ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ፡ እዚህ ሀገር የተሳካለት ሰው አለ ወይ? | Alemayehu Wase

  Рет қаралды 84,485

Dejaf TV

Dejaf TV

6 күн бұрын

In the second episode of "Dejaf Ke Dawit Tesfaye Gara" with Alemayehu Wase, he discusses about the interesting issues he has addressed in his widely read books.
#dejaf #alemayehuwase #፲፯ #ethiopia #dawittesfaye #podcast #religion #spirituality #economy #politics #litrature #emegua #zigora #sebez #interview

Пікірлер: 580
@abrshyehaymi6362
@abrshyehaymi6362 4 күн бұрын
ምነው ምነው ዴቬ በሁለት ክፍል ብቻ የዶ/ር አለማየሁን interview ቋጨሀው ብዙ ክፍሎችን ስንጠብቅ..ማነው እንደኔ ያዘነ 😞
@Yetanafert1221
@Yetanafert1221 4 күн бұрын
Maybe dr does not have time
@jonahhist
@jonahhist 4 күн бұрын
he isn’t a fan of Screen-man
@hanaseyfu3019
@hanaseyfu3019 4 күн бұрын
እኔም ከፍቶኛል
@Binnyanimation
@Binnyanimation 4 күн бұрын
That's excess for this fool people 😅
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 4 күн бұрын
Er please add 2 more parts deve with this Kind man
@tarieethio9518
@tarieethio9518 4 күн бұрын
ጋዜጠኛ እንዲህ ተዘጋጅቶ ሲጠይቅ በጣም ደስ ይላል! በርታልን!👏👏 እንደ ዶ/ር አለማየሁ ያሉ ለሃገር የሚጠቅም ሃሳብ ያላቸውን ምሁራን ጋብዝልን
@user-jz1mt8zx1o
@user-jz1mt8zx1o 4 күн бұрын
ምን ያድርግ ብለህ ነው የዶክተር እውቀት ይመስጣል እየሰማሁት ወደሌላ አለም ገባሁ በህሊናያ የአበው ትህትና እውቀት ምክር ናፈቀኝ ሳስበቻው አይኔ እባ ያሞላል 😢
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 3 күн бұрын
ልክ ነህ እኔም እንዳንተ ነው የተሰማኝ
@NainanF
@NainanF 4 күн бұрын
የዶክተርነት ማዕረግ በቦታው የተገኝው በዚህ ሰው ብቻ ነው 👌❤
@biruktib4689
@biruktib4689 4 күн бұрын
Owww agelaletse
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 4 күн бұрын
አንተም እራስህ ትክክለኛ ሰው ስለ ሆነክ ነው🌹🌹🌹 እንደዚህ ትክክለኛ ሰው የፈረጅ ከው ጎበዝ ሰው ነህ 🌹🌹🌹
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 3 күн бұрын
በትክክል
@asterabate7743
@asterabate7743 2 күн бұрын
@htilahun888
@htilahun888 2 күн бұрын
exactly
@fasika9507
@fasika9507 3 күн бұрын
ይህን ቃለመጠይቅ ካደመጥኩ በኃላ መፅሐፍቱን ደግሜ ማንበብ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ። ዳዊት፣ በ እውነቱ እነደዚህ ተዘጋጅቶ እንግዳን መጋበዝ አድማጭንም የተጋበዘውንም እንግዳ ማክበር ነውና በጣም አመሰግንሀለሁ🙏🏾
@gujin9147
@gujin9147 4 күн бұрын
ዴቭ ስለእውነት በቃላት ድርድራ ባሞካሽህ እምብዛም አይጠቅም, አምላክ የበለጠ ጥብበቡ ይጨምርልህ, ካንተ መገለጥ እኔም ብዙ አተርፋለሁና። እንቶ ፈንቶ ምድሩ እና ሰማዩን ባጥለቀለቀበት በዚ ዘመን እንዲ ያለው ጠብሰቅ ያለ ቁም ነገር ያዘለ ወግ መቋደስ እልም ባለ በርሀ ውስጥ ቀዝቃዛ ውሀን እንደመጎንጨት ነብስን ያረካል, መንፈስን በሀሴት ይሞላል። በርታልኝ ወንድማለም።
