው እውነት ነው አናገኘውም ም/ቱም ፒዛ በፔስቶ ስለማይሰራ ውድ ስለሆነ አይሰሩትም ስንት ሊያስከፍሉ ብለሽ ለማንኛውም ውድድ ነው የማረግሽ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ
@MerrySeahorse-ms7uk
@MerrySeahorse-ms7uk 5 ай бұрын
መጨረሻ የጨመርሽው ለምንድነው የሚጠቅመው እና ከምንድነው የተሰራው
@bereketberhanu9743
@bereketberhanu9743 5 ай бұрын
አዶትዬ ምድነው የእፃናት ምግብ መስራት ተውሽ ጠፍተሻል
@tseguetesfaye9693
@tseguetesfaye9693 5 ай бұрын
Everything seems very good. My only comment is to give you hint to wear apron, and cover your hair.
@bretukanfakdu4536
@bretukanfakdu4536 Жыл бұрын
የኔ ልዩ ልዩ ነሽኮ የኔ ባለሞያ እደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ በማርያም ብለሽ አዱየ ልጄ 7 ወሯ ነዉ እና ከአጃ ከበቆሎ ገንፎ ጋ የላም ወተት መጨመር ይቻላል ወይስ አይቻልም አደራ መልስ ????
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Жыл бұрын
አንድ አመት እስኪሆናቸው የላም ወተት አይመከርም የኔ ቆንጆ
@aynalemaboye7383
@aynalemaboye7383 Жыл бұрын
እንዳትሳሳቱ ፔፐሮኒ pepperoni 🍕 ማለት ከአሳማ የተሰራ ነዉ አሳማ የማትበሉ ለልጆቻቹም ቢሆን አትስጡ አሳማ pig 🐷 የኦርቶዶክስ እና የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናቹ አሳማ መብላት የተከለከለ ስለሆነ በስተት እንዳትበሉ ለልጆቻቹም ንገሩዋቸዉ ትምህርት ቤትም ወይም እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ቤት ሄዶ በእንግድነት እንዳይመገቡ አስተምሩዋቸዉ አዶት ይሄን አሳማ ስትሰራ መናገር ነበረባ አሳማ እማይበላ እንዳይሳሳት ግን አልተናገረችም የምንቸገረኝ ነዉ ለማንኛዉ እባካቹ ለሰዉ እምታሳዩትን በግልፅ ብትናገሩ ጥሩ ነዉ ዩትዩበሮች የፈለጋቹትን ሀይማኖት አራምዱ አይመለከተኝም ግን የማያዉቅ ስላለ ተናገሩ ሆዳም አትሁኑ ለሰዉም አስቡ ኦርቶዶክ ወይም ሙስሊም ያልሆናቹ እንደስዋ መመገብ ትችላላቹ If you are orthodox or Muslim don’t eat pepperoni 🍕 it’s pork pig 🐖🐷 it’s against religion be careful what you eat specially people living outside side of Ethiopia it’s everywhere so, let your kids know pepperoni 🍕 is pig 🐽🐷🐖 pork don’t it !!!!!!
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 Жыл бұрын
Tenshe ketachi abesleshe emchmamrewn kelyi betadergi mn yimslshal
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
አዶትየ ባለሙያነትሽ ዋው ነው ግን አሣማ ለምን ትበላላችሁ????
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Жыл бұрын
የት አለ የአሳማ ስጋ??
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
chibes yemimeselew
@elizabethhaile1320
@elizabethhaile1320 10 ай бұрын
ዱቄቱ ስንት ግራም ነው
@rekikmoges
@rekikmoges Жыл бұрын
whats peperoni is it like beef slice?
