ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 39,077

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

3 жыл бұрын

Пікірлер: 217
@afertaseteng9300
@afertaseteng9300 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን እኔ በአስራ ሁለት አመቴ ነው እንጀራ አባቴ ያባረረኝ ጊንጪ ቅዱስ ሚካኤል ስዘምር ውዬ ወደ ኦልን ኮሚ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዘምረን በረከት ወስደን ማታ 12 በኢትዮጵያ አቆጣጠር የዋልሽበት እደሪ ተብዬ ተባረርኩ የማድርበት ዘመድ ጋር ስሄድ አባትሽ ጋር ልታቆራርጪ ነው ተብዬ ለምኜ እልቅሼ ጠዋት እንደምወጣ ቤታቸውን ቃል ገብቼ አልጋቸው ስር ቁንጫ ቱሀን ስበላኝ ነጋ አስራ አንድ ሰት ላይ ወተሽ ሂጂ አሉኝ አቴጋ ሄድኩ እሷም ከባትሽ ልታቆራርጭኝ ነው ሂጂ እዛው እክስቴጋር ስሄ አያቴ መታ ኡኡ ወላጅ አባቴ አዲስ አበባ መርካቶ ነበር እናቴ ወስዳ ስትሰጠኝ ትንሽ ቆይቶ አረፈ ብኝ በጣም ትንሽልጅ ነኝ እና ትናፍቀኛለች እክስቴ እናቴን ስለምትመስል ስሄድ ለምን ቤቴ ትመጫለሽ አትምጪ እንቺ ዱርዬ ብላ ልቤን ሰበረችው መታ ለወንድሞቼም ምን እንደምትላቸው አላውቅም የውንድሞቼም ፊት አቃጠልኝ አሳራ ሶስት አመት ሲሆነኝ ለምን ሰው ቤት አልሰራም ይሄ ሁሉ ለምበላውና ለማድርበት አልፈልግም ብዬ ልደታ ጀርባ ደላላ ቦታአየሄድኩ ቆንጆ ሴት ካስፓልቱ ማዶ ቆማ ነይ ነይ ስትለኝ ሄድኩ ስራ ትፈልጊያለሽ ነይ አዎ አልኳት ባንድ አፍ ብርጭቆ ታጥቢያለሽ ቤት ትፀጃለሽ ማታ ቡና ታፍያለሽ የመጠጥ ሳጥን ጠዋት ታውር ጃልሽ ሌሎችም ያግዙሻል ሰትለኝ ይቅርብኝ አልኩዋ ፈርቻት ችግር የለም አትፍሪ ምንም አይነት ችግር አይደርስብሽም በላኝ ስለተቸገርኩ ዘመዶቼንም መራቅ ስለመረጥኩ ሄድኩ በጣም እለቅስ ነበር እግዚአብሔር መዘምራንህነኝ ምን አላረኩም ቤተሰቦቼን እያልኩ ሰው ካላዩኝ አልቅሳለው በተስብረ ልቤም ያዘዙኝ እስራለው እሁን ጠዋት ሆቴል ቤቱን አድቼ በረንዳውን እያፀዳሁ ያክሴት ልጅ ሸዋ ዳቦ ልትገዛ ስቴድ አይታኝ ሄዳ ቡናቤት ነው የትሰራው ብላ በድሮ የቤት ስልክ አዳርሰው እንድናቴ ነጠላዋን አንጥፋ ልደታ ስታሥፀልይ ሶስትኛ ቀን አሞኝ በጣም ልደታ ከሄድኩ ይተወኛል ብዬ ተሳልሜ ቁጭ ስል እናቴ ከግቤው ልቶጣ ስትል ጣራሃት ስማኝ የት ነው የሄድሽው ልጄ ተጨነኩ ስትለኝ ስራ ገባሁ ስልት መረመርችኝ እንደማልዋሻት ታውቃለች ቤተክርስቲያን ወሽትን እግዚአብሔር እንደሚጠላ ስለምትነግረን አልዋሽም አሁንም በዛው ለመድኩ እና ቤት ተከራይታ ከሰዎች ጋር አስቀምጠችኝ እንድማር ያለሁበትን እንጀራ አባቴ ስምቶ ልገለኝ መጣ እኔም በጓሮ ወጥቼ አዲሳባ ሄድኩ ዘመድቼም ጥሩ ስላልሆኑ ደላላ ቤት እየጠየኩ ሄድኩ መስትንግዶ ስራ ከዛም ቡቲክ እያልኩ ስሰራ በቃ እራሴን ልመቻል በየሰው ሀገር አደኩ በጣም እፀልያለው ባለኝ ከፍት ሰአት ቤተክርስቲያን ነው የምሄደው እዛው እያለቀስኩ እያመሰገንኩ ቆይቼ ወደምኖርበት እመልስ ነበር አሁን ግን ቤተሰብ ረጂ ነኝ ያሁሉ አልፎ አኔ ስገባ ሰላምታቸውም በጣም ያማረነው እክብሮቱ ሁሉ ልዩ ነው በፊት አንቺ ወመኔ ከየት መጣሽ መች ትሄጃለሽ ነበር አሁን እንኩዋን በደህና መጣሽ ናፍቀሽን ሁሌም ሳናነሳሽ አናድርም ሆኖ ሳይ አኔም እየተቅለሰለኩ አመስገናለው አይኖችም ይታዝቡብኛል የው ልብ ሰብረው እግዚአብሔር ስላልጣለኛ በሂውት ቆየሁ ካጋጠመኝ ዙሪያ ይልቅ እግዚአብሔር ስላሴን እመካ ነበር ብዙ ችግሮችን ብጌታዬ ክርስቶስ ተግሬያለው በተቸገርኩ ቁጥር እግዚአብሔር ተስፋ አርጋለው እጠራዋለው ይመልስልኛል እግዚአብሔር እልምነዋለሁ ይስጠኛል እግዚአብሔር ዝዝዝዝም ሲለኝ እልቅሳለው መቋቋም አልችልም ያያይና የበልጠ ያስደስተኛል ያሄ የኔ የእህተ ጊዮርጊስ የህይውት ታሪክ አውነትኛ ነው