@sabasol6682
@sabasol6682 3 күн бұрын
እዉነት ነዉ❤
@HosaEna-ld7mz
@HosaEna-ld7mz 4 күн бұрын
ደግመህ እንድትመጣ እፈልጋለሁ ዶ/ር አለማየሁ 🙏
@addistefera651
@addistefera651 4 күн бұрын
ዶክተር ዓለማየሁን አውቃቸዋለሁ ። የዘላለም አክባሪያቸው ነኝ። ጋዜጠኛውን ግን አለማድነቅ ድንቁርና ነው። ሁሉንም መጽሐፎች ማንበብ ብቻ ሳይሆን በጥልቀት ተረድቷቸዋል። ይጠይቃል።አጠያየቁ ለዛ አለው። መልሱን ለአድማጭ ሳይሆን ለራሱ እንደሆነ አድርጎ ያዳምጣል። ለሁሉም ጋዜጠኞች ሥልጠና ብትሰጥ ጥሩ ነበር። አመሰግንሃለሁ❤❤❤
@kalababrham8480
@kalababrham8480 4 күн бұрын
ዶክተር አለማየሁ የህይወቴ Game changer ነው ። ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤።
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 2 күн бұрын
Bro ምን ማለት ነዉ Game changer
@taterechmelka1242
@taterechmelka1242 2 күн бұрын
የዚህ ቃለመጠይቅ ክፋቱ ማለቁ ብቻ ነው! ዶ/ር ዓለማየሁ(ሲሳይ) በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አንብቤ የማልጠግባቸው ሌሎች መፃሓፍቶችን እጠብቃለሁ🙏💚💛❤
@abelwoldu69
@abelwoldu69 4 күн бұрын
በመጨረሻ ዶር የተናገረውን ውስጤ ነበር እንዲህ አንብቦ ተዘጋጅቶ የመጣ ምርጥ ጠያቂ እናም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር "እንደነ ሰይፉ መፀሐፍ ፅፈሐል ግን አላነበብኩትም ብለው በድፍረት የሚጠይቁም ስላሉ ለማለት ነው"ዶር ሁሌም አትጠገብም
@tamirufeleke
@tamirufeleke 4 күн бұрын
"ታሪካችንን መሸከም የሚያቅተን ; በድሆች ሀገር እየኖርን የግል ስኬት የምንመኝ ከንቱ ህዝቦች" wow big respect 🙏 for both of you.
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 күн бұрын
አንኳን ደህና መጣህ የፈጣሪ ጥበቃና ምህረት አይለይህ ባለውለታዬ ነህ ሁሌም በልቤ ትልቅ ቦታ አለህ ወደእናት ቤተክርሰቲያኔ ያንተ መጽሀፎች መልሰውኛልና አክብሮቴ የላቀ ነው እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድለህ።
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 4 күн бұрын
ለእኔ Number one podcast in Ethiopia ! ዴቭ የማዳመጥ ችሎታው- ጥያቄዎቹ አጠቃላይ ዝግጅቱ በጣም ደስ ይላል። ዶር አለማየሁ የሚናገረውን የሚኖር ሰው ነው ከዓመታት በፊት የሚሰራበት መስርያ ቤት የሚከፈለው ብር ከፍተኛ በመሆኑ ይሄንን ሁሉ አለፈልግም እንዳለ ሰምቻለሁ።
@Kglighthandler
@Kglighthandler 4 күн бұрын
ዶ/ር ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ። ለወጣህበት ማህበረሰብም አሁን ካለበት ትልቅ አደጋ ተርፎ የሰው ህይወት ታሪክ ከመጥፋት ፈጣሪ ይጠብቀን። ሃገር ሃሳብና ራዕይ ባላቸው መሪዎች የምትመራበትን ግዛ ፈጣሪ ይስጠን።
@mulugetaferede4472
@mulugetaferede4472 3 күн бұрын
አንተም ብቃትህን ደጋግመህ በዚህ ቃለ ምልልስ ደግሞ ❤❤በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ለቦታው ልዬ የሆነ ሰው ስለጋበዝከን እናመሰግናለን ። ቀጣዬን ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን ። በርታ።
@Kendrick1795
@Kendrick1795 4 күн бұрын
እውቀት ቆሞ ሲሄድ ማለት ዶክተር አለማየሁ ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልልን
@CHEFYABUABEL
@CHEFYABUABEL 3 күн бұрын
የጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ተተኪ ተገኝቶል ጥሩ አንባቢ ቆንጆ ጠያቂና አንባቢ ዳዊት ተስፋዬ በርታ ለሚጠይቃቸው ጥያቄዎች በደንብ ተዘጋጅቶ ና ተጠንቅቆ የሚጠይቅ ድንቅ ጋዜጠኛ ነው
@kidisttadese1139
@kidisttadese1139 3 күн бұрын
ሁሉም ሀበሻ ማየት ያለበት ሾዎ ነው እናመሰግናለን
@EthioKenya-vx5bo
@EthioKenya-vx5bo 4 күн бұрын
ዋው ዶር አለማየሁ ዋሴ የሃገር ሃብት ናቸው እግዚያብሄር ይጠብቅልን ማንም በሚፈነጭባት ሃገር መኖሮን ባዝንም ነገ ሌላ ቀን እንደሆነ ሳስብ ደስ ይለኛል😢
@abrhambelete9629
@abrhambelete9629 4 күн бұрын
ከዶክተር አለማየሁ ብዙ ቃለመጠይቆች መካከል በጣም የረካሁበት ነው ... ዴቭ ስለ ቆንጆ እይታዎችህ እና የመጽሐፍ ዳሰሳዎችህ አመሠግናለሁ ... በድጋሚ በሌላ ፕሮግራም እንደምትጋብዘው አምናለሁ ... እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@AyehuSamuel
@AyehuSamuel 4 күн бұрын
በሀገሬ ውስጥ በሚሆኑ፣ በማያቸው፣ በምሰማቸው እንዲሁም በየዕለቱ በማስተውላቸው ነገሮች እጅጉን ተስፋ እቆጥርና ደግሞ የኩራዝ መብራት ያህል ጭላንጭል ተስፋ አያለሁ ልክ እንደዚ።ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘው።ያኑርልን።ዴ አመሰገንኩ አንተንም።የድርሻህን እየተወጣህ ነው።የታሪካችን አንድ አካል ነህ።የሚጠቀም ይጠቀማል አንተ ከምታቀርባቸው ሰዎች።በርታ።
@MulugetaFentTeklu
@MulugetaFentTeklu 4 күн бұрын
“By choice” what a powerful word 🥺 Dave pls we need Dr. to see again before the new come pls
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 3 күн бұрын
ዶክተር አለማየው እረጅ እድሜ ጤና ይስጥልን መቸም የማይሰለቹ ስጦታ ስለሆኑ ግድ የለም ተልተሎ ይምጡልን ❤ ጋዜጠኛው አመሰግናለው ❤
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 4 күн бұрын
ምርጥ እንግዳ ነው የጋበዝከው አለማየሁ ገላጋይን ብታቀርብልን ደስ ይለናል
@bazgnaworkwoldeyohanes3676
@bazgnaworkwoldeyohanes3676 3 күн бұрын
በጋዜጠኛ ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን ብቅ ያለ ድንቅ ጋዜጠኛ። ያነበበ የተረዳ ትዕግስት ያለው አዳማጭ። you the best Dawit Tesfaye. Thank you so much!!!
@mulukenmelese3617
@mulukenmelese3617 3 күн бұрын
commente ላደርግ ፈለኩኝና ስከፍተው እኔ ካሰብኩት በላይ አነበብኩኝ🤔ከብር ለዶ/ር አለማየሁ ክብር ለዴቬ🙏🙏🙏
@negalignhailu3227
@negalignhailu3227 4 күн бұрын
የራሳቸን ታሪክ የ ከበደን ህዝቦች 👌👌👌👌👌
@wasihunyalew-gm8jf
@wasihunyalew-gm8jf Күн бұрын
ጋዜጠኛዉ እዉነት ፈጣሪ ያክብርልን :: ዶ/ር አለማየሁ በጣም የ ተለየ ሰዉ ነዉ ምነዉ ወደ ተግባር እሚለዉጥ ሰዉ እግዜር በሰጠን
@tekalegngeneneabera1686
@tekalegngeneneabera1686 4 күн бұрын
ለሰው የሚተርፍ የአእምሮ ልህቀት ሊያውም በሳይንስም በእምነትም የተደገፈ ሲሆን እጅጉን ግሩም ነው። ደጃፍ እናመሰግናለን ከደጃችን ስለደረስክ።
@astumolla6911
@astumolla6911 3 күн бұрын
የዶክተር ድምፅ ግን ለኔ ብቻ ነው ...ብዙም አይሰማም በተረፈ ግን ቆንጆ ቃለ ምልልስ ነበር
@samuelalemu4383
@samuelalemu4383 3 күн бұрын
