No video

ጭንቀታችሁን የምትቀብሩበት ልባችንን የሚያበረታ መልእክት። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 54,915

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

4 жыл бұрын

Пікірлер: 381
@misraknegash5983
@misraknegash5983 4 жыл бұрын
ቀሲስ ይህ ሁሉ ለኔ ነው በጣም ተፅናናሁ ከቢሮዬ ስራቦታ ጎረቤት ሁሉ በተከበርኩበት በተወደድኩበት ሁሉ ተጠላሁ ከቤት መውጣት እሰከምጠላ ድረስ ሆንኩ አሁን ይህንን ስሰማ ተስፋ አደረኩ የእግዚአብሔር መንፈስ በእጥፍ ይጨመርልህ ቀሲስ ተባርከሃል በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ
@user-ko7hx1ll4e
@user-ko7hx1ll4e 4 жыл бұрын
❤"""ምን አይነት❤ አባት❤ ነው ምን እይነት አፍቃሪ ነው ከአይምሮዬ በላይ ነው ❤❤❤
@user-uv5fu5tv3b
@user-uv5fu5tv3b 2 жыл бұрын
በተለይ ስደት ያለነዉ በስማአም በቃ መንፈስ ቁዱስ ይወሪሻል ደስ ይልሻል ስራላይ እየሰራሽ ደስ እያለሽ የተባረከ ቀን የተባረከ ለሊት ተኝተሽ ያለጭንቀት ትነሻለሽ ከልብ አባት ነዉ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ክብር ይግባው
@user-ru8mm5ff7d
@user-ru8mm5ff7d 4 жыл бұрын
እንዴት ልብን የሚጠግን ቃል ነው ተባረክ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😭😭👐🙏
@abebakebede2222
@abebakebede2222 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ይመስገን መምህር ቃል ሕይወትን ይሰማልን
@astuyedebe4284
@astuyedebe4284 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የኔ ህወትን ነው የምታስተምርኝ የሚመስለኝ የኔ መፀናኛ ሲከፋኝ የአንተን ትምህርት እሰማና እፀናናለው ማን አለ እኔ ከናሐፅያቴ የወደደኝ የሰማይ አባቴ ብቻ ነው
@almegirma6832
@almegirma6832 3 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ እኔ ሁሌም ሳዳምጥ የማለውቅው ስሜት ውስጤን ይረብሸኛል ያስለቅሰኛል እራሴን በዛ ውስጥ አየዋለሁ ጌታ ሁሉን ይችላል ማስትዋልን እሱን ማመስገን እንድንችል ይርዳኝ አንትንም ቃለ ህይወት ያሰማክ !!!!
@tigisttasew3222
@tigisttasew3222 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላካች ሆይ መውጣት መውረዳችን የራሳችን ሀይል ለሚመስለን ትላንት አሳዝነን ነገን የምስታሳየን ሸክምን የምታቀል አንተ ብቻ ነህና ዛሬም የቤቴ ራስ ሁን ቃለ ህይወትን አብዝቶ ያሰማልን አሜን,
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
💓Amen 💓
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@eskadareeskadre1921
@eskadareeskadre1921 3 жыл бұрын
አሚን ቃለህወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-my1qo3do8n
@user-my1qo3do8n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@lindalina3745
@lindalina3745 2 жыл бұрын
ወይንሸት መንበረ ማርያም ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባቴ እውነትን ነውይህን ትምህርት በጣም ነው ልቤን ደስ የለው ቆሰሌን አበሰወ አሜን አሜን አሜ
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 5 ай бұрын
በእውነት.መምህር.ፀጋውን.ያብዛልኝ..ትምህርቱ....ሆዴን.አባሰው.😭😭😭😭
@haymanotadamu3143
@haymanotadamu3143 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አዎን እውነት ነው ያለንተ ጌታ ደስታ ማች አለ ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ ያንተ ውለታህ ተነግሮ አያልቅም አቤቱ እኔ የሀጥያቴ ከፀጉሬ በላይነ ነው አቤቱ ቸሩ መዳንያለም ሸክሜን ተሸክመህ ቸለኀኛል እኮ ክብር ለእየሱስ ከርስቶስ ምስጋና ውዳሴ ዘላለም ይገባዋል አሜን 🌻🌻🕯🌻👋🌻🕯🌻🌻🕯🕯🌻🌻🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌻🌻🌻👏👏👏🙏🙏🙏
@tadia7796
@tadia7796 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! እረ እውነተኛ ፍቅር በምድር ላይየለም የትም ቦታ የለም ከሱ ሌላ: አንተ ግን የልብን አውቃ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን 🙏🏽
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቀሲስ አሸናፊ ተባረክ ነፍሳችንን የህይወት ምግብ እየመገብካት ነውና እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን! የተሰቀለልን የሞተልን የድንግል ልጅ ስሙ ብረክ ይሁን አሜን!