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ። ስሙ ይክበር።
@Godsdaughter16
@Godsdaughter16 3 жыл бұрын
Des yelal amen enkuan amlak semash ehete kiber lesu 🙏🏾❤❤
@yoditmender1732
@yoditmender1732 2 жыл бұрын
Egzabhar yimesgen metereshaw yasamrlish God bless you 🙏 ❤
@kinfeteferi4095
@kinfeteferi4095 3 жыл бұрын
የኔ እባት ቀሲስ አንተን መከታተል የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ ቢሆንም ጌታየ ባንተ አንደበት ወደልቤ ገብቶአል እየታነጽኩበት ነው !!! ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ እወድሀለሁ ሀና ነኝ ።
@tgd1875
@tgd1875 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@yahwehnsiegziahiralamayeno9717
@yahwehnsiegziahiralamayeno9717 3 жыл бұрын
እኔም
@jackjiang1210
@jackjiang1210 3 жыл бұрын
ቀሲስን አለመውደድ አይቻልም ትክክለኛ ወንጌል ሰባኪ!❤🙏❤🙏በጣም ውድድድድ አረጋቸዋለሁ ከክብር ጋር❤❤🙏🙏
@morei6536
@morei6536 3 жыл бұрын
Ewenit nw egzabher zenek yebarek memhrachin
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 3 жыл бұрын
Ewmet New♥️♥️
@bsratgebrel6477
@bsratgebrel6477 3 жыл бұрын
ንጉሥ እንደወደደ እንደዚህ ይደረግለታል።ጌታየ ከሰጠ ማን ይወስደታል።
@AD-cu8xk
@AD-cu8xk 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ሁልጊዜም በርሶ አንደበት ስለሚናገረኝ አመሰግነዋለሁ❤❤❤
@mesi557
@mesi557 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩን✝️❤ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን✅📖🤲💓
@user-yy5bs2kq9b
@user-yy5bs2kq9b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችንም አባታችንም እግዚአብሔር ቆየት ያድርግልን በእውነት በአብዛኞቻችን ልብውስጥ የበታችነት ለሚሰማን ምርጥ መጽናኛ ነው እናመሰግናለን
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን የሙሸራዉ ክርስቶስ የአባታችን አቡነ አርጋዊ ረዲኤት በረከት ይደርብን
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
ገብረ ክርስቶስ ልል ነዉ ይቅርታ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@asnakechteressa4776
