"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ

  Рет қаралды 4,251,166

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

Жыл бұрын

@-betaqene4118
#እርሱ_ነው_እግዚአብሔር
#ዘፀአት_ነው_ለህዝቡ
#እኔም_ትውልድ_ነኝ
#መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#የፃድቅ_ሰው_ፀሎት
#ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው
#ቸሪቱ_አማላጅቱ
#ኃያሉ_ሚካኤል_ድንቅን_አደረገ
#እውነት_ነው_አዋ_እውነት_ነው
#በቤተልሔም_ድንግል_ወለደች
#አብ_የተከለው
#ስለወደደኝ_አዳነኝ
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
#Hiwot_Newu
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#Nu_Enawedesat
#Orthodox_Tewahido
#Eyesus_Lebel_Eyesus
#gebreyohannes_gebretsadik
#Amalagitu_Hoyi
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#Natanem
#Bebzu_Kibr_Nu_Enawedesat
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
@-betaqene4118 is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
Ethiopian Orthodox Tewahido song.

Пікірлер: 1 200
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc Ай бұрын
Zmare melaket yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@drphone9773
@drphone9773 10 ай бұрын
እንደኔ ይህን ዘማሪ የሚወደው ከልቡ በላይክ ❤❤❤እንደት ደስ እንደሚለኝ እኮ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-vr5uc9bi7o
@user-vr5uc9bi7o 4 ай бұрын
betam gobez zemari
@EyobEyoba-vg2kw
@EyobEyoba-vg2kw 3 ай бұрын
ላንቺ ወይስ ለመዝሙሩ
@HayatShiferaw-zu8tz
@HayatShiferaw-zu8tz 3 ай бұрын
​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh
@HayatShiferaw-zu8tz
@HayatShiferaw-zu8tz 3 ай бұрын
​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh
@danieltamirat6797
@danieltamirat6797 3 ай бұрын
​@@EyobEyoba-vg2kwl😂kio😂😅i
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e 3 күн бұрын
ዘማሪ ገብረ ዮሀንስ ገብረ ፃድቅ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መዝሙሮችህ ነፍስን ያለመልማል🙏
@MakiAbebe6
@MakiAbebe6 5 ай бұрын
እየሱስ ልበል እየሱስ እሱ ነው ህይወቴ የምኖርበት ተስፋ እሱ ነው እረፍቴ ያለ ጌታ ብኖርማ እንዴት እሆናለሁ ስለ ስሙ ብነቀፍም ነፍሴን እሰጣለሁ። አሜን✝✝
@hailemelekotgirma9978
@hailemelekotgirma9978 2 ай бұрын
አሁንምበዚችሠአትደጋግሜስሰማውእንደገናየተፈጠሩክያክልነዉየሚሰማኝ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 ай бұрын
💙🤍 የመላዕክት ዝማሬያት ስብስብ ነው ይሄ ዝም ብሎ አይደለም:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏
@workeago426
@workeago426 Жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሜን እሜን እሜን ዝማሬ መለእክ ያስማልን
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn 11 ай бұрын
አንተ ታላቅ ነሕ ቸሩመድሐኒያለም ቤተ
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn 11 ай бұрын
የሚመካ። በእግዚኀብሔር ይመካ
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn 11 ай бұрын
ቤተ። መድሐኒያለም ጠብቀኝ
@rita5733
@rita5733 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@geberemaryamterefe7721
@geberemaryamterefe7721 Жыл бұрын