@harunrashid2470
@harunrashid2470 4 жыл бұрын
እንደት ያለ ደግ አባት ነዉ በጣም ያስለቀሰኝ ስብከት ቃሌ ህይት ያሰማልን መምህራችን
@alem7785
@alem7785 4 жыл бұрын
አንተ ለይ አድሮ ላስተማርን አምላክ ክብር ይግባው የአለም ሁሉ ንጉስ ኢየሱስ ክርሰቶስ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏾🙏🏾 💚💛❤
@maryjohn2562
@maryjohn2562 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። አዎ አባታችን መድሀኚአለም ጠባቂአችን ሁሌ ጉናችን ነው። እንባዬን አባሽ ቃላት የለኝም ያስተማሩት ትምህርት የኜ ህይወት ነው ።የኜ አባት መድሀኚአለም እመብርሃን እናታችንን ። አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥዎት ከነመላ ቤተሰብዎት።
@natansium3110
@natansium3110 4 жыл бұрын
አሜን🙏 ወንድሜ ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ሂወት ያሰማልን ስታስተምር እርጋታህ በጣም ነው ደስ የሚለው ቃላቶቹ ወደ ውስጥ ሰርጾ የመግባት ሀይል አለው እ/ሄር ጸጋውን ያብዛሎት
@lieyuworkaterif7198
@lieyuworkaterif7198 4 жыл бұрын
ቀሲሰ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ይሞላ በዚህ ትምህርት እንዳለመለምከን ትልቅ ትምህርት
@tesfayee15
@tesfayee15 4 жыл бұрын
ካለ ሀይወት ያሰማለን በጣም ያለቀስኩበት ቀን ነው endate ያለ sebeket ነው
@saltwatish1067
@saltwatish1067 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜንእዉነት ነዉ ካባትም በላይ ኣባት ነዉ የተባለዉ እሪሱነው ክብሪ ይግባው ህይዎቱን የሰጠ ኣሚላክ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መሚህራችን ዕድሜና ጠና ይስጥልን በእውነት
@jackjiang1210
@jackjiang1210 4 жыл бұрын
አረ ወይኔ ስሙ ይመስገን እየሱስ እያየሁ ላላየሁት ለኔ አይነልቦናዬን ያብራልኝ 😭😭😭ቀሲስ ፀልይልኝ እባክህ ስራዬ ብለህ አሁን የነገርከን ጌታ አንተ እንደገባህ እኔን እንዲገባኝ እባክህ
@hanialem8068
@hanialem8068 4 жыл бұрын
Ayzosh geta yrdash
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ፊቱን ያብራልሕ
@selamethio8557
@selamethio8557 3 жыл бұрын
መምህር ካለ ህይወትን ያሰማልን ።🙏 የእዉነት ልብን የሚኮረኩር ትምህርት ነዉ። ፈጣሪ አምላካችን ከልብ መፀለይን እና ማመስገንን እንድንለማመድ በዛም እንድንጠነክር አብዝቶ ይርዳን። 😭🙏🙏🙏
@HistoryMemory-et8qg
@HistoryMemory-et8qg 6 ай бұрын
Memihir Egziabher yistilin bewunet berso adro eyebarekegn new Egziabher yimesgen Amen........