@asnakechteressa4776 3 жыл бұрын
Amen amen 🇪🇹🇪🇹💞
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@MuluMulu-no8xn
@MuluMulu-no8xn 3 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በጣም እየቀየሩኝ ነው በትምህርታችሁ እሚገርም የማስረዳት ተሰጥኦ ነው ያለወት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራች እየሱስ ክርስቶስ አባቴ የልያን የህይወት ታሪክ የቀየርከው የሰማይ አምላክ የኔንም ህይወት ለውጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 3 жыл бұрын
ኣመን ኣመን የስበረ ልባችንን ጠጋኝ ኣምላክ ይመልከተን በታም በጣም ይስማል ትልቅ ይልብ ሲቢርራት ነው ኣመን ኢነ ኣላድበውን ይኪፈዪልኝ ኢሱ ባ ነው ትስፋዩ ያፊስኛል ገታ ስለነ ይመስክርልኛል ኢረ ስው ሲይስግርልህ በጣም ይድማል ያማል መግለጽ ኣይቭል ህመም በጣም ቢሱስ ቀላል ነው ኢንድ ከከባድ ክባፊ መልስ ያጣሁለትቅመን ኣንደ ኣአን ክፍ ያረገኛል ኣመንንበሥርስም ብማህበራአኢ ኑሮም ውጭ ዲሆን ልብ ይደማል ያለቅሳል ብህይውረ ምንም ክፍስት ይምባል ነግር የለኒኝም በቀል ቃሉን ኢንጂ በተግባር ኣልውቀውም ኣልድስርገውም ታፊየ ብተውስሁ ልብ በስውም ቢድለ አታ በጣም በጣም ሃዘን ይስማኛሊንፍር ልብ መናገር ኢንኻን ኢፈራለሁ ፊፍረት ንግግርን ኢፈራለሁኝ ኢግዛብህስር ይመስገንውንፊማችን ቃሉ በውነት ኢንደግርንስ ያዲስኝ ይሆን ኣበት የት ነው የሚናገኛት ኢንዳልየባልኩኝ ኣሁን ግን ምንም ምንም ነገር የለም በድመም የሚጠርስንም ኣልነበረም ብንበርኘ ፍቅርና ኢድል። )ዩ ስለንበር ኣስደናቂ ይህየት ምደል ነች ንበር ኢብስለውባጁን ግን ምንም ምንም ለስላምታ ኢምካን ይምለኝ የለም ውንፎች ስለሚያፈቅሩም ብቻ ይቺ ይሆነ ነገር ኣልትንድነው ኢሳን ኢሳንብኢሉት ኢያሉ ጋደኞቸ በመድብድብ ፍተን ልለማብርላሽት ያኡ ንበር ኣሁን ምንም ኢነም ሑሉን ንገር ኢንዳላዩ ውይነ ነቃ በቅስ ብዝህ ህይውት ንርው ጉዞዩ ኢላለሁኝ ውንድሚዩ ይምህርቲህ ኢየናካካ አስለፍርለፈኝ መልፍለፍር ግን ለምፍህሚት ይጁንልኝ ኢንም ላጽህ ለየጉዳአ መንፈስ ምኪር ያድፈልገኛልና ምኪርህ ይብዛልኝ ኣመን ያድትግልኛ ለሁ ኣምናለሁም
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 3 жыл бұрын
Thank you sir! I’m not orthodox Christian but this is an amazing deep teaching. I just find your video by accident and from now on I will listen your teachings.
@meseretyenesew9228
@meseretyenesew9228 3 жыл бұрын
keep it up
@gechgech9290
@gechgech9290 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እዉነት እኔ እስከዛሬ ባላዉቆትም /ባልከታተልም አሁን ግን የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ መከታተል ጀምሪያለሁ የእርሶን ትምህርት ሳዳምጥ ራሴን ከራሴጋር ብቻ ሳይሆን ከፈጣሪ ጋር የተገናኝሁ ይመስለኛል
@kinfeteferi4095
@kinfeteferi4095 3 жыл бұрын
ልጆችህም እንዳንተ ብሩካን ይሁኑልህ የኔ አባት አንተ ያባቴ ብሩክ ነህ !!!!!
@bluess46
@bluess46 3 жыл бұрын
የራሄልንና የያእቆብ ታሪክ ላይ ያእቆብ ለሚወዳት ለራሄል ፩፬ አመት እንደተገዛ ስሰማ ልያ ሁልጊዜ ታሳዝነኝ ነበር ፥ በተለይ ደግሞ መጥፎ ሴት ስላልነበረች፣ እግዚአብሔር በልጅ እንደባረካአት ታሪኩን አውቀው ነበር ፣ ነገር ግን የካህናትና የነገስታትን እንደወለደች አላውቅም ነበር፣ በጣም ደስ ይላል፣ እግዚአብሔር እኛንም ልያን ባየበት ቅዱስ አይኖቹ ይመልከተን፣ ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጦት
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
ይህ ትምህርት እኔን ይገልፃል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን እስከልጇ ጥላ ከለላ ሁና እስከቤተሰብዎ ትጠብቃችሁ
@sabina-uc6nd
@sabina-uc6nd 3 жыл бұрын
ቀስስዬ የአንተ ትምህርቶች ለብዙዎች የሂወት ብርሀን ነዉ እኔም ከነሱ አንዱ ነኝ ዘመንህ አምላክ ይባርከዉ
@mariamawits3689
@mariamawits3689 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን አባታችን ።
@user-cz9ig1gf7c
@user-cz9ig1gf7c 8 ай бұрын
ቀሲስዬ እ/ር በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬዎት ትምህርቶዎ እዉነት ከእ/ር ጋር የሚያገናኝ ጥኡም ቃል እድሜ ዘመንዎን ከሙሉ ጤና ጋር ይባርክ❤❤❤
@maryjohn2562
@maryjohn2562 3 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን መድሀኚአለም እድሜና ጤና ይስጥዎት ከመላው ቤተሰቦችዎት። በእርሷም አድሮ መድሀኚአለም እንድንጸናና አርጓኝል ። የኜን ህይወትን ነው ያሰተማሩኝ መገፍት በረከት እንደሆነ በህይወቴ አይቼዋለሁኝ።መድሀኚአለም አባቴ እናቴ እምዬ እመቤቴ ማርያም ከወደኩበት አንስተወኝል። አባታችን መምህራችን መድሀኚአለም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 💚💛❤ "ንጉስ ለወደደው እንደዚህ ይደረግለታል ጌታየ ለሰጠው ማን ይወስድበታል"💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
አሜን የተዘጋውን እግዚአብሔር ይክፈትልኝ🤲🤲የእስራኤል ቅዱስ እጠብቅካለሁ🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@dglmaryamwahsey510
@dglmaryamwahsey510 3 жыл бұрын
ኑግስ የወደደ.ኢንዲዚህ ይደረገታል ኢግዚኣብሄር መልካም ነዉ,
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏🏿
@wediwedi3584
@wediwedi3584 3 жыл бұрын
እውነት እግዚያቢሄር ይመስገን የምልበት ቀን ይመጣል መምህር በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ቤተሰበወትን ፈጣሪ ይባርክ
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
ኡፍ ኡፍ። እቺ የኔ ሳትጨመር ሳትቀነስ የኔዋ ሕይወት ነው አዎን አዎን
@mekdelawittilahun822
@mekdelawittilahun822 9 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@bruketube6247
@bruketube6247 3 жыл бұрын
Egziabher yimesgen tebarek amen
@meseretyenesew9228
@meseretyenesew9228 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ ከሰዎች ዘንድ ከትንሽ ከትልቁ ጋር ሚያባላኝ እርኩስ መንፈስ ህይወቴን ያጨለመብኝ ፈጣሪ ሆይ ከሰወች ዘንድ ፍቅር ሰላም ሞገስን ስጠኝ እባክህ እኔ መሮኛል
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ አግዝአብሔር ይደርስልሻል ብቻ እመኝ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
እግዚአቡሔር ሰለሁሉም የተመሰገነ ይሁን
@asmarech591
@asmarech591 3 жыл бұрын
አሜን መምህረ ትምህረት እየተማረኩበት ነው እድሜ ጤና ይሰጥልን
@orthodox6875
@orthodox6875 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ለማድረግ ይነሳሳቹ ግን ምንድን ነው እናተ 4 ሰዎች ሊላ ነው እምነታቹ? ወይስ አጠገብ ያላቹ ወዳጅ ጓደኞች ናቹ እንደ አልጋ ቁንጫ ናቹ ከጥሩ አልጋ እንቅልፈ እንደሚነሳ በሰላም የምትቀኑ ቁንጮች እባካቹ ይህን መምህርን ተውት እንማርበት
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 3 жыл бұрын
Ewnet sileminager saitan ykenabetall leza nw
@yetnayetgizaw360
@yetnayetgizaw360 22 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏
@mekdesdemeke4697
@mekdesdemeke4697 3 жыл бұрын
ተባረክ የሚፅናና መልክት ጌታ ይባርክ .