@meseretwolde263
@meseretwolde263 Жыл бұрын
Pork or beef
@almazshifaw6702
@almazshifaw6702 Жыл бұрын
በናትሽ ጉራ ቀንሽ
@fafitsfnywa9259
@fafitsfnywa9259 8 ай бұрын
ዋናውስራሶሱነውለምአላሳየሺንም
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 Жыл бұрын
አዶትዬ ቅመሙንና ሶሱን የፒዛ መጋገሪያውን የት እዳገኘሽው ንገሪኝ ተባረኪ !
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
ክክክ ሁሉንም ነው የምነግርሽ ማሬ ክክክ
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg Жыл бұрын
ዱቄቱስ ክክክክክ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
@Mami 🤣
@umuyusuf4289
@umuyusuf4289 Жыл бұрын
Duketuu min yahil new
@elleniamsalu9830
@elleniamsalu9830 9 ай бұрын
ሁሉንም ቅመሞች በአማርኛ ተናገሩ
@beselotkasu3658
@beselotkasu3658 Жыл бұрын
አይታይም እኮ
@SinabDina
@SinabDina 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@dehabg1571
@dehabg1571 Жыл бұрын
ነጭ ዱቄት የማንበላስ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
ፅዳትሽ እና ሴትነትሽ ደስ ይለኛል። ግን የሰው ልጂ ያገኘዉን ዝም ብሎ አይበላም። ክርስቲያን ተብለን እንዴት የአሳማ ስጋ እንበላለን? ካፍ የወጣ እንጂ ከአፍ የገባ ችግር የለው እስከመቸ።። ለስጋ ምቾት ብቻ ለመኖር ብለን ቃሉን አንደፍጥጥ
@kokoko1355
@kokoko1355 11 ай бұрын
በርች እህታችን ቅመሙ ግን አላወኩትም ብትነግሪኝ
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
የአሳሞ ስጋ አይበላም ሺካናው ደፍን የሁኑ እንሳወች አክበሉምአንች እንደእነትሼ ከፈለግሺ ግን ምንምማረግ አይጃልም
@user-zr1vx4vu3x
@user-zr1vx4vu3x Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርቺ ::ይሄ ማቡኪያገዝቼዉ 5ወር አካባቢ ተጠቅሜበት ተበላሸ ማለት የሚያቦካዉ አይሽከረከርም እስኪ ምታዉቂዉ ነገር ካለ
@Adonai573
@Adonai573 Жыл бұрын
Did you said Pepperoni? That’s pork meat I thought you’re Christian and following the Bible rules.
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 9 ай бұрын
እርስቲያንም አስላምም ፖርክ አይበላም ፔፖሮኒ የአሳማ ስጋ ነዉ ፖርክ ነዉ እምነትሽ ፐብድሀ ከሆንሽ ትቺያለሽ ኸመምተኝት ሆሆ ሆድ
@mouniapinnono3218
@mouniapinnono3218 Жыл бұрын
You stop
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 Жыл бұрын
አዶትዬ Instagram or facebook አለሽ እንዴ?
@elleniamsalu9830
@elleniamsalu9830 9 ай бұрын
ሁሉንም ቅመሞች በአማርኛ ተናገሩ
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 114 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 41 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,5 МЛН
ቀላል የፒዛ አሰራር //easy and delicious pizza🍕recipe
8:20
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 30 М.
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13
Stainless Steel Mesh Coffee and Tea Strainer
0:33
Smartest Workers
Рет қаралды 40 МЛН
Are you competing for excitement or excitement and humor? Shoot as you please. Don't follow the
0:56
СУШИ ИЗ АРБУЗА//ПРОВЕРКА РЕЦЕПТА
0:24
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 1,8 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
0:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,7 МЛН
#rockpaperscissors #boysvsgirls Fun!
0:18
J House jr.
Рет қаралды 20 МЛН
Dad thought daughter wanted his food #shorts
0:10
The Nixon Fam
Рет қаралды 29 МЛН
Será Que a FITA vai Grudar ela na PAREDE😱 #shorts
0:44
Lucan Pevidor
Рет қаралды 68 МЛН