በኃጢያት ደክሜ ብሆንም ኮልታፋ፤ ድንግል ሆይ ምልጃሽን አድርጊያለሁ ተሰፋ፡፡ እመ- ብርሀን አንች ጠብቂኝ
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክህ gabera mareyam ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰
@2BriezDwomen
@2BriezDwomen 2 ай бұрын
Amen❤
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ❤❤❤💖💖💖🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🙏ኣሜን🙏
@moneymonthgenerator
@moneymonthgenerator 2 ай бұрын
ሁልጊዜም መዝሙሮችህን ስሰማ ከድካሜ ያበረታኛል መንፈሴም ይረጋጋል ሰላም ይሰማኛል ።ዝማሪ መላእክት ያሰማልን።
@AlAin-sz1od
@AlAin-sz1od 2 ай бұрын
Eshe
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
እኔስ 💖 ኣሜን 🙏🙏🙏
@EnaneNidaw
@EnaneNidaw Ай бұрын
​@@AlAin-sz1odeeeei
@fasikaamene587
@fasikaamene587 Ай бұрын
​@AlAin-sz1odkwdwdddkwdk7gf4p4fkdwdk 5
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 3 ай бұрын
አቤት ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር ሲከፍኝ ሁሉም ነገር ሲከብደኝ ሰውነቴ ሲዝል እየሱስ ልበል እየሱስ ነው መፅናኛየ እውነት በህይወቴ ትልቅ ድርሻ አለህ ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን አጥንትን የሚለመልም የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልን
@user-tn8xj4gt4y
@user-tn8xj4gt4y Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀጥታ ትኑር ❤❤❤❤
@user-qr4ok7bu5h
@user-qr4ok7bu5h Ай бұрын
Amne❤❤❤❤❤❤❤
@LiliLili-xm8mj
@LiliLili-xm8mj 9 күн бұрын
ፀንታ
@nikodimosmedia4971
@nikodimosmedia4971 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!❤❤❤❤🙏🙏🙏
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰
@user-bh8vo3iq3v
@user-bh8vo3iq3v 6 сағат бұрын
እንደኔ ይህን ዘማሪ የሚወደው ከልቡ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤ወንድሜ❤❤❤❤
@tenayetademu2105
@tenayetademu2105 5 ай бұрын
እኔም ትውልድ ነኝ በፅዕይት እልሻለሁ እንደ አባቶቼ ስምሽን አከብራለሁ!!! ዝማሬ መላይክት ያሠማልን!
@ZergiLegesse
@ZergiLegesse 23 күн бұрын
ቃላቶች ሁሉ ያጥረኛል ይህን መዝሙር ስሰማ ካዘንኩ እፅናናለው፤ብርታት አገኛለሁ፤ ቃላት ስለሚያጥረኝ ከዚህ በላይ መግለፅ እቸገራለሁ።እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።👏👏
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 24 күн бұрын
እልልልልልል 🎤🎤🎤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ዘመንህ በምስጋና ይለቅ የድምፅህ ነገርስ? ❤❤❤🙏
@negestnegest1416
@negestnegest1416 6 ай бұрын
አሜን፫?ዝማሬመላእክትያሰማልን እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል በቤቱያፅናህ ወንድማችን የገገልግሎትዘመንህ ይባርክልህ የድንግል ማርያምልጅ❤❤❤❤❤
@Bechki
@Bechki 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@temesgentekle-ee6dc
@temesgentekle-ee6dc 2 ай бұрын
"እውነት ነው አዎ እውነት ነው መንገድ ነው አዎ መንገድ ነው ሕይወት ነው በእርግጥ ሕይወት ነው " ደስ ይላል
@MTeddyLdebele
@MTeddyLdebele 4 ай бұрын
በጣም የምወደው ዘማሪ 😍😍😍እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍የሱ መዝሙሮች መጽሐፍ ናቸው 😍😍😍
@user-ly8sc5cf8o
@user-ly8sc5cf8o 5 күн бұрын
ስሰማዉ የሚያልበኝ ነገርስ ሰላምን መንፈስን የሚያድስ ጥሩ መዝሙሮች
@selammolla3915
@selammolla3915 2 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም መዝሙሮች ናቸው ተባረክልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!❤❤❤🙏🙏🙏
@user-lb5di6hk6m
@user-lb5di6hk6m 3 ай бұрын
ስለ እውነት መክሊትህን ተጠቅመሀል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 መዝሙሮችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው በጸጋው ይደግፍህ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@nardosgirma9224
@nardosgirma9224 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን...በጣም ደስ የሚል መዝሙር
@egigayehudamtew6832
@egigayehudamtew6832 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽነልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 6 ай бұрын
እንደው የዚህ መልካም ሰው ዝማሬ ስሰማዉ ውየ ባድር አልጠግብዉም ማለቴ የእግዚአብሔር ቃል አይጠገብም ሁልጊዜም አድስ ነው የእሱ ስጦታ የተለየ ነዉ በእውነት😢 ምን አይነት ፀጋ ነዉ በማርያም 😢
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 29 күн бұрын
ፀጋ ይጨምርልህ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን😊
@user-iu2bn2nd1v
@user-iu2bn2nd1v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድጌዜየተናገርው እኔምይህንብቻሠማሁ ሀይልእግዚአብሔነው ዝማሬመላክትንያሠማልን፡ፀጋውንያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን❤
@sinteteshome6104
@sinteteshome6104 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ግን የማመሰግነው ኦርቶዶክስ አርጎ ስለፍጠረኝ ነው ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ🙏🙏🙏❤
@EthiopiaFikr-hg8fw
@EthiopiaFikr-hg8fw 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏ዝማሪ መላእክት ያሠማልን መግስተሰማያትን ያዋሥል ፍጣሪሆይ ለንሥሀ አብቃን😢👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል👏👏
@abiyalex3268
@abiyalex3268 Жыл бұрын
መንፈሴ ይታደሳል ይህን መዝሙር ስሰማ
@abiyalex3268
@abiyalex3268 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@Israel9563
@Israel9563 3 ай бұрын
ደስስስስስስስ የሚል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
ያንተ መዝሙሮች ይለያሉ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤
@alemazal-rx5kh
@alemazal-rx5kh 2 ай бұрын
ተመሠገን ተመሠገን ጌታዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏😍😍
@adanchifikire926
@adanchifikire926 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠሜልን
@birhanlove-rq8hv
@birhanlove-rq8hv 20 күн бұрын
ጸጋዪጨምርልህ❤❤❤❤❤❤
@GhGh-ns7pn
@GhGh-ns7pn Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-vs9lb5eu9n
@user-vs9lb5eu9n 7 ай бұрын
አሜንንአሜንንአሜንንን❤❤❤❤❤❤
@user-sj3dl4mn5o
@user-sj3dl4mn5o Ай бұрын
በቤቱ ያፅናቹ እግዚአብሔር አምላክ የተዋህዶ ገጠችዋ❤❤❤❤❤
@user-cu3bv2el5h
@user-cu3bv2el5h 10 ай бұрын
እልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን
@user-xb4fm4gz7c
@user-xb4fm4gz7c 7 ай бұрын
መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸዉ እልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 3 ай бұрын
ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ የሰጠን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው 🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን አሜን!!