በመጀመሪያ ለጠያቂው ምስጋናዬ ይድርስህ ፤ ከዛ ቀጥሎ ግን ውይይቱ ፍፁም ማራኪ እና ፈታሽ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ወደ መካከል ላይ ደግሞ ያለማጋነን እንባዬ የአይኔ በር ላይ ደርሶ ነበር ----- የኛ ነገር ልብ ይነካል። ዶ/ር አለምአየሁ ለአንተም ከፍ ያለ ክብር አለኝ ፤ ያንተን አይነቱን ልሂቅ እድሜ ያርዝምልን ያብዛልንም ብዬ እራሴን ልመርቅ። በጠቅላላው ምስጋናየ ለጠያቂው ይሁን ።
@kucher1336
@kucher1336 3 күн бұрын
ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ዶ/ር፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ። አንድ መድረክ ላይ ራስህን ለማግኘት የፈጀብህን ዓመት ስትናገር ሰምቼህ ነበር፣ ጉዞው ከባድ ቢሆንም ራሱን ያገኘ ሰው ደግሞ እንዲህ ከራሱ አልፎ ለሃገር በረከት የሚሆን ከሆነ የዚች ሃገር ጥያቄ መልስ ያለው ራሳችን ጋር ነው ማለት ነው። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ..........እናከብርሃለን አርያችን ነህ
@TsehayBekele-zk3db
@TsehayBekele-zk3db Күн бұрын
ዶ/ር አለማየሁ አገራችን ከዚህ ወስብስብ ወጥታ የምስባትን ኢትዮጵያ ያሳይህ፦
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 4 күн бұрын
በነፍስ ሓሴት ድምጸት አደመጥኩት ጋባዥም ተጋባዥም እጅግ አመሰግናለሁ ዶ/ር የልቡ እንድናገር ጋባዡ የምሰጠው ትእግስት አለማድነቅ ንፉጉነት ይሆናል።❤❤
@yaredgeremew21
@yaredgeremew21 2 күн бұрын
ተኝቼ እንዳለው አሁን ገባኝ የ ህይወት ማንቂያ ደወል ብያለሁ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ
@alayeshtesfaye4720
@alayeshtesfaye4720 3 күн бұрын
ዴቫችን ዕድሜና ጤና ይስጥክ ዶ/ር ረጅም ዕድሜ እና ለሀገርክ ለህዝብክ ያሰብከው የሚሳካበት ዘመን ይሁንልክ ።
@tilahunwoldesenbet8970
@tilahunwoldesenbet8970 2 күн бұрын
ዴቭ በመፅሐፎቹ የምደመምበትን እጅግ የማከብረውን አለማየሁ ዋሴን ለመጀመሪያ ጊዜ ለአንተ ኢንተርቪው ፈቃደኛ ሆኖ በደጃፍ ላይ በእንግድነት ስላስቀመጥከው ክብረት ይስጥልን እያልኩ አለማየሁ ስለሠጠን እጅግ ጣፋጭ ቃለመጠይቅ እሱንም እያመሠገንን ይልመድብህ እላለሁ ፡፡
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 4 күн бұрын
እውንተኛው ዶክተር // ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ // እመጓን ደጋግሜ አንቢዋለሁ ዶክተር ረጅም እድሜ ና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥህ ኑርልን እውነተኛው ደክተር ዓለማየሁ ዋሴ
@matiz2811
@matiz2811 4 күн бұрын
#ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ከጠበቅዎት በላይ ሁነዉ ስላገኘዎት በጣም ደስ ብሎኛል፤እግዛብሄር የማስተማሪያ ጊዜውን ይባርክ።
@negashworku4594
@negashworku4594 4 күн бұрын
I am always amazed by Dr.Alemayehu's insight about who we are as Ethiopians now and before. Thank you doc and Dave as well .
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 3 күн бұрын
አቤት የአነጋገር ለዛ ለጆሮ የሚጥም መንፈስን በደስታ የማያረሰርስ ድንቅ ጭዉዉት እጅግ በጣም አድናቂዎት ነኝ ዶ/ር አለማየሁ እንዲሁም አዘጋጁ ሁልጊዜም የምታቀርባቸዉ እንግዶች ምርጦች ናቸዉ በርታ ድንቅ ሰዉ ነህ
@user-kw7fk8vd4v
@user-kw7fk8vd4v 5 сағат бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ለእኔ እጅግ በጣም ታላቅ ሰው ናቸው ... ቀረፃ ላይ ትንሽ ድምፃቸው የራቀ ነበር...
