Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት

  Рет қаралды 1,541,370

MARE & MARU

MARE & MARU

4 жыл бұрын

#pizza#cooking recipe #Maremaru
ጣፉጭ የሆነ የፒዛ አሰራር በቀላሉ በቤት ውስጥ

Пікірлер: 621
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
ቆንጆና ቀለል ባለ መልኩ ደስ በሚል አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርች እህታችን
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ 👌👌👌
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ለምሰጡኝ ድጋፉ በጣም ነው ማመሰግነው ለቻናሌ አዲስ የሆናቹ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑኝ እላለው 🙏የመጥበሻ ፒዛ ለምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ይጫኑ 👇kzfaq.info/get/bejne/osmJrNCJ19iwj4k.html
@mariahaninsara7731
@mariahaninsara7731 4 жыл бұрын
Eshi
@elbethelsamson7723
@elbethelsamson7723 3 жыл бұрын
Eshi
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሸ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል
@fasikafasika5623
@fasikafasika5623 2 жыл бұрын
ወላሂ ካንቺ አይቼ ሰርቼ መዳም እዴት ነው ምሰሪው ሲጣፍጥ አለችኝ እጅሽ ይባረክ
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@semiraseid8879
@semiraseid8879 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ነው የምቆራርጭው ንገሪኝ አሁን ልሰራው ነው
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
ልሰራ ስል ነው ምቆራርጠው እስገዛ በላስቲክ ሸፍኝው እንዳይደርቅ
@semiraseid8879
@semiraseid8879 2 жыл бұрын
@@maremaru እሺ የኔ መልካም አመሰግናለሁ
@user-jm7yn5lw2p
@user-jm7yn5lw2p 2 жыл бұрын
@@maremaru እህት ወሶቢላ ባረበኛ ምዲነዉ ስሙ ?
@maryealayew2372
@maryealayew2372 3 жыл бұрын
ተባርኪ አሪፍ ነዉ እዳችው አርጌ ሠርቸ በጣም ቆጆ ነዉ
@user-wh7se8bx9l
@user-wh7se8bx9l 14 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራርነዉ እጅሽአይቆርጥመዉ በርቺ ዉደ
@haymihaymi5275
@haymihaymi5275 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እምወደው ምግብ ነው አሁን እሰራለሁ
@manitesema5264
@manitesema5264 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔ እምወደው ቺዙ እሚሳብ ልክ እንደሰራሺው
@user-oj8qb3zp3r
@user-oj8qb3zp3r 4 жыл бұрын
Wow yen belemya ejeshi yberkleg 👍
@yimegnushaltadesse7753
@yimegnushaltadesse7753 3 жыл бұрын
it looks so good and also i love your smile
@beyidajeml2616
@beyidajeml2616 10 ай бұрын
የኔ ማር እጂሽ ይበራክ ወላሂ እዝህ አይቼ የሰረዉትን ምግብ ሰዎቹ በልታዉ በጣም ነዉ የወደዱት 🙏❤❤❤
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት እንደሚያምር እጂሽ ይባረክ 😋
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@fethiyakemal8704
@fethiyakemal8704 3 жыл бұрын
It's so yummy yummy yummy yummy yummy it's so goodddddd 🏆🏆🏆
@dyfgdgfffhrgfgg6546
@dyfgdgfffhrgfgg6546 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድመፅ አለሽራጋ ብለሽ ስለምታሳይን አመሰግንሻው ይባረክ እጅሽ
@zenatmohmmed9005
@zenatmohmmed9005 3 жыл бұрын
❤️❤️😘👍👍👍👍👍👍
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 жыл бұрын
ወላሂ ዛሬ ገባው ቤትሽ ዛሬውንም ያሳይሽን አይነት ቢዛ ስራው አላህምዱሊላህ ተመችሽኝ ስብስክራይብ አርኩሽ አቦ እጅሽ ይባርክ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@omanwar4186
@omanwar4186 2 жыл бұрын
@@maremaru ሰላምነው
@user-vs3oq6md6k
@user-vs3oq6md6k 2 жыл бұрын
@@maremaru ማአላሕእሕት
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 2 ай бұрын
waweer
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 4 жыл бұрын
Wow...it looks yummy
@moviekingdom2285
@moviekingdom2285 3 жыл бұрын
wow im must say i impressed
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ❤❤❤
@nanati5922
@nanati5922 3 жыл бұрын
Thank you mare...zare adefafershign pizza mesrat betam kebad neber mimeslegn...lememokerwm asibe alawkim neber zare gin hasaben askeyershign
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 6 ай бұрын
ዋውውውውውው እጅሽ ይባርክ ምርጥ ነው በርቺ❤❤❤🎉
@user-mn3ku1vw3w
@user-mn3ku1vw3w 5 ай бұрын
መሸአለህ ኢጂሺ ይበረክ❤❤
@busylybi6966
@busylybi6966 Ай бұрын
የኔ ቆነጆ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ግን ሁል ጌዜ የአነችን የቪዛ አሰራር ነው የመጠቀመው በጣም ነው የወደድኩት ተባረኪ በብዙ ውዴ💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌✌✌✌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚❤💙💋💋💋💋💋💋
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዋው 👌
@tsegamilen3911
@tsegamilen3911 4 жыл бұрын
Pizza wuste now wow ejish yebarek
@seni913
@seni913 3 жыл бұрын
ዎው በጣም ነው ያምራል ❤❤
@albeauty_1
@albeauty_1 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያምረዉ ዉይይይ
@BanchiamlakiGetachew
@BanchiamlakiGetachew Жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ምርጥነው እህታችን
@kiyaethiotube1253
@kiyaethiotube1253 4 жыл бұрын
Selam wude wow gena sitay rasu yamral yemir yegna lijochi balemuya nachu👌
@mrmella-3614
@mrmella-3614 4 жыл бұрын
nicely made, beautifully presented
@tgsisay4489
@tgsisay4489 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምርው ጎበዝ
@aillaailla7685
@aillaailla7685 Жыл бұрын
Wawo berchi betam kelalina tafaci nw demo kettayi intebkaleni❤️❤️
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 4 ай бұрын
❤ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰራሁት በሚገርም ሆኔታ ነው የወጣው ተባረኪ
@user-lf6if2zz4p
@user-lf6if2zz4p 11 ай бұрын
ማሻ አላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ዛሬ ነው ወደቤትሽ የመጣሁ እና ሰርቸው ሴትዮየ ቆጆ ነው አለችኝ
@maremaru
@maremaru 11 ай бұрын
አሜን አሜን🙏
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 4 жыл бұрын
Wow yen belemya ejshi yberkleg paiza swded
@user-pf5ev2pv1r
@user-pf5ev2pv1r 3 жыл бұрын
መሸ አለህ ኢጂሽ ይበረክ ሹክረን👏❤
@HaniGualFikrHani
@HaniGualFikrHani 4 жыл бұрын
ዋውውው ፒዛ ውስጤ ነው ውዴ
@tsehay.you.t
@tsehay.you.t 6 ай бұрын
እጂሽ ይባረክ 5👍
@melatkl7275
@melatkl7275 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለመስራት ብዙነገሮች አይገኙም እጅሽ ይባርክ በጣም ያምራል
@yashikonju8805
@yashikonju8805 2 жыл бұрын
ሁሉም ኡሱዎ የተጠቀመችበት ነገሮች አገራችን አሉ የለለ የለም ኢህትየ ትናንሽ ሱቁ ላይ ላይኖር ይችላል ማርኬት ላይ ግን አለ ኢህትየ
@user-sg1zq4zd4d
@user-sg1zq4zd4d 10 ай бұрын
በጣም ያምራል በርቺልኝ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@ahlamseid6838
@ahlamseid6838 2 жыл бұрын
ዛሬነው ወደ ቤትሽ የገባሁት ሳዩት ያምራል አሁን ልሰራው ነው
@yashikonju8805
@yashikonju8805 2 жыл бұрын
ዎዉዉዉ ነዉ አቦ ኢግዚአብሔር ይስጥሽ ኢጂሽ ይባረክ
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 жыл бұрын
Masha allah betam yamral sis berchi
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ዋዉዉ ቢዛ ስወድ ባለሞያ ነሽ በርቺ እኔም እሞክራለሁ😋😋😋
@skalalefewuyoutube1530
@skalalefewuyoutube1530 3 жыл бұрын
በርቺ ማማየ ሀሪፍ ነው
@saraall7246
@saraall7246 4 ай бұрын
ማርያምን የኔ ውዴ እጂሺይባረክ እንዳች አርጋ ሠርቸ በጣም ነው የወደዱት 1ፍሪ እንኳን አልቀረም ጨርሠው ሢበሉት ❤❤❤❤
@blanesha6772
@blanesha6772 Жыл бұрын
በጣም,ደስ,የምል,ምግብናው,እጁ,የተባሪከ,ይሁን!!!!!
@bruktyrose5900
@bruktyrose5900 3 жыл бұрын
Wowwwww Betam Mert Megib New Enameseginalen
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏😍
@user-fw5bm2xu4w
@user-fw5bm2xu4w 2 жыл бұрын
ጎበዝ እናመሠግናለን እኔም ልሥራ በደንብ አይቼሻለሁ😘😘😘😘😘
@user-fc8me4nx9o
@user-fc8me4nx9o 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ጎበዝ በርቺ🙏🙏🙏😘😘😘
@yoditmezgebe1064
@yoditmezgebe1064 2 жыл бұрын
Wawww betam arif pizza new thx sis
@user-gy8rx6yz3m
@user-gy8rx6yz3m 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይገርማል መልክ ስጠኝጅ ሞያ ከጎረቤቴ እማራለሁ አለች ይባላል በርች
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f Жыл бұрын
ዋው
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው በርቺ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
❤😍
@MaMa-jd6ye
@MaMa-jd6ye 7 ай бұрын
ጀግናችን በርቺልን የመዳምቅመሞች
@amunejatamufoziya2508
@amunejatamufoziya2508 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺ ሀያቲ
@user-hd3fd7ce6k
@user-hd3fd7ce6k 4 ай бұрын
እኒ እራሡ ዛሬ ሰርቼዋለሁ ❤❤❤
@user-ty2qr9lz1t
@user-ty2qr9lz1t 2 жыл бұрын
😍😍😍እጂሽ ይባረክ
@Haleta12
@Haleta12 4 жыл бұрын
😋 አይ ሙያ👍👌 አንደኛ ነው ህሉ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Thank you bra 🙏
@zeynebadebebe4752
@zeynebadebebe4752 Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነዉ በርች ማማየ
@MebaAmenMya
@MebaAmenMya 4 жыл бұрын
betam gerum new halu👏👏👏😍😘😘
@fatimanega3683
@fatimanega3683 3 жыл бұрын
Qelel bale melku new yakerebshw specially sous aserarsh 👍
@sayedahmada2894
@sayedahmada2894 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቺ ሰበስከረየቦ አረኲሽ👌👌👌👌💯💯💯💯💐💐💐👍👍👍👍
@salamkebade3264
@salamkebade3264 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የተመችኝ ስራሽማሬ
@rukaysabebe323
@rukaysabebe323 8 ай бұрын
ዛሬ ልሰራዉ ነዉ በርች እህት❤
@fatoumaabdo8054
@fatoumaabdo8054 Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ
@Bd-mm7ke
@Bd-mm7ke 3 жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ ደስ ይላል
@hanihanidejnecell1172
@hanihanidejnecell1172 2 жыл бұрын
ዋ አርፍ ነው 😋
@tesfalemisrael3691
@tesfalemisrael3691 3 жыл бұрын
Beutiful soul. Subscribed
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Hiluye this is so good thank you for sharing ❤️
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Emitye Yena mirt 😍❤
@cchx1728
@cchx1728 Жыл бұрын
ጎበዝ 👌❤️
@xayadmaxamed8922
@xayadmaxamed8922 2 жыл бұрын
Welahi betam yamral egishi ybarek
@seadamohammed5921
@seadamohammed5921 Жыл бұрын
እደው ወላሂ ይሄው እሮመዳን ነው ደስ ብሎኝ ነው ያመሰገንኩሽ ይሄንን አይቸ ሰርቸ 1ኛ ጎረቢቱ ሁላ አሳይን አሉ ወደዱት
@ነጃት
@ነጃት 11 ай бұрын
በጣም ቆጆ ቤዛነው እህቴ❤❤
@memenecoso898
@memenecoso898 2 жыл бұрын
Wow😍
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ 👏👏👏👈🌹👈
@bisty_theamazing
@bisty_theamazing 4 жыл бұрын
እሉዬ ዋው ነው አንደኛ😘
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Thank you🙏sari
@A.b.e.l.r.u.s.s
@A.b.e.l.r.u.s.s 3 жыл бұрын
It’s was so nice and keep going
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
ተባረኪ ማማየ
@user-ns2nu3gy6z
@user-ns2nu3gy6z 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺልን እኔም ልክ ንዳንቺ አርጌ ሠርቼዉ ሠዎቼ በጣም ወደዉታል እና በዚሁ ቀጥይ
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 2 жыл бұрын
Wow so nice i tray good jop
@user-uc6wv5sq8b
@user-uc6wv5sq8b Жыл бұрын
የኔ ምርጥ መልከም እህትዬ ኑርልኚ
@najetgashaw7568
@najetgashaw7568 Жыл бұрын
ዋውውውው የኔ ማር ማሻ አላህ
@haymitubeme672
@haymitubeme672 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ዋውው
@user-lw7yn1bn4k
@user-lw7yn1bn4k 3 жыл бұрын
Masha alahh ejeshn ayikortmew. Serchew Madame. Temeteam yimeretal new yalechiw betam yitmal 👍👍👍👍👍
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏❤
@asmerttekle4893
@asmerttekle4893 4 жыл бұрын
ዋው ህሉ በጣም አሪፍ ነው በርቺ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Thank you🙏😍
@fereshawa2689
@fereshawa2689 2 жыл бұрын
Wawawawaw wawawawaw Wawawawaw wudee barche💕🥰😘💘💝🌹❤️😍
@user-dl4wo3bs3l
@user-dl4wo3bs3l 7 ай бұрын
እጂሺ ይባረክ የኔ እህት
@user-xg4uj7ik5b
@user-xg4uj7ik5b 22 күн бұрын
OMG 😲 ❤❤tebarki yene wude 💋💋💋💋💋💋💋💋
@liyahyle9881
@liyahyle9881 4 жыл бұрын
Yene konjo aletechalshm yene gobeze❤❤❤
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Thank you liya🙏❤
@user-mc1po8ur7h
@user-mc1po8ur7h 4 ай бұрын
ዋው ጎበዝ❤❤❤❤❤
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@MARTIITUBE2
@MARTIITUBE2 2 жыл бұрын
Betasab yadergeny betasab ehonalewuu💕💕❤
@alextariku408
@alextariku408 2 жыл бұрын
Wow😍😍😍😍😎
@user-bc6iv5us3x
@user-bc6iv5us3x 4 ай бұрын
በጣም አሪፍነው በርቺ እህቴዋ
@user-sg1zq4zd4d
@user-sg1zq4zd4d 10 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ❤❤❤❤
@user-lt6iq9bb8x
@user-lt6iq9bb8x Жыл бұрын
It looks great ❤
@tebbasahra1984
@tebbasahra1984 6 ай бұрын
❤❤❤ትንክው❤❤❤
@air7344
@air7344 3 жыл бұрын
ባለሙያነሽ፡በርቺ
@luluyoutube7627
@luluyoutube7627 3 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነው
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 114 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 88 МЛН
How to Make Perfect Homemade Pizza! Best Pizza Recipe You'll Ever Eat at Home!
8:34
ቀላል የፒዛ አሰራር  #ፒዛ #pizza #pizzarecipe
2:47
Jermi Tube (Cook with Jermi)
Рет қаралды 726
I COOK TWICE A DAY AND ASK FOR MORE! ROYAL HUGE HOMEMADE PIZZA!
4:04
SABINA foodee
Рет қаралды 1,8 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 3,5 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 4,8 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,1 МЛН