@TekaHmariam
@TekaHmariam Ай бұрын
በዝማሪያችሁ ተምረንበት ንሰሀ ገብተን እንድንድ ስለምታደርጉን የገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ያቆይልን
@user-em6ts6ts4v
@user-em6ts6ts4v 7 ай бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሂር ይጠብቅህ
@honor8c614
@honor8c614 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@YAREDEMISHAW
@YAREDEMISHAW Ай бұрын
ቃል ሒወታ የሰመልነ😭😭😭 ❤❤❤🙏🙏🙏 አለለለለለለለ
@user-rw1dp8ym1v
@user-rw1dp8ym1v 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e 7 ай бұрын
ዕልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እባክሂን አምላክሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክሽ yordi እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@fasikabera6123
@fasikabera6123 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስል 🙏🙏🙏
@hhkjj6717
@hhkjj6717 5 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@alamark1631
@alamark1631 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዚማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 3 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍒💒🍒 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን👏👏👏🌻🌻🌻🔋🔋🔋♥♥♥💒💒💒🌄🌄🌄🍒🍒🍒🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌾🌾🌾💙💙💙💠💠💠🌿🌿🌿💒💒💒💐
@user-pj9yi5rp9f
@user-pj9yi5rp9f 3 ай бұрын
😊😊😊
@kidist1955
@kidist1955 2 ай бұрын
ኣሜን 🙏 ኣሜን 🙏 ኣሜን🙏
@tesfayetakele1723
@tesfayetakele1723 Ай бұрын
Lĺĺòķķgvvcçghjkhghb Ygg000😮08008oi9auķe😊poop09😊😊😊😅99😊😊😊p0000oo​@@user-pj9yi5rp9f
@mengistutadesse5342
@mengistutadesse5342 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕት ያሰማልን
@solomonmulugeta9590
@solomonmulugeta9590 6 ай бұрын
Zemare Melaekete yasemalenn!!!Eneku ye Oretodox leje koranbehe Dengele Eme Berehne tela kelela teunhe!!!Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤
@HiwotAyele-ne9fc
@HiwotAyele-ne9fc Ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ይመስገን ስለዝማሬው
@EK-mx4xw
@EK-mx4xw 4 ай бұрын
በጣም ነው መዝሙሮችህን የምወድልህ ዘማሪ ገብረዮሀንስ ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን፡፡
@biruktwethaweltue-ii3nh
@biruktwethaweltue-ii3nh 3 ай бұрын
amen amen amen 🙏 ❤❤
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
አሜንእግዚአብሄርፀጋውንያብዛልህውንድማችን፣መንፈስቅዱስየሞላበትመዝሙር❤❤❤❤❤❤❤እውንትነውአዎህይውትእየሱስ💋💋💋💋❤️❤️👏👏👏🇪🇹🇪🇹⛪⛪🤲
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 Жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክሽ sheyte እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@MuluRega
@MuluRega 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕት ያሰማልን⛪️✝️🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 7 ай бұрын
''የወይን ግንዱን የተደገፈ ያልፋል ሁሉንም እያሸነፈ" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
@user-bz6nw4bz3t
@user-bz6nw4bz3t 5 ай бұрын
ወንድማችን በተሰጠህ ጸጋ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ እንደሰማሀን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥህ
@abebayehuwondafrash827
@abebayehuwondafrash827 18 күн бұрын
Egiziabher yistelign fetari tsegahin abzito yibarklihi
@tsehayworku5553
@tsehayworku5553 2 ай бұрын
ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ከልብ ዝማሬ ዎችህ ውሰጤን ስለሚነካኝ በዕንባ ነው የማዳምጠው አንዳንዱም ለእኔ የተዘመረ እስከሚመስለኝ ታድለሀል አንተ የተዘጋጀልህ ታላቅ ክብር አለ አደራ በርታ ቦታህ ከጻድቃን ሰማዕቶች ጎን ነው መድኃኒዓለም ፍጻሜህን ያሳምረው አሜን።
@user-gd5eq4ol7j
@user-gd5eq4ol7j 7 ай бұрын
ተባረክ
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 💗💗💗💗🌹🌹🌹🕌🕌🕌🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍😊
@EstifanosAlemsgad
@EstifanosAlemsgad Ай бұрын
ደሰ ሲል
@user-rx4ru2gi9c
@user-rx4ru2gi9c 23 күн бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ur2zg6cw8v
@user-ur2zg6cw8v 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካቺን እድሜ ከጤና ያድልልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ጥሩ ዝም ማሪ ከመልክት ጋር!!!
@TewabechTewabech-dw4qo
@TewabechTewabech-dw4qo Ай бұрын
ተመሥገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dr9fs2gn3k
@user-dr9fs2gn3k Ай бұрын
Ende ene yhen zemari emwedew ale gn kale hiewot yasemaln wendmachin❤❤❤❤❤
@surafeltamiru19
@surafeltamiru19 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ የአንተን ዝማሬዎች ሰሰማ ጭንቀቴ ሀዜን የሚባል ነገረ ይጠፋአል እግዚአብሔረ ፀጋውን ያብዛልህ
@asteraster3044
@asteraster3044 7 ай бұрын
አሜንንንአሜንንልልልልልልልል
@heniandtsi
@heniandtsi 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማን🙏🙏🙏🙏🙏
@surafeltesfa7864
@surafeltesfa7864 10 ай бұрын
Zemen yemayshrew yetbark zemare ftary ftsamhin yasamerilin
@zewdneshdejene8967
@zewdneshdejene8967 17 күн бұрын
የምንግዜም ድንቅ ዝማሬ፡እልል፡፡🥰
@user-uw6uf7po3i
@user-uw6uf7po3i Жыл бұрын
ዝማሬመላክ የሰማልን
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰
@julpay9898
@julpay9898 Жыл бұрын
ዘማሪመላክትያሰማልንፀጋዉንያብዛልህወንድምአለም
@aelm6397
@aelm6397 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l 9 күн бұрын
አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rg1jb2ju8n
@user-rg1jb2ju8n 3 ай бұрын
Ye ewunet, Girum Zimare, Betam miwedih zemar nh, MEDIHANALEM yetebikih, gin yet tefahibin........
@meseret8268
@meseret8268 Жыл бұрын
መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ftl4gLJ11dyspac.html
@user-go8kp2og7z
@user-go8kp2og7z 7 ай бұрын
egziaber ande gize yetenagerw Enem yehn beacha sense zemare melaktn yasemalen Fetari abzto yebarekk
@selammarquardt3288
@selammarquardt3288 7 ай бұрын
Zare melakt yasemaln
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 5 ай бұрын
Zemare Melaekt Yasemalen Zemenek Yebarek Ante Yeortodox Leyou Setota Nek Erejem Edme Ketena gar Temegnehu🙏❤🙏❤🙏❤
@shibredagne5961
@shibredagne5961 8 күн бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@user-sl2wf2uk7y
@user-sl2wf2uk7y 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማል አሜን
@hannamel2083
@hannamel2083 3 ай бұрын
Amen
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ል
@zake4061
@zake4061 Жыл бұрын
እባክሽ hana እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
@@zake4061 ምንም ችግር የለውም 🙏😘
@user-zy3bd9ul1x
@user-zy3bd9ul1x 2 ай бұрын
እንደኔ የሚወደው ግን አለ በጣም የምወደው ዘማሬ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tayetadesseayele3231
@tayetadesseayele3231 10 ай бұрын
Egzhabiher yimesgenew egzhabiher yibariki edemena tena chemiro chemamiro yistik
የመድሃኒአለም መዝሙሮች || 27 || New_orthodox_mezmur
46:47
ሃረገ ወይን Harege Weyn Tube
Рет қаралды 144 М.
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 821 М.
በብዙዎች የተወደደው ቁ7 የተወደደ ቀን ሙሉ አልበም። የዘማሪ ቀ አሸናፊ። Yetewedede ken Kesis Ashenafi
52:07
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 394 М.
Very touch  Orthodox Tewahedo Mezmur By  Zemari Muluken
6:51
Hareg Media
Рет қаралды 19 МЛН
Максим ФАДЕЕВ - SALTA (Премьера 2024)
3:33
Қайрат Нұртас - Қоймайсың бей 2024
2:22
RAKHMONOV ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,4 МЛН
Nursultan Nazirbaev - Gul Gul (премьера песни) 2024
2:37
Nursultan Nazirbaev
Рет қаралды 241 М.
Amre - Есіңде сақта [Album EMI]
2:16
Amre Official
Рет қаралды 173 М.
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 319 М.
Eminem - Houdini [Official Music Video]
4:57
EminemVEVO
Рет қаралды 49 МЛН