@nibretshitahun1212
@nibretshitahun1212 Күн бұрын
የእውቀት መለኪያውን ጥግ የደረሱ ሰዎች ጥብበን እንደሸማ ተላብሠው ሲናገሩ ማዳመጥ በራሱ መታደል ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድላችሁ ለሁለታችሁም።
@yodittameru6981
@yodittameru6981 2 күн бұрын
በነካ እጅህ ስለሜትራልዮንም ጠይቅልን ተጠያቂው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን ዶክተር🙏
@azt67
@azt67 3 күн бұрын
የዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴን ለትውልዱ በእጅጉ ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ የሆኑ ሀሳቦች የተነሱበትን ቃለመጠይቅ በሁለት ተከታታይ ክፍሎች ስላቀረብክልን ከፍተኛ የሆነ አክብሮቴንና ምስጋናዬን አቀርባለሁ። እስከ ዛሬ እመጓን የት ሆኘ ነው ሳላነበው የቀረሁት በሚል ቁጭት ክፍል አንድን ካደመጥሁ በዃላ አንብቤ ስለነበር ክፍል 2 ትን መሳጭ አድርጎልኛል። ሌሎቹንም አድኜ አነባቸዋለሁ። ❤❤❤
@mafiw
@mafiw 3 күн бұрын
ዶ/ር አለማየሁ የአንተ እንኳን ቃለ መጠየቅህ፣ መጽሐፍትህ እንኳን ያስቆጨኛል፣ያስለቅሰኛል። አንተ ትልቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ! እንደው ሀገራችንን እና ቤተክርስቲያንን ለማዳን እያንዳዳችን ምን ማድረግ ይኖሮብን ይሆን?😢 ጋዜጠኛው ቦታህና፣መክሊትህ ነው ጋዜጠኝነቱ ።ተባረክ
@GetchoTeka
@GetchoTeka 3 күн бұрын
እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ያቆይልን የምትመኛትን ሃገር ያሳይልን Dr. እናመሰግናለን 😊
@marieabebe5253
@marieabebe5253 4 күн бұрын
ልብን የሚንካ ንግግር በእውነት እውነት ነው ሁላችንም ድሃዎች ነን
@MeseretFelate
@MeseretFelate 4 күн бұрын
አለማየሁ ዋሴ ዶክተር መፅሐፍ እንዳነብ የረዳኝ ሰው ሺህ አመት በጤና ኑርልኝ አንድ ቀን ባገኝህ ደስ ይለኛል።
@mikosart12
@mikosart12 3 күн бұрын
I think this kind of podcast can be like public seminars I can’t wait to hear another elite interview Ethiopian strong
@eskedarbizualem5696
@eskedarbizualem5696 4 күн бұрын
ግሩም ነው ሁሌም በጣም ተገርሜ የማዳምጠው ሰው ዶ/ክ አለማየሁ
@Zekariasful
@Zekariasful 2 күн бұрын
ሳዳምጠው ብውል ባድር የማይሰለቸኝ እጅግ ቅን ሰው። እናመሰግናለን ዴቭ። ደጋግመህ ጋብዝልን።
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 3 күн бұрын
እረጅም እድሜና ጤና። ባል በዘብዝም እንኳን ጉዳዩን እንደ ደህና ነገር አይቼ ማለፉ እራሱ... ቢያንስ ማፈር አለብን።
@ZenaSemhagn
@ZenaSemhagn Сағат бұрын
መምህር በጣም አክባሪወት ነኝ ሁሉንም መጽሐፍወትን እንቢባቢያለው እና የእኛነታችን መሰረት ምንጋ እንደሆነ በደንብ ያየንብወት ድንቅ ሰው እረጅም እድሜ ተመኘውለወት ጠያቂውም ክብር ይገባሃል ጎበዝ አስተዋይ እና አንባቢ መሆንህን ፍንትው ብሎ ያየንበት ቃለ መጠይቅ ይመስለኛል።
@melkshamedia7320
@melkshamedia7320 2 күн бұрын
ዶ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏 ዴቭ ምነው ክፍሎቹን ሰፋ ብታደርገው 😢😢
@tanatube4881
@tanatube4881 4 күн бұрын
The best Ethiopian podocast ever i heard, I salute to Dr Alemayehu for his dedication and discipline.
@kalkidanw0lle27
@kalkidanw0lle27 Күн бұрын
ይኔን አርበኛ ከማድነቅም አልፎ ከልብ እምቀናበት ሰው ነው! የኔ አባት ስሳሳልህ! በእውነቱ ከሆነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስብላል! ብዝት በልልን በረከትህ ይደርብን❤❤
@juka41
@juka41 4 сағат бұрын
ለመጠየቅ ተዘጋጅተህ የመጣህበት ሁኔታ በጣም የሚደነቅ ነው በጣም ከልብ እናመሰግናለን ደጃፍ TV
@yohannesejigayew4616
@yohannesejigayew4616 2 күн бұрын
ቀልብን የሚያነቃ ብዙ እዳሰላስል የሚያደርግ አገላለፅ እና ሀሳብ የሁለቻቹንም ውይይት እጅግ በጣም አከብራቸዋለሁ
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c 4 күн бұрын
በእውነት ምንም አይሰለችም ባላለቀ እያልኩ ያዳመጥኩት ፕሮግራም ነው።በድጋሚ እንደምትጋብዝልን ተስፋ እናደርጋለን። ቁጭት ይጭራል....በተረፈ ለአቅራቢውም ለቀራቢውም ክብርን ያድልልን
@RedAb-gy7sd
@RedAb-gy7sd 2 күн бұрын
ጥንቅቅ ያለ ጠያቂ👌 ጥንቅቅ ያለ መልስ👌 Respect Dave🙏Respect Doc! What an Interview!!