@gheniteklay3761
@gheniteklay3761 3 жыл бұрын
Amen amen amen qale hiwet ysmaolna
@user-sn8fi8tu8n
@user-sn8fi8tu8n 3 жыл бұрын
በጣም ጣፍጪ ትምህረት
@messytegegnetube9197
@messytegegnetube9197 3 жыл бұрын
amen amen abatahcen kalehiyewet yasemalen
@hewanhewan1998
@hewanhewan1998 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለዘላላም ክብሩኑ ይውስድህ ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@lilylily3529
@lilylily3529 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏 khalote yasmalne
@fanoskefalegn5132
@fanoskefalegn5132 3 жыл бұрын
ያንተን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ቀን ነው ጉዋደኛዬ ሼር አድርጋልኝ የኛ መምህር በእውነት ብዙ ነገር ተለውጬበታለሁ ጉዋደኛዬ ከጉዋደኛዋ ጋር በጣም ትጣላ ነበር ግን ይህንን ትምህርት በመከታተሉዋ በሰላም በፍቅር ቀጠሉ ብዙ ነገር ነበር የምታስበው አሁን ግን እሡዋም ተቀይራ እኔንም ጠቀመችኝ ሰላምህ ይብዛልን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ልንጉሥ ለወደደው እደዚህ ይደረጋል (፫) ጌታዬ ተሰጠው ማን ይወስድበታል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ዝማሬ መልእክት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
መምሕራችን በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ለኔ ነው ያስተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ለኔ መልካም ይሆናል ።
@mscmsc8848
@mscmsc8848 3 жыл бұрын
Amen! Amen!
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 3 жыл бұрын
ክብር አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ይፍቱን በእውነት ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋው በረከቱን ያድልልን ያአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን
@biniamajerman2913
@biniamajerman2913 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egezhabehar yemsgen meda nyalemye yestke
@eamant.5383
@eamant.5383 3 жыл бұрын
Tebarek man of God. The word changes my life.
@meronleul9046
@meronleul9046 3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen memhrachin. Egziabher bedmena betsega yetebiklen.
@yordanoskassa9853
@yordanoskassa9853 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen እግዚአብሔር ይርዳኝ
@freweyenhaile9286
@freweyenhaile9286 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ezanakarnasa7523
@ezanakarnasa7523 3 жыл бұрын
የእግዛቤር ይመሰገን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 жыл бұрын
Amen amen qalhywtin yasemalin 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 жыл бұрын
አሜን አሜን !!!!
@tigistsiyoum5339
@tigistsiyoum5339 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ ትምህርቶችህ ልብ ውስጥ ነው የሚገቡት ተስፋ በቆረጥኩበት ሰአት እግዚአብሔር በንተ ላይ አድሮ ተስፋዬን ይቀጥለዋል ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን
@saratsg8533
@saratsg8533 2 жыл бұрын
Amen egzhabire yestleni
@hanafkr3940
@hanafkr3940 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያንሩልን 🙏🙏🙏
@user-ro4nh7jh9e
@user-ro4nh7jh9e 3 жыл бұрын
Amen amen amen.kal melakt yasemaln
@yoditmender1732
@yoditmender1732 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@user-us8ss3we1r
@user-us8ss3we1r 2 жыл бұрын
አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህራቸን ለኛም ይስማን ደጉ አባታን እደኛ ሀጤአተ ሳይሆ እደሱ ቸርነት
@user-kx3vx6sf6z
@user-kx3vx6sf6z 27 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@axumawitabreham4247
@axumawitabreham4247 3 жыл бұрын
amen amen kal hiwet yasmaln
@tiggistmuluget4981
@tiggistmuluget4981 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@amenwendimu5188
@amenwendimu5188 3 жыл бұрын
ፀልይልኝ ፈተና ላይነኝ
@abebatekie8759
@abebatekie8759 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@hanndessalegn1467
@hanndessalegn1467 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@bsratgebrel6477
@bsratgebrel6477 3 жыл бұрын
ሁሉ የነታሪክ ነዉ አምላኬ ድረስልኝ።ቃለሕወት ያስማልን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማል
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazalmaz6619
@almazalmaz6619 3 жыл бұрын
Amen Amen kale hiwot yasemalen
@AMEN12728
@AMEN12728 2 жыл бұрын
“ንጉስ ለወደደው እንደዝ ይደረግለታል…” አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን!
@fikreamlaksharl9111
@fikreamlaksharl9111 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልኝ ድሮ ጊዮርጊስ ቀዳማይ ስማር የሊያ ታሪክ በልቤ ነበር ድንቅ ስብከት ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@memebobo898
@memebobo898 3 жыл бұрын
Amen.amen
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን
@eskedarkassie3999
@eskedarkassie3999 3 жыл бұрын
🙏🙏💙
@beletubekele5354
@beletubekele5354 3 жыл бұрын
Waqqayyoo sagalee jireenya sin yaa dhageesisuu Amen
@tirhasasefa5055
@tirhasasefa5055 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመለን አባታችን አሁን በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት እግዛብሔር ይመሰገን የእግዛብሔር ቃል ደሰ ይላል ምግብ ነው ደሰ ብሎኛል እግዛብሔር ይሰጥልኝ እድሜ ና ጤና ይሰጥልኝ
@mekdesdemeke4697
@mekdesdemeke4697 3 жыл бұрын
Amen amen amen.
@samrizeru5999
@samrizeru5999 Жыл бұрын
Qale hiwet yasmalN Egziabher xegu yabzalachu
@EthioAddis82
@EthioAddis82 2 жыл бұрын
Kale Hiywet yasemalen Memihrachen🙏🙏🙏
@adenmamush806
@adenmamush806 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ፀጋውን ያበዛልህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@genetalemayehu3174
@genetalemayehu3174 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንንንንን
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
Amen 🍀Amen 🍀Amen 🍀
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 жыл бұрын
እሜን🙏🏽 እግዚአብሔር ለኔ ያረገልኝ መልካም ነገሮች ሳስብ ከነ ሀጥያቴ አልተወኝም አባቴ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አባቴ ❤️❤️🙏🏽
@fggg1571
@fggg1571 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ያከብርልን።
@fggg1571
@fggg1571 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጢልን።
@tadessetadesse1065
@tadessetadesse1065 3 жыл бұрын
Tebarek kisis kale hiwot yasemalen
@melkamkefilemelkammelkam5405
@melkamkefilemelkammelkam5405 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@somayasultan2210
@somayasultan2210 3 жыл бұрын
እሜን እሜን
@girllaptop8425
@girllaptop8425 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666 3 жыл бұрын
Qale hiwet yasemalin betam lib yenkal Fetar tsegawun yabizalhi
@yenu6260
@yenu6260 3 жыл бұрын
Amenn
@almaznegash3708
@almaznegash3708 3 жыл бұрын
Thank you so much .God bless you. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gechgech9290
@gechgech9290 2 жыл бұрын
እናም በጣም ደስተኛነኝ
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት እደእግዝአብሄር ፍቃድ ይሁንልን አሜን
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tigistyetayew8485
@tigistyetayew8485 3 жыл бұрын
አሜን
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 3 жыл бұрын
Be ant west adero yasetemaren geta semu yebarek hiweten eyelewetekat new kal hiwot yasemanlen edeme yestelen
ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi
30:32
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 58 М.
በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi
29:00
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 25 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 68 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi
27:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 40 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 11 М.
ውዳሴ ማርያም እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ!
36:30
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 255 М.
ነገር የማይሳካ ሲመስል ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi
27:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 37 М.
ሰው ኑሮን በብቃት መምራት እንዲችል እግዚአብሔር ን ምን ቢጠይቀው ይሰጠዋል? Kesis Ashenafi
27:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 10 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 68 МЛН