@user-uv5fu5tv3b
@user-uv5fu5tv3b 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ አንተ የመሰል አባት አገኝሁት ቀን ባቃት ቀንዋ ሁሌ ባከበሩካት ነበሪ ደግሜ ተመስገን ሺአመት ያንሮት አባየ
@user-ih4bo3fw6i
@user-ih4bo3fw6i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል ይህንን ምክር ስሰማ በረታሁ አዳንዴ መኖር እጠላለሁ ኡፍፍፍ በህመም ተፈተንኩ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ሰዉ መሆን አሥጠላኝ አምላኬ ሆይ
@user-hk8wx8eh9y
@user-hk8wx8eh9y 4 жыл бұрын
Ayzoshi wud tslye menfswyi wengale semi esu nw yemitsnana
@mahalitmahalito8883
@mahalitmahalito8883 4 жыл бұрын
Egezebahir ymarhi/ymarishe
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 3 жыл бұрын
sew mehon tru new edeza aybalm. yene geta
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወዳጅ እንደየሱስ የለም አሜን ተባረክ ድን ስብከት ነው ።
@abebamulugeta5421
@abebamulugeta5421 8 ай бұрын
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn We'd Memehere kale Heyewete yasemalen. Eyalekesekuge new yetemarekute. Kebere le medehanyalm
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት እኔ በጣም ጭቀት ላይ ነበርኩ መደሀኒያለም የውስጤን አይቶ ይሄን ትምህርት አስተማረኝ
@hanahanabinu4805
@hanahanabinu4805 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@astermamuye7219
@astermamuye7219 3 жыл бұрын
ሰለእውነት ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን
@tigialem7645
@tigialem7645 4 жыл бұрын
It’s amazing, am orthodox Christian but I don’t know about z love of Jesus still I hear, I read but how can my heart be touched deep inside?
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 3 жыл бұрын
Pray and u will see
@bufferzone7088
@bufferzone7088 2 жыл бұрын
Same problem tg
@dananshindamnash6270
@dananshindamnash6270 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን 💒💚💛❤️
@kamikami2708
@kamikami2708 3 жыл бұрын
ከንግዲ አለም ትቼሻለሁ መዳኒያለምን አባት አድርጋለሁ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@AMEN12728
@AMEN12728 4 жыл бұрын
ኦ ጌታየ ሆይ… ምን ቃል ነው የአንተን ፍቅር የሚገልፅልኝ… ፍቅርሀን ባሰብኩ ቁጥር ሁልጊዜ እደነቃለሁ እገረማለሁ… ምህረትህ በየ ቀኑ አዲስ ነውና እኔን ሐጤያተኛዋን ስትሸከመኝ አልሰለቸህም… እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁሉን የሰራህ ሁሉን የፈጠርህ አምላከ ስትሆን! እኛ ሰዎች ታስበን ዘንድ ምንድን ነን… ጌታየ አምላኬም! አንተ ነህ ከነ ሸክሜ የወደድከኝ አንተ ነህ አንድ ልጅህን ለኔ መዳን የሠጠህ ጌታየ አምላኬም! ሞቴን የሞትክልኝ በምን ቃል ላመስግንህ ይሆን… ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሁልጌዜ ባንተ ደስስስ ይለኛል!!! ሰለ ሁሉ፣ በሁሉ እግዚአበሔር ለዘለአለም ይመስገን!!! አሜን!!!!!
@tinalelisa1866
@tinalelisa1866 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀጥይቴ ካንተ አልተሰወረም እና ይቅር በለኝ ሁሉን አንተ ታዉቃለህ ክብር ምስጋና ይግባህ ፀጋህ አይጎደል ከነ ሀጥይቴ የወደድከኝ ልኡል እግዚይብሄር ተመስገን
@hananadanech581
@hananadanech581 4 жыл бұрын
ቃለ፣ሕይወትን፣ያሰማልን፣በእውነት፣ልቤን፣ቦርብሮ፣ነው፣የገባው፣በእንባ፣ነው፣የሰማሁት፣በዚ፣ሰሀት፣በጣም፣የሚያፅናናን፣ትምህርት፣ነው፣በእናተ፣ላይ፣አድሮ፣የሚያፅናናን፣አምላክ፣የተመሰገነ፣ይሁን፣አሜን፣አ፧ን፣አሜን
@azebminywab6357
@azebminywab6357 4 жыл бұрын
እኔ እኽዎ እግዚአብሔር የበለጠ ቀሲስ የበለጠ አወኩት ምን አይነት አምላክ ነዉ ከእምሮ በላይ ነው!!!!! ❤❤❤❤❤
@genetabera1644
@genetabera1644 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ቀሲስ
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነተኛ ወዳጅ እርሱ ክርስቶስ ብቻነው❤❤
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ Extraordinary Love MEDHNIALM EYESUS YEKBER YEMESGEN. Zelalem Yewededen Yafkeren. EGZIABHEAR YEMESGEN. Kesis Ashenafi Kale Hiwot Yasmalen. Nerve racking KEDUS Temhert.👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@zaidghebreselasie5231
@zaidghebreselasie5231 4 жыл бұрын
Bedesta Bedesta cagghh. HiphhbZHh
@T-xq2hp
@T-xq2hp 27 күн бұрын
ረጅም እድሜ ኑርልን መምህር
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 3 жыл бұрын
ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@fakerfk1702
@fakerfk1702 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Amen amen amen klhwete ysmalene 🙏🙏💚💛❤️
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወነድምዬ ተባረክ በብዙ ።
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ በእጥፍ ይጨመርልህ ቀሲስ ተባርከሃል በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ ስለኔ ስለአጥያተኛው ብሎ መከራን ግርፍትን ስቃይን የተቀበለ በችንካር በመስቀል ላይ ተስቅሎ የኔ የአጥያተኛዋን ሞት ሞቶ እያው ያረገኝ እርሱ መዳንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ዘለአለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ከመጀመርያ እስከመጨረሻ በፍቅር የወደደኝ እርሱ ብቻ አሁንስ ተስፍዬ ማነው ክርስቶስ አይደለምን በእውነት ቀሲስ አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን።
@amarakrish9938
@amarakrish9938 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራች እድሜሆት እረጅም ከሙሉ ጤና ጋር ከነመላ ቤተሰቦት እግዝሐብሄር ይባርኮት ዛሬ ነው የተወለድኮት ምስጋናዬ ከልቤ ነው
@azebhagos2124
@azebhagos2124 3 жыл бұрын
ዉድ ወንድማችንና ዉድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ነብስ የሚያለመልም ስብከት ነው
@penael821
@penael821 2 жыл бұрын
ከነ ድካሜ ስለተቀበልከኝ ወዳጄ እየሱስ እወድሀለሁ! ቀሲስዬ ተባርክልኝ
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 4 жыл бұрын
በእውነት ብዙነገር አርጎልናል ይክበር ይመስገን በምህረት አይኑ ይየን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
አሜን (3) የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ ቀሲስ
@user-vm9vj7uo9u
@user-vm9vj7uo9u 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል👏 አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 4 жыл бұрын
ምን አይነት ትምህርት ነው እኔ ዛሬ የተሰማኝ ስሜት እጅግ ልዩ ነው መቼ ገብቶኝ እንደዚህ አይነት አፍሪቃ ወዳጅ አባት እንዳለኝ የእውነት ዛሬ ሌቤ ተከፈተ ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@vjvcvs2707
@vjvcvs2707 4 жыл бұрын
Kalheywate yesamalene