@user-mn2pz2il7f
@user-mn2pz2il7f Күн бұрын
የመማርን ትርጉም በተግባር የሚያሳዩ ሙሁራንን ያብዛልን
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 3 күн бұрын
ትዝብት፣ቁጭት፣የትውልድ ክፍተት......እየተፈራርቂብኝ በስስት ያየሁት ፕሮግራም❤ Thanks Dave & Doc.
@tensayetesome8172
@tensayetesome8172 3 күн бұрын
ይገርማል እጅግ አስደሳች አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነው እውነተኛዋ ኢትዮጵያ ስትገለጥ እንናንተን ትመስላለች
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 23 сағат бұрын
በስላሴ እንዴት ደስ የሚል ነበረ በስመአብ የምር ደስ ሲል ዶክተር እጅግ በጣም ነው ምወድህ ጋዜጠኛው በቃ ቃል የለኝም ❤❤❤❤
@nebatube3260
@nebatube3260 4 күн бұрын
ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት ስጠብቅ ነበረ እናመሰግናለን ዴቭ በርታልኝ
@yonasmelese4927
@yonasmelese4927 4 күн бұрын
የዛኔ እመጓን ሳነብ ለቀናት በመጽሃፉ ላይ ስለተነሱት ጉዳዮች እያሰብኩ ተክዣለሁ። ዛሬም ከብዙ አመት በኋላ ትንሽ በበሰል አእምሮ ነገሮችን እንዳመዛዝን እና እንድተክዝ አድርጎኛል። አለማየሁ እግዚአብሄር የስራ ዘመንህን ይባርክልህ። የተመኘከውን እኛም ለማየት ለመፈጸምም ያብቃን። ወንድማችን ዳዊት ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነበር በርታልን። ደጃፍ ብቸኛ የምከታተለው ፓድካስት ነው።
@Elia1621
@Elia1621 Күн бұрын
ዶ/ር እድሜ ከጤና ይስጥለን ፤ ጋዜጠኛዉም ጥሩ አስተዋይ ነህ ፤ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ፡፡
@lemlemseyfu8765
@lemlemseyfu8765 21 сағат бұрын
ቀኑን ሙሉ ብሰማዉ ብሰማዉ ፍፁም የማይሰለች በጣም ለጆሮ ጥዑመ ልሳን ነዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@MythreeFace
@MythreeFace 4 күн бұрын
ሁሌ ብሰማው የማልጠግበው ሰው ነው ዶር አለማየሁ።
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 4 күн бұрын
Dave, this is by far my most favorite episode I have ever watched on your podcast. God bless you Dr. Alemayehu Wase.
@yeabserabelete5751
@yeabserabelete5751 Күн бұрын
ጋዜጠኝነት በእውቀት ሲሆን እንደ ዳዊት ነው መምህራችን ዶክተር የሚለው እንኳን አይመጥነውም ሁል ጊዜ ከርሱ እማራለሁ እናም በእርሱ ደረጃ ያሉ እውቀትን በተግባር የሚተረጉሙ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@fereselamtadesse5753
@fereselamtadesse5753 4 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው መጋበዝ እጅግ ደስ ይላል እራሳችን ቆምብለን እንድንፈትሽ ይረዳናል እናኀሰግናለን::
@bereketabraham6130
@bereketabraham6130 4 күн бұрын
በጣም ግሩም ጋዜጠኛ የሀገራችንን የድህነት እና የጦርነት ችግር መንስኤ እና መፍትሄ በሚሰንዳችው መፃህፍት የጠቆመውን ደራሲ ስለሀሳቦቹ እንዲያብራራ በመጋበዝህ አስኳሉን እንድናገኘው አርገኸናል ።ምስጋናዬ ይድረስህ።🎉
@bamlakuwalelign9643
@bamlakuwalelign9643 4 күн бұрын
👏👏👏 ዴቫችን ትለያለህ 👏👏👏 በእውነት በእውነት ነው እምልህ በጣም ብዙ ያተረፍኩበት.....እማተርፍበት.... የምናተርፍበትና ደጋግመን የምናየው ep ነው....... ዶ/ር ዓለማየሁ መስታወታችን ነው ....... በየአንዳዱ. ንግግሩ. ሃሳቡ. እውቀቱ ..ትህትናው.. ሀገር ወዳድንቱ ..ሃይማኖቱ ..ስራውና ኑሮው የሚያስተምረኝ የሚገርምኝ እምደንቅበት እንደ አርዓያ ከምውስዳቸው ሰዎች ውስጥ ዋንው ነው። ዶ/ር ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ
@Fano203
@Fano203 3 күн бұрын
ሁሉንም ነገር እዚህ ኮሜንት ውስጥ ስላገኘሁት ኮሜንት ከመስጠት ተቆጥቤአለሁ
@mastewalwelelaw1080
@mastewalwelelaw1080 Күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ከዚህ በፊት ቃለመጠይቆችን በዚህ የዩቲብ ቻናል አላየሁም ነበር:: ዛሬ ዶ/ርን አይቸ ነው የመጣሁት:: እና ሰለ እውነት ጋዜጠኛውን ማመስገን እፈልጋለሁ❤ :: ቻናልህ ከዚህ በላይ እንደሚያድግ አልጠራጠርም ደግሞም ይገባዋል እና:: ግን አደራ ልክ እንደ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ አይነት ለሀገር የሚጠቅም ሀሳብ ያላቸውን ሙህራን አቅርብልን:: በተረፈ ዶ/ርየ በጣም ነው ማከብርዎት እና ምወድዎት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 Күн бұрын
አቤት ዴቭ በጣም አመሰግንሃለሁ ተባረክልኝ ዶ/ር የተናገረው ነገሮች ብዙዎች ልናዳምጠው የተገባ ቃለ መጠይቅ ነው ይህ ባለብዙ ሚሊየን ብር አውጥቶ መኪና የሚገዛው ሕዝቡ እጁን አውጥቶ የመረጠው ፖለቲከኛ ምሁሩ ነው ተብሎ በየሚዲያው የሚቶለቱለው .... ሊያዳምጡት የተገባ ቃለ መጠይቅ ነው በርታልን ዴቭ
@ET_sheger
@ET_sheger 4 күн бұрын
ዴቭ ያለማየሁ ድምጽኮ ብዙ ቦታ ላይ በደምብ አይሰማም! በሁለተኛው ክፍል ላይ ይሻሻላል የሚል ተስፋ ነበረኝ።።።
@user-oj7eg8sv4z
@user-oj7eg8sv4z Күн бұрын
ዶ/ር በጣም ደስ የሚል እይታ ነው ኑርልን ።
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 2 күн бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ምረጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@mahdermesfin9141
@mahdermesfin9141 2 күн бұрын
Finally, this conversation proves to me that Sisay and Dr Alemayehu are the same person.... what an amazing experience.🤩🤩
@SelamAbebe-mt8do
@SelamAbebe-mt8do 4 күн бұрын
ቲያትር የመመልከት ያህል መሳጭ ነው በርታ ዳዊት ዘመናችን የሰጠን ድንቅ ሰው ነህ
@Azebgh
@Azebgh 3 күн бұрын
ሀያሉ እግዚአብሔር ይርዳን እና የዶክተርን ያህል ማስተዋል ሰቶን ካለንበት ድንዛዜ ያውጣን🙏
@abelbelete8003
@abelbelete8003 2 күн бұрын
I realy appreciate the journalist the way he tried to dig out author idea, and he prepared well. Thank you Dr Alemayehu wassie.
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 4 күн бұрын
ዳዊት በጣም የሚገርም ቆይታ ነበር ። ዳዊት ያቀረብካቸው ጥያቄ ዎች በሙሉ የሚገርም ነበር የ ዶክተር ም መልስ አግባብ ያለው ነበር እውነታቸውን ነው መልሱን ሁላችንም መፈለግ አለብን በተለይ ከ አገርህ ወጥተህ መኖር ስትጀ ምር ነው ቁጭ ትህ በ ሙሉ የሚመጣው። ሁላችንም ደሆችነን ለዚህ ደሞ ወደሌላ ማላከክ አይስፈልግም ተምሪለሁ ብሎ በ ከርባት ተንቆ በባዶ ሜዳ የሚንቀባረር ተምሪለሁ ባዩ ነው ።
@robel-kz2je
@robel-kz2je 3 күн бұрын
ዴቭ እግዜር ያክብርህ አንተ ብቻ እሱን በደንብ ያነጋገርከሁ ሌሎቹን መፃሀፎቹን ደግሞ እንደምጠይቀዉ አብሶ ሚተራሊዩንን እዉነት ትክክለኛ ቃለ መጠይቅ ፈጣሪ ይስጥህ
@user-vu9uy2ix9h
@user-vu9uy2ix9h 2 күн бұрын
የሚገርም እይታ ነው ዶ/ር ሀገር ምትቀየረው በዋንኛነት በሀገር ወዳድ elitoch ነው...
@abubekerhamza1333
@abubekerhamza1333 3 күн бұрын
ዋው በእውነት በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ስለ ድህነታችን ስትነግረን ዶር አለማየው ከላይ ያሉት ካልተማረሩ ለውጥ አይመጣም እምትለዋ በጣም ተመችታኛለች ማለት የሚስሊሙን መሪ ዑመር ኢብንኸጣብን አስታወሰኝ መሪ የነበረ 1/3 world ያስተዳድር የነበረ ኸሊፍ ነው እና ታሪኩን እንድታነቡት እጋብዛቹዋለሁ
@albertshiferaw9997
@albertshiferaw9997 4 күн бұрын
Just speechless. Dave your questions are exactly on point and they showed how you passionately took your time and well prepared on them. Dr, Alemayehu's answers are far beyond educational and his way of expressing ideas is very impressive. I'm sure how his students and colleagues feel lucky to have him around them.Thank you so much Dave!
@user-qx1jb4yy1v
@user-qx1jb4yy1v 3 күн бұрын
ሁሌም የማይሰለቸኝ ብሰማው ብሰማው እድሜ እና ጤና ይስጥ
@ethiopialove3806
@ethiopialove3806 4 күн бұрын
ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ለአዲሱ ትውልድ እንዳንተ አይነት አርቆ አሳቢ ነው የሚያስፈልገው ❤❤❤
@elisabetesayas8980
@elisabetesayas8980 4 күн бұрын
እጅግ ግሩም ጣዕም ያለው የቁምነገር ወግ ነበር ግን አጠረኝ ብትቀጥሉበት ብዙ ቁምነገር እንሰማ ነበር ግን ያው የጊዜ ጉዳይ ይገድበናል ።ምናልባት ሌላ ጊዜ በድጋሜ ትጋብዝልን ይሆናል እጠብቃለን ።እናመሰግናለን ዶክተር ዓለማዬሁ ዋሴ አንተንም ዴቬ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤
@yigremzewdu5426
@yigremzewdu5426 2 күн бұрын
ግሩም ዕጹብድንቅ ኢንተሪቪዉ ነዉ በዚሁቀጥል አመስግኛለሁ ።
@user-sh7lp6nm8b
@user-sh7lp6nm8b 2 күн бұрын
ምርጥ አትዮጲያዊ ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርጉን የፈጣሪ መልእክተኞች.....
@mathiasdebretabor2425
@mathiasdebretabor2425 4 күн бұрын
Our country need more like Dr. Alemayehu, less those.
@frehiwotlemma1032
@frehiwotlemma1032 2 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው፤ ክፍል 1 ላይ እንዳልኩት ዳዊት በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነህ በርታ!!!! ዶ/ር አለማየሁን ሌላ ሰፋ ባለ ውይይት እንደምታቀርባቸው እጠብቃለው! በተለይ "ሚተራሊዮን" ስለተባለው መፅሀፍ በደንብ ብትጠይቅልን ደስ ይለኛል ። በርታ!!!!
@yonan-sd5ow
@yonan-sd5ow 4 күн бұрын
አቅራቢው ደስ ትላለክ እምታነሳቸው ነጥቦች እሚገርሙ ናቸው ባላለቀ እያልኩ ነበር እሰማ የነበረው እኔም መጽሀፉን ሳነብ አግኝቸ ብጠይቀዉ እያልኩ መረባቸውን ነጥቦች አንስተክልኛል ላመሰግንክ እወዳለሁ አመስግናለሁ በርታ ድጋሜ እንደምታቀርብልን ተስፋ አደርጋለሁ. ዶ/ር ላንተ ቃላት የለኝም እወድሃለሁ ልክ እንዳን አይነት አሳቢዎችን ያብዛልን እግዚአብሔር ካለክ ላይ ጨምሮ ይባርክህ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@user-oc6ue2ju6z
@user-oc6ue2ju6z 3 күн бұрын
እሚገርም እይታ ነው ፈጣሪ ማስተዋልን እና ልቦናን ይስጠን እስቲ ።
@user-hz3uv3zz6k
@user-hz3uv3zz6k 4 күн бұрын
ዶክትሬት ከነሙሉ ክብሩ 🎉ለኢትዮጵያ አምስት እንደአንተ ያሉ ሰዎች በቂ ናቸው።
@user-dh9po7bn4n
@user-dh9po7bn4n 2 күн бұрын
Your thorough preparation shines through in every episode, and this one was no exception. The engaging and thoughtful dialogue with Dr alemayew , who is not only a distinguished doctor but also an extraordinary person, made for a truly enlightening and memorable discussion. Kudos to both of you for such a compelling podcast!!!!!
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 18 МЛН
ንጎሎ ካንቴ - ድሮ እንደምናውቀው ነው
23:31
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 1,4 М.
#የበጋሻው_ደሳለኝ_ውሸት_ተጋለጠ! #ተሳዳቢ_ፓስተሮች@NEGASHMEDIA
51:47
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН