No video

የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን

  Рет қаралды 790,031

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 436
@AnchineshFantahun-xs1yd
@AnchineshFantahun-xs1yd 8 ай бұрын
ሻኪሶ ማርያም ትዝ ይለኛል ገና የኢለመንተሪ ተማሪ ነበርኩ ዲቪዲ የለንም ነበር አባቴን ለመዝሙርት ለመንፈሳዊ ትረካ የእንቁጣጣሽ ቀን ነው ያስገዛነው ያ ጊዜ በጣም ልዩ ነበር ሻኪሶ ድረስ ልቦናን ይስጣቸውና እነበጋሻው ሰይቀሩ ይመጡ ነበር በመኪና መዝሙሮችህ ስንሠማ ተሯርጠን እናስገዛለን እናዳምጣለን አብረን እንዘምራለን ግጥሞቹን እንፅፋለን ልዩ ዘመን ብቻ ፈጣሪ ያንን ዘመን ያምጣልን ያሁን ልጆች ዘፈን ነው ሚሸመድዱት በተሠብም ጭምር እግዚአብሔር ይቅር ይበለንና።ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ።ለእኛም ፈጣሪ ልቦናን ይስጠን አሜን
@manayeshaweke7396
@manayeshaweke7396 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bd5qo6lt9g
@user-bd5qo6lt9g 6 ай бұрын
እኔ አሁንም እዛው ነኝ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 күн бұрын
መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለኔ መልካም አደረገ መድሐኔዓለም ለኔ አመሰግንሃለሁ ክብር ምስጋና ለአንተ ለደጉ አባቴ ለዘላለሙ አሜን❤🙏🙏🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
@tesfayet11
@tesfayet11 Жыл бұрын
00:01 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና 05:35 ለውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ አለው 11:06 አጥቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ 16:47 እንደ ባለማረግ ተመለከትከኝ 23:00 ከደመናት በላይ የሚመላለሰው 28:45 በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በርሱ ሆነ 35:00 ይሰማል እግዚአብሔር 39:30 መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለኔ 45:00 ቃልህና ኑሮዬ አንድ አይደለም ጌታዬ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
ልጅ ሁኘ ወላጆቸን በሞት ሳጣ .... በቀሲስ እሸናፊ & በዘማራ ታዲወስ ግርማ መዝሙር ነብር የምጥናና .... ያውም 1ብር አጠራቅሜ ነብረ ካሴት የምገዛው 😭😭😭😭 ያሳደጉኝ ሰውች ሳይኖሩ ነበረ ስልቄ የምከፍት 😭😭😭ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ዛሬ እግዚአብሔር በቤቴ በነጣነት እመልከው አለሁ!!!🙏🙏🙏
@tilayeagonafir6326
@tilayeagonafir6326 Жыл бұрын
Egziabher ye mekeran ken yasalfal. simu yikber.
@monalisadebebe9749
@monalisadebebe9749 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው የመከራ ቀን መሸሸግያ ነው። አይዞኝ 🤲🏼ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽
@diborawerku7146
@diborawerku7146 Жыл бұрын
ውስጢ ሰላም ይሰማኛል የቄስስን አሸናፊ መዝሙር ስሰማ
@yoseftechnologysolution5993
@yoseftechnologysolution5993 Жыл бұрын
This also my life history. GOD IS LOVE 💘.
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢😢😢እኔም ሰውቢት እየሰራው ሰርቂ እሰማነበር አሁን ተመስገን በነፃነት እሰማለው
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
ህፃን እያለሁ በቀን በቀን ቤተ ክርስቲያን እሄድ ነበረ እነዚን መዝሙሮት መዝሙር ቤት ይከፈቱ ነበረ አረሳሁትም አሁን በሀጢያት ተጨማልቄ ቆሽሼ ሳሳዝን አባቴ እግዚያብሄር ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለሁ😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 күн бұрын
"በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ/፪/ ነገር ሁሉ በእርሱ ተከናወነ/፪/" ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜንን🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 6 күн бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@hassetabdella3641
@hassetabdella3641 4 ай бұрын
ልጅነቴ ሰንበት ትምህርት ቤቴ እንደ አሁን ይታዩኛል። አሁን በብዙ ብርቅም አንድ ቀን ግን ወደቤቴ እንደሚመልሰኝ አምናለሁ። ልጅነቴ ወስጥ በማልረሳው መልኩ አለህና ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልህ!