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 3 жыл бұрын
Eyesus krstso ewnetegna afkarish nw😭😭😭😭😭
@joriadelufufuelsa4kilo295
@joriadelufufuelsa4kilo295 4 жыл бұрын
ስሙ ይባረክ የኔ ጌታ የሠራዊት ጌታ አሜን የፍቅሩ ጌታ አጠገቤ ነዉ
@mahalitmahalito8883
@mahalitmahalito8883 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywet yasemali abatachen amen amen amen kiber msgana amliko le keraniwes negus le dengeli mariyam lije lemedahiniyalem yhun
@tegsetnadew886
@tegsetnadew886 3 жыл бұрын
Amene amen amen kalehewte ysemalen
@yenanshibehulu7139
@yenanshibehulu7139 4 жыл бұрын
አግዘአብሔር ይመስገን ቀሲስ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bethlehemnegussie8547
@bethlehemnegussie8547 3 жыл бұрын
🙏💜💜💜amen kesis, egziyabhare yestelen
@abezor
@abezor 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal hiwot yasenalen
@merydemeqe6925
@merydemeqe6925 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏
@lilylily3529
@lilylily3529 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏 khalote yasmalne
@lemlemhalfhom685
@lemlemhalfhom685 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-rn4zw6sb2m
@user-rn4zw6sb2m 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasmaln ewint memhirachn rejm admina tina ystlgn
@kiyaweyni1396
@kiyaweyni1396 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@serkalemhadsuh2143
@serkalemhadsuh2143 4 жыл бұрын
መምህራች በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋኡ ይባዝልትን እድሜና ጤና ያስጥልን
@genethana1145
@genethana1145 4 жыл бұрын
Abt Abt betam betam des yml tmhirt nw nebsa arfch .Thank you very much . Kesses
@mekdesaroca3912
@mekdesaroca3912 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot ysmalne
@blenaddis8267
@blenaddis8267 3 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏 ewntegna wedaj new endihum guadegna
@solomonkibrom9941
@solomonkibrom9941 2 ай бұрын
Amennnn, qale hiwet yesimaelna
@yordanoshaile2948
@yordanoshaile2948 4 жыл бұрын
Geta eyesus anteko luyu ne lene ...tebarek kesis Ashenafi
@erusalem3haylat371
@erusalem3haylat371 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwet yasemalen temehretu bewesetachen yasaderelen anamesegen alen edeme ana tena yesetelen fetari
@user-jb5wv3jt1s
@user-jb5wv3jt1s 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በጣም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@desaleberhe5948
@desaleberhe5948 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 5 ай бұрын
አዎ.መምህር..ቃለህይወት.ያሰማልነ.....አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏💖💖💖
@user-wm2fw7bu5m
@user-wm2fw7bu5m 5 ай бұрын
Amen abatacin yena mekare wedacuwlu mene endmle alwekm salme yebzalot❤❤
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 2 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤yena gata Ewedhalehu
@fiyoretesgay6766
@fiyoretesgay6766 3 жыл бұрын
Amen 🙏🤲Amen 🙏🤲Amen 🙏🤲