@meskeremabera8709
@meskeremabera8709 Жыл бұрын
ልጅነቴን ነዉ የሚያስታዉስኝ እናቴ በጣም ነዉ የምትወደዉ መዝሙር ነዉ እቤታችን ሁሌ ነዉ የሚከፈተዉ ሁሌ ብስማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላአክትን ያስማል ❤❤❤❤
@Universe_tube_21
@Universe_tube_21 9 ай бұрын
Me too😌
@hiruttefera1646
@hiruttefera1646 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melakunigatu3905
@melakunigatu3905 2 ай бұрын
ende libanos zigba yemilemelmew yemilaw mezmur yet agegnewalew....?
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 6 күн бұрын
Egiziabher Alelisch Ehte Ayzoch Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын
❤ቀሲስ ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከኤርትራም አለን በመዝሙርህ የተጽናናን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷እንኳን ከቤቱ አጸናህ ልባችን ፈርቶ ነበር የጠፋህ መስሎን
@zedtesfaye4620
@zedtesfaye4620 Жыл бұрын
በልጅነቴ ውስጤ ተቀርፀው የቀሩ መዝሙሮች ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abeba1
@abeba1 3 жыл бұрын
ቀሲስ የርሶን መዝሙር ስሰማ ያ ደጉ ጊዜ ይናፍቀኛል እናንተ አንድ የነበራችሁበት እኛም በናንተ መዝሙር ነበረኮ አፍ የፈታነው ብቻ ወደ አውደ ምህረቱ ተመልሳችሁ ስታገለግሉ ማየት ነው ናፍቆቴ😢 መበታተናችሁን ሳስብ ልቤ ይቆስላል💔 አይኔ በእንባ😢 ይርሳል ግን አምናለው እግዚአብሔር መልካም ነው ማንም ወጥቶ አይቀርም አንድ ቀን ከእግራችሁ ስር ቁጭ ብለን ዳግም እንዘምራለን😭🙏🏽
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 "እንደ እግዚአብሔር ያለ ምም የለምና እልልል በሉ ቁሙ ለምስጋና❤🙏"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 күн бұрын
በውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ ያለው/ ፪/ እመቤቴ እመቤቴ ስልሽ እውላለሁ❤🙏 እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
@solomonwoldemichael2996
@solomonwoldemichael2996 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ስብከቶት መዝሙሮህ ጧት ቁርሴ እና ማታ ራቴ ነው።
@BurtishFamily
@BurtishFamily 3 жыл бұрын
Bewent lenem indezaw igzabher yagelgelut zemenacwen ybark 🙏🙏
@mebratenegusse3230
@mebratenegusse3230 3 жыл бұрын
::qq
@misganawmoges
@misganawmoges 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ትምህርቶት ስብከቶት መዝሙሮት የማይጠገብ የጥዋት ቁርሴ የማታ እራቴ ነው።።
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 Жыл бұрын
ልብን የሚማርክ መንፍስን የሚያድስ ነው መምህር መዝሙሮችህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!♥️🙏
@zenagebralgebreegeziabher1245
@zenagebralgebreegeziabher1245 8 ай бұрын
ልጅነቴን : የሰንበት ትምህርት ቤት ጣፋጭ ህይወቴን የሚያስታውሱኝ መዝሙሮች። እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@maramawityene854
@maramawityene854 2 жыл бұрын
ባሌ ጎባ መዳኒአለም ሰንበት ት/ቤትን ያስታውሰኛል መዝሙሮችህ ያውም የበልጅነት ዘመኔን ተባረክ
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ይህ የድሮ መዝሙርህ ስፈልግ አጥቼ አሁን አገኘውት ደስ ብሎኛል ቀሲስ አሸናፊ በተዋህዶ ቤት አፅንቶ ያኑርህ ቸሩ መድኃኒያለም ከቻልክ 7ዘማርያን ሆናችሁ የዘመራችሁትን ልቀቅልን እሺ
@masru136
@masru136 2 жыл бұрын
@user-jr2yu3sz8y
@user-jr2yu3sz8y 2 жыл бұрын
ውብ
@hananhanan524
@hananhanan524 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ይስጥልን ከጤናጋር ዝማሪ መላክ ያሠማልን
@hananhanan524
@hananhanan524 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tadiadal2102
@tadiadal2102 10 ай бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን።
@yeshyyeshy5503
@yeshyyeshy5503 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amenamenamen👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rv8cs3pb7c
@user-rv8cs3pb7c 2 ай бұрын
እኔ የቀስስን አሸናፊ መዝሙር ስሰማ በጣም ብዙ ነገር ነው የማስበው ብቻ ፀጋውን ይጨምርልህ
@mekditube3707
@mekditube3707 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ቀሲስ አሸናፊ /የሚያቀርቡልን መዝሙር እና ምክሮትን እጅግ አንጸውኛልና ሕይወቶት ይለምልም
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 2 жыл бұрын
ewnet New
@sofebesu8043
@sofebesu8043 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ቀሲስ አሽናፊ ዛሬ በጥዋቱ እሰቲ ልስማ መዝሙር ብዩ ስልኬን ስከፍት ይህን የምወደውና የምፈልገው የድሮ መዝሙሮች ስላገኘሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አድሜና ጤና ይስጥልን። ዘማሬያችን በርቱልን
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 19 күн бұрын
ኦ ክዳኔምህረት!!!!! እንደ እግዚአብሔር የሌ ማንም የለም ና እልልበሉ ቆሙለምስጋና ካልቻለንም በሙስጋ በሃሳብ እንችልበታሌን እልልታና ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘልዓለሙ አሜን!!!!
@ንግዜ
@ንግዜ 10 ай бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስማዓልና ኣቦይ ቀሺ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸጋ ኣብ ልዕል ጸጋ የብዝሓልኩም ብጣዓም ጥዕም መዝሙር ከም እግዚኣብሔር ማንም የለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@manayeshaweke7396
@manayeshaweke7396 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bg4hl4nu7z
@user-bg4hl4nu7z 11 күн бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን
@insramedea6855
@insramedea6855 3 жыл бұрын
ክብረት ያድድልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መኪናየውስጥ ሁሌ ሉሌ የማደምጠው መዝሙር ነው መረጋጋቱን ስወደው
@Soliyanlydya
@Soliyanlydya Жыл бұрын
Bless you Ashenafi 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 Жыл бұрын
Ashia b semahute endeze dese belong alawkem.alkeskugne.
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው መላዕክተ ዝማሬ ያሰማልን
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 10 ай бұрын
Zmerey melek ysemalen😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 bebeto yenorek
@romanketema2910
@romanketema2910 10 ай бұрын
አቃቂ መዳኒያለም መተህ ስትዘምር አሁን ድረሥ ከአይምሮዬ አልጠፋም ደስ የሚል ጊዜ ዝማሬ መልአክት ያሠማልን❤
@mule12
@mule12 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሀን ከነልጁዋ ትጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ እመብርሀን ትባርክልህ ያገልግሎት እድሜህንም አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን
@nxbyu6618
@nxbyu6618 3 жыл бұрын
00
@user-bj8ix9zl7m
@user-bj8ix9zl7m Ай бұрын
❤ለካ እግዝአብሔር እየተጨነቅኩ ዝም ያለኝንስ ልያከብረኝ ነው! ከፍቅሩ ርቄ ሰዎችን አምኜ ከእሱ ስሸሽ ለካ ይመለከተኝ ነበረ ኳላዬ እየመጣ😰
@betty4950
@betty4950 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙሮች ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን ቅሲስዬ
@biteteddy8969
@biteteddy8969 Ай бұрын
❤❤❤
@milly7878l
@milly7878l 2 жыл бұрын
ቃልህና ኑሮዬ አንድ አይደለም ጌታዬ አስተካክለኝ እባክህ እንዳሳብህ ሆኜ ይፈፀም እድሜዬ ድንቅ ስንኝ ነው አምላክ ሠላምህን ያብዛል በህይወትህ ሙሉ !!
@yemirumeseret8654
@yemirumeseret8654 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።
@TenaHaile-mz8wf
@TenaHaile-mz8wf 6 ай бұрын
Belijante iyedamteku yedakute mazamrechu amen amne amen zemare malkte yesamalne tsage yebazalshe wude mahamrechine wondamchen egezabehre erajeme ideme ke tenae gahe ❤❤
@Bereket517
@Bereket517 4 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤናጋር !!!
@user-kl5oo1go9g
@user-kl5oo1go9g Жыл бұрын
እባይ አይቆምም ስሰማው ❤🙏
@Abberhe8768
@Abberhe8768 3 жыл бұрын
እልልልል እንደ እግዚአብሄር ምንም የለም እንጸናልን ብስም ተደግፈን ዝማሬ መልእት ያሰማልን መምህር
@danieltesfaye4637
@danieltesfaye4637 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመንህን ይባረክል
@astera766
@astera766 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንንንንን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 3 жыл бұрын
ለውዳሴሸ ለትጋ ሰምሽ ገርማ አልው ሁሉም ለጀነቴን ያስታውሱያል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ku6qe6zj3m
@user-ku6qe6zj3m 10 ай бұрын
Bezi mezumer medirek lay wotiche agelgiye nbr yane belijinete yanin gize enafikalehu
@liyab3730
@liyab3730 3 жыл бұрын
❣️❤❣️አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏❣️🙏 እልልልልልልልልልል💒❣️💒 👏💒👏እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና👏💒👏
@tube3041
@tube3041 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll 👏👏👏❤❤❤
@dinkneshdabale4478
@dinkneshdabale4478 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሪው ዘመንህ ይባረክ
@TsehayAshebir
@TsehayAshebir Ай бұрын
Like betam tinsh hona betam tiwedew silver degagme ezemirlat neber ende Egziabher yale manic yelemina
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 жыл бұрын
ውንድሜ ዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም እግዚአብሔር በፀጋ በዝማሬ አገልግሎትህን ተባረክ እልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏👏💚💛❤🙏❤️
@user-lm3ep5uh1p
@user-lm3ep5uh1p Жыл бұрын
እልልል እግዚአብሄር ይመስገን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@promobil5835
@promobil5835 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-os4nz3ug7d
@user-os4nz3ug7d 9 ай бұрын
ከ90ዎች እስከ2001ድረስ በጽዋ መሕበር ከብስራተ ገብርኤል እስከቃሊቲ መድሃኒአለም እኔ ያደኩት በፉሪ ቅድስት ሃና ሲሆን በሰንበት ት/ትቤት በንግስ አዳር መርሃ ግብር በመንፈሳዊ ጉዞዎች ኡ ኡኡ ብቻ በቃ ትዝታውስጥ ከተተኝ ብቻ በቤቱ ያፅናን አሜን አሜን አሜን!!!!!!
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ለውዳሴሽ ልትጋ ስምሽ ግርማ አለው /፪/ እመቤቴ ኧኸ እመቤቴ ስልሽ እውላለው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✝️
@anchinayehualemu4195
@anchinayehualemu4195 3 жыл бұрын
በባአድ ሀገር በእናንተ አድሮ የሚያጽናናን የሚያስተምረን አምላካችን የተመሠገነ ይሁን አሜን
@monalisadebebe9749
@monalisadebebe9749 Жыл бұрын
እልልልል እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🏽
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማይጠገብ የእግዚአብሔር ክብር የገለፁበት ቃላት ልዮ ነው ❤❤❤❤ዘመኖ ቤተሰቦ ሁሉ ይባረክልን🙏🙏🙏🙏
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
የመውድክ ውድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ውድቤቱ የመለስክ የቅድሳን አምላክ ተመስገን
@tiruyemuche2613
@tiruyemuche2613 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልጅነነን አስታወሰኝ እግዚሐብሄር ይመሰገን
@samersaaa3577
@samersaaa3577 9 ай бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን።የምወዶትአባቴ።በድሜበፀጋውያኑሮት💕💕
@sabla5202
@sabla5202 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ri3kc1mu4q
@user-ri3kc1mu4q 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት በሰማይም በምድርም እንደ እግዚአብሔር ማንም የለም በጣም የምወደው ዝማሬ ቀሲስ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ተባረክ
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@erga9077
@erga9077 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fthawiokubay4399
@fthawiokubay4399 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ መምህራችንንንንንንን
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@mastewalsewnet3985
@mastewalsewnet3985 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን.... አግዝአብሔር ዘመንህ ይባርከው
@SisayGemechu-kf8op
@SisayGemechu-kf8op Ай бұрын
ዝማሬመላእክትንያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@astatikachewliyon6234
@astatikachewliyon6234 2 жыл бұрын
ነብስን የሚያለመልም ዝማሬ ስላሰማህን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@comberhanneyegetalejicell6546
@comberhanneyegetalejicell6546 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malktni yasemsln Abatchni💒💒🙏🙏
@meseretabebe3443
@meseretabebe3443 11 ай бұрын
የተወደደው ስምሽ እናቴ ግርማዬ ነው ። ከመዝሙሮቹ መሀል በጣም የምወደው መዝሙር
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@yohannesbekele6383
@yohannesbekele6383 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምወዶት አባቴ በድሜ በፀጋው ያኑሮት
@user-ft9iy2xh7o
@user-ft9iy2xh7o Жыл бұрын
እልልልልልል ክበር ተመስገን የኔ አባት በቤቱ ያጽናህ 🙏🙏🙏
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መግሥተ ሰማያት ያውርስልን👋👋👋👋👋👋👋👋👋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልል እደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለምያ እል በሉ ቁሙ ለምስጋና እልልልልልልልል
@mulugojjam27endalew37
@mulugojjam27endalew37 Жыл бұрын
የደሀ አደግ አባት ይክበር ይመስገን ምድራዊ ወገንየሌለኝ ደሀ አደግ ልጅህን እዚህ አደረስከኝ
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 3 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላዕክት፣ያስማልን። መቅደስ፣ድንግል፣ታማለችና፣በጸሎታችሁ፣አስባት።
@chri893
@chri893 Жыл бұрын
ዘመን የማይሺረዉ ዝማሬ ነዉ በእዉነት
@haymanottesfaye9823
@haymanottesfaye9823 Жыл бұрын
ቂሲስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤትህ በስላም መጣህ በጣም ደስ ብሎን
@solomonshemels8986
@solomonshemels8986 3 жыл бұрын
Elelel Amen Amen Amen God bless Ethiopia orthodox Christians 💚💛❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@user-fp7ew8ox5c
@user-fp7ew8ox5c Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
@janeetajmddih9100
@janeetajmddih9100 2 жыл бұрын
እደው፣ዘማሪ፣አሽናፍ፣አምላክ፣ወደ፣ቤቱ፣ይመልስህ፣ዝማሬዎችህን፣በጣም፣ነው፣የምወደው፣
@tadiwoslema816
@tadiwoslema816 Ай бұрын
አምላክ፣ወደ፣ቤቱ፣ይመልስህ
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 3 күн бұрын
Eskahun altmlsem enda😂😂😂
@hao90
@hao90 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌
@tadilazegeye5410
@tadilazegeye5410 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል
@endeshawtedila-ll4os
@endeshawtedila-ll4os Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን ።
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 3 ай бұрын
ዝማሬመላክትንያሰማልን❤❤❤❤
@AlamAlam-gt7gj
@AlamAlam-gt7gj Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤
@yeznakassahun780
@yeznakassahun780 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት ቀሲስ
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-kq7cm4qp1t
@user-kq7cm4qp1t 3 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@eugfdgdgdhfffhdh4643
@eugfdgdgdhfffhdh4643 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
@heleneaysu6825
@heleneaysu6825 3 жыл бұрын
ተባረክ ህይወት የሆነ መዝሙር ጌታ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥክ
@SlefuZer
@SlefuZer Ай бұрын
እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅልን
@Tek198600
@Tek198600 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቀን አሜን፫
@romanghandour2003
@romanghandour2003 3 жыл бұрын
ሁሉ በርሱ ሆነ ነገር ሁሉ ተከናወነ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@zamzam4778
@zamzam4778 2 жыл бұрын
ዝማሬመላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏👏💗💗💗
በብዙዎች የተወደደው ቁ7 የተወደደ ቀን ሙሉ አልበም። የዘማሪ ቀ አሸናፊ። Yetewedede ken Kesis Ashenafi
52:07
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 458 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,2 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 10 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 57 М.
የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ንስሃ ቁ 10 ሙሉ 2020። Kesis Ashenafi # 10 slow songs.
1:01:26
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 39 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ንስሃ ቁ አንድ። በማለዳ የሚሰሙ። Kesis Ashenafi mezmur
1:07:01
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 53 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,2 МЛН