@marthayohannes645
@marthayohannes645 4 жыл бұрын
Amen.... Amen.. Amen
@tewabechuae9502
@tewabechuae9502 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sergutgebru4745
@sergutgebru4745 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@muliyyeemuliyyee9308
@muliyyeemuliyyee9308 3 жыл бұрын
መምህር ቃሌ ሕወት ያሰማልን
@user-vs8ok9hc9x
@user-vs8ok9hc9x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማል
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 4 жыл бұрын
በእወነት በምን አንደበት ነው የሚገለፀው ምን አይንት አባት ነው አንደበት ሁሉ መግለፅ አቃተው ደግ አባት ነው የኔ ጌታ አንተ ለኛ ስትል እራስክን አሳልፈክ ሰጠክ መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልክ
@user-do4ho7hd6f
@user-do4ho7hd6f 4 жыл бұрын
Amen.Amen
@rahelembaye5197
@rahelembaye5197 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏💒🇪🇷🇪🇹❤❤
@haregewoinmeketearagaw419
@haregewoinmeketearagaw419 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@zelalemarch5733
@zelalemarch5733 4 жыл бұрын
ይህን ቃል ተጠምቼ ነበር ። 😭😭😭🙏🙏🙏✞❤❤❤
@zelalemarch5733
@zelalemarch5733 4 жыл бұрын
ደስም አለኝ ንስሐዬን ይቀበለኝ
@mnbarnmentgbo4207
@mnbarnmentgbo4207 4 жыл бұрын
Endet lb yemmark kal nw ygzabiher ybarkachu temesgen amlakey endezi aynet abat slealen ❤❤❤
@Geneteአረጋሽ
@Geneteአረጋሽ 16 күн бұрын
አሚን😢😢😢
@cristianlihon946
@cristianlihon946 4 жыл бұрын
Amene geta yibarkhe tesefa new yesethgn
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታዩ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከውድቀቴ አንስተ ሀጥያቴን ይቅር ብለህ የነብሴን ሂወት አብርተህልኛል እና ለዘላለም ብርሀንህ አይለየኝ አምላኬሆይ ተመስጌን ትልቅ ትምህርት ደስአለኝ ምህርቱን ሰለአበዛልኝ ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@user-cr3xj4vs2i
@user-cr3xj4vs2i 4 жыл бұрын
አሜን
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemalin abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin ♥️♥️♥️ 📖💓🙏Amanuel temesgen lizih cbr mn licifelih Egziabher📖💒🤲 ymesgen Anibiben yemnredabetin semiten yeminastewlibetn lbona ysten ♥️♥️♥️
@sarasara-yg1bs
@sarasara-yg1bs 4 жыл бұрын
አሜንንን ክብርና ምስጋና ለሱ ኩቡር መድሃኔአለም ይሁን ቀሲስ እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምህርት እንዳንተ ማስተዋልና ልቦና ይስጠኝ
@aaaguttueee8694
@aaaguttueee8694 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN abate ante yene wedage EYESUS kerstos hule ateleyeng AMEN AMEN AMEN haleluja
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 4 жыл бұрын
Amen amen amen yene wedem
@almaztefera2591
@almaztefera2591 4 жыл бұрын
Amene amen amen
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 4 күн бұрын
አሜንቃለህወትያሰማልን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር አሸናፊ የእግዚአብሔር ጥላ ጥበቃ ከእርሶ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 እኔን ግን ሚሰማኝ ወይም የሚያየኝ አይመስለኝም መብቴን ተቀምቼ የሰው ባርያ ሁኜ ስኖር ዝም ብሎ ነው የሚያየኝ ያለሁት በትዳር ነው ግን ከአሉት በበታች ከሞቱት በበላይ ነው ያለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነገሩ በትልቅ መፅሀፉ ብፅፈው አያልቅም ብቻ ዝም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ አያል ብላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ያለሁት እስራኤል ነው ከዚህ መኖር ከጀመርኩ 14 አመት ሁኖኛል 13 ቱን አመት ፆም አልፆምኩም በአጠቃላይ ፆም ሚባል ፁሜ አላውቅም እንድፆምም ትዝ አይለኝ ከዚ አንድ አመት ውስጥ ግን በመጀመሪያ የእመቬታችንን የስደትና የእርፉት ወራት ፆመ ፉልሰታን አስፆመኝ ሳላስበው ፁሚ አሰኘኝ እና ፁሜ ጨረስኩ ከዛ በኋላ አርቭ ኦሮቭ አስፅመኝ በጣም ደስስስስ አለኝ እስካሁን ያላሰብኩትን እንዴት አስታወሰኝ ብየ ለራሴ እገረማለሁ ግን በመፆሜ ሰይጣን አይኑን አፉጥጦ መጣብኝ ባለቬቴ የሀያ አመት የትዳር አጋሬ የአራት ልጆቼ አባት ቤቱን በአንድ እግሯ ሊያቆማት ነው ረበሸኝ እሄን ምፅፉላችሁ እያዘንኩና እያለቀስኩነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ትናንት እሮቭ የተባባሰብን በፊትም ተጣልተን ነበር በአርብ ፆም ግን የበይሰሞኑ ባሰኝ ቀን ተሌት ነው ማለቅሰው እሮብለት ውዳሴ ማርያምን ፀልየ ስጨርስ መጣና ከጠረጴዛው ቁጭ አለ ሰሞኑ እንጀራ ስሌለ የእስራኤሎች የቂጣ ሰሞን ስለሆነ እንጀራ አልነበረምና ደረቅ ቂጣ ከስክሼ በስጋ ወጥ አርሼ ሰጠሁት እና ቡና በኮዝ ቀድቼ ሰጠሁት ከዛ ለምን በስረአት አታፈይም አለ እኔ በኋላ በፈላ ይሻለል ብየነው አልኩት ዝም ብሎ በላ ጠጣ በሆዱ አንሰላሰለ እና ዛሬ ማነው ቀኑ ብሎ ሲያስብ እሮቭ ሆነለት የአንቺ ፆም እስከሚደርስነው አለና የጠጣበትን ኮዝ ወረወረው እና የመኝታ ክፉላችንን በር በሀይል እስኪሰበር ድረስ ዘግቶ ተኛ ከሶስት ሰአት በኋላ ሲነሳ 6 ሰአት ተኩል ሁኗል ሰላጣ ከትፌ የድንች ወጥ አሙቄ ያን ቂጣ ፈትፉቼ ልበላ ስል ከእንቅልፋ ተነስቶ መጣና ወይን ቀድቶ ጠጣ ከተነሳማ ብየ ቡና አፈላሁ እና እንጠጣ ስለው አይኑን ጎልጉሎ የፆም ቡና አልጠጣም ጠጭ ለራስሽ እያ ጠረጴዛው አንዴ በእጁ አንዴ በስልኩ እየደበደበ ድንቁር አረገን ብዙ ችግ ፈጠር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያቀን እንደምንም ብሎ አለፈ ሶስት ቀናችን ነው እንደተዘጋጋን አለን ንግግር የለንም ስጋም አልበላም አለ አንቺ አርብ እሮብ የምትፆሚውን ታልተውሽ ስጋ እሚባል ላልበላ ብሎ በሞተው አባቱ ማለ 😭😭😭😭😭😭😭እንዴት ላድርግ ነው ምትሉኝ ወጥቼ እንዳልሔድ የሰው አገር ኑሮው ከባድ ነው እራሴን እንዳላጠፋ በሰማይ መግቢያ የለኝም በዱሩ ወጥቼ እንዳልሔድ ልጆቼን መላ በሉኝ እሂን ፁህፉ የምታነቡ በሙሉ መላ በሉኝ በፀሎታችሁም አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@asheash3448
@asheash3448 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይደግፍሽ ኣይዞሽ ከተመቸሽ የኣባታችን የመምህር ግርማ ወንዱሙ ወይም የኣባ ይዉሃንስ ተስፋ ማርያ ስልክ ፈልገሽ የኣባ ዩዉሃንስ እኳ ን ከቭድየዉ ጋር ኣለ ደዉለሽ እግዛብሔር በእነሱ ኣርጎ መፌትሀ ታገኛለሽ እና በተረፈ ልዑል እግዛብሔር ወልደ ኣብ ወልደ ማርያም ገታች መድሃንታችን ካንቺ ጋራ ይሁን በርቺ
@salamsalam9187
@salamsalam9187 4 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏❤❤❤
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አግዚአብሔር ይመስገን
ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi
30:32
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 59 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
እግዚአብሔር አይጥላችሁም። የቃሉ ተስፋ ይሄን ይላል። Kesis Ashenafi g.mariam
27:37
ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi
35:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 39 М.
ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi
22:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 158 М.
የመከራ ቀን የሚያልፈበት ጥበብ። Kesis Ashenafi
21:37
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 27 М.
ስንጸልይ ብናደርጋቸው ህሊናን የሚሰበስቡ ልምምዶች። Kesis Ashenafi
25:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 70 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 520 М.
ዝም ብሎ መፍራትና መጨነቅ የሚወገድባቸው ነጥቦች። Kesis Ashenafi
24:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 62 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН